Тёмный

110ኛ A ገጠመኝ፦(memihir tesfaye abera getemeng)የጫማው ስጦታና የባለሥልጣኑ ጮቤ( በመምህር ተስፋዬ አበራ) 

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Просмотров 40 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

4 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 247   
@hebtamhana832
@hebtamhana832 3 года назад
መምህሬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በሄድክበት በዋልክበት እመብርሀን ትከተልህ ልጆችህን ቤተሰቦችህን ትጠብቅልህ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@ማሚዬእናቴብዛ
@ማሚዬእናቴብዛ 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@merimari4062
@merimari4062 3 года назад
I
@merimari4062
@merimari4062 3 года назад
Of Hui had oi
@tigabudessye1904
@tigabudessye1904 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላሟን ይመልስልን ይህንን የሰቆቃ ዘመን አሻግሮ መልካሙን ዘመን ያምጣልን አሜን አሜን አሜን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ1ለ
አሜን አሜን አሜን
@እግዚአብሔርመልካምነ-ከ3ቘ
አሜን ፫
@ወለተሰላሴ
@ወለተሰላሴ 3 года назад
የአንድ ስው ጉብዝና ስንት ስው እዳዳነች ተመልከቱ የተዎህዶ ልጆች
@uaekfn890
@uaekfn890 3 года назад
እግዚአብሔር ሰላምን ያብዛልህ መምህር ተስፋዬ አበራ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌾🌾🌾🌾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን
@pezapet411
@pezapet411 3 года назад
አሜን አሜን አሜንን ስለማይነገራ ስጣታው እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬም ተመስገን አምላኬ ውድ መምህራችን. እንኳን በሰላም መጣህልን ፅጋውን ያብዛልህ. ያገልግሎት ዘመንህን ያራዝምልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
@bekihawi6030
@bekihawi6030 3 года назад
በጸሎት አስቡኝ መምህር ወለተ እየሱስ
@ገኒየማርያምልጅነኝ
መምህርእድመ ከጤና ይስጥልኝ
@Abi-ze6nk
@Abi-ze6nk 3 года назад
በጣም የሚገርም ነው ፈጣሪ ወዳጂ መስሎ ጠላት ከሚሆን ጎደኛ ይጠብቀን ይሰውረን።
@mekedesmulugeta2888
@mekedesmulugeta2888 3 года назад
Amin3 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Amenn Amen Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn ✝️✝️✝️🤲🤲👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Good job 👍
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
It Good job 👍🤲🤲🤲🤲
@ድንግልእመቤቴመሰላልለሰማ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋናበረከቱ ያብዛልህ ንጉስ መድሃንያአለም ጠላታችንን ድያብሎስ ይሰርልን
@ametesilase6933
@ametesilase6933 3 года назад
Egzihaber yimasgen mamihirachin enkuan baselam metahiln 🙏🙏🙏
@shimalshimal-wi6yr
@shimalshimal-wi6yr 3 года назад
መምህር፣በጥልት፣አስብኝ፣አምት፣ሚካኤን።
@meronmeron8872
@meronmeron8872 3 года назад
Amen amen amen egzybher yemsgen memiherachin Inkwan bselam betena metakilin 🙏🙏🙏
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
በጣም የሚገርም ነው መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@ቤቲልሄምፀጋቤተልሄም
በእውነት በጣም ይሚግርም ታሪክ ነው። እግዚአብሔር። አመላክ። ከነዴዚህ ነገር ይጠብቅን
@እኔስማሪያምንእወዳታለሁ
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ሰላም እንዴት ዋላችሁ የልኡል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ገና ላዳምጥ ነው
@woynshetkassheun3692
@woynshetkassheun3692 3 года назад
ኤፍታህ እንኳን ደና መጣህ መምህር ቃል ህይወት ያሠማልን🤲 አሜን አሜን አሜን 🤲
@bekihawi6030
@bekihawi6030 3 года назад
መምህር ከምር በጣም ግሩም ነው እጅግ በጣም እየተማርኩበት ነው ፈጣር ጤና እና እድሜ ይስጦት እራሴንም እያገኘውበት ነው መምህራችን ቡዙ ግዜ ስልኮትን ብሞክር ላገኘት አልቻልኩኝም ያለውት በስደት ነው ግን ብዙ ህልሞችን እመለከታለሁ እርሶንም በህልሜ አዮታለሁ ግን በተደጋጋሚ ስልኮት አልወጣልኝ አለ እናንተን የሰጠን ፈጣር ስሙ የተባረኬ ይሁን ክብር ለመደሀነአለም ይሁን
@zednegnkeebishoftu2642
@zednegnkeebishoftu2642 3 года назад
እናመሰግናለን መምህራችን በጣም ብዙ ነገር እየተማርን ነው
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 3 года назад
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw yadangal mariyam lijii kantgaa yiihun memehir
@አልማዝደጀን
@አልማዝደጀን 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሥላሴ ብላችሁ
@hiwotbelete1511
@hiwotbelete1511 3 года назад
Amen amen amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@genetwedajo1273
@genetwedajo1273 3 года назад
እንኳን ደህናመጣህ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን ፫
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 3 года назад
EGZIABHER Yimesigen Memihirachin Amen
@bestofever18
@bestofever18 3 года назад
እግዚያብሄር ይመሰገን መምሕራችን ደህነ ናን ።
@classiphone5329
@classiphone5329 3 года назад
Egziyabehr yemesegen Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen Egziyabehr yitabekelen memihir 💚 💚 💚
@kegetahun3445
@kegetahun3445 3 года назад
በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
@vugfu1149
@vugfu1149 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የሰማነዉን በልቦላችን ያሳድረብን
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርካል እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥህ አሜን አሜን አሜን ♥️
@ህይወትኃይሌ
@ህይወትኃይሌ 3 года назад
አሜን የእግዚአብሔር ሰም የተመሰገነ የተባረከ የተወደሰ የተቀደሰ ይሁን መምህር ሰላመ ክርስቶስ ይብዛልህ "ኤፍታህ "በለኝ ጌታ ሆይ በልቤ ንገሰ ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን !!!
@Abcabc-tp6kp
@Abcabc-tp6kp 3 года назад
መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን
@almazgrma9969
@almazgrma9969 3 года назад
እንኳን ደህና መጣህ መምህራን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@ኤፍታህወለተማርያምተ-ሸ3ጘ
እፍታህ ተከፈት በእውነት መምህሬ ባንተ ትምህርት ትምህርት እየተማርነ ነው መምህሬ ፅጋው ያብዛልህ
@askalearegawi9403
@askalearegawi9403 2 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Very welcome memihir tesfaye
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Good bless you and all your beautiful family’s
@tijilove5671
@tijilove5671 3 года назад
መጣህልን ዉዱና እንቁዉ መምህራችን የተዋህዶ አርበኛ
@zenash4659
@zenash4659 3 года назад
ቃለሕይወት ያሰማልን በቀን በቀን የምሰማው ነገር በጣም የሚያስተምር ነው ፀጋውን ያብዛሎት መምሕራችን
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Good bless you and all your beautiful family 🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Memihir tesfaye ❤️🤲🤲🤲🤲🤲👍👍👍
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Good bless you and all your beautiful family
@ተዋህዶሀይማኖቴኢትዮጵያሀ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እሺ መምህራችን
@Linda-ee5kv
@Linda-ee5kv 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን እንቁ መምህሬ
@ሰብለየተዋህዶልጅ1619
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህልን አምላክ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ መምህር
@hhfj9761
@hhfj9761 3 года назад
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ቃለ ሂወትያሰማልን የእኛ እንቁ
@እህተሚካኤልM
@እህተሚካኤልM 3 года назад
እንኳን ደህና መጣህ የኔውድ መምህር የልቦናዬ መብራት 🙏🙏🙏
@tsigemariyam6061
@tsigemariyam6061 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላሞት ይብዛልን እንኳን ደህና መጡልን
@worknshedemeiss3740
@worknshedemeiss3740 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
የሚገርም ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@ወይኗ-ሸ8ዐ
@ወይኗ-ሸ8ዐ 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልክ ያገልግሎት ዘመንክ ይባርክልን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን
@lbiebeegziabhertsena7653
@lbiebeegziabhertsena7653 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ የሚገርም ነው ጥሩ አስተማሪ ነው ዘና እያረከን በእውነት ብዙ ተማርን መምህር በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@ሚካኤልሊረዳኝመጣ-ረ9ከ
እንኳን ደህና መጡ መምህር እግዚአብሔር ይመስገን
@መቅዲየማርያምልጅ-ፀ1አ
ኤፍታህ በለኝ ብዬ ጀመርኩኝ መምህር እኳን በሰላም መጣህልን. እድሜና ጤና አብዝቶ እግዚአብሔር ይስጥህ. በርታልን. ❤
@maryem6840
@maryem6840 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 10 месяцев назад
Memihir edme ke Tena gar yistihe zerihe yibarek!!! Yigermegnal,!
@nohenohe4199
@nohenohe4199 3 года назад
መምህር🙏🙏🙏
@yohinaweletyohines2013
@yohinaweletyohines2013 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ መምህራችን
@መሲየተዋህዶልጅነኝ
ኤፍታህ በለኝ አምላኬ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@ተመስገንጌታሆይ
@ተመስገንጌታሆይ 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አለን እኛ መምህራችን አንተም ኑርልን የተዋህዶ ጀግና ንፁህ ሀዋሪያ እከፍ ሲኖር ከቤተክርስቲያን ላይ አይተህ ዝም ብለህ ማታልፍ ጀግና ንቁ መምህራችን እግዚአብሔር ያበርታህ ጨምሮ ክፉዋች ሁሉ ይራቁ ከጎንህ
@bertukanyoutube4773
@bertukanyoutube4773 3 года назад
እውነት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ከነቤተሰባቸው ይሁንልን
@ስላምናፍቅር
@ስላምናፍቅር 3 года назад
እንኳን ደና መጡ መምህራችን
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Keep up the good work memihir tesfaye Tanhks you ✝️✝️✝️✝️✝️
@ጽዬማሪያምእግዚአብሔርእረ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ1ለ
አኳን በሰላመ መጣህ መምሀራችን እግዚአብሐር በእደሜና በፀግጋ የኑርልን
@worknshedemeiss3740
@worknshedemeiss3740 3 года назад
በፆሎት አሰቡኝ መምህሬ ወለተ ስላሴ እያልክ
@missidababa9529
@missidababa9529 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን መምህር
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 3 года назад
EFTAHE EGEZABHER Amelaki hulachenem yefetane
@hannadesta382
@hannadesta382 3 года назад
የሚገርም እና ኣስተማሪ ገጠመኝ ነው:: በተለይ ደሞ መጨረሻ ላይ ያስተማርከው ወንጌል ውስጤ ነው የገባው:: ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ::
@mulualim7948
@mulualim7948 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@asenakew5099
@asenakew5099 3 года назад
እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን መምህራችን በእድሜ በፅጋ ይጠብቅልን
@ጓልድንግልማርያምአደይ
በረከትዎ ይደርብን
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጠህልን ሃይማኖቴ እንዳከብር የረዳህኝ መቸም አትረሳም
@sarahethiopia3731
@sarahethiopia3731 3 года назад
,እግዚአብሔር ይመሰግን
@sarayoutube9968
@sarayoutube9968 3 года назад
እንኳን ደና መጣህልን መምህራችን
@ኤፍታህ-ዀ7ኰ
@ኤፍታህ-ዀ7ኰ 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኩአን ደህና መጣህልን ውድ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏
@azebkassaye821
@azebkassaye821 3 года назад
እግዚአብሔርይ የወድቅን ያነሳል
@genetsolomon1604
@genetsolomon1604 3 года назад
እግዚአብሔር ይመገን ቃለህወት ያሰማልን የእህታችን በርከት ርደኤት ያደለን አንተንም ረጀም እደሜ ከጤና ጋር ይጠብቅህ ከክፈ ነገር ይጠብቅህ መምህሬ 🙏🙏🙏
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህር እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@እግዚአብሔርይመስገን-ገ1ዘ
ሚገርም ታሪክ ነው መምህር በደምብ እያስተማርከን ነው በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅህህህ
@እማፋቅር
@እማፋቅር 3 года назад
መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
@አቤቱየሆነብንንአስብ-ቸ3ቸ
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት ረጂም እድሜ ያድልልን ቃለህይወት ያስማልን በእውነት ይገርማል ረጅም እድሜ ለመላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ስለ መናፍስት ውጊያ ያስተማሩ አባት ናቸው የእኔን የኃጢአተኛዋን እድሜ ይስጦት አባቴ የስንቱን ቤት ጉድ ተንኳኳ ይገርማል ባለስልጣኖች ሁሉ ሆድ ይፍጄው ስንት መተት ይኖራል
@ethiopia1dhe415
@ethiopia1dhe415 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንካን ደህና መጣህልን በእግዚአብሔር ሥም ሠላም ብያለሁ ለገና ፆም እንካን አደረሳቹ
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 года назад
አመሰግናለሁ ።እግዚአብሔር ይመስገን።መምህራችን።
@ayni2800
@ayni2800 3 года назад
110ኛ ገጠመኝ ደርስን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ላንተም ጸጋውን እውቀቱን ይስጥክ እግዚአብሔር
@ኤፍታህብዬጀመርኩ
@ኤፍታህብዬጀመርኩ 3 года назад
እንኳን በደህና መጣህ መምህር
@munamesret7163
@munamesret7163 3 года назад
Des yemel temhert new kale hewot yasemalen welet mekael beselothi asebegi
@henoktechnology3830
@henoktechnology3830 3 года назад
ኤፋታህ በለኝ መምህር
@Edom.media7
@Edom.media7 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ስላም እግዚአብሄር ከሁላችን ጋር ይሁንልን መምህራችን ሰላምህ ይብላልን
@lbiebeegziabhertsena7653
@lbiebeegziabhertsena7653 3 года назад
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልዎት በእውነት በጣም ደስየሚልና ብዙ ትምህርቶችን ያገኘሁት ቻናል ነው መምህር እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ጠላቶቻችሁን ከእግራችሁ በታች ይጣልላችሁ
@ጓልድንግልማርያምአደይ
ይገርማል መምህራችን እግዛብሔር ሓያል ነው ከላይ እስከታች ያጋልጣል
@egizhabereragnayenewegizha893
@egizhabereragnayenewegizha893 3 года назад
Mamirachin kaa talayaye nagarochi buzu timirt eyetamarku new shi amet nurulin kal hiyot yasemalin yee manigistu werash yadergiln amen amen amen
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Keep up the good work Tanhks ✝️✝️🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 3 года назад
መምህር እንኳን ደህና መጡ ቃል ህይወት የሰማልን ፀጋው የብዛለችሁ አሜን
@Name-nu1md
@Name-nu1md 3 года назад
እንኳን ደህና መጣክ መምህርችን
@emebett1989
@emebett1989 3 года назад
እንኳን ዴና መጣክልን መምህር ገና አሁን ላዳምጥ ነው ለሁላችንም ሠሚ ልቦና ይስጠን መምህሬ እግዚሀብሔር ከክፊ ሁሉ ይጠብቅልን ።
@fasikaysma5904
@fasikaysma5904 3 года назад
መምሕራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@askalabrahamsaldosry1110
@askalabrahamsaldosry1110 3 года назад
እካን ደህና መጡ ኣሜን
@sara-nd8mw
@sara-nd8mw 3 года назад
እግዚአብሄር ይመስገን አሜን ዉድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ
@ወይንወለተሚካኤል
@ወይንወለተሚካኤል 3 года назад
ሰላምክ ብዝት ይበልልን መምህራችን እንኳን ደህና መጣክ
@yeqedusemikayeleliji9951
@yeqedusemikayeleliji9951 3 года назад
Egzihabher yemasegen betam asetamare gexamagne new memerachen egzihabher tsgawen abazito yechemerelehi Egzihabher yeAbatachenen yemememehir grima wandimu Edima yaserezimalen
@getetachane2286
@getetachane2286 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር መጣህ
@fikiremariam3478
@fikiremariam3478 3 года назад
እንዴት ነወት መምህር እናመሰግናለን ለዚህ አስተማሪ ትምህርትህ ሂወቴን እየለወጠው ነው ወለተ ሰንበት ነው ስሜ እባከወትን በፀሎት ያስቡኝ ትንሽ ችግርላይ ነኝ
@jeriyedngllej138
@jeriyedngllej138 3 года назад
Ehen comment metayu Hulu ebakachu like maregachun aregagetu menew eras wedad banehon. Like lemareg iko kebele mehed ayiteyikem!
@መአዛየድንግልልጅወለተስላ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ እንደሰማይ ከዋክብት እንደምድር አሸዋ እስከመላ ቤተስብህ ብዝት ይበልልኝ መጣህልን መምህሬ
@worektadess1253
@worektadess1253 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰላምህ ይብዛ ውድ መምህራችን እንኩዋን ደህና መጣህልን የኛ እንቁ በጉጉት ነበር የምጠብቀው
@alemalemwalle5761
@alemalemwalle5761 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመህ ይብዛልን መምራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
Далее
КОГДА НАКРОШИЛ НА ПОЛ #shorts
00:19
КОТЯТА НАУЧИЛИСЬ ГОВОРИТЬ#cat
00:13
How Many Twins Can You Spot?
00:17
Просмотров 20 млн
КОГДА НАКРОШИЛ НА ПОЛ #shorts
00:19