Тёмный

177ኛ ገጠመኝ፦ በስልክ የተላከ መስተፋቅር ከአረብ ሀገር በመንፈስ ሲጎትት(በመ/ርተስፋዬ) 

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Просмотров 102 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

14 июн 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 893   
@etiopiaetiopia5523
@etiopiaetiopia5523 3 года назад
እረ በስልክ እደሚላክ እኔም የዛሬ 6 አመት አከባቢ ነው ትንሽ አሞኝ አለም ባንክ ማርያም ፀበል ለመጠመቅ ሄጄ አንድ ወጣት ልጅ ከዩንበርስቲ በስል መተት ተልኮበት መንፈሱ ሲለፈልፍ ሰማሁ ሲያሳዝን ሲከራተት እዛው ቆሞ የግሊዘኛ ዘፈን ይዘፍናል ደካማ እናቱ አብረውት ነበር አንዳንዴም ይመታኛል ይላሉ እና አይቻለው ሰምቻለው ከዛ በኃላ እኔ እራሳ ስልክ ሲደወል ያች ያየሁት ነገር ውስጤ ተቀርፃ እፈራ ነበር አዲስ አበባ አለም ባንክ ማርያም ነበር ብቻ የሚሰማው ጉድ።ነበር አንዳ ግቢዋ ላይ 25 ሳንቲም አንስታ ለካስ በሱ መተት ተልኮባት ነው እረ ስንቱን ሰማሁ አየሁ ብቻ ብዙ ችግር አለ ፀበል ቦታ ስትሄዱ ወይ ጉድ ያስብላል የሰው ልጅ ክፋቱ
@_XxxcupcakexoxoX_
@_XxxcupcakexoxoX_ 3 года назад
Betam new yemugerimew Ihite igiziabiher yimarew
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 3 года назад
Bettam Bicha EGZIABHER Libona Yisitten
@user-oh4fi8oi4i
@user-oh4fi8oi4i 3 года назад
በትክክል ስንቱ ጉድ
@tinafarah4173
@tinafarah4173 3 года назад
Egizeabher yasiben esu yetbikn bewuntu
@mulumarumaru7141
@mulumarumaru7141 3 года назад
@@_XxxcupcakexoxoX_ ፡
@mystoe9261
@mystoe9261 3 года назад
እውነት ለመናገር መምህር መሰደዴን በጣም ነው እምወደው ምክንያቱም አምላኬን በደንብ እንደአቀው አድርጎኛል ።
@user-xd8by8kb8n
@user-xd8by8kb8n 3 года назад
እውነት ነው ስደቴ፣በተገባደደ፣ቁጥር፣በየቀኑ፣ገጠመኝ፣አላዳምጥም፣ማለትነው፣እላለሁ
@moges8843
@moges8843 3 года назад
እውነት ነው
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 года назад
Enem sideten bezih mikiniyat sidestennn wededkut
@user-qx6wz6rf3s
@user-qx6wz6rf3s 3 года назад
እውነትነው
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ነው ቃለ ሂወት ያሰማልን
@user-iq4ny3yb5q
@user-iq4ny3yb5q 3 года назад
መምህር እንኳን በደህና መጣህ የመምህር ተማሪዎች ኑ አብረን እንማር እንቀየር ገባ ገባ በሉ👍
@user-kc1ni7yk3q
@user-kc1ni7yk3q 3 года назад
እሺ እህቴ
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 года назад
metitenal
@house8969
@house8969 3 года назад
የእህታችን እምነት እንዴት ያሰቀናል ታድለሸ አለማመኒን እርዳውጌታሆይ😭😭
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 3 года назад
ዘማዊ ነበርኩ ሀገሬ ብሆንኖሮ በቫይረስ እሞት ነበር ስደት መጥቼግን አምላኬ በፍቅሩ ማርኮ የሱ ባሪያ ሆኘለታለሁ በምን ቃል እደማመሰግነው አላቅም ተመስገን ይሄው ሁልግዜ ቅዱስ ቃሉን በስልኬ ይመግበኛል ተመስገን 💝
@romanalemu7986
@romanalemu7986 3 года назад
Min libelishi mama
@eyerusadam8607
@eyerusadam8607 2 года назад
Benatesh be west angrign
@user-me9wc4op6f
@user-me9wc4op6f 2 года назад
በፈጠረሽ ለኔም ኣግዚኝ
@God-db9vp
@God-db9vp 2 года назад
ተመስገን ኣምላክ ኣዎ።
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 2 года назад
@@user-me9wc4op6f እግዚያብሔር ይርዳሽ በርቺ ስገጂ ትንሽ ፀልየሽ ብዙ ስገጂ ለምኚ ፀጋውን ያበዛልሻል አይዞን እግዚያብሔር ቅርብነው እኛነን የራቅነው እማ በርቺ
@SewsenBrhanutube
@SewsenBrhanutube 3 года назад
በጣም ሰንሰማው ቀላል ይመሰላል እንዳኣንቺ ኣይነት ጠንካራ እምነት ይሰጠን የእህታችን ፀጋ ይደርብን
@bekabeka7976
@bekabeka7976 3 года назад
አሜን አሜን አሜን !
@user-gw2fc7gg7c
@user-gw2fc7gg7c 3 года назад
እኔም መሰደዴን በጣም እወደዋለው ተመሰገን መድሀኒአለም አባቴ ይሄን ድንቅ ታሪክ ያሰማህኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏!
@tayetube862
@tayetube862 3 года назад
መምህር አንተ በሰማይ ትልቅ መዝገብ አለህ ስንት ሰው ወደ ህይወት መንገድ እንዳመጣህ አንተ እራስህ አታውቀውም በፍርድ ቀን በፈጣሪ ፊት ስትቆም ግን ያኔ ታውቀዋለህ በርታ ድንግል ማርያም ትርዳህ።
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 года назад
AMEN
@babys7570
@babys7570 2 года назад
አሜን ፍጻሜውን ያሳምረው የአስራኤል አምላክ!!!
@tigistalemu9082
@tigistalemu9082 3 года назад
በእውነት በረከትሽ ይድረሰን እህታችን ምናልባት ይሄን ኮሜንት ካየሽው በጸሎትሽ አስቢኝ ወለተ ማርያም ብለሽ ደካማ እህትሽን
@user-gs9dl8yy5l
@user-gs9dl8yy5l 3 года назад
አዎ አረብ ሀገር እጅግ በጣም ነው የጠቀመን
@user-nd4ld6tt1w
@user-nd4ld6tt1w 3 года назад
በስመአብ የዛሬው ደግሞ ልዩ በእዉነት መታደሏ እኔስ ቀናሁባት መምህራችን እመብርሃን ትጠብቅልን እዉነት መሰደደ ለበጎ ሆነልኝ
@user-gm3sm6eq4l
@user-gm3sm6eq4l 3 года назад
ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም በውነት እፁብድቅ የሆነ እምነት አላት ፍፃሚዋን ያሳምርላት ተኔጋር ተመሳሳይ ነገር አላት እኔም በስልክ መተት ተልኮብኛልበሴት ጓደኛዬ ግን ደካማ በመሆኔ ብዙነገር ጎድቶኛል ብቻ ለበጎነው ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ከስራቴ ፍተኝ መምህር በውነት ፀጋውን ያብዛልህ
@user-vk6tk2hl3h
@user-vk6tk2hl3h 3 года назад
እስኪ በእናታችሁ ኮሚት ፆፉ በፊት የሚፃፈው ኮሚንት በጣም አስተማሬ አስተማሬ ነበር አሁን እንኳን ድህና መጣህ ብቻ በኮሚንት በጣም ብዙ እምንማር አለን መምህረ ቃለህንያ ሠማልን
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 3 года назад
እውነት ነው ስለተማርንበት ነገር ቡንጽፍ መልካም ነው
@user-er7im4mz9h
@user-er7im4mz9h 3 года назад
ኢፍታህ ብዪ ጀመርኩ እንኳንደና መጣህ መምህር በፀሎት አሰቡኝ የተዋህዶ ልጆች ወለተ ስላሴ ብላችሁ ደካማ እህታችሁ ነኝ
@user-mt2cf8yi5s
@user-mt2cf8yi5s 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን #መምህራችን እሺ አንተ ደስ ባለህ መልኩ #አቅርብልን በሁሉም ገጠመኝ #እየተለወጥንበት ነው ሰምቼ #እመለሳለሁ
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 3 года назад
እውነት ነው በሚመችህ አቅርብልን እኛ ደግሞ ሰምተን በተግባር መኖር ነው መምህር እረጅም እድም አጤና እግዚአብሔር ይስጥህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ
@user-mt2cf8yi5s
@user-mt2cf8yi5s 3 года назад
@@user-yv2ms6vk6w አሜን አሜን አሜን
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 года назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ፀጋው ያብዛልህ በተመቸህ አቅርብ
@user-es2it9zy6w
@user-es2it9zy6w 3 года назад
ኤፍታህ ብዬ ጀመርኩአንደኛ ነኝ ዛሬ ተቀድማችኃል የተዋህዶ ልጆች መምህር ስላም ላንተ ይሁን
@user-oq9lk2ex8o
@user-oq9lk2ex8o 3 года назад
ዋው ደስ ይላል ሀርግ በርቺ ብርቴ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን እንድናቅ ላደርገን
@user-tu6hj2ve6f
@user-tu6hj2ve6f 3 года назад
እህታችን በረከትሽ ይደርብን በፀሎትሽ አሲቢኝ ወለተ ፃዲቅ ብለሽ እህታልም መጨረሻውን ያሳምርልሽ እግዚአብሔር አምላክ
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
🙏🙏👑👑👑👑🙏👑👑
@EdomTube2129
@EdomTube2129 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መ ምህር መምራችን እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን 177 ኛው ገጠመኝ አደረሰን መምህ አትምረጥ የምትፈልገውን አቅርብልን🙏🙏🙏🙏🙏 የዛሬው ለየት ያለ ሳይሆን አይቀርም ጨወይኔ በስልክ የሚሉት እውነት ነው ከሱ መድሐኒያልም ሰውረን አምላካችን😭😭😭😭 ከደት አመት መቁጠር ብቻነው ለሐገራችን ያብቃን አሰህቴ ምንኛ መታደል ነው በረከትሺ ይደርብን እኛንም ይቀይረን እዳች እህቴ እኛም ከራሳችን አልፈን እኛም ለሰው እንጥቀም።
@ewethio
@ewethio 3 года назад
‌እስካለ ማርያም ‌ወለተ ስላሴ ‌ወልደ ገብርኤል ‌ሀይለ ጊዮርጊስ ‌ተክለ ጊዮርጊስ ‌አፀደ ማርያም ‌ወልደ ሩፋኤል ‌ሀይለ ስላሴ ‌ወለተ ስላሴ ‌ገብረ ፃዲቅ ‌ገብረ ኢየሱስ ‌ወለተ ብርሃን ‌ሀይለ ሚካኤል ‌አስካለ ማርያም ‌ወልደ ኢየሱስ ‌ሀይለ ሚካኤል ‌ሚስጥረ ስላሴ ‌ገብረ መድህን ‌ፍቅርተ ስላሴ ‌ወለተ አረጋይት ‌ወለተ ሰንበት ‌ሀይለ ጊዮርጊስ ‌ሀይለ ጊዮርጊስ ‌ጽጌ ማርያም ‌ህይወተ ማርያም ‌ወለተ ፃዲቅ ‌ወልደ ዮሐንስ
@janetareda2577
@janetareda2577 8 месяцев назад
ሀረብ ሀገር በመምጣቴ ሐይማኖቴን ያውኩበት ክርስትናዬን የተረዳውበት ይሄም የሆነው በመምህር ግርማ እና ባነተም መምህር ተስፋዬ ገጠመኛች ነው ፀጋውን ያብዛላችው እድሜ እና ጤናውን አብዝቶ ይስጣቸው ❤
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 3 года назад
ጸጋ የሚሰጠን ስንጀምር ነው ነው እና ደፍርን ወደ እግዚአብሔር ከቀርብን ሁሉ በጁ የሆነ አምላክ ነው እና ያለን ይደርግልናን ማንም ከጸለየ እናተ የኔ ናችሁ አትፍሩ እዳለን አምላካችን እኛም የሱ ነን ጸልዩ እህት ወድሞቸ ብዙ ሰው ያስተያየዋል ካዛጋን ካስለቀሰን ያዛጋኛል እቢ አለኝ እንላለን ግን ቀስ በቀስ እንቁላል በእግሯ ትሄዳለች ነው እና ቀስ በቀስ ይገባናን በርቱ እህቶቸ
@user-jk9sd3ry6j
@user-jk9sd3ry6j 3 года назад
እህቴ የረዳሽ አምላክ ይመስገን በፀሎትሽ አስቢኝ ትሬሴተ ማርያም ነኝ
@turayyeturaye4627
@turayyeturaye4627 3 года назад
አባታችን መምሕር ግርማን እድሜቸዉን ያርዝምልን በሥደተ የሳቸው ትምሕርት ነዉ የለወጠኝ ሥደቴ ለበጎ ሆነልኝ ተመሠገን አምላኬ (አልሻዳይ ) ሑሉን ቻይ ተመሥገን
@ahmaddaud1668
@ahmaddaud1668 3 года назад
ውይ መምህር ቃለህይወትያሰማልኝስደት ከመጣሁ ብዙ እየተማርኩ ነውከቅርብ ጊዜ ጀምሬ
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 3 года назад
አርብ ሀገር ለኔ ፈጣሪይው ጠፍቶበት ፍለጋ እደሄደነው የማየው በጣም ጠቅሞኛል
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 3 года назад
ሁላችንንም ጠቅሞናል እማ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 3 года назад
በትክክክልልልል
@etiopiaetiopia5523
@etiopiaetiopia5523 3 года назад
ልክ ነሽ ሁላችንም ነው
@etiopiaetiopia5523
@etiopiaetiopia5523 3 года назад
ልክ ነሽ ሁላችንም ነው
@eth3816
@eth3816 3 года назад
እውነትነው
@user-jk9sd3ry6j
@user-jk9sd3ry6j 3 года назад
እህት ወድሞቼ በባሀር ላይ ሰምጦ ለቀሩትና በሣውዳሬሚያ እየሆነ ባለው ነገር ላይ እባካቹ በፀሎት አስቡን ለሞቱት ፈጣሬ አምላክ ነብስ ይማር ለአለነው ደሞ ፍት ፈጣሬ ያምጣልን በጣም ይከብዳል በጣም
@user-mt1mw1wk6y
@user-mt1mw1wk6y 3 года назад
ወይኔ በስመአብ የዛው ገጠመኝስ በጣም ልዩ ልዩ ነው መምህራችን እኔ ግን ገጠመኝ ባዳመጥኩ ቀን መንፈሴ ሁሉ ይታደሳል ደስስ ነው አሚለኝ የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ጥበቃው አይለዮት። መምህር ከነ ቤተሰቦወት! የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደዚህ አይነት ፈዋሽ የእግዚአብሔር ቃል እና ትምህርት እያዳመጥን ካልተለወጥን ጉድ ?? ነው በእውነት ለሁላችንም አይነ ልቦናችንን ያብራልን 😭😭😭
@user-kt9lo7fe3f
@user-kt9lo7fe3f 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-mt1mw1wk6y
@user-mt1mw1wk6y 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደህና በሰላም መጡ መምህራችን እውነት ነው አወ ብዙ ትምህርት እየተማርን እየተለወጥን ነው ገጠመኙ እማ እንዳይቋረጥብን !!!
@m.g5295
@m.g5295 3 года назад
መምህር ቃለህይወት ያስማልን የኔ ልጅ በጸሎትሽ ዓስቢኝ
@birutawtteshometeshome3234
@birutawtteshometeshome3234 3 года назад
በእውነት ይሄ ገጠመኝ በበዝ አስተምሮኛል አስቅሶኛል ጥንካሪዋ እግዚአብሔር መጨረሻዋን ያሳምርላት መታደል መመረጥም ነው እህቴ ካየሽው መምህርም ብትሆን ሐብተ ስላሴን ገብረ ስላሴን ኪዳነ ወልድን ወለተ ገብርኤልን ወደ መስመር እንዲገቡልኝ እግዚአብሔር እቅፍ እንዲገቡ በፀሎት አስቢልኝ
@user-gh2vy7ll3o
@user-gh2vy7ll3o 3 года назад
እኳን ደና መጣ መምህር እማ ፍቅር ትጠብቅልኝ ቅድስ ኤልሻዳይ እረጅም እድሜ ይስጥህ ከኔ እድሜም ቀንሶ ይስጥልኝ 🙏በዚህ አጋጣሚ ህፃን ኤልዳናን በጣም ነው እምወዳት ፈጣሪ በጥበብ ያሳድጋት እማ ፍቅር ትጠብቅልኝ ንገርልኝ መልእክቴን በጣም እደምወዳት ከመፈሳዊ እህቷ ሀሴተ ማርያም❤🙏
@user-jm8py3ss1y
@user-jm8py3ss1y 3 года назад
💐💐💐💐አኔም በጣም ነው ሞዳት መዝሙርን ትቼ እሱዋን እያየው ስቃለው 😘😘😘😘 አግዚአብሔር በ ጥበቡ ያሳድጋት
@user-gy8qx5ze7s
@user-gy8qx5ze7s 3 года назад
፧፨፧፧
@shimalshimal-wi6yr
@shimalshimal-wi6yr 3 года назад
ፍጣር፣ያግዚን።
@lealemful
@lealemful 3 года назад
ሌላ ነገር ማዳመጥ አስጠላኝ መምህር ሂወት ቀያሪ ትምህርት ነው ወልደ ሚካኤል ነኝ አስበኝ፡፡
@ymetbkegnaytegnam2075
@ymetbkegnaytegnam2075 3 года назад
እኔስ ትምህርት ማዳመጥ ሳቆም እራሴን እያመመኝ ተቸግሬያለው በፀሎታችው አስቡኝ ወለተፃድቅ
@yodettareku1738
@yodettareku1738 3 года назад
እኔም እህቴ ለመምህራች ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ሺ አመት ኑርልን
@ymetbkegnaytegnam2075
@ymetbkegnaytegnam2075 3 года назад
አሜን አሜን አሜን የአባቶቻችን በረከት ይደርብን 🙏🙏🙏
@user-zj3uh2zn6z
@user-zj3uh2zn6z 3 года назад
እኔ እራሱ እንደዛ ነኝ ሌላ አላዳምጥም ልዩ ገጠመኝ አዳምጣለሁ ይኸ እስከሚለቀቅ
@tsigeredawerku2149
@tsigeredawerku2149 3 года назад
እኔም ያባታችንን እና የመምህርን ገጠመኞችና ትምህርቶ ብቻ ነዉ የምከታተለዉ
@rozatefera7270
@rozatefera7270 3 года назад
እንኳን ደህና መጣህ መምህር በፀሎታችሁ አስቡኝ ሁለተ ሰማያት እያላችሁ ደካማ እህታችሁ ጭንቅ ውስጥ ነኝ
@user-rt7il8ew5c
@user-rt7il8ew5c 3 года назад
Egziabhere Amelk yesebsh ehet 🌹🌹
@user-bh4ho4ol3p
@user-bh4ho4ol3p 3 года назад
እግዚአብሔር ያስብሽ አይዞሽ
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 года назад
EGZIABHER yasibish
@user-sj7yj6se9f
@user-sj7yj6se9f 3 года назад
እግዚአብሔር ያሰብሽ
@hhfj9761
@hhfj9761 3 года назад
እግዚአብሔር ያስብሽ አይዞሽ
@chdfhd1581
@chdfhd1581 3 года назад
እንኳን ደና መጣህልኝ መምህራችን ወለተ ማሪያም ብለህ በፆሎትህ ኣስበን እባክህ ፀጋው ያብዛልህ ኣሜን 🙏🙏🙏
@user-dt4ii9wp8q
@user-dt4ii9wp8q 3 года назад
የእህታችን በረከቷ ይደርብን ወለተ ኪዳን ብለሽ በፀሎት አስቢኝ
@Asnake5830
@Asnake5830 3 года назад
እንደዛሬ በመሰደዴ የተደሰትኩበት ቀን የለም እራሴን ዞር ብየ አይሁት ያለፈዉ ሂወቴ በጣም ያስከጣል 😥😥😓 መምህር ቃላት የለኝም እረጅም እድሚ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ሀገር ስገባ እደማገኙት ተስፋ አለኝ
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ወድ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ እሰይ ደስ የሚል ሀሳብ ነው መምህር እኔም አንዷነኝ ትምህርትህን በመስማት የተለወጥሁ የእግዚአብሔር ስራው እጽብ ድንቅ ነው ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመኝ ማለት ይከብዳል የእግዚአብሔር ተአምር ነው እህታችን በረከትሽ ይደርብን ካንች ህይወት ብዙ ተምሪያለሁ መምህራችን ደከነኝ ሰለቼኝ ሳትል እኛን ስለምታስተምረን ዋጋህን መድሀኒያለም ይክፈልህ በርታ ❤ እህት ወንድሞቼ አስተማሪ ኮሜት እንጻፍ
@elsahagose2201
@elsahagose2201 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እመቤታችን ቅዱሳን ሁሉ የተመሰገኑ ይሁኑ መምህር በጣም እናመሰግናለን በረከታችሁ ይደርብን
@user-ji5rd2fb2h
@user-ji5rd2fb2h 2 года назад
በእውነት እሰይ ብሓቂ ደስ ዝብል ትምህርቲ እዩ እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጉኡ በረከቱ የብዝሐልካ መምህረይ እግዚአብሔር ኣምላክ ናይ ኣገልግሎት ዘመንካ ይባርክ ክብርቲ ሓፍትና እግዚአብሔር ኣምላክ ከም ናትኪ ፅኑዕ እምነት ይሃበና መድኃኔ ኣለም
@genetmokonen981
@genetmokonen981 3 года назад
አቤቱ አምላኬና መድሐኔ አለም እጹብ ድንቅ ነክ
@paulasarkis4066
@paulasarkis4066 3 года назад
መምህር ሰላምህ ይብዛ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድ የተዎህዱ ልጆች ይህን ታምሩን እንድንማማ እንድንሰማ ያደርገ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይክበረ ይመስገን አሜን
@wagayamar9337
@wagayamar9337 3 года назад
በረካይ ነው የሜሎት። አው ተሰደጄ ነው እግዚአብሄርን ያወኩት ስደቴ ክርስትናይን አጠበቀው። አቤት መመረጥ የእግዚያብሄር ስራ ድንቅ ነው እሱን የሚበልጠው የለም በእውነት ካመኖት እህታችን በፀሎት አስቢን (እሴተ ማርያም ሃይለ ገብርኤል ፍቅርተ ማርያም ሃና ማርያም ወለተ ቂርቆስ ወለተ ዮሃንስ ወለተ መስቀል ወለተ ተክለሃይማኖት ወለተ እግዚት እህተ ማርያም ወልደ እሩፋኤል
@user-gh2vy7ll3o
@user-gh2vy7ll3o 3 года назад
በሚገርም ሁኔታ መምህር ግርማ እሚያስጠምቁበት ቤተ ክርስቲያን አጠገቤ ነው ግን መምህርን አላቃቸውም ነበር ቤተክርስቲያኑን አልፌው ነው እምሄደው ግን አውን መሰደዴን ወደድኩት እግዚሀብሄርን አውቄ አውን ላይ አለማዊነትን ትቼ መፈሳዊ መሆን ችያለው መምህር ተስፋዬም ብዙ አስተዋፆ አርገውልኛል ተመስገን ጌታዬ🙏
@mizangebru6823
@mizangebru6823 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር በጣም ምርጥ ገጠመኞች ነው የምትነግኝ
@almaaswafa5286
@almaaswafa5286 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ ስላንተ ቃላትም የለኝ ብቻ ክፉህን አያሰማኝ ከእኔ እድሜ ቀንሶ ይስጥህ ። ግን የእህታችን አሰሪውች በጣም ሚገርሙ ናቸው ለዛውም ሳአውዲ የእግዚአብሔር ሀይል ስለሆነ ነው እንጂ ድል ያደርገቹ አርቦች በጣም ከባድ ናቸው እየተገርሙኩ ነው የሰማሁት መምህሬ
@salamfosom2570
@salamfosom2570 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደህና መጡ መምህራችን እውነት ነው ስዴት ትምህርት ቤት ነው በርተ ወጋኖቼ
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 3 года назад
ቃለህዉትን ያሰማልን ተሰፋሰላሴ በጣም ሚገረመኝ የተናገረዉ ሰይሁን ሰምትህ መተገበር ሰዉ ነዉ ሚገረመኝ መታደል ነዉ ልቦና ይሰጥን መታዘ ከመሰዉት ይበልጠል
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 3 года назад
አባታችን መላክ መንክራት መማህር ግርማ ዉንደሙ በረከታችዉ ይደረበን አንተን አፌሮ አንተ ደገሞ ይህዉ ብዙ ደቀመዘሙር አፈራህ በረከቶ ይደረበን
@user-vo9mk9vx4j
@user-vo9mk9vx4j 3 года назад
ኤፍታህ በለን ኣማኑኤል ሆይ ኣድምጠን እንድንቀየር ኣንተ እርዳን
@hekmajemal3150
@hekmajemal3150 3 года назад
እህታችን በፀሎተ አሲቢን አይለእየሱስ ወለተ ማርያም
@chalasego6826
@chalasego6826 3 года назад
በእውነት በጣም ደስ ይላል ፀጋው ያብዛልሽ እህቴ በፆሎትሽ አስቢኝ ወለተ ማርያም ገብርኢየሱስ ወለተ ኢየሱስ ገብርእግዚአብሔር ገብር ስላሴ ብለሽ ከኔ ቤተሰቦቼ
@Tagelify
@Tagelify 3 года назад
ሰላም እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ለበረከት ስራ እንዲሆን የባንክ አካውንትህ ብትፅፍልን ሁልጊዜ መልካም ነው ፈጣሪ እግዚአብሔር አብዝቶ ከነቤተሰብህ ይባርክህ አሜን፫።
@misarkmisark3065
@misarkmisark3065 3 года назад
አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን በእድሜ ና በጤና ያቆይልን አሜን
@user-ll4mc4dq3t
@user-ll4mc4dq3t 3 года назад
መምህር መተት በስልክ በደንብ ነው የሚገባው የሚላከው። እኔ ደርሶብኛል። እንዲያውም እንደሰራና እንዳለሰራ ለማራጋጋጥ ድጋሚ ሲደውሉ በስመ ሥላሴ ብየ ነው ያነሳውትና ቅዱ ኤልሻዳይ ቅዱስ አዶናይ ቅዱስ ጸባዖት እያልኩ ያነሳሁበት ጊዜ ነበረ። ከዚያ ደንግጠው ስልኩን የዘጉበት ጊዜ አለ። ያው ኔንም የአባታችን ትምህርቶች በጣም ስለ ምከታተል ነቅቸበት ነበረ። እየተፋለምኩት ነበረ። የጠላትን ውጊያዎች ለ አስተማሩ ለመላከ መክራት መምህር ግርማ ወንድሙ የድንግል ማርያም ልጅ እድሜ ጤናቸውን አብዝቶ ይስጥልን። በአጭሩ መተት በስልክ መተት አይላክም የምትሉ ሰዎች ካአላችሁ አትሳሳቱ ። በደንብ ነው የሚላካው። ግን ከበረታችሁ አቅም የለውም። መቀጥቀጥ ነው። መምህራችን ተስፋ ስላሴ በርታልን። በርታል ።
@house8969
@house8969 3 года назад
እባካችሁ በሎት አሰቡኝ ወለተሰላሴ እባላለሁ መንፈሰ ይፈታተነኛል በጢአት ተተብትቤ አለሁ ለፀሎት ሰቆም አይኔን ይሸፈነኛል የድካምሰሚት ይሰማኛል ፀሎት ማድረግ ይሰለቸኛል በእውነት የምፀልየው እንደ ግዴታ እንጅ የእግዚአብሔር ፍቅር አድሮብኝ አይደለም😭😭😭😭 ሣልፀልይ መተኛት አልችልም ይጨንቀኛል ህሊናየን ይወቅሰኛል እንድፀልይ የሚገፍፍኝ ሀይል አለ ግን በተመሰጦ መፀለይ አልችልም ይልቁንም ሰፀልይ የዝሙት ሀሣብ ይመጣብኛል ያለሁት በሰደት በአረብ ሀገርነው እባካችሁ ፀጋው የበዛላችሁ ንፁህ ልብ ያላችሁ ወለተሰላሴ እያላችሁ በፀሎት አሰቡኝ
@waqaayyootikseekootibakkaahund
@waqaayyootikseekootibakkaahund 3 года назад
አግዚአብሔር ይመስገን መምህር ብቻ ግን ፈጣሪ ይጠበቅ ሁሉም ናገር ካባድ ነው
@nigussolomon3053
@nigussolomon3053 3 года назад
አሜን አሜን
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 3 года назад
*💖👏💒መምህር እግዚአብሔር ይመስገን ስደት ማተባችንን እንድናጠብቅ ወንጌል እንድናዉቅ ነዉ ያደረገን እኔ ራሱ ፀሎት ቤት ያዘጋጀሁት የአረቦቹ የቧህነት በጣም ደስ ይላል የራሳችሁን ሐይማኖት ተከተሉ አለኬፍኩም ነዉ የሚሉን ደስ ይላሉ ከሃበሻ ሰለምቴ አስር እጅ አህዛቦቼ ይሻላሉ እንዲዉም የሚሉን ሁሌም* ፆም ታበዛላችሁ ይሉናል ዛሬስ ደግሞ እስርቤት የቅዱሳን ስዕል ስለዉ ሲሰግዱ እያየን ነዉ *ክብር ምስጋና ለጌታ እርግጠኛ ነኝ ወደፊት ቤተክርስቲያን ይሰራል ። በስደት ያለነዉ ባነናል ነቅተናል አገርቤት ያሉት ግን ገና ቃሪያ ናቸዉ ስብከት ያስፈልገቸዋል ገጠር ዉስጥ ቃለ ሂወት ያሰማልን ። * *👉💓ያለቻት ሴትዮዋ የቤቴ በረካ ነሽ ( በረከት ) 💚💛💓በስርቤት ለሚሰቃዩት ድምፅ እንሁናቸዉ ወገኖቼ 😢😥*
@user-wo3jr6uz4t
@user-wo3jr6uz4t 3 года назад
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ በጣም የምወድው ትምህርት አልለውም ይህ ህይወት የምትመገበው ምግብ ነው ለኔ ቃል የለኝ የገጠር ልጅ ነኝ መፈሱን እደት እደሚከባከቡት አቃለሁ ሁሉም የገባኝ አሁነው. በፊት እኔራሱ ጠቋ መፍቴ ሰጭ ይመስለኝ ነበር ላካስ አላማው ሌላ ነው ግን ያን ሁሉ በተስብ እኔ እደት እመልሰዋለሁ በጣም ህደዋል አይሰሙም እኔ መምህርን አገሬ ይዠ መሄድ ግደታነው እኔን አይቀበሉኝም ምክንኛቱም ተስፋፍቶባቸዋል
@ymetbkegnaytegnam2075
@ymetbkegnaytegnam2075 3 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ እህታችን በረከቷ ይደርብን
@shimalshimal-wi6yr
@shimalshimal-wi6yr 3 года назад
አሜን፣አሜን።
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 3 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ
@user-wd7vi5ij3b
@user-wd7vi5ij3b 3 года назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ውዱ መምህራችን እንኳን ሰላም መጡ
@fikirtemaryam5593
@fikirtemaryam5593 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ ብዙ ተምርናል የኔስ አርቦቹ እየወደዱኝ ባንድ ነገር አስነስቶ መንፈሱ ያስወጣኝ ከወጣሁ ቡሀላ ይደውላሉ እንወድሻን ተመለሽ እያሉ በጸለት አስቡኝ ከኔ የበርታችሁ ፍቅርተ ማርያም
@user-ri2cr2lc9h
@user-ri2cr2lc9h 3 года назад
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር🙏 ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
@user-rv9yy3qe7d
@user-rv9yy3qe7d 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣህልን መምህራችን እግዚአብሔር ከንተ አድሮ ብዙ እያስተማረን ነው
@senayit7198
@senayit7198 3 года назад
ስደትማ እንዲህ ልባም ለሆነ ሰው ገዳም ነበር እኔም የዚህች እህቴ በረከቷ ይድረሰኝና እንደ እሷ ባልሆንም እኔም መሰደዴን ወድጀዋለሁ ። እውነት ሳውዲ ቤተክርስቲያን ቢኖር ለንስሐ አባቶችን ባገኝ ኑሮ ባልመለስ ሁላ እመርጣለሁ ስደት ለእምነት ጥንካሬ ጥሩ ነው ። መምህር በተለይ በዚህ ዘመን እናንተን መፅናኛ ሰጠን ክብሩ ይስፋ የመድሃኒአለም !!! እማ ፍቅር ትጠብቅህ መምህር !!!
@user-dw7tb6ue7x
@user-dw7tb6ue7x 3 года назад
በረከትሽ ይድረሰን ለእኛም በስደት ለምኖረው እህታችን ተባረኪ በብዙው ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ ከህይወትሽ ከእምነት ጥንካሬሽ ጀግናዋ እህታችን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 года назад
ዛሬ በጊዜ ገብቻለዉ። መ ምኽራችን ሰላም እግዚአብሔር ካተ ጋር ይሁን በጉጉት የምጠብቀዉ ትምክህት ነዉ ወድማችን ቃለኽይወት ያሰማልን።
@wubetube9848
@wubetube9848 3 года назад
በእውነት እህታችንን የባረከ የጎበኘ እግዚአብሔር እኛንም ይባርከን🙏🙏
@TechBamargna
@TechBamargna 2 года назад
ማንነቴን ከልጅቷ አንፃር ሳየው የተዋህዶ ልጅ ሳልሆን ፓጋን ወይም የሌላ እምነት ተከታይ እንጂ ምኔም የተዋህዶ ልጅ አልመስልም😥 በስመ አብ ምን አይነት የእምነት ጥንካሬ ነው! በጣም የሚገርም ህይወት ቀያሪ አጋጣሚ🙏
@user-uo8il1nw4n
@user-uo8il1nw4n 3 года назад
እውነት ነው መምህር ባነመጣ ይሻላል እኔ ለገና መጠች ነብር መቶ ሀይ ሺ በር በሁለት ወር ውስጥ አጠፍቺ ነው ባዱ እጀን የተመልስኩት እኔ አለምለስም በይ ነብር ላገባ ነብር ቤተክርስቲያን ሁሉንም ንገር ከጨርስን ብሀላ ግን የያስኩት በር በአንድ ዛሩ ነው ይገባአው የመገርመው ምንም ነግር አላርኩም አስር አምስት እያልኩ ነው ያአለቅው እናቴ ለይ ጠቂር ገራኛ የሚባል እርኩስ መንፈስ አለ በፍት እኔ አመልከው ነብር 2/ 10 አመተ መህርት የአባታችንን የአባ ዩሀንስ ተስፋ ማርያም የውንቅሽቱ ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም መስራች የእሳችውን መዝሙር ትምህርት ፍውስ ስይ ነው የተውኩት ንስሀ ገባሁ ፀሎትም ጀመርኩ ቤተስቡችንም ንስሀ ገቡ እያልኩ ነው እኔ በጣም ስላም ጢና በርከት አጊቻለሀ ከቤተስቡችም ጋር ስላም ፍጥራለሁ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እና ስለከዳሁት ይህን የተርገም ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሚካኤል ስይፉን ይጣልበት አሜን ለዛን ነው የገኘሁተን በርከት በን ያአርገብኝ አሁንም እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ባአጨር ገዥ ትልቅ በርከት አገቻለሁ ቤተስቡች ስለሚገብሩለት ነው እንጀ እኔ የሚላችውን ስም ተው ንስሀ በገቡልኝ አንደቅን አይቀርም አምናለሁ እንደሚሁንልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሚካኤል ነኝ
@meanker5885
@meanker5885 3 года назад
Egizabare yemagen bareche etachen
@SoSo-bm7pg
@SoSo-bm7pg 3 года назад
መምህራችን በጣም ኣናመሰግናለን ረጅም እድሜ እና ጤና ይሰጥህ እህታችን እኛም እንዳንቺ ባሃይማኖታችን እንድንፀና እግዛቤሄር ይርዳን ኣሜን
@eth3816
@eth3816 3 года назад
ቃለይወት ያሰማልን መምህራችን በረከትሽ ይደረብን በፆሎትሽ አስቢኝ ወለተ እግዚ በአረብ አገር ያለሁት
@user-uo8il1nw4n
@user-uo8il1nw4n 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህይወት ያአስማልን መምህር በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 года назад
እግዚአብሄር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@uehheh7006
@uehheh7006 Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርችን እግዚአብሔር ይስጥልኝ በእውነት ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልኝ ስደት ማለት እኮ ለኛ ትምህርት ነው በጣማ ደስ ይላሎ❤❤❤
@keolusgeyorgs9296
@keolusgeyorgs9296 3 года назад
መብሩክ ማለት እንኳን ደስ አላችሁ ነው በረኬ በረከት ማለት ነው መምህር ፈጣሪ ለሁላችን ይድረሰን
@mikking9432
@mikking9432 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እህቴ በፀሎት አስቤን በረከትሽ ይድረሰን
@genetmokonen981
@genetmokonen981 3 года назад
ወለተ ማሪያም ወለተ ማሪያም አጸደ ማሪያም አካለ ወልድ ብላችሑ በጸሎት አስቡን
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 года назад
EGZIABHER yasibachhu
@user-rv9yy3qe7d
@user-rv9yy3qe7d 3 года назад
በእውነት የዛሬስ ለየት ያለ ነው በእውነት እህታችን መጨረሻው ያማረ ያድግላት እግዚአብሔር እኛንም አይነ ልቦናችን ይክፈትልን በሃይማኖት ጠንካራዎች ያድርግልን በእውነት መምህራችንም ፀጋውን ያብዛልህ አንተ ባቀረብከው ገጠመኝ ቡዙ እየተማርን ነው በተግባር እንድናሳይም የሱ ፍቃድ ይሁን አሜን መታደል ነው በሃይማኖት መበርታት መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልል🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-rv9yy3qe7d
@user-rv9yy3qe7d 3 года назад
የተዋህዶ ልጆች እባካቹ ከብራክ ከምላምን ወጥታቹ ለነብሳችን እጠቅም ትምህርት እንስማ አሁን የሀ የወሬ ብሆን ንሮ ሃያ ሽ ላይክጰበገባ ነበር እስቲ እነወቀው ርኩስ መንፈስ እዚ እኘከታተል
@warkiarnow828
@warkiarnow828 3 года назад
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራች በፆለት አስቡኝ ሁለት ማርያም
@jahbless7818
@jahbless7818 3 года назад
እህታችን በረከትሽ ይደርብኝ ይሄው 13 አመቴ አረብ ሀገር አንድ ብር የለኝም አንድ ቀን ሥራ ፈትቼ አላውቅም በፀሎታችሁ አሥቡኝ ገብረመስቀል ነኝ😥😥😥🙏
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 3 года назад
እመብርሀን ታስብሽ
@eth3816
@eth3816 3 года назад
አስራት አውጭ እኔም እዳንች ነበርኩ አሁን ከሰው ተምሬ ደና ሁኛለው
@user-if1qt5de5t
@user-if1qt5de5t 3 года назад
አይዞህ በጾሎት በርታ ብቻ
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 3 года назад
እሄን ሁሉ አመት እሰራለሁ ከሰው በላይ ነዉ እምሰራው ብሩ ግን የት እንደሚሄድ እግዚአብሔር ይወቀው አሁን እንደምንም ብዬ 150 ሽብር አጠራቅሜ ለቤተሰብ ላኩላቸው ይጨርሱት ያስቀምጡት አላቅም ሰው እሄን አክል አመት ምን ሰራሽ ፎቅ ወዘተ ይለኛል እጀ ላይ የአንድ ወር ደሞዝ አለችኝ እግዚአብሔር ይመስገን ነዉ መኖሬ በጤና ተመስገን
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 3 года назад
የኔው እጣ ነዉ ደርሶሻል እኔ 10 አመት ሊሆነኝ ነዉ በ10 አመት ውስጥ 3 ወር ስራ ፈትቻለሁ መቀመጥ ፈልጌ ሳይሆን ደና ስራ ለማግኘት ነዉ
@prime5689
@prime5689 3 года назад
በእውነትቃለህይወትያሠማልንመምህር
@user-sn7rk3tr4k
@user-sn7rk3tr4k 3 года назад
እኔ መሰደዴ እደለኛ ነኝ ነው ምለው ሀገረ ቤት እሁድ ጠብቀን ተሳልመን ውደ ቤት ያውም አናሰጨረሰም በማሀል እንመለሳለን
@zahratsfai1203
@zahratsfai1203 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-qz9md5le4z
@user-qz9md5le4z 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ልቦና ችንን ይክፍታልን
@almazaddisu5829
@almazaddisu5829 3 года назад
በእውነት በረከትሽ ይደረብን እህታችን እባክሽ እኔ ዘማውይ እህትሽን የታወረው ልቤ እግዚአብሔር ይፈታልኝ ዘንድ በፀሎትሽ አስብኝ ወለተ ሰንበት እና ወለተ ማረያም ብለሽ
@SewsenBrhanutube
@SewsenBrhanutube 3 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን በመሰተጨረሻ ዝማሬ መልኣክትያሰማልን
@fanosyegata947
@fanosyegata947 3 года назад
መምህራችን እድሜህ እረዥም ያርግልኝ
@haiat1892
@haiat1892 3 года назад
ቃለህወይት ያስማልን መምህር
@meronworku7473
@meronworku7473 3 года назад
መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን እማፍቅር እድሜዉን ፀጋዉን ታብዛለህ እኔም ባለቤቴ በሚበላዉ ምግብ ዉስጥ ቅባ ቅዱስ እየጨመርኩ እየተመገበ መጠጥ ሙሉ ለሙሉ ትቶል ፀባዩ ተቀይሮል እህት ወንድሞቼ ይሄን ዘዴ ተጠቀሙበት ለዉጥ ታመጡበታላችሁ መጨረሻዉን እመብርሃን ታሳምርልኝ
@user-oq9lk2ex8o
@user-oq9lk2ex8o 3 года назад
መንፈሳዊነትን እንዴት መኖር እንዳለብን ፈተናዎችን እንዴት መወጣት እንዳለብን ህይወት የሆነውን ክርስቶስን ለመልበስ የስጋ ምኞትን ለመስቀል ብቻ ብዙ ነገሮችን ተምረናል እግዚአብሔር መልካሙን ፍሬ እንድናፈራ ይርዳን
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 года назад
AMEN
@user-sk4jn6qc4c
@user-sk4jn6qc4c 9 месяцев назад
አሜን ፫♥️♥️♥️♥️😢
@paulasarkis4066
@paulasarkis4066 3 года назад
እህት በሰደት ያለነው በጸሎት አስቢን አብዝቱ አብዝቱ ፀጋዉ ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን
@user-gu1ds6zu5k
@user-gu1ds6zu5k 3 года назад
እግዚሀቤርይመስገንአሜን
@user-jh2pc2kz4t
@user-jh2pc2kz4t 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን የእግዚአብሔርን ሰላም ካንተ ጋር ይሁን
@ethio6437
@ethio6437 3 года назад
ለእኛ የስደት ቤታችን እንደ በአት ነው። ስደቴ ለኔ ጠቅሞኛል ሀይማኖቴን ተዋህዶን ያየሁበት መነፅሬ ነው። ድሮ በልጅነት እምሮ በደመ ነፍስ ነበር ሰአሊተምህረት እመላለስ የነበረዉ። አሁን ግን ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን ሃጥያቴን ሳይቆጥር ነፍስ ዘራብኝ። ተመስገን።
@user-lw4hz8eb7n
@user-lw4hz8eb7n 3 года назад
መምህሪ እንኳን ብሰላም መጠህ በእውነት ቃል ህይውት ያሰማልን በርታልን የመምህሪ ትምሀርት በጣም ነው እመናፈቅው
@user-wh2yc7sm8z
@user-wh2yc7sm8z 3 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ኑ እኔም ዛሬ ሰው ሆኜ በሰዓት መጣው ተመሰገን መልካም የ ህወሃት ቃለ ያደረገልን ለሁላችንም
@user-zl2dz2vl4n
@user-zl2dz2vl4n 3 года назад
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ ያለ ድንቅ ተአምርህን በዚህ ዘመን እንድንሰማ ያበቃኸን እኛንም በምህረትህ ጎብኘን
@janetareda2577
@janetareda2577 8 месяцев назад
አቦ ኑርልን መምህራችን እድሜ እና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ
@destapark609
@destapark609 3 года назад
በፀሎታችሀ አስቡን እህተ ማርያም እህተ ማርያም ተክለወልድ ተክለፀዲቅ ተክለፀዲቅ ወለተኪዳንወለተእየሱስ ሀይለጊወርጊስ ፅጌ ማርያም
@devan8265
@devan8265 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ዉድ መምህር ሠላምህ ይብዛልን አሜን
@user-fj9ef6mq5b
@user-fj9ef6mq5b 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጌታ ሆይ ሰሚ ብቻ ሳልሆን ቃልን እንድኖር እርዳኛ
@amarechteshale2135
@amarechteshale2135 3 года назад
ሲደክመኝ ብርታቴ ሲከፍኝ መፅናኞየ ነው መምህራችን ትምህርትር ፀጋውን ያብዛልን ፈጣሪ ይጠብቅልን
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
Далее
когда мучает жажда // Eva mash
00:58
Просмотров 389 тыс.