Тёмный

(🛑SOLD OUT )160ካሬ ላይ G+2 ላፍቶ ሰፈር በምርጥ ሁኔታ የተሠራ መኖርያ ቤት ። 

Ermi the Ethiopia
Подписаться 310 тыс.
Просмотров 56 тыс.
50% 1

#ermi #ermitheethiopia #ethiopia #ቤት #Houses
Houses for Sale in Ethiopia
የተለያዩ አስተያየታችሁን ሊሻሻል የሚገባው ነገር እንዲሁም ሊጠነክር የሚገቡ ነገሮችን አስተያየታችሁን እንድትሰጡኝ በትህትና አጠይቃለሁ
ለመግዛት ለምትፈልጉትን ሁሉ በዚህ ሊንክ ይግዙ .. www.amazon.com...
ሰብስክራይብ አንድታረጉ ጋበዝኳችሁ
/ ermiasfkade
ድህራ-ገፅ ermitheethiopi...
---- WhatsApp -group chat.whatsapp....
------ Telegram -- T.me/ermitheethiopia
👉 Facebook~~ / www.ermipage
👉Instagram ~~ / ermi_the_et .
#5 Ethiopian Cross Set Jewelry Gold Plated Habesha Sets Wedding Eritrea Ethiopia Jewelry
amzn.to/2LEhpec

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 84   
@miskanamiskana4203
@miskanamiskana4203 4 года назад
ኤርሚ ሁሌም የምታቀርበውን እያየው በቃ እረካው መግዛት ባልችልም ጥሩ ነገርን ሲመለከቱት ልክ እንደ ንፁህ አየር ነው በቃ ደስ የሚል ስሜት ይፈጥራል
@hirj2602
@hirj2602 4 года назад
ሀሀሀሀሀ
@bereketmesfin2575
@bereketmesfin2575 4 года назад
@@hirj2602 0
@user-ct9bc4yc8o
@user-ct9bc4yc8o 4 года назад
ያአላህ እንደዚህ ያማረ ቤት ያለው ርጃል ዘውጀኚ አሚን ላለሁሉ በሉ አሚን ያበናት
@wubitbelay7069
@wubitbelay7069 4 года назад
😂
@azeebazeeb5140
@azeebazeeb5140 4 года назад
Amen Amen
@neymayousef4841
@neymayousef4841 4 года назад
Amin
@user-uy9fu6dv4j
@user-uy9fu6dv4j 4 года назад
ክክክክክክክበጣምአሳቅሽኝእህት
@user-ct9bc4yc8o
@user-ct9bc4yc8o 4 года назад
@@user-uy9fu6dv4j በኛ አቅምኮ አልተቻለም እያመረን ለምን ይቀራል አላህ አይቸግረውም ይዘውጂና ዋሂድ ረጃል
@addiszewge5573
@addiszewge5573 3 года назад
First of all the music does not much with the explanation and very annoyed. The video is very fast hard to see well.
@tinawolde9826
@tinawolde9826 4 года назад
13.8 ሚልየን መፃፍ እንኳን አልችልም እንኳን ልቆጥረው ለኛም እንዳቅማችን እይልን
@OoOo-gc9gr
@OoOo-gc9gr 4 года назад
Hhhhhh Ayizosh God is good
@user-bt8xo7fm1t
@user-bt8xo7fm1t 4 года назад
እውነትም ቂቂቂቂቂ
@zayinabhusen9464
@zayinabhusen9464 4 года назад
Kkkkkk
@user-yc3py6sv3z
@user-yc3py6sv3z 4 года назад
160 ካሬ ይሄንን ያክል ቤት ይሰራል እዴ ማሻአላህ እኔ160 ትንሽነው የሚመሥለኝ ቦታ እደትነው
@mekdeshayle4252
@mekdeshayle4252 4 года назад
እናመስግናለን ወንደማችን. ግን እኔ ቤት እፈልጋለው ግን አደርሳችሁ አበባ አልፈልግም እንድ አቅመ ደብር ብርሀን ሁሉም ያለቀለት ቤት ካገኝክ እስክ 7 መቶ ሺብር ካርታ ያለው ህጋው ቤት ካለ አሳውቀኝ
@mszinet2401
@mszinet2401 4 года назад
ማሻ አላህ የውጭ ሀገር ቤት ይመሥላል
@user-ds9cc1hj7p
@user-ds9cc1hj7p 4 года назад
በውነት በጣም ያምራል ግን የይን እምግዛብት አቅም የልም በጣም ውድነው እናምስግናልን
@MohamedAli-xv5ny
@MohamedAli-xv5ny 3 года назад
I need 200 kare m. empty land or with house 🏘️. please let me know. Thank you 💗😊
@neymayousef4841
@neymayousef4841 4 года назад
ማሻአላህ በጣም ውብ ነው ቤቱ
@Ewnet3832
@Ewnet3832 4 года назад
ለቤቱና ለባለሞያው አጨበጨብኩላችሁ👏👏👏👏 ዋጋው ይገባዋል👍
@ድንቅየጌታልጅነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ 4 года назад
እውነት የኛ አገር አብታሞች እኮ ውጭ ቃሉ ይበልጣል ቤታቸው የመዳምን ቤት አይቺ ስገረም እዩልኝ አገሬ ላይ ያለውን ቤት
@MohamedAli-xv5ny
@MohamedAli-xv5ny 3 года назад
Ermi really this is 160m.kare you are Sure?
@user-ds9cc1hj7p
@user-ds9cc1hj7p 4 года назад
ማሻ አላህ
@edelehabetamu8008
@edelehabetamu8008 2 года назад
aletshetem
@bmherthebezatfiteheekomale621
@bmherthebezatfiteheekomale621 4 года назад
በኮሮና ምክንያት መዉጣት ተከልክያለዉ ኤርሚ እንዴት ልግዛዉ ለማንኛዉም ከዚ ቁጣ ያትርፈንእስቲ ጌታ።
@user-rk2of2wx2j
@user-rk2of2wx2j 4 года назад
ሆሆይ ዋጋው በጣም ቀለለ አሁን እኛ መዳም ሸቃሎች ቤተሰብ አግዘን ይህን የሚገዛ ብር ያለን አይመስለኝም ክክክ የለሽ ፍተይበት
@egziabheryimesgen1894
@egziabheryimesgen1894 4 года назад
ስምንት ሚሊዮን ቢሆን እና አዲስ አበባ መሀል ከተማ ቢሆን አሪፍ ዋጋ ነው አሳውቀኝ
@sadahasn8921
@sadahasn8921 4 года назад
አረ እኔ ዋሳብ ላይ የጠየኩህን አቅርብልን ቤቱ ይቆየን ወዳቸ መሳሪያው አላቸው ወይ የቅዳ ማሻው
@munabintislam3150
@munabintislam3150 4 года назад
ሁቢ የዋትሰአፕ ቁጡሩን ላክልኝ
@emuemuti1105
@emuemuti1105 3 года назад
ሰላም ይህ ቤት ተሽጠ ወይስ አለ ?ዋጋው ቀነሰ እባክህ አንድ ዓመት መሰለኝ
@seblehabteyes2706
@seblehabteyes2706 4 года назад
Wow nice home ,,,
@efhremhaile3603
@efhremhaile3603 3 года назад
9.5 kahona asawekeg Thank you!!!
@ethiopazmari158
@ethiopazmari158 3 года назад
እንድ የቀበሌ ህዝብ ያኖራል እኮ ዘመዶቼ
@worldpeace668
@worldpeace668 4 года назад
Betochu tebaboch honew ante degmo sefi nw beleh taganenaleh selezih endesu ataderg atagan
@worldpeace668
@worldpeace668 4 года назад
Andandun bet setastewawek betam taganenaleh degmo yemitaye neger lay
@h.j8360
@h.j8360 4 года назад
እኔ ምለው ሰው ሊኖርበት ነው ወቸ ጉድ
@misrakottemer4173
@misrakottemer4173 4 года назад
Tebreke ermi
@messimessi4157
@messimessi4157 4 года назад
Yamiral
@user-vk7tz2bk1f
@user-vk7tz2bk1f 3 года назад
እስኪ የማዳም ቅመሞች ቤት የለው ባል ይስጠን ከስደት መልስ የምትሉ በቅንነት ሰብክረይብ አርጉኝ አንድ ሺህ ሙሉልኝ እበካቹሁ ስላምነቹሁ አይተቹ አትለፉኝ መልከም እናት ለራስ ነው ወንድም በርታ ቦሃላ ዩቱፕ ዶላር ስከፍለኝ እገዘዋለው አሁን ማደም የምሰጠኝ ደውመዝ እሄንን አይገዘልኝም 😛👍
@lulemb
@lulemb 4 года назад
በጣም ቆንጆ ቤት ዋጋውም ይገባዋል👍🏻👍🏻👍🏻👏🏽👏🏽👏🏽
@alemtaye3269
@alemtaye3269 4 года назад
Ermiye betam betam Kongo new Min waga alew ermi waaa
@seyneessa95
@seyneessa95 Год назад
የመቸ ነው
@gizawguye5524
@gizawguye5524 4 года назад
በስማም ቤት ነው ከልቡ ግን መጨረሻው ስንት ነው???
@obseenuruu5880
@obseenuruu5880 4 года назад
aye fexarey gen men alebet yechin yemegezate aqem betesexegne ☺️
@alwaysthiswebsiteliesahmed2640
@alwaysthiswebsiteliesahmed2640 4 года назад
ቢከራይ በወር ስንት ያስገኛል
@addisnet21
@addisnet21 3 года назад
Nice but no green area?
@Yuri_Chaewon
@Yuri_Chaewon 4 года назад
ye laftow is better than the first one
@zedzed55hatta63
@zedzed55hatta63 4 года назад
ኤርሚ የሠው ማኛ የት እየጠፋህ ነው ብቅ የምትለው እረ ጉድ ልቤ ቀጥ ልትል ነው
@alemtaye3269
@alemtaye3269 4 года назад
Dehena Gebeyea altegenagume Alu
@desbeleful
@desbeleful 4 года назад
Nice house & price
@faa6386
@faa6386 4 года назад
Defar nhi 1 mlun myaz aktweg defar
@nejatissa8651
@nejatissa8651 3 года назад
Wow
@nejatissa8651
@nejatissa8651 3 года назад
Wagawe
@hawaomar3412
@hawaomar3412 4 года назад
ወይ ጉድ
@mominasaydabi434
@mominasaydabi434 4 года назад
ያተ ቻናል አስጠለላኝ መከታተል ስብስክራይቤንም ላነሳ ነው
@andargachewbiadge1083
@andargachewbiadge1083 4 года назад
ኢርሚ
@munahassen3559
@munahassen3559 4 года назад
Erimye
@rewinateklay4730
@rewinateklay4730 4 года назад
Ethiopia west gen bet betam wud new ke africa hageroch hulu gen lemndnew?
@helawisolomon6366
@helawisolomon6366 4 года назад
Konjo betam
@muleman9590
@muleman9590 3 года назад
Le 10 sew mibeka kum saxn le ema wera bcha
@enamsaganalahamdullah3237
@enamsaganalahamdullah3237 4 года назад
አዲሰ አበበ መሀረሄቲ ፈሊጊለኛ ከሪተ የለዉ
@worldpeace668
@worldpeace668 4 года назад
Ermi delela jemnerk enda?
@zahrazahra3264
@zahrazahra3264 4 года назад
ዋጋው
@worldpeace668
@worldpeace668 3 года назад
Weraaaaaa tabezaleh please ater ater adergeh 5 video mesrat techelaleh ante gen delala selehonk eyaganenk selemtawera 5 videio bemiserabet giza 1 video becha nw metseraw abzagnawen giza ende wesgetam delala wera becha nw metabezaw misemak yelem dislike
@zeeadane7232
@zeeadane7232 4 года назад
እገዛታለው ምን አለች በለኝ
@melakumengistu5743
@melakumengistu5743 3 года назад
ተሽጧል?
@mameb721
@mameb721 4 года назад
Dube behone😂
@sailorforlifebestti3366
@sailorforlifebestti3366 4 года назад
Uff you talk so slow.... Feten feten bel esti
@ዩቱብ-ቨ8ኈ
@ዩቱብ-ቨ8ኈ 4 года назад
20 80 ምን አዲስ ነገር አለ ከሳምት በውሀላ አልተባለም
@Alexxalexalexu
@Alexxalexalexu 4 года назад
ሜይድስ በል ሚድስ አይባልም
@hiwetendewazayasaznal1295
@hiwetendewazayasaznal1295 4 года назад
ማን ሞኝ አለ ነገ ጋላ ይውረሰኝ እንዴ
@desbeleful
@desbeleful 4 года назад
Raya yauma Gugsa lafto Addis Ababa newe
@beftuoromo714
@beftuoromo714 4 года назад
raya yauma ሲጀመር ይህን ቤት እንኳን ልትገዥ ዘር ማንዘርሽ አይቶት አያውቅም የሚመጥንሽን ብታይ አይሻልሽም
@mehammedhusen9388
@mehammedhusen9388 4 года назад
እረ ነውርነው ጋላማለት ምንማለትነው እሥከፉሩላ
@ስቅህንያዝናጉዞህንቀጥል
አንተ ምን አይነት ደደብ ነክ በአላህ ሰው በኮሮና ተጨቋል አንተ ግን ብርክ እንዳይቀርብክ ሰል ቤት ታወራለክ ኤጭ ደነዝ መጀመሪያ ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን
@eyoaletesfaye3024
@eyoaletesfaye3024 4 года назад
Anchi balege endezi yebalal .aye yekefle hager lej
@ስቅህንያዝናጉዞህንቀጥል
@@eyoaletesfaye3024 ባለጌ አደለሁ አሁን ቤት የምናስብበት ሳይሆን ሙስሊሙ በዱአ ክርስቲያኑ በፆለት መበርታት አለብን
@miskanamiskana4203
@miskanamiskana4203 4 года назад
በሰላም ነው እናት ስድቡ እራስሽን ነው የገለፅሽው ልክ በሽታውን አንተ ተው ቢለው የሚተውና እሱ ዝም ያለ አስመሰልሽው
@selamtadese9033
@selamtadese9033 4 года назад
ምን ስድብ አመጣው አተ ወይም አመቺ ስራ እየሰራሽ አደል እሱም ስራው ነው ስለዚ ማን እጁን አጣምሮ የተቀመጠ አለ ሁሉም አየሰራ በፀሎት ከአምላኩ ጋ መገናኝ አለበት አንሳሳት የሠዎችን መብት አንካ አስተሳሰባችን መለወጥ አለበት
@user-eb4ku9ic5b
@user-eb4ku9ic5b 4 года назад
ሰድብ አግባብ አይደለም ቤቱም ያምራል ብር ያለዉ ይግዛዉ
Далее
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00
ГИГАЧАД МЭЙКЕР В PLANTS VS ZOMBIES 2!
00:49
АХХАХАХАХАХАХАХАХ
00:16
Просмотров 185 тыс.
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00