Тёмный
No video :(

3ተኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው ቅዱስ ዳምጤ ፤ በባላገሩ የፍጻሜ ውድድር ላይ ያቀረባቸው ሁለት ሙዚቃዎች  

Balageru TV
Подписаться 467 тыс.
Просмотров 62 тыс.
50% 1

.
እሸት እሸት መረጃዎችን ለማግኘት ፤ በጥበብና በተሰጥዖ ለመርካት፤
• የድረገፅ | www.balagerutv...
• የዩቲዩብ | www.youtube.co...
• የፌስቡክ | / tvbalageru
• የኢንስታግራም | / balageru.tv
• የቲክቶክ | / balagerutv_official
• የቴሌግራም | t.me/BalageruT...
• የቲውተር | @Balageru_TV
ገፆቻችንን ሼርና ላይክ በማድረግ ይጎብኙን፡፡ ባለ ሃገር ሆነው ከባላገሩ ጋር አብረውን ስላሉ እናመሰግናለን፡፡
አስተያየታችሁንም በአጭር የስልክ መስመራችን 7544 ማስተላለፍ አይርሱ፡፡
ነቃ ነቃ!!!
///////////////////
3ተኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው ቅዱስ ዳምጤ ፤ በባላገሩ የፍጻሜ ውድድር ላይ ያቀረባቸው ሁለት ሙዚቃዎች ሙዚቃ @BalageruTV
//////////////////
Welcome to the official RU-vid Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia

Опубликовано:

 

24 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 114   
@ww.2641
@ww.2641 5 месяцев назад
ባላገሩ ምርጥ። ይገባችኋል። እናመሰግናለን። ዩቲዩብ ላይ ግን ዘገያችሁ። የተወዳዳሪዎቹ ቢቀር የአሸናፊዎቹን ለየብቻው ቆራርጣችሁ በቻናላችሁ በቶሎ ለጥፉት። እንዲህ ደክማችሁማ ሌላው ዩቲዩበር ሊጠቀምበት አይገባም።🎉🎉🎉
@nuronuro6458
@nuronuro6458 5 месяцев назад
Wow yetru sew commet❤
@enatleykun9306
@enatleykun9306 5 месяцев назад
Wow am agree to this comment
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 5 месяцев назад
So True, I had the same feeling
@zemetatapa6347
@zemetatapa6347 5 месяцев назад
በእውነት ይሄ ልጅ ጀግና ነው ፣ ጀማሪ ሳይሆን የቆየ ድምፃዊ ነው የሚመስለው ፣ በርታ፡፡
@BediluAga-yz8ju
@BediluAga-yz8ju 5 месяцев назад
አንተ ከአንደኛም በላይ ነህ ቅዱሴ፣ በርታ በእውነት ዳኞች ጋር የሆነ ስተት እንዳለ ይሰማኛል።
@ETHIO1800
@ETHIO1800 5 месяцев назад
ብቃት ከ ስነምግባር ጋር አንተ ታሪክ ትሠራለህ ቅዱሴ በጣም ትችላለህ በርታልን!
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 5 месяцев назад
የባላገሩ አይዶል ዳኞች እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ እንኳን ደስ አላችሁ
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z 5 месяцев назад
ችሎታ ከፀባይ ጋር የተጎናፀፍክ ጀግና ነህ ዳኞቹን እዳታሳፍራቸው ጠክረህ ስራ
@GenetGenet-vv2zt
@GenetGenet-vv2zt 5 месяцев назад
ቅዱሴ በጣም ጎበዝ ነህ አንበሳው ከናንተ ብዙ ስራዎችን እንጠብቃለን በርታ❤❤❤
@user-qc2pu2sg1o
@user-qc2pu2sg1o 5 месяцев назад
ቅዱሴ በጣም ጎበዝ ነህ። በጣም ትልቆ ደረጃ ላይ ትደርሳለህ። በርታ ራስህን ብቻ ጠብቅ።
@ermias2859
@ermias2859 5 месяцев назад
2nd
@obsanhabtewold-hu3ch
@obsanhabtewold-hu3ch 5 месяцев назад
No number 1
@tizitaero929
@tizitaero929 5 месяцев назад
OMG he is so talented and energetic 40 አመት በዘፈን የቆየ ነው ሚመስለው እኮ 🥰
@mulugetworke9096
@mulugetworke9096 5 месяцев назад
ለኔ አንደኛዬ ነህ ትችላለህ💚💚💚💚💚💚✌️
@user-gu6nh8hd2h
@user-gu6nh8hd2h 5 месяцев назад
ቅዱሴ ጀምረሄ እስክጨርስ ወላሂ እየሳሳሁልህ ነዉ ያየሁት በብቃትህ ምንም ልልህ አልችልም ግን ራስህን ጠብቅ
@lemlemwoldeselasse2909
@lemlemwoldeselasse2909 5 месяцев назад
አብርሽ ልክ ብለሀል ብዙዎቹ ዳዊት ፅጌ ቀረፆቸዋል ማወቅ ያለባቸው ከእሱ ድምፃዊነት ብቻ መውሰድ ሳይሆን ያለውን ስርአት ጭምር ነው ዳዊትን ተወዳጅ ያደርገው በችሎታው ላይ ያለው ስርአቱም ጭምር ነው ።ባላገሩ የእውነት ድምፃውያንን እያወጣህልን ስለሆነ እናመሰግናለን ።
@samuelhj4074
@samuelhj4074 5 месяцев назад
መጨረሻ ነረቨ ይነካል ችሎታ ድምፅ እረ ሁሉ ነገር 100%
@user-gu6nh8hd2h
@user-gu6nh8hd2h 5 месяцев назад
ቅዱሴ በቃ ቃላት አጣሁሎልህ አላህ ያሳድግህ
@mekdeshaimanot4192
@mekdeshaimanot4192 5 месяцев назад
For me you are number 1 kiduse 😊 we expect a lot .... ትንሹ ቅዱስ ከእድሜ በላይ ነህ።
@user-qn6bk5bm5n
@user-qn6bk5bm5n 5 месяцев назад
❤❤verygood voice 🙏👍👍👍👍
@kasahunwoldsenbet
@kasahunwoldsenbet 5 месяцев назад
ቅዱስ ጎበዝ ነኽ አድንቄሀለው ። የመጣህበት መንገድ ጥንካሬኽን ያሳያል። 2ኛ ደረጃ ላንተ ነበር የሚገባው ዳኞቹ ትክክል የማይመስል ነገር አሳይተዋል ፣ የፍፃሜ ውድድር እስከሆነ ድረስ እኩል ነጥብ ብታገኙም በድጋሜ 2ታችውን አወዳድሮ መለየት ነበረባቸው።
@woldemariambekele4085
@woldemariambekele4085 5 месяцев назад
ዳኞች ከናንተ ባላውቅም ይሄ ነው አንደኛ መሆን የነበረበት
@gravitymobile-st8ck
@gravitymobile-st8ck 5 месяцев назад
❤❤❤❤😢😢😢
@user-tg1sf7zj6c
@user-tg1sf7zj6c 5 месяцев назад
Manim ayiwedaderim kante ga hulem 1nga esun emen ❤🎉
@user-ki2ww5db3z
@user-ki2ww5db3z 5 месяцев назад
Ewnet anten migelts Kal axaw sile ewnet bebotaw neberku huletengawun zefen eakitcheris sewneten , nerve dires eminezir dink azefafen nebere ewnet tikilenga yetilahun mitik neh ewnet bertalin❤❤❤
@derejeyeshaneh2061
@derejeyeshaneh2061 5 месяцев назад
*ቅዱስ ምርጥ ድምጻዊ ነው፣ ድምጹን ከሚወዱት መካከል ነኝ። ይሁንና በዕለት አቀራረብ/performance/ ሊበለጥ ችሏል። እንደ እስማኤል/ስሚዝ/ ከማኩረፍ ይልቅ ይህንን ውጤት አምኖ መቀበል አብርሀም ወልዴ /ባላገሩን/ በማክበር የስብዕና ከፍታን ማረጋገጥ ነው። ቅዱስ ድምጽህ ሲደመር ስብዕናህ ወደፊት ከታላላቆቹ ተርታ እንደሚያሰለፍህ አምናለሁ። ~በርታ!* ❤🙏
@obsanzenahabtewold3573
@obsanzenahabtewold3573 5 месяцев назад
Ay be performance endaltebelexema dangochum yakalu bro yehuzb dimts new yegodaw😢
@user-wb8rd1ve6s
@user-wb8rd1ve6s 5 месяцев назад
​@@obsanzenahabtewold35737:01 በህዝብ ድምፅ ቢሆንሄኖክ ነበር 3ተኛ የሚወጣው ግን እነሱ የራሳቸው መለያ ይኖራቸዋል ግን ቅዱሴ ጎበዝ ልጅ ነው የፍፃሜው ለታ ግን በደንብ ነው የበለጡት ምንም በደል አልደረሰበትም እሄ ደሞ ግድ ነው ውድድር ላይ ደረጃ መለያየቱ እንጂ ልጆቹ ምርጦች ናቸው ​@obsanzenahabtewold3573
@obsanzenahabtewold3573
@obsanzenahabtewold3573 4 месяца назад
Jorohin korkureh simaw kidusn chafua gar alderesum
@mekdelawitgirma3181
@mekdelawitgirma3181 5 месяцев назад
ለጆሮ ራሱ ደስ የሚል ለዛ ያለው ኦሮምኛም በጣም ጎበዝ
@user-fk6nd3we3d
@user-fk6nd3we3d 5 месяцев назад
😮betam yasdememegne lij yeh new eski ye kidus fun be like asaut
@merryyosef9727
@merryyosef9727 5 месяцев назад
ዋው ጎበዝ በርታ ዲስፒሊን ከ ዳዊት ፅጌ ተማሩ አንተም ደስ ሚል ዲስፕሊን አለህ በርታ🎉🎉🎉🎉
@obsinanteshome5255
@obsinanteshome5255 5 месяцев назад
2 መውጣት የነበረበት ልጅ ነው ቅዱስ ትልቅ ቦታላይ አይሀለው🎉
@igo1071
@igo1071 5 месяцев назад
ቅዱስ ተስፋ አለው ትክክል ጎበዝነው :ጀግና ታለንትድ ጎበዝ ነው ተስፋም አለው ::💚💛❤️🙏👌
@ermias2859
@ermias2859 5 месяцев назад
2nd
@obsanhabtewold-hu3ch
@obsanhabtewold-hu3ch 5 месяцев назад
Tewedadariwochu rasu yakalu kidus endemibelxachew adelem dangochu
@bezawitmuluneh
@bezawitmuluneh 5 месяцев назад
ሥነስርዓቱ ብቻ ይበቃል ❤
@dboyd5622
@dboyd5622 5 месяцев назад
I think he deserves 2nd
@mulugetworke9096
@mulugetworke9096 5 месяцев назад
ቅዱሴ እንኳን ደስ አለህ ትችላለህ 💚💚💚💚💚
@user-gp3ci7ui1x
@user-gp3ci7ui1x 5 месяцев назад
በርታ ቅዱሴ በቅርቡ አዳዲስ ስራህን እንጠብቃለን
@gravitymobile-st8ck
@gravitymobile-st8ck 5 месяцев назад
Qiduse nabre andegna mahon alebati betama gobza lij new
@mattibeyene
@mattibeyene 5 месяцев назад
የባላገሩ ፍሬ የመጪው ጊዜ የሙዚቃ ንጉስ ❤❤❤ እነ አብርሽ ክበሩ❤❤❤
@user-dl2ho2qq8t
@user-dl2ho2qq8t 4 месяца назад
ቅዱሴ… 3ኛ ብትቀጣም… እሄው እንደምታየው ለሁሉም 1ኛ ነህ…
@ZebaderTeshome
@ZebaderTeshome 5 месяцев назад
አንተ ከሁሌው ከፍ ብለህ ነው የመጠኸው በዛ ላይ ምግበረ ሰናይ ልጅ ነህ ጎበዝ ቅዱሴ🎉
@Alemtshayetola-vk6fp
@Alemtshayetola-vk6fp 5 месяцев назад
Kedus yene gobez enkwan des alek berta ❤❤
@user-yf2iv4gt2z
@user-yf2iv4gt2z 5 месяцев назад
my #1 kidus😍😍😍
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 5 месяцев назад
ቅዱሴ ባለማተቡ እንኳን ደስ አለህ በርታ
@natiyy1963
@natiyy1963 5 месяцев назад
Andegna nbr migbaw tlyalh ❤❤❤
@user-nz5mo5qm2b
@user-nz5mo5qm2b 5 месяцев назад
Sure, he is the winner of the time.
@user-nn8ng8wn6i
@user-nn8ng8wn6i 5 месяцев назад
Kide my number one you did it I'm proud of you Keep it up 💪💪💪💪💪💪
@user-nz5mo5qm2b
@user-nz5mo5qm2b 5 месяцев назад
ይሄንን ልጅ 3ተኛ ማውጣት ግን በጣም ግፍ ነው፡፡ ሙዚቃ እኮ የሚወሰነው በደጋፍ ብዛት አይደለም፡፡ ሙዚቃ በችሎታ ነው መዳኝት ያለበት፡፡ ሦፊ የሚትባል ሴታሴት ግን ወደ አእምሮህ ተመለስ፤ በጥላቻ ተሞልተህ ህዝብ ፈት አትቁም፡፡ የሰው ክፉ ነህ፡፡ አብርሽ ግን 10ኪው፡፡ አዲሱ ሙዚቃ ግን ፖሎቲካው አንዲምታ አለው ዋጋ ሊያሰከፍላቹ ይቺላል፡፡ ትውለድ አትጉዱ፡፡
@GetyeMulye
@GetyeMulye 5 месяцев назад
ባላገሩ የሀገሩ ምርጥ የተሰጦ ውድድር#፩፩፩፩......
@helinadebele1884
@helinadebele1884 5 месяцев назад
Ye ewnet yiha lin yilayal abo telik dereja yadresew lane 1gn neh👍💪👌
@mezmurhawaz6006
@mezmurhawaz6006 5 месяцев назад
he is like hacchalu.
@user-kn7ik8gy3x
@user-kn7ik8gy3x 5 месяцев назад
አይ ባላግሩ ሁሌም አንደኛ
@alualu2997
@alualu2997 5 месяцев назад
Wow..😮ተራቀህበታል
@nigatubenyam2302
@nigatubenyam2302 5 месяцев назад
Kidusina semayel can't wait to see there concert they both my no one artist good job
@lovetube6946
@lovetube6946 5 месяцев назад
ምርጦች ሁላችሁን ስወዳችሁ እኮ...
@user-gp3ci7ui1x
@user-gp3ci7ui1x 5 месяцев назад
ትችላለህ ጎበዝ ቅዱሴ
@woinshet-db1cw
@woinshet-db1cw 5 месяцев назад
ቅዱሴ አመለ ሰናይ። ከድምጽህ እኩል ጸባይህም ሰውን ይገዛል። በዚሁ ቀጥል።
@gashawchalie6841
@gashawchalie6841 5 месяцев назад
ባላገሩ100% ትክክለኛ ሰዉ ናችሁ፣ ሁሉም ጎበዞች ናቸዉ
@MT-mc4hk
@MT-mc4hk 5 месяцев назад
Our very own James Brown!!!!!! You are incredibly talented!!!
@birukadane8022
@birukadane8022 5 месяцев назад
ስሚዝ ደና ነው ሁሉንም ነገር ጨርሶ የመጣ ልጅ ነበር ስሜቱ ከባድ ነበር ለምን ይሄ ሆነ አንደኛ ወይ ለምን.....አይባልም ቅዱሴ በርታ
@selassie07
@selassie07 5 месяцев назад
ዳኜ ዋለ ጀግና የጀግኖች ጀግና አርት እንደዚህ ነው እውነትን በአደባባይ እንዳይጠወልግ በሁላችንም ልብ ውስጥ ተከልክለው ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ድሉንም ወደ አዲስ አበባ አስገብተህዋል ❤❤❤❤❤❤ ❤❤
@KCCAT462
@KCCAT462 5 месяцев назад
እንደውም ቅዱስ 2 ተኛ መውጣት የነበረበት ልጅ ነው
@debelumidwifery
@debelumidwifery 5 месяцев назад
🎉🎉🎉🎉🎉Kudus talented and disciplined musician
@Nesru23
@Nesru23 5 месяцев назад
3ኛ መውጣቱ ፌር ነው ብዬ አላስብም ልጁ እምቅ እና ጥልቅ አቅም ያለው ልጅ ነው ጩኸት ካገነነው ብሩክ ከሚባልጅ በብዙ እንደሚሻል የትኛውም የሙዚቃ አፍቃሪ ሊመሰክረው የሚችል ነው
@brookmelesbrookmeles5948
@brookmelesbrookmeles5948 5 месяцев назад
ትክክል በፍጹም ግር ያልሆነ ዳኝነት ነበር ቅዱስ እና እስማኤል ከመጠን በላይ ነበር ብቃታቸው
@obsinanteshome5255
@obsinanteshome5255 5 месяцев назад
እውነት ነው
@tech-tube2586
@tech-tube2586 5 месяцев назад
Birukn የገለፅክበት መንገድ ስለ ሙዚቃ ምንም እንደማታቅ እና ዘረኛ እንደሆንክ ያስታውቃል
@user-nz5mo5qm2b
@user-nz5mo5qm2b 5 месяцев назад
@@brookmelesbrookmeles5948 I believe that Kidus and Esmiz were number one and two. There is unfair judgment. This is what the Amhara did in Ethiopia always. There is no fair play around Amhara.
@user-nz5mo5qm2b
@user-nz5mo5qm2b 5 месяцев назад
@@tech-tube2586 Yea, there is chiwut only no art.
@SamrawitBehaylu-mr1mh
@SamrawitBehaylu-mr1mh 5 месяцев назад
በውነት ቅዱሴ ባተ ውጤት በጣም ተናደናል ጂማዎች አተ በደብ ነው የሰራከው በተለይ ሁለተኛው ሙዚቃ እዳተ የሰራ የለም ጥቅቅ ብለክ ነው የመጣከው ዳኝነቱ በጣም ችግር አለበት ቢያስ 2ኛው ያተ ነበረ
@user-jf1xe9gi2g
@user-jf1xe9gi2g 5 месяцев назад
ትክክል
@fekerteh974
@fekerteh974 5 месяцев назад
ምርጥ ባላገሩ አይ ድል የዘገያቹ በትን ባልጠበቅነው ባላየነ አሳያቹሁ ዳኞችን መታሰብያን በጥም እናመሰግናለን ቅድሱ እንኻን ደስ አለ ከነቤተሰብ
@samihunde2731
@samihunde2731 5 месяцев назад
ጨዋ ነዉ ያሳደገዉ በርታ
@user-nz5mo5qm2b
@user-nz5mo5qm2b 5 месяцев назад
Kidus, you will be a king of music in the world. For me you are the number one winner, but balageru need a person from Amhara region to win. For any human being that have fair mind Kidus is more than all musician at all. Kidu were penalized because of his afaan oromo music. Neverminded , there is a time for all. Balageru is a Fano media.
@MisgunHadish
@MisgunHadish 3 месяца назад
Wow❤❤❤❤
@user-ux7cv5qw8p
@user-ux7cv5qw8p 5 месяцев назад
brilliant ❤
@hallelujah9090
@hallelujah9090 5 месяцев назад
ቆይ ግን ይሄ ልጅ ለምን አንደኛ እንዳልወጣ የሚነግረኝ አለ???
@AffectionateCookies-xl1nt
@AffectionateCookies-xl1nt 5 месяцев назад
Kiduse bewnet 2gnaw sira yante andegna neber
@shambelzenebe4429
@shambelzenebe4429 5 месяцев назад
Discipline Melk binorat Kidus, Aklil ena Bruck Perfect Colour.
@fk3365
@fk3365 5 месяцев назад
የድምፅ አቅሙ ለወደፊቱ በጣም ጥሩ ነው ። ተሥፋ አለው በርታ ። ዛሬም ያለህበት በጣም እሩ ነው ወደፊት ከነ ኦሊ ኢንሆጀታ በርታ ።
@adinotemare7163
@adinotemare7163 5 месяцев назад
ምርጦች ስሚዝ ግን ግፍ ነው የሰራው ወጭት ሰባሪ ነው ።
@tegestgeleta300
@tegestgeleta300 5 месяцев назад
He did well
@danayithabte4733
@danayithabte4733 5 месяцев назад
The oromiga 😘
@millicentsandmann7991
@millicentsandmann7991 5 месяцев назад
Keduse 3 lebchahe nber mewtate yenbrebhe smizen beltehewal anyway congra❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Mark21-53
@Mark21-53 5 месяцев назад
ችሎታ ከስነ-ምግባር ጋር የታደለ ተስፈኛ ወጣት
@obsanzenahabtewold3573
@obsanzenahabtewold3573 5 месяцев назад
Dawit tsige rasu kezi lij gar ayiwedaderim
@EAZy-Bzy
@EAZy-Bzy 5 месяцев назад
Gobez Berta 🎉🎉🎉
@user-dn1hr4jq7t
@user-dn1hr4jq7t 5 месяцев назад
ቅዱስ ማሪያምን ትችላለህ አኩርተህኛል አክሊሉም ይገባዋል
@SamrawitBehaylu-mr1mh
@SamrawitBehaylu-mr1mh 5 месяцев назад
ዳኝነቱ ትክክል አይደለም ቅዱስ ቢያስ 2መሆን ነበረብክ አክሊል የችላል የብሩክ ግን ምንም አያሳምንም በውነት
@behailushiferaw2031
@behailushiferaw2031 5 месяцев назад
ቅዱስዬ አክሊል በጣም ጎበዝ ልጅ ነው ፍፃሜው ላይም ምርጥ ነበር ይገባዋል ግን አንተ ሁለተኛ ይገባህ ነበር ብሩክ በሰው ተወዳጅነቱ ተፅዕኖ ፈጥሮ ሁለተኛ ወጣ እንጂ
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 5 месяцев назад
ቅዱስ ችሎታ ከስነ ምግባር ጋራ ሽልማቱን ከእስሚዝ ቀምታቹ ለቅዱስ ስጡልን ባላገሩውች ህዝብ ንቆ ነው ከመድረክ ተመናቅሮ የወረደው
@rahelgezahegn8337
@rahelgezahegn8337 5 месяцев назад
3gna 2 saw kemihon 2gna lay 2 saw hono kidus ena biruke ekul mewtat neberebachew kidus kezi belay naw migebaw
@mamushaderese159
@mamushaderese159 5 месяцев назад
Balger mirt pls agen
@user-tl9sx7rw9q
@user-tl9sx7rw9q 4 месяца назад
ለመዳኘትም ይከብዳል ግዴታ ባለሞያ መሖን ይጠይቃል ዳኝነቱን ለደኞቹ መተው ነው
@Mattew151
@Mattew151 5 месяцев назад
ትችላለህ ቅዱሴ ውደፊት ትልቅ ቦታ ነው የምድርሰው
@mekedeswolde1645
@mekedeswolde1645 5 месяцев назад
Tikiklegna dagn net
@scienceandart1
@scienceandart1 5 месяцев назад
ባላገሩ የነዚህን ማጉላቱ ባይከፈም; ለኛ ለተመልካቾቹ የስሚዚን ቅሬታ ማሰማት አለበት; ካለበት ሄዳቹ እንደ ጋዜጠኛ ቃለ መጠይቅ(መለማመጥ አላልኩም) ልታረጉለት ይገባል።
@mohadikale4738
@mohadikale4738 5 месяцев назад
1st naw
@wintakinfe5935
@wintakinfe5935 5 месяцев назад
Tininishochu 1esk 3 slewetu des blognal gn yekiduse adnaki negn
@alemayehubiru1178
@alemayehubiru1178 5 месяцев назад
His voice is superb but too noisy. He is a natural talent but I didn’t like his mixture and exaggeration in all respects.
@abushhaile5922
@abushhaile5922 5 месяцев назад
የተፈራ ነጋሽ ድምፅ ይሻልሃል
@user-ki2ww5db3z
@user-ki2ww5db3z 5 месяцев назад
😂😂😂melku silemimesil new 🎉xilahuninma man endesu misera ale bileh new
@ermias2859
@ermias2859 5 месяцев назад
This guy rank not right for me
@obsanzenahabtewold3573
@obsanzenahabtewold3573 5 месяцев назад
Yea kidus 1weyim 2 mewxat neberebet
@behailushiferaw2031
@behailushiferaw2031 5 месяцев назад
እውነት ነው አንደኛ ባይወጣ እንኳን ሁለተኛ ይገባው ነበር ብሩክ ሶስተኛ መውጣት ነበረበት
@behailushiferaw2031
@behailushiferaw2031 5 месяцев назад
ስሚዝ ዝም ብሎ ተበሳጨ እንጂ አራተኛ ነበር መውጣት የነበረበት የቅዱስን ሽልማት ሁላ አደበዘዘበት
@Mickoman239
@Mickoman239 5 месяцев назад
Henok deserves 2nd
@ermias2859
@ermias2859 5 месяцев назад
Next music he should be last not first affects.always frist not right affect.
@yonasmersha3045
@yonasmersha3045 5 месяцев назад
25 እያላችሁ አንተን እና አክሊሉን ነበር የገመትኩት እንዳሰብኩት ሆነ
Далее
9ኛው ሺ ምዕራፍ 3 ክፍል 1
23:52
Просмотров 279 тыс.