Тёмный
No video :(

29 November 2023 

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Подписаться 162 тыс.
Просмотров 19 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

23 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 123   
@helenmengistie5606
@helenmengistie5606 8 месяцев назад
መላአኩ ቅዱስ ገብሬኤልን አንቺ ካመለክሽው ጠንቃይ ጋር ምንም አያገናኛቸውም አታወነባብጂ የጌታ መለአክ ቅዱስ ገብርኤል ዳቢሎስን ድል ይነሳል አሁንም እግዚያብሔር መንፈስ ቅዱስ እውነቱን ይግለፅልሽ
@davidawo
@davidawo 8 месяцев назад
የሐሳተኞች ጠቅላይ ሚንስትር እንኳን በሰላም መጠክ😂😂😂😂😂
@kumakebede7540
@kumakebede7540 8 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂
@tamiruinika1749
@tamiruinika1749 8 месяцев назад
Thank you Pastor Sofonias. You have a lovable Personality. What you are doing is also meaningful for Ethiopians.
@amsaluyitebarek9122
@amsaluyitebarek9122 8 месяцев назад
ፓስተር አዳል ሞቴ ተብሎ የሚጠራዉ ሐይማኖት ያስክዳል ስለዚህ እሷ ዳንኩ የምትለዉ የዳነች መስሏት ነዉ ነገር ግን መጀመሪያም እምነት አልነበራትም
@JesusChrist-xc9jd
@JesusChrist-xc9jd 8 месяцев назад
ጥሩ ተዋናይ ነሽ። ደግሞ እንኳን በራስሽ ነብይ ነኝ ትያለሽ? ከላይ ከላይ ሳቅ መለፍለፍ ይቅርብሽ ጸልይ። ብስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አኃዱ አምላክ አሜን!
@akliluworku2619
@akliluworku2619 8 месяцев назад
"ያደገችበት የጠንቆይ መንፈስ" ወሰዳት ልበል?
@kumlachewamenu6805
@kumlachewamenu6805 8 месяцев назад
ሶፎኒያስ ለመጀመሪያ ግዜ ዛሬ መልካም አስተማሪና ለብዙዎች መዳን ምክንያት ሊሆን የሚችል ቃለመጠይቅ አድርገሃልና ይልመድብህ። መዳን በሌላ በማንም የለም!!!
@kaleabMesafent-el2lb
@kaleabMesafent-el2lb 8 месяцев назад
እኔ ያልገባኝ ለማለት የፈለግሽው ጠንቆይ ( አጋንት) ከ እመቤታችን እና ከመላኩ ቅዱስ ገብርኤል ጋር ህብረት አላቸው እያልሽ ነው ? ታዲያ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ወደ እናቱ ወደ ድንግል ማርያም ለምን ተወለደ መላኩንስ ለምን ላከው?
@mebratumengistu9651
@mebratumengistu9651 7 месяцев назад
Kalu negrognal abina iyesus abro ine gar endemhon Betereffe lemanignawm mr. Sorry Paster video aytek chersew
@genetyitafer5637
@genetyitafer5637 8 месяцев назад
እኔ ስወድህ ለምን ብትለኝ በጣም ያዝናናኛል እንዲህ አይነት መበጠርቅ ያዝናናኛል። ወይ ድፍረት
@hgebrieltadele2410
@hgebrieltadele2410 8 месяцев назад
ለቤት ክራይ ና chanall Tv ብሎ ከማጭበርበርና ዘይት ከመሸጥ የሳ ቤከርስትያን መዝጋት ይሻላል ጌታ ሜጋ ቸርች አልነበረውም እህቴ በጌታ ሥራ በርቺ
@hermonabreha571
@hermonabreha571 8 месяцев назад
ያስተላላፍሽው መልክት መልካም ቢሆንም ነገር ግን አንደበትሽ በ ጥበብ አልተሙዋሸም !የ ሳቅሽ ብዛት "ምናምን" አያልሽ ምትጠቀሚው ቃል እና ያልተገራው አፍሽ ተጨምሮበት መልክቱ ቀሎ ተገኝቱዋል!ይሄን ብታስተካክይ መልካም ነው።
@bilanharawa45
@bilanharawa45 8 месяцев назад
ye hasetegnoch teqlay minister😂😁😂 Respect for pastor Gabi 👍
@gospellightermiyas5737
@gospellightermiyas5737 8 месяцев назад
ፑስተር ሶፎንያስ አይ አንተ የማታመጣው ነገር የለም
@wudasrat
@wudasrat 8 месяцев назад
😂😂😂 I like this show. Sophonias ለፕሮቴስታንት ዕምነት ቅርስ እየተከለ ነው። 🎉🎉🎉
@desalegntella1057
@desalegntella1057 8 месяцев назад
Fake news
@user-tg6gw8fv6r
@user-tg6gw8fv6r 8 месяцев назад
ጠቅላይ /ሚ/ሩ ጨምረክ ውሸታም የምታፈልቅ ሀገር
@tiglugezanisrane3055
@tiglugezanisrane3055 8 месяцев назад
Zare min yizeh metah pm
@markoskaltiso7153
@markoskaltiso7153 8 месяцев назад
You are blessed gifted women.God bless you abundantly
@ንማጀ
@ንማጀ 7 месяцев назад
አየህ ሶፊ የኛ ስትነካን ነዉ ኮሜንት ሚበዛልህ አፈር ብይ ገብርኤል ነዉ ምናምልክ ትላለች እንድ ክፍት ማርያም ባንቺ አፍ አትጠራም አንቺ እርካሽ ወሬ የትኛዉ ጠንቋይ ነዉ ስለ ማርያም ሚያወራዉ ልክ እንደእናንተ የማርያም ስጠራ ጠንቋዮቹም ይቃጠላሉ የእናንተም መንፈስ ይቃጠላል
@user-dx5qf1zj5k
@user-dx5qf1zj5k 8 месяцев назад
ሶፊ እግዚያብሄር ይባርክህ የወንበዲዎች አለንጋ ነህ ሳላደንቅህ አላልፍም
@Salam-vj4ug
@Salam-vj4ug 8 месяцев назад
የአመቱ ምርጥ ቀደዳ ቀዳዳ ወያያ አቤት ሰዉ ሲቀደድ እኳን ሸም እሚባል የለም ዝም ብየ ሳያት እሴተኛ አዳሪ ትመስለኛለሽ 😅😅😅ቀዳዳ ቀዳዳ
@romangina5121
@romangina5121 8 месяцев назад
ስት ፀርቃን ባለበትአገር በየገዳሙ ምግብሳይበሉ አቼ አረ ሺም እፈሪሪሪሪሪ😮😮
@abdireshid6796
@abdireshid6796 8 месяцев назад
I don't believe in just, but this lady is talking about something beyond time and space.
@wudasrat
@wudasrat 8 месяцев назад
You must know Something "beyond time & space" to talk about it.
@naddy6205
@naddy6205 8 месяцев назад
እኔ ደሞ እላይ አርግዤ መጣሁ ትላለች ብዬ ደስስስስስ ብሎኝ ነበር
@helentube.
@helentube. 8 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂
@arontesfatesfamicael1822
@arontesfatesfamicael1822 8 месяцев назад
Waw
@yanesima5760
@yanesima5760 8 месяцев назад
Thank you for this interview ❤❤❤
@FebWege
@FebWege 8 месяцев назад
እንደገና ማቅረብ ጀመርክ 😂 አይዞህ ገለቴ ሐሰተኛ ነቢይ ጠፋ እንዴ 😂
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 8 месяцев назад
Des ymelaw you are always here to listen about Jesus
@alemayehuguadie2449
@alemayehuguadie2449 8 месяцев назад
Prophet mehon beka....here and there , almost everybody ....? 😂
@Tamgn
@Tamgn 7 месяцев назад
ሶፊ አተ ሴረኛ ፓለቲከኞች አይነት ስራ ነው የምሰራው ፓስተሮችን ነብያቶችን አባብለሕ ትጋብዝና እነሱን በማናደድ በማስቆጣት እደምንም ብለሕ ከአፋቸው መጥፎ ቃል እዲወጣ በማስደረግ በአሕዛብ ዘንድ ክርስትና እዲናቅ ክርስትና ማለት እዲሕ ነው አሕዛቦች እዲሉ በሀይል እየሰራሕ ነው ላተ ቪው ለዝናሕ ለሆድሕ ብለሕ ክርስትናን እያሰደብክ ያለሕ የዘመናችን ጥላሸት ቀቢ ጠላታችን ነሕ ለሆድሕ ብለሕ ሀይማኖታችንን አታሰድብብን
@OmarOmar-ji5em
@OmarOmar-ji5em 8 месяцев назад
ግን ሽንተ ሚድያ እብድብቻነው የምታቀርበው😂😂
@user-rn8lg8mn7l
@user-rn8lg8mn7l 8 месяцев назад
Sofi.neseha.giba.men.aynet.zew.new.ye.takerbew
@netsanetbisrat6633
@netsanetbisrat6633 8 месяцев назад
Adal Mota Hhymnot yaskgral ye mhrene tesfaye temrt Ewnt new
@TigistHailu-iw3dp
@TigistHailu-iw3dp 8 месяцев назад
የጌታ ኢየሱስ መኖር እና ተመልሶ መምጣቱን አንቺ ሄደሽ አይተሽ አይደለም እምታረጋግጥልን አህቴ ሳያዩ የሚያምኑ ብፁአን ናቸው ይላል ቃሉ ይልቁንስ ለመጨረሻሽ ፀልይ
@OmarOmar-ji5em
@OmarOmar-ji5em 8 месяцев назад
አቤት ቅዤት የፈጣሪ ያለህ
@yetbarek63
@yetbarek63 8 месяцев назад
ሀጢያት ሳይፈፅም የመጣ ጴንጤ የለም ማለት ነው፣ሁሉም የጠንቋን የመተት ሱሰኛ ሁሉ እየመጣ
@AmanuealWeldeAmanueal
@AmanuealWeldeAmanueal 8 месяцев назад
የፌዘኞች ሰብሳቢ እንዴት ነህ ?
@abebeseifu493
@abebeseifu493 8 месяцев назад
ይቅር ይበልሽ
@Jesusismylife-fz2ow
@Jesusismylife-fz2ow 8 месяцев назад
መዳን በሌላ በማንም የለም በክርስቶስ ብቻ ነው ።መንፈሳዊ ነገር በትክክል መንፈሳዊ ለሆነ ሰው ብቻ ይገበዋል ብዬ የግል አስተያየት አስቀመጣለሁ።ሶፊ አንተ እንደት ተቀብለህ ጌታን ሰታገለግል ቆዬ?
@user-gk6yc6wt2c
@user-gk6yc6wt2c 8 месяцев назад
Hiyaw misikir Alu yalechiw le semay bet layechiw nw?
@YonasFikre-px7wp
@YonasFikre-px7wp 8 месяцев назад
Akirabiwum engidochim endet yemitkefu defarochi nachihu ? Meche new Christinan yemithonut ? Egziabher yiktachihu !
@asfawwot8960
@asfawwot8960 8 месяцев назад
ጴንጤ ማለት ድራማ ነዉ።ይች ሴት ከአሁን በፊት ቀርባ ተተርትራ ነበር።አጭበርባሪዎች።
@legese103
@legese103 8 месяцев назад
አይ ፔንጤ? እርኩሶች ናችሁ እውነተኞቹንና የቀደሙትን ነብዮች እየሰደቡ ራሳቸውን ነብዮች ያደረጉ እርኩሰ አሰተሳስብ
@EmSafi-gl4cb
@EmSafi-gl4cb 8 месяцев назад
Ay peatea yematametut gud yelem Edmea ena teana yesten enji
@fkrualmayhu6460
@fkrualmayhu6460 8 месяцев назад
kezi befit teposito neber sofi aydel
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 8 месяцев назад
ፓስተር እንኳን አይደለህም ሶፎንያስም ሲበዛብህ ነዉ
@zikkassa5359
@zikkassa5359 8 месяцев назад
ፓስተርዬ Respect and love እግዚያብሔር ያክብርልኝ መልካም ሰው ነህ አንተ አንቺን ምንም አልልም እንኮን መጣሽ እንኳን አወቅንሽ😂😂😂😂😂😂
@tizibt6026
@tizibt6026 8 месяцев назад
ቅዘታም
@samyhabte2821
@samyhabte2821 8 месяцев назад
አቤት ትዕግስትህ እቺን ቀዳዳ እንዴት ታግሰህ መስማትህ
@zewdutolossa7112
@zewdutolossa7112 8 месяцев назад
The old day, I used to respect the protestant religious.This new generation protestant religious and followers are simply mentally unstable and some of them even by popular. I wish our country Ethiopia 🇪🇹 have institutions and a lot of psychiatrists Dr. Otherwise, our country will have a lot of mentally ill people. Sophonias and this beautiful sister should look at psychiatrists as soon as possible.
@beckyj6977
@beckyj6977 8 месяцев назад
ይሔውልህ እስዎ mentally stable ትሆን አትሆን የምናውቀው ነገር የለም። ነገር ግን እኔ 3 እንደዚህ አይነት spiritual encounter ያጋጠማቸው ሰዎች ነግረውኛል። እነዚህ ሰዎች አሳዳጊዬ አሮጊት ሴትዬ, ያያቴ እህት እና አያቴ ሊሆኑ የሚችሉ ጎረቤታችን ናቸው። እነዚህ ሰዎች ምንም አይነት የሀይማኖት ማስፋፋት እውቀትም ደንታም የሌላቸው ናቸው። ለኔም ሲነግሩኘ የሚገርም ነገር ገጥሞኘ ነበር በማለት ነው። ባይገርምህ አሳዳጊዬ ቅድም አያቴ ልትሆን ትችላለች በእድሜ እና ገጠር ውስጥ ሞታ ተከፍና በቃሬዛ ሊቀብሯት መንገድ ላይ ለመተንፈስ ስትወራጭ ደንግጠው እንዳወረዷትና በዛ ሰአት ውስጥ ሰማይ ሔዳ እንደተመለሰች ነግራኘ ነበር።
@yfantaye3977
@yfantaye3977 8 месяцев назад
"ነብይት ነኝ ባይ" ፣ ቸርች አንቺ የምትከፍቺው ወይም የምትዘጊው ንግድ ቤት አይደለም። ኢየሱስን አየሁት ከሚል ሰው ይሄ አይጠበቅም። ተባረኪ
@netsanetbisrat6633
@netsanetbisrat6633 8 месяцев назад
Sel Dgel marymes alsafshem hay Enante kedghioch
@satenaw4923
@satenaw4923 8 месяцев назад
የሰይጣን መንፈስ ነው ያለብሽ።
@tebeyenderes4447
@tebeyenderes4447 8 месяцев назад
ገና የማንስማው ጉድ የለም እነዚህ ጼንጤነን ባዬች
@finally7664
@finally7664 8 месяцев назад
😄💯
@junefirst500
@junefirst500 8 месяцев назад
ቢዝነስ፡ Mind, መጽሐፍ፡ ይጽፉሉ! ሻሹ፡ ደሞ ትርጉሙ፡ አልገባኝም፤ ሰይጣን፡ የሰዎችን፡ ስጦታ፡ ስለሚያውቅ፡ ሊጠቀምባት፡ ይችላል።
@user-sk9en7vp2g
@user-sk9en7vp2g 7 месяцев назад
እንዴ ቆይ ፉሬ ሰፈር እኮ ነው ማለቴ አዲስ አበባ ያለ ሰፈር ቀጠሎ 5 ሰአት የሚሞላ መንገድ ፉሬ ላይ አቤት ውሸት እንዴ 😂😂😂😂
@EliasEstifanos-io6jb
@EliasEstifanos-io6jb 8 месяцев назад
Weyne getaye yemnagerut ena yemiserut ayewkum ena mhretun stachew
@chachatube85
@chachatube85 8 месяцев назад
DS እንዴት እንደምወደው በጣም ነው የምከታተለው በርታልን ብዙ የኮሜዲያን ስክሪቶችን የምወስደው ከዚሁ ቻናል ነው ተባረክ። አቤት ብጥረቃ የዚች ደግሞ የሚገርም ነው ሄጄ ነካሁት አላለችም ? በጥራቃ ሰማይ የሄድሽው በአውሮፒላን ነው በባጃጅ ? አንቺን በጥራቃ የሱስ ነካሽ ? ሲጀመር ዶሮም ጠንቋይ ቤት ነበርሽ አሁን ደግሞ የጠንቋዩ መንፈስ ሰፍሮብሽ ነው እየሱስ ነኝ ቅብርጥሶ እያለ የሚጫወትብሽ። እየሄድሻ አሁንም ትንቀዠቀዣለሽ እኮ ።አሁን የእየሱስ ሆንሁ፣የጌታ ሆኛለው፣ጌታን ተቀበልሁ፣በጌታ የኝ..... ምድረ በጥራቃ።አቦ ያ ወሸላዬ አራት አይነት ከለር ነው ያለው እንዴት እንደተመቸኝ የዚችሽ የውሸቷ ለዛ የለውም።ኮተት ፋሽን አለ ሰውየው
@malefeyatube3852
@malefeyatube3852 8 месяцев назад
እረ ኡኡኡ ደግሞ ምን አይነቱዋን አጋስስ ቡትርፍ ይዘህብን መጣህ ስትቀባጥር አይሰቀጥጣትም ይቺ እኮ ይኸን ጊዜ ሰው ነኝ ብላ ቆማ ትሄዳለች ሽርክት
@genetbogale2544
@genetbogale2544 8 месяцев назад
አጋንንትን እያጋለጠችነው የዘርማንዘር መንፈስ አብዛኛውን የኢትዮጵያ ህዝብ እንደሷ የታሰረ ነው ነፃ ያወጣንከዚህ ክፉ አስጨናቂ አዳልሞቲ ወሰን ጋላ እየሱስስስስስስ ኧረ የየንተ ውለታ ብዙ ነው የአስጨናቂውን ዘንግ የሰበረልን ጌታ ስሙ ይባረክ ምስክርነቷን የሚቃወም የሚጠላትና የሚሰድባት የአጋንንት ወዳጅ ነው የእየሱስ ጠላት ነው
@girmanigus-nf4hr
@girmanigus-nf4hr 8 месяцев назад
Min malet now wasen gala ?
@HiwotBelachew-hg2st
@HiwotBelachew-hg2st 7 месяцев назад
ጌታ አናገረኝ ያልሽው እላይሽ ላይ ያለው አዳል ሞቴ ነው አንቺ እንዳልሽው እሱዋም እንዳንቺ ሌባ ነች
@hannaassefa289
@hannaassefa289 8 месяцев назад
berero ginite kewekete nesa keyet new yemetashew Egzihabehir firedun yiset
@user-dr6hy7nt7d
@user-dr6hy7nt7d 8 месяцев назад
አይ የጂኒ መንፈስ እንዲህ ይጫወትበት ይችን በመሰለች ልጅ
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 8 месяцев назад
User Devil eytchawtbeh yenatna abathen chele autana tal
@helentube.
@helentube. 8 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂 ጉድ ነዉ ልብና ይሰጥን ብቻ😂😂😂😂
@goodseed3416
@goodseed3416 8 месяцев назад
አሁንም እኮ በተሻለ መልኩ እየጠነቆልሽ ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂
@abebeseifu493
@abebeseifu493 8 месяцев назад
እዩ ጩፋ እና ዳንሳ እየሱስ እያሉ የሚያመልኩትን ነው የምታመልኪው?
@user-og1yn4ci2u
@user-og1yn4ci2u 8 месяцев назад
ቅዠታም
@samuelmekonen9148
@samuelmekonen9148 8 месяцев назад
ቹፓሳ መታመታ
@belaynehdanieltebore9846
@belaynehdanieltebore9846 7 месяцев назад
ያስመለጠሽ ፈጣሪ ይመስገን✝️.....ሌላ ነገር ተይው🤔🤔
@asinegaasinega
@asinegaasinega 8 месяцев назад
3:36 -- an eye that is full of himself, no respect for the person across. Not the first time
@neguseberi3013
@neguseberi3013 8 месяцев назад
እባክህ ሶፊ አንተ ማታምን ከሆነ ከምስኪኖቹ ጋር አትመን እኛ ሞኞቹን ከማመን እንቅፋት አትሁኑብን አንድ አንዴ ጥያቄዎችክ ሲሊ ናቸው ይቅርታ ግን በፍቅር ነው የምልክ መጠየቅ ስላለብክ ሳይሆን የምትጠይቀው በእውነትና ተገቢ ጥያቄ ጠይቅ ኢንተርቪውን አታቆርፍደው እባክህ ከቻለክ የፃፈችውን መጽሐፍ ለንደን ዩኬ እንዴት እንደምናገኝ ጠይቅልን ተባረክ ሶፊ የተወደደሽ ነብይት ዘመንሽ ይባረክ እንወድሻለን
@mesfinworkneh1093
@mesfinworkneh1093 8 месяцев назад
I like this guy how interrogate them to show the true 😂😂 an’t has Shame
@ahadumediaentertain.2518
@ahadumediaentertain.2518 8 месяцев назад
ምንድነው የምትሰራው ቆይ ሶፊ ? ምንድነው የአንተ show ዓላማ? አንተ የምትጋብዛቸው ትክክለኛ ክርስትናን እና ክርስትያንን አይወክሉሙ : ለአድስ አማኞች ለምንድነው መሰናክል የሚትሆነው ? አቃቅር እና ስንክሳር ከመልቀም ይቅር እውነተኛ ክርስትናን መስበክ በ social media እና ትክክለኛ የክርስቶስን ምስል ማሳየት አይበጅም ወይ? /እውነተኛ የክርስቶስን አገልጋይ ጋብዘህ እንድሰብክ እና የሕይወት ልምዱን እንድያካፍል ብታደርግ ይበጃል። ለ youtube ንግድህ እና ገቢህ ብለህ ክርስትናን ለምንድነው ጥላሸት የሚትቀባው
@mesfinayele4337
@mesfinayele4337 8 месяцев назад
ሶፊ ትመቸኛለህ እኮ አራዳ እኮ ነህ ግን እንዴት እሬሳ ቆየ ይሄ ሁሉ ቀን
@hgebrieltadele2410
@hgebrieltadele2410 8 месяцев назад
ጌታ እኮ ለዮሀንስ በራይ ጌታን አይቶ ራዕይን መፅሀፍ ፅፎልናል ጌታ ህያው ነው ዛሬም ለወደደው ይገለጣል
@otakugamer748
@otakugamer748 8 месяцев назад
አዳል ሞቴ መንፈስ ነው እህቴ ተጠመቂ
@user-hl4ej9dn2w
@user-hl4ej9dn2w 8 месяцев назад
ለሳቅሽ ገደብ አበጅለት ሴጣን
@kumlachewamenu6805
@kumlachewamenu6805 8 месяцев назад
እሷ የሰይጣን አሳዳጅ ነች ደግሞም የጌታ ልጅ ስለሆነች ሁሌም ደስተኛ ነችና ሳቅ ይገባታል።
@tizibt6026
@tizibt6026 8 месяцев назад
ወይ ቅዠት
@leul5353
@leul5353 8 месяцев назад
ካሜራ ማን ባክ ግራዉንዱ ነጭ ለያማየት ያስቸግራል
@OmarOmar-ji5em
@OmarOmar-ji5em 8 месяцев назад
አብነው ያለችው ቅንጅት
@OmarOmar-ji5em
@OmarOmar-ji5em 8 месяцев назад
ወይ ነብይ
@user-pl2iv8zw4b
@user-pl2iv8zw4b 6 месяцев назад
ጉድ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂
@tamratgodebo3759
@tamratgodebo3759 8 месяцев назад
አንቺን ያገኘሽ አምላክ የተመሠገነ ይሁን !
@oldurukumuru8188
@oldurukumuru8188 8 месяцев назад
ኖር የሴጣን ጠቅላይ ሚንስተር። አሁን ደሞ የሴት ሴጣን ም/ጠ/ሚንስተር አመጣህ?
@hbaryagabr7320
@hbaryagabr7320 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይወሰናል እንዴ ምን ኣይነት ጥያቄ ነው የምትጠይቃት?
@saragudeta1355
@saragudeta1355 8 месяцев назад
አይ ሶፊ በጣም አደንቅሃለሁኞ ውሽታሞችን እየሳክ ታጋልጣለክ ልብ ያለው ልብይበል
@romangina5121
@romangina5121 8 месяцев назад
ሞቼተነሳው አረዘድሮ ጎድአለ
@belayneshzerihun7276
@belayneshzerihun7276 8 месяцев назад
ሳክስ ትጠላለህ። አይ ድፍረት
@fithawekmahe5898
@fithawekmahe5898 8 месяцев назад
ሶፍ ሀሰተኛ ነብያቶችን እየሰበሰብክ አንተ ሀሰተኛ ፋስተር ሆነሀል እባክህ አይጠቅምህም ከዝ ህይወት ውጣ
@mesfinbentiba5819
@mesfinbentiba5819 8 месяцев назад
አራዳዋ ነብይ እንበላት?
@user-kx8tq4yk9v
@user-kx8tq4yk9v 8 месяцев назад
አረ እግዛብሔርን እንፍራ?
@lijabelo2145
@lijabelo2145 8 месяцев назад
በቅሎ ነገር ነሺ እሺ ስለ ገብርኤል የምታወሪበት ሞራሉም የለሺም እሺ ገደሎ
@wesilamohammed4977
@wesilamohammed4977 8 месяцев назад
mettenny tegesetehe terunewe magaletehe
@TefeseMarkose-eg4kr
@TefeseMarkose-eg4kr 8 месяцев назад
ጴንጤ ጴንጤ አትበል ጴንጤ ማለት ጨዋ ናዉ ሁሉም እዝህ መጥቶ የምያወረዉ ጴንጤ አይዶለም gayes
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 8 месяцев назад
Hed wdabathe bet tmles zaf kbe kba
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 8 месяцев назад
በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የሴት ነብይ አለ????? እንዴ በቅዱስ ገብርኤል አንቺ እኮ አሁንም ሞተሻል😢😢😢😢😢
@user-nc9qf8xk6b
@user-nc9qf8xk6b 8 месяцев назад
አንተ ቆሻሻ ማነዉ ሶፎኒያስ ነዉ ስምህ አንተ ለማኝ ዛሬ አሁን እየነጠርክ ሰሚት chanoli ጎን ዶሮቤት አየገባህ አን አልጅ ስራ እየሰራ ምን አድርግ ነዉ የሚትለዉ ከመሬት ተነስተህ ቆይ ጓደኛህ ተዉ ባይልህ ልትመታዉ ነበር አንተ ለማኝ ቆይ ምን ያድርግህ ለምን ሰራ ነዉ እንዳንተ ይለምን ቆሻሻ
@Keeyee148
@Keeyee148 8 месяцев назад
አረ ሶፊ እነዚህን ከምታቀርብበት ጊዜህ የኦርቶዶክስን ትምህርት ብታጠና ቢያንስ ታተርፍበታለህ የማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይርዳህ ሌላ ምንም አልልም አምልጥ የመልአክት ጥበቃ አይለይህ።
@solomondesta6891
@solomondesta6891 8 месяцев назад
ገብርኤልንና ማሪያምን ከምታመልኪው ጋኔን ጋር ምን አገናኛቸው?!!
@tsedaleworku4528
@tsedaleworku4528 7 месяцев назад
ውሸታም የ፬ አመት ጠንቕይ ቤት የምትወስድ እናት የለችም ግን እንዳንቺ የወለደች እና ት አሰደብሻት ወርኛ
@tewodros9308
@tewodros9308 8 месяцев назад
ኧረ ምንሼ ቪድዮ አትደጋ. ግም
@tsiongirma1055
@tsiongirma1055 8 месяцев назад
Gata meskra nw aytshewal
@Forcast700
@Forcast700 8 месяцев назад
ደርሳ የመጣችዉ ከቄለም ወለጋ ቢሆን አምናት ነበር 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@amanuelfitsum624
@amanuelfitsum624 8 месяцев назад
አንች ሰይጣን ነሽ በእውነትሰይጣን ይሻላል እሱ የሰይጣንን መንግስት ነው የሚሰብከው አች በእግዝያብሄር እና በመላእክቱ አትዛበች ያንችን ጉድ ያሳየኝ ሱፌ ጥሩ አድርገሀል ሊሉቻንም እንደዚህ አጋልጣቸው ይህንአይተው የሚከተል ካለፍርድን ያገኝል
Далее
NPC Bloxfruits🤖🔥| Doge Gaming
00:13
Просмотров 1 млн
REFLEX CHALLENGE vs FOOTBALL MACHINE 🙈😱
00:24
Просмотров 1,8 млн
NPC Bloxfruits🤖🔥| Doge Gaming
00:13
Просмотров 1 млн