Тёмный
No video :(

15 ልጆች እና ፍቺ - Children and divorce 

Tseday Kaldis
Подписаться 54 тыс.
Просмотров 57 тыс.
50% 1

👉 እንማማር ፦ አዝናኝና አስተማሪ አጫጭር ድራማዎች።
Ethiopian Series Drama
Impacts Of Divorce on Children about Parnethood by Enimamar TsedayKaldis
38 🔴 በሬ ካራጁ ይውላል - Household Enemies 👉 • 38 በሬ ካራጁ ይውላል - Hou...
37 🔴 ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ - Priorities matters 👉 • 37 ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀ...
36 🔴 መገፋት - Extortion 👉 • 36 መገፋት - Extortion
35 🔴 ፍቅሬን ላለማጣት.... - I don't wanna lose my Love 👉 • 35 ፍቅሬን ላለማጣት.... - I ...
34 🔴 ሹገር ዳዲ - Sugar Daddy 👉 • 34 ሹገር ዳዲ - Sugar Daddy
33🔴 የማይገባኝ ቦታ ተገኝቼ - A humble man in the wrong place 👉 • 33 የማይገባኝ ቦታ ተገኝቼ - ...
32🔴 ጉድ ሆንኩኝ ... - I was shocked ... 👉 • 32 ጉድ ሆንኩኝ ... - I w...
31🔴ትዳር የጋራ ነዉ - Marriage is Partnerships 👉 • 31 ትዳር የጋራ ነዉ - Marria...
30 🔴 እሱም እንዳባቴ ... - Just Like My Father ... • 30 እሱም እንዳባቴ ... - Ju...
29 🔴 ሴት ልጅ በራሷ... - She's her own woman... • 29 ሴት ልጅ በራሷ... - She...
28 🔴 የልጄ ሞግዚት ... - My son's nanny ... 👉 • 28 የልጄ ሞግዚት ... - My...
27 🔴 ባጎረስኩ እጄን ተነከስኩ - Ungratefulness 👉 • 27 ባጎረስኩ እጄን ተነከስኩ - ...
26 🔴 የተባረከ ልጅ - A blessed boy 👉 • 26 የተባረከ ልጅ - A blesse...
25 🔴 እውነተኛ ደስታ ከውስጥ ነው - Real happiness flows from within 👉 • 25 እውነተኛ ደስታ ከውስጥ ነው ...
24 🔴 መፅሀፍን በሽፋኑ ሰዉን ባለባበሱ.... - Don't judge a book by its cover 👉 • 24 መፅሀፍን በሽፋኑ ሰዉን ባለባበ...
23 🔴 ሳይቃጠል በቅጠል - Say it Before It's Too Late • 23 ሳይቃጠል በቅጠል - Say it...
22 🔴የወላጆችን ህልም ልጆች አይኖሩትም - Don't Impose Your dreams on Your Kids 👉 • 22 የወላጆችን ህልም ልጆች አይኖሩ...
21 🔴 ሰውን ማመን ቀብሮ ነው - Life is Full of Fake People 👉 • 21 ሰውን ማመን ቀብሮ ነው - Li...
20 🔴መቻቻል - Tolerance • 20 መቻቻል - Tolerance
19 🔴ሁሉም የዘራዉን ያጭዳል - You reap what you sow 👉 • 19 ሁሉም የዘራዉን ያጭዳል - Yo...
18 🔴 እኔስ ምን አደረኩ? - What did I do? 👉 • 18 እኔስ ምን አደረኩ? - What...
17 🔴አማትና ምራት - The in-laws 👉 • 17 አማትና ምራት - The in-laws
16 🔴ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው - Easier Said Than Done 👉 • 16 ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው - ...
15 🔴 ልጆች እና ፍቺ - Children and divorce 👉 • 15 ልጆች እና ፍቺ - Childr...
14 🔴 አከራይ እና ተከራይ - Landlord and tenant 👉 • 14 አከራይ እና ተከራይ - La...
13 🔴 የመስጠት ደስታ - The 👉 Joy of Giving • 13 የመስጠት ደስታ - The Joy...
12 🔴 የወላጅነት ሚና - The Role of Parenthood 👉 • 12 የወላጅነት ሚና - The Rol...
11 🔴 ትዳር ሲፈተን - Challenges of Marraige 👉 • 11 ትዳር ሲፈተን - Challeng...
10 🔴 ዘላለማዊ ፀፀት - Everlasting Regret 👉 • 10 ዘላለማዊ ፀፀት - Everlas...
9 🔴 ፍቅር እንጂ ደም ቤተሰብ አያደርግም - Blood doesn’t make family, love does 👉 • 9 ፍቅር እንጂ ደም ቤተሰብ አያደር...
8 🔴 የሴቶች ፈተና - Women's Struggle 👉 • 8 የሴቶች ፈተና - Women's S...
7 🔴 ሠራተኞች ዋጋ አላቸው - Employees are valuable 👉 • 7 ሠራተኞች ዋጋ አላቸው - Empl...
6 🔴 አንድ አንዴ ዕድል አይደገምም - Sometimes there is no second chance 👉 • 6 አንድ አንዴ ዕድል አይደገምም -...
5 🔴 ንቦችና ዝምቦች - Bees and flies 👉 • 5 ንቦችና ዝምቦች - Bees and...
4 🔴 ለማኝ አይባልም የኔብጤ ነው - It's called "LIKE-ME" not beggar 👉 • 4 የኔብጤ ... - My kind....
3 🔴 ነግ በኔ - What goes around comes around 👉 • 3 ነግ በኔ - What goes ar...
2 🔴 የጠወለገ ትዳር - A withered marriage 👉 • 2 የጠወለገ ትዳር - A wither...
1 🔴 አቅምን አይቶ መኖር ጥሩ ነው - Live according to your means 👉 • 1 አቅምን አይቶ መኖር ጥሩ ነው -...
I and my multidisciplinary team, at our Studios, already started creating video content about:
👉🏽 Goodness ስለ መልካምነት
👉🏽 Parenthood ስለ ወላጅነት
👉🏽 Leadership ስለ መሪነት
👉🏽 Marriage partnership. ስለ ትዳር አጋርነት
We will continue to produce 1 Short motivational videos per week, focused on life, business, and relationships . Our mission is to help in changing people’s lives, based on inspiring true stories. I am hopeful that the video content I create will resonate so much with millions people around the world.
I am not just telling stories, using my own and others’ experiences of success and failure, my aim is to create powerful messages with a positive impact that resonate with global audiences. So please help my videos change more lives by SHARING!
#Tsedaykaldis #Enimamar #እንማማር

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 170   
@TsedayKaldis
@TsedayKaldis 2 года назад
14 🔴አከራይ እና ተከራይ - Landlord and tenant 👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-nJZJ6Hr-A8k.html 13 🔴 የመስጠት ደስታ - The 👉 Joy of Giving ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Fw1JjKkoj8A.html 12 🔴 የወላጅነት ሚና - The Role of Parenthood 👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-InbFwoZfAL8.html 11 🔴 ትዳር ሲፈተን - Challenges of Marraige 👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-zLnIFic7qBk.html 10 🔴 ዘላለማዊ ፀፀት - Everlasting Regret 👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-sSOgirWCCaE.html 9 🔴 ፍቅር እንጂ ደም ቤተሰብ አያደርግም - Blood doesn’t make family, love does 👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-_fGBmSgecOw.html 8 🔴 የሴቶች ፈተና - Women's Struggle 👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-gzsXLpIPfw8.html 7 🔴 ሠራተኞች ዋጋ አላቸው - Employees are valuable 👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-USiwL4Wvb4o.html 6 🔴 አንድ አንዴ ዕድል አይደገምም - Sometimes there is no second chance 👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-2xCXDGoh5QY.html 5 🔴 ንቦችና ዝምቦች - Bees and flies 👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-LgOemHqSUiA.html 4 🔴 ለማኝ አይባልም የኔብጤ ነው - It's called "LIKE-ME" not beggar 👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-mDLne8yhNL0.html 3 🔴 ነግ በኔ - What goes around comes around 👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-dtCTw2oIiq8.html 2 🔴 የጠወለገ ትዳር - A withered marriage 👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-TGWY4xCQ4Eo.html 1 🔴 አቅምን አይቶ መኖር ጥሩ ነው - Live according to your means 👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-MqwGZ4iMYPw.html
@user-uz1mr3km1c
@user-uz1mr3km1c 2 года назад
ለልጆቻቸው ሲሉ እናት ና አባቶቻችን ከሰው በታች ሁነው ላሳደጉን ክብር ይገባቸዋል
@yididiyaloba6071
@yididiyaloba6071 Год назад
Yes ☑️☑️☑️
@fireselamgetu7232
@fireselamgetu7232 2 года назад
ጎበዝ ነሽ ቅን ሰው
@muluneshtulema51
@muluneshtulema51 2 года назад
በጣም ጥሩ ነው። ሁሌም ለልጆቻቸው ቅድሚያ መስጠት አለባቸው። እባክሽ በትዳር ውጭ ስለተወለዱና የአባቱን ፍቅር ሳያገኙ ስለሚያደርጉት ልጆች አማክርን። በጣም ብዙ ታሪክ አውቃለሁ። ሁሌም ይሰማኛል። ያለ ጥፋታቸው መቀጣት የለባቸውም ባይነኝ።
@asmerombeyene663
@asmerombeyene663 2 года назад
ዝግጅታችሁ እጅግ ድንቅና አስተማሪ ነው ነገር ግን በቲቪ የአየር ሰአት ቢያገኝና ከዚህ ሰፋ ቢደረግ እጅግ መልካም ነው አሁንም ግን አስተማሪነቱ አንደኛ ነውና ተባረኩ።
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 2 года назад
ኡፍ አሰለቀሱኝ እባካቹ ለልጆች ብላቹ ባትለያዩ ቢሆን እንኳን ልጆችን በማይጎዳ መልኩ ይሁን።
@IT_4class
@IT_4class 2 года назад
እዉይ አስለቀሱኝ😔 አመሰግናለሁ ፀዲ በደንብ አስተምሮናል♥️
@IT_4class
@IT_4class 2 года назад
@Hiwot Yonas በትክክል 😊
@yosefsfamily7153
@yosefsfamily7153 2 года назад
ፀደይ በጣም ላመሰግንሽ እፈልጋለው ትክክለኛ ትምህርት ነው ለሚገባው( ከራሱ ይልቅ የልጆቹ ደስታ ለሚያስጨንቀው) እጅግ የሚያሳዝነው ይህን እያወቁ ሌላኛውን ጎን የጉዱ መስሏቸው ልጆቻቸውን የሚያሰቃዩ እናቶችን ቤት ይቁጠረው.
@abvvda4350
@abvvda4350 2 года назад
ይሄ የኔ ታሪክ ነው ልጄ ሁሌም አባቴን ይለኛል እሱ ትዳር ይዞ ወልዶአል ጠይቆት እኳን አያውቅም እኔም ነገሮች ሲከብዱኝ ስደት ወጣው ልጄ ታድያ ሁልጊዜ ጥያቄው መች ትመጫለሽ ነው የሰው አገር አይሞላ ባለፈው እኔ ከጐኔ እናት የለኝ አባት ብሎ ተናገረኝ ልጄ ያሳዝነኛል ሁሉን ትቼ ምን አልባት አባቱ ቢደውል ብዬ ስልኩን ፈልጌ ብደውል አያነሳም ለእቱ ነገርኳት እሺ አለ ብላ እስካሁን ሊያገኘውም ሊደውልለትም አልፈለገም ታድያ ልጄ ሰምቶ አሁን ከልብ ነው እሚጠላው ልጄ እዴት እደሚያሳዝነኝ ብቻ ተመስገን አሁን እደገልኝ
@mesimiki6596
@mesimiki6596 2 года назад
አይዞሽ የእኔ ቆንጆ
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n Год назад
😭😭😭😭😭😭😭
@yididiyaloba6071
@yididiyaloba6071 Год назад
​@@user-of8gj2di6n 😥😥😥
@martanoza4510
@martanoza4510 2 года назад
የእኔ እህት ብዙዎቹ ፕሮግራሞችሽ የብዙ ሰዎችን ህይወት የሚታደግ ነው። እግዚያብሔር ይርዳሽ!!
@gogogogo742
@gogogogo742 2 года назад
😢😢😢ኡፍፍፍ ሲያሳዝን ልጁ ሀረብ አገር እንዲ ነው እነሱ ቢፋቱም ለልጆቻቸው ብለው ቅርርባቸው ያልተፋቱ ነው ሚመስሉት እኛ አገርም በደንብ መለመድ አለበት እናመሰግናለን👌👌👌👍
@mimitube7660
@mimitube7660 2 года назад
Wow Amazing I am crying በጣም እሚገርም ትምህርት ነው እናመሰግናለን እህታችን🙏❤️
@aynab-y8m
@aynab-y8m 2 года назад
አንቺ ጎበዝ ነሽ እድሜ ይስጥሽ።🌻🌻🌻
@samm5903
@samm5903 2 года назад
ሁሌም ምርጥ ሀሳብ ነው ይዘሽ የምትመጪው ፀዲ
@forgotemail594
@forgotemail594 2 года назад
ትዳር ማለት ከባድ ነው ማንኛውም ሰው በደንብ አስቦበት ነው ትዳር ውስጥ መግባት ያለበት. በተለይ ትዳር ላይ ልጅ ከመጣ በዋላ መለያየቱ. አላስፈላጊ ነው ልዮነቶችን በንግግር ተግባብቶ መፍታት ። እናመሰግናለን 🙏💝🌹
@samrawitgetachew9244
@samrawitgetachew9244 2 года назад
I saw that I could not control my tear the whole video. That’s all my story 👏🏾
@IT_4class
@IT_4class 2 года назад
ፀዲዬ በርቺልኝ የኔ ጠንካራ 🙌♥️❤️♥️❤️♥️
@kidistkebede3682
@kidistkebede3682 2 года назад
This is a beautiful lesson . You make me cry.
@maryzraika
@maryzraika 2 года назад
On point. ❤ Thank you for sharing 🙏🏾
@TsedayKaldis
@TsedayKaldis 2 года назад
You are so welcome
@amatube456
@amatube456 2 года назад
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
@tigistalemayehu8703
@tigistalemayehu8703 2 года назад
Tebareki ehte yihe ye bizu sewu hiwet new
@MyEthiopia12
@MyEthiopia12 2 года назад
ተባረኪ እህታለም
@ferewyninegash341
@ferewyninegash341 2 года назад
በጣም ድንቅ ነው በርችልን
@nestenet9176
@nestenet9176 2 года назад
በጣም ትምህረት አዘል ነገሮችን ነው የምታቀረቢው በረች
@nestuhemeca1130
@nestuhemeca1130 2 года назад
በጣም ድንቅ መልእክት ነው በርቺ ተባረኪ
@freedomermi5190
@freedomermi5190 2 года назад
ኣሪፍ ትምርት ነው እናመስናለን🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@user-ry9fr2nl3b
@user-ry9fr2nl3b 2 года назад
ካልተስማሙ መለያየቱ ይመረጣል ለልጆች ግን የሚያስፈልጋቸውን ነገር ማድረግ የግድ ነው
@rtcog4779
@rtcog4779 2 года назад
ewnet betam tlk sra eyeserash new. Geta zemenshin ybark.
@hanaalemu949
@hanaalemu949 2 года назад
በጣም አስተማሪ ነው የትዳር መፍረስ የልጆች ህይውት ይበላሻል ለልጅ ሲሉ መስዋት መክፈል ግድ ነው
@bint4181
@bint4181 Год назад
በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነዉ
@bezaazeb4944
@bezaazeb4944 2 года назад
እኔ ህዝ ቤት የመጣሁት በቅርቡ ነዉ አንቂ አዳበቶች ሰምችነዉ ግን ህዝ ቤት ከመጠሁ ብዙ ትምህረት አግቻሎ በጣም አመሰግናለሁ ከልቤ❤❤❤🙏🙏
@edenalem8386
@edenalem8386 2 года назад
ፀድየ በጣም ነው ምናመሰግነው በርቱሉን ቀጥሉበት፡፡
@rahibintmame8180
@rahibintmame8180 2 года назад
እኔም ከልጄ አ አባት ጋ ተለያይተናል ግን እህትና ወንድም ከመሆን አላገደንም በልጃችንም ጉዳይ በደንብ እንወያያለን
@rachelbalcha8832
@rachelbalcha8832 2 года назад
Just subscribed
@kassuboston
@kassuboston 2 года назад
ምንም በእግዚአብሄር ዘንድ ፍቺ የተጠላ ቢሆንም በዚህ በኛ ዘመን እንዲህ ፍቺ በዝቶ ልጆች መልካም ህይወት መምራት ተስኗቸው ጎዳና ከሚወጡ ጥሩ አማራጭ ቢሆንም ፍቺ መልካም ነው ብለው ለሰዎች በተለይም ለኛ ማህበረሰብ እግዚአብሄርን ፈርቶ ተቻችሎ የሚኖረውን ቤተሰብ ወደፍቺ እንዲሄዱ የሚገፋፋ ድራማ እንደማይሆን እተማመናለሁ በተረፈ አስተማሪ ነው ተባረኩ
@hikmanega4815
@hikmanega4815 2 года назад
Ere tolo tolo yeseralen betam asetemari new bezu sew ye miyasetemer selehon
@user-ow7fh3jz2p
@user-ow7fh3jz2p 2 года назад
በጣም ምርጥ ተዋናዮች እጅግ አስተማሪ ፕሮግራም
@natitube7160
@natitube7160 2 года назад
የብዙዎችን ቤት ነው ያንኳኳሽው! እናመሰግናለን ፀዲ
@user-qq2lt1qk1w
@user-qq2lt1qk1w 21 день назад
ድሮም አዳምን ከገነት ማነው ===
@edom.yihdego06
@edom.yihdego06 2 года назад
Tebareki
@asratyenatalige7115
@asratyenatalige7115 2 года назад
እዚህ ጋር የገነት ንጋቱ ቤተሰብ ትዝ አለኝ በልዩነት ውስጥ አንድነት በቃ ስራ ሰው ካልተዋደደ ካቅም በላይ ከሆነ እዬተደባደቡ በልጆች ስነ ልቦና ላይ ተፅእኖ ከመፍጠር እንዲህ ተለያይቶ ሁሉም በመንገዱ ግን ልጃቸውን በፍቅር በሀለፊነት ማሰደግ ጥሩ ነው
@rachelbalcha8832
@rachelbalcha8832 2 года назад
I have a family member just like this, I can't wait to share them and hope they will be change after They saw this video. Powerful message, Thank you for sharing🙏🏽
@TsedayKaldis
@TsedayKaldis 2 года назад
Thanks for sharing!!
@azebhalefom5400
@azebhalefom5400 2 года назад
በጣም ገራሚ መልእክት ያዘለ ትምህርታዊ ድራማ ነው።በተለይ በሀገራችን ላይ ለሚከሰቱ በማህበራዊ ፣ ኢኮኖሚያዊም ሆነ ፓለቲካዊ ኪሳራዎች የሚነሱት ከቤተሰባዊ ጉዳዮች ነው።እናመሰግናለን
@marylamb8926
@marylamb8926 2 года назад
አስተማሪ ድራማ ነዉ ባልና ሚስት ተስማምቶ መኖር ካልቻለ በግድ ኑር ማለት አይቻልም በመአል ልጅ ሲኖር ደግሞ ልጅ የእናትም የአባትም ፍቅር ማግኘት አለበት።የእናት አባቱ አንድ ቤት አለመኖር እራሱ ተፅኖ አለዉና።ይሄ ድራማ በቲቢ መምጣት አለባችሁ
@meskeremhabtegebreal6362
@meskeremhabtegebreal6362 2 года назад
በጣም ትክክል ነው። ልጆች በጎዳት የለባቸውም።
@By_grace100
@By_grace100 2 года назад
የእኔ የደስታ እንባ እንደው መች ነው የሚቆመው😭 😍 እራስ ወዳድነት የብዙዎቻችንን ቤት አፍርሶአል አደፍርሶአል ከእኔነት ወጥተን እኛ ወደሚለው አስተሳሰብ ካልገባን ብዙ ዋጋ ነው የሚያስከፍለን...
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 года назад
ታድለሽ
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 2 года назад
በጣም አዝናንቶኛል አሥተምሮኛል ፕሮግራምሽ
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 года назад
በጣም አስተማሪ ነው በመሀል ልጅ ካለ ለልጁ ሲባል ሰላም መፍጠር ግድ ነው የሁለቱንም ፍቅር ማግኝት ስላለበት
@genetadankew7479
@genetadankew7479 2 года назад
Very touching
@markossarega3011
@markossarega3011 2 года назад
Testing be blessed sewodesh
@babys7570
@babys7570 2 года назад
በጣም አስተማሪ ነው ደስ ይላል ትክክል ነው በመሃል የተፍጠረ ልጅ ለምን ይጎዳል?ጎበዞች ናቸው
@nounaphones3020
@nounaphones3020 2 года назад
አለቀስኩ አባቴን እወደዋለሁ በጣም አባት ፍቅሩ አየር ነው ሳይነገር ብቻ እስትንፍስ የመኖር ሚስጢር እባቴ ኑርልኝ የኔ ዘንካታ ቆንጆ እሟ ♥ በነገራችን ላይ አንቂ አንደበት ላይ ስትነገሪ ሰምቸ ነው ያገኝሁት ደስ ይላል ።
@ethio4711
@ethio4711 2 года назад
ሶስዬ የኔ ጀግና ብቃትሽን ስላሳየሽ ኮራሁብሽ ከነ ባልደረቦችሽ woow
@mesi6213
@mesi6213 2 года назад
I cried. Awesome massage
@samrawitaddisu6693
@samrawitaddisu6693 Год назад
የ3ልጆች እናት ነኝ 27 አመቴ ነው ከባሌ ጋር ባለመግባባት እራሴን ለማጥፍት እየሞከርኩ ነው ልጆችን ሁሌም አስባለው ህግ ለሱ ቢሰጥብኝ ብዬ እፈራለው እነሱን አጥቸ መኖር አልችልም በዛ ላይ ሁለቱ መንታ ናቸው መከፍፈል የሚባል ነገር አለ እዳይለያዩብኝ ፈራው እባካችሁ የሆነ ነገር በሉኝ
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n Год назад
መልሱ አንቺ ጋር ነው ያለው ልብሽን አዳምጪ
@tsionalefe8443
@tsionalefe8443 2 года назад
Tilk sira new eyeserash yaleshiw
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg 2 года назад
እጅግ በጣም አስተማሪ ነው ልጆች በፍፁም የናትና አባታቸውን ፍቅር አተው ማደግ የለባቸውም
@bitaniatelaye8387
@bitaniatelaye8387 2 года назад
zemenesh yibarek asteway lebona ayasatan berchilen tsedi
@user-vy6si4ut7d
@user-vy6si4ut7d 2 года назад
Betam arif mikir
@freweynitesfay472
@freweynitesfay472 2 года назад
Am glad I discovered this channel
@mimigebra3462
@mimigebra3462 2 года назад
Asleksachug eshi ufff amlak hoy lijoch kewlagochacew ga endiyadegu tegstun ena mastewalun adelen 🙏
@addisdebel3536
@addisdebel3536 2 года назад
good lesson
@user-yz6yd1hz9c
@user-yz6yd1hz9c 2 года назад
በጣም አስተማሪ ነው ባለመስማማት ተፋተው የልጆቻቸውን ደስታ ላጎደሉ እናት እና አባት ከበቂ በላይ ያስተምራል ልጆች በጥሩ ስነምግባር ታንፀው እንዲያድጉ የሁለቱ ተጋቢዎች ግብብናት ወሳኝ ነው ልጅ ምንም ቢሟላለት እናቱን ወይም አባቱን መጠየቁ አይቀርም ምክንያቱም ጎዶሎውን ማንም ሊተካለት ስለማችል በአጠቃላይ ከልጅ ከተወለደ በኋላ ፍቺን መፈፀም በጣም ከባድ ቢሆንም ግን ለሎጆቹ ሲባል መስዕዋትነትን መክፈል ግድ ነው
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 года назад
አሪፍ ነው በርቺ
@zinashbeyene4196
@zinashbeyene4196 2 года назад
Such a great message. Thank you
@TsedayKaldis
@TsedayKaldis 2 года назад
You are so welcome
@mahletgetachew6613
@mahletgetachew6613 2 года назад
ልጆች በጣም ነው የሚያሳዝኑት
@queenmehret7747
@queenmehret7747 2 года назад
እናመሰግናለን ፀድ ተበረክ እኔ ግን አለገበሁም ስአገበ ጥሩ ምስትና መልከም እነት ለመሆን ነዉ የምፈልገዉ❤❤❤ አበቀዉ
@AbcAbc-nx9ql
@AbcAbc-nx9ql 2 года назад
አይገርመም ክባሌ መለየት ሳስብ ልጄስ እል ነበር ፀድይ አመስግናለሁ ያዛሬ ያኔ ታሪክ ነው
@tigistendale438
@tigistendale438 2 года назад
Tsedye my girl ❤tebareki 😇
@ekramtofik9304
@ekramtofik9304 2 года назад
U hv a smart mind.
@bezaazeb4944
@bezaazeb4944 2 года назад
እኔም ከ ልጅ አበት ታላየዩተናል ግን በዝ መልክ አስቤ አላውቅም ልጅ 5 አመቶ ነዉ አበቴን አግኝታ አተቅም ፣? ግን የሶሆሲት ወር ነበረች ስንልያዪ እኔም አግች አላቅም ከ ልጅ ገረም በስልክ እንገነኝልን እሴ ከቤተሰቦች ገረ ነች እኔ ደሞ በስደት ? ግን ከአድ አመት ቤሀላ እጋበሎ ብጋበም እሲን የትምሂሪት ሁኔታ ለመስተካል ነዉ የግል ትምህርት ቤት እንድ ትማረ እፋልገሎ እበከች ሀሰቤን እግዚአብሔር የሰከልሺ በሉኝ ከአባቱ ጋር የገነኝን አሜን 🙏🙏🙏
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 года назад
እግዚአብሔር ትልቅ ያርግሽ እናቴ ሆይ
@eyobmelo
@eyobmelo Год назад
i thank u
@redietghirma8078
@redietghirma8078 2 года назад
Enamesgnalen Tsedey.
@Rita-ht2nu
@Rita-ht2nu 2 года назад
Wow betam betam astemari tarik nw yehe lene betseboch nw masayet ymr weste tenktowal des yelal betam
@yeshwolowa164
@yeshwolowa164 2 года назад
ምርጥ ፕሮግራም ነው
@betyzewde6308
@betyzewde6308 2 года назад
በጣም ጥሩ ነው አስተማሪ ነው
@meryadoney4268
@meryadoney4268 2 года назад
wowwww merta nw
@mafialem4082
@mafialem4082 2 года назад
Bzu ye hiwet wuta wredn adrsobgnal
@ortodoxtewahdotube855
@ortodoxtewahdotube855 2 года назад
Tsediye berchi ye tv ayer seat biyagegn bzu sew yimarbetal egzer yitebksh
@zayetube3001
@zayetube3001 2 года назад
በጣም አስተማሪ ነው
@user-gd8ts8rr3t
@user-gd8ts8rr3t 2 года назад
ትክክል በእውነት
@setra..3763
@setra..3763 2 года назад
ዋዉ በጣም አሥተማሪ ነበር
@mafialem4082
@mafialem4082 2 года назад
Bayigermsh sletdar fich mnyahl endegodagn ene lijutn fetnognal kebadnew
@user-qn1hu4vv7b
@user-qn1hu4vv7b 2 года назад
በጣም ያስተምራል
@hayatmohammed9907
@hayatmohammed9907 2 года назад
Meret yehone program new
@user-eq6to1rg7c
@user-eq6to1rg7c 2 года назад
Thank you for sharing It is a very useful message👏👏👏👏👏👏👏
@TsedayKaldis
@TsedayKaldis 2 года назад
You are very welcome
@elsibekele5701
@elsibekele5701 2 года назад
Educational. Thank you
@user-no3fy4oz4y
@user-no3fy4oz4y 2 года назад
Wow ❤️❤️❤️❤️✅️✅️✅️✅️✅️
@alemayehushiferaw407
@alemayehushiferaw407 2 года назад
save Children first
@hiruttube6804
@hiruttube6804 2 года назад
Share !!thanks for sharing very helpful Video 👍🙏
@TsedayKaldis
@TsedayKaldis 2 года назад
Stay connected
@ayelemimi
@ayelemimi 2 года назад
mehon yalbet endzh newu lemn lejoch bemayawekut neger yegodalu
@user-ih9ww9lx5r
@user-ih9ww9lx5r 2 года назад
እውነት አስተማሪ ነው
@tigistlulithmeshesha8309
@tigistlulithmeshesha8309 2 года назад
God bless you, its such powerful message!
@gelilaalemayehu7040
@gelilaalemayehu7040 2 года назад
Konjo Na asitemare nw
@user-jv3qj1zs9w
@user-jv3qj1zs9w 2 года назад
ወላሂምርጥነውበርቱልን
@IT_4class
@IT_4class 2 года назад
Tsdiye I wanna remind you to use your community page to advertise your channel too. It will help you😊
@TsedayKaldis
@TsedayKaldis 2 года назад
Thanks for the tip!
@helu8661
@helu8661 2 года назад
Betam new memchugn metlalefut messageoch
@bettyethchannel9091
@bettyethchannel9091 2 года назад
Thank you tsegi
@MANAHABESHA
@MANAHABESHA 2 года назад
That's a great advice I remember ma history keep doing it 👍
@TsedayKaldis
@TsedayKaldis 2 года назад
Thanks, will do!
Далее
17 አማትና ምራት - The in-laws
11:48
Просмотров 103 тыс.
Oh No! My Doll Fell In The Dirt🤧💩
00:17
Просмотров 10 млн
63 ሰዉ ሲገፋሽ....
20:20
Просмотров 87 тыс.