Тёмный

መስቀልን በጫማ ሶል ላይ የግሪክ ኦርቶዶክስ ተቆጣች!! በቅዱስ ስም ቢራ እስከመቼ?Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Fana TV 

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Подписаться 252 тыс.
Просмотров 106 тыс.
50% 1

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Опубликовано:

 

12 сен 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 436   
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 9 месяцев назад
ቤተሰቦቼ ስወዳችሁ፡ ይኸ ቢራን በቅዱስ ጊዮርጊስ መሰየም የክርስቲያኑ ዝምታ፡ ሲፀፅተኝ ነበር ብዙ ጉዳዮችን እያፀዳን የሐገራችንን ቅድስና እያፀናን እንሄዳለን፡ በርቱ፡ ጌታ ይጠብቃችሁ፡፡
@user-uy8pf9ps7d
@user-uy8pf9ps7d 9 месяцев назад
ጀግኖች አላህ ከናተ ጋር ይሁን እኔ ሙስሊም ነኝ ግን የቅዱስ ጊወርጊስ ቢራ ነገር ሁሌም ይገርመኝ ነበር ሰላም ባላችሁበት መሀመድ ነኝ ከጅዳ
@TGMTG
@TGMTG 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ዝም ሲል የሌለ ይመስላል😢 እግዚአብሄር ቢዘገይም የሚቀድመው የለም❤
@user-jc1df6ry5b
@user-jc1df6ry5b 9 месяцев назад
Yes 😢❤
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 9 месяцев назад
ወገኖቸ የምኖርው በአሜሪካን ሀገር ነው ግን ዘንድሮ ምንም ባዕል አላከበርኩም ምክንያቱም የወገኔ ህመም አመመኝ ስቃያቸው እንቅልፍ ነስቶኛል እና በጣም ከፍቶኛል😭😭😭😭እንኳን አደርሳችሁ ቤዝየ ጎንደርኛ ቀሚስ በጣም ነው ያማርብሽ በርችልን. መምህርየ አብየ ይልማ እግዚአብሔር ከጎንህ ይሁን🙏🏿
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i 9 месяцев назад
ጋዜጠኛዋ ስወዳት አለባበስዋ ክርስትያናዊ ነው 💒💒✝️💒💒 አብይ ስራህ እንደስምህ ትልቅ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@genitube1438
@genitube1438 9 месяцев назад
በዛላይ ቀልጣፋ ንቁናት
@user-je5vd6cz4x
@user-je5vd6cz4x 9 месяцев назад
አለባበሷ የውቢቷ ጎንደር ነው ባክሽ ደግሞ በዚህ እንጣላ 😅😅
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 9 месяцев назад
​@@user-je5vd6cz4xእናቱ ጎንደር ከክርሲታንነት አይበልጥም ጎንደርም የክርስቲያን ሀገር በሀገራቸው ም በሀይማኖታቸውም አይደራደሩም።
@tachteda
@tachteda 9 месяцев назад
ዐብይ
@mekdespajuelo
@mekdespajuelo 9 месяцев назад
ወንድሜ አብይ በጣም ጎበዝ ነህ እግዚያብሄር ይርዳህ ሰዋችን ከሴጣን መንገድ ለመመለስ የምትሰራው ስራ ደሰ የሚል ነው ፈጣሪ ይርዳህ
@user-uu1zt2bs4j
@user-uu1zt2bs4j 9 месяцев назад
ልጅቷን ስወዳት አለባበሷ ራሱ ማራኪ ነው አብያችንም ልዩ ነህ
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 9 месяцев назад
ወንድሞቼ በእውነት ስለ ቢራ ስታወሩ በጣም ነው የሚያሳዝነው ነኝ በእውነት ወደ በየቤተክርስትያን ቅዱስ ገብርኤል ክርስትና እያሉ ቢራዎች ይዘው ከነ ምግብ ይዘው የሚያስገቡ ምእመናት በተለይ እናቶች አሉ እና በህግ አምላክ እንዲባሉልን እንፈልጋለን በእውነት እስከ መቼ ነው ሀቅን የምንደብቀው ማጽዳት ከሆነ ከየቤታችን ይጀምራል እና አባቶቻችን ይሄን ነገር ማውገዝ አለባቸው አለበለዝያ መከራችን አይቆምም
@temesgenalemtsehay5354
@temesgenalemtsehay5354 9 месяцев назад
አንዳንድ ቦታ ካህናቶቹ ቢራ ካልሆነ አይቀበሉም።እኔ ረጲ መድሀኒዓለም ለፅጌ ቢራ ካልሆነ አልቀበልም ሲሉ አይቻለሁ።ከ፯ ዓመት በፊትና እርሶም ያዩት ያንን ሊሆን ይችላል። ቀረብ ብለው እናቶችን ቢያናግሯቸው መልሱን ሊያገኙ ይችላሉ።
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 9 месяцев назад
@@temesgenalemtsehay5354 እና አያምም ወይ እንዴት ነው ታድያ ወጣቶች የሚማሩ ከአባቶች በእውነት እጅግ በጣም ነው የሚያሳዝነው ስለዚህ በጋራ በህግ አምላክ ካላልናቸው በጣም ከባድ ነው መከራችን 😥
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 9 месяцев назад
ውድ ተወዳጁ መምህር እና ጋዜጣኛ አብይ ይልማ እና ቤዚዬ እንኳን አደረሳችሁ በቅዱስ ጎርጊስ ብረ ለይ ስሳያም በሰአቱ ዝም ያሉ አባቶቻችን ተጠያቂ ናቸዉ 😢
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 9 месяцев назад
ውድ ወንድማችን መምህር እና እህታችን እንኳን አደረሳቹህ አደረን 🙏❤
@kalkidanabebeA-yl4xo
@kalkidanabebeA-yl4xo 9 месяцев назад
" የመስቀሉን" ነገር ልብ ያለው ልብ ይበል!
@luwanjafish8413
@luwanjafish8413 9 месяцев назад
መድሃኒት የድንግል ማሪያም ልጅ ይጠብቅክ አቢይ ይልማ long live
@kalkidanabebeA-yl4xo
@kalkidanabebeA-yl4xo 9 месяцев назад
ሊቀ ሊቃውንት መምህር አብይ ይልማ ከጠቅላላ የሳድስ ሬዲዮ ቲቪ ዩቲዩቨ እና ሌሎችም አባላቶችህ ሁሉ እንኳን አደረሳችሁ ይችን ጋዜጠኛ ሌላም ወጣት ልጅ አለ ስወዳችሁ የሊቁ የመምህር አብይ ውጤቶች ናችሁ!
@user-vh7dz1kd3p
@user-vh7dz1kd3p 9 месяцев назад
ይህ ያለአግባብ የሆነ ስያሜ የሚቆጨን የሚያሳዝነን ሰዋች ቢራዉን ባለመጠቀም እና ባለመግዛት ስሙ በአግባቡ እስኪቀየር ድረስ ይህን ምርጥ ተፅዕኖ ማድረግ ማስቀጠል አለብን ግድ ሆኖባቸዉ እንዲቀይሩ አሻራችንን እናሳርፍ ።
@medi574
@medi574 9 месяцев назад
ሰላም እንኳን ለቅዱስ ዮሐንስ በዓል አደረሳቹ አደረሰን ይህ አመት ተስፋን ሰላምን የምናገኝበት ይሁንልን ቅዱስ ጊዎርጊስ ብቻ ሳይሆን ሜታ አቦም ሊወገዝ ይገባል
@hcjth1747
@hcjth1747 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🍀🌼🌹
@maymrobi
@maymrobi 9 месяцев назад
መዲዬ እንኳን አደረሰሽ ውዴ🎉🎉 አዲሱን አመት ከእኛ ጋር አሳልፊ ፕሮፋይሉን በመንካት ተቀላቀይን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tachteda
@tachteda 9 месяцев назад
በዓል
@user-vo2xf8wg5c
@user-vo2xf8wg5c 9 месяцев назад
ጊዮርግስ ይምጣልኝ እያሉ የሚያዙት በብዛት እኮ የተዋሕዶ ልጆች ናቸዉ። መጠቀም ቢያቆሙ ሳይወዱ በግዳየዉ ስሙን ይቀይሩታል አከተመ።
@user-vh7dz1kd3p
@user-vh7dz1kd3p 9 месяцев назад
በትክክል
@vufuf9066
@vufuf9066 9 месяцев назад
ትክክል
@user-ew1ct7go3m
@user-ew1ct7go3m 4 месяца назад
አብየ በኢየሱስ ፍቅር እወድሃለው የምትታገልለት አምላክ እርሱ ይጠብቅ ህ!!!
@tgteshome9859
@tgteshome9859 9 месяцев назад
ሠላም የኛአንኞች በርቱ ሁሌም እውነት ያሸንፋል እግዚአብሔር ይርዳችሁ ። ይችህ ዓለም በእናንተ ከጥፋት ትድናለች።❤❤❤👍👍👍👏👏👏💒💒💒💐💐💐
@maymrobi
@maymrobi 9 месяцев назад
ቲጂዬኮ እንኳን አደረሰሽ አዲሱን አመት በአዲስ መንፈስ ከእኛ ጋር እንድታሳልፊ ተጋብዘሻል እናም ፕሮፋይሌን በመንካት ተቀላቀይኝ
@brtawitteshowe2070
@brtawitteshowe2070 9 месяцев назад
የፈረሰኛው የሰማእቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ይርዳችሁ የጋዜጠኛ የቤዛ ሁሉ ነገርዋ የሚወደድ ነው መምህር ና ጋዜጠኛ አብዬ አቋምህ ድንቅ ነው በጣም ነው የማከብራችሁ እግዚአብሔር አምላክ በነገሮቻችሁ ሁሉ ከፊታችሁ ይቅደም መልኳም አዲስ ዘመን ይሁንልን
@adanetenkir3093
@adanetenkir3093 9 месяцев назад
ሳድሶች እንኳን ከዛቾችና ከጥቃት አድራሽ ከልሎና ጋርዶ ከዘመን ዘመን አሸጋገራችሁ !!!እያልኩ የዚህ የቅ/ጊዮርጊስ ቢራ ስያሜን ለማስለወጥ መላው በእጃችንና በእጃችን ሆኖ ሳለ በቸልተኝነታችን ምክንያት ቤተክርስቲያናችም ሆነ የሀገራችንን የውርደትና የዝቅታ ዘመን ላይ አድርሰናል አድርሰና ።ይህን ካልሁ በኋላ ወደ ቢራው ስያሜ ስመለስ በመጀመሪያ ነገርን ከማቅለል ወጥተው የቤተክርስቲያኒቱ መሪዎች በህግ ክስ መስርተው ጎን ለጎን ቢራው ከራሳቸው ጀምሮ በምዕመኑ እንዳይጠጣ ያውግዙ ከዚያ ልክ ከቤተ ክርስቲያን በተለዩ እህትና ወንድሞች ላይ እንዳደረገው በምዕመኑም ሆነ በአገልጋዮች ሲተው ስያሜውን እንዲቀይር ይገደዳል ።በነገራችን ላይ ካንፓኒውን ዲፕሎማሲያዊ በሆነ አካሄድ ከክስና ከውግዘቱ በፌት ቢጠየቅና ምናልባትም ህዝቡን ከስሙ በላይ ያከበረ ተብሎ ትልቅ ታሪክ የሚሰራበትን የበለጠ ምርቱ ተቀባይነትን እንዲያተርፍ ዕድል በመስጠት በሁለቱም ጎኖች አዋጭ መንገድን ቢከተሉ እላለሁ።ዋናውና ቁልፉ ያለው በቤተክርስቲያኒቱ መሪዎች እጅ ነው።ቆፍጠን ብለውና ከመቅለስለስ ወጥተው የቤተክርስቲያንን ችግር በወቅቱ ሳይውል ሳያድር እየተጋፈጡ ከምዕመናኑ ጋር የሚጠየቀውን መስዋዕትነት መክፈል ይጠበቅባቸዋል ።
@bereketeliyas2479
@bereketeliyas2479 9 месяцев назад
በኔ ዘመን እንደ አንተ አይነት ትውልድ የሚያነቃ ወደ ትክክለኛው መንገድ ወደ እግዚአብሔር መንገድ ትውልዱ እንዲጋዝ ስለተነሳልን እድለኛ ነን
@sarasarita835
@sarasarita835 9 месяцев назад
ዘንዶውን የገደለበት የቅዱስ ጊዮርጊስ እዚሁ ቤሩት ሊባኖስ ነው እኛ ቦታው ላይ ስንደርስ እንዴት እንደምንቀጠቀጥ።። እንደ ቸርነቱ በስቶ እንጂ እኛ እስካሁን ምድር ላይ መኖር አልነበረብንም ።
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 9 месяцев назад
Endet
@tamiraterstu469
@tamiraterstu469 9 месяцев назад
ውድ ወንድማችን መምህራችን እና እህታችን እንኳን አደርሳቹ ። በሩቱልን እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን 🙏
@eyerusalemteshome3955
@eyerusalemteshome3955 9 месяцев назад
ሊቀሰማእታት ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ይቅር በለን
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 9 месяцев назад
በእውነት በጣም እናመሰግነናለን ማስጠንቀቂያ መረጃ ለሰጣችሁን ወንድማችን ጋዜጠኛ አብይ እንዲሁም እታችን ክብረት ይስጥልን
@NaaBMl1986
@NaaBMl1986 9 месяцев назад
በዚች ልጅ በጣም እደነቃለሁ። እግዚአብሔር ይባርክሽ።የእውነት ሴት ነሽ። ምክንያቱም የኢትዮጵያን ባህል የምታጸባሪቂ እውነተኛ ሴት መሆንሽን ያሳያል። አለባበስ የጸጉር አሸፋፈን ዋው የምያሳየው ትክክለኛ የሀይማኖት ሰው መሆንሽን ያሳያል። የኢትዮጵያን ህዝብ ስላከበርሽ እግዚአብሔር ያክብርሽ❤
@zelalemamare9586
@zelalemamare9586 9 месяцев назад
የቢራው አንደኛው መፍቴው ኦሮቶድክስ ጋር ነው አለመጠታት ነው ኢኮኖሚውን ማደከም
@metekusimewoldemichael4914
@metekusimewoldemichael4914 9 месяцев назад
ጠላ: ጠጅ እና አረቄ ቤተክርስቲያን ግቢ ውስጥ እንዳይገባ በመጀመሪያ እንቅስቃሴ አድርጉ??
@SalamSalam-mt3ds
@SalamSalam-mt3ds 9 месяцев назад
ጠላ ልወን ይችላል አረቄና ጠጁ የለም አብሱ ጠይ አይገባም ዉሸት ምንም አያረግም እዉነት አዉሩ ጠላ ወይም አረቄ ሉገባ ይችላል ግን ጠጅ የለም ምክንያቱም ህብረተሰቡ ጠጅ አይሠሩም ወሸት ምን ያገጋል እዉነት ይሻላል ደግሞ አዉን ላይ እየቀረ ነዉ እዉነት ለመናገር እንደ በፉቱ አይደለም አዉንም እንደሚቀር ተስፋ አለን እንቃወማለንም ስለ ጠጅ አትዋሹ
@user-ww2ph8fp7u
@user-ww2ph8fp7u 9 месяцев назад
አፄ ሚኒሊክ አድዋ ሲዘምቱ አፄ ቴዎድሮስ አድዋ አጠገብ ከምትገኝ ቦታ ላይ ቅዱስ ጊወርጊስ የኢትዮጵያ ጠባቂ ነው በሚል በዚያ ቤተክርስቲን አሰርተው የጊዎርጊስን ታቦት በዚያ እንዲቀመጥ አድርገዋል አፄ ሚኒሊክም ሚያዚያ ለ23 ንጋት በዚያ ሲፀልዩ አድረው ጧት ጦርነቱ ተደርጎ በዚሁ ቀን የመጣውን ጠላት ጣሊያን ትወከል እንጂ የዘንዶን ሰራዊት ነበር በዕለተ ቀኑ በ23 ድል የተደረገው ፡፡ በሌላ የታሪክ መፅሃፍ እንዳነበብኩት የጣሊያን ጦር እየመሩ ከመጡት ጀነራሎች በህይወት ተርፎ ወደ ሀገሩ ሮም ምህረት ተደርጎለት የተመለሰውን ጀነራል የጊዜው የጣሊያን መሪ የነበረው ከምርኮ የተለቀቀውን ጀነራል ጠርቶ እንዴት በድሃና ሃላቀር በሆነች አገር የጦር መሳሪያ በሌላት ሀገር ሀያሏኗ ጣሊያን ተሸነፈች ብሎ በታላቅ ቁጣ ሲጠይቀው ጀነራሉም ለንጉሱ ጌታዪ ነገሩ እንደሱ አይደለም የገጠሙን ሰዎች ብቻ አልነበሩም መለኮትም ጭምር ነበር በኢትዮጵያ ተዋጊዎች መካከል የእሳት አምድ የመሰለ በፈረስ ላይ የተቀመጠ ፈረሰኛ አብሯቸው ተገልጦ ለሁላችን በግልፅ ይታየን ነበር ከዚህ በሃላ የተፈጠረው ሁኔታ ለኛ ከባድ ነበር በማለት የሽንፈታቸውን ሚስጢር ለንጉሱ የመሸነፋቸውን መሚስጢር ይሂ ነብሎ በማስረዳት ገለፀለት በተጨማሪም የኢትዮጵያኖችም የአሸናፊነታቸውን ሚስጢር ይሄው ነው በሚል አስደናቂ የመለኮትን ክስተት በዚህ መልኩ መስክሮለታል፡፡፡ ከዚህ በሃላ የራሴን የሚመስለኝን ከናንተ ትንታኔ በሃላ የገባኝ ለስረዳ በዚህ ጦርነት መሪር ሽንፈት የደረሰበት ጠላት አርፎ አልተቀመጠም መንፈሳዊም ፓለቲካዊም ትግል እስከ ዛሬ ድረስ ሀገራችንን ለመበቀል ትግል ያደርጋል በመሸነፉ የተበሳጨው ጠላት ይህን የቅዱስ ጊዮርጊስ ለማዋረድና የኢትዮጵያኖች የማቨነፍ ሀይላቸውን በማርከስ ይመስለኛል ከአድዋ ድል በሃላ ማለትም በተሸነፈ በ17 አመቱ 1905 አ ም በስልጣኔና በዘመናዊነት በእድገት ስም የቢራ ፋብሪካው በመትከል ካልጠፋ ስያሜ ቅዱሱን ከእርኩሱ ቀላቅለው ሲበቀሉንና ምድራችንን ሲያረክሱ አስበው ይህንን ስያሜ በቢራ ፋብሪካ ሲሰይሙ ለነሱ ቅዱሱን በማርከስ መንፈሳዊ ድል አድርገዉ እንደሚቆጥሩት አልጠራጠርም፡ እኛም ፈዘንና ዝም ብለን በእድገት ስም በጦር ሜዳ ያልተሸነፈችውን ሀገራችን አዋርደን ዛሬ ላይ ደርሰናል፡፡ አሁንም አልረፈደም ዘመቻው ቀጥሎ ቅዱሱን ለማርከስ የተደረገውን የቆዬ ሴራ ስያሜው እንዲነሳ በማድረግ ዳግማዊ አድዋ ድሉን ከነ ክብሩ ማስመለስ አለብን እላለሁ፡፡
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv 9 месяцев назад
ጀግና እይታ!!!
@mesays2884
@mesays2884 9 месяцев назад
ድንቅ ነው
@danwet8394
@danwet8394 9 месяцев назад
ቅዱስ ጊወርጊስና ቅዱስ ዩሃንስን ቢራ ካንፓኒ ቤተክርስትያን ክስ መስርታ የቢራው ስም ይቀየር ብትል ለውጥ ይመጣል ልክ እትም ዘፋኙን ኮንሰርት እዳሰረዙት አባቶቻችን ይህን እዲያደርጉ መናገር አለብን አባቶቻችን ከተናገሩ በአንድነት እንነሳለን በኛማ ለፈለፍን ለውጥ አላመጣንም
@chewabrhenu2311
@chewabrhenu2311 9 месяцев назад
የሳድሰ ቤተሰቦች እንኳን አደረሳቹሁ ሀዘን ላይ ብንሆንም ለዚህ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመሰገን የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተብየው ማንን እንደሚመራ ባናወቅም የአጋንንት ዘፍኙ በመቅርቱ ዘንዶው አቢይ ተቆጣ ቅዱሰን መሰቀሉን ዘቅዘቆ መጣ 😢
@linaejabo8229
@linaejabo8229 9 месяцев назад
Fetary yasnak selehulum egziabher yemesgen
@hcjth1747
@hcjth1747 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🍀🌼🌹
@Rakb553
@Rakb553 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይዋጋዋል ከእግዚአብሔር ጋር የሚታገሉ ይደቃሉ ነው የሚለው መፅሐፍ ቅዱስ ?‼️
@sweetfood4126
@sweetfood4126 9 месяцев назад
ተው እንጂ?
@hcjth1747
@hcjth1747 9 месяцев назад
@@sweetfood4126 ማለት ተውጅ???
@dxbdxa6375
@dxbdxa6375 9 месяцев назад
አልኮል ጠጥቼ አላውቅም እግዚአብሔር ይመስገን
@romanadenew7202
@romanadenew7202 9 месяцев назад
እስቲ ከመጸሐፍ ቅዱስ አሳየን ከእግዚያቤር ቃል እስይ
@AbrhameTesfaya-gm1xg
@AbrhameTesfaya-gm1xg 9 месяцев назад
ድንግል ማርያም ከጎናችሁ ትሁንልኝ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@Lilik4680.
@Lilik4680. 9 месяцев назад
አብዬ እና ባልደረቦቹ እንኩዋን አደረሳችሁ❤ የቅዱስ/ጊዮርጊስ ቢራ በቀላሉ የተዋህዶ ልጆች እንደ ትንሽ መስዋእት ምርቱን ባለመጠቀም ከገበያ ውጪ ማድረግ ይቻላል የተቃውሞ ቻሌንጅ በመጀመር።
@user-vh7dz1kd3p
@user-vh7dz1kd3p 9 месяцев назад
በትክክል ፣ ቢያንስ በአግባቡ ስያሚያቸዉን እስኪያስተካክሉ
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 9 месяцев назад
I was asking before 25 years about this beer name.... and the cork picture of St. Georg.... I think this is the time.... Thank you for all.....
@amsaletefara7995
@amsaletefara7995 9 месяцев назад
ወጎኖቼ ፕሮግራማቹህ በጣም ደሰ ይላል ያለውን በጥራት ነው የምታቀርቡልን እናመሰግናለን የቢራውን ጉዳይ መላው ኦርቶዶከሳዊያን በማሰፈረም እንዳይጠጡም በቅድሰ ጌዎርግሰ ሰም በመያዝ በአንድነት ታሪከ መቀየር ይቻላል አባቶቻችን በመማከር ወጣቱን ማንቃት ይጠበቅብናል የቅድሳኑ በረከት አይለየን አይዟቹህ በርቱልን በእግዚአብሔር ሁሉም ይቻላል።
@petrosmezegebe
@petrosmezegebe 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ ፕሮግራማችሁ እጅግ ጠቃሚና ዋሳኝ ስለሆነ በርቱልን ።
@AbrhameTesfaya-gm1xg
@AbrhameTesfaya-gm1xg 9 месяцев назад
እግዜር ሲባረክ እንዲህ ነው❤❤❤❤❤❤❤
@dawittesema3485
@dawittesema3485 9 месяцев назад
መምህሬ እንኳን አደረሳችሁ ባለ መጠቀም መቅጣት ነው እሚሻለው እንጂ ሁል ጊዜ የቀናት መነጋገርያ መሆን የለበትም በርታልኝ መምህሬ
@ambachewlakew1083
@ambachewlakew1083 9 месяцев назад
ጋዜጠኛዋ ለቀረፃ ብላ ነዉ እንደዚ የለበሰችው ከውስጥ ሱሪ ነዉ ያረገችው
@melakuwondwossen8355
@melakuwondwossen8355 9 месяцев назад
በዚሁ ምክንያት ቢያንስ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቢራን መጠጣት ካቆምኩ ቆየሁ ።መምህር ይልማ በርታልን
@emmushet
@emmushet 9 месяцев назад
ሌላውንስ?
@ham.h98
@ham.h98 9 месяцев назад
Egziabher yimesgen.
@berket2497
@berket2497 9 месяцев назад
ቤዝዬዬዬ ስታምሪ በውነት በወጣትነት ሽ በዚህ አለባበስ ቀጥይ የኔ ቆንጆጆ❤❤❤❤❤ አብያችን አባት ነት ይገባሀል የምር የተኛ ቀስቃሽ ታታሪ ቅን ሩህህሩህ አዛኝ የክርስቶስ ባሪያ ክበርልንንን❤❤❤❤❤❤
@DarlingtonOCHOLA
@DarlingtonOCHOLA 9 месяцев назад
I love this woman! Her dresses and her everything is Natural ❤❤❤ I love you dear miss Ethiopia "Queen Size"
@YosefGirma-rq2ob
@YosefGirma-rq2ob 9 месяцев назад
በርታልን ያልከው ነገር ልቤን ነካው እንዴት የወንጌልን ሰማሀት የቢራ ስም ያረጉታል መቃወማችን ሀይሎ አንተም በርትተህልን እናስቁማቸው
@oneethiopiae
@oneethiopiae 9 месяцев назад
ውዶቼ በጣም ገራሚ እና አስተማሪ መረጃ ነው ። እናመሠግናለን 👃👃👃 በርቱልና ።መ/ር አብይ አሁንም እግዚአብሔር እውቀትህን ያብዛልህ ። ግሩም መረጃ ። ቻው መጠጥ ብያለሁ። ። ። ።
@AnethMulu
@AnethMulu 9 месяцев назад
ላባቶች ሰበቴ ድግስ ላይ ይገባል አባቶች መጀመሪያ ማስቆም ያለባቸው😢😢😢
@furnomamo457
@furnomamo457 9 месяцев назад
Amen Amen Amen ikunwan Abiro Adersni🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@mekdeseliab
@mekdeseliab 9 месяцев назад
እምላክልቦናይስጠንለህዝቦቹለፍጥረታቱሁሉተባረኩ
@EfremE
@EfremE 9 месяцев назад
በርቱልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የዘመናችን እንቁ
@LeulIylu-ok4kc
@LeulIylu-ok4kc 9 месяцев назад
በጣም ጥቂት ጊዜ ነው የሚቀረን ልክ እንደ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፅኑ እምነት ያላቸው እምነትን የሚያስከብሩ አባቶች ይመጣሉ። የአሁኖቹ እንካን,,,,,,,,ለመናገር ይከብዳል ይቅርብኝ። የእናንተን ያህል እንኳን ጽናት፣ጥንካሬ፣እምነት የላቸውም ሆድ አምላኪዋች። ህዝጰ34፣ይነበበ
@yordanosmerkneh566
@yordanosmerkneh566 9 месяцев назад
እውነት ለዚች ቤተ/ን መናቅ እና መፍረስ ዋናው ተጠያቂዎች አባት ነን ብለው የተኮለኮሉ ሰዎች ናቸው!!
@user-qd8yq5mf3w
@user-qd8yq5mf3w 9 месяцев назад
ጳውሎስ እንዳለው እኛስ የተሠቀለውን ክርስቶስን እንሠብካለን።
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 9 месяцев назад
የኔም የውስጤ ጥያቄ ነበር በቅዱስ ጊዮርጊስ ስም ቢራ መመረቱ አሁንም ንስሃ ይግባ ባለቤቱ ስሙን ያንሳ እግዚአብሔር መቼም በየደቂቃው እየማረን ነው የምንኖረው አብዬ በርቱልን መልካም በአል መልካም ዘመን ይሁንልን 20🌻16
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 9 месяцев назад
ጊዮርጊስ ከ100አመት በላይ ሆኖታል ያዉ አድዋን ምክንያት በማድረግ ይመስለኛል
@user-bf2ve1kt2b
@user-bf2ve1kt2b 9 месяцев назад
ዛሬስ የልቤን አወራቹ😢 የቅድስ ጊዎርጊስ ቢራ ስም መቀየር እደው 😢
@KasegneBrhanu-nj1el
@KasegneBrhanu-nj1el 9 месяцев назад
አብየ እኔ ብዙ ግዜ አደባባይ ወጥቸ ለመቃወም ነገ ዛሬ እያኩ በማመታት እስከዛሬ ምንም ሳላደርግ አለሁ በስጋየ ላይ ለሚደርሰው ስቃይ ነብሴ ፈራችብኝ ምናለ ቅዱስ ጊወርጊስ በ70ው ነገስታት ፊት የቆመበትን ድፍረት ለነፍሴ ቢያድላት
@jonathandyer5896
@jonathandyer5896 9 месяцев назад
መርሐ ግብሮቻችሁ ምን ያኽል አዎንታዊ ተፅዕኖ እየፈጠረ መሆኑን ድንቅ ነው። እግዚአብሔር ጉልበት ይሁናችሁ ። ጊዜው አሁን ነው ፤ በእውቀትና በእምነት ድል ምንነሳበት። እናውቃለን ብዙ ሥራ አለባችሁ፤ ይሁንና ግን በአርቴፊሻል ቅንድብና በተለያዩ ውበት መጠበቂያ ሳይሆን ማሳጫ የሆኑ "make downs" not "make up" ዙሪያ ብታዘጋጁ በጣም ጥሩ ይሆናል። ብቻ በጥቅሉ ወጣቱ የሚጠፋባቸውን ጉዳዮች በጥልቀት አቅርቡልን። እኛም የእግዚአብሔር ፀጋ ይገለፅ ዘንድ በጸሎት አለን። 🙏🌻
@jonathandyer5896
@jonathandyer5896 9 месяцев назад
ወጣቱ "እየጠፋ ያለባቸውን" ነገሮች ማለቴ ነው ።
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 9 месяцев назад
Dr abiy yilma you are so blessed man 💚💛❤️ bezye❤️🌻❤️🌻
@melkamentlerasnew3306
@melkamentlerasnew3306 9 месяцев назад
በርቱ የምታውቁትን እንዲህ እያጠራችሁ አሳውቁን እንዲህ በመረጃ ሲሆን ምን ያክል ውስጥ ገብታችሁ እንዳነበባችሁ ና መረጃዌችን ለህዝቡ ለማሳወቅ የምትጥሩት በእውነት ከልብ ነው የማመሰግነው በርቱ በርቱ በርቱ
@evaalexia-pd2ki
@evaalexia-pd2ki 9 месяцев назад
መምህር እድሜና ጤና ለእናንተ ይሁን እናንተን ሳይሰማ የሚኖር ሰው ያልታደለ ነው እኔና ቤተሰቦቼ እድለኞች ነን የመድሐኒዓለም ክብሩ ከፍ ይበል ላልሰማም እናሰማለን በርቱ ጆሮ ያለው መስማትን ይስማ የሰማህቱን የቅዱስ ጊዎርጊስን ስም ከቢራ ላይ እዲነሳ እባካቹ በርቱ ቤተክርስቲያናችንን በብዙ አጀንዳ ተወጥራለች በዲያቢሎስ ሴራ አብረን እንጩህ በርቱ
@almazmissgina560
@almazmissgina560 9 месяцев назад
በርቱ በርቱ 🙏🙏🙏💚💚💛💛❤️❤️
@HabtamuGirma-do1ul
@HabtamuGirma-do1ul 9 месяцев назад
አንድ ነገር ልንገርህ ሁሉ ጊዜ ሳየው የሚረብሸኝ ነገር ልጠቁምህ ይኸውም ነፃነት በኢቢኤስ የሴተሰብ ጨዋታ የሚል ፅሁፍ መሬት ላይ ያለው ላይ የተ ፊደል በመስቀል ቅርፅ ተዘጋጅቶ ሲረገጥ ይውላል እስኪ ትኩረት ሰተህ ተመልከተው
@zinabuyimanie7666
@zinabuyimanie7666 9 месяцев назад
አስተዋይ ነህ ጎበዝ በርታ ሌላም ይኖርሀል አስተዋይ ነህ
@tinaethio3885
@tinaethio3885 9 месяцев назад
የዝህ ሚድያ ድምቀት ቤዝየ ናት አብያችን በርቱ
@user-hu5tq6cp3t
@user-hu5tq6cp3t 9 месяцев назад
ሕግዚያብኤር ይባርካቹ በርቱልን ከናተጋ ነን❤❤❤❤❤❤
@vufuf9066
@vufuf9066 9 месяцев назад
ወድሜ በርታ መቃወም አለብን
@heavenheavena9008
@heavenheavena9008 9 месяцев назад
Bezi & Abiy yilma, selamachu yibza melkam adis amet ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@taliileeayano2289
@taliileeayano2289 9 месяцев назад
Bertu be ewunet egziabihier edimena tena yistln!
@genetbekele8017
@genetbekele8017 9 месяцев назад
እግዚአብሔር። ያክብራችሁ❤❤❤
@Dagmawit177
@Dagmawit177 9 месяцев назад
እኛ ቸኩለን ነው ፈጣሪ አይዘገይም
@maruyohannes334
@maruyohannes334 9 месяцев назад
zemenachihu yebarek bertu, tegbarachihu yibel yasegnal !
@warrior5847
@warrior5847 9 месяцев назад
Thank you sir for the deep analytical feedback from spiritual aspect of the matter ❤ that's what we need be cold of hot 🔥 we must choose our ground which side to stand firmly ❤ sister I see the fire in you ❤
@yayahala615
@yayahala615 9 месяцев назад
አሜን እንኳን አደረሰ ።።።ታምራላችሁ ደምቃችኃል በኢትዮጵያውያዊነት መልክ 🎉🎉🎉🎉
@Ooooo0726
@Ooooo0726 9 месяцев назад
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስትያን ይሔን ማስቀረት አለባቸው።
@nahomsemeneh8709
@nahomsemeneh8709 9 месяцев назад
ከእያንዳንዳችን ይጀምራል።
@tensaetilahun9062
@tensaetilahun9062 9 месяцев назад
እንኳን አደረሳችሁ ጀግኖቼ በርቱልን በጣም ነው የምወዳችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ❤
@user-bm4lb2gl7p
@user-bm4lb2gl7p 9 месяцев назад
ያቶ ደመቀም ጫማ ሶሉ ቀይ ነበር መስቀል ይኑረው አይነረው አይታይም የጠቅላዩ ግን ምስቀሉ በደንብ ይታያል እያወቀ ካደረገው መቸም የበሠበሠ ዝናብ አይፈራም ንው የሚባለው አይደል
@elfenominodelima9939
@elfenominodelima9939 9 месяцев назад
ሠላም እንዴት ናችሁ መምህር አብይ በጣም ደስ የሚል ዋጋ ከእግዚአብሔር የሚያስመሰግንና ዋጋ የሚያሰጥ ሥራ ነው የምትሰሩት ብድራቱን የሚከፍል አምላክ እርሱ ያበርታችሁ ለሀገራችን ለዓለሙ ለፍጥረቱ ሁሉ ሠላምን ዕድሜን ለንስሓ ይስጥልን።ዓሜን ነገር ግን አንዳንድ ጊዜ ነገሮችን መሸፋፈን የምትወዱ ይመስላል ጥሩ ቢሆንም ቅሉ እውነቱን እውነት ሐሰቱን ሐሰት ማለት ደግሞ እውነተኛነት ነው።አሁን የቢራ ፋብሪካው የሰማዕቱን ፎቶ ጠርሙሱ ላይ የለጠፈው በራሱ ፈቃድ ይመስላችኋል? በፍፁም አይደለም ምናልባት ለቤተ ከህነቱ የሚከፍሉት ክፍያ ካለ ጠርጥሩ የዚህ ዘመን ጣዖት ደግሞ ገንዘብ ዛሬ ፍጥረቱ ሁሉ ከባድ ችግር ውስጥ የገባው በገንዘቡ ላይ ተሰውሮ በሚመለከው ሠይጣን ነው።ስለዚህ "እለከርሶሙ አምላኮሙ" ያለውን እያሰባችሁ አሁን ያለውን የውርቂቱን በእሳት መፈተን አስተውሉ ይኸውም የሥጋ ምኞትና ምቾት ያሳወራቸውና ያነወራቸው እንዲሁም ያሰባቸውን የከተማ መናኝ መነኮሳት መመልከትና በመንፈሳዊ ሚዛን መመዘንና እንዲሁም የትንቢቱን ቃል መመልከትና የጥፋት ልጅ ንግስናን ከቤተ መቅደሱ መደላደልን ማስተዋል የቅድስናው ሥራ ለርኩሰት ተግባር ለምን እንደዋለ ለአስተዋይ ልቡና የተሠወረ አይደለም። መቅሰፍተ እግዚአብሔር ከቤተ መቅደስ መጀመሩ አይቀርም ይህም መንፈሳዊ የሆነ ሰማያዊ ጽዳት ነው። ጽዳት ደግሞ የሚኖረው የቆሸሸ ሥፍራ ሲኖር ነው። እዚህ ጋ አንድ የበቁ አባት ለመንፈሳዊ ልጃቸው በመንፈሳዊ ቅናት ተነሳስቶ በቤተ ክርስቲያን ያለውን ቆሻሻ ለማጽዳት ሲታገል አዩትና እንዲህ አሉት፦ ተው ልጄ ይህ በአንተ አቅም አይሠራም በእግዚአብሔር እንጂ በዉኑ እግዚአብሔር በቤተ መቅደሱ ከበጎቹ ጋር ተቀላቅለው የሚኖሩትን ተኩላ ነጣቂዎችን ሳይመለከት ዝም ያለ ይመስልሃልን? ጊዜ ገቢር ለእግዚአብሔር ስለሆነ ነው ዝም ያለው ስለዚህ ዝም ብለህ የእግዚአብሔርን ማዳን ተመልከት ጠብቅብለው መከሩት። ይደንቀኛል፦ለምሳሌ ከንድ በሴተኛ አዳሪነት የተሰማራች ሴት ሥጋዋን ቸርችራ ካገኘችው ገንዘብ ለእግዚአብሔር ብትሰጥ ተቀባይነት ይኖረዋልን?በፍፁም የለውም ምክንያቱም ይህችን ሴት በአግባቡ አስተምሮ መክሮ ወደ እውነተኛ ክርስቲያናዊ ሕይወት የሚመልሳት "ካህን" አጥታ ነው።ስለዚህ ይህንን ንፁህ ያልሆነን መባን እግዚአብሔር የሚያስወግደው በሐሰተኞቹና የክህነት ምስጢሩ ሳይገባቸው ሳይገባቸው/ጠበቅ በገቡትና ጊዜው ሲደርስ በመቅሰፍት በሚታጨዱት እንዲሁም ጥይት በማይበሳው መኪና በሚሄዱትና ለሥጋቸው ተድላ ደስታ ዓለምን ንቀው ወደ ዓለም በመነኑትና የጥምጥም ወይም የክህነት ትርጉሙ ባልገባቸው ግለሰቦች ያስወግደዋል ይህን ከዚህ ላይ ልብ በሉ። ሌላው አንድ እውነት መታወቅ ያለበት የሚዲያ ሥራና ዓለማው በተለይ እውነትን ከንፁህ ህዝብ ከሚያደርሱ ባለሙያዎች አንፃር በእውነት ምስጋና ይገባችኋል ልታስተላልፉ የምትፈልጉት ያስተላለፋችሁትም መልእክት አንድምታው ቢገባኝም መዘንጋት የሌለበትን አንድ እውነት ልናገር፦። የዚህ ዘመን ሰው በእግዚአብሔር ፊት ምንድነው?በተለይ ደግሞ ራሱን ለሠይጣን አሳልፎ የሰጠና በደም ምሎ ደም በሚያፈስና በእርሱ አድሮ ሠይጣን በግልጥ በሚታይበትና ሠይጣናዊ ሥራው በግልጥ በሚታይበት ለከንቱ ሰው በመንፈሳዊ እይታ ምንድነው? ግድየለም ይህን ከዚህ እንተወውና በዉኑ የሰው ልጅ ቅዱሳንን ፃድቃንን መላእክትን ሰማዕታትን ንዋየ ቅድሳትን ሥዕለ አድኖሃትን በመሳደቡና በመርገጡ ምክንያት በእውነት ክብራቸውን ይነካልን በእውነት ከቅድስናቸው ያረክሳቸዋልን ቢያከብራቸውስ ክብር ይጨምርላቸዋልን?? በፍፁም ካከበረ ይከብራል ካዋረደ ራሱ ይዋረዳል እንጂ የሚፈጥረው አንዳችም ነገር የለም። መስቀልን ያከበረው እግዚአብሔር ነው።መስቀል ደግሞ መስቀል የሚሆነው የመስቀል ጸሎት ተደግሞ ካህኑ ጸልየው ወደ ቅድስና የሚቀይረውን ቅባት ቀብተው ሲያከብሩት ነው።የተመሳቀለ ነገር ሁሉ መስቀል አይደለም።ነገር ግን ሠይጣንና የግብር ልጆቹ ትውልዱን ለማሳት የሚመጡበትን ሠይጣናዊ መንገድን መዝጋትና እውነቱን ማሳወቅ የተወደደ ተግባር ነው።በርቱልኝ ❤
@henokalemudereje1842
@henokalemudereje1842 9 месяцев назад
አብይ እግዚያብሄር ይባርክህ በርታ ትልቅ ሰማዕትነት ነው
@konjo7249
@konjo7249 9 месяцев назад
መምህራቺን ጋዜጠኛ አብይ ይልማ ጋዜጠኛ ቤዛዊት መለሠ ዘመናቹን ሁሉ እግዚያብሄር በበረከት በጤና በሠላም ይሙላው 😍😍ስለቢራው እውነቱን ተናግራቹዋል የሚገርመኝ ነገር ቄሶቺ ዳቆኖቺ የጎርጊስን ቢራ እያጣጣሙ ነው የሚጨልጡት መጀመሪያ እነሡ ቢቀየሩ ወጣቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ ቢራን ስሙን ያስነሱ ነበር እኔ ቢራውን ጠጥቼ አላውቅም
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 9 месяцев назад
ቢራ እው ነ ት ም የሰይጣን ሽንት ነው!ሳድስና ሀሌ ታዎች በጣም ነው ምወዳቹ ትውልድ የ ማንቃትና የ ማዳን ስራነው የ ምት ሰሩት በርቱ
@user-rf1ik1ex4f
@user-rf1ik1ex4f 9 месяцев назад
እንኳን አደረሳችሁ አብይዬ የምወዳችሁ የማከብራትሁ ❤❤❤❤
@wublfmfkwt8693
@wublfmfkwt8693 9 месяцев назад
ውስጤ ታሟል ምክንያቱም አብይ አህመድ ያአማሬን ዘር እያጠፋ ስለሆነ አቤል ይልማ እንደ ስምህ ሁነህ ትውልድን አድን አደራህን በርታልን።👏👏👏👏
@sweetfood4126
@sweetfood4126 9 месяцев назад
እሰይ
@barokmirt6472
@barokmirt6472 9 месяцев назад
እረ እዴው ተባረኩልኝ ጸጋውን ያብዛላችሁ።
@kabeshaw
@kabeshaw 9 месяцев назад
ይቅርታ የቢራው ሥሙ ቢቀየር ደስ ይላል እደግፋለሁም !!! አለመጠጣቱ ቢመረጥም ፤ መጠንን መጠበቅ መልካም ይመስለኛል !!! " ከዓለም ሳላችሁ መረጥኮችሁ ( ወደድኮችሁ ) ፤ ከዓለም ትወጡ ዘንድ እኔ ዕምላካችሁ አልፈቅድም " ይላል !!! ታድያ ማስተማር እና ተግባሩን እንዴት ይሆን ??? የሠው ፍፆም የለም !!! የጤናውን ትንታኔ በጣም ወድጀዋለሁ !!! መልካም በዓል ይሁንልን !!! አሜን !!!
@user-si1lb1rr3d
@user-si1lb1rr3d 9 месяцев назад
ስወድሽ በተለይ ድምፅሽን
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 9 месяцев назад
ውይ ስወዳችሁ እውነቱን ተናገሩት ቤዚ ውብ ሴት
@makemehappy5229
@makemehappy5229 9 месяцев назад
ኦርቶዶክስ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቢራ ቦይ ኮት ማድረግ አለባቸው
@bdlubdlu3080
@bdlubdlu3080 9 месяцев назад
Selam Abiy Ylma Sades Mwdew Programme Nw Gin Priminster YArgew Chama Meskle Nw?
@AbrhameTesfaya-gm1xg
@AbrhameTesfaya-gm1xg 9 месяцев назад
ተባረኩ።ንገሩልንማ ጉዳችንን❤
@GechAsefa-gl5zb
@GechAsefa-gl5zb 9 месяцев назад
ትክክል ናችሁ ሣድስ ወች የቅድስ ጊወርጊስ ቢራ መፍተሄ በአስቸኮይ መግኝት አለበት በርቱ
@AbrhameTesfaya-gm1xg
@AbrhameTesfaya-gm1xg 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@LilAshu-xc2qu
@LilAshu-xc2qu 9 месяцев назад
በርቱልን እንወዳችኃለን 😍😍😍
@ham.h98
@ham.h98 9 месяцев назад
We need to stop drinking this beer.
@abrhamfereja6142
@abrhamfereja6142 9 месяцев назад
መምሕር ዐቢይ በአጥቢያችን የቅዱስ ያሬድን ሃውልት ለመትከል ተዘጋጅቶ አልቆ ከተከለከለ ቆየ ነገር ግን የአገዛዙ ለዲያብሎስ ተገዥ መሆኑን የሚያሳየው በየ አደባባዩ ከክፉ መናፍስት ጋር የተያያዘ ሀውልት በየጊዜው ይተክላል፡፡ ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከዚህ ክፉ አገዛዝ ይገላግለን፡፡
@mesfinfelekech6245
@mesfinfelekech6245 9 месяцев назад
በቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቢራ ፣በደርግ አዲስ ቢራ ይባል ነበር ፣ ኢህአዴግ መልሶ ጊዮርጊስ ቢራ አለው ።
@user-qy2ox8lw7f
@user-qy2ox8lw7f 9 месяцев назад
In this time very interesting issue so will go head strongly without any load & at the last you will winner b/c of TRUTH is GOD'S way! GOD BLESS YOU & which is live the same idea.
@linaejabo8229
@linaejabo8229 9 месяцев назад
Abiyeye wendme and bazi konjo enquan aderesachu egziabher rejm edmena tena yesteln
@EtgTg-kp3we
@EtgTg-kp3we 9 месяцев назад
እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤
@user-to5ei2ov8z
@user-to5ei2ov8z 9 месяцев назад
Egzabher edmena tena yistachu
@hassetwolde
@hassetwolde 9 месяцев назад
I bought a shoes last year. One day I noticed there was a cross at the bottom of the shoes. It was expensive shoes and I couldn’t believe I noticed. It was Michael Kors brand.
@aelamabbg3541
@aelamabbg3541 9 месяцев назад
በትክክል መጠጥ የዳያቢሎሰ ሽንት ነው።
@sintmanhayle3577
@sintmanhayle3577 9 месяцев назад
እንኳን አደረሳቹ ውድ ቤተሰቦች
@GirmaMoges-jj7tn
@GirmaMoges-jj7tn 9 месяцев назад
አብይዬ እንኳን ደህና መጣችሁ
@jonigebral4785
@jonigebral4785 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክህ
Далее