Тёмный
No video :(

2ተኛ ስላረገዘች የወርቅ ሀብል ተሸለመች 

Remla lemma
Подписаться 80 тыс.
Просмотров 23 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 авг 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 440   
@zeyenbemohamed9348
@zeyenbemohamed9348 11 месяцев назад
ተሳስተሻል እህቴ ረምላ ለሚስት ክብር መስጠት ማለት በሚድያ እንድህ ማገላፈጥ ማለት ነው መነገጃ አደረጋት ብትይ ያመች ነበር ወንድ ማለት ለሚስቱ ክብር ያለው በቤቷ ውጥጥ ሸሪዓ ባዘዘው መልክ ሲሰትራት ነው አይ የብዙዎቻችን አህዋል ያሳዝናል አላህ ልቦና ይስጠን!
@user-qb7ux4mc7o
@user-qb7ux4mc7o 11 месяцев назад
ወይኔ ረምሊ ወላሂ ሆዴን አቆሰልሽኝ በሳቅ ሀቢብ ግን አይና አፋር ነዉ😂😂😂😂😂
@semiraali7174
@semiraali7174 11 месяцев назад
አሻግሮ እኮ ነው ከራሳ በላይ የሚያያት ከፋራቻው ብዛት
@n...2330
@n...2330 11 месяцев назад
😂😂❤
@yesuf_tube0024
@yesuf_tube0024 11 месяцев назад
ዋለይኩምአሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ሰላም ረምሊ እንደት ነሺ መሻ አላህ ሀሪፍ ስራ ነው ክክክ እናመሰግናለን ቀጥይበት
@user-ij3mi3um7x
@user-ij3mi3um7x 11 месяцев назад
የሀቢብንስራ ደግሜደጋግሜ አይቸ የምገለፍጠውነገር😂😂😂😂😂❤
@sihamtube3115
@sihamtube3115 11 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ እረምላየ ዛሬስ በሳቅ ገደልሽኝ ወላሂ አይ ሀቢብ የእጁ ነገር አሽከረከረዉ እኮ 😂😂😂😂😂😂😂
@user-yf5bq8dv1r
@user-yf5bq8dv1r 11 месяцев назад
ይመችሽ አቦ የኔዋ ረምሊ በሳቅ ገደልሽኝ ወላሂ ዘና ነው ያረግሽን ማሜን እኔም በጣም ነው የምወደው የማከብረው ጎበዝ ነው ለሚስቱ ክብር አለው ❤❤❤❤❤❤❤❤ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn 11 месяцев назад
ረምላየ አችም አምስተኛ ስታረግዢ ሀቢብ ይገዛልሻል
@hawamohammed2571
@hawamohammed2571 11 месяцев назад
የሚገርመው ቀጥ ብላ አታየውም እኮ ማሜ ምርጥ ባል❤
@sm8436
@sm8436 11 месяцев назад
በጣም
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 11 месяцев назад
ወንዶች ተማሩ ከማሜ እውነትሽን ነው
@ktube8920
@ktube8920 11 месяцев назад
ኧረ ይቅርብኝ አልፈልግም 😂😂 በየቦታው መሳሳም 😂
@fatum164
@fatum164 11 месяцев назад
ማሻአላህ ወላሂ በጣም ደስ ይላሉ አላህ ፍቅሩን ይጨምርላቸው😍😍😍 እረምላዬ❤ የተሽኮረመምሻት ነገርስ😂 የኔ ፍልቅልቅ ታምራላችሁ❤እናተም😍😍😍😍😍
@user-sw8nk5mw7v
@user-sw8nk5mw7v 11 месяцев назад
ሀሀሀሀሀሀሀሀ አይ ረምላ የሳቄ ምጭ ወላሂ በፍቅር በኢማን የተሞላ ትዳር ናፍቆኛል
@user-ij5to3lt3v
@user-ij5to3lt3v 11 месяцев назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ. አህለን ረምላዬ. ❤❤❤❤❤.
@user-wr5dy3eb4d
@user-wr5dy3eb4d 11 месяцев назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ወላሂ አች ራሱ አሳቅሽኝ
@imubilal6947
@imubilal6947 11 месяцев назад
አሠላሙ አሊኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ ሠላምነቹሁ ሀሀሀሀሀሀ ማሜ በጉንጭ እናእጁን ቢሆን አሪፍ ነበር የሚሣምበት ያሥጠላል በሚድያ
@marimyelemiwa1664
@marimyelemiwa1664 11 месяцев назад
ማሻአላህ ማሻአላህ መብሩክ መብሩክ ብያለሁ ወላሂ ማሜ መልካምስው ይመቸኝል
@ikramjilani3234
@ikramjilani3234 11 месяцев назад
ረምሊየ በቃ ሀቢብ ከተ ፈታ አችም ከተረጋጋሽ ቡሀላኮ ብዙ አል ከታተ ልሽም እናትሽን ሳሚልኝኝ
@user-yf1iq6go5r
@user-yf1iq6go5r 11 месяцев назад
ረም የሳቄምንጭ ኪኪኪኪኪ🌹🌹
@VipVip-uw3lg
@VipVip-uw3lg 8 месяцев назад
አንችንም አላህ ይውደድሽ ረምላየ ያገሬ ልጅ ትልቅ ደረጃ ደርሠሽ አላህ ያሣየኝ ሥወድሽ የኔ ውድ ልጅ የለኝም ዱአአርጊልኝ ልጅ እወዳለሁ
@VipVip-uw3lg
@VipVip-uw3lg 8 месяцев назад
ረምላየ በተለይ ድራማ ነገር ሥሠሪ ሢያምርብሽ
@semiratube9958
@semiratube9958 11 месяцев назад
😂😂😂😂😂ወይ እራምላ አችኮ አቀልጅ ሆደነው ንፍር ያረሺኝውይከከከከከከከከከ
@user-kj3js7wy3y
@user-kj3js7wy3y 11 месяцев назад
ሪምዩ የኔ ምርጥ
@user-rs9rx7jq7o
@user-rs9rx7jq7o 11 месяцев назад
አጀብ ጉድ ዘድሮ ብርቅ አደረጉትኮ በሚድያ ይዞ ተዘፍዝፎ መላላጥ
@mekahasen2600
@mekahasen2600 11 месяцев назад
ረምልዬ የኔ ውድ
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp 11 месяцев назад
ክክክክ ወላሂ ሀቢብ እንደዛሬ አላሳቀኝም አይ ማሜ ፈታ ያለ ሰው እኔ ግን ከፍለጠው ቁረጠው እሱ ይሻላል ሙዱማ የሌለ እኮ ነው ዘና የሚያረገው
@kamliateymustalije7048
@kamliateymustalije7048 11 месяцев назад
Yrmlia blabte mrte naw masha Allah ❤
@sittieahmad6771
@sittieahmad6771 11 месяцев назад
Masha Allah Chtune tawuna Lijochehene asadege
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 11 месяцев назад
ረምላ ቆጆ
@user-ff1vd1zs9y
@user-ff1vd1zs9y 11 месяцев назад
😂😂😂😂 እሙ ሙሀመድ የምወድሽ እኳ በምክኔት ነው ሁለገብ ነሽ ❤❤❤❤
@fatuma9695
@fatuma9695 11 месяцев назад
ወየው ወዴ ቆሰላ ራምሊ ሳቅ እርቆኝነበር ፈታ አደረግሽን
@Aishaatube9976
@Aishaatube9976 11 месяцев назад
ወላሂ እኔ ማሜ የማቸኛል መክንያቱም ሌሎች ወንዶች ሚስቶቻቸውን የደብቃሉ ❤❤
@KamilaMohameth-rn8eg
@KamilaMohameth-rn8eg 11 месяцев назад
እና አደባባይ አውቶ ያስጡ እንደ
@user-qp3lm3xm7x
@user-qp3lm3xm7x Месяц назад
ወይኔ ማናፂር ያለበሰዉ ሰዉዮ ልያሳሲታነዉ ስያምር ድምፁ አራ ስልኬ ዉሰዱልን ኡፉፉ አቤት ንግጊር በሞቴ ቁጡሩር ጋይሲ ራሴ ወይኔ😋😋
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 11 месяцев назад
ውይ እራምላዩ በሳቅ ገደልሽኝ የአንች እና የሀቢብ በጥፊ ያላጋሽ መስሎኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ማሜ መልካም የፍቅር ዘመን 🌹🌹🌹ግን ያስቀኛል ከምር 😂
@user-uy8ni8yc1b
@user-uy8ni8yc1b 11 месяцев назад
😂😂😂ከነሱ የናተ በሳቅ ወይይይ ማሻአላህ ሁላቹሁም ታምራላቹሁ
@nesiraabafita3030
@nesiraabafita3030 11 месяцев назад
MashaaAllh
@user-ei3dd3jw3j
@user-ei3dd3jw3j 11 месяцев назад
አፍፍ እረምሪሪ እጁንያለመደዉ አቅፈኝ የምትዩ ነገርስ የኩረዣነገርስ😂😂😂😂
@user-rb9rm5yl6r
@user-rb9rm5yl6r 11 месяцев назад
ማነው የሀቢብን ስራ ደጋግሞ ያየ😂😂😂
@kabetube
@kabetube 8 месяцев назад
ክክክ እረምሊ ማክበሩጥሩ ግን ሀረካቱ የጥቆላ አይነትነው😂ሚስትንማክበር በሚድያ አደለም😂😂ቢያከብራት ሂጃቧንበትክክል እድትለብስ ያደርግነበር😢 እሱየኛአርአየ ሊሆንአይችልም❤የግልአስተያየቴነው ደምሩኝ የረምሊቤተሰቦች
@user-if9gk4iw6r
@user-if9gk4iw6r 8 месяцев назад
በትክክ❤❤ወላሂ ሂጃቧን አስጥሎማክበር ከየትየመጣነው
@lubaba355
@lubaba355 11 месяцев назад
አዎ ጎበዝ ነው ሌሎቹ አረገዝኩ ስትል ከማ የሚሉ😂😂😂ይበዛሉ
@aishaumdua128
@aishaumdua128 11 месяцев назад
ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤❤
@FhhxjHfjf-rj8rp
@FhhxjHfjf-rj8rp 6 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂ወየው ና ሀቢብ
@zd4371
@zd4371 11 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂ኸረ ወይኔ በሣቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy 11 месяцев назад
ራምሊ እስኪ ቦታ ፈልጊ ህጋዊ ለአራዳ ቅርብ የሚሆን
@zizuhalitube.2228
@zizuhalitube.2228 11 месяцев назад
remliye yne wed ♥♥♥♥
@user-hd1ir4vo8v
@user-hd1ir4vo8v 11 месяцев назад
አየ ማሚ መጨረሻህን ያሣምርልህ መጃጃል በሚድያ ታዳ መላላጥ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 11 месяцев назад
እኒምአልወደፈቀርበልብንወእወልኚያሰጠላልበሜዳ
@fafatube2889
@fafatube2889 11 месяцев назад
ወየው በሳቅ አይ ርምሊ የመሽኮርመምሽ ነገርስ ደሞኮ ስታውቅበት 😂😂😂😂😂😂
@maryamsaeed8970
@maryamsaeed8970 11 месяцев назад
አች ምች 😂😂😂😂😂😂😂 ረሚ 💞💞💞💞💞አወ ማሜ ጀግና ነው ወላሂ
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 11 месяцев назад
ማሜ ትክክል
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 11 месяцев назад
ማሜ መብሩክ
@Umufetitube
@Umufetitube 11 месяцев назад
ኪኪኪኪ ረምላ መስመር ላይ እዳትቀመጡ የኛ ሀገር ሹፌር አይምርም
@user-xf5ps8th1x
@user-xf5ps8th1x 11 месяцев назад
ኧረ ራምሊ መላላጥ😅 ወይኔ ሀቢብ እዳውን አየ😂
@user-ie7fx9bk3f
@user-ie7fx9bk3f 11 месяцев назад
ወየው እረምሊ በሳቅ 😂
@nantumeruth4083
@nantumeruth4083 11 месяцев назад
መቡሩክ ማሜ በኢልሙጠንካራ የሚሆንያርግላችሁ❤❤
@UMMUEKRAAM
@UMMUEKRAAM 11 месяцев назад
😂😂😂😂😂 weynee habiibi miskin nefer
@meditishu8014
@meditishu8014 11 месяцев назад
እራምሊ በሳቅ ገደልሽኝ 🎉🎉
@user-go2qy8lx9j
@user-go2qy8lx9j 11 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂አይይይናተልጆች😂😂😂😂😂አይራምላ እና ሀቢቢብ አሳቃችሁኝ
@user-wl8kx1bv6y
@user-wl8kx1bv6y 11 месяцев назад
እዴው ረምሊ አታመጭው ጉድ የለ ነገን🎉
@user-qi9il1by6c
@user-qi9il1by6c 11 месяцев назад
መብሮክ❤❤❤
@user-hy1xt8du4c
@user-hy1xt8du4c 11 месяцев назад
ሀቢቢን አታገላችብን እሱን እድህ አይነት ውስጥ አታስገቢው አስጨነቅሽውኮ ረምላ😂
@user-ue6rj7di5v
@user-ue6rj7di5v 11 месяцев назад
እረምሊ እሺ ሚስቱን በሚዳ ሽያጭ አምጥቶ መላላጥ ይህ ከረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሲና ያፈነገጠ ነው
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 11 месяцев назад
ማሻአላህ፣ብለናል፣🎉
@daruselamtube
@daruselamtube 11 месяцев назад
ዋይ ዋይ ረምሊ ሚሚ ሲያስቀኝ አንቺም ደገምሽው😂😂😂
@halimo1255
@halimo1255 11 месяцев назад
ላሀዉ ዎላዎላቁዉታ ኤላሀ ቢላህ መጋባት መፈታት ፍቅር ጥላቻ ሁሉም ሚዲያ ላይ ሁነ ያአላህ ኑዉራችንን አንተዉ ሸፍን
@hussenhassen2682
@hussenhassen2682 11 месяцев назад
ህንድ ነው እኮ የሚመስሉት ሁኔታቸው
@madinamadina4406
@madinamadina4406 11 месяцев назад
😅😅😅😅👍👍👍🎉🎉🎉
@fatoomabdu1483
@fatoomabdu1483 11 месяцев назад
😂😂😂😂ሞኩ
@alhamdulilah8206
@alhamdulilah8206 11 месяцев назад
Masheallah 😅❤
@zebu4271
@zebu4271 11 месяцев назад
መብሩክ ማሜሜሜሜሜ ረምልዬ የኔ ምርጥ ልክ ነሽ
@user-qo8wm1dc6d
@user-qo8wm1dc6d 11 месяцев назад
አዬ። ረምለዬ ውለሂ ዘሪ ሰለቴን ጢሪሴ አልዘገ ቢሎኝ ነው ሰለቴን መስገድ አልቸልኩም የሀብብ ሀረከቲ በግድ እደሰረሹው የስተውቀል ማሻ አለህ በዚ አገጠም በጠም ነው ምውደቹ 😘😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷
@user-bk1cm9xi7j
@user-bk1cm9xi7j 11 месяцев назад
የኔዉ ወልጀ ለልጀ ስጦታ በተሰጠችዉ ብር ወር ልግዛ ብለዉ ወላሂ ከከለከለኝ እኔ ግን ገደል ግባ ብየ ገዛሁ ሚስቱን ያከበረ የተከበረነዉ
@user-vh3qn9qj8y
@user-vh3qn9qj8y 11 месяцев назад
ደግ አርግሽዉ
@zamzamzamzam485
@zamzamzamzam485 11 месяцев назад
ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም 🌹🌹🌹🌹
@fatumaseid8001
@fatumaseid8001 11 месяцев назад
መገን ሀቢብ እዳዉ ይች ቅመም የሆነች ሚሥትህ ሆደን አቆሰለችኝ😅😅
@ktube8920
@ktube8920 11 месяцев назад
😂😂😂 እኔን የሚያስቀኝ አሳሳሙ 😂 አይ ማሜ በየቦታው መጋደም ትወዳለህ
@user-qi2dp8cp7l
@user-qi2dp8cp7l 11 месяцев назад
ልጅቱ አይሞቃት አይበርዳት እሱ ሸፍዳ ነው ሴት አያህለውም😂😂😂😂😂😂
@user-wi9sg6rz5n
@user-wi9sg6rz5n 11 месяцев назад
ወይኔ ጉዴ 😂😂በጣም ነው ያሳቅሽኝ
@asmatube1022
@asmatube1022 11 месяцев назад
የበልሽ ያእጅ ሀረከት ነው ያሰቃኝ 😂😂😅😅
@sofiatube3943
@sofiatube3943 11 месяцев назад
ወየው ረምላየ😂😂😂😂😂😂
@rahmaethio9602
@rahmaethio9602 11 месяцев назад
ክክክክ ወይኔ ረምላ ስታስቂኮ
@user-zp2iq1qj7g
@user-zp2iq1qj7g 10 месяцев назад
የብርሀብልነዉ የምን ወርቅአወይ ይኼንሥ ዉዱባለቤቴይገዛልኛል
@emaneman855
@emaneman855 11 месяцев назад
ትክክል
@user-oc6jp6mg5r
@user-oc6jp6mg5r 8 месяцев назад
እርምራ❤ሀቢቡንያስገደድሽውነውየሚመስለው😂😂
@oneallahbcha
@oneallahbcha 11 месяцев назад
ወይኔ ሃቢብ እዴት እዳሳከኝኝኝኝ😂😂😂😂
@Ayi_Sewu_
@Ayi_Sewu_ 11 месяцев назад
4 ኪሎ ነው ነው ያለነው ክክክክክክ ማሜ ጎበዝ ነው ሚስቱን ማክበሩ መውደድ ለሷ ያረው ፍቅር ደስ ይላል ወላሂ እኛ ወርቅ ነበርን ስደት በላንጅ 🌺🌺🌺👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@TruewerkMussa
@TruewerkMussa 11 месяцев назад
አረ እራምላ እንደዛሬ አስቀሽኝ አታቂም ግን ሀቢብ እጅሀን አላሽከረከርክም😅😅😅😂😂
@samirasamira5438
@samirasamira5438 11 месяцев назад
😂😂😂😂እረበሳቅ ሆደቁሰለ እረምላ😂😂😂😂😂😂ክክክክ
@user-zy6rr1wd2x
@user-zy6rr1wd2x 11 месяцев назад
ወላሂ ያሣቅሽኝ እራምላየኮናት ክክክክክክ ሀቢባ በስቅ
@user-ly3bw9sm9q
@user-ly3bw9sm9q 11 месяцев назад
የእውልኝ ስራ ከባድ ነው አላህ ይጠብቀን ሚስቱን ባደባባይ አጥቶ እየሳማት ይሄ የሚያመለክተው ደደብነት ተው ሚዲያ ካሚራ ደቅኖ መሳሙ ምን አመጣው ለሰው እዳውለት እንጂ
@Gurage4
@Gurage4 11 месяцев назад
😅😅😅😅 ወላሂ አሳቅሸኝ
@medinaadem5547
@medinaadem5547 11 месяцев назад
ወይኔ😅😅😅ረምሊ
@temkinmohammed937
@temkinmohammed937 11 месяцев назад
ኦኬ ጭራሽ ሁለተኛ እኔ አንድም እንዳለው አላቅ
@fafihabeshawit9322
@fafihabeshawit9322 11 месяцев назад
ክክክክክክክክ እራሚል በሳቅቅቅቅቅቅ ገደልሽኝ የመሽኮርመምሽ ነገርስ
@ggghhh-cr5jt
@ggghhh-cr5jt 11 месяцев назад
😂😂😂 እረተይ እረምላ ወይኔ በሳቅ ሞትኩ የአቺእና የሀቢብ 😂በሳቅ ገደለኝ ደብሮኝነበር እመዳም ኩሽና ከአንዱ ሀሣብ ወደ ሌለኛው ሀሣብ እየተሸጋገርኩነበር አቺን ሣይግን ፈገግ አልኩኝ
@ritaseid
@ritaseid 11 месяцев назад
ወላሂ😂😂😂 እደት እደሳቁ አይ ረምላዬ ባልሽ ግርግዳዉን እየያየሳመሽ😂
@user-gl9gk9pj4n
@user-gl9gk9pj4n 11 месяцев назад
የሀቢብ እና የረምላ ሀረካት ደጋግሜ እያየሁነው የሳኩት ክክክክክክክክክክክ
@toyiba...7304
@toyiba...7304 11 месяцев назад
Kkkk አይረምላ አሳቅሽኝ
@sada5587
@sada5587 11 месяцев назад
ያረግሺውአሪፍነው
@user-qi9il1by6c
@user-qi9il1by6c 11 месяцев назад
አረገሽአለሁ
@sofyamd9126
@sofyamd9126 11 месяцев назад
ወይጉድ አታስቂኝ😂😂😂
@NoorchannelTube
@NoorchannelTube 11 месяцев назад
ማሻላህ የማር ጉበዘ ነዉ👍👍
@user-ei7hi8ek1e
@user-ei7hi8ek1e 11 месяцев назад
ዋት ሀቢብ እና እረምላ ትሬንግላይናቸዉ😂😂😂😂😂 ለዛሬ አልተሳካም በቀጣይይስተካከል😜
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 11 месяцев назад
ሀቢብእደኒባልአይንአፍርንወእርምላእደኒቡልቧላ
@user-ei7hi8ek1e
@user-ei7hi8ek1e 11 месяцев назад
@@fatimanigus3261 ማሻአላህ አረይሁኑ አይናፋርነታቸዉነዉ ለናተየሚጠቅመዉ ከተገኝ ባሁንስአት😂😂አላህ ያሳምርላችሁ ትዳራችሁን🌹
@user-tg5ts9qf3p
@user-tg5ts9qf3p 11 месяцев назад
አሰላሙ አለይኩም እራምላይ አህለን ወይዉ ክክ በጣም ያስቀኛል ያናደኛል ሰዉየዉ እራምላይ በአላህ ቁጥርሺን እፈልገዋለሁ የእኔዉ ሀገር ልገባነዉ እማማክርሺነገር አለኚ❤❤
@Defend202
@Defend202 11 месяцев назад
የሀቢብ ነገርስ😂😂😂😂😂
@user-rb7tx2ii3j
@user-rb7tx2ii3j 11 месяцев назад
አረ ወይኔ በሣቅ 😂😂😂😂
@rahmethussen8398
@rahmethussen8398 7 месяцев назад
Achinko superscript yemayargi aynu yelelew new gn
Далее
Classic Italian Pasta Dog
00:20
Просмотров 5 млн
ሀቢብ ጉዴን አወጣው
19:23
Просмотров 17 тыс.