Тёмный

1.5ሚሊየን ተከፍሎት ኢትዮጵያ ውስጥ የግሪክ ጣዖትን የረጨው አርቲስት እነሆ!!ሲዳፈሩ እዩ!!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Fana TV 

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Подписаться 252 тыс.
Просмотров 56 тыс.
50% 1

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Опубликовано:

 

15 июл 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 378   
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 11 месяцев назад
በርቱ እናንተ የእግዚአብሔር ልጆች እግዚአብሔር ልባችሁንና እጃችሁን ያበርታ
@tgteshome9859
@tgteshome9859 11 месяцев назад
ሰላም የኛ አንደኞቹ በርቱ እረጅም እድሜ እና ጤና ያድላችሁ እነሱ እንደ ባቢሎናውያን መሆን አምሮአቸው ነው ግን እግዚአብሔር ሁሌም አሸናፊ ነው እኛንም ማስተዋሉን ያድለን። ንሰሀ ፆም ጸሎትበእጅጉ ያስፈልገናል ወገን እንንቃ!!!!!!!
@naolioromiiyaa
@naolioromiiyaa 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@Rakb553
@Rakb553 11 месяцев назад
እውነት ነው ጸሎት ንስሐ እንግባ🤲🤲🤲💒💒💒😭😭😭😭
@terefemilka6598
@terefemilka6598 11 месяцев назад
ቤዝዬ! ጀግና በየጊዘው ብስለትሽ እየጨመረ እየጨመረ ነው በርቺ ኢትዮጵያዊት ቆንጆ! ጥያቀዎችሽ አወራርሽ ሁሉ እጅግ ብቃት አለው! እግዚአብሔር ይርዳን እንጂ ሰው በፍፁም አልሰማ ብሏል! ድንቁርናችን እጅግ አስፈሪ እየሆነ መጥቷል ልብ ይስጠን!!!
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 11 месяцев назад
ተባረኩ የሳድስ ሚዲያ በአጠቃላይ ቤዚና አርአያ ትለያላችሁ❤❤🙏
@synyetwork2279
@synyetwork2279 11 месяцев назад
ሰላም አራያ ቤዝዬ በርቱ ከጎናቹን ጆሮያለው ይሰማ በርቱ 👏👏👏👏
@milionephrem489
@milionephrem489 11 месяцев назад
አርአያ እና ቤዚ በርቱልን። ብዙ ተግዳሮት ቢኖርባችሁም ትውልዱን ለማዳን በምትሰሩት ስራ ላይ እግዚአብሔር ብርታቱን እንደሚሰጣችሁ አትጠራጠሩ። በቅድሚያ ሮፍናን የሚል ስም ትርጉሙን ብትፈትሹልን ጥሩ ነው። ሮፍናን ከፍናፍንት ጋር ይመሳስል ይሆን? ሮፍናን በኢሉሚናቲዎች ተጠልፎ ከተወሰደ ቆይቷል። ህዝብ ሆይ ንቃ !!! ከአውሮፓ እና አሜሪካ ቆይታ አርገው ወደ ኢትዮጵያ የተመለሱትን በጥንቃቄ እዩ። በረከት ገበሬዋ ዳዊት ድሪምስ ዳጊ ሾው ዶር ወዳጄነህ ይሄ ደሞ ሮፍናን ተብዬው ትውልዱ ላይ መርዛቸውን እየረጩ ነው። ትውልዱን እያደነዘዙት ነው። ትውልዱን ወደ ኢሉሚናቲ ህብረት እየነዱት ነው። የዘመን ፍፃሜ ላይ ነን። ሁላችንም እንደየእምነታችን በፀሎት እንትጋ።🙏
@Rakb553
@Rakb553 11 месяцев назад
እውነት ነው ጥሩ ገለፃ ሁሉም የኢሉሚናቲ ደጋፊ አስመሳዮች ናቸው thanks ❤
@user-gw4fu5so8t
@user-gw4fu5so8t 11 месяцев назад
በእውነት ለውድሜችን ማስትዋል ይሰጥው እናት በርቶልን
@tigistbush8875
@tigistbush8875 11 месяцев назад
እንኳን በሰላም መጣቹ በእውነት በጉጉት የምጨብቀው ውድ እና በጣም ብዙ እውቀት ያገኘሁበት ፔጅ ነው ቤዛ አርያ ፈጣሪ በእድ ድሜና በጤና ይጠብቃቹ በርቱ ፈጣሪ ብርታት ይሁናቹ❤❤
@user-fh8fr7gv3r
@user-fh8fr7gv3r 11 месяцев назад
ሮፎናን የሚባለውን ወጣቶች ለምን አያወግዙም እረ ንቁ ኢትዮጵያዊያን
@biniamfikadu
@biniamfikadu 11 месяцев назад
አንተ ነቅተህ ነው??😒😒
@milionephrem489
@milionephrem489 11 месяцев назад
@@biniamfikadu አዎ እሱ ነቅቷል አንተም ንቃ ካልፈለክ በመታለልህ ቀጥል መብትህ ነው።
@biniamfikadu
@biniamfikadu 11 месяцев назад
@@milionephrem489'ቃል' ሚለውን ሙዚቃውን ስማው
@milionephrem489
@milionephrem489 11 месяцев назад
@@biniamfikadu እግዚዖ መሃረነ ክርስቶስ🙏 የኢሉሚናቲ ተከታይ ዘፋኞችን ዘፈን እኛ አንሰማም።
@biniamfikadu
@biniamfikadu 11 месяцев назад
@@milionephrem489 እሺ🙏
@UsertUsera-st9hp
@UsertUsera-st9hp 11 месяцев назад
ውድ አዘጋጆች ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን።
@birhanytaddasee
@birhanytaddasee 11 месяцев назад
በእውነት ትግላችሁ ከባድ ነው እግዚአብሔር ያበርታችሁ❤
@tigisteaafea8240
@tigisteaafea8240 11 месяцев назад
አግዚአብሔር ከጎናችሁ ይሁን ክፉዎች ይጠፋሉ የኢትዮጵያ አምላክ ወገኖቻችንን አገራችንን ይጠብቅልን ።
@Tube-lr1tg
@Tube-lr1tg 11 месяцев назад
በዉነት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ እንደናተ ያሉትን ያብዛልን በርቱልን ለምታደርጉት መልካም ስራ እግዚአብሔር ይክፈላችሁ ግዜው በጣም ያስፈራል ሰውም ማገናዘብ አቅቶታል ግንዘብ የስዉን አይምሮ ግዝቶታል እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ህዝቦቿን ይጠብቅልን ለንስሃ ሞት ያብቃን ከሚታዩት ከሚሰሙት ነገር ሁሉ እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቀን አሜን
@AmdieAboneh
@AmdieAboneh 11 месяцев назад
"ምድርን የሚያጠፉትን ታጠፋ ዘንድ ዘመን መጣ" የሚለውን ማንበቤ ትዝ አለኝ።
@gideygirma6447
@gideygirma6447 11 месяцев назад
ሮፉናን ለየትኛው ጊዜ ነው እንዲህ የሚሆነው።እግዚያብሔር ልቦና ይስጠው።ነገ ይፅትሃል
@itsokitsok600
@itsokitsok600 11 месяцев назад
Ire esu endezh ayaregm
@zemenalmu8417
@zemenalmu8417 11 месяцев назад
ቤዚየ በጣም ነዉ ምወድሽ❤️
@doyourbest1921
@doyourbest1921 11 месяцев назад
በዛንማ እንደነ የምወድ አለ እንዴ፣ የነ ነበልባል
@Rakb553
@Rakb553 11 месяцев назад
በእውነት እግዚአብሔርን ተፈታተኑት እናም እንኳን በረዶ ሊወርድላቸው የባሰ ቀልጠው እንደሚጠፉ ነው ለኔ የሚታየኝ ምክንያቱም በራሡ አቅም የፀሐይን ሙቀት ለመከላከል ጨረሩን መልሶ ወደሷ ማስፈንጠር በቀል ነው የሚያመጣው እናም ለቁጣው ተዘጋጁ ነው የምላቸው በተረፈ ኢትዮጵያ ውስጥ የአጋንትን መርዝ ለመርጨት የሚያስበው ደሞ አቡነ ሐብተ ማርያም አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ያንን ሁሉ በባሕር ውስጥ ቆዳቸው በአጋንት ውጊያ ተበሳስቶ ወንፊት እስኪሆን ለአምስት መቶ አመት በጭንቅላታቸው ተዘቅዝቀው የተቀበሉት ፈተና ቀላል አደለም የዝቋላ ተራራ እንኳን ከሱጋራ ባደረጉት ጦርነት ነው ዝቅ ያለው ተንዶ ተንዶ እናም እኛ በፀሎት ከበረታን የቅዱሳን አባቶቻችን ሐይል ለኛም ይመጣል ጠላቶቻችን ወደመጡበት እንመልሳቸዋለን ብቻ እንበርታ አመሰግናለሁ አሁንም የአባቶቻችን አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን🤲🤲🤲💒💒💒
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 11 месяцев назад
በርቱ ከጎናቹ ነን እውነት ያሸንፍአል ትውልድ ንቃ መንገድ ጠራጊኦችን አብረን እናውግዝ
@user-km6ct2xe7z
@user-km6ct2xe7z 11 месяцев назад
ፈጣሪ ይጠብቃቸሁ በርቱ ገና ብዙ እንጠብቃለን
@ruttendale8488
@ruttendale8488 11 месяцев назад
ይገርማል ስንት ጉድ አለ እናመሰግናለን 😢😢😢
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 11 месяцев назад
ይሄ ልጅ ተልኮዉን እየሰራ ነዉ እሱም ብቻ ሳይሆን ልጅ ሚካኤልም የሚሰራዉ አስነዋሪ ዘፈኑ ትልቅ ጥልቅ ዉስጥ ትዉልድን ለመክተት እየሰሩ ነዉ ሌሎችም አሉ መሰቀል ስላንጠለጠሉ የተዋሕዶ ልጆች ናቸዉ እያልን ዉስጣቸዉ ሌላ ትዉልድን የሚያጠፋ ነዉ የሚተክሉት 😭😭😭😭😭😭😭😭
@lunaamor5354
@lunaamor5354 11 месяцев назад
የሚገርመዉ ኢትዮጵያውያን የዋህ መሆናችንን ፈረንጆቹ ያዉቃሉ መስቀል አንገት ላይ ስናይ የምንገምተዉ እግዚአብሔርን ያዉቃል ብለን ሰለሆነ የምናምነዉን ነገር እያሳዩን የልባቸዉን ይሰሩብናል
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 11 месяцев назад
የመካነ ትውልድ መቼ ይሰማሉ 😢 እግዚአብሔር ሆይ ማራን😢
@selfiemobile2515
@selfiemobile2515 11 месяцев назад
ሮፈነን ማውግዝ አልበት የምትሉ
@terefemilka6598
@terefemilka6598 11 месяцев назад
እኔ እኔ እኔ...!
@dawitbekalu6482
@dawitbekalu6482 11 месяцев назад
በትክክል ጻፈው
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 11 месяцев назад
ሮፍናን መወገዝ አለበት ።።።የዲያብሎስ አጀንዳ አራማጆችን አጥብቀን እንቃወማለን ስለ ኢትዬጵያ ዝም አንልም የጨለማው ገዥ ስርአት ለጨለምተኞች ርኩሳን ግብረሰዶማውያን ከሀዲዎች ከእንስሳ በታች የሆኑ ዝቃጮችን እንቃወማለን እነሱን የሚደግፍ ከአውሬው ለይተን አናየውም ።።።
@user-tr2tl8ty9x
@user-tr2tl8ty9x 11 месяцев назад
ክክክ ምን ስላጠፋ ነው የሚወገዘው ? የሮፍናን ጥፋቱ ጉብዝናው ጀግና መሖኑ እነዚ ሠዎች እደ ባሕርዛፍ ቅጠል ብቻ ናቸው የሮፋናንን 1/2 የሚያክል እምነትም እውቀትም የላቸውም እናተ ብቻ ጎበዝ ጎበዝ በሉ
@selfiemobile2515
@selfiemobile2515 11 месяцев назад
ይቅርታ አማረኝ ብዙ ስለ ማልቺለ ነው
@user-qb9cj4qg4t
@user-qb9cj4qg4t 11 месяцев назад
ለገንዘብ ብሎ. ወጣቱን መግደል ነው አላማው ማለት ነው በጣም ያሳዝናል በእውነት በእውነት
@abesalatene5859
@abesalatene5859 11 месяцев назад
ወጣቶች በተለይ ኮንሰርት ዘፈን የምትወዱ ራሳችሁን አድኑ ሰማያዊውን አስቡ ሮፍናን የሚባለው ሰው መጀመሪያው አይደለም በተደጋጋሚ እንደዚህ አይነት ነገሮችን ይፈጽማል እና እሱ አምኖ እየኖረ ነው ስራውን እየሰራ ነው ትውልድን ሊያጠፋ መንቃት ያለብን ሰአት ነው መቼ እንደምንሞት ለማናውቅበት ጊዜ የሚበልጠው እግዚአብሔር መያዝ ነው
@user-ni2nw4st1h
@user-ni2nw4st1h 11 месяцев назад
ይሁሉ ነገር ና ትርምስ ፈጣሪያችን እግዚአብሔር ካላፀዳዉ በእዉነት አገራችን ኢትዮጵያ እንዴት አትሆንም 😞😞😭
@zinabutakeba4563
@zinabutakeba4563 11 месяцев назад
God bless you all of you.this good work
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ከዘፈን አለም ወጥቻለሁ
@mehazahailu1578
@mehazahailu1578 11 месяцев назад
አቤት የእግዚአብሔር ትዕግስት
@MekdesAlemayehu-jk3ym
@MekdesAlemayehu-jk3ym 11 месяцев назад
አቤቱ ማረን ይቅርምበለን አቤቱ ከማእቱ እሳት አድነን እኔምለውግን እኛ ኢትዮጲያኖችግን ምንእየሆንነው ለወንድማችን ልንፀልይለት ይገባል ወይደሞ ስእተትለሚሰሩ ለእህት ለወንድሞቻችን ሱባዬ ልኒዝላቸው ይገባል በሱባዬ በፀሎት የማይመለስ ነገር የለም
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 11 месяцев назад
ሰላማችሁ ብዝት ይበልልን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ውዶቼ❤️❤️❤️ እንቋዕ ደሓን መጻእኩም ፍቑራተይ❤️❤️
@kukukuku5502
@kukukuku5502 11 месяцев назад
Be Nazretu Be Eyesus Kirstos Sim🙏🙏🙏
@mesaynius2046
@mesaynius2046 11 месяцев назад
In the name of Jesus
@adu-genet
@adu-genet 11 месяцев назад
ድምፅሽ እኮ ቤዚ መብረቅ ነው❤
@libebeegezebeheretsena8643
@libebeegezebeheretsena8643 11 месяцев назад
Sewedata 😊
@BurtiFan
@BurtiFan 11 месяцев назад
ሮፍናን እዉነት ፀረ ክርሰቶሰ ከሆንክ የእሰራኤል ቅዱሰ እግዚአብሔር ይገሰፅህ 😭😭😭
@terefemilka6598
@terefemilka6598 11 месяцев назад
ከሆንክ ማለት እኮ አይጠበቅብሽም ነው እንጂ! ሌላው ብንተወዉ እንኳን ዘፋኝነቱ ራሱ ፀረ ክርስቶስነት ነው።
@LijMati
@LijMati 11 месяцев назад
እኔ Comment ላነብ ነው የገባሁት 😂😂😂
@ethss_elearning-mk8ep
@ethss_elearning-mk8ep 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤ እኛ ከዚህ እንዴት እንራቅ
@user-sh6zn2zf8g
@user-sh6zn2zf8g 11 месяцев назад
በርቱልን እግዚአብሔር ይጠብቋቸው
@user-hd3yj8xy6i
@user-hd3yj8xy6i 11 месяцев назад
ሣድስ ሚዲያወች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በርቱ
@FevenWendesen-iw3pr
@FevenWendesen-iw3pr 11 месяцев назад
ለምድሪቷ እና ለትውለዱ ጌታ ይድረስለት
@proud_Orthodox27
@proud_Orthodox27 11 месяцев назад
እሚያሳዝነኝ ነገር ሮፍናንን የሚወዱት ወጣቶች እና ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ልጆች ናቸው። ወላጆችም ዋጋ አከፍለው ልጆቻቸውን ኮንሰርት እንዲካፈሉ ይልኳቸዋል ልጆ ከሰው በታች እንዳይሆንብኝ በሚል ደካማ አስተሳሰብ። ወላጆች እባካችሁ ንቁ ለልጆቻቸው ከእናንተ በላይ አስተማሪ የለም። እግዚአብሔር በልጅ ሲባርካችሁ በኃላፊነት እንድታሳድጉ ነው። ያንን አለማድረግ ግን እራሱን የቻለ ትልቅ ኃጥያት መሆኑን አትዘንጉ።
@mulugetamerkbu3053
@mulugetamerkbu3053 11 месяцев назад
Ewnat New eyawku lijcacewn yamlku letnkaku ygbal
@elsabetkidane6118
@elsabetkidane6118 11 месяцев назад
እውነት ብላችዋል የምሽት ክለብ የሚባል ነገር መከልከል አለበት!!!
@sarasarita835
@sarasarita835 11 месяцев назад
ጥሎብኝ ሮፍናን ምኑም አይጥመኝ ወጣቱን ግን ጨርቁን ያስጣለ ነው አርቲስቶችም ጭምር። ኸረ ወገን ማንን እንደምንከተል እያስተዋልን።
@user-mo2qi2ip3y
@user-mo2qi2ip3y 11 месяцев назад
Thank you Teacher for everything you do to protect our country Specially our new generation ❤. Keep up the good work ❤
@belaywolde4766
@belaywolde4766 11 месяцев назад
ሮፍናን በኢትዮጵያ ጣኦት ና የ አጋንንት ማሰፋፊያ የመሪነት ድርሻ ይዞ የተነሰ የሳጥና ወኪል ነው 19:32
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 11 месяцев назад
የሮፍናን ድብቅ ሴራ የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ማወቅ እና ማጋለጥ ይኖርበታል በምላሱ አስሪ የእግዚአብሔር ስም አየጠራ ዝስጡ ግን ድብቅ ሴራው የኢትዮጵያ ህዝብ ያላወቀው ብዙ ነው እና በተከታታይ ስለዚህ የሰይጣን ስራ አስፈጻሚ ልጅ መሰራት አለባቹህ በእርግጥ እግዚአብሔር የውስጡ ያውቀዋል መጨረሻው ዋጋው ይሰጠዋል እና አሁን እንደዚህ ዓይነቱ ከሃዲ አገሩና ወገኑን አሳልፎ የሸጠ እርኩስ ብር አምላኪ የሆነ ሐይማኖቱ እና ዘሩ አሰዳቢ እኔ በግሌ እቃወሞውአለሁኝ እናቱን ታሳዝነኛለች 😢
@biniamfikadu
@biniamfikadu 11 месяцев назад
ሌላስ
@netsaneta9349
@netsaneta9349 11 месяцев назад
​@@biniamfikadumn 😏😏
@biniamfikadu
@biniamfikadu 11 месяцев назад
@@netsaneta9349 'ቃል' ሚለውን ሙዘቃውን ስሙት
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 11 месяцев назад
​@@netsaneta9349ሰሚዕኻ ኢኻ ኢኺ ኢኹም ሰምተሃል ሰምተሻል ሰምታቹሃል
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 11 месяцев назад
​​@@biniamfikadu እህቴ ሙዚቃ አንሰማም ግን ከሰማሽው አካፊይን ትርጉሙ ትንሽ
@alemadirribsa6994
@alemadirribsa6994 11 месяцев назад
ሮፍናን ብቻ አይደለም አብዛኞቹ አርቲስቶች:ስፖርተኞች :ፖለቲከኞች እና ሃይማኖተኞች ቤተክርስቲያንን ለማፍረስ. ነውና የሚሰሩት ይወገዙ ::
@user-xt1jo9ep8y
@user-xt1jo9ep8y 11 месяцев назад
በትክክል እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
@user-ds7gn7no9p
@user-ds7gn7no9p 11 месяцев назад
ኢትዮጵያን ጌታ ኢየሱስ ጌታኢየሱስበደሙ ይሸፍናት
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 11 месяцев назад
እባካችሁ ጠቃሚ የመፀሀፍ ቅዱስ ትምህርት በየቤተክርስቲያኑ አስተምሩ ለትምህርት ጊዜ ስጡ
@buzasekita2499
@buzasekita2499 11 месяцев назад
ሮፍናን የኔ ትውል ሲለ ነው በውሰጤ ጥያቄ የቅርቢኝ ?እውነት የቅድሰት ሀገር ኢትዮዽያ በገዛ ልጆቾ እየትበላች ነው በጣም ያሳዝናል🥹🥹🥹
@user-dn1pt3id9y
@user-dn1pt3id9y 11 месяцев назад
በነካ እጃችሁ ልጅ ሚካኤልንም ጎብኘት አድርጉልን
@kinfedemssie
@kinfedemssie 11 месяцев назад
አቤቱ ልባና ስጠን
@enactfaa
@enactfaa 11 месяцев назад
እንደዚህ አይነት ቤቶችን እንደምናቃጥላቸው አውቀው ከሃገራችን ይወጡ ዘንድ ይነገራቸው።መንግሥት ሃገራችንን ከእንደዚህ አይነት ድጋፍ ካልተቆጠበ ችግር ይገጥመዋል።መስኪድ እና ቤተ ክርስቲያን እያፈረሱ የሰይጣን ቤት ሲገነቡ ዝም ብለን አናይም !!!
@petrosbirhanu
@petrosbirhanu 11 месяцев назад
እገዚአብሔር ከእናንተ ጋር ነው በርቱ
@hiwotzegeye4900
@hiwotzegeye4900 11 месяцев назад
ይገርማል
@fikirtetaddese874
@fikirtetaddese874 11 месяцев назад
ለምድሪቱ የፈጠራት አምላክ ያውቃል።
@selomedamte1960
@selomedamte1960 11 месяцев назад
ልጁ ምንድን ነው የሚዘባርቀው ? መወገዝ አለበት :: ወጣቶችን እየመረዘ ነው:: እስኪ አናግሩት::እንዴ ዛፋኙ እብደት ጫፍ ላይ ነው::
@wasihunmihretu2885
@wasihunmihretu2885 11 месяцев назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ለሁላቹም ለዚህ ፕሮግራም አቅራቢዎች ሮፕናን ብቻ ሳይሆን ሁሉም ዘፋኝ ትክክል እንዳልሆኑ ለሴጣን አምልኮ እንደሆነ መነገር አለበት በመጽሐፍ ቅዱስ የምናምን እውነተኛ ክርስቲያኖች ከሆንን እግዚአብሔር አታድርጉ ብሎ የከለከለውን አናድርግ ! ትውልዱን እናድን ልፈርድ አይደለም ግን አንድ እውነታ ልናገር መዳኒታችንኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የነገስታት ንጉስ ነው ብለህ ስትመሰክር ኮብል የሚያነሳብህ ክርስቲያን አለ ግን ደሞ የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት ገብቶ ቴዲ ንጉስ ነው እያለ በዳንኪራ በጭፈራ ራሱን ይስታል አሁንም ቢሆን አልረፈደም ወላጆች የሐይማኖት አባቶች ዘፋኝነት ሁሌም በአደባባይ ሐጥያት እደሆነ መቃወም አለባቸው እስዛሬ ድረስ አልተቃወሙም እያልኩ አይደለም ከዚህ በላይ መሆን አለበት ብዬ ስለማስብ ነው ኢትዮጵያን እና ሕዝቦቹዋን እግዚአብሔር ይጠብቅ 🙏
@aliabdullhaliie7988
@aliabdullhaliie7988 11 месяцев назад
God bless you all of you,wrong stetement you have to right like this ,god bless you all.that is it bro...
@mesertehv6ko7ul9k
@mesertehv6ko7ul9k 11 месяцев назад
ሰላም ሳድሶች እንዴት ናችሁ መችም ጆሮ አይሰማው የለም በጣም እሚከብድ ነው ሮፈናን ከኢትዮጵያ መውጣት አለበት ምክኒያቱም በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ብዙ ወጣቶች ያበላሻል ሰለዚህ ኢትዮጵያዊ ያን ተባብሩ የሆን ነገር ማድርግ አለበን
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 11 месяцев назад
😔😔አይይ አራያ አይዞክ እስካውን እኮ እነሱለማጥፍት እንዳስከቡት እኮ አፍሪካ አልጠፍችም እነሱ በ እኛ ለይ የሚስሩት እኮ ሙከራ በ ራሳቸው ላይ እኮ አለ 😔😔ብታይ ስን ት እጽን በ ተለያየ በሽታ እንደሚውለዱ በ ስለጠኑት አገር በ እጽኖች በ ደም ካንስር ኡሉ በ እጃችን ነው የሚሉት ልጃችውን ማሳከም አቅቶቸዋል በግንዘብ ሳይኦን በቃ አፍሪካ ላይ የሚዘሩትን በ አገራቸው እያጭዱት ነው አረ ብዙ ጉድ እኝም እዚህ እናያለን እና አምላክ ያለው እንጅ እነሱ ያሉት እሱ ካልፈቀደ አይሳካም ምሳሌ ባለፍው አሳያችው እኮ ታይታኔክን እናያለን ብለው ግብተው 😂😂የተሽውዱት እና የ ነሱ ጣጣ እነሱ ጋር ነው ሚደርስው:ሲቀጥል ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ምስቅልቅል ደሞ በ እኝው አገር በ ውግን ክፍት በደል ነው ግፍ ነው እንደዚ እያደረጋት ያለው 😒😒
@user-wj8cx2zn9i
@user-wj8cx2zn9i 11 месяцев назад
ወይኢትዮጵያእግዚሔብኤር ሰይጣን ወደጥልቁይጣለውአሜን
@jonnialemayehu5065
@jonnialemayehu5065 11 месяцев назад
እናንተ ማለት እኮ ማህበረስቡን የምታነቁ የምታነቃቁ ናቹ በርቱልን
@ashenafialemu7859
@ashenafialemu7859 11 месяцев назад
በርቱ
@raheltadese8983
@raheltadese8983 9 месяцев назад
ሳድሳች በውነት ከትምርትቤት በላይ እየተማማርን ነው❤
@BK-zh9eq
@BK-zh9eq 11 месяцев назад
Egziabher ye hayalan hayal new esu kehulum yibeltal. Esu yalw hulu yihonal
@aleble4752
@aleble4752 11 месяцев назад
ቤዛ አለባበስሽን ብታስተካክዪ ጥሩ ነው በተለይ ሻሹ አያምርብሽም
@user-lo1xy2bm3i
@user-lo1xy2bm3i 11 месяцев назад
የቀረበችው ትውልዱ ላይ ያፈጠጠ ያገጠጠ የዲያብሎስ ስራ ለማፍረስ ትውልዱን ተጠንቀቁ ለማለት እንጂ ፋሽን ሾው ለማሳየት ወይ እንደ ዘመኑ ሴቶች ገላን ለማራቆት አይደልም ::እሳ ላይ ሳይሆን ስራው ላይ ትኩረት ስጥ
@eyobabebe7571
@eyobabebe7571 11 месяцев назад
Nikola Tesla 3 6 9 Theory he called it Key To the Universe
@Azzz-s3o
@Azzz-s3o 11 месяцев назад
🙏
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 11 месяцев назад
Igziabher yestlan
@mekdimelaku7546
@mekdimelaku7546 11 месяцев назад
እኔስ መኖር አስጠላኝ
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 11 месяцев назад
ለማን ብለሽ መኖር አስጠላሽ? ሞኝ ነሽ እንዴ? ነቃ በይ እግዚአብሄርን ያህል ደማያልቅ የማይሰረቅ የማይደክም ሀይል ያለው ጌታ እያለሽ እንዲህ በቀላሉ ተዳክመሽ መኖር ያስጠላሻል? ማድረግ ያለብሽ ጠዋት ተነስተሽ በእግርሽ ራቅ ወደ አለ ቤተክርስቲያን የፀበል እቃሽን ይዘሽ ሄደሽ ፀልየሽ ተጠምቀሽ ጠጥተሽ ወደ ቤትሽ ተመለሽ ከዛ ስራ ምንም ይሁን ሳትንቂ እስኪደክምሽ ስሪ ገንዘብ አፍሪ ጥቅሙ አስፈላጊ የሆነ ነገርሽን እንድትገበይ ከተረፈሽም ለተራበ እንድታበይ እንድትሰጭና ፅድቅና ደስታን በመስጠት ታገኛለሽ ደስታ ከመቀበል ሳይሆን ከመስጠት ይገኛል ከዛም ጥሩ ጓደኞች ይኑርሽ ቦታ ካለሽ አትክልት ነገር ትከይ ጠዋትና ማታ ተንከባከቢ ማንበብ በጣም ደስታ ይሰጣል አዳዲስ ላይብረሪ አሉ ጊዜ ሰጠሽ አንብቢ ብዙ ንፁህ ቦታወች አሉ ሂጂና አበባ አትክልት ቦታ ላይ ሰላሳ ደቂቃ ቆይ የታመመ ሰውን እሁድ ቀን ከሰአት ጎብኝ ከዛ በኃላ መኖር ከእግዚአብሄር የተሰጠን ፀጋ መሆኑን ተረድተሽ እግዚአብሄርን ይቅርታ ጠይቀሽ ታመሰግኝዋለሽ አይዞሽ ብቻሽን ከከበደሽ ሳይኪያትሪስት ብታማክሪ የበለጠ ያግዝሻል ❤❤❤
@aschalewasgedew
@aschalewasgedew 11 месяцев назад
Wedema❤❤❤
@dawitbekalu6482
@dawitbekalu6482 11 месяцев назад
ፈጣሪ ሆይ ከዘፈን አለም አውጣኝ
@saraetiopia7233
@saraetiopia7233 11 месяцев назад
ለመውጣት የአባ የውሃንስ ተስፋ ማርያም መዝሙር ስሚ ወይ ስማ
@zemegisla
@zemegisla 11 месяцев назад
ይኸ እኮ አሁን አይደለም የተጀመረው። የባንዱራ ሳጥኑ ይከፈት ይተባለ በኢቲቪ ሲተላለፍ አልነበረምን? እኛ እኮ ከጠፋን ቆይተናል። በተለይ ጋዜጠኞች የሰሩት ጥፋት ቀላል አይደለም እንደወረደ የክፉዎችን ፕሮግራም በመቅዳት።
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 11 месяцев назад
በእውነት ይሄ ዘመን በጣም ያሳዝናል
@martadida4373
@martadida4373 11 месяцев назад
በርቱ እግዚአብሔር ከናንተጋር ይሁነ❤
@meseretfufa5190
@meseretfufa5190 11 месяцев назад
Selam Araya and Beza
@tzm6910
@tzm6910 11 месяцев назад
እልል በሉ በአንድነት ዘምሩ አመስግኑ ለክብሩ ዘምሩለት እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም በሉ ። እግዚአብሔር ድንቅ ነው ። አንሸንት ጂያንት ሲልከን ትሪ ትልልቅ ሰማይ ጠቀስ ዛፎች ወደ አለትነት ተቀይረው ዛሬ ተራራ ኮረብታ መስለው እናያለን ለምሳሌ ኢትዮጵያ ላይ ጎንደር ትክል ድንጋይ ፣ እና በአለማት ዙሪያ መለኮታዊ ገረዳድሶ እንደጣላቸው ቅሬታቸውን በማየታችን:-- በልሁ ለእግዚአብሔር ክቡር ስምከ (2) እግዚአብሔርን በሉት ስራህ ግሩም ድንቅ ነው (2)
@sarafekadu-rh2er
@sarafekadu-rh2er 11 месяцев назад
Donkey Tube በረከት እንዉሰድ🙏🏾🙏🏾🙏🏾😍😍😍💒💒💒
@elfinishathubia2700
@elfinishathubia2700 11 месяцев назад
ፀሐይን ጋርደለሁ ብለው እስት እንደያስነሱብን
@tigsttruneh36
@tigsttruneh36 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይሰቅባቸዋል
@kechemagara5433
@kechemagara5433 11 месяцев назад
ጸሀይን መጋረድ
@giorgiopatella4738
@giorgiopatella4738 11 месяцев назад
የ ኢትዮጵያ መንግሰት በ ክርሰትና ሐይማኖት ተዋቅሮ ለ ዘመን ከነ ባህሉ ለትውልድ አሰረክቦ አልፎል ታድያ አሁን ዲሞክራሲ ብለን ቀጥታ የሌላውን ሐገር ከራሰህ ህዝቡና በህል ሳታጣጥም(ሳታከብር) ከነ ጨራሹ ከ ባእድ ሐገራት ጫና (ግዳጀ) እየመጣ እያያቸሁ!!! አሁንም መፍቴውን ትዘነጋላቸሁ!!! ኢትዬጲያ የ ክርሰቲያን ሐገር ናት!!!! ተቀበሉት ኑሩት።
@kedus2010
@kedus2010 11 месяцев назад
Enkuan beselam metachu yene wiedoch enamesegnalen silemitsetun mereja
@tewodros6597
@tewodros6597 11 месяцев назад
appreciate Rophanan. he is a good composer.
@user-my4qu5er9w
@user-my4qu5er9w 11 месяцев назад
ትውልድን ከማጥፋቱ በፋት በፀጉሩ ነበር አቆ መግደል
@user-tr2tl8ty9x
@user-tr2tl8ty9x 11 месяцев назад
ለሱ ያሰብሽውን ላች ያርገው መዳኒአለም !
@geberhanabeyene7849
@geberhanabeyene7849 11 месяцев назад
​@@user-tr2tl8ty9xሸሌ
@abinetbejiga
@abinetbejiga 11 месяцев назад
ክፉዎች ሀፅያተኞችይወድቃሉ።
@bekeleadugna6570
@bekeleadugna6570 11 месяцев назад
መጸሐፍ ቅዱስ ላይ እዲሕ የሚል ቃል አለ አንዳዶች የሰይጣን መሐብርተኞች የሚል ቃል አለ ከሰይጣን ማሕብርተኛው ይህ ዘፋኝ ነው እምነት አለኝ የሚል ሁሉ ከሱ ስራዎች መራቅ መሸሽ ማወገዝ እሱ ያለበት ቦታ ሁሉ የሚሄድ ሰው ሁሉ የሰይጣን መሐብረተኛ ነው የእግዚአብሔር ጠላት ነው።
@senaitdegene3940
@senaitdegene3940 11 месяцев назад
ከባድ ዘመን
@yemserachgmeskel6206
@yemserachgmeskel6206 11 месяцев назад
ልቦና ይስጠው
@melkammelkam9554
@melkammelkam9554 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ሀሳባቹህንያሳካላቹ እናንተን ስለሰጠን ስሙ ይመስገን ቃል የለኝም
@israelcaleb8746
@israelcaleb8746 11 месяцев назад
የሀይማኖት አባቶች የት ናቸው
@emebetfetene8892
@emebetfetene8892 11 месяцев назад
የሀይማኖት አባቶች ሁሌም አሉ እርስዎ ለመማር ዝግጁ ነዎት???
@meseretbegna4240
@meseretbegna4240 11 месяцев назад
ጉድ በይ ኢቲዮጵያዬ
@danilegezahegn
@danilegezahegn 11 месяцев назад
ቤዛዊት ቪዲዮ ሊአልቅ 3:30 ሲቀርረው ጀምሮ የተናገርሺውን አስተውይው አገላለፅሽ ልክ አደለም!
@user-jq2zk6ut7x
@user-jq2zk6ut7x 11 месяцев назад
ጉድገዝብእያለምንትውልድአለየአላህአላህይድረስልን
@kechemagara5433
@kechemagara5433 11 месяцев назад
የአለም መጨረሻ
@emmadirissa3577
@emmadirissa3577 11 месяцев назад
Meseret mebrate yeserachewu mastaweqiyaim tultocwain eyasayechnewu litgetise yigebatal
@netsaneta9349
@netsaneta9349 11 месяцев назад
Egziyo
@rrebka3396
@rrebka3396 11 месяцев назад
በጣ ከየሚገርመኝ አዘጋጇ ለምን ሻሽ ታስራለ ሙስሊም አትመስለኝም
@abrahamyemane6490
@abrahamyemane6490 11 месяцев назад
ክርስቲያናዊ አለባበስ ነው በጣም ነው ማደንቃት
@user-qr1hp5oq8q
@user-qr1hp5oq8q 11 месяцев назад
መልክታቸሁ ጥሩ ነው አነዳንድ ቦታ የምትናገሩት ከመጽሐፍ ቅዱስ የወጣ መሆን የለበትም እግዚአብሔር ሰውን የፈጠረው በእስትፋሡ ሣይሆን በእጆቹ ከምድር አፈር ነው
Далее
Как выходим с тройняшками 🙃
00:17