Тёмный

2015 እንኳን አደረሳችሁ/ Happy New year Ethiopia 

shewa fikre ሸዋ ፍቅሬ
Подписаться 2,4 тыс.
Просмотров 1,4 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 33   
@tigistmesfin8981
@tigistmesfin8981 2 года назад
መልክም አዲስ አመት🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@nigatketematube
@nigatketematube Год назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
@mahideralemyirga6298
@mahideralemyirga6298 2 года назад
በጣም ነው ምታምሩት እንኳን አደረሳችው
@MahysKitchen
@MahysKitchen 2 года назад
ሰላም ሸዋዬ እንኳን አደረሰሸ የኔ ቆንጆ መልካም በአል ከነሞላው ቤተሰብሸ ይሁንልሸ 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 2 года назад
ሸዋ ፍቅርዬ መልካም አዲስ አመት እንኳን አደረለሽ ከነመላው ቤተሰብሽ አገራችንን ሰላም ያርግልን 🙏🙏😘💖💐💐
@netsihabesha4769
@netsihabesha4769 2 года назад
ሸዋ ዉዴ በጣም ነዉ የምታምሩት እንኳን አደረሳቹ አዲሱ አመት ደግሞ የሰላም እና የፍቅር ያድርግልን እንደዚህ የሚያሰባስብ 💕🌻
@FrehiwotsKitchen
@FrehiwotsKitchen 2 года назад
ሸዋ የኔ ዉድ እንኳን አደረሳችሁ 🌻🙏የሰላምና የደስታ ዘመን ይሁንልሽ🌼🌼🌻
@rossethiotube
@rossethiotube 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ሸዋዬ ዋዉ ሞቅ ደመቅ ፍክት ብላቹኋል ዘመድ አዝማዱ በአንድ ላይ አወይ ስታምሩ ይመቻቹ አቦ ዘመኑን ልኡል እግዚአብሔር ይባርክልን የኢትዮጵያችንን ትንሳኤዋን የምናይበት ዘመን ያድርግልን
@Marthi723
@Marthi723 Год назад
ሰላም ላንቺ ይሁን ሸዋ ዋው በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነው እናመሰግናለን
@nuneshdamtewu7165
@nuneshdamtewu7165 2 года назад
በጣም ታምራላቹ አንካን አደረሳቹ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 года назад
እንኩዋን አብሮ አደረሰን ዲያናዬ አዲሱ ዓመት የፍቅር የሰላም የደስታ የጤና ይሁንልን like share ውዴ
@አቢሲኒያAbyssinia
@አቢሲኒያAbyssinia 2 года назад
Happy New year shewa thank you for sharing 🎊 🎉❤
@deborahsburneryoutubeaccou2858
@deborahsburneryoutubeaccou2858 2 года назад
Happy New Year to all !!!
@NetsiLiving
@NetsiLiving 2 года назад
ሸዋ ዉዴ እንኳን ያደረሰሽ የሰላም የፍቅር እና የመተሳሰብ አመት እንዲሆንልሽ ተመኘዉ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@user-yl9wq2rx1x
@user-yl9wq2rx1x 2 года назад
ዋዉዉ እንዴት ነው የምታምሩት ቤተሰቡ በአንድ ላይ ፍቅር የነገሰበት ቤት እንኳን አብሮ አደረሰን ብለናል ካመቱ ካዉዳመቱ ያደረሰን ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
@mamyfikre4061
@mamyfikre4061 Год назад
አንኳን አደረሰሸ
@abebaadiss5201
@abebaadiss5201 2 года назад
ሸዋዬ እንኳን አደረሳችሁ ዋው ትሰራላችሁ አዲሱ አመት የሰላም የጤና የፍቅር ያርግልን ልጆቹ እንዴት ያምራሉ ሁላችሁም አመትበአል መስላችሆል የቡና ሴሪሞኒውም ያምራል 👌💕
@nebilabeauty
@nebilabeauty 2 года назад
መልካም አድስ አሜት እንኳን አደሬሰሽ ሼዋዬ
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 2 года назад
ሰላም ላንቺ ይሁን ሸዋዬ 🙏🙏 መልካም አዲስ አመት ይሁንል የደስታ የሰላም የፍቅር የከፍታ እግዚአብሔር የምናይበት ይሁንልን🙏🙏 በጣም ታምራላችሁ እሔፍቅር አይወሰድባችሁ ብርክ በሉ እናመሰግናለን ሼር ስላረግሽን ብርክ በሉ 👍👌👌🙏🙏👌👍💖
@meronwg9509
@meronwg9509 2 года назад
ሰላም ሽዋፍቅር እንካን አደረሳችሁ ስታምሩ ጋደኞችሽ ዝግጂቱ ሁሉ በጣም ነው የሚያምረው እና መስግናለን ስላጋራሽን 🙏🙏❤️
@yegeterljtube925
@yegeterljtube925 2 года назад
ሰላም ለናተ ይሁን በውነት በጣም ደስ ይላን እንኳን እደርስህ
@medihntube
@medihntube 2 года назад
እንኩዋን አብሮ አደረሰን like share ውዴ wathing 🙏
@hanaethiotube
@hanaethiotube 2 года назад
ሰላም የኒ ውድ እኳን አብሮ አደረሰን 🙏💚💛❤️ ፈጣሪ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏 ፍቅርን ሰላምን ጤናን አድነትን መተሳሰብን ለወገኖቻችን ይስጥልን መጪው አዲስ አመት ለሁላችንም የሰላም የጤና የፍቅር ዘመን ይሁንልን 🙏💚🍫💚💛❤️
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 2 года назад
አሜን አመሰግናለሁ ከልብ ሀኒዬ
@adona16
@adona16 2 года назад
ሰላም ሸዋዬ እንኳን አደረሳችሁ አዲሱ አመት የሰላም የደስታ የፍቅር የአንድነት መልካም ስራ የምንሰራበት ያድርግልን🙏 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
@adona21adona16
@adona21adona16 2 года назад
ሰላም ሸዋዬ እንኳን አደረሳችሁ ለአዲሱ አመት ዘመኑ የተረከ የተቀደሰ ያድርግላችሁ ያድርግልን ዋው እንዴት እንደምታምሩ ልጆቹ ደስታየው አለባበሳችሁ የበአሉ ድባብ የአበባው የቄጠማው የቡናው ዋው ኢትዮጵያዊነትን አጉልቶ የሚያሳይ ግሩም የአዲስ አመት በአል አከባበር ነው አይለያችሁ አይለየን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን ሸዋዬ ሼር ስላደረግሽን ለቀጣዩ በሰላም ያድርሰን🙏😘🇪🇹🙏
@rbkaym1811
@rbkaym1811 2 года назад
ሰላም ሽዋፍቅር እንካን አደረሳችሁ ከነመላው ቤተስቦችሽ በጣም ደስ ትላላችሁ በጣም በጥሩ ሁኔታነው ያሳለፍችሁት እግዚአብሔር አገራችንን ሳላም ያርግን እናመስግናለን ስላጋራሽን🙏🙏🙏❤️
@Selamawit
@Selamawit 2 года назад
ሠላምሽ ይብዛ የሸዋ ፍቅር እንዴት ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን እንካን አደረሰሽ ውዴ እንኳን አብሮ አደረሰን
@saradawit
@saradawit 2 года назад
ዋው እንዴት ታምራላችሁ ከልጅ እስከአዋቂው አበባ መስላችሆል ደግሞም ልክ እንደ አገርቤት እንዲስ ተሰባስባችሁ ሲሆን ልዬ ነው አዲሱ አመት የሰላም የጤና የፍቅር አገራችንን ሰላም አለም ሁሉ ሰላም እንድትሆኖ እመኛለሁ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን 👌🙏
@rosatube6848
@rosatube6848 2 года назад
ሻሎም ሻሎም ዲያንዬ 🙏🙏 እንኮን አደረሠሽ የሸዋዬ ከነመላው ቤተሰብሽ አዲሱ አመት የደስታ የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ የመደጋገፍ እግዚአብሔር የማየት አመት ይሁንላችህ ደስትላላችሁ አይውሰድባችህ ተባረኩ ልኝ 🌼🌼💖👌🙏🙏
@kekutube1122
@kekutube1122 Год назад
አድስ ዘመን አድስ አመት ይሄው አይስ አመት እግዚአብሔር ይባርክሽ ውደ አመሰግናለው የእኔ እህት እና በተሰብ እንሁን ደምሪኝ እኔ ደምረሀለው ነገ መልስልኝ ነጌ እሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ Год назад
እሺ
@Hara-tube12
@Hara-tube12 2 года назад
እንዲ ነው አውዳመት ጉአደኛ ጎረቤት ዘመድ ሰብሰብ. ሲል
Далее
Anniversary
9:02
Просмотров 1 тыс.
Bike Challenge
00:20
Просмотров 20 млн
Merry christmas ልዑል ተወለደ
8:27
Просмотров 3 тыс.
አበባ ይሆሽ
13:39
Просмотров 1,4 тыс.
ሞክረው ካለውቁ ይሞኩሩት
9:42
Просмотров 1 тыс.
Thanksgiving dinner
2:31
Просмотров 954
Bike Challenge
00:20
Просмотров 20 млн