Тёмный

100% የጤፍ እንጀራ!! ቀላል አብሲት አጣጣል ዘዴ //how to make injera//Ethiopian food  

Jery tube Ethiopian food
Подписаться 91 тыс.
Просмотров 50 тыс.
50% 1

#Ethiopian #eritrean #injera #glutenfree #absitinjera #jerytube #healthy

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 259   
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
ሰላም ለሁላችሁም ይሁን:: ቪዲዮዉን ከወደዳችሁት like subscribe share ማድረግን አይርሱ:: ፈጣሪ ዘመናችንን ይባርክልን! አሜን!ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-YvwZU58mPhg.html
@helenbekele5194
@helenbekele5194 3 года назад
Amen
@martabekele8945
@martabekele8945 3 года назад
Amen
@saraethio9559
@saraethio9559 3 года назад
Amen
@hiwitube5781
@hiwitube5781 3 года назад
አሜን🙏
@luliya6032
@luliya6032 3 года назад
amen amen
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 года назад
በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው አብሲት አደራርግሽ የተለየ ነው አይኑ ቆንጆ እንጀራ እጅሽ ይባረክ ጄሪዬ👌👌👍👍🥰❤️❤️
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
አሜን! በጣም አመሰግናለሁ ቀለምዬ በርቺ
@skyTube-mf3fz
@skyTube-mf3fz 3 года назад
አብሲት አጣጣሉ በጣም ደስ ይላል ሰራ አቀለለልሺልን 👍🏽👍🏽
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
አመሰግናለሁ በጣም ቀላላል ነው በርቺ
@skyTube-mf3fz
@skyTube-mf3fz 3 года назад
እሺ ጄሪየ እኔም አመሰግናለሁ መጀመሪያ subscribe ያደረግሺኚ አንች ነሸ🥰🥰🥰
@zedkitchen
@zedkitchen 3 года назад
በጠም የሚያምር እንጅራ ነው ጄርዬ አዲስ ነገር ነው የተማርኩት እጅሽ ይባርክ
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
አሜን! አመሰግናለሁ ዜድዬ ተባረኪ
@UnicornGamer1243
@UnicornGamer1243 3 года назад
ቆንጆ እንጀራ ነው ምን ጤፍ ነው የተጠቀምሽው።
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ነጭ ጤፍ ነው ከወፍጮ ቤት ሰለገዛሁት ሰሙን አላውቀውም የኔ ማር
@saraethio9559
@saraethio9559 3 года назад
Watching
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
❤❤
@selamhabesha
@selamhabesha 3 года назад
Konjo enjera a abisit new jerye like and share😍
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
@@selamhabeshaአመሰግናለሁ ሰላምዬ አዎ አብሲት ነው ወደድሽው
@janliu6102
@janliu6102 2 года назад
1. ጤፍ ከግሉተን ነጻ ቢሆንም ከላክቶን (ፕሮቲን) ግን ነጻ አይደለም ስለዚህ የላክቶን ይዘቱ እንዲቀንስ በአግባቡ ለቀናት መብኳት አለበት 2. እንጀራ ለመጋገር አብሲት መጣል ግዴታ አይደለም በምትኩ አብሽ መጠቀም ይቻላል ከሚጋገርበት አንድ ቀን አስቀድሞ ቀደም ሲል ከቦካው የጤፍ ሊጥ ላይ ቀረራውን በማስወገድ ተጨማሪ የጤፍ ዱቄት ጨምሮ ማነቃቃት እና ተጨማሪ ቀረራ የሚሆን ውሃ መጨመር ያስፈልጋል 3. በነጋታው ቀረራውን በሌላ ዕቃ በማድረግ እራሱ ቀረራውን በሞቀ ውሃ እየከለሱ ሊጡን እንደ ሚፈለገው መጠን ማቅጠን 4. ከአንድ ሰዓት ቆይታ በኋላ መጋገር
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 2 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ድንቅ የሆነ ምክር ነው ተባረኪልኝ
@TinaHabeshawit
@TinaHabeshawit 3 года назад
I wil try this way next time, andande abset yibezabegnal. Gn ayddrqem?
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
አመሰግናለሁ ቲናዬ አነ ሶስት ቀን አቆይቼው ደህና ነው ፍሪጅ ሲገባ ግን ይደርቃል ሰታሞቂው ይለሰልሳል ማር
@TinaHabeshawit
@TinaHabeshawit 3 года назад
@@jerytubeEthiopianfood eshi thank you 😊
@weynikitchen
@weynikitchen 3 года назад
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ እንጀራ አገጋገር ነው እጆችሽ ይባረኩ ጄሪዬ የኔ ቆንጆ ሼር 🙏🙏🙏💚💛❤️
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
አሜን! አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ ወይንዬ
@yordanosfentaw2859
@yordanosfentaw2859 3 года назад
ሰላም እህት ምጣዱ ካ አገር ቤት ነው እልሽን ምጣዱ ነው ያመጣሽው ወይስ ከነ ኤለትሪኩ ማለቴ እዛው ያለሽበት ተገጣጥሞ ነው ምጣዱ ብቻ እምጥተሽ ማለቴ ነው እንዳመጣ ከቻልሽ መልሽልኝ እህት
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ዮርዳኖስ እንዳለ ከነኤሌትሪኩ ነው የመጣው እኛ ግን ሶኬቱን በዚህ ሀገር ባለሶስት ገጠምንለት አሺ ማር
@yordanosfentaw2859
@yordanosfentaw2859 3 года назад
ነው እሺ እመሰግናለሁኝ እህቴ እግዛብሄር ያክብርልኝ
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
@@yordanosfentaw2859 አሜን የኔ ውድ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 года назад
ምርጥ ነው ጄሪዬ ❤️
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ተባረኪልኝ
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 10 месяцев назад
ማሻ አላህ በጣም የሚያምር እንጀራ።ልክ አንቺ እንደጋገርሽው ለመጋገር እሞክራለሁ።
@GenzebZewdie
@GenzebZewdie 10 месяцев назад
Sebeketu or jerbaw endet new yemiamrew
@geriemelkama7059
@geriemelkama7059 3 года назад
አገር ቤትማ በ 3 ኛ ቀና በ4ኛ ቀን ነው የሚጋገረው አለበለዚያ የ2 ቀን አፍለኛ እና ማር ማር ነው የሚለው
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
አመሰግናለሁ የኔ ውድ አብነት ነው
@genetselassie7224
@genetselassie7224 3 года назад
ሰላም ጄሪ እኔ የምኖረው ለንደን ነው። የት ነው ጤፍ የማገኘው። ወፍጮ ቤት አለ ለንደን ስለሰማሁ ነውና እባክሽ የምታውቅ ከሆነ አሳውቂኝ። መልካም ቀን
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ሊንኩን የህው ስልካቸው ከላይ ኮመንቴ ሰር አለ በርቺ
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-VCBZOqy9onQ.html
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 года назад
በጣም እሚያምር ፍትፍት ያለ እንጀራ ጄሪዬ ባለሙያ ✅. Thank you for sharing 🥰🥰🥰👌👌👌
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
አመሰግናለሁ የኔ ማር
@muluworkzeleke239
@muluworkzeleke239 Год назад
ይመስለኞል ምጣዱ የኢትዮ ጵያው ነው በዋስ ምጣድ እንዲህ አያምርም እስቲ ንግሪኝ የትኛው ምጣድ ነው ጄሪዬ?
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 года назад
ጀሪዬ ቆንጆ እንጀራ ነው አይኑ ልስላሴው የተሞላለት ነው ተባረኪ👏🏾👏🏾 🥰🥰
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
አሜን! አመሰግናለሁ የኔ ማር
@LuliLemma
@LuliLemma 3 года назад
ዋው ጄሬዬ በጣም የሚያምር አይኑ እራሱ ደስ ሲል ቆንጆ እንጀራ👌
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
አመሰግናለሁ ሉላዬ ተባረኪ
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 года назад
በጣም የሚያምር ልዩ ነው አብሲቱ ምርጥ ዘዴ ነው ጄርዬ thanks for sharing 😋👌
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ፂዬ በርቺልኝ
@banchitube801
@banchitube801 3 года назад
ሲያምር የኔ ባለሙያ በጣም ነው የጤፍ እንጄራ የናፈቀኝ ለሁሉም ጊዜ አለው 👌👌😋 ሼር ውዴ በርቺልኝ
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
አመሰግናለሁ የኔ ውድ የት ሀገር ነሽ ብዙኅ ቦታ ጤፍ አለኮ ማር
@banchitube801
@banchitube801 3 года назад
@@jerytubeEthiopianfood ሳውዲ አረቢያ ነኝ እማ
@nabechannel1921
@nabechannel1921 3 года назад
ጄሪዬ እጅሽ ይባረክ ብያለሁ የኔ ማር በጣም ጥሩ ሞያ ነዉ ያሳየሽን በጣም ያምራል ተባረኪልኝ በርቺልኝ
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
አሜን! አመሰግናለሁ የኔ ውድ ተባረኪ
@IT_4class
@IT_4class 3 года назад
Jerrye balemuya thank you for sharing konjo atgeb yehon enjera aynu siyamir😊❤️ share
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
አመሰግናለሁ ማሂዬ በርቺ
@bettybetina3758
@bettybetina3758 3 года назад
ሰላም ጄሪዬ ካላስቸገርኩሽ ምጣድ ማርኩን ብትልኪልነኝ . ለማግኘት እየሞከሩክ ነው ....ጨቀጨኩሽ ጄሪዬ የእንጀራ ፍቅር 😁😁
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
ቤቲዬ ይቅርታ ምንም ማርክ አላገኘሁም ማር ያገርቤት ነገር ታውቂዋለሽ በጣም ይቅርታ
@bettybetina3758
@bettybetina3758 3 года назад
ሰላም ጄሪዬ ምጣድሽን የት ማግኘት እችላለሁ ? አመሰግናለሁ ተባረኪ
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
አመሰግናለሁ ቤቲዬ የኔ ከሀገር ቤት ነው የመጣው ግን ለንደን ከሆንሽ የሚሸጡ ልጆች አሉ አሳዉቂኝ ማር
@bettybetina3758
@bettybetina3758 3 года назад
አመሰግናለሁ ጄሪዬ . ጀርመን ነው የምኖረው ግን ኢትዮጵያ የት ነው የተገዛው አድሬስ ካለሽ .....
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
@@bettybetina3758 ቤቲዬ እኔም ሰው ሰጦታ ነው ያመጣልኝ የት እንደሚሸጥ አላወኩም የኔ ውድ
@bettybetina3758
@bettybetina3758 3 года назад
እሺ ጄሪዬ ስም አለው? ለመጠየቅ አንቺም ከቻልሽ ጠይቂልኝ ወደጀርመን ከላኩ. ጄሪዬ በጣም አመሰግናለሁ 😍
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 года назад
ጄሪዬ ልዩ ነው የጋገርሽው እንጀራ እጅሽ ይባረክ👍🏽👍🏽❤️
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
አሜን! አመሰግናለሁ የኔ እህት
@zedkitchen
@zedkitchen 3 года назад
❤😍
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
❤❤❤
@rebkakidane6200
@rebkakidane6200 3 года назад
እጅሽ ይባረክ እስኪ እሞክረውና ከተሳካልኝ በደስታ ላይክ አደርግሻለሁ በጣም የተቸገርኩበት ነገር ስለሆን በጣም ደንበኛእና ሸር አርግሻለሁ።
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
አመሰግናለሁ ሮቤካ የኔ ውድ ተባረኪልኝ
@MelatDeen
@MelatDeen 3 года назад
It look so beautiful, healthy and soft I will definitely try it thank you for sharing.great job Jerye 👌😍❤️
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
Thank you for watching melat
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 года назад
this looks simple but effective i will definitely give it a try Jery 💓 i did one without abesit and carbonated drink and came out great and i will be trying this one too. ወደቻናሌ ብቅ በይ ስል እጋብዝሻለሁ🙏
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
አመሰግናለሁ የኔ ውድ አሺ እመጣለሁ
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 года назад
@@jerytubeEthiopianfood 💓🙏
@beana3912
@beana3912 3 года назад
የተለየ ሞያ ስላስተማርሽን ተባረኪ🙏🙏 ከዚህ በላይ ካንቺ እንጠብቃለን በርቺ 👌። አንድ ጥያቄ አለኝ ዱቄቱ መጠኑ ስንጨምረው የአብሲቱ መጠኑም እንጨምራለን❓ስለ ጊዜሽ ተባረኪ🙏🙏🙏
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
አመሰግናለሁ የኔ ማር ጠቅላላ አንድ ኩባያ ውሀ ነው የተጠቀምኩት ውዴ
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 3 года назад
Wow that was amazing. When you made it very easy however, is not easy making enjera for me. I was give up a very long time. Let me try one ☝️ more time by your method. Thank you Jerrya 🙏
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
Thank you for watching my dear lsabella. Try more. Don't give up. One day you're going to have the best one. Good luck!
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 3 года назад
@@jerytubeEthiopianfood Thank you dear. I’ll try it again.
@bettybetina3758
@bettybetina3758 3 года назад
ዋሴ አይደለም?
@geriemelkama7059
@geriemelkama7059 3 года назад
ውሀው የምታቀጥኝበት በቀዝቃዛ ነው የአቦካሽ ቀን ያቀጠንሽው Jery ግልፅ ብታረጊልን አመስግናለሁ እጅሽ ይባረክ በጥቁር ጢፍም እንደዚህ ይሆናል?
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ውሀው በጣም ያልቀዘቀዘ አና ያልሞቀ ውሀ ማለት በፀሀይ የሞቀ ውሀ አይነት አሺ ማር ለሁሉም አይነት ጤፍ ይሆናል በርቺ
@EthioPrecious
@EthioPrecious 3 года назад
ዋዉ በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው እይኑ በጣም ነው የሚያምረው በጣም ያምራል እጂሽ ይባረክ ሼር❤️🙏👌👍💕
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
አሜን! በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ ተባረኪ
@hiwitube5781
@hiwitube5781 3 года назад
ለየት ያለ አብሲት አጣጣል ልዩ እጀራ ልስልስ ያለ አይኑ የሚምር እጅሽ ይባረክ ጄሪዬ👌👌👍👍🥰❤️❤️
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
አሜን! አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@almazderesse3287
@almazderesse3287 3 года назад
ጄሪዬ እስከዛሬ ስንት አይነት የእንጅራ አቦካክና አገጋገር አይቻለሁ ይሂ የተለየ እና ለየት ያለ ነው እኔም ዛሬ ልክ እንዳንቺ እራት ኩባያ አድርጌ አቦካና ልሞክር ነው ብቻ ጄሪዬ ቆንጆ እንጅራ ይውጣልሽ በይኝ ተባረኪልን
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
አሜን! አመሰግናለሁ አልሚዬ በርቺ ይወጣልሻል በደንብ መታሸት ይፈልጋል ማር
@birtukanmengestu5189
@birtukanmengestu5189 3 года назад
sara belay እናመሰግናለን መልክ ስጠን እንጂ ሞያ ከጎረቤት እንማራለን ነው ያቦካሁትን በአንቺ አይነት አብሲት አድርጌ ካማረልኝ ተመልሼ አመሰግናለሁኝ
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
አሺ የኔ ውድ ብርቱካን ያምርልሻል አይዞሽ ግን በደንብ እሺውና ስታቀጥኝው በደንብ ምችው አሺ:: ካላመረ እኔጋ አትመጪም ማለት ነው ? ኪኪኪ
@Lovelyathome
@Lovelyathome 3 года назад
Thank you Jeriye for sharing! So helpful ❤️
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
Thank you for watching yena kongo
@ethiokidshairstyle
@ethiokidshairstyle 3 года назад
Endet yamral Jerry ejish yibareklin thanks for sharing 👍 🙏
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
አሜን! አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@sabawollo2376
@sabawollo2376 3 года назад
ጀሪ አንድ ነገር ልንገርሽ አሁን እናንተ ጋር ቅዝቃዜ ስለሆነ ነው ቆንጆ የሆነው እኛ ጋር አሁን ሙቀት ነው እንጀራው እየተበላሽ ነው ስለዚህ አየሩ ነው
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
ሳብዬ ሙቀት ለእንጀራ ቆንጆ ይመስለኛል ካልሆነ ደሞ ፍሪጅ ውስጥ ማቀዝቀዝ ትችያለሽ ማር የት ሀገር ነው ያለሽው?
@BezTube1627
@BezTube1627 3 года назад
ቀለል ያለ የአብሲት አሰራር ነው በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው ጄሪዬ እጅሽ ይባረክ👍👍♥️♥️♥️♥️
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
አሜን! የኔ እህት አመሰግናለሁ
@yafetdanny5138
@yafetdanny5138 3 года назад
Ye tefu aynet mindenew? Thanks
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ጤፉ ነጭ ጤፍ ነው
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 3 года назад
ዋው ጄሪየ እንዴት ያምራል መሉውን ነው ያየሁት እሞክረዋለሁ ባረኪ ቆንጆ ሼር🥰❤️👌
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
አሜን! አመሰግናለሁ የኔ ማር
@tizitagizaw4285
@tizitagizaw4285 2 месяца назад
ክብር ይስጥልኝ
@freytube2731
@freytube2731 3 года назад
I have difficulty making injera, thank you for sharing.
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
Thank you for watching. Yena wed
@zemares4325
@zemares4325 3 года назад
Me too!!! My injera looks grey on the second day.
@samt586
@samt586 3 года назад
Jerry betam arif enjera thanks 😊. Enye ke ethipoia Mitad amtchlahu gen metekeum alchalkum .anchi endate new yemetwtkmeyw plz let me know. Mekneyatum soket betam yelayayale . Watt kezhe 110 nwe converter tetkmesh nwe if so plz show me or give me details . Thank you 😊 💓 ☺ 💗 💛
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
በመጀመሪያ አመሰግናለሁ ኤፍሬም ሰለምጠዱ እኔ ስጦታ ነው ሰዉ ያመጣልኝና ነገር ግን ሶኬቱን ነው የቀየርኩት ሀገር ቤት ለውጪ የሚሆነውን ምጣድ ለየት አርገው ይሰሩታል መሰለኝ 13 አመት አገልግላኛለች ሶኬቱን አንተ ባለህበት ሀገር ሲስተም ቀይረህ ሞክረዉ በርታ
@Bintmusatube
@Bintmusatube 3 года назад
ዋውውው ጀሪዬ ማሻ አላህ እንጀራሽ በጣም ያምራል
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ተባረኪ
@davidharcot220
@davidharcot220 Год назад
መጀመሪያ እጅሽ ይባረክ በኋላ ሁሉም ነገር ደግ ነው አይ አንድማ በለን ካልሽ ግን የተቦካውን በፕላስቲክ ማፈን በፍጹም ስህተት ነው ማተንፈስ አለበትና ይህ የነጻ እውቀት አቻ ለ አቻ እንሁን ብየ ነው መመለስም ትችያለሽ welcom open door
@eleniyami3319
@eleniyami3319 5 месяцев назад
መቆንደል ይባላል
@sabamtube1095
@sabamtube1095 3 года назад
በጣም ቆንጆ ነው የሚያምር እንጀራ አይኑ እራሱ ሲያምር ምርጥ ነው እጅሽ ይባረክ
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
አሜን! አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@billywingrove1173
@billywingrove1173 3 года назад
Betam balmoya neshe bezu geza ektatelshalw angagersh betam dese yelale ergatash leyu new berchi. keep it up jery.
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
ከልብ አመሰግኔለሁ አሺ በርቺልኝ
@fikryasterlg1368
@fikryasterlg1368 3 года назад
Konjo batseb adergy
@sosinaademe7005
@sosinaademe7005 3 года назад
እጅሽ ይባረክ ጀሪ በርች የጀሪ ቤተሰቦች subscribe በማድረግ ተባበሩኝ አመሰግናለሁ
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
አምን! አመሰግናለሁ በርቺ
@sosinaademe7005
@sosinaademe7005 3 года назад
No sub ok thankyou
@bettyhabesha5959
@bettyhabesha5959 3 года назад
የሚያምር እንጀራ ነው እጅሽ ይባረክ ጄሪዬ ሼር 💚💛❤️💚💛❤️
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
አሜን! አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@ekranmohammed7840
@ekranmohammed7840 3 года назад
ሀቂቃ እናቴን አስታውሽኝ ።ሽኩረንማማማየ
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@saraethio9559
@saraethio9559 3 года назад
የሚገርም ሞያ ከፀባይጋ ጄሪዬ በጣም ጥሩ ዘዴ አሳየሽን እናመሰግናለን በርቺ የኔ ቅን
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ማር
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 3 года назад
ዋው እንዴት ያምራል ።እጅግ በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን በርቺ ጎበዝ 🙏 ተባረኪልኝ
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
አሜን! አመሰግናለሁ የኔ ማር
@Hara-tube12
@Hara-tube12 3 года назад
ዋዉ እስኪ እሞክረዋለው በዚህ መልኩ ቆንጆ ነው በጣም
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 3 года назад
እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው ጄሪዬ አመሰግናለሁ👍👏👏
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
አሜን! ሀንዬ የኔ ማር ተባረኪ
@bettyhabeshawit5765
@bettyhabeshawit5765 3 года назад
Thanks konjo for your information.....tell me please the name of teff ?
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ጤፉ የገዛሁት ከወፍጮ ቤት ነው ነጭ ጤፍ ነው
@ruthruthone5893
@ruthruthone5893 13 дней назад
Hi
@Tsedicorner
@Tsedicorner 3 года назад
amen jeriye egziabher selamun yawirdilin, injeraw abeba new yehonew besme ab 😍
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ተባረኪልኝ
@saroangirma1714
@saroangirma1714 2 года назад
ታድለሽ እኔ ምንም አልሆን ያለኝ ነገር ቢኖር እንጀራ ጥሎብኝ ደሞ እንጀራ ካልበላሁ ምንም የበላሁ አይመስለኝ ማማዬ ምን አይነት ጤፍ ነዉ የተጠቀምሽዉ እጅሽ ይባረክ
@wesenyebelay6809
@wesenyebelay6809 2 года назад
የገብስ ብቻ ሌላ ነገር ሳይቀላቀል እንጀራ ከቻልሽ
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 2 года назад
🖐❤🙏
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 года назад
ቆንጆ እንጀራ ነው የሆነው ጄሪየ ምጣድሽ ከኢትዮጵያ የመጣ ነው ወዙ ያምራል እጅሽ ይባረክ 🙏
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ኤልሲዬ አዎ 13 አመቷ ከኔጋ ከሆነች ሰው ነው ስጦታ ያመጣልኝ እግዚያቤር ይመስገን እሰካሁን አለች
@MonekaWorkuBermeji
@MonekaWorkuBermeji 2 месяца назад
@@jerytubeEthiopianfood mitadu endet seralish wichi hager ayseram bilewgn askemchewalew please tell me
@selamtube6543
@selamtube6543 3 года назад
Wow jerya yehn zede etkmwalhu balmuya eko nesh ensu des yimlu ejochesh yebrkulen.
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
አሜን! ሰላምዬ አመሰግናለሁ
@shewaethio-baking6923
@shewaethio-baking6923 3 года назад
It looks so good Jery, aynu becha yebekal
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
አመሰግናለሁ የኔ ውድ በርቺ
@miriamtewolde2306
@miriamtewolde2306 2 года назад
ለዋስ ምጣድ ይሆናል? ሙቀቱስ ስንት ላይ ይሁን? አመሰግናለሁ ጅሪዬ 💚💛❤🙏
@bettyktube9586
@bettyktube9586 3 года назад
Gobez Jerrye, beteseb hognalehu 🙋‍♀️
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
🙏❤
@ruthbaltina2594
@ruthbaltina2594 3 года назад
Wow betam yamral jeriye thank you for sharing
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
Thank you for watching ruth
@Esrom-and-Amen
@Esrom-and-Amen 3 года назад
Thank you for sharing ejishin ybarek konjo enjera❤❤
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
አሜን! አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@እናቴውስጤነሽ-ቸ3ቸ
@እናቴውስጤነሽ-ቸ3ቸ 3 года назад
ዋው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ❤😘👍
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
አሜን! አመሰግናለሁ ውዴ
@luliya6032
@luliya6032 3 года назад
wow betam yemiyamr enjera new aynu erasu ejish ybarek yene balemoya
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
አሜን! አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@henokengida9377
@henokengida9377 2 года назад
እናመሰግናለን የተጠቀምሽው ጤፍ አይነቱን አሳይኝ
@jasika499
@jasika499 3 года назад
እስቲ ስብስክራይብ አድርጎኝ
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
አብ ውዴ
@tegestmengesha2192
@tegestmengesha2192 10 месяцев назад
ሙዚቃው ቢቀነስ ጥነው
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 5 месяцев назад
እሺ
@israelasfaw7116
@israelasfaw7116 2 года назад
እባክሽ "ማለት ነው"የሚለውን አባባል ባትጠቀሚ ጥሩ ነው
@dawitzewdie8624
@dawitzewdie8624 3 года назад
ጥፍር ቀለም ባለዉ እጅ አይቦካም
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
አመሰግናለሁ ዳዊት ሰለአስተያየትህ ነገር ግን ቀለሙ አይለቅም ችግር የለዉም ሀሳብ አይግባህ በርታ ወንድሜ አትጥፋ
@alemmebratu8095
@alemmebratu8095 3 года назад
በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ እሞክረዋለሁ
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ተባረኪ
@eadomestifanos8513
@eadomestifanos8513 3 года назад
Jersey pls yemetetekemiwe tiff yet yegegale ????
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
በመጀመሪያ አመሰግናለሁ ጤፉን የገዛሁት ወፍጮ ቤት ነው
@shmiras5156
@shmiras5156 3 года назад
help! i intended on making a 3 day injera. i accidently put the absit in after the first 24 hours but i was supposed to do put it in the night before i cook it . will the injera go bad if i let the absit sit in the batter another day and a half? thank you
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 года назад
Watching
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
❤❤❤
@weynikitchen
@weynikitchen 3 года назад
Watching
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
❤❤
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 года назад
Konjo ingera tebareki jeriye!
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ሊሊዮ
@ጌታዬንፁህልብስጠኝ
ማለት የተለያየ ስም ስለአለው
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
አነ ከወፍጮ ቤት ነው ያሰፈጨሁትና ሰላም እንዳለው አላውቅም ነጭ ጤፍ ነው
@ammylife9831
@ammylife9831 3 года назад
ማሻአላህ አይኑ ዋዉ
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ተባረኪ
@የግብፅህይወትአባይ
ጤፉ ምንድን ነው ስሙ
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
የጤፉ ሰላም ነቲ ጤፍ ነው ማር
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 года назад
Watching 1🥰
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
❤❤
@hubeden1245
@hubeden1245 3 года назад
Hi good program.is that taff bought in London please answer sis?
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
አመሰግናለሁ የኔ እህት አዎ ለንደን ነው አድራሻቸው ክሮይደን ነው
@hubeden1245
@hubeden1245 3 года назад
@@jerytubeEthiopianfood thanks for answer
@alemituhailemariam5132
@alemituhailemariam5132 2 года назад
ቆንጆ ነው. ትንሽ ምክር አለኝ ይህም ሊጡ ላይ ያለውን አታጥልይ ምክንያቱም አይረን ቀላል ስለሆነ ከላይ ያቀራልኗ ከተደፍ ጥቅሙን አኗጣለን እህቴ
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 2 года назад
የኔ ማር እሺ አመሰግናለሁ
@martabekele8945
@martabekele8945 3 года назад
Wow so beautiful thank you for sharing jarya
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
Thank you for watching marta
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 3 года назад
የሚያምር እንጀራ
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
አመሰግናለሁ በርቺ
@shalomagape5457
@shalomagape5457 3 года назад
How long asheshew?
@amentube6496
@amentube6496 3 года назад
Enjera megager kfelgesh ene bekirebu asayalehu
@shalomagape5457
@shalomagape5457 3 года назад
@@amentube6496 thank you sweetie
@ana314
@ana314 3 года назад
Very nice my friend like ❤️❤️❤️
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
❤❤
@tehayetesfai1569
@tehayetesfai1569 2 года назад
በጣም ያምራል እጀሸ ይባረክ
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 2 года назад
🖐❤🙏
@silvanamadden9342
@silvanamadden9342 2 года назад
how many cups of teff?
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 2 года назад
🖐❤🙏
@beshuabezabih3735
@beshuabezabih3735 3 года назад
Thank you
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
❤😇
@cookingwithsis3230
@cookingwithsis3230 3 года назад
Betam arif new! Share
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ተባረኪ
@asterkbrom9349
@asterkbrom9349 3 года назад
አሪፍ ኔው ቤርቺ
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@bettyhabesha5959
@bettyhabesha5959 3 года назад
Watching
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
❤❤
Далее
Ответы Мэил Ру
01:00
Просмотров 733 тыс.
КВН 2024 Встреча выпускников
2:00:41