Тёмный

"18 ሃገራትን አይቻለሁ። የመዲናን ጣዕም ግን መርሳት አልቻልኩም።" || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ || Minber Tv 

Minber TV
Подписаться 588 тыс.
Просмотров 34 тыс.
50% 1

#ኸሚስ_ምሽት#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ #MinberTV
t.me/joinchat/...

Опубликовано:

 

15 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 166   
@nurtube.Nurtube
@nurtube.Nurtube 2 года назад
ሰኢድዬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ሁላችሁም አላህ ይጠብቅህ
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 2 года назад
🌹ምርጥ🌹መሪ 🌹ምርጥባል 🌹ምርጥ አባት 🌹 ምርጥ አስተማሪ 🌹 ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ ነብይ 🌹 መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 በመጫን ኑ ወደ ቤቴ የተማሪወች መልስ
@nureahmed3522
@nureahmed3522 2 года назад
ሰይድ ኪያር በጣም ነው የምወደው። እስላማዊ አደብ ጠብቆ ያደገ ልጅ እንደሆነ ንግግሩ ያስታውቃል። አላህ ይጠብቅህ
@ሽንቁርሚዛን
@ሽንቁርሚዛን 2 года назад
ማሻአላህ ምርጥ ምክር ነው አላህ በሰማነው የምሰራ ሰዎች ያድርገን ያረብ
@dawudtube7213
@dawudtube7213 2 года назад
#አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረከቱ#🌹ሰሉ አለ 🌹ነብይና መሀመድ#🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #🌹ምርጥ ነብይ#ምርጥ 🌹አስተማሪ #ምርጥ መሪ #🌹እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #🌹ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
@rehimabentbaba8594
@rehimabentbaba8594 2 года назад
ማሻ አሏህ አሏህ ይጠብቃችሁ ዉድ የኢስላም ልጆች
@selman456
@selman456 2 года назад
ኩላሊታችሁ ድረሱልኝ እያለ ቢሆንስ? ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HFzrqetEQLA.html
@redwanarebo
@redwanarebo 2 года назад
Wow ማሻ አላህ ሰኢድ ኪያር አቦኮ እናንተ ጎልጉላችሁ ነው የምታመጧቸው አይደል ከሚስ ምሽቶች አንደኞች 👍👌
@zubyedachala3556
@zubyedachala3556 2 года назад
ማሻአላህ ይህን ፕሮግራም ስወደው አላህ ይጨምርላችው👏👏
@ሰሚር
@ሰሚር 2 года назад
በስተመጨረሻ የተናገራት ከባድ ሚዛን ናት ልባችን ላይ ተቀምጣ እምንጠቀምበት ያድርጋት ማሻአላህ ሚንበር እውነትም ሁለንተናዊ ከፍታ
@alamudinsiraj1945
@alamudinsiraj1945 2 года назад
Mashallah....mensur Abeulekeni gabzut eski
@ahmedjemal438
@ahmedjemal438 2 года назад
ማሻአላህ እንዴት ደሰ እንደሚል ፕሮግራሞቹህ ቃላት አጣሁ
@fatumaalimusa3516
@fatumaalimusa3516 2 года назад
ጀዛኩም አሏሁ ኸይረን
@reemreemo8751
@reemreemo8751 2 года назад
ሰኢድ ኪያር ምርጥና የሚወደደ የሚከበር ጋዜጠኛም አሰልጣኝ ነው ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን ኢዘዲንንም እንጠብቃለን 😍🥰 ማሜ ሁሴኖ ሰኢዶ አላህ በአኼራም በዱንያም ያስደስታችሁ አቦ 💚💚💚💚
@fatiyakider5903
@fatiyakider5903 2 года назад
አሚን
@semiraahmed5792
@semiraahmed5792 2 года назад
As we wb. It’s nice to here you guys talking about my husband Ezedin Kedir. We always watch this show and I was very surprised when you talking about ezu. Any ways inshallah he will come home soon.
@semirakas6186
@semirakas6186 2 года назад
What😂😁😄🤣
@hiwotselman8820
@hiwotselman8820 2 года назад
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቹ
@ዜድነኝየረሱልወዳጅ
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ በጣም ደስ ይል ነበር ፕሮግራሙ ኽሚሳችንን አሳመራችሁልን
@فاطمهمحمدعلي-و9ظ
@فاطمهمحمدعلي-و9ظ 2 года назад
ሚንበሮች ሰላማችሁ ይብዛ፡።የሚገርም ሕይወት ነዉ ።ከጠመዝማዛው አስቸጋሪ መንገድናመሰናክል አልፎ አሁን ላለበት ሕይወት መብቃቱ በጣም ደንቆኛል።የቤተሰቡምጥረትናየኡሰታዞቹ ውለታ አይረሳም።።አላህ ይጨምርልህ።ለሁላችንም መጨረሻችንን ያሳምርልን።። ለብዙ ወጣቶች አርአያ መሆን የሚችል ነው ።።አንፃራዊ እውቀት ን ማወቅ መታደል ነው ።።በርቱ።።
@ዜድየኮቻዋየጀበሉወዳጅ
ማሻ አላህ ሚንበሮች ሰኢዶ አላህ ይጨምልህ
@EmuAmar3522
@EmuAmar3522 2 года назад
10 አመት በስደት ምንም አልተሳካልኝ ወደ ሀገር በመሄድ ለእናተ መልካም እና እሚጠቅማችሁን በማምጣት በመልካም ነገር ታገኙኛላችሁ አበረታቱኝ እህቶቸ። ከልጆቸ ጋር ልሂድ አግዙኝ ጀማሪ ነኝ
@إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا
ኡፍፍፍፍ ወላሂ እኔም ሁሌ ነዉ አዲስ የሚሆንብኝ ሀራም ሂጄ ስወጣ የሌለ ነዉ የሚሰማኝ አልሃምዱሊላህ መቼም አንደየም መዘየር የሚናፍቅ አለና እንደዉ ሁሌ መካና መድና ብኖረ ያአላህህህህህህህ ለየት ያለ ስሜት ነዉ ሁሌም እዛዉ ብኖረ ብየ የምመኝባቸዉ ቦታወች
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 2 года назад
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ
@tiybagizawo7035
@tiybagizawo7035 2 года назад
ማሻ አላህ አላህ ያበርታህ በርቱልን
@bereketadem3088
@bereketadem3088 2 года назад
Mashallha tebarekallha betam des yelale
@nurayoutepap2128
@nurayoutepap2128 2 года назад
ማሻአላህ ሚበሮች አላህይጠብቃቹሁ
@muntihabeshaethiopianfooda2859
@muntihabeshaethiopianfooda2859 2 года назад
አባ ሽህ አህመድ አላህ ይርሀማቸው መገናኛ ቁርአን ሲጀመር በእኔና በሌሎች 7 አብሮ አደጎቼ ነበር ሽህ ሙሄም እንደዛው ምናልባት አንተ ከታናናሾቼ ፍአድ ከድር ወይ ሚስባህ ከድር ጋር ይሆናል የቀራሀው መገናኛ ምርጥ ስፈር የተናገርኩው ሁሉ በትዝታ ብዙ ልጆችን አስቃኘሀኝ ሹክረን ኸሚስ ምሽት 👍🙏
@ovichbest9947
@ovichbest9947 2 года назад
MasAllah Betam Arif Program New እወዳችኋለሁ ሜንበሮች💕💕💕💕💕
@jemutube1845
@jemutube1845 2 года назад
#አሰላም አለኩም #ወራህመቱላሂ ወበረካቱ 🌹#ሰሉ አለ ነብይና መሃመድ🌹#ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌹#ምርጥ ነብይ #ምርጥ አሰተማሪ 🌹እህት ወንድሞቼ #ፕሮፋይሌ ንኩና #ፈትዋ ትምህርት ታገኛላቹ በሳምን አንዴ #የቁራአን ፕሮግራም አቀርባለሁ #አላህ ልቦናችን ይሰብስብልን
@zeynebjaber2624
@zeynebjaber2624 2 года назад
مشاء الله ሰኢድ አላህ ይጨምርልህ
@mameozil8499
@mameozil8499 2 года назад
ማሻ አላህ ሰይድ እጅግ በጣም የምወድህ የስፖርት ጋዜጠኛ✍️
@rezan4443
@rezan4443 2 года назад
ማሻ allah ሰያዉ allah yehafzk
@fatumaalimusa3516
@fatumaalimusa3516 2 года назад
ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ
@meryemwolloyewa7822
@meryemwolloyewa7822 2 года назад
ማሻአሏህ ደስየሚልቆይታ
@Tube-nh1fj
@Tube-nh1fj 2 года назад
አሰላሙአለይኩም ውድ የ ኢስላም ልጆች ሶስት ዱአወችን ሱጁድ ላይ ፈፅሞ እንዳትረሱዋቸው اللهم إني اسألك حسن الخاتمة አላሁመ አስአሉከ ሁስነል ሁሉቅ اللهم ارزقني توبةً نصوحاً قبل الموت አሏሁመ አርዙቅኒ ተውበተን ነሱአተን ቀብለል መውት اللهم يا مقلب القلوب ثبت قلبي على دينك አላሁመ ያ ሙቀሊበል ቁሉብ ሰቢት ቀልቢ አላ ዲኒክ ደስ የሚሉ ኢስላማዊ አስተማሪ እና መሳጭ ታሪኮችን መስማት ካስደሰታችሁ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ታገኛልችሁ ወ ጀዛኩሙሏሁ ኸይር🌹🌹
@emann7734
@emann7734 2 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወወ ኸሚስ ምሽት በስፖርት የተዋዛ የመዲና ጥላ ስር የዛሬ እንግዳችኩ ኡስታዝ ሰዒድ ልየ ነው እናከብርሃለን ሀዲሳችሁም ደስ ይላል አቡኪንም አላህ ይወፍቀው ባረከ አላህ ፊኩም ጀሚአን
@ahmada9404
@ahmada9404 2 года назад
ማሻ አላህ በጣም ወላሂ መዲነቱል መነወር እዴት ይረሳል
@umuuahmed721
@umuuahmed721 2 года назад
ማሻአላህ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እያዝናና የሚያስተምር ጀዛኩምላህ ኽይር
@selman456
@selman456 2 года назад
This is very good ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HFzrqetEQLA.html
@selman456
@selman456 2 года назад
UMMU ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-mDxyPnI3K6E.html
@zd8027
@zd8027 2 года назад
ማሻ አላህ
@toybhmohmmed2132
@toybhmohmmed2132 Год назад
Mashallah💞❤😍💝👌👍👍👍
@ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
ሰይዶ ማሻሀላህ በጣም ነዉ የምወድክ ድቅ የስፖርት ጋዜጠኛ ነክ እና ዘና አደረጋቹኝ አላህ ይጠብቃቹ ወንድሞቼ❤❤❤ እስፖርት በጣም ስለምወድ እከታተልካለዉ ወይ ሁሴን አናደድከኝ በመሀል እየገባክ መቀስ ሆንክ 🤔ተመስጬ እያዳመጥኩ
@muktarabdulkerim7163
@muktarabdulkerim7163 2 года назад
Ajib! Masha Allah Seyid Kiyar!
@ybrahimymer
@ybrahimymer 2 года назад
ደስ የሚል
@mmmmmbjjjd7250
@mmmmmbjjjd7250 2 года назад
አላህይጠብቃችሁሚንበሮች
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 2 года назад
ማሻ አላህ የኛ ምርጦች አላህ ይጣብቃቹ
@aaii2973
@aaii2973 2 года назад
ማሻ አላህ እንደናተ አይነቱን አላህ ያብዛልንን
@semirafarisidris
@semirafarisidris 2 года назад
WOW, am happy to see Seid !
@seidjila838
@seidjila838 2 года назад
Mashala kedro ahlaku bemlewetu desyelale
@seifudinmahmud3197
@seifudinmahmud3197 2 года назад
As wr wb my brothers. I’m a big fan of your shows Alhamdulillah. As it’s said “ better late than never “, I want Minber to to bring us Seerah of our prophet Muhammed (PBUH). I watched 104 episodes of the Prophet’s seerah ( on you tube ) in English presented by Dr. Yasir Qadi. Is there any way you can premiere the series in detail on your tv? I wish Oustaz Yasin Nuru or Oustaz Bedru present it in detail for this Remedan. I love you for the sake of Allah. You’ll be the first that I visit when I come to my homeland In Sha Allah. I’m very proud of what you are doing for this Ummah. May Allah be pleased with you. Keep the good work.
@nuriyaahmedin4218
@nuriyaahmedin4218 2 года назад
Setamru mashlla
@እሙፈቲሀ-ቐ8ሸ
@እሙፈቲሀ-ቐ8ሸ 2 года назад
ማሻአላህ። ያረብ ቀልባችን። አተአርጥብልን። ያረብ
@selman456
@selman456 2 года назад
ኩላሊታችሁ ድረሱልኝ እያለ ቢሆንስ? ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HFzrqetEQLA.html
@medinajemal2433
@medinajemal2433 2 года назад
Masha Allah seid ketebekuh belay tenkara Muslim neh Allah yichemirileh !!!
@zebibakemal756
@zebibakemal756 2 года назад
Walekumselam werahimetulahi weberekatu MashaAllah
@zemassefa1397
@zemassefa1397 2 года назад
ደስ ሲል ንግግሩም ....ደስ ስትሉ በረቢ☺️ማሻአላህ ኢላሂ እኛንም ከቤትህ አታርቀን መድናንም መካንም አስዘይረን ቅርብ ሁነን አታርቀን🤲ሁሴኖ አላህ አንተንም የአላህን ቤት ለመዘየር ያብቃህ አሳዘንከኝኮ
@ካፍሽነኝ
@ካፍሽነኝ 2 года назад
አሚን ያወሀብ አዎ አላህ በራህመቱ ቀልባችንን ይግዛን
@selman456
@selman456 2 года назад
ኩላሊታችሁ ድረሱልኝ እያለ ቢሆንስ? ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HFzrqetEQLA.html
@dabiselashilole3984
@dabiselashilole3984 2 года назад
Masha Allaha nice program that we can not expect from him የሚያስተምር ጀዛኩምላህ ኽይር
@meremmerem204
@meremmerem204 2 года назад
ወንድም እቡብክር እላህ እሳክቱልህ ቤትስቦችህን የመታስድስት እላህ ያርግህ ያርብ
@mameadil4515
@mameadil4515 2 года назад
Aselam aleykum Ezihga wendim Abubeker yemibal yelem. Gazetenaw kehone Seid new simu. Bedenb betikikil adamtu
@hussenkedir5015
@hussenkedir5015 2 года назад
betam tamralachu sostachum , seido degmo mashhalah new
@jemilajemila6321
@jemilajemila6321 2 года назад
ማሻ አላህ ሚበሮች
@halimakewy8108
@halimakewy8108 2 года назад
Mashallah Allah yetbekacu
@keyrewane4289
@keyrewane4289 2 года назад
Masha allha 🇪🇹
@nebiljemil956
@nebiljemil956 2 года назад
Ma she Allah seyaw
@awelshmsu6219
@awelshmsu6219 2 года назад
መሸሐለህ
@yfemuhikmanegnaellahmdulil6029
@yfemuhikmanegnaellahmdulil6029 2 года назад
ማሻአላህ
@medinamohmmed6096
@medinamohmmed6096 2 года назад
ነወርትና ጀግናችን ሰያ
@sadiyaawel8267
@sadiyaawel8267 2 года назад
Maraki nachu hulachum
@ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ
@ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ 2 года назад
ዋው ሰይድ ኺያር እኳን ደህና መጣህ ይልመድብህ
@selman456
@selman456 2 года назад
ኩላሊታችሁ ድረሱልኝ እያለ ቢሆንስ? ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HFzrqetEQLA.html
@sadayasne6049
@sadayasne6049 2 года назад
Masha alaha
@kediryesuf1343
@kediryesuf1343 2 года назад
ሰያ ምርጥ ሰው ኡምረን ሃያት
@bintmohammed414
@bintmohammed414 2 года назад
አህለን ሚበሮች ማ ሻአ አሏህ ወንድም ሰይድ ደስ የምትል ጋዜጠኛ ነህ እኛንም አላህ መድናሂደን ለመዘየር ያብቃን ያረብ አንተ ወፍቀን
@abuselimasema758
@abuselimasema758 2 года назад
,جزاك الله خير الجزاء وبارك الله فيكم جميعا يارب العالمين
@remlakedir1970
@remlakedir1970 2 года назад
Omg Aba sheikh Ahmed asqertewgnal. Allah yerhamhu
@onelove809
@onelove809 2 года назад
#የዓድ_ሕዝቦች_ምሳሌ_በሐዲስ عَنْ عَائِشَةَ أَنَّهَا قَالَتْ كَانَ النَّبِيُّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ إِذَا عَصَفَتْ الرِّيحُ قَالَ اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ خَيْرَهَا وَخَيْرَ مَا فِيهَا وَخَيْرَ مَا أُرْسِلَتْ بِهِ وَأَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّهَا وَشَرِّ مَا فِيهَا وَشَرِّ مَا أُرْسِلَتْ بِهِ قَالَتْ وَإِذَا تَخَيَّلَتْ السَّمَاءُ تَغَيَّرَ لَوْنُهُ وَخَرَجَ وَدَخَلَ وَأَقْبَلَ وَأَدْبَرَ فَإِذَا مَطَرَتْ سُرِّيَ عَنْهُ فَعَرَفْتُ ذَلِكَ فِي وَجْهِهِ فَسَأَلْتُهُ فَقَالَ لَعَلَّهُ يَا عَائِشَةُ كَمَا قَالَ قَوْمُ عَادٍ فَلَمَّا رَأَوْهُ عَارِضًا مُسْتَقْبِلَ أَوْدِيَتِهِمْ قَالُوا هَذَا عَارِضٌ مُمْطِرُنَا አኢሻ(ረ.ዐ) እንደዘገበችው፡ ነቢዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ነፋሻማ አውሎ ንፋስ ሲመጣ፡- “አላህ ሆይ! (የዚችን ንፋስ) መልካምዋን ፣ በውስጧ ያለውን መልካም ነገር፣ በርሱም የተላከችበትን መልካም ነገር እጠይቅሃለሁ። ከክፋትዋ፣ በውስጧ ካለው መጥፎ ነገር፣ በርሱ ከተላከችበት መጥፎ ነገር በአንተ እጠበቃለሁ። ሰማዩ መብረቅ እና ነጎድጓድ ከጀመረ, የነቢዩ ፊት ቀለም ይለዋወጣል እና በጭንቀት ወደ ኋላ እና ወደ ፊት ይሄዳሉ። ከዚያ ዝናብ ሲዘንብ ይደሰታሉ። እነዚህን ሁሉ ምልክቶች በፊታቸው ላይ ነው የማውቀው። ስለ ጉዳዩም ጠየኳቸው። ነብዩም እንዲህ አሉ፡- “አኢሻ ሆይ ምናልባት አላህ ስለ ዓድ ሕዝቦች እንደተናገረው ቢኾንስ፡- " ሸለቆዎቻቸውን ተቅጣጪ አግዳሚ ደመና ኾኖ ባዩትም ጊዜ «ይህ አዝናቢያችን የኾነ ደመና ነው» አሉ፡፡ (46:24) " #ምንጭ፡- ሰሒሕ ሙስሊም 899 #ደረጃ፡- ሰሂህ (ትክክለኛ) በሙስሊም መሰረት
@حىكواسفا
@حىكواسفا 2 года назад
wa wr wb
@jemalseid9591
@jemalseid9591 2 года назад
ማሻአላህ ደስ ትላላቹህ 🙏🙏🙏
@kalidtube4704
@kalidtube4704 2 года назад
masa allha
@rahmaabdo8512
@rahmaabdo8512 2 года назад
ሰይድ ከስንት ግዜ በኋላ ድምፅህ ማሻአላህ
@tegnuwassu1814
@tegnuwassu1814 2 года назад
በአላህ መቸ ከስራ ወጥቸ እያልኩ ወይ ሆሴን ደግሞ አንዳንዴ ክፍል 2 ይኑር ስየን ሁሉን እንስማው ላላህ ብየ ሁላችሁንም እወዳችሆለሁ ከቨርጅኒያ
@mamahira9374
@mamahira9374 2 года назад
Abshru seido inshallah yikefetal
@mskyamsk7097
@mskyamsk7097 2 года назад
ማሻአላህ እኔ እኔ እሥፖር ዜና ሢቀርብ ሠኢድ ሢሆን ነበር ደሥ ብሎኝ ማዳምጠው የነበርው ትንሽኜ እራሡ ሥላቀረባቹልን ውድ ውንድሞቻችን ሽኩርን ቀልዳቹው በጣም ያዝናናል
@seadiyoutube4324
@seadiyoutube4324 2 года назад
ማሻአላህ ሠያው
@medinajemal2433
@medinajemal2433 2 года назад
Hamis mishit 1nga new ayameltegnem Allah yichemirelachu
@umerumer7974
@umerumer7974 2 года назад
Mashaallah
@hodanidris2437
@hodanidris2437 2 года назад
Masha Allah 🥰😍🥰
@meremmerem204
@meremmerem204 2 года назад
ማሻእላህ ወንድም ስኢድ ኪያርን ለማይ ነው ዩቱብ ይግባውት ኽሚስ መሽቱችህ ኢሻእላህ እገራችን ስንግባያ በስፈው እናያችዋልን
@tube689
@tube689 2 года назад
አስለሙአለይኩም ወርህመቱላሂ ወበርካቱሁ አህለን ወንድሞች መሽአሏህ
@hadeyahossain4843
@hadeyahossain4843 2 года назад
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ያርብ
@selman456
@selman456 2 года назад
ኩላሊታችሁ ድረሱልኝ እያለ ቢሆንስ? ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HFzrqetEQLA.html
@mohammedyimer2069
@mohammedyimer2069 2 года назад
jzk
@የኔመንገድከመውደዴየተነሳ
ከማሜ ጋር ድምፁ ይመሳሰላል ሰይድ ማሻአላህ
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 2 года назад
ማሻ አላህ በጠም ደስ ይለል ውዶች
@asmatube1022
@asmatube1022 2 года назад
ወአለይኩም አሠለም ወረህመቱለሂ ወበረከትሁ አህለን ወሰህለን ውድ ወንድሞቼ ማሸአለህ በጠም ደስ ሚል ፕሮግረም ነበር አሰጠረቹት እንጂ ሰያን ድገሚ አቅርቡል ለድአው አሚንንንን ብለነል ጀዘኩምአለህ ኸይር
@ኡምሁዘይፍ
@ኡምሁዘይፍ 2 года назад
ማሻአላህ ወድሞቸ ስታምሩ
@mohammedtahaibrahim6003
@mohammedtahaibrahim6003 2 года назад
ገና ክላሲካሉ ሲጀምር i feel somthing good wellahi
@እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም
👍👍👍
@subaidaali8888
@subaidaali8888 2 года назад
💓❤️💓
@biniman2153
@biniman2153 2 года назад
ሰኢዴ ስለ መሱኡድ ንገረን
@seidali2678
@seidali2678 2 года назад
MShe.aleh desasil
@asmabiru6036
@asmabiru6036 2 года назад
እንዳው የስፖርት ዞኑ በጣም ቆንጆ ነበር
@VjdHhjd
@VjdHhjd 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@alaweyaseid3549
@alaweyaseid3549 2 года назад
አህለን
@officialtube9333
@officialtube9333 2 года назад
በጣምምምም የጓጓሁለት የሰኢዶን program Ahun download eyaderegut nw
@safiamohammad5326
@safiamohammad5326 2 года назад
ስለክኒና ስታውሩ ፈገግ አደረጋችሁን ምንነቱን የምናውቀውን ሲሰጡን ብቻ መዋጥ ኑ እንቀበላችሆለን
@በሰለፎችመንገድላይአደራበ
የዚህ ቻናል ቤተሰቦች አሏህን ፉሩ ኸሚስ የተለየ ቀን አይደለም ምነው ኸሚስ ብላችው ሰውን ወደ ድሮ ጥመት ማስገባት አሰባችው አሏህ ይምራቸው ቀስ ሸርተት እያለችው የሱና የመውረዳችው ነገር ያሳዝናል
@umeman3175
@umeman3175 2 года назад
አቤት ትህትና አቤት ግርማ ሞገስ አላህ ይጠብቃቹህ
@lylamohamed729
@lylamohamed729 2 года назад
ስወዳችው ውዶች
@kokobtube3542
@kokobtube3542 2 года назад
bertu
Далее
#MinberTV
46:43
Просмотров 108
Million jamoasi - Amerikaga sayohat
12:37
Просмотров 350 тыс.
መንፈሳዊ ጋለሞታ በፓስተር ቸሬ
57:29
ዮአዳን (ክፍል 35)
37:15
Просмотров 171 тыс.