Тёмный

125ኛ ፈተና ገጠመኝ፦የገዛ ወንድሟን ለመስለብ ይህን ያህል ርቀት የሄደችው ምን በልጦባትና ማን አስገድዷት ነው 

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Подписаться 152 тыс.
Просмотров 51 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

21 май 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 445   
@user-yf8zg5rl9i
@user-yf8zg5rl9i Год назад
እኔ መተደጋጋሚ አድግዜ ፓንት አጥቤ አስጥቸዉ ከብዙ ልብስምሃል አድደግሞ አጋጣሚ አጂሬመጣብኝ ከዛ ቀይሬ አስቀምጨ ላጥብ ስፈልግ አጣሁት ከዛ ከሃገሬ ወጣሁኝ ግን ለ4አመት ተሰቃየሁ ብዙስቃዬአሳለፍኩ ማንምሰዉሊረዳኝ በማይቸለዉመልኩ ዛሬግን እግዚአብሄር ይመስገን ባንተላዬ አድሮ ሂወቴ መስመሩን እዬያዘነዉ በሰላም ሃገሬ እድገባ ለስጋወደሙ እዳበቃኝ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም❤❤❤❤
@axumawit140
@axumawit140 Год назад
የምጥብቀን ኣይተኛም እንጂ እንደ ሴጣን ሴራማ ማን ቁሞ ይህድ ነበር ዛሬም ተመስገን ጌታየ እንደችረንትህ ማረን 😊😊😊 ኣገራችን ሰላሟ ይመልስልን ፈጣሪ
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Год назад
አግዚአብሔር ያስብሽ አይዞሽ
@mimimeeme8265
@mimimeeme8265 Год назад
እግዚአብሔር ያሰብሼ እህቴዬ
@user-sd9sz3xp9s
@user-sd9sz3xp9s Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለክብር ያብቃሽ እህቴ ።
@ayinalemgirma9748
@ayinalemgirma9748 Год назад
Egzaber yerdash
@user-zb3xv3pr2t
@user-zb3xv3pr2t Год назад
ይችን ኮሜንት ስፅፍ ሠላም እለኪን ደግሜ ነው መምህር እንዲያነባት በላይክ አግዙኝ❤ መምህርዬ በፃድቃኔ ማርያም እለምንሃለሁ በቴሌ ግራም ላገኝህ ፈልጌ ቴክስት አርጌልህ ያው መሴጅ ስለሚበዛብህ አላየህውም ግን እባክህ እርዳኝ ምናልባት ብዙ ህይወት ይድን ይሆናል ምክርህ ያስፈልገኛል
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
መፅናናት ብርታት ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዕናት ሀገር ለሆነችው እንፀልይ ስለ አባቶቻችን ስለ ቤተክርስቲያናችን ስለ ሀገራችን እኔስ ልቤ ቀጥ ልትል ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@yese7783
@yese7783 Год назад
እውነት ነው የኔእህትአባቶቻችንከቀኝምከግራምጫናእያደረጉባቸውነው፡ግንየማይተኛውአማኑኤልየድንግልማርያምልጅዝምአይልም፡የአባቶቼንየእናቶቼንእንባአይቶእንዳላዬአያልፍም፡😢መረጃምሆነማስረጃአያስፊልገውምሁሉበእጁ፡ሁሉበደጁየሆነለት፤ክርስቶስከእኛጋርይሁንአሜን🎉🎉🎉
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
​@@yese7783 አሜን አሜን አሜን እህቴ ቸሩ መድኃንያለም ያስበን እግዚኦ 😭🙏🏿እንዴት ነሽልኝ እህቴ
@yese7783
@yese7783 Год назад
@@bosenagashu1673 እግዚአብሔ ይመስገን ደህናነኝ፡
@muluhilu
@muluhilu Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@tigisttigist9525
@tigisttigist9525 Год назад
😢😢😢 እውነት ነው እህቴ እግዚአብሔር ጠልቃ ይባበት እግዚአብሔር ታላቅ ነው በጣም ልብ ያደማል ያለንበት ሁኔታ😢
@user-kd2te7hr5c
@user-kd2te7hr5c Год назад
አመሰግናለሁ መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ። የእኛ ቤት በሩ ሲከፈት ጌታዬ በር ሲያንኳኳ ያለው በትልቁ ስእለ አድህኖ አለኝ። ሌላው ባለቤቴን ካገባሁ 22 አመት ሆነኝ ጓደኛሞች ሆነን ተመላላሽ ሠራተኛው በጠዋት ለስራ ስትመጣ ነጠላ ለብሳ መዝገበ ጸሎት ይዛ በጣም ስስ ቀሚስ ለብሳ ትመጣ ነበር እሱ ያኔ ወንደላጤ ነበር ነገር ግን ጠዋትና ማታ የሚጸልይና በጣም ጨዋ ሰው ስነበር አልተሸነፈላትም እግዚአብሔር ይመስገን ግን አንድ ቀን ፓንቱ ተቀዶ አገኘውና አይጥ የበላበት መሰለው ሌላ ቀን የሱ የውስጥ ካናቴራ ጠፋ በሌላ ቀን የኔ የሆነ እሱ ቤት የሚቀመጥ እሱ ጋ ስሄድ የምለብሰው ቢጃማ አጣነውና ተገርመን እያለ በማግስቱ አመጣችው ልብሱን ስናየው ግን በስመአብ ብለን ውሃ አፈሰስንበት ሌላ ጊዜ ከኪሱና ከኮሚዲኖ 440.00 ብር ጠፋ የዛሬ 22 አመት ዋጋ ማለት ነው ከዛም አናገርናት ሁሉንም ካደች በወቅቱ ብዙ ተፈትነን ልንለያይ ደርሰን ነበር አልተሳካላትም ከዛም አባረራት አንደ አሁኑ ነቅተን ቢሆን አስተምረን እንመልሳት ነበር። እግዚአብሔር አዋቂ ነው ጠባቂ መልአካችን ግን ጠብቆናል አሁን ክብር ለጌታዬ ለኢየሱስ ክርሰቶስ ይሁን መንፈስ ቅዱስ እየረዳን ለቅዱስ ቁርባን በቅተናል የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የቅድስት ማርያም የቅዱስ ገብርኤል አማላጅነታው እስካሁን እየረዳን ነው አሜን ክብር ለእርሱ ይሁን።
@user-cy9lq7kv2c
@user-cy9lq7kv2c Год назад
ይገርማን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አብራችሁ ጃጁ ትዳራችሁ ይባረክ ።ለእኛም የተባረከ ትዳር ይስጠን 👏
@user-kd2te7hr5c
@user-kd2te7hr5c Год назад
@@user-tz1hf4dl4j አሜን ሀንዬ የተባረከ ትዳር እግዚአብሔር ይስጥሽ ጸሎት አድርጊ እኔም ደካማነቴን ተመልክቶ ሳይንቀኝ በተደረገ ጸሎት ነው ትዳሬን ያገኘሁት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን።
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Год назад
እንዃን ለቅዱስ ቂርቆስ እና ለቅድስት ኢየሉጣ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን አሜን አቤቱ አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትህም በህሊናችን አሳድር አሜን😊
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Год назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በረከታቸው አይለየን መምህር ወላዲተ አምላክ ከልጅጋ ከነቤተሰቡ ትጠብቅህ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 Год назад
Amen amen amen 🙏🙌💖💖💖
@mazimazimazimazi9361
@mazimazimazimazi9361 Год назад
አሜን
@alemhyilu8422
@alemhyilu8422 Год назад
Amen amen amen amen amen amen
@hanay0hanes
@hanay0hanes Год назад
አሜን አሜን አሜን
@user-km7gn9cx5u
@user-km7gn9cx5u Год назад
የኔ አባት ባንተ ሁሉ ነገር አግኝቻለሁ እግዚአብሄር ይመስገን ሰላም በረከት በቃ ምን ልበልህ ሚካኤል አባቴ እውነት ነው የሱ ስራ ድንቅ ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን አንተን ስጥቶናል ብዙ ነገር ተምሬአለሁ የኔም ታሪክ የብዙ ሰው መማርያ ይሆናል እህቶች ወንድሞች ገጠመኝ አዳምጡ በእውነት ገጠመኙ ብቻ ሳይሆን በዛው የሚያብራራው መምህርዬ ብዙ ነገር ታገኙበታላችሁ እኔ በጉጉት ነው ምጠብቀው ስንቱ አገኘው በመምህር ስደት መምጣቴም አመሰግነዋለሁ አምላኬ ብዙ ነገር እንድማር አድርጎኛ እግዚአብሄር በመምህር አድሮ ስላደረክልኝ ነገር አመሰግንናሀለው እግዚአብሄር
@lidyalidya7062
@lidyalidya7062 Год назад
መግቢያላይ የምሰጣቸው መግለጫ በጣም ነው የምወዳቸው ስለቤተክርስትያን ጭንቀት ሲመጣ አድስ ነገርን ካንተ መስማት ነው የምፈልገው መምህር ፖሮግራም ማብራሪያህ ላይ ብዙ መረጃን ለማዳመጥ በጣም እጎጎለሁ. ማብራሪያህን ቀጥልበት መምህሬ እናቴ እመቤቴ ማርያም ሆይ ሀይማኖታችን አባቶቻችን ጠብቂልን 😢
@user-fq6wo9kp4q
@user-fq6wo9kp4q Год назад
እውነት ነው እኔም በጣም ማብራሪየውን የምወደው።መምህር በጣም እናመሰግናለን
@bere2532
@bere2532 Год назад
❤❤❤ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግአዞ ለአዳም ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍሥሐ ወሰላም።❤❤❤ እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ ❤❤❤ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግአዞ ለአዳም ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍሥሐ ወሰላም።❤❤❤
@Tizita341
@Tizita341 Год назад
እግዚአብሔር ያስባቹ
@tegegnanjlot.a6394
@tegegnanjlot.a6394 Год назад
Egthabher yasbkWendme
@user-bs2sx3ks2v
@user-bs2sx3ks2v Год назад
መምህርዬ የሚገርምህ ነገር ከዚህ በፊት ሀገር ሄጄ የለበስኩት ቀሚስ ካልሰጠሽኝ ብላ ሰጠኃት የእጅም ቦርሳ ምግብ ካበላች በኃላ በራሴ ጊዜ አንስቼ ሰጠኃት በስልብና እጅግ ተጫውቶብኛል የገዛ ዘመዶቼ የምትናገረው ያለው እውነት ነው ከዛም በኃላ በእጄ ብር አይቀመጥም ነበር እልክና አስቀምጡልኝ ብዬ እልክ ነበር ከዛም ከወንቅሸት ገዳም የመጣ እምነት ቦርሳ ውስጥ አንድላይ በማስቀመጥ ዛሬ እግዚአብሔር ይመስገን በእጄ መቀመጥ ቻለ በህልሜ እየመጣ ባሏ ገንዘብ አበድሪኝ ይለኝ ነበር ብቻ ከባድ ነው ይህ ስልህ መምህር ሀብታም የማይታሰቡ ሰኦች ናቸው በሆቴል የሚደረገ ሴራ በአካል አግኝቼ እነግርሀለሁ ከባድ ነው ማስተዋል ያድለን ደብተራው ለካ ላቧ የነካ አምጡ ብሎዋቸወን ጆሮ ጌጥ ስጭኝ ስትለኝ የለኝም ስላት የለበስኩት ቀሚስ ወሰደቹ ውይ መምህር መፈጠር ያስጠላል የሰው ክፋት ሲታይ
@lemlemlili7110
@lemlemlili7110 Год назад
መምህር ቃለ ህወት ያሰማልን እኔ ባሌ ሮቤነው ያለሁት ግን እማየው ነገር ቤተክርሰቲያን ጋህድ የወጣ ልመና እየለመነች ነው ። ታቦት አቁመው የመጳሓፍ ቅዱሰ ታሪኮች እንደመናገር ልክ እንደ ጴንጤዎች እጅ ወደላይ ከዛ ወደ ኪሰ እና እግዛብሔር የሰጣችሁን ሰጡ መባሉ ቆንጆ ነው እና እባካችሁ የቤተክርሰቲያን አባቶች ታቦት አቁማችሁ የእግዛብሔርን ማደሪያ ሰለ ገንዘብ እና ንብረት ዶሮ በግ በሬ እያላችሁ ሰዎችን አታሰልቹ እኔ የትግራይን ቤተክርሰቲያን እደግፋለው እንኳንም ከማህበረ ቅዱሳን ተለየች መድኋኒአለም አመሰግነዋለው ጦርነቱም የህዝቡም በተጋሩ ላይ የነበረው ጥላቻ ለበጉ ነው ተመሰገን🙏🙏🙏
@tarikyemedaniyalem6372
@tarikyemedaniyalem6372 Год назад
መምህር እግዚያብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥ ከ መላዉ ቤተሰብ ጋር በ ገጠመኝ እና በትምህርት ተለውጬ ለ ቅዱስ ቁርባን በቅተናል ከ ባለቤቴ ጋር ዉጭ ሀገር ነዉ ያለነዉ አሁን ልጄን የ ልብ ህመም አሟታል አሉኝ በፀሎት ወለተ ስላሴ ብላችዉ አስቧት ምህረት እንዲልክላት አመሰግናለዉ.
@AijGsdb
@AijGsdb Год назад
Kijishin egziabher yimarilsh ayizosh!!enkuwan lezi kibir abekachu lijishin demo ye menfes neger lihon silemichi eyegesetsish ginbarwa lay eyasersh akurbiyat siletim tesayilat ayizosh!!
@habtammelese9415
@habtammelese9415 Год назад
እግዚአብሔርይማራትአይዞሽ
@user-bn6qt8iw3o
@user-bn6qt8iw3o Год назад
እንኳን በደህና መጣህ መምህሬ እግዚአብሔር ከኢትዮጵያ ምድር ክፉ መናፍስትን ጠራርጎ ያሶግድልን 😢ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን
@myharet1221
@myharet1221 Год назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ 🙏አቤቱ ቤተ ክርስቲያናችንን አንተው ጠብቅልን 🙏⛪☝😭😭😭😭😭
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Год назад
#እግዚአብሔር_ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህርዬ አዎ በእውነት #እግዚአብሔር_አምላክ_ቅድስት ቤተክርስቲያናችን ይጠብቅልን🙏
@embetweyesaefe4732
@embetweyesaefe4732 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v Год назад
የእስራኤል ቅዱስ ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያናችንን ተመልከት የጠላትን ስራ አፍርሰልን 🤲 እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅክ መምህር ማስተማርህን ቀጥል ቅዱስ ሚካኤል ጥላ ከለላ ይሁንክ❤
@HcfCccc-ih4zp
@HcfCccc-ih4zp Год назад
እግዛብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ ❤❤❤ በስምኣም በመጨረሻም እግዛብሔር ኣሳመረው ተመስገን መምህራችን ድካምህን ሰለ ቆጠረልህ ቸሩ መድሃኒኣለም ኣባቴ ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@selam801
@selam801 Год назад
እንኳን በደህና መጣህ ውድ መምህራችን የምር በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር so ገባ ገባ በሉ ምእመናን አብረን እናዳምጥ ብዙ እንማራለን❤
@salamsalam2945
@salamsalam2945 Год назад
መምህር. እኔ ዛሬ. ላመሰግንህ ነውየመጣሁት. አተን እና. አምላኬን መደሀኒቴን እግዚአብሔር ን. እና እናታችንን ቅድስት ድንግል ማርያምን እዴሁሁ መላኩን ቅዱስ ገብርኤልን እና ቅዱስ ይሀንስን. አመስግኑልኝ. ባተ አስተምህሮ ተለውጨ. በተወለድኩበት ቀን የፋሴጋለት ቅዱስ ቁርባን ተቀብያለሁ. እግዚአብሔር አምላክ ከዝሙት መንፈስ ገላግሎኝ. ለዚህ ታላቅ ክብር አብቅቶኛል እና እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏. አተንም እድሜ ፀጋውን ያልብስልኝ እስከ መላ ቤተሰብህ. እደ. እግዚአብሔር ፍቃድ ደሞ አገሬ ስገባ ብዙ የምነግርክ. አለኝ. እድሜ ይስጥልኝ መምህር ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሀገሬ
@ሀገሬ Год назад
ጌታ ሆይ እንደኛ በደል ሳይሆን እንዳተ ቸርነት ማረን ይቅር በለን ቅድስት ቤተክርስቲያናችን ለክፉዎች አሳልፈህ አትስጥብን ክፉዎችን ገስፅልን
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው ሀያሉ እግዚአብሔር በኢትዮጲያ ቤተክርስቲያናችን የተጠነሰሰውን ሴራ በሀይሉ አፈራርሶ ቤተክርስቲያናችን ነፃ ያውጣልን አባቶቻችንንም ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@habteshewaker5089
@habteshewaker5089 Год назад
እመብርሃን ከነልጃ ትጠብቅ ተጠብቃችሁ ከነበተሰቦችህ ትጠብቀን አሜን መምህር እንቁ ነህ እዉነት
@baslotefasika4800
@baslotefasika4800 Год назад
አሜን እንኳን ደህና መጣ መምህራችን አቤቱ ጌታዬ ቤተክርስቲያን አንተው ጠብቅልን
@lomilomi9015
@lomilomi9015 Год назад
እንኳን በሰላም መጣልን። መምህር እግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ ኢትዮጵያን ሀገር ቤተክርስቲያን ይጠብቅልን አሜን መምህር እድሜ በጤና በፀጋዉ ይጠብቅልን የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅ እህታችን ና ወንድም እግዚአብሔር ወዳ መልካም መስማረ መለሰልን
@jerustesfay2949
@jerustesfay2949 Год назад
አሜን መምህር መድሀኒአለም አባቴ ሰላሙን ብዝት ያድርግልህ እናቴ ቤተክርስቲያን ተዋህዶ ሀይማኖቴ ለዘላለም ከፍ ብለሽ ኑሪልኝ
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን "ፊተኞች ኋሎኞች" ኋለኞች ፊተኞች ይሆናሉ " በጣም ደስ ይላል ሁሉም መዳናቸው መዳን ዛሬ ነው ከዛሬም አልፎ አሁን ነው እህታችን አግብታ ወልዳ ለመሳም ያብቃት እርጉዛም ያጥር ወፍ አትስማሽ እመቤቴ ትቅረብሽ ዛሬ ትልቅ ነገር ተምሬያለሁ የምር ትልቅ ነገር ነው ያስተዋልኩት እግዚአብሔር ይመስገን ❤ ውዳሴ ተሰማ በሰማይም በምድርም//፪// ቃሉ ምግብ ሆነ አጥንት የሚያለመልም//፪// እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር እጅግ ጥኡም ዝማሬ ነው
@asde301
@asde301 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤ እንኳን ለሰማአቱ ለህፃን ቅዱስ ቂርቆስ እና ለእናትችን ቅድስት እየሉጣ መታሰቢያ ክብረ በአል አደረሳችሁ
@kalehebesha6071
@kalehebesha6071 Год назад
ይገርምሀል መምህር ልጁ እድለኛ ነው እኔ በስደት ነው ያለሁ ኮንዶምኒየም ሲመዘገም ለግዜው ስደት በሄድኩበት አመት ሳይሞላኝ ስለነበር ይህንን ምንገባ የሰማሁት ሀገር ቤት መጥቼ መመዝገብ ስላልቻልኩ በእህቴ ስም ተመዘገብኩ ይኸው 11 አመት ለፍቼ ያጠርምቀምኩትን ብር አውጥታ ወደ ዱባይ ሄደች ብሩ ብቻ ሳይሆን የሚያሳዝነው ከእጣ ውስጥ ማስወጣቷ ነው እኔም አዝኜ ስፀልይ ህልም አየሁ በውስጧ ያለ የእስላም ዛሬ ሲሳለቅብኝ ይህንን የመምህር ትምህርት የምታዳምጡ ሁሉ እህቴን በፀሎት አስቡልኝ ወለተ ዮሀንስ ብላችሁ አንዳንዴ እናትም የጥፋት ተባባሪ ትሆናለት በጣም ያሳዝናል በእናቴ እጅግ አዝኛለሁና ይህንን ከኔ እንዲያርቀውና የይቅርታ ልብ እግዚአብሔር እንዲሰጠኝ በፀሎታችሀ አስቡኝ እህተ ሚካኤል ።
@baftahadas1264
@baftahadas1264 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ ተዋህዶ ሃይማኖታችን ይጠብቅልን አሜን ❤❤❤
@ruthruthab-zb6zt
@ruthruthab-zb6zt 11 месяцев назад
እናመሰግናለን መምህር አንተን የሰጠን እግዚሐብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን! ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅህ
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 Год назад
በየ ቤቱ ብዙ ጉድ አለ ዲያቢሎስ በሰው ላይ አድሮ እማይሰራው ክፋት የለም #እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለንሰሐ ለስጋና ደሙ አበቃቸው 🙏
@tube-hk8nt
@tube-hk8nt Год назад
እንኳን ደና መጣህ መምህራችን አይ እኛ ደንዘናል የነቃም ቢነቃ እውነቱን ቸሩ አምላካችን ያውጣልን አለቅን በዚህ እርኩስ መንፈስ እግዚአብሔር አምላክ በቅዱሳን አባቶቻችን በቅዱሳን ሰማእታት አይቶ ሀይማኖታችንን ቅድስት ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን😢
@madenekiayideg8372
@madenekiayideg8372 Год назад
ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር አንተ የወጣህባት ማህፀን የተባረከች ናት💚💛❤💚💛❤
@user-ml9jl9gh6e
@user-ml9jl9gh6e Год назад
እግዚአብሔር አባቶቻችንን ይጠብቅልን እናታችንንም ቤተክርስቲያንን ይጠብቃት
@tenayenedaw8167
@tenayenedaw8167 Год назад
መምህር እግዚያብሔር ያኑራቹ ጠላት ታችንን እንድናውቅ እረድታቹናል እናመሰግናለን መምህር እባክህ የቀጥታ መራ ግብር እንዳይረሳ በመአል በሳምንት አንዴ እንኳን ሞክርልን እባክህ 🙏🙏🙏
@kirosbereketgebremedhin6058
እሰይ እንኳን ለእታችን እግዛኣብሄር መለሳት ለእርሱኣ የደረሰ እግዛኣብሄር ለእኛም ይድረስልን መምህራችን መድሃኒኣለም ይጠብቅህ🙏🙏🙏
@hayfaabdullah4851
@hayfaabdullah4851 Год назад
የሚገርም ነው መምህራችን እናመሠግናለን ተዋህዶን ከክፉ ነገር መላኩ ገብርኤል ይሠውርል
@user-ox6iw7vv9h
@user-ox6iw7vv9h Год назад
በእውነት መምህሬ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ። በእውነት
@sfggndfc-79
@sfggndfc-79 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ላደረክ ታሪክ ሲቀየር ዳቢሎስ ድል ሲነሳ ደስ አይልም መምህር አመብርሀን አስከቤተሰቦቹህ ትጠብቅ ሁላችንም ያበርታን
@mazimazimazimazi9361
@mazimazimazimazi9361 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን መምህራችን በውነት ዘጋውን ያብዛልህ❤❤❤
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s Год назад
እህታችን እንኳን ከጥፋትሽ ከክፋትሽ እግዚአብሔር መለሰሽ
@saraT22
@saraT22 Год назад
➥እንኳን ደህና መጣህ መምህር የሰማነውን የተማርነውን ለመልካም ፍሬ ያድርግልን ፍፃሚያችንን ያሳምርልን የድንግል ማርያም ልጅ በመንግስቱ ይሰብስበን ❤🙏 ፈጣሪ በቤተክርስቲያን ላይ በሀራችን ላይ የመጣባትን ፈተና በጥበቡ ያሳልፍልን ይህ ግዜ አልፎ ሰላሙን ያሳየን ለንስሐ ሞት ያብቃን 🥺❤🙏
@hfsfjd3085
@hfsfjd3085 Год назад
አመብርሃን ትጠብቅህ ፀጋዉ ያብዛልህ
@mekdesgetachew7262
@mekdesgetachew7262 Год назад
መምህር እድሜ ይስጥህ በእውነት በጣም የገረመኝ ነገር ጓደኛዬን አንተ ቢሮ መጥታ አንተን ለማናገር የሚመጣውን የሠው ቁጥር ስትነግረኝ እንኳን ስልክ አታነሣም ብሎ ለመናገር አይደለም ጊዜ እንዴት ይበቃሀል ብዬ ማሰብ ጀመርኩ አንተ ጋ በግንባር አሁን ባለሁበት ሁኔታ ባልችልም አንድ ቀን እግዚአብሔር እነደሚረዳኝ አምናለሁ
@asmarech591
@asmarech591 Год назад
አሜን አሜን አሜን መምህረ ኦሮቶዶክሰ ፈጣሪ ይጠብቅልን 😢😢
@user-op6yg5vn7u
@user-op6yg5vn7u Год назад
የንየ ዉድ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅክ
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h Год назад
እግዚአብሔርን አመሰግኑ አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን መምህሬ ዘላለም ኑርልን አሜን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-my6cz6vq9x
@user-my6cz6vq9x 4 месяца назад
መምህር ቀላል የማይባል ብዙ ነገር ተማርኩ ወገኔ ካላዳመጣችሁ ለማንበብ ትገባላችሁ አውቃለሁ አስተማሪ ነገር ነው ዝርክርክነት የማያጣን ከዝህ ነገር አንተርፍም ማለት ፈጣሪ የሚጠብቀን ጎን መጠንቀቅ የደረሰበት ያቃል እግዚአብሔር ይጠብቀን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቤትህ ቤተሰብህ ይባረክ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልን
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 Год назад
መምህር እንካን ደና መጣህ መምህር ያንተን ትምህርት ሥሠማ እፅናናለው ልኡል እግዝያብሄር አባቶቻችንን ቤተክርሥትያናችንን ይጠብቅልን መንፈሥ ቅዱሥ ሥራውን ይሥራ
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 Год назад
ሰላም እንኳን ደህና መጣህ መምህር ፈጣሪ ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን😢
@amertiabera1086
@amertiabera1086 Год назад
#እግዚአብሔር_ይመስገን መምህር እራስህን ጠብቅ እግዚአብሔር ያኑርልን ቅድስት ቤክርስቲያናችንን ይጠብቅልን✝🙏
@zdkebede-su6qg
@zdkebede-su6qg Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃላት አጣሁ አሁንም እኛጋ እንዳለበገሀድ ለሚያሳየን ልሁል እግዚአብሔር ይመስገን ይክበር እንደበደላችን ላልሆነ
@aabbbezayehuchane895
@aabbbezayehuchane895 Год назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እዉነት ነው እግዚአብሔር ልቦና ማስተዋሉን ያድለን 🤲🤲
@habteshewaker5089
@habteshewaker5089 Год назад
ለዚህ ነው እኮ እንቁ መምህር ነህ እምለው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
@jekjabmadathil3293
@jekjabmadathil3293 Год назад
የሚገርም ነው እንኳንም እህትየዋን ወደ ልቧ መልሳት አቤቱ ጌታ ሆይ ለሁላችንም የፀፀት ልብ ስጠን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረኝ አባቱ እኔን ልበክፉዋን እራራልኝ
@soliyanalove5235
@soliyanalove5235 Год назад
ሰላም ላንተ ይሁን መምህርየ አንተን እሚጠላህ መንፈስ ያለበት ሰው ብቻ ነው እንጅ ጤነኛ አይጠላህም እግዚአብሔር ባለህበት እስከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ
@user-sp2fr3pd4z
@user-sp2fr3pd4z Год назад
አሜን አሜን አሜን መምሕራችን እንኳን ደሕና መጣሕ. ❤የድንግል ማርያም ለሐገራችን ፍፁም ሠላምን ይሥጠን አባቶቻችንም መዳሕኒአለም ይጠብቅልን
@user-ed1ug7of4n
@user-ed1ug7of4n Год назад
በጣም ይገርማን የእግዚአብሄር ሥራ መምህረየ ቃለህይወት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Год назад
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አድሜ ጤናዉን ያድልህ ተሰፋ ስላሴን ከነቤተሰቡ ኪዳነ ምህረት ትጠብቅልን አናት ቤተክርስቲያን በቃል ኪዳነ ትጠብቅልን አባቶቻችንን መመናንን አግዚአብሔር አምላከ ይህንን ከፋት ያንሳልን የሰላም አምላካችን ሰላማችንን አንደ መለሰ በርትተን በፀሎት መጠየቅ ይኖርብናል በጣም አስተማሪ በጥንቃቄ መኖር አንዳለብን የሚያስተምር ገጠመኝ ነዉ አናት የጠፋችሁ ጋደኞቻ ወደራሳችሁ ተመለሱ መሸሽ መፍትሄ አይሆንም አንካን ደስ አለሽ ለንስሀ ለቅድስ ስጋዉ አግዚአብሔር ስላበቃሽ አንካን ደስ አለሽ ዋናዉ ነገር በፍፁም ልብ መመለሱ ዋጋ አለዉ
@kidukidsteteshom2437
@kidukidsteteshom2437 Год назад
ትክክል አባታችን ሰው ሀገር ያለን ሰዎች ከስራጋ እረጅም መስማት ያስቸግራል አጠር ሲል ጥሩ ነው ፈጣሪ ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን❤
@user-hd5xb6rz2m
@user-hd5xb6rz2m Год назад
እግዚሀብሔር እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን መምህር ቃልሂወት ያሰማንል
@hayhay9005
@hayhay9005 Год назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የምታቀርባቸዉ ገጠመኞች ምሰማዉ ብሰማ አልጠግበዉም እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ እስከነቤተሰቦችሁ
@sarasara-xf5wx
@sarasara-xf5wx Год назад
መምህር ሠላምህ ይብዛልን እንኳን በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር አምላክ ለቅድስት ቤተክርስቲያን እና ለሀገራችን መፍትሄ ይስጥልን ሰላሙን ያብዛልን
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 Год назад
እኳን ደስ አለህ መምህረር አተንም ለፍተህ የሥራህን ዉጤት እድታይ ስላረገኸ ይመስገነዉ ደሞ ፈተናዉንም ታልፍለህ እመቤቴ ትጠብቅልን በያላቹበት አትለያቹ ያስተማረን የመከረን አምላል ይክበር ይመስገን❤❤❤❤❤
@user-ur3yi3qy6n
@user-ur3yi3qy6n Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏መምህርዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቤተክርስቲያናችን ፈጣሪ ይጠብቅልን🙏🙏
@user-zb3xv3pr2t
@user-zb3xv3pr2t Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ኢትዮጵያ እና ቤተ ክርስቲያናችንን ይጠብቅልን ሠላሙን ያምጣልን😢😢😢
@yube2405
@yube2405 Год назад
መምህርየ እንኳን ደና መጣህልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን... እምየ ተዋህዶን😢 ሠላም ፍቅሯን ይመልስልን🙏🙏🙏❤❤❤
@zahragenetasefa9703
@zahragenetasefa9703 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሠለሁሉም ነገር መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቀህ
@meseretgezahegn4904
@meseretgezahegn4904 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህ 🙏 አቤቱ አምላካችን ሆይ ይቅር በለን 😢ቅድስት ቤተክርስትያን ጠብቅልን💔😭
@axumawit140
@axumawit140 Год назад
መምህራችን አዴሜ ና ጤና ኣብዝቶ ይሰጥልን
@helyadaabraham1996
@helyadaabraham1996 Год назад
እንኳን ለህጻኑ ቅዱስ ቂርቆስ ወርሃዊ በአል አደረሰን አደረሳቹሁ የተዋህዶ ልጆች መምህር እንዴት ነው የምትገኘው ???
@guhatsewenmaryam1273
@guhatsewenmaryam1273 Год назад
መምህር ተስፋዬ ግን ለኔ ብቻ ይሆን በጉጉት የሚጠብቅ አለግን።
@dghhxvhh9131
@dghhxvhh9131 Год назад
እኔ አለሁ በር በሩን እማይ😢 ✋
@TemesgenAmlakye
@TemesgenAmlakye Год назад
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን❤❤❤አግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ❤
@user-ur3wd3cr4d
@user-ur3wd3cr4d Год назад
መምህር እናተንማ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እማምላክ ወዳዲቷ በቀሚሷ ትከልልክ ከነቤተሰብክ መምህር እግዚአብሔር ሃገራችንን ቤተክርስቲያናችንንም ይጠብቅልን እኛ ስደት የምንኖር ህዝቦቿ ገብተን በሰላም አፈሯን እድንረግጥ ያምቃን አባቴ መለአኩ ቅዱስ ሚካኤል😢
@saniatube2360
@saniatube2360 Год назад
ሠላም መምህራችን እንዲት ዋልክ እግዚአብሔር ይመሥገን#ቅድስት ቤተክረሰቲያናችን መንፍሰ ቅዱስ ይቁጣጠረል ፖለቲካ መቅደስ ውሰጥ ገብቷል# 😭😭
@titititi-xu3ln
@titititi-xu3ln Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ችና ሀገርች ኢትዮጵያ ሰላም ይደረገለና
@almnatgete7566
@almnatgete7566 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን🎉❤ደህና🎉መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ቤተ ክርስቲያቲያን ይጠብቅልን🎉❤ የሰማነውን ለበረከት 🎉 ያድርግልን🎉
@ggg4081
@ggg4081 Год назад
መምህራችን እድሚየ ጤና ይስጥህ
@meron7563
@meron7563 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን😢የዛሬው ደሞ ለየት ያለ ነው የይቅርታ ፍፁም ከልብ የሆነ ይቅርታ ነው ያየነው ተባረኪ እኔ 1ሚልየን መክፈል አቅቶኝ ስንት አመቴ ስደት ላይ ።ጎበዝ በርቺ ፀሎት እንዳታቋርጪ መምህርዬ ተባረክልን
@user-fz9jg3pn2u
@user-fz9jg3pn2u Год назад
ይህን ሁሉ ያደረገ አምላክ የተመሰገነ ይሁን!!
@yisehakabebe8708
@yisehakabebe8708 Год назад
ሁሌም ትምህርት ደስ ይላል ተባረክ
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 Год назад
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን አይዟችሁ በርቱ እግዚአብሔር አምላክ የሀይማኖት አባቶቻችንን እና መምህሮቻችንን ሀይማኖታችንን ሀገራችንን እና ህዝቦችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን መቸይሆን ሠላም የሚመጣ 😢😢😢😢😢
@almajaber2074
@almajaber2074 Год назад
ሠላም መምህር እግዚአብሔር ይመሥገን ቸሩ መድሐኒአለም ሁላችንንም በምህረቱ የጎብኘን ሠላሙን ያብዛልን ለንሠሀ ያብቃን መጨረሻችንን ያሣምርልን በትክክለኛው መንገድ ይምራን
@amahutilahun7492
@amahutilahun7492 Год назад
❤❤❤❤❤ ሀገራንን እመብርሀን ትጠብቅልን ሰላም ፍቅር አንድነትን ያዝንዝልን መድሀኒያለም 😢😢😢 በጣም ያሳዝናል እውነት በአሁን ሰሀት የምንሰማው እንዴሁም የምናየው
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u Год назад
ሁሉም የሆነው ለበጎነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@abebechazen4646
@abebechazen4646 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገ ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@user-hb8rm2kr9z
@user-hb8rm2kr9z Год назад
እንዴት ነህልን ረቡኒ ምእመናን እንዴት ናቹ ተንሱ ለፀሎት ❤❤❤
@selamtsegaye2949
@selamtsegaye2949 Год назад
መምህር በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይዎትን ያሰማልን !!!
@SaraSara-zr4tr
@SaraSara-zr4tr Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን በእወነት ቃለህይወትን ያሰማልን ተመሰገን አምላክ ደሰ ይላል በመጭረሻ እግዚአብሔር እህታችን ምለሳት ሁሉቸነም እግዚአብሔር ይመሰን አሜን🤲🤲
@selamyemariyam7972
@selamyemariyam7972 Год назад
አስኪ አዚህ ያለን አህት ወንድሞቼ ስለ ቤተክርስቲያን አና ስለ ሀገራቺን አጥብቀን አንፀልይ 😔😔😔 አባካችሁ 😔
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Год назад
ፈሪሐ እግዚአብሔርን በልባችን ይጨምርልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር እግዚኦ እንዲህም ደረስን አቤቱ ማረን ማሳዘን ብቻ ሳይሆን ያስለቅሳል ሰይጣን ተቆጣጥሮን የኔ የምንለውን ያሳጣናል መጨረሻው በማማሩ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን እህታችንም እንኩዋን እግዚአብሔር የማስተዋል ልቦናን ሰጠሽ ተመስገን 👏👏 እልልልልል👏👏👏👏እልልልልልልል 👏👏👏👏እልልልልልልልል 👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን
@addisalemfekadu8836
@addisalemfekadu8836 Год назад
ሐንዬ ደህና ነሽ
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ።
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p Год назад
መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለቅዱስ ቅርቆስና ለቅድስት እዮሎጣ ወረሃዊ መታሰብያ በአል አደረሳቹ መምህርዬ ከምታስተምረው ነገር ጋር ይያያዛልና እስት በቅርቡ በተለቀቀ የአማርኛ ፊልም ላይ ርያክሽን ብትሰጥ ማን ያዜዋል እሱ ላይ እስት የሆነ ነገር በለን ገጠመኝ ላይ የምንሰማው ነገር የምስላል
@limalima4922
@limalima4922 Год назад
መምህራችንእንኳን በሰላም መጣህልን የኔ ወንድምም አለ እንደዚህ መምህር ምንም ጠንቋይ ቤት ባይሄድ ሚስቱያገባችዉ በመስተፍቅር ነዉ ከአንተ ትምህርት እንደተማርኩት እና ትልቅ ወንድሙን አስጠላዉ አጠቃላይ ቤተሰቡን አይወድም ሁሌም ምላጭ እንደሳበበት ነዉ እናትና አባቴ ከተማ ቤት ስለነበር ወደእዛ አወጣዋቸዉ ምክንያቱም እሱ እራሱ ስላልሆነ እናትና አባቱን ልበላቹህ ነዉ የሚለዉ መምህር ካልጠጣ ሰላም ነዉ ከሚስቱቱ እናትና አባት ቤቶች ሄዶ ሲጠጣ እብድ ሆኖ ይመጣል የእናት የአባቴ ገንዘብ እንኳን እነሱ ገና ሳይሞቱ የእኔ ነዉ ሁሉ እያለ እናት እና አባቴ እንኳን የአበል ሸጠዉ መብላት አልቻሉም በጣም የገጠር ሀፍታም ነበር አባቴ ግን አሁን ሁሉን ገዘብ አዉድሞታል ከዛም አልፎ የቤተሰቦቸን ገንዘብ ጨርሶ በእኔ ላይ ይዝታል ተሰድጀ በገዛዉት ነገር አንችንማ አገርሽ እንድትርግጭ አልፈልግም ይሐኛል ግን ምንም አላደርኩት ብቻ ግን ሀገሬ ገብቸ ወንድሜን ለማስጠመቅ ሀሳቤ ነዉ ግን እኔም ወርቀት ስለለኝ መግባት አልችልም እባካቹህ በጾለት አስቡልኝ ገብር ስላሴ እያላቹህ ወይኔ እኔም ጭንቅ ብሎኛል ትልቅ ወንድሜን እንዳይገለብኝ ቤተሰቦቸ በሱ ሀዘን በጣም ተጎሳቆሉብኝ ጸበል ዉሰዱት ስል ነገ ዛሬ እያሉ ይህዉ እብይ አሉኝ
@user-bs2sx3ks2v
@user-bs2sx3ks2v Год назад
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ በእውነት እንደነዚህ አይነት ገጠመኞች እጅግ አስፈላጊ ነው አስተማሪ ነው አንደኛ ሰዎች ክፉ ቢሆኑ እንዲህ በትእግስት ጉዳት አድራሾች ለስጋ ደሙ ሲበቁ ማየት ደስ ይላል ቂም የሚዝ ሰው ይቅርታ ይማራል ሲቀጥል በቀጥታ ሰው ላይ ከመፈረጅም ለዚህ ችግር የዳረገን ማነው ብለን መጠየቁ ጥሩ ነው እግዚአብሔር ሰው ያርገን መምህር በርታ ጠንክር በተቻለህ ስእል አድኖች አንድ አንዴ ብታሳየን ቤተሰብ ልከን እንዲወስዱ እንድናረግ
@user-en1gr4ge2h
@user-en1gr4ge2h Год назад
እንኳን ሰላም መጣችሁልን መምህራችን በእውነት ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@achameleshseyoum1074
@achameleshseyoum1074 Год назад
መምህር ታድለህ ከተዎህዳ አያናዉጥህ ተባረክ
@SewsenBrhanutube
@SewsenBrhanutube Год назад
እወነት ነው የኢትዮጵያ ካሜራ እግዚኣብሔር ነው ያሰፈራል ነገሩ ያንቀጠቅጣል ኣሁን ጨርሻለው እንዳኣንተ ዓይነት ሰው ያብዛልን ፈጣሪ ይጠብቅ ህ. ሃገራችን ይሉ ይሰተካከልልና የደብተራ የጠንቋይ ሴራ ማ ኣንድ ኣንድ ቪድዮ በትግርኛ መፅሃፍ ኣፅፈልን መምህር
@seifealigaz4897
@seifealigaz4897 Год назад
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ውዱ መምህራችን ❤
@user-qk6xe5vd4h
@user-qk6xe5vd4h Год назад
በእውነት በእውነት በጣም ይደንቃል የእግዚኣብሔር ስለ ማይነገር ስጠታው እግዚኣብሔር ይመስገን
@serkalemaweke100
@serkalemaweke100 Год назад
ደስ የሚል ገጠመኝ ነው መምህር ለሁላችንም ንፁህ ልብ ይስጠን የኔ ቤተሰቦች በውርስ ምክንያት እየተጣሉብኝ ነው እስክ በፆለት አስቡልኝ ወልደ ፃዲቅ ፣ወለተ መድህን ፣ወለተ ጊወርጊስ ልባቸውን እንዲራራልኝ
Далее
아이들은 못말려 〰️ With #짱구
00:11
Просмотров 353 тыс.
3M❤️ #thankyou #shorts
00:14
Просмотров 8 млн