Тёмный

144ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የሀብታም ልጅ ወደጎዳና የወጣበት አሳዛኝና ስገራሚ ምክንያት 

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Просмотров 43 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

14 авг 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 359   
@asde301
@asde301 11 месяцев назад
ሰፍ ብሎ በጉጉት እሚጠብቅ መምህርን 🌺ልዑል እግዚአብሔር እስከ መላ ቤተሰቦቹ ይጠብቅልን መምህራችንን👏👏👏
@rahelyenaride9333
@rahelyenaride9333 11 месяцев назад
የጥፋት ዘመን ሳይሆን የምህረት ዘመን ያድርግልን እግዚአብሔር
@eftah21
@eftah21 11 месяцев назад
አሜን❤❤❤❤❤
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 11 месяцев назад
Amen amen amen 🙏
@aass5403
@aass5403 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ወላዲተ አምላክ ከቤተሰብ ትሁን እውነት ነው በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር አምላክ በምህቱን ይጎበኝነን
@bahrnshwolde2894
@bahrnshwolde2894 11 месяцев назад
AMEN AMEN AMEN Bewunet
@user-xm5bx2gi9g
@user-xm5bx2gi9g 11 месяцев назад
ተመሰገን እኔ መጀመረዮ መምህሬ አባቴ የኔ እንቁ እንኮን ደና መጣህልኝ እወድህለወ አክብርህለው ንሪልኝ 🥰🥰
@hatersata.1627
@hatersata.1627 11 месяцев назад
ኢየሱስ ክርስቶስ በከበረ መስቀሉ ሀገራችንን ክርስቲያኖችን ይጠብቀን🙏ይባርከን🙏
@bezawondmkun3555
@bezawondmkun3555 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን አሜን አይዞህ በርታ እግዚአብሔር አምላክ ካንተ ጋር ይሁን አሜን ❤️❤️❤️🕊️🕊️🕊️
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@Gebrehiwot04
@Gebrehiwot04 11 месяцев назад
መምህር እንደት ነህ? ግን እግዚአብሔር ምን አይነት አባት ነው በተቀደሰው ሰውነታችን ብዙ ቆሻሻ ነገር ምድር ተከፍታ ልትውጠን ሲገባ እንደ ሰዶምና ገሞራ በእሳት ልንቃጠል ሲገባ በጥፋት ውሃ ልንሰጥም ሲገባ ሩህሩህ ሆኖ ስንመለስ ልጆቸ ኑ ግቡ ብሎ በደላችንን የሚፍቅልን😭 ገረመኝ ደነቀኝ ለእሱ እኛ ምን እንሰራለታለን ብንኖር ብንጠፋ ከኛ ምን ያገኛል? ምንም ምን አይነት ፍቅር ነው አቤቱ የሰራዊት ጌታ የአማልክት አምላክ በኛ በባሪያዎችህ ላይ ፈቃድህን አድርግ። የኛንም ልብ ለውጥልን ንጹህ ልብ ፍጠርልን🙏🙏🙏
@tadsawodaje1162
@tadsawodaje1162 11 месяцев назад
የኛ ውድ እንቁ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን ❤
@mesgbre
@mesgbre 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤ እንኳን ደህና መጣህልን ውድና ብሩክ ወንድማችን! በዚህ ሀጥያት ህጋዊ ኑሮ በሆነበት ሰዓት አንተና ጥቂት ብሩካን ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን ኢትዮጵያን እና ትውልዱን በማንቃት ተግታችሁ እየሰራችሁ ስለሆነ እግዚአብሔር ይስጥልን! የሰማዩን መንግስት ከነመላው ቤተሰቦቻችሁ ያውርሳችሁ! ይጠብቃችሁ! አሜን! አሜን! አሜን! በርቱልን! በጌታ ፍቅር አብዝተን እንወዳቹሀለን! በርቱልን!!! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@arsemawityemaryamlin
@arsemawityemaryamlin 11 месяцев назад
የእግዚአብሔር ሰላም ባንተ ላይ ይሁን መምህርዬ እኔ ያንተን ትምህርቶች በማዳመጤ ከእስልምና ወደ ክርስትና ከመጣሁ አንድ አመት ሆነኝ ምዕመናን እናቴና አባቴ በህፃንነቴ ነው የሞቱት ያደኩትም አየተሰቃየው ዘመድ ቤት ነው አሁን ጭራሽ ኦርቶዶክስ ስሆን ከቤት አባረሩኝ እንገልሻለን ብለው እያስፈራሩኝ ነው ጠንቋይ ቤት ይሄዳሉ በፊት ሙስሊም ሆኜ እነሱ ቤት እያለሁ ከልጅነቴ ጀምሮ እኔን ነበር ሰኞ እና ሀሙስ ቡና የሚያስፈሉኝ አንድም ቀን የወለዷቸውን ልጆች አስፈልተዋቸው አያውቁም ነበር በስቃይ ነበር ያደኩት አሁን ደግሞ ኦርቶዶክስ ስሆን ስቃዬ በረታ ከጎኔ የሚረዳኝ ማንም የለኝም ምግብ እንኩከን ከበላው ስንት ቀኔ ፆሜ አስቀድሼ ስመለስ ምቀምሰው እንኩን ስለሌለኝ ልክ ሲርበኝ የእመቤቴን ምስል ሆዴ ላይ አድርጌ እቀመጣለሁ አሁንም ደግሞ የረሀብ ስሜት ሲሰማኝ ፀበል እጠጣለሁ በቃ እንደዚ ነው እየኖረኩ ያለሁት እግዚአብሔር ቀን እስኪያወጣልኝ ድረስ ክፉ ጠላት ወደኋላ እንድመለስ ነው ይህንን ሁሉ መከራ የሚያመጣብኝ እኔ ግን የጌታዬን የመድኀኒቴን የኢነሱስ ክርስቶስን ፍቅር ቀምሼ ድጋሚ ወደ ጨለማ ሰፈር መመለስ አልችልም እመቤቴ ይህን ጊዜ ታሻግረኛለች መምህር እባክህን እኔ ናዝሬት ነው የምገኘው የምታውቀው ሰው ካለ ስራ አስገባኝ እስካሁን እርሀቡን ታግሼዋለው በዚው ከቀጠልኩ ግን እታመማለሁ😭
@MuluBh-yv8zi
@MuluBh-yv8zi 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኴ ድህና መጣክልን ቃለህይዉት ያሰማልን ስላም ለአንቺ ይሁን እህት እስኪ እንድ እግዚአብሔር ቢፈቅድ ልላክልሽ የአካዉንት ቁጥርሽን አስቀሚጭልኝ በኮመንት እሽ እህት እራብ እጂግ ይከብዳል በፀሎት በርች አምላክ ከአንቺ ጋር ይሁን
@zahragenetasefa9703
@zahragenetasefa9703 11 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ እካን ከጨለማ ህይዉት አወጣሽ እህታለሜ አይዞሽ ስልክ ቁጥር ወይም አካዉንት አስቀምጭ
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 11 месяцев назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እህታለም ከጨለማ ወደሂወት እመብርሃን እኮን አወጣችሽ በጣም የሚሳዝን ነገር ነው እንዴታባቴ አድርጌ ያቅሜ ልርዳሽ ወይ አፈር ያብላኝ 😢😢😢
@user-cy9lq7kv2c
@user-cy9lq7kv2c 11 месяцев назад
አይዞሽ እሲ ቁጥርሽን ስጭን እናግኝሽ
@arsemawityemaryamlin
@arsemawityemaryamlin 11 месяцев назад
@@MuluBh-yv8zi እህቴ ተስፋ ሰተሺኝ ጠፋሽ😢
@haset9998
@haset9998 11 месяцев назад
ቤተሰቦቼ በባእድ አምልኮ ምክንያት ቤተችን ታምሷል መምህር ሁሉም ታመውብኛል በስደት ነው ያልሁት መምህር በእማ ፍቅር ይሁንብህ
@user-cy9lq7kv2c
@user-cy9lq7kv2c 11 месяцев назад
አይዞሽ
@user-qg6zx7lf7g
@user-qg6zx7lf7g 11 месяцев назад
ለቁዱሱ ሩፋኤል ስጭ እና ተግተሽ ፀልይ እህቴ መምር 1ሰው ነው ለእሱም ማሰብ አለብን በጣም መስገድ አለብሽ
@haset9998
@haset9998 11 месяцев назад
@@user-qg6zx7lf7g እሺ አመሰግናለሁ ግን በጣም ግራ ስለገባኝ ነው እህቴ አላቅም አጠፋሁዴ ቢያንስ መምህር ከተረዳኝ በማለት ነው እግዚአብሔር ያዉቃል
@LiyaGessesse
@LiyaGessesse 11 месяцев назад
Yenegewa qidist kidanemihiret be mihiret Ejwa tidabisilish beye kiristina simachew wet be alemawi simachew tselyu sigeji le qudus qurban beqitesh kehone demo betemesasay menged qudus qurban teqebel
@hffgtt9869
@hffgtt9869 11 месяцев назад
ክርስትና ስማቸው በእጅሽ ፅፈሽ ስገጂ እህት አይዞሽ
@savannasav2609
@savannasav2609 11 месяцев назад
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መጨረሻው በጣም ደስ ይላል በንስሐ የማይሻር ሃጥያት በይቅርታ የማይሰበር ልብ የለም ሁሌም ክርስትናችንን ስናስቀድም ለዚህ ቤተሰብ የደረሰ እግዚአብሔር ለሁሉም በዚህ ሰአት በወለዱት ልጅ ለሚሰቃዩ ቤተሰቦች ይድረስላቸው። ልጁም መጨረሻውን ያሳምርልን ቤተሰብ በፀሎት አስቡት ለሱ ብላችሁ በስሙ ቁረቡ ፈተናዎቹ እንዲቀልለት እግዚአብሔር ይርዳችሁ።
@bere2532
@bere2532 11 месяцев назад
❤❤❤ እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ❤❤❤
@user-gq5yr4ik1z
@user-gq5yr4ik1z 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርየ ቁጭ ብየ እየጠበኩ ነበር እንካን ደና መጣህ የመምህር ተማሪወች ውድ ምእመናን እባካችሁ ለሀገራችን እንፀልይ እግዚአብሔር ማህሪ ነው ይምርናል ::
@SaraSara-qp5sg
@SaraSara-qp5sg 11 месяцев назад
አሺ አሜን አሜን አሜን
@bahrnshwolde2894
@bahrnshwolde2894 11 месяцев назад
Eshi Amen Amen Amen yimaren bewunet
@nmhjyezufan
@nmhjyezufan 11 месяцев назад
ዉድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን❤ እግዚአብሔር ሰማያዊ ዋጋ ይስጥልን ❤
@user-gs4po8pr6w
@user-gs4po8pr6w 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤😊😊
@kewunkassa
@kewunkassa 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@EyerusalamGatahun-1721
@EyerusalamGatahun-1721 11 месяцев назад
አሜን እግዚአብሐር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ አምላከ ቅዱሳን የምንሰማዉን የየነብሳችን የስጋችን ድህነት ያድርግልን አሜን በእዉነት🙏
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 11 месяцев назад
.የኛ.ዉድ.መምህር.እንኳን ደና.መጣህልን::የአገር.አጥፊወች ልቦና.ይስጣቸዉ.ሀገራችንን.ተዋህዶ.ሐይማኖታችንን.ሠላሟን.ይመልሠዉ::
@user-wc3ws9gj9p
@user-wc3ws9gj9p 11 месяцев назад
Amen Amen Amen ❤❤❤
@MuketGedie
@MuketGedie 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@yodityodit5312
@yodityodit5312 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን የሰዉ ችግር እደዚ ሲፈታ ደስ ይላል እግዚአብሔር ፈቅዶ አገር ገብቼ አተን አግቼ የኔም ችግር እንዲፈታ እግዚያአሔር ይርዳኝ አካባቢያችንም ያለዉን ጉድ እንዳሳይክ ፈጣሪ ይዳኝ
@eftah21
@eftah21 11 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢😢 በስመአብ 😢😢😢😢😢እየሰቀቀጠጠኝ ጨረስኩት😢😢😢😢😢😢አያችሁ እህት ወንድሞቼ ከሰይጣን ጋር መዋዋል 😢😢😢😢😢እንዲህ ከሰዉ በታች እንደ እንስሳ እርኩሰት ሲያስፈፅመን 😢😢😢😢😢😢😢😢እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ😢😢😢😢😢😢😢😢አባት ሆይ ኤፍታህበለን 😢😢😢😢😢😢😢😢 አባት ሆይ ማረኝ 😢😢በሂሶጵ ርጨኝ እነፃማለሁ እዳለዉ ቅዱስ ዳዊት 😢😢😢 አቤቱ እኔን ሀፂያተኛዋን በፈሰሰዉ ደምህ 😢😢የቆሸሸዉን ያደፈዉን ሀፂያተኝ አንፃኝ😢😢😢
@hhhvj
@hhhvj 11 месяцев назад
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏
@hdhdhrhrh6367
@hdhdhrhrh6367 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን🎉❤
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር መጥፎ ጓደኞች ወደ አልተገባ መንገድ ይወስዱናል እራሳችሁን ጠብቁ እግዚአብሔር ምሕረትና ቸርነቱ ያብዛልን አሜን እኔ እማይገባኝ ነገር እግዚአብሔር ከመለመን ከመሳል ሱባኤ ገብቶ ከመጠየቅ ይልቅ ወደ ጠንቋይ ቤት እሚገሰግሱት አይይ አለማስተዋል ለዚህ ይዳርጋል እጅግ ያሳዝናል እናት መገናኘት ማለት ለጭቅላት ይከብዳል ሁኖም ክብር ይግባው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ህይወት ቀያሪ ነው ህይወታቸው ተቀይቆ ለዚህ ክብር ስለበቁ በጣም ደስ ብሎናል በቤቱ ያፅናቸው እኛም ማስተዋሉን ያድለን አሜን
@user-wo7tv5ir7q
@user-wo7tv5ir7q 11 месяцев назад
መምህርዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ይጨምርልህ ዘርህ ይባረክ በእውነት በየሰው ቤት ስንት ጉድ አለ ወንድማችን እግዚአብሔር የሚሰራበት ሰው እንደምን ያለ ነው? እና አንተ ደግሞ ዘመኑን በዋጀ መልኩ ስለምትረዳ፣ አቀራረብህ እራ የሚገርም፣ እጅግ አስተማሪ ነው መምህርዬ እመብርሃን ትጠብቅህ። ሰምተን እንድንለወጥ እግዚአብሔር ይርዳን የልባችንን አይን ያብራልን። የዘመናችን ምርጥ የእግዚአብሔር ወታደር ነህ።
@TmesegnAmelaki
@TmesegnAmelaki 11 месяцев назад
የእግዚአብሔር ስራ ዉ ድንቅ ነው ይህንን ህይወት የቀየረ የኛንም ይቀይርልን አምላኬ ሆይ ሰዉ አድርገኝ እኔም አንድ ቀን እንደምቀየር እርግጠኛ ነኝ በኔ አቅም ሳይሆን በእመቤቴ እርዳታ
@abc12452
@abc12452 11 месяцев назад
በጣም ይዘገንናል ግን እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻዉ ያምራል የሰዉ ልጅ ፍፃሜዉ ሲያምር ነዉ ደስ የሚል!!ለእነሱ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን መምህርዬ አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ እናመሰግናለን
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 11 месяцев назад
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን መምህርዬ የእውነት መምህርዬ እያንዳንዱ ገጠመኝ ውሥጥ የኔን ህይወት አይበታለው እመብርሀን ትጠብቅህ ❤❤❤❤❤
@eftah21
@eftah21 11 месяцев назад
መምህሬ❤እንኳን ❤ደህና❤መጣህልን ❤የኛ ዕንቁ ዉድ መምህራችን❤❤❤❤❤❤❤
@worekeyemareyamleji3305
@worekeyemareyamleji3305 11 месяцев назад
መምህራችን እድሜና ጤና ይድጥህ ባንተ ትምህርት ስንት ነፍስ ዳነ ቤት ይቁጠረው እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እማፍቅር እመቤታችን ድንግል ማርያም ሁሌም ከነ ቤተሰቦችህ ትጠብቅህ አሜን ፫❤❤❤
@saniatube2360
@saniatube2360 11 месяцев назад
#መምህር እንኳን ደና መጣህ እግዚአብሄር ይመሰገን #በገነት መካከል የተተከልሽ ድንኳን ነሽ እኮን እኔ ደካማዋ የእገልጋይሽ ሐጢያት ከሰማይ ኮኮብ ይልቅ የበዛ ስለሆነ የካህናት አለቃ የእየሱስ ክርስቶስ እናት ነሽና ተገቢውን ንስሐ ስጪኝ።
@leola369
@leola369 11 месяцев назад
የዚህን መምህር ስልክ የሚያውቅ ያጋራኝ እባካቹ ህይወት ታድናላቹ
@user-cy9lq7kv2c
@user-cy9lq7kv2c 11 месяцев назад
እሽ
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v 11 месяцев назад
ውዱ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 11 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እንዴት ነህ አረ በጣም አትጥፋ እየናፈከን ነው ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልን አሜን
@user-ip3iv4jd3z
@user-ip3iv4jd3z 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እህት ወድሞች መምህራችን እሽ እናዳምጣለን መምህራችን❤❤❤❤ መምህራችን እውነት በጠም ነው የምውድህ ፍፀም በሁነው በክርስቶስ ፍቅር እውነት ያንተን ትምህርት ስሰማ ሰላም አገኛለሁ ጨከቴ ይለቀኝን እውነት እንዳው ሁለየ ብታስተምራን በጠም ደስ ይልኝ ነበር ግን አንተም ተጎዳለህ አባቴ መምህሬ ዘራህ ይባረክ አቦ አሜን ለሁላችን ❤❤❤
@user-sc9bn6dd3p
@user-sc9bn6dd3p 11 месяцев назад
መምህራችን ቃለህይወት. ያሰማልን. በእድሜ በጸጋ. ይጠብቅልን አሜን
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ከሽሻ ጫት ብዙ ወንዶች ጋር እገናኝ ነበር ለምን ደሆን አገባኝም ከሴቶች ጋርም እገናኛለሁ በልጅነቴ ልጆቸን ጭናቸውን ይዘ ገናኝ ነበር ምላለሁ ማቆም አልቻልኩም ነበር የማልኩ ከዛ ዙሬ ከዛ ወጥቸ ጾሎት ብየ ስጀምር ከሁሉ ነገር ነበረኝ ነገር ሁሉ ትቶኛል እኔም ጓደኛየ አዴ ሳቢ ያለች ልጅነት ነገር ደቀልድ የጀመርኩት በጣም ሱሰኛ ሁኘ ሌት ሁሉ የተነሳው ሽሻ ስብ ነበር ጠንቆይ ሄዳለሁ በጾሎት አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ያላችሁ ልጆቸን በጣም ደበድባቸዋለሁ በጣም ሀይለኛናቸው ወለተ አማኑኤል ወልደ ያሬድ ወለተ ትንሳኤ ያላችሁ
@dhdjj5980
@dhdjj5980 11 месяцев назад
ስለ ኩሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤ ናትና ሂወት እውን እግዚአብሔር ይቀይረልና ❤
@user-sh6zn2zf8g
@user-sh6zn2zf8g 11 месяцев назад
መምህር በፀሎት አስበኝ ወለተ ማርያም በላችሁ ❤❤
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ እንኳን ደህና መጣችሁልን አባዬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አባዬ ❤❤❤
@wogenelegese3104
@wogenelegese3104 11 месяцев назад
መምህር ስላንተ ቃላት የለኝም ኑርልን ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asde301
@asde301 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን የኛ ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን🌺🌺🌺
@AbelGizaw-zj3nd
@AbelGizaw-zj3nd 11 месяцев назад
እባክሽ ገብረሕይወት እና እህተፃዲቅ ብለሽ በፀሎት አስቢን👐
@asde301
@asde301 11 месяцев назад
@@AbelGizaw-zj3nd የማይረሳ ልዑል እግዚአብሔር ያስባችሁ👏👏👏
@user-cx5zz3fz2s
@user-cx5zz3fz2s 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለእርሱ የደርስ እግዚአብሔር የእኔም ለቤተስቤ ይድርስልኝ በፅሎታችሁ አስቡኝ (ወለተ ኪዳን )
@admeethiotube8925
@admeethiotube8925 11 месяцев назад
መምህር ትምህርትህ በጣም ደስ ይላል የምታወራው የሰዎች ገጠመኝ በጣም አስተማሪ ነው እባክህን ተስፋ ማርያምን በጸሎትህ አስበው አንድ ቀን ተማሪህ መሆኔ አይቀርም ።❤❤❤
@ruhama561
@ruhama561 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህርየ እንኳን በሰላም መጣህ በጣም ይገርማል እኔ ከዚህ ገጠመኝ የተማርኩት ጎዳናላይ የወጣ ሁሉ ችግርኛ እንዳይደለ ነዉ ልክ እንዳተ የሚርዳቸዉ ሰዉ ሲገኝኙ ደስይላል አሁንም ልጅቱን ጅማሬ ብቻ ሳይሆን ፍጻሜዉም ያማረ ይሁን ተስፋ ስላሴ ልፋትህን ሁሉ እግዚአብሔር ይክፈልህ ❤❤❤❤❤❤❤የሰላም አምላክ እግዚአብሔር ሰላሙን ለሀገራችን ፍቅርን ለህዝባችን ያድልልን አሜን ❤❤❤❤
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሰገን❤🙏
@GetntAbeta
@GetntAbeta 11 месяцев назад
እንኳን ደህና መምህር እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመን ይበረኪልሁ በእድሜ በጤና ይጠብቃል ከነ ቤተሰቦች😍😍😍
@LemlemTaya-gz3rx
@LemlemTaya-gz3rx 11 месяцев назад
መምህር እኔ አንተን ያወኩክ በቋንቋየኔሽ ሚድያ ቀርበህ ነው ትረካ ስለምወድ ነው ገጠመኝ መስማት የጀመርኩት የምታቀርበው ነገር አሚገርም ነው አንዳዴ እውነት አልመስል ይለኛል ብቻ ምን አይነት ግዜ ነው መልካም ይገጠመን መቁረባቸውን ስሰማ ውስጤ ይደሰታል የፊተኞች ወደሀላ የሐለኞች ወደፊት እደሚባለው ብቻ በጸሎት አስቡኝ
@fikretabirhanufikretabirha9429
@fikretabirhanufikretabirha9429 11 месяцев назад
መምህር እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ
@heymietp8287
@heymietp8287 11 месяцев назад
በስመአም የሚገርም ገጠመኝ ነው በእውነት ከባድ ነው ብቻ መጨረሻው በስጋው ደሙ መታተማቸው እንዴት ይደንቃል ተመስገን ነው መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤
@user-fx8sn4tp4x
@user-fx8sn4tp4x 11 месяцев назад
መምህራቺን ቃለሂወትን ያሰማልን የሜገርም የሜያሳዚን ነዉ❤❤❤
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f 11 месяцев назад
በስመአብ በጣምከባድ ሚገርም ገጠመን ነው መጨረሻው ስምቸ ደስ አለን በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ በጣም ቡዙ ትምህርት ተምሬበታለው ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን የኛ እንቁ መምህር 🥰🥰🥰🥰
@hffgtt9869
@hffgtt9869 11 месяцев назад
መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ናይ ኣገልግሎትካ ዘመን ይባርከልካ ❤❤
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 11 месяцев назад
በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን እድሜና ጤና ይስጥህ ❤️🌹👏👏
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 11 месяцев назад
በጣም የሚገርም ነው እሄ ነገር ከኛ ቤተስብ ጋር ይያያዛል ከዘመዶቻችን ጋር ዝሙት እንድንፈፅም የሚያርግ ነገር አለ እኔ አብዛኛው ጊዜ የሚጠይቁኝ ውንዶች ሁሉ ቤተስቦቼ ናቸው ድግሞ ድንድን ነው የሚያርጋቸው እር ስንት ጉድ አለ አቤት እምላኬ ስንቱን ቻለው 😢 መምህር ፅጋውን ይብዛላችሁ
@sabiyalagty3530
@sabiyalagty3530 11 месяцев назад
እንኳን ዳሃና መጣህልን መምህር አግዚአብሔር ዕድመን ጥናን ይስጥህ ብፀሎ ኣስቡን ወለተ ጨርቆስ እና ወለተ መዲህን መምህር 🙏
@user-pl6dc5js6l
@user-pl6dc5js6l 11 месяцев назад
አሜን እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህርዬ👏💚💛❤
@habteshewaker5089
@habteshewaker5089 11 месяцев назад
መምህር እንኳን ሰላም መጣህልን እግዚአብሔር በጣም እሚገርም ነገር ነው እኛ ሰፈር እንደዚዉ የመጀመሪያ ልጅ ነው ምን እንደሆነ ሳይታወቅ አበደ ቤተሰቡ መናፍቅ ሆኑ እንደገና ተመለሱ ግማሾቹ መን የመሳሰሉ እህቶቹ ሞቱ ከዛ እናቱ አባታቸው ዉጭ ነው እና መምህር ስለዚህ ይህ መስኪን ልጅ እንርዳዉ በጣም ያሳዝናል የወንድሜ ጋደኛ ነው አሁን ነው የገባኝ የመንፈስ ነገር መሆነነ
@Tizita341
@Tizita341 11 месяцев назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ሆይ አገራችን ጠብቅልን❤
@sisayguta549
@sisayguta549 11 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሰማህ። ይህ ታሪክ ስሰማ የእግዚአብሔር ቸርነት እንዳስብ አደረገኝ።
@user-rj5yp9mo6z
@user-rj5yp9mo6z 11 месяцев назад
በጣም የሚገርም የቤተሰቤን ታሪክ በገጠመኝ እንዲቀርብ እፈልገለሁ እማምላክ ብዙ ነገር አርጋልናለች።
@sofiagetachew3079
@sofiagetachew3079 11 месяцев назад
አሜን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን
@almnatgete7566
@almnatgete7566 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን🎉❤እንኳን ደህና መጣህ የእኞ እንቁ መምህር🎉❤መሰደዴ ለበጎ ሆነ🎉❤
@aass5403
@aass5403 11 месяцев назад
እኳና በሰላም መጣህ መምህርችን አባታችን እግዚቡሔር የመሰገን እኝ ሰላምንነ❤❤
@hashim7147
@hashim7147 11 месяцев назад
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በጣም እየተገረምኩ ነው ሁሌ የምሰማ እግዝአብሄር እዳተ አይነት መምህሮችን ያብዛልን
@user-cb2gf1uc7i
@user-cb2gf1uc7i 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ❤
@zufansilesh868
@zufansilesh868 11 месяцев назад
እውነትይከብዳል ፈጣሪ ለንስሀ ሞት ያብቃን መ ምህርእናመሰግናለን ባተምክኒያት ስቶቻችንን ከእግዚያብሄር አስታረከን መ ምህር እውነት እግዚያብሄርእስከቤተሰብህ ይጠብቅልን❤❤❤
@tajtaj9676
@tajtaj9676 11 месяцев назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ እንደው ይሄ አምልኮ ከኢትዮጲያ ምድር ፃዲቁ ተክልዬ ያጥፉልን😢
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z 11 месяцев назад
፤ለህወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን❤❤❤
@user-pf6cp1my7p
@user-pf6cp1my7p 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ፀጋዉን ያብዛልህ ሁላችንንም ከሴጣን እስራት የተፈታን ያድርገን❤❤
@noorai-nn8dl
@noorai-nn8dl 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏❤❤❤ እውነት ያማል እድሜ ከጤና ጋር ያድልልህ መምህራችን ❤❤❤
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን በእውነት በጣም ከባድ ነው መጨረሸው በጣም ደስ ይላል
@selam801
@selam801 11 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት በጣም አሰተማሪ ገጠመኝ ነው ጸጋውን ያብዛልህ❤
@user-ji7fe1yf1r
@user-ji7fe1yf1r 11 месяцев назад
መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mmm-wi3pe
@mmm-wi3pe 11 месяцев назад
በእውነት መምህር እኔ ምን ብዬም እንደምናገር ቃላት የለኝም.ለመናገር ዝም ብያ ማዳመጥን.እመርጣለው አንድነገር.ተረድቻለው.እስኑም የዳቢሎስ ስራነው ስጋችንን.ቢያገኝ.ነብሳችንን አያገኝም
@user-rn5js5sj1l
@user-rn5js5sj1l 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ፈቅዶ የኔም ወንድም ተፈውሶ ለማየት ያብቃኝ
@user-jj1fy4op3t
@user-jj1fy4op3t 11 месяцев назад
የኛ ውድ ቅንቁ መምህራችን እኳን ሰላም መጣህልን🙏🙏🙏
@manyahlshalzemene6788
@manyahlshalzemene6788 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን ግሩም ልቦና መላሽ አንቂ ትምህርት እንደ ሁል ጊዜው 🙏🙏🙏
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 11 месяцев назад
ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህር በጣም የሚሳዝ ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ካንተ ይሁን
@user-kv9qy7ju3x
@user-kv9qy7ju3x 11 месяцев назад
መምህር እንኩዋን ደህና መጣህ በእውነት እፁብ ስንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ሆይ ኤፍታህ በለኝ
@hanakukuhana4575
@hanakukuhana4575 11 месяцев назад
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🤲🤲❤❤❤
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 11 месяцев назад
መምህራችን እዴት ነህ እውነት ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን ይህ የሁሉም ቤት ጉድ ብለከፊል አይ ስው ከቱ ጥላታችነን እያባበልነ መጨረሻው ይህ ነው ልቦናችነን ይክፈትልን ይቅር ይበለን
@mesiabenwe3294
@mesiabenwe3294 11 месяцев назад
መምህር. ቃለ ህይወት ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉
@tajtaj9676
@tajtaj9676 11 месяцев назад
እሰይ ለቅዱስ ቁርባን መብቃታቸው እግዚአብሔር ይመስገን
@romichoromicho8036
@romichoromicho8036 11 месяцев назад
መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ እራሳችንን እንድንመረምር አካባቢያችንን እንድንቃኝ አያረከን ነው በጣም አመሰግናለሁ። ገጠመኝ 146 ላይ ያለው ትምርት ስለማምለኪያው ዛፍ ስታስተምር እኔም ያደኩበት ቦታ ወደኃላ ተመልሼ ስስስበው እዛጋ በጣም መልካም የሆኑ ቤተሰቦች አሉና ሂወታቸውን ሳሰበው ምስቅልቅል ያለ ነው እነሱ ያመልኩ ነበር ማለቴ ሳይሆን ያ እኔ ካባቢ ሲመለክበት የነበረ መንፈስ መውጫቸው በር ላይ ስለነበረ ወዲያው ሊኩን ላደኛዋ ላኩላት እስቲ ውጤትቱን እጠብቃለሁ አመሰግናለሁ።
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 11 месяцев назад
አቤት መድሐኒያለም ስንት ጉድ አለ ቤየቤቱ እግዚአብሔር ይቅጣቸው ስር ማሽ ቅጠል በጣሾችን የስንቱን ህይወት አበላሹ ። መምህሬ ነቅተህ ያነቃህን የዘመናችን እንቁ የኪዳንዋ እመቤት ከክፋት ሀሉ ትጠብቅህ
@maryme-enatye
@maryme-enatye 11 месяцев назад
መምህራችን መካሪችን። እድሜህን እደማቱሳላ ያርዝምልን አሜን መምህር በህልሜ። ነጭ ድመት እሚመስል በእጄ ።ስጋም አይደል ማንም አይደል ብቻ። እጀላይ ፈልጎ ሲጎተተኝ። አልሰጥህ ደሞ አተ ልታሸንፈኝ እያልኩ። ስታገል እጄን ነክሶኝ ሔደ። ክዛ ያውልህ ብላ። ለዚህ ብለህ ታገላለህ ሆዳም ብየ ስወርውርለት። አየሁውት
@AtinachAtinach
@AtinachAtinach 11 месяцев назад
በሁሉም ገጠመኝ በኔና በዙሪያዬ ያለ ነገር ነው አቤቱ በቸርነትህ አስበን 😢
@user-zm1ug1ke5i
@user-zm1ug1ke5i 11 месяцев назад
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ እድሜ ጤና ሰላም ይሰጥህ ❤ምመህር እኔ በአንተ ትምህርት እኔ ከነ ቤተሰቦች ያለፍኩበት ዘመዘኔን ሁልጊዜም አማሰብት ትምህርት ነው መመህር እኔ በዙ ከብልኮት ያለፍኩ ነኝ ጥንቁላ የደፍተራ ያለበት ብተሰቤሰብ ያደኩት መምህር አሁላይ ትልቅ ፈተና ሁኖብኛል መምህር እባክህ ያንተ ደጋፍ ያሰፈልገናል እባክህ ሰልህን በፈጣሪ ሰም
@fkrfkr9816
@fkrfkr9816 11 месяцев назад
እህት ወንድሞቸ ካሳለፍኩት ህይወት የተነሳ አይኔ ሳይሆን ልቤ እያለቀሰ ነው ገጠመኝ የምሰማው ከስደት መልሶኝ ለንሰሀ ያብቃሽ በሉኝ
@user-cy9lq7kv2c
@user-cy9lq7kv2c 11 месяцев назад
ሁላችነንም ለንስሀ ያብቃን
@user-so4xj5yr2y
@user-so4xj5yr2y 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንዴት ነህ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ጎብዝ በርታ እመብርሀን ወላዲተ አምላክ ታበርታህ. ይገርማል መምህር በዬ ቤታችን. ያለ ጉድ ብዙ ነው . እግዚአብሔር ይቁጠረዉ. ብቻ
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ሳልጽ አላልፍም እኔ ማ 🙌🥰
@user-cr8ex9co7g
@user-cr8ex9co7g 11 месяцев назад
መምህር በፈተና ልዩ ገጠመኝ 143 ላይ ስለ ቡዳ መንፈስ ያስተማርከው ላይ የእኔ ሙሉ ቤተሰብ እኔን ጨምሮ ሁላችንም እናካለን ሁለቱ ልጆቼ ባለቤቴ እኔ እናካለን በተለይ የመጀመሪያዋ ልጄ ላይ ማሳከኩ መመላለሱ ይፀናል የመጀመሪያዋ ልጄ እጇን ትጠባለች ሁለተኛዋ ልጄ ከንፈሯን ነክሳ ከንፈሯን ትጠባለች ባለቤቴ ኩል ትወዳለች ካልተኳልኩ ዓይኔን ያመኛል ስለ የምትል ቤትም ብትሆን በቀን በቀን ያለ ማቋረጥ ትበላለች የፀጉር ዊግ በጣም ትወዳለች ጥፍር ቀለም ከመውደዷ የተነሳ ቤትም ሆነች ጥሪ ቦታ ሄደች ጥፍሯን ቀለም ሳትቀባ ኩል ሳትኳል ቡና ሳትጠጣ መዋል ማደር አትችልም አታድርም እኔ ስለ መንፈስ ከአወቁኝ 3 ሦስት አመት ሆኖኛል እሰማለሁ ጠዋት ከቤት ስወጣ ማታ ስገባ ሳልጸል ሳልሰግድ በመቁጠሪያ ሳልቀጠቅጥ አልወጣምም አልተኛምም ከስንት ጊዜ አንዴ በድካም በፈተና ብዛት ልዘናጋ እችላለሁ እሱንም ጠዋት በላረገው ማታ አደርጋለሁ ማታ ባላደርግ ጠዋት አደርጋለሁ በጸሎት ጊዜ ሆድ መንፋት ያለ ማቋረጥ ሆድ ቁርጠት መፍሳት ማዛጋት እንቅልፍ ድካም ሙሉ ሰውነቴን መውረር አብዝቼ በሰገድኩ ጊዜ መንፈሱ ስለ ሚጨነቅ መተኛት ሁሉ አልችልም ይሄ ሁሉ ሲሆን ግን የትኛው መንፈስ እንደሆነ ከማን እንደመጣ በህልም ሆነ በውስጥ በኩል ተናግሮ አያቅም በጣም የተቸገርኩ በተደጋጋሚ ቤቴም ውስጥ ገዳም ሄጄ ሱባኤ እገባለሁ ብዙ ጊዜ የገባሁት ቤቴ ውስጥ ነው አንድም ጊዜ በገባበት ጉዳይ መልስ አልተሰጠኝም ህልም የሚባል ጭራሽ አይቼ አላቅም ይባስ አሁን ላይ በጣም ነው የተቸገርኩት የነካሁት ሁሉ ይበላሻል ስራ አይሳካልኝም በጣም በችግር ላይ ነው ያለሁት ባለቤቴ እጅ መልካም ሰው በልቶ የበላ የበላ አይመስላት እንደው ሱባኤ በምገባበት ጊዜ የምቼገረው በዚህ ብላ አትብላ በሚል ባህሪዋ ነው ልጆቿን በጣም የምትወድ ባሏን የምትወድ ቤተሰቧን የምተወድ ሲበዛ ይሉተኛ በዚህ ይሉተኛ ባህሪዋ ቤተሰቦቿ ሳይቀሩ ይጎዷታል ግን ልጆቿ ሁሌም ንጹህና ጽዱ እንዲሆኑ ስለምትፈልግ ቆሻሻ ለምን ነካችሁ ምግብ ስትባሉ አዝረከረካችሁ ብላ ካፏ የሚወጣው እርግማን ያስደነግጣል ብዙ አነግራተለሁ ግን አሁንም ትራገማለች እሷ እንደ ኖርማል ነው ትጸልያለች ሲመቻት ብዙ ጊዜዋን የምታጠፋው ቤት በማስተካከል ምግብ በማብሰል ቤት በማስተካከል ልብስ በማስተካከል በተለይ ልብስ ላይ ረዥም ጊዜዋን ታጠፋለች ይሄን ሁሉ የምታደርገው የቤት ሠራተኛ እያለ ነው የቤተሰብ ጸሎት እንጸልያለን ግን ከአንድ ቀን በላይ በጋራ ጸልየን አናቅም ለመቁረብ ከነገርኳት ቆይቻለሁ ግን ፍቃደኛ አይደለችም በቃ ምክንያት የላትም ገና ነን አኔ 40 አልፌ አለሁ እሷም ወደ 40 ተጠግታለች ለምኑ አንደሆነ አይገባኝም ሌላው ስለ ስራ ከነገርኳት ወይም ካወቀች አይሳካም ሲበዛ ጭንቀታም ናት የሚበላ ሳይጠፋ ትንሽ ቤት ውስጥ የጎደለ ነገር ካለ በጭንቀት ሰውነቷ ያልቃል ይህ ጭንቀቷ ወደ እንዲጋባ ሁሉ ትፈልጋለች እኔም አሁን ብዙ ነገሮች እየተሳኩልኝ አይደለም የጠላትን ክፉ ስራ ጠንቅቄ አውቃለሁ በተቻለኝ መጠን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ የመታዘውን ጾም እሰማለሁ እሰግዳለሁ በመቁጠሪያ እቀጠቅጣለሁ መንፈሰቹ ሲቸገሩ ይታወቀኛል ግን ጸሎቴ ስእለቴ ምንም ወደ ፈጣሪ ወደ እግዚአብሔር ሊደርስ አልቻለም ምን ይሻላል በጸሎታችሁ ገብረ ጊዮርጊስ ባለቤቴ ጽጌ ማሪያም ልጆቼ አስካለ ማሪያም ወለተ መድህን አስቡንሰ
@almazhidru1987
@almazhidru1987 11 месяцев назад
ከነመላው ቤተሰብህ እመቤታችን ታስባቹሁ ኣይዞህ ኣባታችን መንፈሱ ስለምጨነቅ እና ስለምናደድ በምትሰራው ስራም ሆነ ሌላ ነገር ያበላሻል ምክንያቱም ለምን ይፀልያልለምን ይሰግዳል እያለ ስለምበሳጭ በቶሎ ኣይለቅም እናም መፀሙ መፀለዩ እንዳታቃረጡ የበለጠ ስገዱ ንቁ ከነልጆህ ከምስትህም ጋ ከቤት ተደብቆ እንዳይቀር ፀሎት ኣርገህ ፀበል ረጭተህ ቤቱ ምስትህን ወደፀበል ልጆችህንም ፀበል ውሰዳቸው ከዛም ቁድስ ቁርባን ተቀበሉ ለልጆቼህም ወስደህ ኣቁርባቸው የእርግማን መንፈስም ህይወታቸው እንዳያበላሸው እንዳይጎዳቸውመ ፀልይላቸው
@rrrtuui2204
@rrrtuui2204 11 месяцев назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረንብይቅር በለን 😢ወይኔ ወንድማችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ በርታ መላቤተሰቡ እግዚአብሔር ይባርክ
@astertube8785
@astertube8785 11 месяцев назад
ሠላም መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ በውነት ፈጣሪ ይጠብቅህ በየቤቱ ስንት ጉድ አለ ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን ምህረትህን አውርድልን😢😢😢😢😢
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 11 месяцев назад
እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር አሜን አሜን አሜን
@tsiyecherelij3709
@tsiyecherelij3709 11 месяцев назад
መምህር እንዴት አመሸክልን በማርያም አሁን አንድ አቡነ ዘ በሰማያት ብዬ ስጨርስ 😍 ጠፋብኝ ምንሆኖነው ብዬ እንኳን ደህና መጣክልኝ❤❤❤❤❤❤
@hamletasfawe7538
@hamletasfawe7538 11 месяцев назад
እንክዋን ደሕና መጣሕልን መምሕር እመብርሐን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅሕ
@SaraSara-zr4tr
@SaraSara-zr4tr 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን እንኳን ደና ምጣህልን🙏🙏🙏
@rahelyenaride9333
@rahelyenaride9333 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@sfggndfc-79
@sfggndfc-79 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሥገን ይህን ላደረገ ለሠራውይት ጌታ ስት አሉ በደዝህ አይነት ሂወት በመፈስ የታሠሩ
@ElshadiyTsegaye-un2ku
@ElshadiyTsegaye-un2ku 11 месяцев назад
ያንተን ትምህርት መከታተል ስጀምር የማን ስራ እደሆነ ነቃሁ አሁን ፀሎትና መቀጥቀጥ ብጀምርም መደዳውን መቀጠል አልቻልኩም
@LiyaGessesse
@LiyaGessesse 11 месяцев назад
Ayzoah qeyim ayzoah Ye telat sera new salaqwart weym beteketatay kalqetwqetiku qey kalawgedki Egziabher ayqenelegm bileh qey Nilesh endititewew wet endititewew tesfa lemasqorwt new mikniyatum eganim siol lemekitet endinishenef new
@user-sh1il8ke2i
@user-sh1il8ke2i 11 месяцев назад
በጣምእሚገርምነዉ መምህራችንአተንም ያቆይልን ቃለህይወት ያሰማልን
Далее
Это конец... Ютуб закрывают?
01:09
Это конец... Ютуб закрывают?
01:09