Тёмный

#0095 

TEDEL TUBE
Подписаться 210 тыс.
Просмотров 210 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @tedeltubeethiopia
FAIR-USE COPYRIGHT DISCLAIMER
* Copyright Disclaimer under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, commenting, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational, or personal use tips the balance in favor of fair use.
1) This video has no negative impact on the original works
2) This video is also for teaching and inspirational purposes.
3) It is not transformative in nature.
I do not own the rights to these images, videos, and audio files. They have, in accordance with fair use, been repurposed with the intent of educating and motivating others. However, if any content owners would like their images removed, please contact us by email
#tedeltube #affirmations
00:00 የውስጠ ህሊና ሃይል
01:25 መግቢያ
07:30 ምን ታምናለህ
09:39 ምእራፍ አንድ በውስጥህ ያለው የጸጋ ማከማቻ
11:05 የውስጠ ሕሊና አስደናቂ ሃይል
15:36 አእምሮና ውስጠ ሕሊና
22:58 የምእራፍ አንድ ማጠቃለያ ነጥቦች ማስታወሻ
24:43 ምእራፍ ሁለት አእምሮ እንዴት ይሰራል
38:42 የምእራፍ ሁለት ማጠቃለያ ነጥቦች
40:33 ምእራፍ ሶስት የውስጠ ህሊና ተዓምራዊ ኃይል
50:22 ውስጠ ሕሊናችንን ለእኛ እንዴት ማሰራት እንችላለን
54:48 የምእራፍ ሶስት ማጠቃለያ ነጥቦች
56:01 ምእራፍ አራት ጥንታዊ የአዕምሮ ሕክምና ዘዴዎች
01:02:24 የተለያ አቀራረቦች
01:06:09 የምእራፍ አራት ማጠቃለያ ነጥቦች ማስታወሻ
01:07:11 ምእራፍ አምስት ዘመናዊ የአዕምሮ ሕክምና
01:08:51 ሕገ- እምነት
01:10:54 እምነት እንዴት ያድናል
01:16:03 የምእራፍ አምስት ማጠቃለያ ነጥቦች
01:17:21 ምእራፍ ስድስት ለአእምሮ ሕክምና ተግባራዊ ዘዴዎች
01:34:27 ምእራፍ ሰባት የውስጠ ሕሊና አቅጫው ሕይወት መር ነው
01:37:25 ሰውነትን የሚቆጣጠር አስተውሎ አለ
01:38:00 ሰው ተፈጥሯውን ሕብር እንዴት ነው የሚያስተጓጉለው
01:40:50 በውስጠ ሕሊና ውስጥ ያለ እምነት እንዴት ነው ምሉዕ የሚያደርገው
01:41:53 ምእራፍ ስምንት ተፈላጊውን ውጤት እንዴት ይቻላል
01:47:28 የምእራፍ ስምንት ማጠቃለያ ነጥቦች ማስታወሻ
01:48:02 ምእራፍ ዘጠኝ የውስጠ ሕሊና ኃይል ሐብት ለማግኘት እንዴት ልትጠቀምበት ትችላለህ
01:50:18 ታዲያ ለምን ሰዎች አይሳካላቸውም
01:51:41 እውነተኛው የሐብት ምንጭ
01:53:04 የምእራፍ ዘጠኝ ማጠቃለያ ነጥቦች ራስህን በእነዚህ ምክሮች አስታጥቅ
01:54:23 ምእራፍ አስር ሐብታም የመሆን መብት
02:01:31 የምእራፍ አስር ማጠቃለያ ጠቃሚ ነጥቦች
02:02:33 ምእራፍ አስራአንድ ውስጠ ሕሊና እንደ ስኬት አጋር
02:32:35 የምእራፍ አስራአንድ ማጠቃለያ ጠቃሚ ነጥቦች
02:35:25 ምእራፍ አስራ ሁለት ውስጠ ሕሊናቸውን የተጠቀሙ ሳይንቲስቶች
02:51:30 የምእራፍ አስራ ሁለት ማጠቃለያ ጠቃሚ ነጥቦች
02:54:17 ምእራፍ አስራ ሶስት ውስጠ ሕሊናህና የእንቅልፍ ተዐምራት
03:09:45 እንቅልፍን በተመለከተ ማጠቃለያ ነጥቦች
03:13:17 ምእራፍ አስራ አራት ውስጠ እና በትዳር ውስጥ የሚከሰቱ ችግሮች
03:33:39 የምእራፍ አስራ አራት ማጠቃለያ ነጥቦች ድርጊትህን መመዘን
03:38:49 ምእራፍ አስራ አምስት ውስጠ ሕሊናህና ደስታህ
03:53:13 የምእራፍ አስራአምስት ማጠቃለያ ነጥቦች ወደ ደስታ የሚመሩ መንገዶች
03:57:15 ምእራፍ አስራ ስድስት ውስጠ ሕሊናህና ፍቅር የሞላበት የሰዎች ግንኙነት
04:15:59 የምእራፍ አስራስድስት ማጠቃለያ በማሕበራዊ መስተጋብር ረገድ ልታጤናቸው የሚገቡ ነጥቦች
04:20:33 ምእራፍ አስራ ሰባት ውስጠ ሕሊናን ለምህረት መገልገል
04:38:21 የምእራፍ አስራ ሰባት ማጠቃለያ ነጥቦች ስለይቅር ባይነት
04:43:34 ምእራፍ አስራ ስምንት የሐሳብ እንቅፋቶችን ውስጠ ሕሊናህ የሚያስወግድበት መንገድ
05:01:33 የምእራፍ አስራ ስምንት ማጠቃለያ የሐሳብን ኃይል መከለስ
05:05:07 ምእራፍ አስራ ዘጠኝ ፍርሐትን ለማስወገድ ውስጠ ሕሊናን መጠቀም
05:24:30 የምእራፍ አስራዘጠኝ ማጠቃለያ ይህን ደረጃ ተከትለህ ከፍርሐት ራስህን ነጻ አውጣ
05:29:40 ምእራፍ ሃያ በመንፈስ ለዘለዓለም ወጣት መሆን
05:51:43 የምእራፍ ሃያ ማጠቃለያ ጠቃሚ ነጥቦች

Опубликовано:

 

16 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 208   
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia Год назад
🔴📚[👉ሙሉ መፅሐፍ] በህይወት እና በስራ ለሚያጋጥሙ ለውጦች ወሳኝ መፍትሔ የያዘ Who Moved My Cheese አይቤን ማን ወሰደው? full Audiobook ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-jFWAWuxkNI4.html
@sitiahmed316
@sitiahmed316 Год назад
ተተርጉሙ ይሸጣል
@qatiku1344
@qatiku1344 2 года назад
ይህን ያዳመጠ ሁሉም ሰው የሚፈልገውን ጤና፣ ሀብት እና ስኬት እንዲያገኝ ይሁን።
@mordecai4675
@mordecai4675 2 года назад
አሜን!!
@thaile9751
@thaile9751 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-fk6bn4qu5i
@user-fk6bn4qu5i 2 года назад
አሜን
@buzebuzune4877
@buzebuzune4877 Год назад
Amen 🙏🙏🙏🙏
@drtame7530
@drtame7530 Год назад
Amen
@gine3347
@gine3347 2 года назад
ፈጣሪ ሁሌም ብሩህ ልቦናን ይስጥህ የመልካሞች መልካም ነህ ተባረክ🙏❤️🙏😘
@user-en7kn7oz2k
@user-en7kn7oz2k 2 года назад
በመጀመሪያ ይህን ሁሉ ሰአት አንብቤ ለሌሎች አሻግራለሁ ብለህ ማሰብህን በራሱ አደነኩልህ ቀጥሎም መተግበርህን እጅግ ብዙ ነገሮችን ተምሬበታለሁ በጣም አመሰግናለሁ ከንባብ ልምዴ አንጻር 2 አመት ራሱ አንብቤ ምጨርሰው አይመስለኝም በድምጽ ስላገኘሁት ግን ትናንትና ዛሬን ሙሉውን አደመጥኩት ለቤትህ አድስ ነኝ ከዚህ ቡሀላ እከታተላለሁ ኢንሻ አላህ ለተረጎመውም አንብበህ ላካፈልከንም ትልቅ ክብር አለኝ በርታ ባለህበት ሰላሙን ያብዛልህ
@metekutekalegn2855
@metekutekalegn2855 7 дней назад
እግዚአብሔር ጥበብንና ማስተዋልን ይስጥህ። Great job!
@user-qk3df7sf8m
@user-qk3df7sf8m Год назад
👍አንተን አለማድነቅ አይቻልም በጣም ድንቅ ነህ
@user-fk6bn4qu5i
@user-fk6bn4qu5i 2 года назад
እናመሰግናለን ይህን መፀሀፍ በጣም ነበር እምፈልገው እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@Motivate2ethiopia
@Motivate2ethiopia 2 года назад
ራስህን አክብር! ሰዎች ባንተ ከማመናቸው በፊት አንተ በራስህ እመን! ሙሉ ሆነህ እንደተፈጠረህ ካመንክ የማንንም ማረጋገጫ አትፈልም፤ ምክንያቱም አንተ ራስህን ስትቀበል ሁሉም ይቀበልሀል። እውነተኛ ታላቅነት ከውስጥህ የሚመነጭ እንጂ ማንም የሚሰጥህ አይደለም! 🔥M2E🔥👈
@orionthehunter836
@orionthehunter836 2 года назад
amazing beka
@user-rf7cu2rh7o
@user-rf7cu2rh7o 6 месяцев назад
የእኔ ድምፅ መረዋ አቀራረብክ በጣም ደስ ይላል አሁንም የመወደድ ሞገሱን ያብዛልክ ትምህርት ቤት አመሰግናለሁ❤❤❤
@almeshey6262
@almeshey6262 2 года назад
ከመፈሳዊውም ከአለማዊውም ያስተማርከኝ እጅጉን ደስ ብሎኛል የእግዚአብሔር ን ቃል አልቅሼነው የሰማሁክ ተምሬበታለሁ
@hiyab1840
@hiyab1840 2 года назад
በጣም ኣስተማሪ ቱብ ነው እኔ ምወደው በጉጉት ነው ምጠብቀው ብዙ ተምረበታለው ኣመስግናለው ቀጥልበት🌟🌟🌟💖💖
@sentayehudegu2521
@sentayehudegu2521 День назад
Thank you. Wish you long live
@abuemran6670
@abuemran6670 2 года назад
በየትኛውም ጊዜና ቦታ ለማንበብ ምቹ ነው በርታ
@kalidtube4704
@kalidtube4704 2 года назад
አላህ ይስጥልን tnx🙏
@MasreshaAbreham
@MasreshaAbreham Месяц назад
ቴድ ስላደረክልን ነገር እናመሰግናለን ❤❤
@tigistazene1295
@tigistazene1295 2 года назад
ሁሌ ምን መጽሀፍ ለቀቀ እያልኩ በጉጉት ነው የምጠብቅህ በርታልን እናመሰግናለን
@mikre_aimro
@mikre_aimro 2 года назад
ድንቅ መፅሐፍ ክብረት ይስጥልን! እናመሰግናለን 🙏
@almeshey6262
@almeshey6262 2 года назад
እግዚአብሔር ያክብርልን እግዚአብሔር ይስጥልን ክበርልን ❤❤❤❤
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 Год назад
በእዉነት በጣም አመሠግናለሁ በጣም ገንቢ ምግብ እየመከብከን ሥለሆነ🎉
@tigeludaba3401
@tigeludaba3401 2 года назад
በጣም አመሰግነለሁ በጣም መምህር የሆነ ቻናል ነዉ በርቱ ተበራቱ ይህን መፅሀፍ በእንግዘኛ አንቢቤሁ ነበረ ግን እንደ እረስህ ቋንቋ አይሆንልም ቀጥሉበት
@fatimabilal7079
@fatimabilal7079 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ትውልድን ትቀይራለህ በርትተት እንድትሰራ እግዚአብሔር አምላክ እውቀትን ይጨምርልህ ወንድሜ አመስግናለሁ
@abitajiwan6125
@abitajiwan6125 Год назад
Thank you so much tedi amlak zeben hiwetka ybark
@zaharawallo7166
@zaharawallo7166 7 месяцев назад
እናመሠግናል❤❤❤❤❤❤
@wubishetmamo279
@wubishetmamo279 Год назад
በጣም ምርጥ አቀራረብ። ዘመኑን የመጠነ የድምጽ መጽሀፍ። ስራ እየሰራን፣ እየተንሸራሸርን፣ እየተጓዝን፣ ተኝተን በጨለማ ያለመብራት የምናነበው መጽሀፍ። አመሰግናለሁ
@hassenawel7761
@hassenawel7761 2 года назад
እናመሰግናለን በርታ ቀጥልበት
@surafelzenebe8682
@surafelzenebe8682 2 года назад
Am so excited 😆. Thanks so much
@user-ff5gs3oi3p
@user-ff5gs3oi3p 2 года назад
እዉነት ነዉ ምልህ ከ5ደቂቃ በላይ ትግስት ያልነበረኝን ብዙ ነገር ተምሬአለሁ በጣም ነዉ ማመሰግን
@salamnahoom2664
@salamnahoom2664 2 года назад
እግዚአብሔር ያክብርልኝ ሁላችንም የአዳም ዘር ሙሉ ድንቅ ነን እግዚአብሔር ውስጣችን ነው ያለው
@ghenethaile2803
@ghenethaile2803 Год назад
Ewnet AMEN
@dawittiguh2394
@dawittiguh2394 2 года назад
ክብር ይገባሃል በጣም እናመሰግናለን
@uniquealmaz4214
@uniquealmaz4214 2 года назад
እናመሰግናለን ❤በእግሊዘኛ አድምጨዉ ነበር ሲተረጎም ደግሞ የበለጠ ይገባኛል ኑ እስቲ የመዳም ቅመሞች ሚጠቅማችሁን ነገር አድምጡ ፕራክና ወሬ ቢሆን እስታሁን ኦ🤣
@mordecai4675
@mordecai4675 2 года назад
በትክክል
@surafelzenebe8682
@surafelzenebe8682 2 года назад
Wow extremely amazing book. Thanks so much for sharing this amazing book. You are so blessed
@saron6
@saron6 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን ቴዲ ወንዲማችን ይህ መጺሐፍ እራሰን እዲገመግም አርጎኛል መጺሐፍ ቁጪ ቢዬ ባለማንበቤ እናደዲ ነበር አሁን ከአንቴ ትሬካ እና በዝ ፀጋህ አጤገቢከኚ ሁለም እዬሰራዉ አዶምጥሐለዉ በጣም ነዉ ማመሰግነዉ
@jemalkederseid8005
@jemalkederseid8005 2 года назад
አቦ ይመቻችው እናመሰግናለን
@mery_lv_c
@mery_lv_c 2 года назад
Thank you. This is one of the best gift for this generation. All your narrations are my choices.
@ccvcf7964
@ccvcf7964 Год назад
tadewa kalat yelegnim eigiziabiher yibarikih ameseginalew🥰🥰🥰
@leylaabdela9819
@leylaabdela9819 2 года назад
በጣም የሚገረም የሠው ልጂ መጀመሪያም መጨረሻም ሊሆን የሚመከረ ህይወት አላህ ይሰጥልኝ አመሠግናለሁ
@aidaahmedimam7293
@aidaahmedimam7293 2 года назад
Betam teru new enmsgnalen ❤❤❤
@rediatbehailu5362
@rediatbehailu5362 Год назад
Thank you 🙏🏼
@senaithaile4648
@senaithaile4648 Год назад
Thank you you great
@dessiewollo2609
@dessiewollo2609 2 года назад
⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️ 🙏🙏🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙏🙏 The Way of superior Man ትርጉም አቅርቡልንንንን ⭐️🙏⭐️💪
@elufqar4272
@elufqar4272 5 месяцев назад
Thank you amazing book amazing voice 🎉❤❤❤
@chokorsamisuu4706
@chokorsamisuu4706 Год назад
Tede betam enamesginale gizeh sewute enyan silemetagelegilen
@amenzenebe5884
@amenzenebe5884 Год назад
በጣም አመሰግናለሁ ። እግዚአብሔር ይባርክህ።
@boykahetman2562
@boykahetman2562 Год назад
wste hlinaye new vdiyown yasayege tebarek betrgum slasemahen amesegnalew
@beminet5
@beminet5 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏 Unlimited Power የሚለውን የTony Robinsን መፅሀፍ 🙏🙏🙏 አቅርብልን
@melkamumada3711
@melkamumada3711 Год назад
Tebarek tedd
@monaali9356
@monaali9356 2 года назад
ተባረክ። በብዙ ብዙ ጥፋቴን ለማረም እረድቶኛል ።
@sherifmustafa3367
@sherifmustafa3367 2 года назад
Wow thank you so much 😊
@abdisaali
@abdisaali 2 года назад
Thank you bro አንተ Audiobook ሁሉም ግዜ እከታተላለሁ ። በጣም አስተማሪ ነው ።
@HealthGreenGreen
@HealthGreenGreen 2 года назад
ይህንን መጽሀፍ በእንግሊዘኛው እንብቤዋለሁ ይሁን እንጂ ቴዲየ አንተ ስትተርከው ግን በጣም ልዩ ነው በውስጠ ህሊናህ የምታነበው ነው የሚመስለው። በጣም በጣም ድንቅ ችሎታ አለህ። ከዚህ በላይ እንድትሰራ ሀይሉን እግዚአብሔር ይጨምርልህ በጣም ብዙ ስራወች አሉ ያንተ አቅም ደግሞ ገና አልተነካም ስለዚህ ጥሩ ተርጓሚ ፈልግ አንተ ደግሞ በዚህ መሳጭ ድምጽህና ውብ በሆነ የአተራረክ ችሎታህ ደግመህ ደጋግመህ አስደምመን። እኔ በበኩሌ ስራዎችን ለመጠቆም ዝግጁ ነኝ። ተባረክ 🙏🙏🙏
@kassahun8
@kassahun8 2 года назад
ውስጥን የሚከፍት የውስጠ ህሊና ጎደኛ አመሰግናለሁ !!!
@samuelangosom6779
@samuelangosom6779 2 года назад
በጣም ደስ ብሎኛል ቡዙ ነገሮች ተምሬ ኣሉሁበት ኣምስግናለው ፡
@amaregetachew6025
@amaregetachew6025 2 года назад
U do ever good
@tigistmeshesha5988
@tigistmeshesha5988 Год назад
Thanks 🙏 myGod bless you more 🙏
@meazhabeshatub2364
@meazhabeshatub2364 2 года назад
Thanks for your hard work on this🇪🇹❤️
@Sarasara-sz9qe
@Sarasara-sz9qe 2 года назад
Thank you so much
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 2 года назад
📢📢 አዲስ 🔴📚[👉ሙሉ መፅሐፍ] የብልፅግና ሳይንሳዊ መንገድ Science of Getting Rich Amharic audiobooks full-length ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HO6A6jxU3B4.html
@yesufmohammed-wn9ch
@yesufmohammed-wn9ch Год назад
thank you so much
@superlady6431
@superlady6431 Год назад
It is veary good u are bless. I hear more and more. I hopp i get they way to open my conshenshe and get bless. Thanks
@Ajuuraan352
@Ajuuraan352 28 дней назад
Thanks ❤❤❤
@bilewbirhanu830
@bilewbirhanu830 2 года назад
በርታልን! ፕሮግራምህን ከሚከታተሉ በብዙ ሺዎች መካከል እኔ አንዱ ነኝ፡፡ ከዚህ የትርጉም ስራዎች በተጨማሪ ሃገር በቀል መፅሃፍ እና ኢንተርፕርነራል የሚያትቱ መፃሃፍትንም ብታክል ጥሩ ነው፡፡ ሌላው ከመፅሃፍ ውጪ በብዙ ጥረት እና ፈተና አልፈው የተሳካላቸውን ሰልፍ አክቹዋላይዜሽን ላይ ስለደረሱ አስደማሚ ሰዎች ታሪክም ብታይ ጥሩ ነው፡፡ በተጨማሪ ተፈጥሮንና ሰውን አዛምደህ ማስተማር የሚችል አቀራረብ ቢታከል
@a.gebreyohannes8155
@a.gebreyohannes8155 Год назад
Betam tru mexhaf new amesegnalew 😊 sitaneb gn tinish batchokl melkam yimeslegnal bedenb endigeban
@mimiti539
@mimiti539 Год назад
Tedel enameseginalen
@blessus8185
@blessus8185 2 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ቴድዬ ! I am working on self development and it helps lot Thanks .
@sks9666
@sks9666 2 года назад
You the best,keep it.
@garecby3443
@garecby3443 2 года назад
wodaje betam new mamesgineh geta yibareki betam tetekimalewo
@aneleyfentie125
@aneleyfentie125 Год назад
Thank you so much. Very interesting I appreciate!!!
@user-mf1pz7tn1v
@user-mf1pz7tn1v 2 года назад
ቴዲየ ምርጥ ጀግና ወድማችን እናመሰግናለን ይቅርታ ቴድየ ካላስቸገርኩህ ቀጣይ እይታ መፅሐፍ ብታቀርብልን ትርጉም በ ዶ/ክ ኢዩብ ማሞ ምርጥ መፅሐፍ ነው አቅርብልን አድራ ወድማችን ቴድየ ❤
@mordecai4675
@mordecai4675 2 года назад
Thank you!!
@betelhemdawit6962
@betelhemdawit6962 2 года назад
Amesegnalew betam God bless you 🙏🙏🙏🙏
@kidistyeshialem52
@kidistyeshialem52 2 года назад
Tank you so much brother !!!!!
@tigistgeremew585
@tigistgeremew585 Год назад
I really love it tanks so much 👏👏
@ambesayibrah9658
@ambesayibrah9658 2 года назад
እናመሰግናለን እንደዚ ዓይነቶች መጽሓፍቶች ቀጥልባቸው
@eyosiassolomon7758
@eyosiassolomon7758 2 года назад
Good job I love your program
@mesihabesh6137
@mesihabesh6137 2 года назад
Er Dinik new kelid ke hulet belay digami kesemaki ayasikim lik enid migib degagime sadamix zare 8gna gizey new mesafu na terakiw betikikil tegenagnitewali melikamun hulu yabizaliki🙏🙏❤❤❤👍👍👍
@abumedia8385
@abumedia8385 2 года назад
Thank you so much tedo I love this book
@user-ym6jz7hc6i
@user-ym6jz7hc6i 2 года назад
ፈጣሪ ይባርክሕ🙏🙏🙏🙏
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 2 года назад
📚🔴[👉ሙሉ መፅሐፍ] አሌክስ ፈርጉሰን የሕይወት ታሪክ እና የስኬት ሚስጥሮች ሙሉ መፅሐፍ በድምፅ FULL AUDIOBOOK 🎧📖👇👇👇👇👉👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-4wtllEAWBxc.html
@Dagnachewshitaw2
@Dagnachewshitaw2 Год назад
God bless you!!!
@ayuwas2751
@ayuwas2751 Год назад
ተባረክ ወድንሜ ደስ የሚል ነገር ነው የምታደርገው
@fevengemeshu4736
@fevengemeshu4736 2 года назад
Amesegnalehu bexam
@meklittaye7958
@meklittaye7958 2 года назад
Betam yemifelgew mesehaf new tnx
@jemalkederseid8005
@jemalkederseid8005 2 года назад
እናመሰግናለው በርቱልን
@Ablite
@Ablite 2 года назад
አመሰግናለው ታላቅ ወንድሜ
@sintayawabera8709
@sintayawabera8709 Год назад
Thanks so much !!!
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 2 года назад
እኔ ሰላማዊ ነኝ II እኔ ድንቅ ነኝ II የ ነኝ አወንታዊ ማረጋገጫዎች ለ21 ቀናት በየቀኑ ያዳምጡት "I AM " Affirmations👇👇👇👇 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Q8PVSBYz4XE.html
@maryalem1890
@maryalem1890 2 года назад
Betam enamsegenalen wedemachen egzabher yesetelign ❤🙏
@GoodGuadExplainer
@GoodGuadExplainer 2 года назад
RU-vidrs should learn a lesson from this channel. Your decipline is the greatest. God bless you!
@milkiigurmuu6421
@milkiigurmuu6421 2 года назад
Betam desblgnal. Tebarak::♥️
@zuzuethio3081
@zuzuethio3081 Год назад
አመሰግናለሁ ቴዳ
@topacamarru
@topacamarru Год назад
ምርጥ የኢትዮጵያ ጀግና ለኔ ከምርጦቹ ምርጥ ነህ ባንተ መጻፍ ለዉጥ እያዬሁት ነው አመሰግናለሁ
@nathaniafiker
@nathaniafiker Год назад
Thanks
@temuye3572
@temuye3572 2 года назад
አመሰግናለሁ 🥰
@rehanaabdella9675
@rehanaabdella9675 Год назад
Beautifully read! One of the best book, you nailed it as well. Thank you so much 🙏
@samnemiya1068
@samnemiya1068 2 года назад
Daring greatly audiobook It works
@getineturga9969
@getineturga9969 2 года назад
Tebarek
@geninegnyekidanemhretlij1786
አመሰግናለሁ ድንቅ መጽሐፍ ነው ያቀረብከው ለህይወት በጣም ያስፈልገኛል ክበርልን።keep it up..
@sofiaalemu7958
@sofiaalemu7958 Год назад
we thanks you!
@abdizinadin8051
@abdizinadin8051 2 года назад
Thank you so sooooo Mach again another interesting book 😇
@saraberhane84
@saraberhane84 2 года назад
God blessed you very good 👍 message
@alemkidist5098
@alemkidist5098 Год назад
ፈጣሪ ሁሌም ብሩህ ልቦናን ይስጥህ የመልካሞች መልካም ነህ
Далее
Собираю Фигурку Из Лего! 🧩
0:52
Yəni, sizcə, indi bu nə deməkdir?
0:23
Просмотров 82 тыс.