Тёмный

🟧Homemade shampoo with Rosemary ance & cloves  

Tseghe Girmay
Подписаться 35 тыс.
Просмотров 4,4 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 78   
@alemyoutube3955
@alemyoutube3955 11 месяцев назад
ፀግዬ የኔ መልካም ሴት በጣም እናመሰግናል❤❤❤❤
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 11 месяцев назад
ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ፅግዬ በጣም ቆንጆ ከኬሚከሰል ነፃ የሆነ ሻምፑ ነው የሰራሽልን እሮዝመሪ ውሃ ሳሙና ፣ኮኮናት ፣አልመንድ ዘይት ጨምረሽ አሪፍ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክልኝ
@HiyabAbraham
@HiyabAbraham 11 месяцев назад
ፅጉሽዬ ውዴ በጣም ምርጥ የሆነ ሳሙና ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ ውዴዴ
@Rozaguraga
@Rozaguraga 11 месяцев назад
ሰላም ሰላም ፅግሽዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ በጣም አሪፍ የሻንፖ አሰራር መው የኔ ባለሞያ እሞክረዋለው❤❤ላይክ ሼር❤
@tube4951
@tube4951 11 месяцев назад
በርቺ የኔ ውድ መልካም ስራ ነው 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@amhariska-tube
@amhariska-tube 11 месяцев назад
ፅግዬ በጣም ጎበዝ ስላሳየሸን እናመሰግናለን❤
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 11 месяцев назад
ዋው ፅጉሽዬ የዛሬው ደሞ ለየት ያለ ነው ቆንጆ ሻንፓ ነው የሰራሽው ቆንጆ ስሙን ነው ቅልል ያለ ቆንጆ አሰራር እናመሰግናለን ውዴዴ በርቺልኝ
@Mahletkw
@Mahletkw 9 дней назад
ፀግዬ በጣም እና መስግናለን ግዜሽን ሰውተሽ ሰለምታስተምሪን❤❤
@milkanatube4685
@milkanatube4685 11 месяцев назад
ውይ ፅጉዬ አይቼው ሳልኮምት ስልክ መጥቶብኝ ምርጥ ሻምፖ ነው ያሳየሽኝ like like like
@ኒናስ.ኑኑሻ
@ኒናስ.ኑኑሻ 10 месяцев назад
ዋውውውበጣምደስስየሜል አሰራርነው እሽ በርችልኝ በጣምደስስስስስየሜል አሰራርነውያሳየሽን እድህነው እራሥንመጠበቅ የኔውድ
@ShareIfYouCare242
@ShareIfYouCare242 11 месяцев назад
Thank you for sharing with us Tsigiyea. 🧡🧡🧡
@SebleTadele-gd5do
@SebleTadele-gd5do 11 месяцев назад
ስይበላሽ ይቆያል ውዴ በጣም ምርጥ ባለሞያ ነሽ በርቺልኝ
@Ethio7745
@Ethio7745 11 месяцев назад
❤❤❤ፀጉሻ በጣም ጠፋሽ ዋውው አሪፍ ሻንቦ ደሞ አሰራርሽ ዋውው
@milkanatube4685
@milkanatube4685 11 месяцев назад
አሜን አሜን ይሄንንማ እሰራዋለሁ በጣም ቆንጆ ፅጉዬ ተባረኪ
@ውላጋሀራዩቱብ
@ውላጋሀራዩቱብ 11 месяцев назад
አህለን ወሳህለን ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ምር ጥ ቆይታ ነበር ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰላምን ሁሉ ለሀገራችን አላህ ያድርግልን ውዴ ሰላ
@አለምብመ
@አለምብመ 10 месяцев назад
እናቴ አሜን፫በጣም አሪፍ ነዉ እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤❤
@messilebanon5167
@messilebanon5167 7 месяцев назад
ሰላም እናታችን በጣም እናመሰግናለን በእዉነት በጣም ወድጃለዉ እኔም አገረገብቸ እሔን መስራት ፈልጋለዉ ከልብ አመሰግናለዉ እዉቀትሽን ሳደብቅ ስላሳየሽ ፈጣር ይባርክሽ 🙏🙏🙏🙏🙏
@kidan5256
@kidan5256 11 месяцев назад
እግዚኣብሄር ይመስገን ሰላምክን ይብዛሕ እንኮዕ ብሰላም መፃእክን ማማ ፅገየ 👍👍👍😍😍😍😍
@ሰሚራዩቱብ25
@ሰሚራዩቱብ25 11 месяцев назад
ሰላምሰላም እህታቺን እኮን ሰላም ሠጣሺልን እርፍ እና ገራሚ አሰራር ነወ አናመሰግናለን ሰሌምሺ ዪበዛልን በለሺ በታ በረቺ ለን ሰላም ለሀገራቺን ሰላም ለወገኖቻቺን አያልኩ በረቺ ❤❤🎉🎉🎉🎉
@AberashEthio
@AberashEthio 11 месяцев назад
እንካን ደናመጠሸ እናቴ እናመሠግናለን የኔ ጀገና👍👍👍👍👍👍👍
@rahelteweldekitchen4789
@rahelteweldekitchen4789 11 месяцев назад
ጎበዝ የኔ እህት
@sumyaadam
@sumyaadam 11 месяцев назад
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እኳን ደህና መጣሽ እነታችን አዉነት ቃላት የለኝም እነት ብዙ ጊዜ እከታተልሽ አለሁ ለኛ አራያ የምት ሆኘኘ ጀግና ሲት ነሽ አላህ ይጨምርልሽ በርች ዉዴ
@jonimercy
@jonimercy 11 месяцев назад
ሰላም ላንቺ ይሁን ጽግዬ በጣም ቆንጆ ከኬሚካል የፀዳ የፀጉር ሻምፖ እንዴት አድርገን ቤታችን ማዘጋጀት እንደምንችል ስላሳየሽን ከልብ እናመስግናለን ❤❤😍🙏👌
@MelkamSew
@MelkamSew 11 месяцев назад
Wow wow sei bravissima tsegneye 🎉🎉
@ABAYNESHTUBE
@ABAYNESHTUBE 11 месяцев назад
ሰላም የኔ ዉድ ሰላም ጤና ይሰጥልኝ እግዚአብሔር ይመሰረታል እግዚአብሔር ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሰጥልን ዋዉዉዉዉዉዉዉ❤ በጣም ቆንጆ አሰራር አመሰግናለሁ😍😍😍🌻💐🌺
@Ethiopian360-t2s
@Ethiopian360-t2s 11 месяцев назад
Tsegneye sei bravissima yene jegena
@Dokafilmdoka
@Dokafilmdoka 11 месяцев назад
Wow wow sei bravissima tsegneye
@genetziguita4586
@genetziguita4586 7 месяцев назад
በጣም ጎበዝ በርቼ
@rahintemesgen6806
@rahintemesgen6806 9 месяцев назад
በጣም ጥሩ ነው👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍😍😍😍😍
@mheeed5950
@mheeed5950 2 месяца назад
ፀግየ እህቴ እናመሰግናለን ግን ምን ያክል ግዜ ይቆያል አይበላሽሞይ
@belenmohamed7132
@belenmohamed7132 11 месяцев назад
Sei bravissima tsegeheye grazie per condiviso con noi 💕
@Azeb1
@Azeb1 11 месяцев назад
selam enekan dena mexash des ymil arif aserar new ejish yebarek yeney balemoya bexam des ymil shanebo new berichi mamay💞💞
@Hayubeauty
@Hayubeauty 11 месяцев назад
ዋውውውውው ምርጥ ሻቦ🎉❤❤❤❤❤
@PrimaTV-w3f
@PrimaTV-w3f 11 месяцев назад
Yene jegena tsegneye sei bravissima
@miminigussie4971
@miminigussie4971 11 месяцев назад
ፅግዬ የኔ ዉድ አናመሰግናለን። በጣም ባለሙያ ነሽ የኔ እመቤት። ክበሪልኝ። ♥️❤️♥️
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 11 месяцев назад
አሜን ውዴ
@LemlemHagos-w1z
@LemlemHagos-w1z 10 месяцев назад
Betami tsebuk serah eyu thank you
@astertbue5632
@astertbue5632 11 месяцев назад
ሰላም ሰላም 🎉🎉🎉እንከን ደና መጣሽ ሰላም ነው 🎉🎉ጎራ 🎉🎉🎉
@helenkeno6967
@helenkeno6967 5 месяцев назад
WOW ጉበዝ ሴት ተባረኪ ❤❤❤❤
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 5 месяцев назад
አመሰግናለሁ ♥️
@SelamSelam-pz1zr
@SelamSelam-pz1zr 4 месяца назад
ፅግዬ ጀግና ነሽ ❤❤❤❤
@merigalmarye7051
@merigalmarye7051 11 месяцев назад
ማማ ፀጋየ ሰላምክን ይብዘሓለይ ኣደዋ 👍👈😘💐😊
@WrekenesheAmesale
@WrekenesheAmesale 11 месяцев назад
Sei bravissima 😊
@nibrettube8913
@nibrettube8913 11 месяцев назад
ሰላም ሽ ይብዛ ፅጉ እናታችን እኔማ ሰረዋለሁ በእውነት ልዩ ነው ግን እሮዝሪው ደረቁ ይሆናል እንዴ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 11 месяцев назад
አዎ
@DomaniMattina
@DomaniMattina 11 месяцев назад
Sei bravissima
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 11 месяцев назад
ፅግየ ሰላምሽ ብዝት ይበል ቆኝጆ ነገር ነዉ የሰራሽው ያለሑበት ሐገር ውሐው ጨው አለበት ፀጉሬን ጨረሰው ጨዋማ ዉሐ የሚቋቋም ሻምፖ ሳሙና ብትሰሪልን ከምስጋናጋ።
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 11 месяцев назад
እሺ ውዴ
@trhaaryam
@trhaaryam 11 месяцев назад
ሰላም ማሚየ❤❤❤
@MeseretAbebedebal
@MeseretAbebedebal 6 месяцев назад
Thanks❤❤❤
@መሲኡሚሐያቲ
@መሲኡሚሐያቲ 4 месяца назад
ሰላም ሽታ ባልው ልስራው ወይ ሳሙናውን
@Helentube121
@Helentube121 11 месяцев назад
Thank you mamaye 😍🥰
@samrawitbitaw3861
@samrawitbitaw3861 11 месяцев назад
እናመሰግናለን እሰከ ስንት ጊዜ ይቆያል ግን ?
@Dbora1
@Dbora1 11 месяцев назад
Salam Sega ekon basalm maxash waw baxam arf naw yawkutin maswek malikaminat naw shaop asaeral waw arf mirx nw
@ergosolomon661
@ergosolomon661 6 месяцев назад
rose merry sentektek tsegur yakelale
@samerakaled8896
@samerakaled8896 7 месяцев назад
🌹
@tsigewynitesfay7855
@tsigewynitesfay7855 3 месяца назад
❤❤
@DXNTaraPoudel
@DXNTaraPoudel 11 месяцев назад
Pre done
@saraatimbesoo4116
@saraatimbesoo4116 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@genitube1429
@genitube1429 11 месяцев назад
Enkan dena metesh hegerachi selamu yemiteln turu koyita selamu yedilen bturu koyita selamu hegerachin
@yeabseratube3527
@yeabseratube3527 7 месяцев назад
Conditioner aserare pls?
@frehwrknhe7274
@frehwrknhe7274 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤🎉
@ማርያም12
@ማርያም12 5 месяцев назад
ተኬሚካል የፀዳ ሻቦ እረ ብሩን አልቻልኩትም ነበር ዶብ ሳሚና ልስራው መዳም ውጭልኝ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 5 месяцев назад
አልገባኝም ውዴ 🤔
@Sound5650
@Sound5650 11 месяцев назад
I am writing you ❤
@birhanTube-q6v
@birhanTube-q6v 8 месяцев назад
ውዶቼ ስለምታበረታታት እናመሰግናልን
@kkd2528
@kkd2528 11 месяцев назад
አኒስ ምንድን ነዉ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 7 месяцев назад
ቅመም ውዴ
@sabagate
@sabagate 4 месяца назад
ዝንጅብል አያበላሸውም
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 4 месяца назад
አይበላሽም በብዛት አትስሩ እኔ ቢበዛ 2 ወር ነው
@sabagate
@sabagate 4 месяца назад
አመሰግና ለው
@belaynshkuma9274
@belaynshkuma9274 7 месяцев назад
gobaz❤.barchi
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 7 месяцев назад
አመሰግናለሁ
@yeabseratube3527
@yeabseratube3527 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@AhmadAhmad-vo7ym
@AhmadAhmad-vo7ym 7 месяцев назад
❤❤❤❤
@rabi_wollotube
@rabi_wollotube 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
Далее
Бокс - Финты Дмитрия Бивола
00:31