Тёмный

(🛑SOLD OUT )ምርጥ ዘመናዊ በሃላዊ የሃበሻ ቤት ቤዝመንት + G +1 እንዲሁም ቪላ በ324ካሬ ላይ  

Ermi the Ethiopia
Подписаться 310 тыс.
Просмотров 219 тыс.
50% 1

#ermi #ermitheethiopia #ethiopia #ቤት #Houses
Houses for Sale in Ethiopia
Telegram -- t.me/ermitheethiopia
አስተያየታችሁን ሊሻሻል የሚገባው ነገር እንዲሁም ሊጠነክር የሚገቡ ነገሮችን አስተያየታችሁን እንድትሰጡኝ በትህትና አጠይቃለሁ
ለመግዛት ለምትፈልጉትን ሁሉ በዚህ ሊንክ ይግዙ .. www.amazon.com...
ሰብስክራይብ አንድታረጉ ጋበዝኳችሁ
/ ermiasfkade
ድህራ-ገፅ ermitheethiopi...
---- WhatsApp -group chat.whatsapp....
------ Telegram -- t.me/ermitheethiopia
👉 Facebook~~ / www.ermipage
👉Instagram ~~ / ermi_the_et .
#5 Ethiopian Cross Set Jewelry Gold Plated Habesha Sets Wedding Eritrea Ethiopia Jewelry
amzn.to/2LEhpec

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 322   
@tube9715
@tube9715 4 года назад
እውነት ለመናገር አቅም ያለው ሰው ቤቱም ዋጋውም አሪፍ ነው እኔ ግን አቅሙ ስለሌለኝ ምን አደረኩ መሰላችሁ ቪዲዮው አውርጄ ጋላሪ አስቀመጥኩት ሁሌ ሲናፍቀኝ አየዋለሁኝ እኔ እንደሆነ በማዳበሪያም ቤት ብተኛ የእቅልፍ ሳዓቴ ሲደርስ መተኛቴ አይቀር ለእይታ ከሆነ እንደነገርኳቹ ቪዲዮ እየከፈትኩ አያለሁኝ
@saadamohammed6164
@saadamohammed6164 4 года назад
Kkkkkkkkkt
@kukukuku5502
@kukukuku5502 4 года назад
😁😁😁😁😁😁😁😁😁👍👍👍👍👍👍😘😘😘😘😘😘😘
@tpltpl1591
@tpltpl1591 4 года назад
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@user-kx2fk2ec1b
@user-kx2fk2ec1b 4 года назад
😂😂😂😂😂😂እር በስቅ
@tube8251
@tube8251 4 года назад
ክክክክክ ልክ እደኔ
@user-py5dw8wm3x
@user-py5dw8wm3x 4 года назад
ብሩም ሳይኖረኝ ግን ሁል ጊዜም የምታመጣው በጣም ስለሚያምርአይን አዋጅ ይሆንብኛል ይሄ ደግሞ በጣም ቃላት የለኝም በጣም ወድጄዋለው የሰራው ሰው እጁ ይባረክ ማሻ አሏህ አሏህ በዱኒያም ይህን ቤት ይስጠኝ በጀነትም ፊርዶስ ላይ ያሞናድለኝ🤲
@EthiopiaHagereTube
@EthiopiaHagereTube 4 года назад
ለማየት መቸም አይከለከልም እንየው ማን ያቃል የፈጣሪ ስራ
@Rhel579
@Rhel579 3 года назад
🤣🤣🤣
@darin300
@darin300 3 года назад
💖💖💖🤩🤩ina okay
@user-dc6ex9vq3e
@user-dc6ex9vq3e 4 года назад
ጉድ ኢ/ ያ እንድህ አይነት ቤት መገን ሀብታሞ ሟጣችሁ ይዛችሁ አይደል ደሀ እጎዳና ዳር የሚያድሩት ።እህ ፈጣሪ ለኔ ይሄን ቢሰጠኝ በአድሰ አበባ ያሉ ሰዎችን ጎዳና ዳር ያሉትን ነበር የማስገባበት ለምን ነገ ትቸው እሞታለሁ እስኪ ስጠኝ ፈጣሪየ አይይይየ ኪኪኪኪከ
@user-yr1xf1ue4g
@user-yr1xf1ue4g 4 года назад
መቸም ጥሩ ነገር ማየቱ አይከፍም ብየ ሾፍ ሾፍ አረኩት
@rahmakemelakemela3320
@rahmakemelakemela3320 4 года назад
እኔምሀሀሀ
@osmanabbas9583
@osmanabbas9583 3 года назад
Ere Semiye tenash ke hulu yibeltal. Alhamdulilah malet new, le Allah menem ayidelem 🤲
@user-yr1xf1ue4g
@user-yr1xf1ue4g 3 года назад
@@osmanabbas9583 አወ ልክ ነክ ወድሜ ዋናው ነገር ጤና ከምንም ከወርቅ ካልማዝ ይበልጣል አልሃምዱሊላህ አለኩልሃል
@fanayeagebreyesus342
@fanayeagebreyesus342 4 года назад
በጣም ያምራል ባንገዛውም አይተነዋል ዋው ነው የሠራው እጁ ይባረክ ለሚገዛውም የጤና ይሁንለት።
@aliadama8029
@aliadama8029 3 года назад
Wegew sentii nw
@loussikonjo8808
@loussikonjo8808 3 года назад
ማየት አያስከፍልም እጂ ቢያስከፍል አደኛ ነበራቹ የኢትዮጵያ ደላላሎች
@mariamtube1795
@mariamtube1795 3 года назад
ለኔ የሚሸጥ ጎጆ ቤት ካለ አፈላልግልኝ😶
@haymig8457
@haymig8457 3 года назад
Lenem 😁
@teztawortawu681
@teztawortawu681 4 года назад
እዉነት ታማኝ ጓደኞች ባገኝ 4ወይም 5 ሁነን ብገዛዉ ጥሩ ነበር ፍቅር ካለን ከተማመንን ለሌላም ይበቃል ዋዉ ቤቱ ግን ሲያምር😍
@tpltpl1591
@tpltpl1591 4 года назад
ሆ፡፡ኪራይነውዴ
@tataethiopia6043
@tataethiopia6043 4 года назад
Ena erasu endeza new yemasbw yemr
@tataethiopia6043
@tataethiopia6043 4 года назад
Lemn awatn angezawm ?
@zebibamohammed3330
@zebibamohammed3330 3 года назад
Ehte Tey Zare Maninim Atimegni Genzebshin Yazi Ye Ehtiinet Mikre New
@user-wd6xc8nd9c
@user-wd6xc8nd9c Год назад
ያምራል እኔግን ይህንን የሚገዛ ብር ቢኖረኝ አነስ ያለቤት እሰራና የተረፈኝን ብር ለአቅመደካሞች እረዳበታለውኝ ሺአመት አልኖር ለምን ብቻዬን ልደሰት ሰው ከሰው ጋርነው የሚያምረው ቤቱንእጂ እቅልፍን አይገዛልኝ😥😥😥ያለንን ተካፍለን እንብላ💔😥😥ኑልኝ ጎደኞቼ
@dhdggroruye656
@dhdggroruye656 3 года назад
መቸም ጥሩ ነገረ ማየት ቆንጆ ነው እግዚአብሔር ይመስጌን መቸም ኣንድ ቀን ኣሜርካ ህጀ ብሰራው ሱዑዲ ሁኝ ካ ኣይመስለኝም እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ሰላማቹ ይብዛልን እናመሰግናለን 👍👍👍
@elsabeautynt
@elsabeautynt 3 года назад
This house looks beautiful wow
@yodigebremedhin5447
@yodigebremedhin5447 3 года назад
Nice house can you tell us the price?
@fatemafatema8811
@fatemafatema8811 4 года назад
ኤርሚ እስኪ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ እምታሳየውን እያወክ ነው እምታሳየን ወይ ተጅበረበረብህ እዝህ እንከታተልህ እኮ እነ ቅመም ነን እና አሉ እኛ እምንችለውን አቅርብልን እሽ ውነት ለቅመሞች አዛኝ ተሆክ
@menbereandre8860
@menbereandre8860 4 года назад
Beautiful and reasonable price. Honest.
@azizudiretrading3255
@azizudiretrading3255 3 года назад
When you explain house please explain the dimession of each home living room, bed room, bath room, kichen and others room.
@user-cl7wq3sr2g
@user-cl7wq3sr2g 4 года назад
ወይኔ ቤቱ ምንም አይወጣለትም ዝንጥ ያለ ነው ግን ምን ዋጋ አለው ፍሉስ ማፊ
@abuzakir8759
@abuzakir8759 3 года назад
እኔ እንደዚህ አይነት ግን በተጨማሪ ከጓሮ ጋርደን ያለው ቤት እፈልጋለሁ ቤቱም ዲዛይኑም ያምራል ግን የሰፈሩ መጠሪያ የቤተክርስትያን ምርቃት የሌለበት ካገኘህ ሹክ በለኝ ሰፈሩ የትም ይሁን ብቻ አዲሳባ ውስጥ ይሁን ስልኬን የት እንደማስቀምጥልህ ንገረኝ ከቻልክ ዩቱብ ላይ ከመለጠፍህ በፊት ቢሆን መልካም ነው ። ኤርሚ መልካም ሰው
@user-jq8gk4rc5n
@user-jq8gk4rc5n 3 года назад
ባጣም ያምርራል ምነው ያላሙዲ ልጅ ብታደርገኝ
@eliasbehailuella
@eliasbehailuella 4 года назад
one of the best design with fair price
@nuriaabdu2480
@nuriaabdu2480 4 года назад
አንተ ግን አሳይልን እያሉህ ነው? የምታደክመን? አንድም ቀን ከሰው አቅም ጋር የሚመጣጠን አታሳየንም ቆንጆ ነው ቆንጆ ነው እያልክ አደከምከን
@LA-lx2pf
@LA-lx2pf 4 года назад
ከኔ አቅም ጋር በይ አቅምማ ያለው ሰው አለ እንቺ የተሳሳተ ቪዲዬ ስለምታይ ነው
@LA-lx2pf
@LA-lx2pf 4 года назад
ሌላ ቦታ በቅናሽ የሚያሳዩሽ ካለ ፈልጊ ምን ታረጊያለሽ እዚ
@haregtedla7323
@haregtedla7323 4 года назад
ከወያኔ ያንዱ ነው እርግጠኛ ነኝ ሰዉ ሰርቶ እንዲ ቅልጥጥ ያለ ቤት አይገነባም ከአገር በተዘረፈ ብር ነዉ ጉዱ ባለቤቱ ማን ነው
@Abbay_special_recipe
@Abbay_special_recipe 3 года назад
Me
@meseratyegzaw9205
@meseratyegzaw9205 4 года назад
አንደቀን ገበቸ ፎቶ እንደነሳበት አስፈቅድልኝ😂😂
@user-wk4jt6dw1l
@user-wk4jt6dw1l 4 года назад
ኧረ በሳቅ😁😁😂😂
@mahadareshume506
@mahadareshume506 3 года назад
kkkkkkk
@Sara-bq1pj
@Sara-bq1pj 2 года назад
kkkkkk
@betitube12
@betitube12 4 года назад
አቅም ላለው ስው በጣም አሪፍ ነው
@salams503
@salams503 4 года назад
ኧረ ባሌ የት ነህ እስኪ ስራ ስራ አደርግን እቺ ቤት እንግዛ ተው ግን ጌታ ሆይ ጎብዝ ተማኝ ስጥኝ
@HabtamuTEwnetu
@HabtamuTEwnetu 4 года назад
Alehulsh ezih negn engizaw tadya min chigr alew
@LA-lx2pf
@LA-lx2pf 4 года назад
ይሄን ኮሮና የመሰለ ሰውዬ ፕሮፋይልሽ ላይ አርገሽ አይደለም ባል ጏደኛ አታገኝም
@user-lk4mq7er9y
@user-lk4mq7er9y 4 года назад
Masha.Allah.Betaaam.Yamral ዋጋው አልገባኝም ስንት ነው ያልከው ባልገዛም ልወቅ
@marthasolomon355
@marthasolomon355 4 года назад
አረ እረከስ ያለ እኛ ደሀዎቹን የሚመጥን ነጥብ የሌለው ንገሩን 😥
@lolak953
@lolak953 4 года назад
Honestly speaking ... It's Expensive!!!
@zeinebahmed9052
@zeinebahmed9052 3 года назад
በጣም አሬፍነው
@helenteklai1053
@helenteklai1053 4 года назад
ዋው እጅ ይባርክ
@aaaabbbb1078
@aaaabbbb1078 4 года назад
በርቱ ያገሬ ልጆች በጣሞ ደርሶ ይላል በሀገራችን የሚታዬት ቤቶችን ማመን ያቅታል በጣም ደስ ይላል ለማንኛውም አድ አድርጌዋለሁ።በርቱ
@hannahanna1490
@hannahanna1490 3 года назад
I like the outside better than the inside. With that price I can buy a very nice house in the US.
@toybaatheeq3029
@toybaatheeq3029 4 года назад
ውይ ብርየ ከየት ትመጭ
@g.m.c.5113
@g.m.c.5113 3 года назад
ቤቱ አሪፍ ነበር ግን ደረጃ በደረጃ ብቻ ነው ዊልቸር ና ትልልቅ ሰዎች ሊኖሩበት አይችሉም ሁሉንም ያማከለ አይደለም
@ketargenet5091
@ketargenet5091 3 года назад
ክፍለ ሀገር ባህር ዳር እና ደብረብርሃን አካባቢ ቤቶችን ብታስተዋወቀን ጥሩ ነው።
@demozdubai9261
@demozdubai9261 4 года назад
Ene enma balgezawem enorebetalhu 😁🏃‍♀️💃becha bal yesetegn enje🙏
@getuadmas6416
@getuadmas6416 4 года назад
Over 350000 us cash . That is soo crazy .
@adenechkenea3315
@adenechkenea3315 4 года назад
Same here, I can't believe so expensive, I don't know what is going 🙃
@abrfan9608
@abrfan9608 3 года назад
That’s why ወያኔዎች መሬትን ለድርድር አናቀርብም የሚሉት ወያኔ ስል የድሮውም ያሁኖቹም አጋሰሶችን ነው ... ይሄኔ ይሄ ቤት በደምብ ቢመረመር ባለቤቱ 85%ሙሰኛ ነው
@anaztm192
@anaztm192 3 года назад
አንድብር ቢኖረኝእኔእገዛዉነበር ኡፍፍፍፍፍ ተመስገን መድሕኔአለም ሖይ ይሕንእንዳይሥለፈቀድክልኝ
@colorado2218
@colorado2218 2 года назад
I need villa 5 bed room &basment ያለው ዎጋው ከ 2 million ያልበለጠ አገኛለው?
@sebletegene6019
@sebletegene6019 4 года назад
መኝታ ክፍሎቹ በጣም ጠባብ ነው ።ሁሉን ቆንጆ እያልክ ደከምክ
@hakimbirukinternist
@hakimbirukinternist 3 года назад
😅😅😅😂😂😂😂😂
@yeneaman9726
@yeneaman9726 3 года назад
13.5million ( thirteen million five hundred thousand ) ብሩን ልተርጉም እንጂ ይሄን ያህል ብር ሲጠራ ነው የምሰማው ካልተሸጠ ንገረኝ pls
@elsabeautynt
@elsabeautynt 3 года назад
Hi yene beteseb hunu Eshi thank you
@user-sl4zd6ec9h
@user-sl4zd6ec9h 4 года назад
ወይ እደት አባቱ ያምራል በህልሜ አይቸው እራሱ አላቅም
@rawdamehammedalhamdulila36
@rawdamehammedalhamdulila36 4 года назад
ኤርሚ እኔ በደምብ እገዛሀለሁ ካንተ የሚጠበቀው ጎፈንድሚ መክፈት ብቻ ነው አለቀ
@TM-ih6pk
@TM-ih6pk 3 года назад
😁😁😁😁
@hayathi5704
@hayathi5704 3 года назад
ስትገዢ ኃደኛ እንሆናለን ክክክ
@multimediashewa7958
@multimediashewa7958 3 года назад
😂😂😂
@hawamohammed8452
@hawamohammed8452 3 года назад
WoW siyamer. Mejemeriya agerachinen selam yaregln.
@AmalAmal-mt2eg
@AmalAmal-mt2eg 3 года назад
To buy this kind of house I have to have a good luck to heat a Mega million. Pray for me. See u then.
@selamyirga9615
@selamyirga9615 4 года назад
በጣም አሪፍ ዋጋ ነው!
@mrewadmekom7915
@mrewadmekom7915 4 года назад
It would more nice to see the village around and z roads. Yaw Lela delala endayshofew new gin degimo asfelagi neber.
@EM-jm3xm
@EM-jm3xm Год назад
Amazing design
@tube2611
@tube2611 3 года назад
ዋዋዋዋዋዋዋዋዋዉ ማሻአላህ ሲያምር ወላሂ እሻአላህ አላህ ይስጠነ አላህ ሞልቶታን
@user-fl1of3wf8x
@user-fl1of3wf8x Год назад
በጣም ነው
@tzitab8961
@tzitab8961 3 года назад
የምር ዋጋዉ ለቤቱ ያንሰዋል የተለየ ቤትኮነዉ ፎቅላይ ያሉትን ሰርቢስራሱማከራየት ይታላል ይህንቤት የገዛ የታደለነዉ ኤርሚ
@sameeranoor53
@sameeranoor53 4 года назад
አለም ባንክ ስልጤ ሰፈር ትንሽ ገባ ብሎ በስንት ይገኛል የጭቃ 150ካሬ ወይም መሬት ብቻ
@hgugfjtjj392
@hgugfjtjj392 4 года назад
ጨረቃ በ 400ሺ
@me-fs4yy
@me-fs4yy 3 года назад
Family room it’s not a mini livening room. Actually family room must be a larger room from entire house.
@sarahailu5488
@sarahailu5488 3 года назад
እውኔት ለመናገር ቤቱ ያምራል የቤቱ ኮድ አልተገለፀም የትኛዉን ብዬ ልደዉል
@zeleketeklue2483
@zeleketeklue2483 3 года назад
ያንተ ምራቅህን እየዋጥክ አድናቆት ውሸት ያስመስልብሀል አሥሬ በጥንቃቄ የተሠራ ነው ፤ በጣም ያምራል፤ ውበት ያለው ምናምን የምትለው የማሽቃበጥ ነው የሚመስለው በተለይ ውጭ ላለነው አድናቆትህ ከመጠን በላይ ስለሆነ አጭበርባሪ ነገር ነው የምትመስለው ዝም ብለህ ይሄ መኝታ ቤት ይሄ የሄ ነው ይሄ ባዝ ሩም ነው አለቀ አንተ ስላደነከው ብቻ ጠላሁት!
@meseretaklilu4687
@meseretaklilu4687 4 года назад
ይሄን የመሰለ ቤት ምን ዋጋ አለው አየር ጤና???
@rehimaaberar80
@rehimaaberar80 4 года назад
ሀብታሞች ግዙ አይ የድሃ ነገር ማየት ቢቻ
@tube-bj9bh
@tube-bj9bh 4 года назад
ትክክል ደምሪኝ
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 3 года назад
ጤና እና ዕድሜ ይስጠን እንጂ ይኖረናል ማን ያውቃል
@anomymousgroup1515
@anomymousgroup1515 3 года назад
13 000000 ብላችሁ ያቀረባችሁት ቤት ያስተዋወቃችሁበት ጊዜ የፈጀ ስልት ደስ የሚል ከግምት የሚገባ ቢሆንም የቤቱ ጌታ በአቋራጭ ቶሎ ለመክበር ያሰቡ ይመስላል በመሠረቱ ይህ ቤት ቢበዛ 7000000 ሊያወጣ ይችል ይሆናል የዚህ ቤት ባለቤት 13 ሚልየን ብር ካፒታል ለመያዝ እንዳሁኑ ዓይነት ቤቶችን 7 ወይም 8 ጊዜ ሠርተዉ ማገላበጥ አለባቸዉ : : ይሁንና 13 000000 ብር ለሚከፍል ተፈላጊ ሠፈር ለምሳሌ ሳሊተምህረት ሳሚት ሲኤምሲ የመሣሰሉት አካባቢዎች ላይ G+2 ማግኘት ይቻላል ስለዚህ ለኮሚሽን የምትሰሩ ሰዎችም ባለንብረቶችን በሚሆን መንገድ ብትመሯቸዉ የተሻለ ይሆናል እናንተም ለማይሴካ ነገር ጊዜያችሁን እንዳታጠፉ እንመክራለን : :
@gorgeousethiopians3232
@gorgeousethiopians3232 3 года назад
is it still available,please tag the one that are sold
@zellfahethiopia4746
@zellfahethiopia4746 4 года назад
በቪላም፡ቤት፡ኖርኩ፡በደሳሳም፡ቤት፡ኖርኩ፡መሞቴ፡አይቀርም፡ምተኛው፡አቧራላይ፡መሆኑን፡እርግጠኛ፡ሆኜ፡አው፡ቃለው፡ስለዚህ፡በዳይመድም፡ቢሰራ፡አይደቀኝም
@muhibamhamd6473
@muhibamhamd6473 4 года назад
🙄🙄🙄🙄ከሚልየን በታች ቁጥር የምትጠራበት ቀን ናፍቆኛል ስል ጭራሽ ትርልየን ልትጠራ ምንም አልቀረህም እራ ቤቱስ ሸጋ 😋 እደው ያስጎመጃል ድሃ በህልሙ ቂቤ ባይጠጣይሞት ነበር አለች አያቴ 😊
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 4 года назад
አታስቢው ህልም ነው ከዚህ በኋላ የሚሆን አይደለም የሃገራችን ገበያ እጅግ ደፋር ባለጌ ነው።
@user-ry6ny1il9w
@user-ry6ny1il9w 4 года назад
@@tameratgutema9834 😭😭😭🙄
@mikigirma4464
@mikigirma4464 4 года назад
በጣም ያምራል ግን ሁል ግዜ የየክፍሉን ካሬ ብትገልፅ ጥሩ ነው
@AbCd-lf2df
@AbCd-lf2df 3 года назад
መቪላህሴምር
@anaztm192
@anaztm192 3 года назад
ኦአየርጤና ነዉ አወእዛ ደናደናሠወቺአሉ አብዛኛወቹ ዉጭናቼዉአባቴ
@mimiyilma9211
@mimiyilma9211 3 года назад
Very small bedroom next time please show us big size thanks for sharing
@saronendalkachew7120
@saronendalkachew7120 4 года назад
በጣም ያምራል ቦታውን በኣግባቡ ተጠቅመውበታል
@umuabdeiiahtube3771
@umuabdeiiahtube3771 3 года назад
በጣም ነው የሚያምረው ማሻ አላህ
@mitikutumiso5434
@mitikutumiso5434 3 года назад
Aydamkme hullme taffe naw
@ethiopiamusic5285
@ethiopiamusic5285 4 года назад
ይህንን መግዛቱስ ቀርቶ መዳም ባልገደለችን ከቤተሰቦች ሳልጨመር በይሰሞን የኔ ብቻናት የናተም መዳም ናት ባህሪ የከፈው
@fatimaa2480
@fatimaa2480 4 года назад
ሁሉም ናቸው ማሬ
@raheltamerat2648
@raheltamerat2648 4 года назад
i will by it soon
@holyseed.1415
@holyseed.1415 3 года назад
በጣም ቆንጆ ቤት
@saraabebe3106
@saraabebe3106 3 года назад
Woww Masha Allah
@Arsitivlog
@Arsitivlog 4 года назад
mashalaah tbarkalh baxam yamaril
@ethiopia8624
@ethiopia8624 4 года назад
እደት አባቱ ያምራል መወከል ነው
@oo-nv7mt
@oo-nv7mt 4 года назад
እኔ የሚገርመኝ ይህን ሁላ ሰፋት መያዝ ምን የሚሉት ዝመና ነው ሰፋ ያለ መዋኛ ገንዳና ሰፊ የአታክልት መትከያ ቦታ ይሆን ነበረ በጣም ያሳዝናል ይህ ቤት 3ክፍል ብቻ ነው ውጭ 4ክፍል ያልከው ክፍል ሊሆን አይችልም ለምን በጣም ጠባብ ከመሆኑ የተነሳ መፈናፈኛ የለውም ሰለዚህ የቃ ማሰቀመጫ ነው ብለህ ብትመድመው የተሻለ ነው በተረፈ በርታ ግን አትዋሹ በዚህ የተነሳ የደላላ ውሸታም ካለ ሂደቱ ጥሩ አይሆንም ቤቱ ቆንጆ ያልሆነውን በጣም ቆንጆ ነው አትበሉ ብዙ ቤቶች ብዙ የቀራቸው ነገር አለ ።ብርታቱ ግን ከእናንተው ጋር ይሁን
@zedtyoub7188
@zedtyoub7188 3 года назад
ወጋው ስትነው ቢያስ ተደምረንም ብንገዛው
@alemtaye3269
@alemtaye3269 4 года назад
Thankyou Ermiye betam konjo new
@samrayimamu3371
@samrayimamu3371 3 года назад
በጣም ቆንጆ ቤት ዋዉ
@MH25
@MH25 3 года назад
በጣም ያምራል:
@misrakteferifeleke7728
@misrakteferifeleke7728 3 года назад
ይህ ቤት ወያን ከኤትዮጲያ ህዝብ በዘረፈው ብር የተሰራ ነው ስለዚህ መከላከያችን ደም አፍስሶ ይህ ቤት ተሽጦ በግፍ ለተገደሉ ሰዎች መዋል አለበት አለዛም ገቢ ለኢትዮጲያ መሆን አለበት ወያኔ ተላካኪ አይበላትም አዎ አይበላትም
@teppiloveteppilove7135
@teppiloveteppilove7135 4 года назад
ብሩ ግን ትንሽ ነው ቢኖረኝ ገዛው ነበር
@gracemaker4824
@gracemaker4824 3 года назад
To be honest, the house is luxurious but No green area at all.
@Yuri_Chaewon
@Yuri_Chaewon 4 года назад
Ere betam yetchenaneke new roomwchu erasu tbetachew korartew kowrartew abelashut
@mati21000
@mati21000 4 года назад
That is awesome bin bale hulet sosit megeta CMC akebe kaleh eyefelku newu, becomet woy bevido asayegen
@elhamfarid1735
@elhamfarid1735 3 года назад
ሰላም የት ሰፈር ነው // መስጊድ ቅርብ የሆነ ከአለህ
@onelove4324
@onelove4324 4 года назад
Betun ayche wagawn sisema wooooow yansibetal
@hawaali8775
@hawaali8775 3 года назад
ቤዝሜንቱ እመርጀኒስ መውጫ የለውም አደገኛ ነው በተረፈ ቤቱ ውብ ነው ለሌሎች ቤዝመንት ለሚሰሩት ትምህርት እንዲሆን ነው
@user-hy1xt8du4c
@user-hy1xt8du4c 4 года назад
እኔ የደሴ ልጂ ነኝ ሀይቅ ውስጥ የጭቃ ቤት 3መቶሽብር ካለፍልግልኝ ይህንን ስደተኞች አቅም የለንም
@tube-bj9bh
@tube-bj9bh 4 года назад
እር ልክናሽ እኔም አልችልም የናቴልጂ እርሜየን ጨረሰሁት ዝብየ
@user-kx2fk2ec1b
@user-kx2fk2ec1b 4 года назад
ትክክል ወገቤ ጎብጦል የጪቃንም ቤት ለመስራት ስል
@user-hy1xt8du4c
@user-hy1xt8du4c 4 года назад
@@user-kx2fk2ec1b አልሀምዱሊ .ላህ እሱም ከተሳካልሽ እኔከ8አመት በላይ ሀገርም ሂጀ አላውቅ ሆነኝ ግን ለውድ ቤተሰቦቸ ቤትም የሰራሁት ለግሌ ምንም የለኝ ግን ደስተኛነኝ አልሀምዱሊ .ላህ
@user-hy1xt8du4c
@user-hy1xt8du4c 4 года назад
@@tube-bj9bh አብሽሪ ሁቢ. ዊናው ጤና
@user-qz5kz2gi2e
@user-qz5kz2gi2e 4 года назад
@@user-hy1xt8du4c ዋናው ጤና ነው ውዴ
@leulemanayea2967
@leulemanayea2967 3 года назад
ቦታዉን አልነገከንም ሥለቤቱ ብቻ ተናገርክ ዋጋዉንም ንገረን
@markogamertirtiro6243
@markogamertirtiro6243 4 года назад
ዛሬ ገና ብርጥ ቤት ስታሳየኝ እውነትም የሀበሻ ቤት በጣም ተደስቼብሀለሁኝ ይቅናህ
@wolloethiopia8195
@wolloethiopia8195 4 года назад
አይ ኢርሚዜ ኢትዩ ለኔ እሚመጥን ፈልግ ስደተኛዋ ነኝ
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 4 года назад
Mashallhe harefe naw
@muluzewale3835
@muluzewale3835 3 года назад
Betam yamral lgezahu felekuna ferahu mknyatum bifersubgns gobez gizehu yasferal enam mn tmekruhalachu yager ljoche
@fikerlove5960
@fikerlove5960 4 месяца назад
በዶላር ስንት ማለት ነው
@desbeleful
@desbeleful 4 года назад
Nice house & fair price
@hadiethio-
@hadiethio- 4 года назад
አስቤው ነበር ልገዛው ግን በጣም አያምርም ከዚህ የተሻለ ቤት ካለ ምስኮል አርግልኝ ሀሀሀሀ
@alexnigusu7765
@alexnigusu7765 4 года назад
ብቸሽን ይሄንን ቤት ለምን ታያለሽ?
@fafi1041
@fafi1041 3 года назад
ክክክክክክክክ
@slowasturtle5704
@slowasturtle5704 3 года назад
Next time show the streets.......I did not see any trees.
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 4 года назад
Mashallhe harefe waga naw
@yeneaman9726
@yeneaman9726 3 года назад
Teshete weys still ale??
@Aa-nx1xj
@Aa-nx1xj 4 года назад
ማሻአላህ ሢያምር ቤት ብሎ ዘም
@dagmawitgashaw1567
@dagmawitgashaw1567 3 года назад
Ahun teshetual inde pls
@tigsttigts4767
@tigsttigts4767 3 года назад
Wooow
@godoleyaswbekele9133
@godoleyaswbekele9133 3 года назад
Leayn amrot wed bihonm lemtnga bamakage waga betasayun lebachinen entalbet akrbotu denke new
Далее
BeastMasters Hawk just had enough #ti13
00:30
Просмотров 291 тыс.
Bacon на громкость
00:47
Просмотров 112 тыс.
Ethiopia - Esat Amharic Night News 11 September 2024
16:19
BeastMasters Hawk just had enough #ti13
00:30
Просмотров 291 тыс.