Тёмный

136ኛ ፈተና ገጠመኝ፦በዘረኝነት ለመበቀል አራስን ቅቤ በመቀባት የተጀመረ የጉርብትና የመተት ፀብ እስከስልጣን 

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Подписаться 154 тыс.
Просмотров 39 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

6 июл 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 669   
@senaittilahun6706
@senaittilahun6706 Год назад
የመምህር ልጆች እንኳን ለ እመቤታችን ቅድስት ልደታ አደረሳችሁ ❤
@user-xz2ct4qs9z
@user-xz2ct4qs9z Год назад
አሜን (3) 🤲🤲🤲
@abebazenawi7051
@abebazenawi7051 Год назад
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@mignotnigus6314
@mignotnigus6314 Год назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤❤
@user-sx8be1im7z
@user-sx8be1im7z Год назад
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i Год назад
አሜን አሜን አሜን እነንኳን አብሮ አደረሰን
@jerustesfay2949
@jerustesfay2949 Год назад
ወላዲተ አምላክ እመብርሀን በወርቅ መስቀሏ በብርሀን መስቀሏ ትዳብሳችሁ ቅዱስ ሚካኤል በሽታውን ይንቀልላችሁ ከነቤተሰብህ መምራችን ያኑርልን
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 Год назад
Amen amen amen 🙏
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Год назад
አሜን እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማራቹ ተስፋ ስላሴ ከእነቤተሰብ እነሱ እግዚአብሔር ይርዳቸው እውነት የተናገርከው የክፍለ አገር ልጅ ስንት ስቃይ አይቶነው ሰንበት ትምህርት ቤት የሚማረው እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ አገራችን ሰላም ያርግልን
@comceill5690
@comceill5690 Год назад
Amen amen amen 🤲🤲🤲🙏
@degituasres3594
@degituasres3594 3 месяца назад
Jjyujuuuuu9uui9juu9uiuji99iijjiiii9ii9kiiiiiiiiiiiiii9iiiiiiiiiiiii9Niigata iiii8ii99i99ii9jjiiiji9iiiijjjiiiijjiiii0jjijiiiij9i99joiiiioi9ii9iii9i0iiiij99ii9i9iiiiiiiiiiiiii9iiii9ii9iiii9i9iiii0ii9ii9iiiiiiiii9iiiiiii9iiiiiiiiiii9iii0ii9ijijiiii9iijiiijiijiji99ijjijij9i90jj9j0i0i((9kijjjjioi9oji9ijii9iii9iii9iiiii9iiiii9ii9i9ii9ii9ikkijoijiii9j9iiiiiiij9ji9ijoiiiii9oiiijioi9iii9ij9iiiii099iii0ii9iii9i9ji9iiiii9i0ojiiiii908i9iijii9jiii9ii9i9ij0i9i99iiiii9ii9iiii9iiiiiiiii99ii9ii9ii9iiiiij99iii9iioi9iijiiijiiio9ij9i9iii9ioiiijjj9i99i9iiiiii9ii9iiijjjiiiiiij9iiiiiiijjijiiijjjjuuiiu9ij0iiiiii8iiiiiii9iiiiiiiii9iii9iiii9iiiiiiii9iii9i😊iiiiii0i9jiiiiii9ii9iiiiiiiiiiiii9jiiiiii0ji0jiiiiijii0i9jji9jj9ji99ijij9iijjiiii9jjji9i9i9jiiijiiiiiiijujii0ii9j0jjiiujuujujujjjjjjjujjujujuuii9i00i0ii0iiiiiiiii0iiiiiiii9iiiiii0j0iiiii9iji0iiiiiiii0jii0jijijj9iiiiii0i9iii9iiiiiiiiiiiiiijiiji9iiji0jiiiii9iiikiiiiii9iijiiii9iii9iijii0iiiijjjijiiiiii9jii9iiii9iiii9i9i8ii9😊ii99i8i8iii9iii9999iiijijjjiii99j9i0ii99i9i0iiii9uiiiiii99iii9iijji98i8i99iiikiiii8k8iiii99iki9i9ii9ijj9iii99jiijiiij9ii9i9ii9ii9iiijjiii9iii0iiiiojiiiiiiiiiiokiiiiojiijoiiiojiijji0iiii9ijjj99iiiiii9iijiji9iii9iiiiiii9iiu9ii99iii9iiii9ii9jiiiiiij9ii9ij9iiiiiiii99iijiiiiiiij9iii9iiiiiiiiiiii9i0iiiio9jiiiiii9ji9i9j9ii9iioj0ij9iiiii9ii9iiiij0jjjijjiiojijijiji9ijijiijii9ii9jijjjjij9iiiiiii0i9iiijijiijjiiiiiijij0iijiijii9ii9iiijii9i9i9iiiiiiiiiiioi0ji9iji99iiii9ii9i0i0iii98iii8iii8888ii8888😊8i8i8ii9099999999899090999009999090​
@selamendale5840
@selamendale5840 Год назад
የመምህር ተማሪዎች እንኳን ለልደታ ማርያም አደረሳችሁ አደረሰን ወሩን ትባርክልን ❤መምህርዬ እግዚአብሔር አንተንም ቤተሰቦችህን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራችሁ አሜን🙏
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Год назад
አሜን እግዚአብሔር አምላክ ተስፋ ስላሴ ከቤተሰብ ምህረቱ ይስጣችሁ
@user-ko2hx6mg1m
@user-ko2hx6mg1m Год назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 👏👏
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 Год назад
አሜን!
@user-wb2pg7cs6c
@user-wb2pg7cs6c Год назад
አሜን አሜን አሜን🤲
@mirymirylove1767
@mirymirylove1767 Год назад
አሜን 🙏💕
@liya7235
@liya7235 Год назад
ኪዳነ ምህረት ታስብህ ልደታ ማርያም ከነ ሙሉ ቤተሠቦችህ ጥላ ከለላ ትሁንህ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲💕💕💕
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Год назад
እንዃን ለልደታ ለማርያም ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃዋ አይለየን አሜን ምእመናን ገባ ገባ በሉ መምህር ጉንፋኑ አልተሻለህም እንዴ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ
@user-ln5be1dj5w
@user-ln5be1dj5w Год назад
እንኳን አብሮ አደርሰን እህቴ
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Год назад
አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን🕊
@saniatube2360
@saniatube2360 Год назад
ወላዲት አምላክ በፍቅር አይኖ በምህረት እጇ ትዳብሰህ ከነ ቤተሰብህ መምህረዬ እንኳን ደና መጣህ #ዘረኝነት መምህር አረብ ሀገረ ደረስ መቷል የመጡበት ረሰተው በዘረኝነት እየተባሉ ነው እግዚአብሄረ ይማረን🤲🤲
@habetamkassa3729
@habetamkassa3729 Год назад
አሜን አሜን አሜን ❤🙏
@bettybogale8135
@bettybogale8135 Год назад
ወንድማችን ተስፋሥላሴንና ቤተሰቦቹን ቸሩ መድሐኒአለም ይጠብቅልን ❤❤❤
@genetshiferaw7094
@genetshiferaw7094 Год назад
የሚገርም ጥንካሬና አልበገርባይነት ከአንተ ተምሪያለው እግዚአብሔር አብዝቶ ከነቤተሰብ ጤናውን ምህረቱን ይስጥህ አሜን መምህር ተስፋዬ አበራ እግዚአብሔር ይባርክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💖💖💖💖
@soliyanalove5235
@soliyanalove5235 Год назад
መምህርት እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይማራችሁ ❤❤❤❤
@user-ln5be1dj5w
@user-ln5be1dj5w Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ጉንፋኑ ምናምን ተሻለህ የመምህር ተማሪወች ኑ እናዳምጥ ላይክ እና ሸር እያደርግን ሌሎችም እንድማሩ
@yilma4711
@yilma4711 Год назад
መምህር ለምን እንደዚ እንደሆነባችሁ መቼምታዉቀዋለህ አይዞዋችሁ እግዚአብሔር ከናተ ጋር ነዉ 😍😍😍🥰🥰🥰💒💒💒⛪️⛪️⛪️
@tube-hk8nt
@tube-hk8nt Год назад
ሰላም ለቅድስት ቤተክርስቲያን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለማችን እንኳን ለአዛኝቷ ለእናታችን እመቤታችን ልደታ ማርያም አደረሰን እንኳን ደና መጣህ ውድ መምህራችን በጉጉት ስጠብቅህ ነበር እግዚአብሔር ያስባችሁ ከመላው ቤተሰብህ እኛንም ያስበን 🎉❤
@adesialelgn8316
@adesialelgn8316 Год назад
በስመ ሥላሴ። እንዴት አላችሁ ቸር አላችሁ ወይ እንኳን አደረሳችሁ ለ ልደታ ማርያም በረከቷ ይደርብን ። እንኳን ደህና መጣህልን ተስፋ ስላሴ ወይ እኔን ኃጢአተኛዋን ። ድምፅህ ራሱ ተቀይሯል መምህራችን ወንድሜ !...!! እመቤቴ ማርያም ትፈውስህ ቀላሉንን ታድርግልህ አይዞህ ወንድሜ እመቤቴ ከ ነቤተሰቦችህ በዘርፋፋው ቀሚሷ ታጎናፅፍህ። ትቁምልህ ። ተስፋ ስላሴ በትምህርቶችህ አዕምሮየ ሰፋ መነጸሬ ጠራ ወለል አለ ይገርማል ዕድሜህን ያርዝምልን። የበርሃው ምሥጢር የሚለውን ስለ ጋበዝገን አመሰግናለሁ በጣም የሚገርም ነው ወደ ማዳመጡ ልሂድ
@bethelniguse1204
@bethelniguse1204 Год назад
ውድ መምህራችን እንኩአን ደህና መጣህልን እንኳን ለመቤታችን ወርሃዊ የልደት በዐል አደረሣችሁ ። ወላዲት አምላክ እማ ፍቅር እመ አዶናይ እመ ፀባኦት ከነ ቤተሠብህ ትማራቹሁ ። ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ ።
@mestawetdemesse1756
@mestawetdemesse1756 Год назад
መምህር እንኳ ን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይማርልን ጤና ህን ያብዛልህ❤
@haftomgera5495
@haftomgera5495 Год назад
መምህር ከ ነቤተሰቦችህን ይማራችሁ ልደታ ማርያም ትጠብቃችሁ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Год назад
#ትሕትናና እግዚአብሔርን መፍራት ባለጠግነት ክብር ሕይወትም ነው። (ምሳሌ 22:4) #ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖታችን ውብ ናት!!💒✝️💒🙏💚💛❤ #Egzibher yimsgen memihir AMEN AMEN AMEN #emberhan temareh memihir 😢🤲
@zedmamyu9027
@zedmamyu9027 Год назад
መምህር ስለ አራጣ አበዳሪ ታሪክ ያቀረበው ካለ ስተኛ ገጠመኝ ላይ እደደሆነ? ብጠቁሙኝ 🙏
@girmahaile855
@girmahaile855 Год назад
መምህር ተስፋ ስላሴ እና ቤተሰቦቹ ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ምህረቱን ይስጥህ እማፍቅ እናትክ ትማርክ አገልግሎትክን እጥፍ አድርገክ እድትቀጥል ልውል እግዚአብሔር ይርዳክ አሜን አሜን አሜን
@abiylema673
@abiylema673 Год назад
እኳን ደህና መጣህልን መምህራችን እመብርሀን በዘርፋፋው ከሚሷ ከመላ ቤተሰብህ ጋር ትዳብሳችሁ የኛ እንቁ መምህራችን ክፉ አይንካብን ኑርልን በጣም ይገርማል አሞህ እንኳን ታስተምረናለህ እናመሰግናለን
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 Год назад
መምህራችን እግዚአብሔር ይማራችሁ እመአምላክ ወላዲተአምላክ ትዳብሳችሁ እግዚአብሔር ይማራችሁ አንተንም ቤተሰቦቻችንም መምህራችን እግዚአብሔር ያክብርልን እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅርበለን የመከራውንም ጊዜ አሳጥርልን አሜን ፫
@mulu5445
@mulu5445 Год назад
አሜን አሜን አሜን የስደተኛች አባቶች መምህር ግርማ አባ ዩሀንስ መምህር ተስፋየ ሌሎችም የመምህር ግርማ ውጤቶች ተምረው ሠውን የሚሥተምሩ እመቤቴ ርያም ተጠብቃችሁ እኔ እንደአይኔ ብሌን ነው የምሳሳላችሁ ጥላታችሁ ከግራችሁ ስር ይውደቅ
@yegebreail
@yegebreail Год назад
መምህርዬ የዛሬዋ ልደታ ማርያም ትማርህ ከነ ቤተሰቦችህ የገጠመኙ ባለቤቶችም ፍፃሜችሁን እግዚአብሔር ያሳምርላችሁ 🤲🤲🤲
@korikoriibrahim
@korikoriibrahim Год назад
መምህር እንኳን ደና መጣህ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርክ
@mihretmihret7140
@mihretmihret7140 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርየ እግዚአብሔር ይማራችሁ ልዑል እግዚአብሔር በምህረቱን ይላክላችሁ ከነ መላ ቤተሰቦች እግዚአብሔር አምላክ ከነአንተ ጋር ይሁን
@senaittilahun6706
@senaittilahun6706 Год назад
እንኳን ደና መጣህ መምህር ❤
@HayileMikael
@HayileMikael Год назад
መምህራች ቅዱስ ሚካኤል ከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ ምልጃው አይለያቹ
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለእናታችን ለቅድሰተ ቅድሳን ለልደታ ማርያም እናቴ አደረሰን አሜንንን🙏❤🙏
@sabacarlier5071
@sabacarlier5071 Год назад
መምህራችን እንካን አደረሰህ ለናታችን ለልደታለማሪያም, አይዞህ ልደታለማሪያም ጨርሳ ትማርህ ጸጋውን ያብዛልህ ፣🌻🙏🙏
@EdenYerga
@EdenYerga Год назад
እንኳን ለልደታ ማርያም ወርሃዊ በኣል በሰላም ኣደረሰን❤እንዴት ኣደራቹ ሁላችሁም የመምህር ተማሪዎች እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር ኣንተ ስትመጣ ውስጤ ምን ያህል ደስታ እንደሚሰማኝ ኣትጠይቁኝ ❤ስትጠፋ የቆዩትን ደግሜ ኣዳምጣለው ❤ምክንያቱም የመለወጤ በፆሎት የመበርታቴ ጠላቴ የማወቄ ሚስጥሩ ኣንተ ስለሆንክ❤መድሃኒ ኣለም ኣንተና ቤተሰብህን ይጠብቅልን እመብርሃን ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ ❤ ከስንት ነገር እንዳዳንከኝ ብቻ መድሃኒኣለም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ ውለታህን ይክፈልልን❤❤❤❤❤❤❤
@endalshihuntafesse7518
@endalshihuntafesse7518 Год назад
እመቤታችን በረዴት ትዴብስህ መምህራችን❤
@asde301
@asde301 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እንኳን ለእናታችን ቅድስት ልደታ ወርሃዊ መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ
@user-rw4fc7uk7m
@user-rw4fc7uk7m Год назад
መምህራችን እንኳን ደና መጣህ እግዚብሔር ጨርሶ ይማርህ ከነ ቤተሰቦችህ አመብርሃን ትጠብቅል ገጠመኙ በጣም ኣስተማሪ ነው እህቶቹም ልቦናቸዉ ከፍቶ ከነሱም እንድንማር እግዚብሔ ይፍድልን እናመሰግናለን መምህራችን የኣልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
@mignotnigus6314
@mignotnigus6314 Год назад
እግዚአብሔር ያስብልን መከራችንን ከነቤተሰቦቹ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@user-ln5be1dj5w
@user-ln5be1dj5w Год назад
እር መምህር ከባድ ነው ከኮርና አይተናነስም አሉ በተለይ ወደ ሎጋየ ሀለኛ ጉንፋን መሰል ወርርሽኝ ነው አሉ የገባው ልብም ያፍናል ሲሉ ነበር እግዚአብሔር ይማራችሁ ትኩስ ነገር ቶቶሎ ጠጡበት
@selam801
@selam801 Год назад
እንኳን በደህና መጣህ መምህር የምር በጣም ደሰ የሚል ገጠመኝ ተምረናል ጸጋውን ያብዛልህ❤
@enat8652
@enat8652 Год назад
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤እመብረሀን አዛኝቷ ታስብህ ከነቤተሰብህ🙏🙏❤❤❤
@workeyeawoke6619
@workeyeawoke6619 Год назад
መምህር እንኳን በሰላም መጣከልን ልዑል እግዚአብሔር ይማርህ
@sendayosalam7347
@sendayosalam7347 Год назад
መምህርዬ እግዚአብሔር ይማርህ አባታችን ወንድማችን🙏🙏🙏
@netsanetangoto2906
@netsanetangoto2906 Год назад
እማ ፍቅር በፍቅር አይኖቻዋ በምህረት እጆቻዋ ትዳብስልን ተስፋ ስላሴ ከእኔ ሞላ ቤተስብ እግዚአብሔር ይማርህ መምህር
@user-im4jl8id1w
@user-im4jl8id1w Год назад
እመብርሐን ትጠብቆት ፈውስን ይላክልሕ የወን ቅሸቱ ቅዱስ ገብረኤል አባቴ👏👏👏
@user-fy1ev6sq8j
@user-fy1ev6sq8j Год назад
ሰላም እንዴትነህ መምህራችን እንኳን ደና መጣልን የተዋሕዶ እንቁ መምህራችን ስለአየሁ ደስብሎኛል በአንቴ ትምህርት ሕይወታችን ተለውጧል እግዚአብሔር ያስባችሁ ጨርሶ ይማር እማፍቅር ትጠብቅ❤❤❤
@demissieathens6538
@demissieathens6538 Год назад
መምህር እንኳን ሰላም መጣህ እመብርሀን በምህረት እጇ ትዳብስህ መላውን ቤተሰቦችህን
@almnatgete7566
@almnatgete7566 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን❤🎉 እንኴን ደህና❤🎉 መጣህ ❤🎉መምህራችን❤🎉 እግዚአብሔር ምህሩቱን ❤ይላክላችሁ🎉
@tsigehabte9793
@tsigehabte9793 Год назад
ወንድማችንን ተሰፋ ሰላሴን ከነቤተሰቦቹ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሀኔአለም ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤
@zzss7920
@zzss7920 Год назад
መምህራችን እኳን በሰላም መጣህልን
@janetareda2577
@janetareda2577 Год назад
መምህራችን የዛሬ ያው ልደታ ማርያም አንተንም ቤተስብህንም ጨርሳ ትማራችው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ
@bere2532
@bere2532 Год назад
❤❤❤ እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ❤❤❤
@yemi846
@yemi846 Год назад
መምህርዬ በጣም ድምፅህ እራሱ ተቀይሯል ፣ አይዞህ ውድ መምህርዬ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይማርህ
@selamethpiya2504
@selamethpiya2504 Год назад
እመቤቴ ከነ ልጅዋ ምህረትን ትላክላቹ መምህራችን ቅዱስ ሩፋኤል ኣባቴ ይፈውሳቹ ❤❤❤❤❤
@madenekiayideg8372
@madenekiayideg8372 Год назад
አሜን አሜን አሜን የእኔ አባት እግዚአብሔር ይማርህ ክፉ አይንካህ የጠላትህ ጉሮሮ ይዘጋ
@luletkabadekabadegabrmaram2112
ሰላም መምህራችን እንኳን በሰላም ምጣህ እንኳን ለመብታችን ልደታ ማርያም እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን
@user-tl4ez9so7r
@user-tl4ez9so7r Год назад
ሰላም እንኳን ደህና መጣህ መምህር❤እንኳን ለቅድስቲ እመብርሃን ልደታ ኣደረሳቹ❤
@aboali3155
@aboali3155 Год назад
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መምህር ከነቤተሰቦችህ
@sun.love8575
@sun.love8575 Год назад
የዛሬ ቅዱስ ሚካኤል በምህረት ይዳብስህ እመቤቴ ከዘመኑ ክፉ በሽታ በቀሚሷ ትሸፍንህ ከነቤተሰቦችህ መምህሬ
@sarah-vi3ut
@sarah-vi3ut Год назад
እግዚአብሔር ሙሉ ቤተሰብን ይማራቹህ 💔🙏
@ndgsr2892
@ndgsr2892 Год назад
_እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ በክርስቶስ ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን መምህርዬ ቸሩ መድኃኒዓለም ምሕረቱ ይላክልህ እማ ፍቅር ከነ ቤተሰቦችህ ትጠብቅህ በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን 👏❤❤❤እኛም ሰምተን 30/60/100 ፍሬ እንድንፈራ እግዚአብሔር ይርዳኝ ውይ ከዘረኝነት ደሞ ይሰውረኝ😢😢😢_
@almajaber2074
@almajaber2074 Год назад
ልደታ ቅድስትድንግልማርያም አንተንና ቤተሠብህን ትጠብቅ እግዚአብሔር ያሥብህ❤❤❤ መምህራችን
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይማራችህ ይህ ጉንፋን በጣም ሀይለኛ ነው በሁሉም አገር ነው ያለ ❤
@yilma4711
@yilma4711 Год назад
መምህር ቸሩ እግዚአብሔር ይማራቹ ⛪️⛪️⛪️💒💒💒🥰🥰🥰😍😍😍
@misarkmisark3065
@misarkmisark3065 Год назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እመብረሃን ከነ ቤተሰቦትክ ምህረቱን ትላክላቹ ትማራቹሁ ትጠብቃቹሁ
@matebe3.0
@matebe3.0 Год назад
መምህር እንኳን በደህና መጣህ❤
@HfgGff-wu6oz
@HfgGff-wu6oz Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጠልን እግዚአብሔር ይማራችሁ ተስፋ ሥላሴ ከነ ቤተሰብህ❤
@asiaas2230
@asiaas2230 Год назад
መምህሬ እመብረሀን በምህረቷ ትጎብኝልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@buzebuze8367
@buzebuze8367 Год назад
የመምህር ተከታታዮች ችግር ውስጥ ነኝ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል
@vccsrtty3811
@vccsrtty3811 Год назад
እግዚአ አብሄር ይማርህ አተ እማፍቅር እምትላት እመብርሀን ከነነ ልጇ እስከነ ቤተሰቦችህ ትጠብቅህ
@aynalemarba4898
@aynalemarba4898 Год назад
ወንድማችን ተስፋሥላሴንና ቤተሰቦቹን ቸሩ መድሐኒአለም ይጠብቅልን
@betytsegaye4419
@betytsegaye4419 Год назад
መምህር አይዞቹ እመቤቴ ማሪያም ከእነቤተሰቧችህ ጨረሶ ትማራቹህ የምትወደው ቅዱስ እሩፋኤል ወፍሱን ይላክላቹሁ
@solyanaruka3092
@solyanaruka3092 Год назад
እንካን ደህና መጣህ ጨርሶ ይማርህ እመ ብርሃን ትከተልህ ወንድሜ መምህሬ ከእግዝኣብሄር የተሰጠህን ትልቅ ስጦጣችን
@yetanawmoged5108
@yetanawmoged5108 Год назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን። አንተንም ከነ ቤተሰብህ አባቴ አቡነ ገብረ መንፈሰ ቅዱሰ ህመማቹህን ይንቀሉላቹህ።
@mal4048
@mal4048 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር ያስብህ ከነቤተሰቦችህ አሜን አሜን አሜን
@etsegenetzemelak2565
@etsegenetzemelak2565 Год назад
ተስፋ ስላሴ እግዝእትነ ማርያም ከነ ቤተሰቦችህ ትጠብቅህ !! ሊቀ መላኩ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል በቤትህ የገባውን የጉንፋንም ሆነ ሌላም በሽታን ጠራርጎ ያውጣልህ !! ጥበቃው ለሰከንድ አይለይህ !!
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i Год назад
መምህርዬ እመብርሃን ከነ ቤተሰብህ በዘርፋፋ ቀሚሷ ትጠብቅህ የምቶደዉ መላዕክ ቅዱስ ሩፋኤል ይፈዉሳችሁ
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s Год назад
እግዚአብሔር ተስፋ ስላሴ እና ቤተሰብን ይጠብቅልን የዘረኝነትን መንፈስ ከምድራችን ያጥፋልን
@Abi-hw7nf
@Abi-hw7nf Год назад
እመብርሃን ከነ ልጇ ታስብህ አይዞህ መምህርዬ ክርስትያን ፈተና ያለ ነው
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 Год назад
እመብርሃን ከነ ቤተሰቦችህ ትጠብቅ💒🌾🤲🤲🙏
@selambirhanu5247
@selambirhanu5247 Год назад
መምህር ከነቤተሶቦችህ እመአምላክ ትማራቹ❤❤
@user-vd5cj8bu7m
@user-vd5cj8bu7m Год назад
መድኃኔዓለም ይጣቤቅ❤ አሜን
@yeneneshadefres1764
@yeneneshadefres1764 Год назад
መምህርዬ የምቶዳት የጌታችንና የመዳኒታችን እናት እማምላክ ድንግልማርያም በምህረት እጆቿ ትዳብስህ የመላዕክት አለቃ ታላቁመላዕክ ቅዱስሚልበክንፉ አንተንና ቤተሰቦችህን ይጋርድህ መምህርዬ እራስህን ጠብቅ እባክህን አንተስትኖር ነው ሁሉም የሚሆነው በጣምታስፈልገናለህ መዳኒያለም ጨርሶ ይማርህ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@user-im4jl8id1w
@user-im4jl8id1w Год назад
የመምሕር ተማሪዎቺ እንኳን ልደታ በአል አደረሳቺሑ👏👏👏
@KindahaftiTesfay
@KindahaftiTesfay Год назад
እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-sp2fr3pd4z
@user-sp2fr3pd4z Год назад
አሜን አሜን አሜን መምሕራችን እንኳን ደሕና መጣሕ ቃለ ሕይዎትን ያሠማልን ሐገራችንን የድንግል ማርያም ልጅ በምሕረት አይኑ ይመልከትልን መመሕራችን መላ ቤተሠቡን እመብርሐን ታሥባችሑ
@maxdz9446
@maxdz9446 Год назад
ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ልደታ አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላካችን ዘረኝነትን ያጥፋልን አሜን❤❤❤🎉🎉🎉
@Sara-ui8tk
@Sara-ui8tk Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኴን ደህና መጣህልን ውድ መምህራችን በእውነት ቃለ ሒወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ ውድ መምህራችን ጠፍተሀን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ😢😢
@embitembit6071
@embitembit6071 Год назад
እግዚአብሔር ይማርህ መምህር እዩ❤❤❤
@AbitKetema
@AbitKetema Год назад
ሰላም መምህር አንተን እና ቤተሰቦችህን እግዚአብሔር ይማራቹ እኔም እሞኝ ነበር በጣም ከባድ ነዉ ትኩስ ፈሳሽ ውሰዱበት
@user-fk7lv6rf1d
@user-fk7lv6rf1d Год назад
አግዚአብሄር ይማርህ መምህራች ❤❤❤🙏🙏🙏
@user-eh2pf5vg8i
@user-eh2pf5vg8i Год назад
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ዘመንህን ከነቤተሰብህ ትባርክልህ
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 Год назад
ቸሩ እግዚአብሔር ይተመሰገን ይሁንልን መምህራችን እመ ብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም ታስባችሁ ሁላችሁንም መምህራችን እኔንም በጸሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን ብላችሁ ሰዎች መልካምን ሲሰሩ ደስ የማይላችሁ ብዙዎች አሉ ያምየነሱ ሥራ ሳይሆን የመልካም ስራ የጠላታችን ይሰጣል ስራ ነው እና ቸሩ እግዚአብሔር አምላካችን ልብ ይስጣችሁ የእናታችን የቅድስት ለደታ ማርያም ጥበቃ የቅዱሳን ሁሉ ረዴት በረከታችሁ ከሁላችን ከሕዝብ ክርስቲያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጋር ይሁን አሜን፫ ኢትዮጵያ ለዘለዓለሙ ትኑር ❤❤❤
@asefashyimam4102
@asefashyimam4102 Год назад
መምህራችን እማፍቅር አንተንም ቤተሰቦችህንም በምልጃዋ ትማራቹህ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያንና ህዝቧን ይማር አፍዝ አደንግዝ ዓይነጥላ ቡዳንና የጅምላ መታቾችን ከኢትዮጵያ ምድር ያስወግድልን።
@zinasha-od7ul
@zinasha-od7ul Год назад
ልደታ ማርያም ትጠብቅህ ከእነ ቤተሰብህ❤
@melattebeje5857
@melattebeje5857 Год назад
የኔ ዉድ መምህረ አልተሻለህም እኔን እማ ፉቅረ ጨረሳ ትማረህ አንተንማ ክፉ አይካብኝ የምትወደዉ ቅዱሰ ሩፋኤል ፈፁሞ ከነ መላዉ ቤተሠብህ ይማራችሁ ይጠብቃችሁ
@BfjhHfudhrf-su8wx
@BfjhHfudhrf-su8wx Год назад
ወላዱተ አምላክ ጣብቅመምህራይ እግዚአብሔር ይሓልውክ
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx Год назад
መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ አይዞን እመብርሃን ታስባችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@baslotefasika4800
@baslotefasika4800 Год назад
መምህር እንኳንም ደህና መጣ እኔን ወላዲት አምላክ እማ ፍቅር እምትላታ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ጌታዬን ባቀፈችበት እጆቻ ድብስብስ አርጋ ንቅል ታርግልህ ሁሌም በፀሎቴ ሶስት ነገሮች አሉ ጌታን እምለው ኢትዮጵያዬን ልጄን አንተ አደራህን እለዋለው ። እማ ፍቅር ብለህ እመጠራት ያምላኬ እናት ወገባ ላይ በታጠቀችው መቀነቷ ክፍ በመጣ ጊዜ ቁጥር አርጋህ እጉያዋ ትሸሽግ
@meseretmoges7071
@meseretmoges7071 Год назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ። መምህራችን ስላሴዎች ከነቤተሰብህ ይዳብሷቹ
@user-qv7ml1pq3z
@user-qv7ml1pq3z Год назад
መምህር እኳን ሰላም መጡ እግዚአብሔር ይማራችሁ🤲
@abunieayanaw9079
@abunieayanaw9079 Год назад
መምህር እመብርሀን ትጠብቅህ ከነቤተሰብህ ጥላ ከለላ ትሁንህ መፅናኛችን ሀይማኖታችን ያወቅን በአንተ ምክር ነው ፀጋውን ያብዛልህ
@user-zz4rc4ep3w
@user-zz4rc4ep3w Год назад
እግዚአብሄር አምላክ ሁላችንንም ልቦና ይስጠን ይማረን ይቅር ይበለን
@user-xm5bx2gi9g
@user-xm5bx2gi9g Год назад
መምህሬ እንኮን ደና መጣህልኝ የኔ አባት የደንግል ማርያም ልጅ ጤናዋ ሰላሙ ይደልልኝ እኔም ምነው ጠፊበኝ እያለኩ ነበር አነተስ ነሪልኝ እንጁ🥰🥰
@massy2334
@massy2334 Год назад
መምህራችን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ።እመቤቴ ልደታ ለማርያም ቤትህን ትጎብኝልህ ።ሰውን የማይረሳ ልኡል እግዚአብሔር ያስብህ ።ቅዱስ ራጉኤል አባቴ ከፊት ከዃላችሁ ይጠብቃችሁ አሜን
@sunnights6561
@sunnights6561 Год назад
መምህር እንኳን አደረሰክ ለልደታ ማርያም❤❤❤❤
@habteshewaker5089
@habteshewaker5089 Год назад
መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከነሙሉ ቤተሰብህ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ለህዝቦቻም መረጋጋትን ይስጥልን
Далее
መዝሙረ ዳዊት ረቡዕ - Mezmure Dawit Rebu
43:01