Тёмный

ለክንታሮት ህመም ደጋን ሄጀ ምላሴን አስቆርጨ ዳንኩኝ ህክምናው ተሳክቷል ሂዳችሁ ታከሙ 

Remla lemma
Подписаться 78 тыс.
Просмотров 16 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

28 май 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 511   
@remlalemma
@remlalemma Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-jKUT6hYJHps.html አድራሻ ምትሉኝ እዚህ እዩ
@hhfjh-ot4rt
@hhfjh-ot4rt Год назад
የሀበሻ ቀሚስ እፈልጋለሁ ሱቅሽ የት አካባቢ ነው ረምላ
@zeyneb720
@zeyneb720 Год назад
እረምሊ በአላህ በቅርብ እገባለሁ ብየለህ ትረጂኛለሽ
@user-er2sx2jf6v
@user-er2sx2jf6v Год назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ እህቴ ረምላ አሏህ ጨርሱ ያሺርሽ እናቴ በጣም በክታሮሺ ትታመማለች እና አድራሻውን ብትነግሪኝ የገርባ ልጅ ነኝ ግን የት ነው ያሎት ላስቸግርሽ።
@hgdd-kv5gn
@hgdd-kv5gn Год назад
የኔ ውድ አግዚአብሔር ይርዳሽ የት ነው አገሩ. በርግጥ ያለሁበት አረብ ሀገር ነው ያለሁት ግን ልሄድ አያሰብኩ ነው ና. አሜንንን የኔ ትልቅ 🤲🤲🤲
@aboobakjermuhamnedmansoir9358
ቁጥርሽንላኪልኝ
@user-ps2gm6kd5m
@user-ps2gm6kd5m Год назад
ወላሂ እኔ ብር ሳይቼግረኝ መጋለጡን ፈርቼ ዝም ብየ ሀረብ ሀገር መጣሁ አሁን ግን የመኛል በዚህ በሽታ የታያዛችሁ በዱአ ብርቱ እኔ እፈራለሁ መገላለጥ ያረቢ አላህ አካላችንን ከባላችን ውጭ ያሳያይብን
@user-kk3yt2ve2t
@user-kk3yt2ve2t Год назад
እኔም ወላሂ ይህዉ ታምሜእልሁ
@user-ps2gm6kd5m
@user-ps2gm6kd5m Год назад
@@user-kk3yt2ve2t አብሽሪ እኔም አሁን ያመኛል ግን በድርቀትነው የሚነሳብኝ
@user-ps2gm6kd5m
@user-ps2gm6kd5m Год назад
@@user-kk3yt2ve2t ሁለት ስወልድ ሰው እየፈራልኝ ነበር አልሃምዱሊላህ ምንም አልሆንኩም
@user-ps2gm6kd5m
@user-ps2gm6kd5m Год назад
@@user-kk3yt2ve2t አሁን ግን በጣም ጨምሮል በሽታን ማሰደግ ትርፍ የለውም እኔ መታከም እየፈለኩ እህቴ ስታሶጣ አይቼ ወላሂ በሽታው ይግደለኝ አልኩኝ
@user-vs4vz5up5l
@user-vs4vz5up5l Год назад
ለታመማችሁም አላህ አፊያችሁን ይመልስላችሁ እኔም እህቴን አሞታል በዛላይ እርጉዝናት በዶአ አንረሳሳ ያረብብብ
@addismyway64
@addismyway64 Год назад
እህቴ ረምላዬ አላህ ሙሉ አፍያሽን ይመልስልሽ ለታመመ ሁሉ ሙሉ አፍያ እባክሽን ስ ቁ አድራሻቸዉ አስቀምጪ በጣም ሚሰቃይ ወንድም አለኝ የከባድ መኪና ሹፌር ነዉ ሌሎችም ታማሚዎች አሉ ጀዛኪላሁ ኸይረን ጀዛ😘
@user-cs4ov5or7y
@user-cs4ov5or7y Год назад
አላህ ጨርሶ አፍያ ያድርግሽ እህቴ የራስ ህመምን ነገር አታሽው በስደት ተሰቃየሁ አልሃምዱሊላህ
@user-ve2vl8pd5z
@user-ve2vl8pd5z 3 месяца назад
ጀዛከልህ ኽይር ውዴ እኔም እየተስቃየሁ ነው በስላም ሀገሬ ልግባና አስወጣለሁ ኢንሻአላህ
@Hayat-uh8pw
@Hayat-uh8pw 2 месяца назад
ረምላዬ ኡፍ ኦኔም እሡ ነው መሠለኝ ተሠቃየሁ ሽንት ቤት ሥጠቀም ኡፍ ለማን ላውራው የሚያዳምጠኝ የለን የአላህ የታመመን ሁሉ በራህመቱ ይፈውሠን ያረብ
@user-ds9hh2zt4y
@user-ds9hh2zt4y Год назад
እኔም አሞኛል ከጀመርኝ 2አመቱ ያለሁት በስደት ነው ሀገር ስገባ እሞክራለሁ
@foursisters3582
@foursisters3582 Год назад
የሴቶቺን ምላሰ የሚቆርጥ ሂክምና ጥሩ ውሏሂ አርብ ሀገር ያሉ መሀይሞችን በቆራርጡልን ፅጥ እድሉ እኔ እነሱን ማየት መሰማት ነው ውሏሂ ያሰጠላኝ
@user-xl3vk7ph2k
@user-xl3vk7ph2k Год назад
እኔም ያመኛል ግን ይጠፋል ደሞ ቆይቶ ይነሣል ግን አገር ሥገባ እሞክራለሁ አድራሻቸውን ሥጭኝ ያው አሁን መውለድም ሆነ ትዳር የለምና መሠለኝ ዝም የሚለኝ
@yyyyynvjv4657
@yyyyynvjv4657 Год назад
እኔም አባቴ ያመው ነበር እምላሱላይ ጥቋቁር ነገር ተቆረጠለት አልሀምዱሊላህ ተሺሎታል አሞትም አያቅ
@user-fr1bx1lx3o
@user-fr1bx1lx3o Год назад
አላህ አፊያ ይድርግሽ ረምላየ. መልካምሰው ነሽ የውነት በርች. ሲቀጥልደግሞ ቁጥር አስቀምጭልንማ በአላህ. እደጀመርሽ ውለታሽን ጨርሽልን ጀዛከላህ ኸይር የኔም ወንድም ስንት አመቱ ታሟል አላህ ያፋያ ያርግልኝ ያረብ
@remlalemma
@remlalemma Год назад
እሽ ነገ አብራራለሁ
@madinam3626
@madinam3626 Год назад
አረምላ አሰላሙአለይኩም በአለህ ቁጥረሽን ላኪልኝ
@madinam3626
@madinam3626 Год назад
እባክሽ በይቱብንገሪኝ
@SxB-gz3mt
@SxB-gz3mt Год назад
ያረቢ የታመማችሁ አላህ አፍያ ያርጋችሁ ጓደኛየም ያማታል ፈጋራዋለይ ነዉ ወላሂ እያሠቃያትነዉ😢😢😢😢😢😢
@user-fx4yz3bj5k
@user-fx4yz3bj5k Год назад
እራህማዬ ሀቢቢቲ አላህ አፍያሺን ይመልስልሺ ኢሻአላህ እኔም ዬዴሴልጂነኝ ስመጣ አይሻለሁ እኔቴን አሞብኝ ጭንቅብሎኝ ነበር ስልክ ቁጥር እና አዲራሻዉ አስቀምጭልን ማሬ
@SugRig
@SugRig Год назад
አድረሻቸውን አሰቀሚጭልን አላህ አፊያሺን ይመልስሺ እህት❤
@hebeshe8925
@hebeshe8925 Год назад
ቁጥሩን ላኪልኝ እኔም አለብኝ ኢንሻ አላህ ሀገሬ ስገባ እንድምክርው
@elafelaf2010
@elafelaf2010 Год назад
ረሚላ ከይቅርታ ጋር አሁን ሌላአጅርንዳ አንፈልግም እንደርሳለ ለሌላውእሻአላህ ባላችሁ ሀቅም ከአላህ በታች ድንፂሁኑ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እህት ወንድሞቸ በዱአ በርቱ ሜዳያላችሁ እህት ወንሞች በአማርኛ ሳይሆን በእንግልዘኛ በአረበኛ በርቱ ገናነው ትግሉ የአለም ሙስሊም ይስማ
@remlalemma
@remlalemma Год назад
ውዴ እኔ በየቀኑ እየሰራሁ ነው ይሄው ትናንት የለቀቅኩት ሁሉ ብሎክ እስኪደረግ ዩቱብ ማስጠንቀቂያ እስኪሰጠኝ በቲክቶክም እና ሌላ አትስሩ ሌላ አታውሩ አይባልም
@fetimaahmedyasin7214
@fetimaahmedyasin7214 Год назад
አሏህ ጨርሶ የድንሽ እህቴ ቁጥርከላቻው አስቀምጭልን
@zehara5680
@zehara5680 Год назад
አላህ መዳኒት ያርግልሽ ሴቶች የጋለ ነገር ላይ አትቀመጡ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Год назад
እርጀማአ።ወደቂማህጠኒኔያመኛል።ለመሂደም።ፈራሁ
@zehara5680
@zehara5680 Год назад
@@fatimanigus3261 ኧረ በማህፀን አቀልጅ ሳይቆይ ሂጅ ህክምና
@user-du4rc8go5q
@user-du4rc8go5q Год назад
አራበአለሀ ማልሽኝ ወለህ አበቴ በጠም እያተሰቀያነዉ ለአበቴ በጠምነዉ አበቴ ልሞትብኝነዉ እያልኩ ነዉ በሱየተነሰ ክታሮት በቴን ልገልነዉ በአለሀ እበክሽ ቁጡርአስቀምጭኝ አበቴን የምያድን ከሆና አበክሽ ለዉጥከለዉ ለችከተሸለሽ ቁጡር አስቀምጭ አበቴን እስክ 😢😢😢😢😢😢ባባዬ እኔም በሱምክንያቴ ሀሰብ ለገለኝነዉ
@33-ig4bb
@33-ig4bb Год назад
ወላሂየኔምአባቴታሞል መገኛ ውን የምታውቁ ቦታውን አሳውቁ
@rahmaadem4905
@rahmaadem4905 Год назад
ያላለህ ወላሒ የኔም አባት አለበት ግን ከባድ ነው ለማውጣት ደም የለህም አትችልም እያሉት አሁንም ደም ነው የሚወጣው 😭😭😭
@user-du4rc8go5q
@user-du4rc8go5q Год назад
@@33-ig4bb አለሀ አፍያ ያርገቸዉ እህት ወለሀ በሀሰብ ልሞትነዉ አበቴን በጠምነዉ የምያመዉ አሁን ኤራሱተሙወል ወለህ በለፎ ደአወ ሄዶ አዘዉ አምቴ ቀጠም ተጨንቄነበራ ከወቅሽ አሰዉቅኝ
@user-du4rc8go5q
@user-du4rc8go5q Год назад
@@rahmaadem4905 የኔዋ አለሀአፍያ የርገቸዉ ልጅቱዋ አልማለሰችም ከሰቀች ቁጡርማስቀማጥ ነበራበት ዝምበለ ተናገራች
@shujon7107
@shujon7107 Год назад
እህት አበትሽን አለህ አፍየሪገዉ ዉለሂ የኔ አበትም ክንተሩት አለበት ቡዙግዜ አስቆሪጡ አልተሸለወም
@wendwesentezera5177
@wendwesentezera5177 Год назад
በራስ መተማመንሽን እና ቅንነትሽን ሳላደቅ አላልፍም።በዚ ግልጽነትሽ ምርጥ ሚስት እና ህናት እንደሆንሽ ተስፋ አደርጋለው።
@user-fg6ut7nr9q
@user-fg6ut7nr9q Год назад
እረምሊየ የእግርሰ ልጅ እግሯ ላይ ወቱባት በጣም ትልቅ ሆኖባታል እረ መላ በይኝ
@hdhhhehe2402
@hdhhhehe2402 Год назад
አላህ ጨርሶ ያሽርሽ እኔ እግሬላይ ወቶብኝ እያሰቃየኝነው
@tube-nn1lw
@tube-nn1lw Год назад
ረምሊ አላህ ጨርሶ ያሽርሽ በተረፈ ቁጥር አስቀምጭልን ጀዛኪላሁ
@user-kr8fo7cu5k
@user-kr8fo7cu5k Год назад
ሲገርም ኤኔ ምላሴ ከመስታወት ሳየው በሁለቱም በኩል ጥቁር ስር የሚመስሉ አሉ እባክሽ አድራሻው ስጭኝ ከሳምት በኃላ አገር እገባለሁ ወድሜም ለረጅም ጊዜ በዛ ህመም እየተሰቃየ ነው የሱማ ጭራሽ የባሰ ነው ይደማበታል ሰበብያው ለማድረስ እንመጣለን ከአዲስ አበባ እባክሽ አድራሻ
@emutube818
@emutube818 Год назад
እናመሰግናለን ረምላየ አላህ እስከመጨረሻ ያጥፋልሽ
@umuhubeyb
@umuhubeyb Год назад
ረምሊ ኢንሻ አላህ ሰበቡን ማድረስ ነው እህቴን ያማታል ቁጥርሽን ስጨኝ እንድታማክርሽ እንደት አንደሆነ እዛው ደሴ ናት
@whsffds5498
@whsffds5498 Год назад
እረምሊ አላህ ጨርስ አፊያ ያድርግሺ ወላሂ የኔም ውዱ አባቴ እየተሰቃየብኝ ነው በፊት ግዜ በባህላዊ ህክና ተደርጎ አላህ ነው ያተረፈልኝ ላልዳነ ነገር እና ይሄኛው ህክምና ጉዳት የለውም ?? ማለቴ ለደካማም ይሆናል መልሺልኝ ውደ
@user-tv6qc9oj2r
@user-tv6qc9oj2r Год назад
የኔም አባት እዴዚህ ታሞ ምላሱ ላይ ተቆረጦ አሁን ድህና ሆኖል አልሃምዱሊላህ ቦታወም ይሄወ አች ያልሺወ ነወ
@ftube564
@ftube564 Год назад
ቁጥሩን አሰቀምጭልን ብዙሰወችአሉ
@user-vp8jm1yu8c
@user-vp8jm1yu8c Год назад
አሠላማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ረምላ ቁጥርሽ ፈልጌ ነበር አክስቴ ኪታሮት አሟት ነው ውዴ
@user-bn4ml1qs9y
@user-bn4ml1qs9y Год назад
አወ እረምሊ እኔም እርጎዝ ሆኚ ነው የወጣብኝ ሀገር ልገባ ነው እንሻአላህ በባህል እታከማለሁ ብያለሁ እንሻአላህ
@fantafanta3408
@fantafanta3408 Год назад
በማረያም እደት ዳሺ ወደሜ ከፈጋራዉ ላይ ወቶበታል እኔ በሥደት ነዉ የምኖረዉ እዳልጠየቀዉ ፈራዉ ብዙ ሠዉ ሢሞት አይቸ በጭቀት ልሞት ነዉ 😢😢😢
@alahamdulilahalakulihal
@alahamdulilahalakulihal Год назад
የኔም ወንድም 😢😢😢
@user-rr4ef4if7b
@user-rr4ef4if7b Год назад
እህቴ ምንያስፈራል ወንድምሽ አይደል ስለዚህ ከጎኑ ባትሆኚም ገንዘብ ልከሽ እድታከም አድርጊው ሲሞት ማልቀሱ ዋጋ የለውም እህነየ ጠይቂው አግዢው እማ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Год назад
አትፈሬማርዋ።ወደምሸማያደ።ምንችገርአለወ።ወደልጀንወ።ክሁንወቡታቢሁንሂዱይታክም
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Год назад
እኔፊቲሙሎወንንበር።አባቲደክመኚሰለችኚ።ሳይል።ትሯሮጡ።ክአላህበታች።ዛሬወብይሁን።ፊትእደኑርኚ።አደርጓልእደሜናጢናይሰጠወ
@salaaj7501
@salaaj7501 Год назад
አላህ እንኳን በዚህ አለቀልሺ ጂማ ከተማም አለ እንደህ የምያዲን አለ እወነት ነው
@user-kj5el5wx7x
@user-kj5el5wx7x Год назад
ረምላዬ የኔ ቅመም በርችልን እኳንም ተሻለሽ የኔ ውድ እኔም ከግሬ ላይ አለብኝ ግን ያሀያ ክታሮት ነው እጎረጉረዋለሁ ግን ያድጋል ግን አያመኝም እና 1 ጎኔን እራስ እስከግሬ ያመኛል ትካሻየን ወገቤን
@user-dv3tm3zh9j
@user-dv3tm3zh9j Год назад
አልሀምዱሊላህ እንኳን በአፊያሺ አላህ በሸረሺ ራምላየ ጀዛኪላሁ ህይር ኢንሻ አላህ ቦታውን ትነግሪኛለሺ
@seadeworku
@seadeworku Год назад
ቁጥራችዉን አሥቀምጪልን እሥኪ ወንድሜ ታሞብኛል እየተሠቃየነዉ
@user-yt8kf3nl3o
@user-yt8kf3nl3o Год назад
እኔምአሞኛል😢😢
@thaibajamal1875
@thaibajamal1875 Год назад
ረምሊዬ አላህ ጨርሶ ያሽርሽ የኔ ቆጆ እናቴ በዚህ በሽታ እየተሰቃየች ነው ኢሻአላህ ስመጣ እወስዳታለሁ ቦታውን ትነግሪኛለሽ ስመጣ እደውልልሻለሁ
@achutube1688
@achutube1688 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሔር እንኳን ረዳሽ እህቴ በጣም ከባድ ነው
@teferiliben4610
@teferiliben4610 Год назад
እረ ረምላ ቁጥ ስጭኝ እባክሽ እኔም ውጭ ነኝ ግን እህቴም በጣም ትስቃያለች እኔ 9 አመት ሞላኝ ወላሂ ከባድ ነው አንቺንም አላህ አፊያ ያድርግሽ እህቴ
@sofiyaetopya9176
@sofiyaetopya9176 Год назад
ባአላህ ረምላ ስልክሽን ስጭኝ እህቴ በጣም ታማለች በዚህ በሽታ
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Год назад
አላህ ሙሉ አፊያሽን ይመልስልሽ እናመሰግናለን🎉❤🎉
@s0jo96
@s0jo96 Год назад
አልሀምፍዱሊላህ ረምልየ አላህ እንኮን አፊያ አደረገሽ እኔ እፈልጋለሁ እዴት ነው እማገኝሽ
@fatuma6027
@fatuma6027 Год назад
እናመሰግናለን ረምላየ ግን ክንታሮቱ ሙሉ ለሙሉ ይጠፋል እናም ስልካቸዉ ካለሽ አስቀምጭልን እኔም የደጋን ልጅ ነኝ ኢንሻአለህ ሀገር ስገባ እሄዳለሁ
@user-hh3qe2ck2p
@user-hh3qe2ck2p Год назад
ጨረሶ አያጠፈም ማጉደል ብቻ ነዉ
@meazitube269
@meazitube269 Год назад
አዋ በጣም ከባድ ነው ራምሊ እኔም የማቃት ልጅ ነበርች እና በጣም ያማታል ግንለመነገር እያፈረች ስትሰቃይ መጨርሻም ግን ሲጠናባት ቧንቧሀ ያሉት ስው ጋ ሂዳ አሁን ላይ ሰላም ነት ትሽላታል እና ልክ ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቀን
@hayatmohmed2305
@hayatmohmed2305 Год назад
እንኳን ተሻለሽ እረምላየ እስኪ የእንቅርትም መድሀኒት ካለ አጣሪልን
@user-vf5lb4ru5h
@user-vf5lb4ru5h Год назад
አላህ ያሽሪሺ ያራቢ ያሰዉ ልጂ ከሁሉም ነገር ጤንነት ከበድ ኔማዓ ነዉ አለሀምድልላህ ማለት ነዉ💐💐💐
@user-bl1cg8md8o
@user-bl1cg8md8o Год назад
ውይ እኔም ያመኛል ከባድ ነው ህመሙ አላህ ያምረን ጀሚአን በተለይ አጓጉል ቦታ ሲሆን ከባድ ነው የቻላችሁ ግን ዝም አትበሉ እዳትጎዱ መታከም ይሻላል ሩቅ የሆነውስ አላህ እስከሚያመቻችልን ሀገር እስክንሄድ ማስታገሻ ነገር አታቁም ተቃጠልኪ
@HalloHallo-dc3qm
@HalloHallo-dc3qm 7 месяцев назад
አሰላሙ አለይኩም ራምሊ አባቴ ክታሮሽ ነበርበት ደሴ ሄዶ ነወ ያሰወጣዉ ደጋን ደሞ አገራችን ነወ የት አካባቢ ነወ
@user-qn4eo1gv5e
@user-qn4eo1gv5e Год назад
ወሏሂ ጀዛኪላህ ኸየራ ሁቢ እኔም የልጀ አክስት ታማሚ ናት እነግራታለሁ ኢንሻአሏህ
@MdKashim-xx2qm
@MdKashim-xx2qm Год назад
ረምላ በአሏህ መልሺልኝ እናቴ በፈጋራዋላይ ኪታሮት አላት ግን ያለሀደችበት ሀኪም የለም ግብን እደ ውር አበባ ደም ይፈሳታል መላ ጠፋ በአሏህ መልሽልኝ ይህ መደሀኒት ካለው የፈለገውን እከፍላለው እና በሰው ሀገር በሀሳብ ልሞት ነው
@user-wt5kk6br4s
@user-wt5kk6br4s Год назад
የኔም ልክ እንዳንች😊 እናት ነዉ የሆነችዉ። አለ የሚባል ሀኪም ሞከረች ለግዜዉ ይተዋታል መልሶ ያገረሻል ደም ደግሞ ለጉድ ነዉ ሚፈሳት ደሟ አለቀ አላህ ይድረስላትት እንጂ😢😢😢
@sara-kr3qu
@sara-kr3qu Год назад
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ በፈጠርሽ ስልክ ቁጥራቸውን የሰውየውን አስቀምጭልን አባቴ ከታመመብኝ በጣም ቆየ እርጅኝ ቁጥሩን አዳርሻ ውን 😥
@Tube-iz3xj
@Tube-iz3xj Год назад
አላህ አፊያሽን ይመልሰው እስከ መጨረሻው እኔም የዚህ ተጠቂ ነኝ ግን ችግር አያመጣም ምላስ ላይ
@afutamahmed9038
@afutamahmed9038 Год назад
ረምላ እህቴ አመሰግናለሁ. የካንሰር. እላለሁብየነው. ሰራጣን. ያልኩሽ ይቅርታ
@Raha869
@Raha869 Год назад
በአሏህ ቁጥርሽን ወይ የሰዉን አድራሻ ስጭኝ
@user-go2qy8lx9j
@user-go2qy8lx9j Год назад
እኔስ ለናቴነበር 😢😢ያረቢ እሰከምመጣጠናዋን ይስጥልኝ
@Leila-sn6dt
@Leila-sn6dt Год назад
እኔም
@user-rf6kw6gf7b
@user-rf6kw6gf7b Год назад
ኡፍ ከባድ ነዉ ረምሊ አላህ ጨርሶ ያሽርሽ ዉዴ ያክስቴ ልጅ ነበርና በጣም ያመዉ ነበር ከዛ ወደ ኮቻ ነዉ አሉ እዛ ሂዶ የሚቀባ ነገር ሰጡት ከዛ በሳይንቱ ወጣለት አሁን አልሀምዱሊላህ ደሞ አጉል ቦታ ላይ ነዉ የሚወጣዉ
@user-wt5kk6br4s
@user-wt5kk6br4s Год назад
ኧረ እህት ቁጥራቼዉ ካለዉ ተቀበይልን አቦ እኔም እናቴ ስንት አመቷ እየተሠቀሠዬች ነዉ አልታከመችበት ቦታ የለም ግን መፍትቴ የለዉምደ
@user-rf6kw6gf7b
@user-rf6kw6gf7b Год назад
@@user-wt5kk6br4s እሽ ዉዴ ቆይ ጠይቄ ነግርሻለሁ
@user-eu7qm7gz4u
@user-eu7qm7gz4u Год назад
አልሀምዱሊላ የኔ እህት እንኳን ተሻለሺ❤
@aylaferdos4742
@aylaferdos4742 Год назад
እንኳን ተሻለሽ ረምሊ 😢😢
@user-yq1gp3jb9z
@user-yq1gp3jb9z Год назад
ቁርርሽን እራምሊየ አስቀምጭልን
@user-zq9qj5dt8u
@user-zq9qj5dt8u Год назад
አልሐምዱሊላ አረምሊ እኳን ተሻለሽ ማሬ ዋናው ጤናነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@AaAa-pr6ij
@AaAa-pr6ij Год назад
‏‪7:28‬‏ ባክሽ ቁጥራቸዉን
@AaAa-pr6ij
@AaAa-pr6ij Год назад
ማሬ ቁጥራቸዉን ላኪዉ ያለሁት ሳዉድነን
@user-kr8fo7cu5k
@user-kr8fo7cu5k Год назад
እባክሽ አድራሻሽ ስጭኝ
@toyiba...7304
@toyiba...7304 Год назад
ጀዛኪላህ ኸይረን እስኪ ላይክ አርጉ
@user-kk5hn3on7e
@user-kk5hn3on7e Год назад
ረሚ ታዳ ምላሳችን ላይ መዳኔት ተደረገማለት እታች ያውን ምንምሳይነካው ይድናል ማለት ነው❓❓❓❓❓❓❓
@saaedasaleh3070
@saaedasaleh3070 Год назад
ስልክ ስጪን ማር አችንም አላህ አፊያ ያርግሺ
@hejueu
@hejueu Год назад
እህት እረምላ ሠውየው ሥለክታሮት ብቻነው እደ እሜሠራው ከአረብ አገር የሜመለሡ እህቶቺ በብዛት እረግዝና እቤ እያላቸው ነው በህክምና ክትትል ከ3 ከመት በላይ ሆናቸው ሠውየው ምን አልባት በህርግዝና የሜያቀው መፍትሒ ካለው መልሽልኝ በኮሜትም ቤሆን እጠብቃለሁ
@faiza4144
@faiza4144 Год назад
ረምላዬ እሥኪ አነቴን ያማታል በሀኪም ለዉጥ አላገኝችም እስኪ ቁጥር ስጪኝ አላህ ሰበብ ቢያደርግላት
@emukiya1
@emukiya1 Год назад
ረምላ እኔ በጣም የምሰቃይበት ነገር ነው ፊንጢጣየ ላይ እና እግሬ ላይ አለብኝ እግሬ ላይ ያለውን የዛሬ 6 አመት አስወጥቸው መልሶ ተካብኝ እዚህ አረብ ሀገር ሙቀቱጋ ነው መሰለኝ እግሬን አንጠልጥየ ነው የምውለው በጣም አሞኛል
@fatumamohammed-ye1rr
@fatumamohammed-ye1rr Год назад
አልህምዱሊላህ እንኳንም ተሻለሽ ረምሊ
@keriwuloyewa3030
@keriwuloyewa3030 Год назад
እረ ዉደ እንዳዉ የማዳትስ መዳኒት የላቸዉም ዉደ ካየሽዉ መልሽልኝ እንደ ማዳት ያስቸገረኝ የለም በመደሀኒት በክሬም ብሬን ጨረስኩ😢
@halimahussen5071
@halimahussen5071 Год назад
የማዳት መደሃኒት ማር በሳምንት 3 ቀን ቀቢው ከዛም በተረፈ ሱጅድ ላይ ዱአ አድርጊ
@mnegnyewlolijmeryem3797
@mnegnyewlolijmeryem3797 Год назад
እኔም ጥቋቁር ነገር ማዳት ምንም አይታይ ፊቴ
@NewNew-dw4hy
@NewNew-dw4hy Год назад
የኔ ውድእህት አላህ ይጠብቅሽ ውዴ ቁጥሩን ብታስቀምጭልን ❤❤❤እህቴ በጣምያማታል
@hazizatasfaye8724
@hazizatasfaye8724 Год назад
❤❤❤❤አላህ ዪስጢሺ ረምላዬ ኡፉፉፉፉ ጎደኛዬ ተሰቃየቺ በስዉ ሀገር እሻአላህ ስገባ ትሞክራለቺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Guggi-zw4ev
@Guggi-zw4ev Год назад
እረ በአላህ አማቴ እየተሰቃየች ነዉ በአላህ አድራሻ አስቀምጪ
@user-ku8fo2xb3y
@user-ku8fo2xb3y Год назад
እረምላየ የሂድሽበትን ሰዉየ ቁጥር አስቀምጭልን ዉደ ወንድሜ ን ያመዋል
@zedoyoutube
@zedoyoutube Год назад
አስላምአለይኩም ረምላዬ ቁጡሩ እንዴት ማግኘት ይቻላል አርባክሽ ትባብሪን ቡዙ እህቶች የትቸገሩ አሉ በዚ በሽታ
@user-rf6ex4ve4b
@user-rf6ex4ve4b Год назад
ባአላህ ለምየ ላስቸግርሽ የጆሮ ሰማአ ደሴ ጠይቂልኝ😢😢😢😢 ለወንድሜ ፈልጊነው ተቀንበሆላ መስማት አልቻለም😢😢
@remlalemma
@remlalemma Год назад
ደሴ አለ እንዴ እሱ ነገር ካለ
@user-rf6ex4ve4b
@user-rf6ex4ve4b Год назад
@@remlalemma አለ ብለውኝ ነበር ሰው አጥቸነው ደሴ የሚወስድልኝ አጠያይቂልኝ ባአላህ
@hghg7428
@hghg7428 Год назад
ከጊዜ በኋላ ከሆነ አልሰማ ያለው ጥሩ ሆስቢታል እንዲታከም አድርጊ ካልተሻለው ነው ሠመአ መጠቀም ሰማአውም ዝብሎ አይደለም የሚገዛ ተለክቶ ነው ማለቴ ምን ያሀል እንደሚሰማ ከታየ በኋላ በፐርሰንት ነው ሰማአ የሚሰራለት አላህ ያሽርልሽ
@user-rf6ex4ve4b
@user-rf6ex4ve4b Год назад
@@hghg7428 ሀኪም ቤት ሂዶነበረ ግን ምንም ነገርየለው😥😥 ሳኡድአረቢያ ደሴ ሠላም ሂዶነበር ምንም መፍትሄ የለውም 4አመት ሙሉ ጠበቅን
@user-er6xl3fh4p
@user-er6xl3fh4p Год назад
እረእኔምንም. አላውቅምንበር. አሁንገን. እገራላይ ይዞኛል. የሥድትትርፉ. ይሂነው የሁንበኝ ገን እንዴት እንድሜለቀኝ አላቅም አላህ. ይርዳኝ
@aziza3691
@aziza3691 Год назад
ከባድ ነው ረምሊ እንኳንም ተሻለሽ
@user-ty2ji5ce1w
@user-ty2ji5ce1w Год назад
እረምላ በልጆችሽ ቁጥር ስጪን የሰውየውን
@remlalemma
@remlalemma Год назад
አድራሻ ነው ያላቸው ተናግሬአለሁ
@latifaalkhatri6244
@latifaalkhatri6244 Год назад
እደዉ እህቴ ረምላ በአላህ ሰልክሺን አሰቀምጪልኚ እህቴ እየተሰቃየችብኚ ነዉ ደሴ ናት ልታናግረሺ እፈልጋለሁ እደዉ በአላህ አትለፈኚ አዲ እህቴ ተሰቃየችብኚ ኦፕሬሺን ደግሞ ፈረታ አልሰራም አለችኚ 😢😢😢
@remlalemma
@remlalemma Год назад
0914609597
@hayatsaid7785
@hayatsaid7785 Год назад
ጀዛኪላህ ኸይር እህት እሰኪ ቁጥራቸውን ሸር አርጊልን እኔም አለብኚ
@ktube8920
@ktube8920 Год назад
እኔም አለኝ ከምላሴ በታች ጥቁር ደሞ አለኝ ድሮ ላሞቻችን እንደዛ ሲሆኑ አባቴ በመርፌ ወግቶ ያፈስላቸውና እንጀራ በጨው ይሰጣቸዋል ይድናሉ ይወፍራሉ እኔም አለኝ ወረቢ ከታች ጥቁር ደሞ
@shujon7107
@shujon7107 Год назад
እሺ ረምለዬ ጀዛከአለህ ከይሪ በአለህ ቁጡሪሽን እፈልገለዉ አበቴ ቡዙ ግዜ አስቁሪጡሀሌ ግን ተማልሶ ይማጣሌ
@shujon7107
@shujon7107 Год назад
አንድ ግዜ ከፍንጥጨ 8 አንድ ግዜ ከምለሶ 3 ድገም አሁንም ከፍንጥጫ 7 አስቆሪጡሀሌ ግን አሁንም አልተደነም ይተማማሌ
@hayat8927Subscribe
@hayat8927Subscribe Год назад
አላህ ጨርሶ ያሽርሽ ❤❤❤❤
@user-hc2sf4js5j
@user-hc2sf4js5j Год назад
እረምሊ በአላህ ስልካቸው ካለሽ ስጭኝ
@user-qn4eo1gv5e
@user-qn4eo1gv5e Год назад
አሏህ ጨርሶ አፊያ ያድርግሺ የታመመን ሁሉ ረበል አለሚን ጤና ያድርገው
@user-mc8mq3qm2r
@user-mc8mq3qm2r Год назад
እህቴ፣እሲ፣ግልፅ፣አርጊልኝ፣እናቴን፣እግሯን፣ያማታል፣ክታሮት፣የሀይቅ፣ልጅነኝ
@emam1087
@emam1087 Год назад
ወይኔ እረምላየ የኔም ወደሜ ያመዋል ሰሞኑን ሀገር እገባለሁ ውደ ለገኝሽ እፈለጋለሁ
@Rose-pn7re
@Rose-pn7re Год назад
በአላህ ቁጥሩን አስቀምጭልን አባቴን በጣምም ነው የሚያመው😢😢😢
@user-bg4ck9fl3c
@user-bg4ck9fl3c Год назад
የአላህ ወላሂ ከባድነዉ ክታሮት ኡኡኡኡፍፍፍ አላህያሽረን ወላሂ
@rehima2839
@rehima2839 Год назад
በአላህ. እረምላ እድራሻስጪኚ. እኔም. ወድሜም. አለብንን. በአላህ አድራሻስጪንንንን
@user-cw2ui5zc4y
@user-cw2ui5zc4y Год назад
ኧረ ኦረምላ እኔም የዚህ በሽታ ተጠቂ ነኝ አስራ አንድ አመት ሆነኝ በጣም ፈራሁ ለመታከም ግን አያመኝም አሁን ወደሀገር ስገባ መታየት ፈልጌ ነበር ግን መጋለጡን ፈርቸ ነዉ ምን ትመክሪኛለሽ
@remlalemma
@remlalemma Год назад
ካላመመሽ አመጋገብሽን አስተካክለሽ መዳን ትችያለሽ
@user-cw2ui5zc4y
@user-cw2ui5zc4y Год назад
@@remlalemma አመሠግናለሁ የኔ ዉድ እህት ረምላ በዱአም አንረሳሳ ሁላችንም አፊያ ያርገን
@sittieahmad6771
@sittieahmad6771 Год назад
Walyekume selam worahimatullhi wobarkathu Shukeran mamaye
@user-mv1gh7fv3w
@user-mv1gh7fv3w Год назад
ለግዚው ነው የሚያሰታግሰው. እኔ 2 ግዜ ተቆርጫለሁ ኮበልሻ ግን ከግዜ ቡሀላ ተመለሰ ኦብሬሺን አድርጌ አልሀምዱሊላ አሁን 3አመቴ እሰካሁን ደህና ነኝ.
@hayulove745
@hayulove745 Год назад
ወየትነዉ ኦፖረሺንየተደረግሺዉ እህቴም ተዟላይ በጣምያሠቃያታል
@user-mv1gh7fv3w
@user-mv1gh7fv3w Год назад
አማራ ሳይት ግን የግል ሀኪም ነው አብዘሀኛው በቋሚነት ማለት ይቻላል ክታሮትነው የሚሰራው ብዙ ሰወች ድነዋል ደሴ ኦብሬሺን የተደረገ ሰውየ አውቃለሁ ግን ተካበት መልሶ
@ameinhllll8168
@ameinhllll8168 Год назад
እባክሽእህቴቁጥርአስቀምጭልን ያንችንም የሚያወጣውንም
@halimo1255
@halimo1255 Год назад
እህቴ አላህ ጨርሶ ይማሪሽ
@zahrafantaw2748
@zahrafantaw2748 Год назад
የሽታ ማጥፊያ ፈልጊልኝ በአበሻ መድሃኒት ምንአልባት ከተገኘ ራምላዬ
@mekiyamekiya2744
@mekiyamekiya2744 11 месяцев назад
እሽየኔውዴ እንየ ለራሱ አለብኝ ስመጣ እታከም አለሁ ቁጥር ትስጪኝ አለሺ
@user-tt7bl8xj7x
@user-tt7bl8xj7x Год назад
እኳን ተሻለሽ አላህ አፊያ ያርግሽ
@fafibatitube5958
@fafibatitube5958 Год назад
ሰላም ረሚሊዬ አረ ወላሂ አባቴን በጣም አሞት አሁን ከዱባይ የሆነ መዳሀኒት ልልክለት ነው ግን ግን ረምሊ ያልገባኝ ነገር ለምሳሌ ባባ እግሩላይ ነው የወጣበት ምላሱን ቢቆርጡት ምን ያገናኘዋል ታዳ እውነትለመናገር አላሳመነኝም ብቻ አንች እንኳን ተሻለሽ
@user-xf5ps8th1x
@user-xf5ps8th1x Год назад
ማሻ አላህ አልሃምዱሊላህ የኔ እንስት አሳስበሽኝ ነበር❤
@hayatteshome573
@hayatteshome573 Год назад
የመቅደላዋ የወንዜ ልጅ ሰብ እንደራረግ
@user-xf5ps8th1x
@user-xf5ps8th1x Год назад
@@hayatteshome573 መርሃባ ሃዮቲ
@user-rb1qy7vc6k
@user-rb1qy7vc6k Год назад
ቆጥር አለቸዉ እረምሌ ኦረ ባሌ ታሞብኝል ኡብረሺንተብተብሎል 😭
Далее
Почему худеют от Оземпик?
00:37
Просмотров 401 тыс.
አረ በየበረሀው ሞት ይብቃን
8:01
Просмотров 3,8 тыс.
ማዘር ጉድ ሰሩኝ በሳቅ ገደሉኝ
11:32
Эй Рамазан # DamirAgroDizel
0:16
Просмотров 3,5 млн