Тёмный

100 ጥያቄዎች ከዳጊ ጋር | ክፍል 2 

Daggy's Lifeclass
Подписаться 169 тыс.
Просмотров 85 тыс.
50% 1

ውድ የዳጊስ ላይፍ ክላስ ቤተሰቦች እንዴት ከርማችኋል። ዩቲዩብ ቻናላችን 100ሺ subscriber መድረሱን በማስመልከት ከናንተ ከዳጊስ ላይፍ ክላስ ቤተሰቦች ለዳጊ የተጠየቁ 100 ጥያቄዎችን ዳጊ የምትመልስበት ቪዲዮ ክፍል 2 ይዘን ተመልሰናል፤ ተጋበዙልን።
የዳጊስ ላይፍ ክላስ የመጀመርያ ዙር ስልጠና ተጀምሯል። የሁለተኛ ዙር ሰልጣኝ መሆን ከፈለጉ በ0977774422 ወይንም 0977772288 ባሉን ዉስን ቦታዎች መመዝገብ ይቻላል።
ትክክለኛዎቹን የዳጊስ ላይፍ ክላስ ማህበራዊ ድህረገፆች በመከተል ዕለታዊ መረጃዎችን ያግኙ። 👇🏽
ቴሌግራም - t.me/daggys_lifeclass
ፌስቡክ - / daggyslifecl. .
ኢንስታግራም- @daggys_lifeclass
ትዊተር - @daggyslifeclass
ቲክቶክ - @daggys_lifeclass

Опубликовано:

 

24 мар 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 188   
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Год назад
ከምንም በላይ አባትሽን ስታነሺ አባት ያሳደገኝ ስው ነኝና ደስ ይለኛል አባቶቻችን ነብሳቸው በገነት ትረፍ🙏🏾 ጎበዝ ሴት ነሽ👍❤️
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኛዋ❤
@sfrashabinet4342
@sfrashabinet4342 Год назад
እኔንም
@biayemolla
@biayemolla Год назад
ስኬታማ ነኝ የሚለውን ቃል ዛሬ ካንቺ ሰማሁ።እግዚአብሔር ይመስገን
@meazakidane72
@meazakidane72 Год назад
በመጀመሪያ ሁሉም በእግዚአብሔር ይቻላል ዳጊ አንችም በተሰጠሽ ስጦታ በገባሽ መጠን ለሌሎች ማካፈልሽ ቀናነትሽን ያሳያል ተባረኪ።
@Hanna-gk5nw
@Hanna-gk5nw Год назад
እኔ አንቺን በአካል ለማየት ሁሌ አስብሻለው ማን ያውቃል አገኝሺ ይሆናል በጣም ከልቤ እወድሻለው ዳጊ♥
@eyobchala2292
@eyobchala2292 Год назад
ዳጊ በጣም ነው ፕሮግራሞችሽን ንግግሮችሽን ሁሉ መስማት በጣም ደስ ይለኛል ብዙ ተምሬበታለሁ ተጠቅሜበታለሁ አመሰግናለሁ ፈጣሪ ይባርክሽ በጣም አመሰግናለሁ!!!
@edomalemayhu-cw2fj
@edomalemayhu-cw2fj Год назад
ዳጊዬ የኔ ጀግና በሚያሥፈልገኝ ሠአት ነው የምሠማሽ በሚገርም ሁኔታ ነው ቀኔንም ሠላሜንም የምታሥተካኪዪልኝ ኑሪልኝ አቦ።
@solomonwolduhagos5797
@solomonwolduhagos5797 Год назад
100/100 wisdom, confidence and humility all inside this Amazing person, Dagi you are a Mobile library keep Sharing and Shining.
@saddasadda9000
@saddasadda9000 Год назад
ዳግዬ በአካል ባገኝሽ ደስ ይለኛል አውን ያለውት ስደት ላይ ነው አንቺ ለእናት አባትሽ ስታለቅሺ ሳይሽ እኔም አብሬሽ አላቅሳሎ !!እኔም እንዳ አንቺ እናት አባት የለኝም :: አንድ እህት እንኳን የለኝም 5ወንድሞች አሉኝ ግን ሁሉም የራሳቾን ኑሮ እየኖሩት ነው ብያንስ ምስጥሬን እንኳን ስከፋኝ ትንፊስ የምልበት ሰው የለኝም ።የ8አመት የአንድ ሴት ልጅ እናት ነኝ አላህምዱሊላሀ ባሌን ፈትቻሎ 🤔 ሁሌም ያንቺን ትምርት ይከታተላሎ ፈጣሪ ብሎ በአካል ወይም በስልክ በገኝሽ ደስ ይለኛል በጣም ወድሻሎ በቃ አልጠግብሽም❤
@asayehegngizachew2284
@asayehegngizachew2284 Год назад
ትኩር ብዬ ሳይሽ positive energy ይወረኛል😍😍 u have different place in my heart luv u dagy go a head.
@user-ig4bw1iy6u
@user-ig4bw1iy6u 11 месяцев назад
😮ፅዥኽዥርችርርክይክንቅፅብቅዥርቅኝኝፅብ
@kalkidantadele8280
@kalkidantadele8280 Год назад
Betam new miwedsh! እግዚያብሄር ጤናና እድሜ ይጨምርልሽ........ጸጋ ሰላም ይብዛልሽ ደግሞም ልጅሽንም ፈታሪ ይባርክልሽ ካንቺ በበለጠ የሚያገለግል ለብዙዎ የሚጠቅም ያድርገው! አሜን ብሉ
@helenwassie8995
@helenwassie8995 Год назад
ዳጊዬ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የፃፍኩልሽ ብዙ ጊዜ እከታተልሻለው በጣም ነው የምወድሽ እኔ አንድ ነገር ላይ ትኩረት አልሰጥም ነገሮችን ጀምሬ አልጨርስም ምን ላርግ
@tigisttemtime5247
@tigisttemtime5247 Год назад
አመሰገንኩሽ ሁሌም በብዙ ቦታ የምትሰጭውን ትምህርት እከታተላለሁ ደስ ይለኛል ያዝናናኛል ያስተምረኛል ተባረኪልኝ።
@tsigmequnint356
@tsigmequnint356 Год назад
ይህ መልካም አስተሳሰብ ሁሉም ሰውላይ እንዲጋባ በሌሎችም የሀገራችን ቋንቋወች መስጠት ቢጀመር እና ደግሞ ትንንሽ ከተሞችም ለመምጣት ብታቅዱ
@biseratberhe2933
@biseratberhe2933 Год назад
I love this woman,brilliant!🙏🏼❤
@misgunkebede5233
@misgunkebede5233 Год назад
ዳጊ ያችን ትምህርቶች መከተል ከጀመኩ በሁዋላ በጣም ተለውጫለው 🙏🙏🙏
@mahletmekuria1839
@mahletmekuria1839 Год назад
Ah .....🤔. I didn't know dream was not one and only one. I learn everyday from you. Big respect
@shanyfahiye919
@shanyfahiye919 Год назад
Waaaw absolutely very interesting good to know.
@MariamAli-um1dk
@MariamAli-um1dk 7 месяцев назад
ዳግዬ አቤት ትምህርትሽ እንዴት ያመረ ነው ንግስትዬ ኑሪልን
@selamgh3379
@selamgh3379 Год назад
thanks daggy for sharing god bless you and your family 🙏🙏
@meheretnegash
@meheretnegash Год назад
I see your programs in every were but this one it was so amazing…and it was interesting too and keep going my dear 🥰
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Год назад
_የእኔ ድንቅ ሴት❤ብዙ ትምህርት ቤታችን ነሽ_
@mahbubabirhan7958
@mahbubabirhan7958 Год назад
Thank You Daggy!
@tesfaneshkassa9
@tesfaneshkassa9 Год назад
Dagiye you know I like you a lot. You are my good role model. keep it and shine as always. Be blessed my sister.
@loza19
@loza19 Год назад
Dagi በጣም አመሰግንሻለው ብዙ ነገሮችን እያስተማርሽኝ ነው
@dagmawitbizuayehu5339
@dagmawitbizuayehu5339 Год назад
ስወድሽ ❤ሁሉ ነገርሽ ሲያምር በርቺ 👏👏👏😍😍❤❤❤
@NardosWorkineh-nc2ml
@NardosWorkineh-nc2ml Год назад
I would like to say thank u with respect🙏
@mululeges50
@mululeges50 Год назад
Yene konjoo Egzabehr edm ena tena yesetish ❤
@menberebekele2374
@menberebekele2374 Год назад
ዳግዬ የኔ ቆንጆ ጥሩ ትምህርት ስለምትሰጪ አመሰግንሻለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ ንግግርሽ የማይጠገብ ነው
@kidistkifle9507
@kidistkifle9507 Год назад
You are so amazing ❤
@banchialemkitaw-ki9jx
@banchialemkitaw-ki9jx Год назад
በጣም ጥሩ ነው
@edrisalafar2794
@edrisalafar2794 Год назад
Thank you dagiye🙏
@danielasaminew316
@danielasaminew316 Год назад
Interesting 👋👋👋
@SamrawitSamri-wv2lx
@SamrawitSamri-wv2lx Год назад
Degiye jegna betam new makebrsh ena mwedsh ❤❤❤❤❤
@user-lq3si8yx5m
@user-lq3si8yx5m 9 месяцев назад
You are smart ,i appreciate.
@astergeberemichael7237
@astergeberemichael7237 Год назад
ደሠጊዬ ሰወድሽ ለሰዉ ያለሽ ክብርና ፍቅር ልዮ ነዉ አንደበተ ርዕቱ ነሽ ኑሪልን
@habshawimedia47
@habshawimedia47 Год назад
betam dess new yemteyew sis dagiyi berchi enamsgnaln
@medinashebu1811
@medinashebu1811 Год назад
Dagi Alah yex beqsh Wed Anchigar lmegbat kbad Dagt honobng newu yalewut men tekringalsh wudit "Dagi"
@aselefechabera1711
@aselefechabera1711 Год назад
Thank you
@haregtegegkeya8871
@haregtegegkeya8871 Год назад
በጣም እዎድሻለሁ ❤
@miliyelove8845
@miliyelove8845 Год назад
Thank you so much my dear ❤❤❤❤
@merhawitmerhawit7920
@merhawitmerhawit7920 11 месяцев назад
ብጣዕሚ ምስ ጊዜ ምርጫ መስዋእቲ ብጣዕሚ
@Ethiopia2070
@Ethiopia2070 Месяц назад
ዳጊዬ ምክርሽ ትምህርትሽ ይለውጣል ❤❤❤
@Hana-pd2kk
@Hana-pd2kk Год назад
ዳጊየ እንዴት እንደምወድሽ እና እንዴት እንደቀየርሽኝ ለዚህም አመሰግናለሁ አንድ ታሪክ ልንገርሽ የመልስ ቪዲዮ እንደምትሰሪ አምናለሁ. ጏደኛየ ናት ክክፍለሃገር ነው ምትኖረው ቤተሰብ የላትም ዘመድ ጋ ነው ያደገች እናም ይች ልጅ እድሜዋ ከፍ እያለ ሲመጣ ከዘመዷ ጋር ተጣልታ በ 16 አመቷ ከቤት ተባረረች መስተንግዶ እየሰራች ቤት ተከራይታ የ 10ኛ ክፍል ትምህርቷን ጨረሰች ከፍተኛ ውጤትም አመጣች ነገር ግን ነገሮች ስለከበዷት ትምህርቷን አቋረጠች ከዛም በብዙ ተፈተነች ያው ሴት ልጅ ስትሆኝ ነገሮች ይከብዳሉ ከዛም ይህን ያዮ የሰፈር ሰወች ከዘመዷ ጋር አስታርቀው ተመልሳ እንድትገባ አደረጉ ከዛም ኮሌጅ ገብታ ተመረቀች ግን በተመረቀችበት ስራ ልታግኝ ባለመቻሏ የፀጉር የጥፍር ስልጠና ወሰደች ባንዴ ጎበዝ ባለሙያ ሆነች ፀጉር ቤትም ተቀጥራ መስራት ጀምራለች አሁን 24 አመቷ ነው በዚ ሁኔታ አንድ ትልቅ ሰው ዲያስፖራ ላግባሽ ብሎ መጣ እሷ ፍላጎት የላትም ዘመዶቿ እሱን ካላገባሽ በድጋሚ ከቤት እንድትወጣ እየነገሩዋት ነው እሷም ቤተሰብም ስለሌላት ብቻዋን ወጣ የደረሰባትን ስቃይ አስታውሳ ምን ማድረግ እንዳለባት ግራ ገብቷታል እና ዳጊየ መፍትሄ ካለሽ እባክሽ ስነልቦናዋን ሚያጠነክሩ ሀሳቦች ካንች እንደምታገኝ .
@MeronMelese-nk1sg
@MeronMelese-nk1sg Год назад
Please pray for her😇
@emlyweldemichael3057
@emlyweldemichael3057 Год назад
​@@MeronMelese-nk1sg ❤❤
@alemneshkelemework9319
@alemneshkelemework9319 Год назад
ማግባት አለባት !!
@samrisam4713
@samrisam4713 Год назад
​@@alemneshkelemework9319 😂😂😂
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@MeronMelese-nk1sg ደምሪኛ
@tsigeredatadesse7945
@tsigeredatadesse7945 Год назад
ዳግዬ በጣም ጥሩ ትምህርት አግኝቻለሁ
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Год назад
ዳጊዬ የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ ተባረኪልኝ🙏❤️❤️❤️
@frehiwotamdie6525
@frehiwotamdie6525 Год назад
ብዙ ነገር አስተምረሽኛል እራሴን እንዳ አድረገሽኛል ተባረኪ
@aberemesi6222
@aberemesi6222 Год назад
briliant😍
@user-bs2gp5lv7k
@user-bs2gp5lv7k Год назад
የኔ የሆኑ ብዙ ጥያቄዎች ተጠይቀው ተመለሱልኝ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ዳጊዬ ስወድሽ ❤❤❤❤
@eexx9411
@eexx9411 Год назад
በጣም ነው የምወድሽ❤❤❤❤
@Mekya1
@Mekya1 Год назад
ስውድሺ የኔ ጀግና ሴት አላህ ይጠብቅሺ
@kemalebrahim5032
@kemalebrahim5032 Год назад
አንቺ የ21ኛ ክፊሌ ዘመን ጃግናዋ ሴት በርችልኝ እወድሻለው
@danayabrham1249
@danayabrham1249 Год назад
Dagi ብጣዕሚ እየ ዘድንቀኪ ቀጽልዮ ንፍዕቲ
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq Год назад
እምነት የሚመጣው ከመስማት ነው ስሚ የእግዚያብሔርን ቃል እህቴ
@etsegenet1722
@etsegenet1722 Год назад
Wow
@habtamukebede5261
@habtamukebede5261 Год назад
betam teru program nawe dagi!!!!
@tsiontekalign1164
@tsiontekalign1164 Год назад
Sewedesh eko yene Jegnit🥰🥰
@mimidxb
@mimidxb Год назад
እንደኔ. አባቴን የሚወድ. ያለ አይመስለኝም ነበር. ሞት ክፉ ነዉ አደል??
@user-lj4lh3un4f
@user-lj4lh3un4f 9 месяцев назад
ዳጊየ እኔ አችን መከታተል ከጀመርኩ ብዙ ነገሬ ተቀይሯል ተባርኪልኝ
@hilluTube
@hilluTube Год назад
❤❤Betam des yemilu melsoch nachew. Sew yemilewetu.❤❤❤
@yegnaneshfenta
@yegnaneshfenta 9 месяцев назад
you are my Hero
@sobrnjemiltube8450
@sobrnjemiltube8450 Год назад
ዳጊየ ምርጥ ሰው
@tadeshatadesha8113
@tadeshatadesha8113 Год назад
ዳጊዬዬ የኔ ውድ በጣም ነው ምወድሽ
@emancom7292
@emancom7292 Год назад
ስወዲሽ የኔ ቆንጆ ሠላምሽ ይብዛ
@user-dj9xu6mg2i
@user-dj9xu6mg2i Год назад
ዳግዬ እንኩዋን ደህና መጣሽ 🙏
@anisaabdella455
@anisaabdella455 Год назад
Betam new dess yalegn online course litejemri endehone sitnageri sesema ene France new yalehut hulem minew Ethiopia behonku ena betemarku elalehu. I can’t wait…
@self-lovesalem6716
@self-lovesalem6716 Год назад
ዳጌዬ በጣም ወድሻለው from Arizona ❤
@hilyanaefta6755
@hilyanaefta6755 Год назад
Sasebew Ethiopia ande yemetarget yemeselegnal dageye anchgar sayachew sewchun ahunem fiker endale yesemagnal berche hgerachenen selam yargelen yetebekelen fetar❤
@FishoMekonen-pg5yb
@FishoMekonen-pg5yb Год назад
የነ ዉደ በጣም ጎበዝ ነሽ
@ter2065
@ter2065 Год назад
እኔ በጣምነዉ የምወድሽ ዳጊየ እደጊ ተመደጊ
@mbMB1919
@mbMB1919 Год назад
Betam eko new yemewedesh
@meklialiyeh7017
@meklialiyeh7017 Год назад
ጏበዝ የምድርሽ የሀገር በረከት ነሽ
@mikado5545
@mikado5545 Год назад
ብጣም ነው የሚያደንቅሽ ውድድድድድ
@zmzmzmzm5681
@zmzmzmzm5681 Год назад
❤❤❤❤jagna seet nash barchii
@muhidinyasin1348
@muhidinyasin1348 11 месяцев назад
Dr.wodajenehn new yemtagebiw beye new yemasbew
@genetzeray7138
@genetzeray7138 Год назад
🙏🙏🙏🏆🥇🌟🌟🌟🥰👈💫👏👏👏🕊🕊🕊 እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ያበርታሽ ልጄ በርችልኝ 🥰👈💫👏👏👏🕊🕊🕊
@sofiaseid3634
@sofiaseid3634 Год назад
Siwedish dagiye Allah yitebiqish❤❤
@salam_love
@salam_love Год назад
ሰወድሽ
@weynshetwegderes
@weynshetwegderes Год назад
በጉጉት ስጠብቅሽ ነበር ጀግኒት አንሽን ሳይሽ ይበልጥ እጠነክራለሁ❤️❤️❤️💪💪
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k Год назад
ስወድሽሽሽሽ እኮ
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 Год назад
Ewnt new anchy gagen nshe ❤❤❤
@rutagebru2320
@rutagebru2320 Год назад
Wwaawww አንቺን ሳይ እበረታለው እንካን አወኩሸ ዳጊየ ሂወቴ ተከየረ ተባረኪ ክፉ አይንካሸ❤❤❤
@gman4852
@gman4852 Год назад
wanaw Yesew Eyot Part Yeonewn sle Feker Eyoteshma Kalnegershn Mnun Kanche Temokero Wesednw
@rodasalganeh1536
@rodasalganeh1536 Год назад
Btam tenkara set neshi Ee sera msrat eflgalhu gn birr yelgnim mn tmkrignalshi
@merhawitmerhawit7920
@merhawitmerhawit7920 11 месяцев назад
እራስህን ውደዶ😢❤ብጣዕሚ ፃዓር ሓላፍነት ነብስካ መስዋእቲ ክፈል😢እራስህን ከወደድክ ማትፈነቅለው መንገድ የለም እያሰብክ እየተዋያይክ መንገድን ኣስተካክል😢ይቅርታ ትሕትና
@MesiMesi-vf3zs
@MesiMesi-vf3zs Год назад
Dagiyee siwedish tig yelewm Eko
@nafeeaahmed9517
@nafeeaahmed9517 Год назад
እየጠበኩሽ ነበር የኔቅመም
@sanaitoqbay7156
@sanaitoqbay7156 Год назад
Fetarin ymtamghi kehone yoga madreg mn ametaw
@Almaz_Ababu
@Almaz_Ababu Год назад
❤❤❤
@user-rc8jt1pp3c
@user-rc8jt1pp3c Год назад
ስውድሺ ጅግና❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t Год назад
ጀግና ሴት እኮነሽ ❤❤❤
@medinashebu1811
@medinashebu1811 Год назад
@meazimeazina-je2dk
@meazimeazina-je2dk Год назад
የኔ ፍቅር❤❤❤
@zeinebendris7042
@zeinebendris7042 7 месяцев назад
❤❤
@user-fr5ow7lt2u
@user-fr5ow7lt2u Год назад
❤❤❤❤❤❤❤Daggy
@LemlemMamo-zk5ff
@LemlemMamo-zk5ff Год назад
ዳግዬ በጣም አድናቂሽ ነኝ በስቃይ ውስጥ አልፊያለሁ እለፋኩም ነዉ እባክሽ አግዢኝ
@user-wz4nm3ve6d
@user-wz4nm3ve6d Год назад
❤❤❤❤
@bamyezi7485
@bamyezi7485 Год назад
❤❤❤❤❤❤
@merhawitmerhawit7920
@merhawitmerhawit7920 Год назад
ለ ራስህን ፍቅር 😢❤ስጥ መፅሓፍ ኣንብብ ኣሁን እድል ምክር ተስፋ ኣኡሙሮህ ውስጥህ መንፈስህም 😢ከ መጥፎ ሁሉ ራቅ ይቅር በል
@branshali8792
@branshali8792 Год назад
❤❤❤❤❤
@melatshimelis5712
@melatshimelis5712 Год назад
Dagiye yene jagna
@mekdelawitassefa3491
@mekdelawitassefa3491 Год назад
Dagi Betam adnakish negn ❤ maybe yihen comment kanebebsh yemilewetibachewen metshafoch tekumign
Далее
ችግሩ እኛ ውስጥ ነው!
32:36
Просмотров 126 тыс.
ራስን ማወቅ Self Awareness
13:11
Просмотров 10 тыс.
ምድራዊ ገነትዋ ሃዋይ
16:13
Просмотров 291 тыс.
እንባ ያራጨው የወጣቷ ታሪክ
31:51
Просмотров 898 тыс.