Тёмный

3ኛው ይደመጥ - አእምሮ በመናፍስት መያዙን እንዴት እንወቅ 

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Подписаться 153 тыс.
Просмотров 30 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

14 янв 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 151   
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 3 года назад
እውነት ነው መምህር የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ይታደገን ። እንጂ ከባድ ነው ቃል ህይወት ያሰማልን። የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን ።ሼርርርርርር ላይክ እያረጋቹ እህት ወንድሞቼ 👍
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 года назад
የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች የት ናቹህ ኑ አብርን መናፍስትን እንዋጋ አይነ ልቦናችን ያብራልን የእውነት😭😭😭
@user-ny7up8sp1v
@user-ny7up8sp1v 3 года назад
አሜን
@shaikhaalthani2822
@shaikhaalthani2822 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን😢😢
@zhairakebede9379
@zhairakebede9379 3 года назад
ዛሬ አደኛ ነኝ ላይክ አርኩኝ
@user-ps2dd7ez8r
@user-ps2dd7ez8r 3 года назад
ኧረ መምህራችንን ላይክ እናድርገው እኛማ እኛ ነን
@MaheletGmedihn-yb1rj
@MaheletGmedihn-yb1rj 2 месяца назад
መምህር እግዚአብሔር ፀጋዉ ያብዛልህ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ ኑርልን አሜን አሜን አሜን
@woldesenbet
@woldesenbet 3 года назад
መምህር እንዴት ሰነበትክ መቸም ያንተን ብርታት ትንሽ ቢኖረን የት በደረስን ነበር ህዝቡ እንዲድን እምትለፋውን እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ እኛንም ልብ ይስጠን እንጅ እንድጠላት አሰራርማ ቆመን ባልሄድን ነበር ግን ሁሌም እሚጠብቀን አምላክ አሁንም ያንቃን ይጠብቀን ወልደ ሰንበትን በፀሎትህ አስበው!!
@hizbaysh1116
@hizbaysh1116 3 года назад
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን 👍😍 ይህ ትምህርት ሁሉም 1 2 3 በእኔ ህይወት ላይ አለ በቤተሠቦቸም አለ እግዚአብሄር ይዳኝ 😢😢
@mana6355
@mana6355 3 года назад
መምህሬ እግዚአብሔር ይባርክህ ቤተሰቦችህን ይጠብቅልህ በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ የእውነት የልቤን የሁላችንም ልብ ውስጥ ያለውን ነው እምታስተምረን እኔ በስደት ነው ያለሁት እግዚአብሔር ለተቀደሰት ሀገሬ እንዲያበቃኝ እስካለ ማርያም እያላችሁ አስቡኝ
@habtameyemariyamlij6947
@habtameyemariyamlij6947 3 года назад
Egzabher yasibish
@mohammadalmagir1768
@mohammadalmagir1768 3 года назад
ወላዲት አምላክ ታሰብሺ
@mana6355
@mana6355 3 года назад
አሜን
@user-xr3vq1wd4o
@user-xr3vq1wd4o 3 года назад
እንኳን ዳና መጡልን መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን እርጂም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ለእኛም ማስተዋሉን ያዲልን አይነ ልቦናን ያብራልን
@mairyleb9245
@mairyleb9245 7 месяцев назад
ክብር መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@user-hw5gc1oi6o
@user-hw5gc1oi6o 3 года назад
መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን የስላሴ አገልጋይ የተዋህዶ እንቁ የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አሜን ኦ አምላኬ የልቦናዬን አይነ ብርሀን አብራልኝ የነሀሱን በር ክፈትልኝ ነፍሴ ቃልህን ተርባለችና የህይወት እንጀራን መግበኝ አሜን
@ethiodanmedia3232
@ethiodanmedia3232 Год назад
ቃል
@tigestwondemu6295
@tigestwondemu6295 3 года назад
የልኡል እግዚአብሔር ቤተሶቦች ሁላችንን ኤፍታህ ይበለን አሜን ፫ መምህርየ እደሜን ከጤና ጋ ይስጥልን ብቻ አንተን ለማመስገንና መውዴዴን የምገልጽበት ቃላት የለኝም ብቻ እማ ፍቅር ሁሌም ትጠብቅህ
@markabdamza8639
@markabdamza8639 3 года назад
መምህር በእውነት እፁብ ድንቅ ነው የመንፈሱ አበዛዙ እኔ ገርም. ነው የሚልኛ እኛ ቤተስቦቻችን ያምልካሉ ስምን ግን አላቅም አንዱ. አዳል ሞቴ ነው ይሚት እኛ እንዳልን. ያምቺሳ ልጆች ነናን ስነ ዳር ስርጉ ሳይደርስ የሚውስዱን ባታ አል ለምን ስነላችው ምርቃት ነው ይሉናል አልማዋቅ ነው መምህር በእውነት መምህር በጣም ነበር ይምፍልጋች እናትን ስልክ ስድውልም. አታንሱም በቲሊ ግራም ሚሲጀ አስቅምጭ አልምልሳችሁልኛም በልጀችሁ (??)
@user-gh2vy7ll3o
@user-gh2vy7ll3o 3 года назад
እማ ፍቅር ትጠብቅህ ከኔ እድሜ ቀንሶ ላንተ ይስጥ ፈጣሪ መምህር🙏
@user-fv5lj4df9s
@user-fv5lj4df9s 3 года назад
እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እቁ የሆነ መምህር ስለሰጠን 🙏 በእውነት እያዳንዱ ትምህርት እንደ ቀላል ያለፍኩት ህይወቴን ስንቱን አስተዋስኩኝ 🤔 እግዚአብሔር ሓይሉና የብርታቱ ይስጠን ከእኔ የበረታቹ አስቡኝ በፀሎታቹህ 😥🙏
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋ ስላሴ እንደምን አለህ መምህር በእውነት ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ!!! ለእኛም አይነ ልቦናችን ያብራልን የእውነት ተይዘናል😭ፈቅረ ዮሐንስ// ወለተ ኪሮስ በፀሎት አስቡን🙏
@user-ms5yj7kl2h
@user-ms5yj7kl2h Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት የስመዐልና🤲🏻
@geriegelne6324
@geriegelne6324 2 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃል ህይወት ያሰማን
@user-fj7jy7fq3j
@user-fj7jy7fq3j 3 года назад
እግዚአብሔር ይክብርልን መምህራችን የመለወጥ ጊዜ ነው ኑ አብረን እንማር እንለውጥ
@Ethiopia928
@Ethiopia928 3 года назад
መምህር እግዚአብሔር ይስጥህ ቤተሰብህን ይባርክልህ ተባረክ ትምህርትህ በጣም ጠቅሞናል
@netsanetbrehanu6458
@netsanetbrehanu6458 3 года назад
መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ:: በጣም ጠቃሚ ነው::
@tsehaynega7675
@tsehaynega7675 3 года назад
ቃለ ሂወትያሰማልን መ/ ምህር. ተስፋ ስላሴ፣ እማ ፍቅር ሁሌ ትከተልህ፣አሜን። 👏
@letinamedhane2772
@letinamedhane2772 3 года назад
Tmasgan nurlen Memehir kalwet yasmalen Amen Amen Amen
@teruwrkteruwerk2116
@teruwrkteruwerk2116 3 года назад
ቃለሕይወት ያሠማልን መምሕራችን እግዜአብሔር ይርዳን አሥተዋይ ልቦናአ ይሥጠን
@serkalemworku5491
@serkalemworku5491 3 года назад
መምህር ጸጋውን ያብዛሎት በጣም ጠቃሚ ትምህርቶች ናቸዉ ፈጣሪ እድሜዎትን ያርዝምልን
@user-ip8zu7wz7m
@user-ip8zu7wz7m 2 года назад
እውነት ነው መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን እዳሁን ርኩስ መንፈስ እዳለኝ ሳልነቃ እዴት ያለውን የዋህ ባሌን እያፋጠጠ አፋታኝ እሱ አሁን መልካም ትዳር ይዞ ተቀምጦል
@tigistkassa7208
@tigistkassa7208 3 года назад
እግዚአብሄር አምላካችን የሁላችንንም አይነ ልቦናችንን ይክፈትልን፡፡
@user-so4xj5yr2y
@user-so4xj5yr2y 3 года назад
ምምህር እግዚአብሔር ይስጥልን. ቃለ ሕይወት ያሰማልን. እባክዎትን. ስልክዎትን. ያስቀምጡልኝ ከይቅርታ ጋር
@tigistkebede5565
@tigistkebede5565 3 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ዕድሜ ጤና ይስጥልን በጣም አስተማሪ ነው በአውነት
@devan8265
@devan8265 3 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህር እንኳን በሠላም መጣህልን
@user-oe4on4qo4b
@user-oe4on4qo4b 3 года назад
ቃል ህይወት ያሰማልን
@tigabudessye1904
@tigabudessye1904 3 года назад
መምህር ጸጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን ፫
@tigisttesfay8397
@tigisttesfay8397 3 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@user-kr6ug1mb8k
@user-kr6ug1mb8k 3 года назад
መምህር ይህንን ጠቃሚ ትምህርት ስለሚያስተምሩን በእዉነት እግዚሐብሔር ፀጋዉን አብዝቶ ይስጥልን እረጅም እድሜና ጤና ሠላም በረከቱን ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በሔዱበት ትከተልዎት በአሉበት ትጠብቅዎት መምህራችን 😭🙏
@classiphone5329
@classiphone5329 3 года назад
AMEN AMEN AMEN kale hiwohtin yasemalen
@user-kq8ms1nl7o
@user-kq8ms1nl7o Год назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ አምላክ ሆይ አይነ ልቦናዬን አብራልኝ
@danielistop1654
@danielistop1654 3 года назад
Amen amen amen kal hiwet yesmealna ❤❤😭😭😭🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@kalkidanadmas760
@kalkidanadmas760 3 года назад
Egzibher ybark wodmachin Enamesegnalen
@user-mt1mw1wk6y
@user-mt1mw1wk6y 3 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@linadamtew2885
@linadamtew2885 2 года назад
እግዝያብሔር አብዝቶ ይባርክህ ቃለ ሂወት ያሰማልን
@gfccucu4334
@gfccucu4334 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን የሠማነውን በልባችን ያሣድርልን አሜን
@user-pz7ly8sx1f
@user-pz7ly8sx1f 3 года назад
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር🙏
@user-ws5lj7il9h
@user-ws5lj7il9h 3 года назад
እውነቶትን ነው መምህር እኛ ሴቶች ለክፉ መንፈስ ቅርብ ነን እኔም የተበጫጨቅ ጅንስ ለብሼ ነበር እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ አሁን ግን እንዳለ አውጥቼ ጥዬዋለሁ እግዚአብሔር ይመስገን youtube ላይ በምታስተምሩን መምህሮቻችን ተቀይሪያለሁ🙏🙏
@user-jm8py3ss1y
@user-jm8py3ss1y 3 года назад
ጎበዝ የኔ ቆርጥ ባርቺ
@user-ws5lj7il9h
@user-ws5lj7il9h 3 года назад
@@user-jm8py3ss1y እሺ
@worektadess1253
@worektadess1253 3 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራን ፀጋውን ያብዛልህ
@tsegeredaderebefisiha7340
@tsegeredaderebefisiha7340 2 года назад
Kale hiwetn yasemaln yaglglotewin zemen yebarikln🙏🙏🙏
@user-yx5xg3xd6c
@user-yx5xg3xd6c 3 года назад
በጣም. እናመስግናለን መምህር
@omochekole7731
@omochekole7731 9 месяцев назад
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ቃለ ህወት ያሰማልን
@user-qe1qx3el4i
@user-qe1qx3el4i 3 года назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን። ፀጋውን ያብዛልህ። አሜን አሜን አሜን
@missidababa9529
@missidababa9529 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ይውትን ያሰማልን
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን በጣም ልዩ ትምህርት
@danaytdanayt5634
@danaytdanayt5634 3 года назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን
@user-vp6je7fu2o
@user-vp6je7fu2o 3 года назад
በእውነት ወንድማችን ኤፍታህ መምህር ተስፋዬ እግዝኣብሄር ይርዳህ ስለሁሉም ስብከትህ በጣም በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ ሆይ የነዚ የምትሰብከው መፅሓፍነው ወይ ከራስህ ነው ምክንያቱ ገዝተን በተቻለን ወገናችን ልንለውጥ በጣም በነዚህ መናፍስ ባለማወቅ ኣሳደጉናል ኣሁንም መውጣት ኣይቀርም ግን በፈተና ላይ ነን ያለን ትግሬነኝ ግን በተቻለኝ የቀየርኩ ወደትግርኛ ኣማርኛ የማያውቁ ብዙ ወገን ኣለ የተቸገረ
@shaikhaalthani2822
@shaikhaalthani2822 3 года назад
ቃለሂወት ይሰማልን መምህራችን
@alemtsahayweldegebral9678
@alemtsahayweldegebral9678 3 года назад
መምህር እግዚአብሔር እርጅም እድሜ እና ጤና ይስትህ ፅጋዉን ያብዛልህ ብፅሎት ያስብን ወለተ ማሪያም እና ወለተ ስንበት ክንፈ ገብርኤል
@user-ps5rp7gb6i
@user-ps5rp7gb6i 2 года назад
ቃለ ሂወት ያስሰማልን መምህር ዕድሜና ጤና ይስጥልን👏
@fasikamuluneh4724
@fasikamuluneh4724 3 года назад
እውነት ነው እግዚአብሔር ይጠብቅልን ትልቅ ትምህርት ነው
@ismaialismail105
@ismaialismail105 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እናመሰግናሃለን ቃለ ህይወት ያስማልን
@user-si6jn6ru1u
@user-si6jn6ru1u 3 года назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን እኛም የሰማነዉን በልቦናችን ይፃፍልን አሜን
@user-id2hc4zm5x
@user-id2hc4zm5x 3 года назад
ለመምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያስማልን ፀጋዉን እግዚአብሔር አምላክ ብዝት ያድርግልህ
@mahatesfaye6832
@mahatesfaye6832 3 года назад
ቃለህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዝአብሔር ይፍታ ተከፈት የበለን አይምሮችን የተቆጣጠረውን አይነጥላ ቡዳ ሰይጣን የተዋረደ ይውን አሜን
@alemalemwalle5761
@alemalemwalle5761 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምህራችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@michaelabebe1216
@michaelabebe1216 2 года назад
ቃል ህወት ይስምዓልና መምህር / ናዕና ድሞ ዝሰምዓ ልብና ይህበና ኣምላኽ ።
@gfccucu4334
@gfccucu4334 3 года назад
መምህር ተባረክ
@salamasalama1703
@salamasalama1703 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋዉ ያብዛልህ🙏🙏🙏
@user-tt4hi5bz6i
@user-tt4hi5bz6i 4 месяца назад
በጣም ኖው የገረመኝ መምህር በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤
@yeshiichalelyeshiichalel9855
ቃልህውትንያሰማልን🤲🤲🤲ውንድማችበእውነት
@tigistsolomon8316
@tigistsolomon8316 3 года назад
Egziabher ystelegn teru temeret new 🙏
@meronmeronmiron2873
@meronmeronmiron2873 3 года назад
Amen amen amen wed memhrachin wed wendmachin kalhiweti yasmalin tsgawin yabzalki egzybher rejim edme ketnagar abzto egzybher yestlni yaglgloti zemnkin egzybher yibarkilki🙏🙏🙏
@user-sh6sx7hq6b
@user-sh6sx7hq6b 3 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ መምህራችን
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v 2 года назад
በጣም ደስ የምል ትምርት ነዉ ፈጣሪ አብዝቶ ፀጋውን ያድልህ መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@taa3154
@taa3154 2 года назад
አሜን
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-ui5br2db3l
@user-ui5br2db3l 8 месяцев назад
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ይሄሁሉ በሂወቴ ውስጥ አለ😢😢😢😢
@tiztatameratetizta2738
@tiztatameratetizta2738 3 года назад
Kalehiye woten yasemalen
@mihretgizaw8916
@mihretgizaw8916 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አይነ ልቦናችንን ያብራልን
@synyetwork2279
@synyetwork2279 3 года назад
ቃለ ሂይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@user-ou2ho1vb3b
@user-ou2ho1vb3b 3 года назад
*ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር*
@sraself7813
@sraself7813 3 года назад
Amen amen amen 🤲🤲🌾🌾🌾🌾🌾🙏🙏🙏🇪🇹
@yerosenaberis2521
@yerosenaberis2521 3 года назад
Qaliwaat yasamalen💞💜❤❤❤❤🍁🍀🍀🍀🍀🍀🌲
@tshayetogu149
@tshayetogu149 3 года назад
qalhiwetene Yasemalene Yena Enequ Memhere
@edensolomon1399
@edensolomon1399 3 года назад
Kali hiwet yasemahi egezabehir bertatun yistn
@rollamall1207
@rollamall1207 3 года назад
መምህር በእወነት ቃለ ሂወት ያሰማልን
@rowcellel209
@rowcellel209 3 года назад
ቃለህይወትን ያሰማልን
@user-iv2sy8tc6d
@user-iv2sy8tc6d 3 года назад
እረእናቴ ትጎዘጉዝለትአለይ እኔምቡናሳፈላነበር ይህጥቁረበላየሚባልዛር አሁንግንስደትስመጣሀይማኖቴንተምሬ እናቴ ያየምታረጌውነገር ትክክልአይደለም ሰይጣንምነውሀጥያትምነው አልሀት ከዛስትበይአድገሽአለችኝ እኔም ሳላውቅ ወለድሽኝእጅሀይማኖቴንአላሰተማርሽኝምአልኳት ብቻ እየተጨቃጨቅነው ደሞ በግእየገዛይ ለአባቷትሰጥነበርሲያማት ስኩልክልያረጋታን ከዛበጉንስሰጥይተዋታን እረየማያረጉትየለም ገጠርውስጥ ብቻእዝነልቦናችንን ይክፈትልን
@malitmalit7493
@malitmalit7493 3 года назад
Amen amen amen qalehiwet yasemaln yetemaharnwn belbonachn ytsafln memhr ketasernwn ftari yftan betselth welt maryam bleh asbegn
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 года назад
ሰላም ቃለህይውት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 💐
@user-ho1lb2nu5w
@user-ho1lb2nu5w 3 года назад
እግዚኣብሔር ይመስገን
@linadamtew2885
@linadamtew2885 2 года назад
ስላነቃሀን እናመሰግናለን
@geethageta4060
@geethageta4060 3 года назад
እንኮን በሠላም መጣ መምህራችን
@user-kq9zw2mo7k
@user-kq9zw2mo7k 3 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር
@tegste4747
@tegste4747 3 года назад
ቃለ ህወት ያሰማልን
@solianaabreha5008
@solianaabreha5008 3 года назад
Kale hiwet yaseln memhr wdddd new emnaregh
@user-hl2rg5rz7j
@user-hl2rg5rz7j 3 года назад
መምህራችን እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያስማልን ለእኛም አይነ ልቦናችንን ይክፈትልን እሜን
@mohammadalmagir1768
@mohammadalmagir1768 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እውንትን ንው እኔ አያቶቸ ጋ ንው ያደግሁትና ብዝ ንገር ያመልካሉ እኔደሞ ቡና አፍላላቸው ንበር በጣም ይወዱኝ ንበር ግን በጣም እራሴን ያመኝ ንበር ጫት እየበሉ እግባሬ ላይ ይትፍብኝ ንበር እንሱ አሁን በህይወት የሉም እኔ ባሁን ሰአት እራሴን አይኔን በጣም ያመኛል በፀሎት አሰብኝ ወለት ማርያም
@MrAbdallah-oq8hh
@MrAbdallah-oq8hh 10 месяцев назад
❤❤ barta wondimachine
@ethiopian9196
@ethiopian9196 3 года назад
መምህራችን እኳን ደና መጣህ
@weletemaryamg7969
@weletemaryamg7969 3 года назад
Qal hwet yasemaln Egizaobihear lehulachin yrdan 🙏🙏🙏
@alumasalumas9425
@alumasalumas9425 3 года назад
Mahrchyni slkytin lakynii
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 года назад
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የኔ ንሰአ አባታችን በስልክ ጠዋት የቀኑን ስንክ ሳር ማታ ወንጌልን ያስተምሩናል የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ተጠቀሙ እግዚአብሄር ያድነናል
@adisedegual695
@adisedegual695 2 года назад
መምህር እግዚአብሔር በጤና በእድሜ በፅጋ አብዝቶ ይስጥልን በእዉነት ጥሩ ትምርህት ነዉ ለኛ ለምህመናን በሚገባዉ መልኩነዉ እምታስተምር ተባርክልኝ
@user-dk9kn1mj2c
@user-dk9kn1mj2c 3 года назад
መምህሬ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በደሙ የሚደመጥ ትምህርት ነው ተወዳጆች ኑ እናዳምጥ በእውነት ተወዳጆች በዚህ መንፈስ እኔም ተይዣለሁ እግዚአብሔር ይገጽጸው በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ጽዮን ብላችሁ
@tsegennatayalewu2072
@tsegennatayalewu2072 3 года назад
Memeher ebakon silke kutiron efeligalewu 😥🙏EGEZEBEHERE TSEGAWUN YABZALOTI❤❤❤
@daniedaniel28
@daniedaniel28 3 года назад
ሰላም ፀገነት እባክሽ telefoonnummer ጋገኘሽ ላክሊኝ እኔም በጣም ነው ምፈልገው እና አደራሽን መልካም ግዜ ይዉንልሸ
@genetwedajo1273
@genetwedajo1273 3 года назад
አሜን ፫ እውነትነው ማሥተዋሉን ይሥጠን
@user-pz7ly8sx1f
@user-pz7ly8sx1f 3 года назад
አሜን
Далее
Копия iPhone с WildBerries
01:00
Просмотров 2,8 млн