Тёмный

2 ) ጥያቄ አለኝ ፦ አውደነገስትና የኛ ኑሮ (በመምህር ተስፋዬ አበራ) 

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Подписаться 152 тыс.
Просмотров 18 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

3 июл 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 220   
@askalabrahamsaldosry1110
@askalabrahamsaldosry1110 3 года назад
ፀጋካ የብዘሐልካ መ/ርየ ንሕና ንስካ ተምፆኦ ትምርቲ ኩሉ ግዜ ግልፂ እዩ መ/ርችን ዒድመና ጤና ያብዛልህ ፈጣሪ ትምርትህ ግልፅና ግልፅ ነው የእግዜቤሄር ሃወርያ ሁሊም ዳውለሱ እየፈተኖው ስለ ምኖር እግዚአብሔር እነዚህ ደፍተራዎች እናጠቃይ ወደራሱ ይመልስልን ኣሜን ምርጡ መ/ርየ ተስፋይ ፀጋውን ያብዛልህ ኣሜን
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 2 года назад
መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ ደስ የሚል ትምርት ነው
@user-sn7rk3tr4k
@user-sn7rk3tr4k 3 года назад
መምህረ እንኳን አደረሰህ ለአባታችን ለቅዱሰ መድሀኒያለም ባአል# መምህረ ከዚህ እረኩሰ መንፈሰ ኮከብ ቁጠራ ከደብተራዎች ከጥላ ወጊ ወዘተ። እመቤቲ ትጠብቅህ እኔ ላንተ ፈንታ ተሳቀቅኩ እኛ እንፈልግሀለን
@meseret888salam7
@meseret888salam7 3 года назад
እግዚአብሔር አለለት እውነትን እንዲናገር ያዘዘው መንፈስ ቅዱስ ነው
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 года назад
@@meseret888salam7 Amenn🙏💕Betasab Hugege Ehte
@hannatesfayeboruahannatesf140
@hannatesfayeboruahannatesf140 3 года назад
"ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን 'መምህር ተስፋዬን አበራ ተስፋ ስላሴን መንፈስ ቅዱስ ይጠብቅልን" 👉...ስለ አውደ ነገስት 📚 በቤተክርስቲያን በሮች አካባቢ እንደሚሸጡ የታወቀ ነው በአባታችን በመላዕከ መምህር ግርማ ወንድሙ ትምህርቶች እና በተተኪያቸው በሳቸው በትምህርት ፍሬ የተገኘው ተስፋ ስላሴ በግልፅ እንድንረዳ አድርጓኛል እንጂ እኔ ከቤተክርስቲያን መጽሐፎች አንዱ አርጌ አስብ ነበር እና ወገኖቼ በተቻላቹ አቅም ትምህርቱን እናተም ተምራቹበት ለሌሎች እንዲሰሙ አድርጉት ። †"ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን "† ⛪ ሃና ማርያም"
@retasisi5067
@retasisi5067 3 года назад
እግዚአብሔር ጥብቃው አየለይህ
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 3 года назад
ተሰፋሰላሴን ቤተሰቦችን ጠበቀልን
@Embete-
@Embete- 3 года назад
አንተን ያዘጋጀልን አምላክ ይመስገን መምህር በጣም አምላኬን ይበልጥ ወደድኩት የልጆቹን ጥያቄ የሚመልስ አባት ነውና። ተመስገን
@lemlemsolomon8580
@lemlemsolomon8580 3 года назад
በጣም ቆንጆ አገላለፅ ቃለ ህይወት ያሰማልን የውጭ አገር ሰው በጣም ነው የሚያምኑበት ከወጣት እስከ አሮጊቶች ጨምሮ ለዚህ ብለው መጵሄት ይገዛሉ በጣም ያሳዝናል ጥንቆላን ያጥፋልን
@user-rt7il8ew5c
@user-rt7il8ew5c 3 года назад
መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛለህ በእውነት ለመካበድ አይደለም ሁሉም መምህራን እንድሁም ዝርዝር አደርጎ ብአስታምሩ ለቤተክርስቲያንም ሆኔ ለስውም ቡዙ እውቅት ብአግኝ ነበር የእውነት መምህሬ ሽ አመተ ኑረልን❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹
@honeymar140
@honeymar140 3 года назад
💒💒💒እንኳን አደረሰን መድሃኒያለም አባታችን አይነ ልቦናችንን ያብራልን። ድንግል ማርያም ከርኩሳን መናፍስት ትሰውረን ሀይናችው ጨለማ ጉልበታቸውን ቄጤጣ ታርግልን አገራችን ሰላም ያርግልን።
@ruthina1927
@ruthina1927 3 года назад
በአሁኑ ወቅት ሃይማኖታዊ ትምህርት በጣም አስፈላጊ የሚጠቅም ገጠመንኞችህ አስተማሪ ናቸው ተባረክልን ፀጋውነ ያብዛልህ መምህራችን
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 года назад
በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን💚💛❤
@user-ye1gr6el8o
@user-ye1gr6el8o 3 года назад
መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉ ያበዛልን በጣም ደሰ ይምል ትምህት ነው ቸሩ አምላኬ ማሰተወል ያድልኝ በፀሎት እንድንፀና ያደሪገኝ🙏🙏🙏
@salme4126
@salme4126 3 года назад
መምህር እኛ ከጥንቆላ ወተን ድነናል ያልተማረ መቶ ይማር ኑ ተማሩ እንዴ ቀላል አትይው ኑ ተፈወሱ ወገኖቼ አብረን እንለወጥ
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 года назад
Ewnet new ehte
@fgradesfgrades5092
@fgradesfgrades5092 3 года назад
በትክክል
@burtekanamin9065
@burtekanamin9065 3 года назад
መንፈስ።ቅዱስ።ከዚህም። በለይ።እውቀትን። ይግለፅልህ።።መምህር
@user-xt4qr7yh7l
@user-xt4qr7yh7l 3 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን መላእክት ዙራህን ከበው ከጥላት ይጠብቁህ እኛም ተምረን ፍሬ የምናፈራ ያድርገን ድንጋዩን ልቦናችንን እግዚአብሔር ይክፈት ጥላታችን ይፈር!!!
@user-ss4ip8ce6b
@user-ss4ip8ce6b 2 года назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይጨምርልህ መምህራችን ጊዜውን የሚያመለክት ትምህርትነው የምታስተምረን ኑርልንንን
@user-id2hc4zm5x
@user-id2hc4zm5x 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ዮመስገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-kk3on8zx8u
@user-kk3on8zx8u Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ
@user-lc8lp2tg7c
@user-lc8lp2tg7c 3 года назад
ወይ ህዝባችን አልቆል እኩል መምህር ይህ ቻናል በቴሌ ቭዥን መተላለፍ አለበት። ዩቱብ የማይጠቀሙት እንዲደርሳቸው መምህር በገጠሩ ያሉት ማህበረ ሰብ ከስመ ከርስትና ውጭ በዚህው በደብተራ የተሙሉ ሰወች ይበዛሉ ታድናቸው ዘንድ ክርስቶስ ፀጋወን ስቶሀል። የጠፉትን ትመልስ ዘንድ ድንግል ከልጇ። ጋር ትጠብቅህ ወንድሜ
@samrawitalemu3069
@samrawitalemu3069 3 года назад
Ewenet new teftenal egthabehr lbona yisten
@surafelbeletu2618
@surafelbeletu2618 Год назад
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ከነቤተሠብህ መዳሐኒ አለም ይሥጥልኝ
@user-rh4lt3nk5d
@user-rh4lt3nk5d 3 года назад
ንቁ መምህራችን በጣም እናመሰግናለን እግዚኣቢሔር መዳሓኒኣለም ይጠብቅህ ከክፉ ጠላት።
@user-ul5xr4im7e
@user-ul5xr4im7e 3 года назад
ቃለሂዎት ያሰማልን በእድሜ ያቆይልን ስንቱን እዳቅ አደረጉኝ ፀጋውን ያብዛሎት
@user-ss4ip8ce6b
@user-ss4ip8ce6b 2 года назад
በጣምትምህርትነው ደስ ይላል እድሜና ጤና ይሰጥህ እንድንንቃ ስላረክን ጥበብ ነው እየተባለህ ስንት ዝምናት በወሽት አለም ውስጥ ኑረናል ወንድማችን እያዋዛህ ነው የምታስተምር እምላክ ብርታቱን ይሰጥህ መምህራችን
@user-bf5nf4rr5e
@user-bf5nf4rr5e 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ግሩም በሆነ አገላለፅ የሁላችን ጥያቄ የሆነውን ጥያቄ ትትን አድርገህ በሚገባ አስረድተህናልና ፀጋውን ያብዛልህ ጠላቶችህን የግሮችህ መረገጫ ያድርግልህ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 года назад
አሜንአሜን አሜን
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Amennn Amenn Amenn Amen 🙏
@mekeds8881
@mekeds8881 3 года назад
እንኳን ስላም መጣህ መምህራችን ሁል ግዜም ልኡል እግዚአብሔር በአንተ ላይ አድሮ ያስተማረኝ የተመስገነ ይሁን
@user-ul4oo4pn9k
@user-ul4oo4pn9k 3 года назад
አሜን እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን እግዚአብሄር የሰጠን የኛ ልዪ ስጦታ ነህ 💙
@mitmitmi
@mitmitmi 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን
@gfccucu4334
@gfccucu4334 3 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር በፆለት አስቡን
@eyugfgfd2270
@eyugfgfd2270 2 года назад
ንቁመምህራችን፣እግዝያብሄር፣በሄድክበት፣ይጠብቅልን።በስማም፣እንደትደስየሚልትምህርትነው፣የእግዝያብሄር፣ጥበቃ፣አይለየን፣ሁላችነንም
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Amennn Amenn Amenn Amen 🙏
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Keep up the good work Tanhks memihir tesfaye 🙏🙏🙏🙏
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn
@yodettareku1738
@yodettareku1738 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማል ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን አሜን አሜን አሜን አሜን በሚገባን መልኩ ነው ያስተማሮን መምህር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@nikodimossamuel5744
@nikodimossamuel5744 2 года назад
ጣፋጭ ትምህርት
@user-ji5rd2fb2h
@user-ji5rd2fb2h 2 года назад
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመሰገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውና በረከቱ ያብዛልህ መምህር
@bezaeuale9465
@bezaeuale9465 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመን ያብዛልክ
@Ethiopia928
@Ethiopia928 3 года назад
መምህር እግዚአብሔር ይባርክ ይጠብቅህ በዘመኔ ስመኘው የነበረውን ትምህርት ስላስማርከን አመሰግናለሁ የአለምን ባዶነት ከንቱነት አየሁት ትክክል ነው ያስተማርከን ብዙ የተዋረሱ አዋቂ ነን የሚሉ አይቻለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-gw2fc7gg7c
@user-gw2fc7gg7c 3 года назад
ምንም ወረድክባቸው የሚያሰብል የለም ከአሁኑ ካልጠራ በኋላ አሰቸጋሪ ነው እና በኔ በኩል ደግ አድርገሀል ሁሉም በግልፅ ወደ ምድር መውጣት አለበት አንድ ሰው የተሳሳተ ትምህርት እያተማረ ዝም ከተባለ ትውልዱ ይጠፋል በመጨረሻም ለምታሰተምረን ለምታቃናን ከተሳሳተ መንገድ ለምትመልሰን ላንተ ክብር ምምሰጋና ይሁን!! ልዑል እግዛብሔር ሲባርክ እንዲህ ነው አይሰስትም ዕድሜና ጤና ይሰጥህ ተባረክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏!!!
@ephremhailu8106
@ephremhailu8106 2 года назад
Tebarke merte yetewahdo lije yemisema yesma yemaysema aysma
@user-wq7mx1pz6t
@user-wq7mx1pz6t 3 года назад
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን የት ናችሁ የመምህር ተማሪዎች ገባ ገባ በሉ
@firehwotatewo14
@firehwotatewo14 3 года назад
አረጉድ የሄም አለዴ ቤተክረስቲያነችንነ ለምነደነው ዝም አንበል እግዚሐብሔር ከሀገራችን እንዲፀዳ ወየም ክረስቲየነች እንዲነቁ በማደረገህ እግዚሐብሔር የስጥህ ሁሌም አዲስ የሚገረም ትምህረት ነዉ የዛሬዉ የለያል አንተ በርታልን መምህረ ከክፉ የጠብቅህ
@user-bl1oo9ru3u
@user-bl1oo9ru3u 3 года назад
እማ ፋቅር ትጠብቅህ መምህርዬ እኔም አዳ ነበርኩ በአተ ትምህርት ነቃሁ ከእንቅልፊ አምላኬ ለንሰሀ አብቃኝ
@sendayosalam7347
@sendayosalam7347 Год назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@user-ui5tn8wr1g
@user-ui5tn8wr1g 3 года назад
መምህሬ የእግዚአብሄር ጥበቃ አይለይ እስቲ ሳምቼ መጣው !!
@hanagirma6492
@hanagirma6492 3 года назад
እውነት መምህር እኔም የማቀው ታሪክ አለ ዝናብ በረዶ እያዘነበ የሰው እህል የሚያወድም ቁመቱ አንድ ስንዝር ነው ጥላ ይዘረጋና ድንጋይ ላይ ይቆማል ጥላውን እያሽከረከረ ዝናብና በረዶ እንዲዘንብ ያደርጋል
@rahelmandefro735
@rahelmandefro735 3 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን
@user-pt7sn9lp5z
@user-pt7sn9lp5z Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏🌻🌼🕊🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌿🍀🌷🌿🌿💚💛❤🙏🙏🙏
@gfccucu4334
@gfccucu4334 3 года назад
አሜን መምህር ቃለ ህይወተ ያሠማልን የሠማነውን በልባችን ያሳድርልን አሜን በፆለት አስቡኝ አትርሱኝ አደራ አውሬው አድሮብኛል😭😭😭😭
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 года назад
Kiristina sim yitekesilin
@weletemaryamg7969
@weletemaryamg7969 3 года назад
Qal hiwet yasemaln Qal hiwet yasemaln wendmachin memhrachin betam tru tmhrt new Egzaobihear Amlak mestewaln ysten. Memhrachin Emebrhan weladit Amlak Kidanemhret atleyeh ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tesfayeaga9128
@tesfayeaga9128 2 года назад
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር የምር ያንተን አንድ ገጠመኝክን ስሰማ ነው ከኮከብ ቆጠራ አስተሳሰብ የወጣሁት ማለት አምንበት ነበር ግን የምር ሁሉም ነገሬ ከኮከቡ ጋር አንደ አይነት ነው የኔ ስኮርፒዮ ነው እና ሁሉም፡ባህሪዬ አንድ ነበር የተዋህዶን ትምህርት ከጀመርኩኝ በኋላ ነው መለያየት የጀመረው የፈጣሪ ስራ ይገርማል የሚገርመው ደግሞ ምን እንደሆነ ሳላውቅ ከቴሌግራም ላይ አውደ ነገስትን አውርጄው ነበር ግን አንድ ሳላነበው ነበር ስልኬ spacefull ያጠፋሁት ብቻ እግዚአብሔር ረድቶኝ ነው ከዚ የወጣሁት ፈጣሪ ይጠብቀን
@sunpertube219
@sunpertube219 3 года назад
እኳን ደህና መጣህልን መምህር በጣም ወሣኝ ትምህርት ነው ። እግዚአብሔር ያበርታክ ወድድድድድ መምህር ።
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 3 года назад
ቃለህዉትን ያሰማልን ተሰፋሰላሴ አቤት ጥሩ ነወ ለምን ወጨ ሀገር ያልነወ መፀሀፉ እንገዛ ነበር በናይወ መንፈሰዊ መሰሉን ሀሉነገረ ለበጎነዉ በጣም ይደንቃል በእናትህ በዛ አትበል ለአንተ ደክሞህ ከሆና ጥሩ ከልሁናገን በዛ አትበል እንደዚህም ሀኖ መደንን መማህርዬ ይቃርታ ትዛዝ አይሁንበኝ ከተማርቱ ፈቅር አንፀር ነዉ እንደወንደማችሁ አወሩኝ ሰላልክ ነዉ በርታ እግዚአብሔር ከአንተገር ይሁን
@user-zz4wh4iq8c
@user-zz4wh4iq8c 3 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማለን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@orthodoxtube-6612
@orthodoxtube-6612 3 года назад
እዮብ የነበረውን ነገር ሁሉ አጣ እግዚአብሔር ግን ሁለት እጥፍ አድርጎ ባረከው እዮብ። (42፥10) ዮሴፍ የነበረውን ነገር ሁሉ አጣ እግዚአብሔር ግን ለብዙዎች በረከት አደረገው።ዘፍ(41) ምናልባት ያጣከው ነገር ካለ እግዚአብሔርን እመነው ካሰብከውና ከጠበከው በላይ ይባርክሃል ፦ለሁላችሁም ቤተኞች አዲስ ገፅ ከፍተናል ኑ አብረን በዝማሬ ፈጣሪያችንን እናመሥግን
@user-ll4mc4dq3t
@user-ll4mc4dq3t 3 года назад
ምሥጉን እግዚአብሔር ይመምገን። እንዳት ያሉትን ያብዛልን። የ ሕይወት ቃልን ያሰማልን። እባክህ በርታልን።። ቀጥል እንዳታ ቋርጥ እውነትን ቀጥልበት። ቅዱስ ገብርኤል የራማው ልዑል አባቴ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ከ አጋንንት ዐይን ይሰውርህ። በርታልን። የብዙ ሰዎች ሕይወት በዚህ ነገር ዝብርቅርቅ ብሎባቸዋል። ሕይወታቸው ጠፍቷል ማለት ይቻላል። ያሳዝናል። መምህር በርታልን።
@seblehailemariam8906
@seblehailemariam8906 2 года назад
Memher Tesefaye MedehaniAlem edeme yeseteh! Kalehiwote yasemalen.
@weletmariyamwebalem9400
@weletmariyamwebalem9400 3 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር በውነት
@betty4518
@betty4518 3 года назад
Enamesegnalen memhir, sle law of attraction btakerbln
@user-wn7jb6hr9z
@user-wn7jb6hr9z 3 года назад
እውነት ነው መምህር እኛም በትምህርት ቤት መጥቶ አንድ ልጅ እኔ አለ አስማተኛ ነኝ ስል እውቀት ይመስለን ነበር ድሮ ብር አምጡ እና ላሳያችሁ አለን እና ከዛ ላንባ ጠጥቶ ክርቤት ስያነድ ወፍ እንቁላል እየሆነ አሳየን ነበር ይገርማል ለካ በሰይጣን ነው እውነት ነው መምህር እየፀለይን አእምኑራችን የት እንደምህድ እናውቃለን መምህርየ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 2 года назад
መምህር ቃላት ስለሌለን ፈጣሪ ይጠብቅህ የኛ ጎረቤት እድሜ ልኩዋን በድህነት አቆራምዶ ይዟት ለቁጣጣሽ ጫት ሳገዛ ቀርታ ለሳምት አገቷን አጋዶ አቆያት ቂጣ ስትል ተዝ አለኝ ፈጣሪ ያዉሬዉን ስራ እድንቃወም ይርዳን
@gabeyansggebtansg7320
@gabeyansggebtansg7320 3 года назад
ቃለ ህይወት ያመሳልን መምህር
@meskeremdeme7613
@meskeremdeme7613 3 года назад
ለመምህራችን ለመምህር ተስፋዬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።የአምላክ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ከክፉ ትጠብቅልን።
@user-gv5zd5zt9j
@user-gv5zd5zt9j 3 года назад
መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እውቀትን አብዝቶ ይስጥህ በፀጋ ያኑርህ የጠፍችው ነፍሴ ባንተ ነው የተመለሰችው በገጠመኙ በሁሉም ነፍሴ ተመለሰች ማን ይሆን እንዴኔ የገባው የመምህር ትምህርት ደሞኮ እሱ ሲያስተምር ነው ልቤ ክፍት የምትለው
@sasahuhabite1450
@sasahuhabite1450 3 года назад
መምህር ምን እንደምልህ አላውቅም እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ ። በጣም ብዙ ሰው እየጠፋ ያለበት በተለይ ኦርቶዶክሱ እየተታለለ ነው ። በዘመናዊ መልክ ጥንቆላ መምጣቱን በሀይማኖት አባቶች ላይ አድሮ ሽፋን ሰጥቶ ህዝቡን በቀላሉ እያደነዘዘ ያለ ሴራ መሆኑ ግልፅ ነው ። መምህር በርታ ቀጥል መቼም ቢሆን የቅድስት ድንግል ማርያምን ልጅ የያዘ አያፍርም ።
@amoshadd9375
@amoshadd9375 3 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር። ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
@destyasthin6535
@destyasthin6535 3 года назад
ኧረ በጣም የሚገርም ነው እርሱ እግዚአብሔር ብቻ አይለየን
@user-fu2eh2cc1q
@user-fu2eh2cc1q 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ድንቅ ነው እንደዚህም አለ በርታልን ፀጋውን ያብዛልህ
@ennaenna7517
@ennaenna7517 3 года назад
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት መምህራችን እናመሰግናለን
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እናመሰግናለን
@atalawodaju8342
@atalawodaju8342 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ይሄንን ትምህርት ከብዙ በጥቂቱ እንድሰማ የርዳኝ ፈጣሪ
@niwonaderu8722
@niwonaderu8722 3 года назад
ሌላ ምንም አልልም ተመስገን አምላኬ ማለት ብቻ ነው፡፡ በጣም ጥያቄ እየፈጠረብኝ ተጨንቄ ነበር፡፡ አምላኬ ሆይ መንገድህን እንዳውቅ መጨነቄ ለጥሩ ሆነልኝ፡፡ በጣም ይገርማል በዚህ በትንሽ እድሜ ጥያቄ የሚፈጥሩ ብዙ ሀሳቦችን (በሀሳብ ደረጃ ብቻ) አስተናግጃለሁ እናም መልሱን እግዚአብሔር ፊት ለፊቴ አሰቀመጠልኝ(መለሰልኝ) እናም ትክክለኘውን ነገር እንድናውቅ አእምሯንን ክፈትልን!!! አሜን! መምህር በጣም እናመሰግናለን ባለፈው ከክፍለ ሀገር ነው የመጣሁት lagegnot ፈልጌ ነበር ያልኩት ልጅ ነኝ፡፡ እድሜ ከጤና ይስጠዎት!
@user-lk2iz8ir4s
@user-lk2iz8ir4s 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በፀጋ ይጠብውህ በእውነት መምህር ብዙ አስተምረሗናል አሁንም ታስፈልገናለሁ በርታልን
@user-hl2rg5rz7j
@user-hl2rg5rz7j 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣችሁ
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Yeah you right I believe that god
@zamzamzam4317
@zamzamzam4317 3 года назад
Amen....3
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 года назад
Egzibher yimsegn memihir 💚💛❤ Amen Amen Amen bewunet kale hiwot yesemalin memihir tesfa silasa endemin walklgn yene tehut tsgawin Yabizaleh memihir!!!!
@user-nd8zm3ip9v
@user-nd8zm3ip9v 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
@yrgg1047
@yrgg1047 3 года назад
betam teru gelta asetamari teru ewnta yehona temarta new ♥ ❤ egzbiher yebarkota memehir tesfaye tegawena yabazalota barkatota yedarbana egzbiher yetabakota
@user-yr9fw2vi8l
@user-yr9fw2vi8l 3 года назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም እናመሰግናለን ውድ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
@user-wm1rr3dn6g
@user-wm1rr3dn6g 3 года назад
እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ መሆኑን የሚያሳየው ነፃነት መስጠቱ ሴጣን ደሞ ነፃነት ነሺ ፡ ፡ ሰው ምን ለማግኘት እንደሆነ አላቅም ሴጣን ያዘጋጀለትን ጥንቆላ ( ኮኮብ ቆጠራ) ተጠቅሞ ነፃነትቱን ሚያጣዉ ፡ ፡ ጥንቆላ (ኮኮብ ቆጠራ) የባርነት ቀንበር ነዉ ፡ እግዚአብሔር ይገስፀዉ!!
@niwonaderu8722
@niwonaderu8722 3 года назад
Qale hiwet yasemalin! EGZIABHER dinq new yihinin endinawq silaregen!
@user-hd3oe5nk3h
@user-hd3oe5nk3h 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህር
@user-cy1xw9qr5n
@user-cy1xw9qr5n 3 года назад
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራች በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@user-zk3po3ro9v
@user-zk3po3ro9v 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ውዴ መምህራችን ቃል ህይውት ያስማልን
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 года назад
EGZIABHER yimesgen enkwan memhirachin wedefit zor eyalku mekaget madamet jemireyalehu
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 3 года назад
Egziabihr yitebkihi wendimachin
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን እኔ ውጭ አገር ከመጣሁ በሁላ ስታር እያልን ጋዜጣ እያገዛሁ አነብ ነበረ ይገርማል ይህን አስቀያሚ ነገር የውሸት ክምር ጥበብ ማለታቸው እግዚአብሔር ይማረን ይህን ሁሉ ክፋት ያወቅነው ላስተማሩን መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እፍሜና ጤና ይስጥልን በርቱልን ህዝቡን አንቁት ።
@user-qf8ej5fr9c
@user-qf8ej5fr9c 3 года назад
ቃለሕይወት ያሠማልን ተመስገን አምላኬ
@helenbultum3600
@helenbultum3600 3 года назад
ከእርኩሳት መናፍስት ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ቅዱስ ገብርኤል በሰይፉ አንተጋ እንዳይደርሱ ይሰይፋቸው
@user-vo9mk9vx4j
@user-vo9mk9vx4j 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hiwottube675
@hiwottube675 3 года назад
እውነት ይገርማል የመምህር ግርማ የአባየ ትምህርትም ለምን በቲቪ ኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቲቪ ላይ ለምን አይቀርብም ለምን ህዝብ እንዲድን አይደረግም እንኳን ይህ የመሰለ ትምህርት ቀርቶ የቤጤወች ጭፈራ እንኳን በቲቪ ይተላለፍ የለምወይ ኧረ የተዋህዶ ህዝ እባካችሁ ይህ ትምህርት ኢንተርኔት ለማያገኙ ቤተሰቦቻችን በቲቪ እንዲቀርብ አስተዋፅ እናድርግ ዛሬ መችም በየቦታው መብራት ገብቷል እኛ ሰፈር ድሮ መብራት ያልገባበት ገጠር አሁን መብራት ገብቷል ህዝብ ይድስን ሰይጣን እንዳመለኩ አይሙቱ በወሎ በአማራ ክልል ዛር እማያመልክ ስኒ እማይዘቀዝቅ የለም የዋሆች አያቶቻችን አልፈዋል ነፍሳቸውን ይማር ቤተክርስቲያኑን ሳያውቁት ውጩን ሳያውቁት ዛር እስርስር አድርጎ አስቀምጧቸው ይሄው ወደማይቀርበት ሄደዋል የሞቱ ለት አይቀርም የሞቱ ለታ ነው ቤተክርስቲያንን ያዮት ኧረ ስቱ እህ ከታሰርንበት ሳንፈታ ምንም አንሁን 🙏🙏🙏
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 3 года назад
መምህር አሁንስ በጣም እቺ የምንኖርባት ምድር በምናይነት የዳቢሎስ ወረራ ላይ እንደሆንን ሳስብ ይገርማል ታዲያ እንዴት ነው ከማን ጋር እንኑር እኛ ጠልቀን ወደ ክርስትና በገባን ቁጥር ሰው እንደሌለ እንዳለ በአጋንት ወራ እንደ ተቀማን ቁልጭ አድርጎ ያሳያል እግዚያብሄር ይርዳን እጂ ይቀፋል ።
@niwonaderu8722
@niwonaderu8722 3 года назад
tew endesu atibel misale lihonu yemichilu bizu abatoch alulin endezih ema kalin erasachinin endetsadiq mequter new bicha tikikilegnawun menged FETARI yasayal kegna yemitebeqew tsom ena tselot endihum sigdet new.
@tezetabelay949
@tezetabelay949 Год назад
እዳተ አይነቱን ያብዛልን
@kokikoki-ct2cx
@kokikoki-ct2cx 3 года назад
matsahaft xakuman mamhir
@hilina329
@hilina329 3 года назад
እናመሰግናለን መምህር
@firehwotatewo14
@firehwotatewo14 3 года назад
መምህረ ቃለህየወት የሰማልን
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 3 года назад
✝️እግዚአብሔር ይመስገን🙏 እንደምን ውለሀል ? የእናቴ ልጅ መምህሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ✝️ ስለ ኮከብ ቆጠራ አላውቅም ነበር ለመማር ዝግጁ ነኝ :: ያዝ እንግዲህ 🤣
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 3 года назад
Kale hiyiwet yasemalin memhir mengisite semayatn yawersilin edime Tena yistlin
@mostat5281
@mostat5281 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@prime5689
@prime5689 3 года назад
መምህርእግዚአብሔርይጠብቅህ፣ቃለህይወትያሠማልን
@user-ez1ve1rq7r
@user-ez1ve1rq7r 3 года назад
እግዚ አብሄር ፀጋውን ያብዛልህመምህራችን እኔ ይሚገርመኝ እባቶች ምንድነው ስራቸው ይህንኳን ማስቆምና ማየትያልቻሉት እግዚ አብሄር ልቦና ይስጠን ያባቶችንስራነው እየሰራህያለኹው. ማንም ደፍሮሌ ጠይቅ ያልፈለገውን አብረው እያጨበጨቡባለበት ዘምን እየተጋፈጥክነው እመብርሀን ጥላከለላትሆንህ እግዚ አብሄር ይመስግን መምህርተስፍየን ያወኩበትቀን ብዙነገሩችን እዳቅየረዳኝ
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 3 года назад
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw yadangal mariyam lijii kantgaa yiihun Baxam yazazanal tamrebatalaw memehir
@user-vx7vc8fq9y
@user-vx7vc8fq9y 3 года назад
ወይ፡ጉድ፡እኔም፡ኮኮብሽ፡ይሄ፡ነው፡ተብዬ፡ነበር፡የተነገረኝ፡ምንም፡የማያቀውን፡ባሌን፡አክለፍልፌ፡ይዤው፡ሄጄ፡ጌታዬ፡ይቅር፡ይበለኝ፡በፀሎት፡አሥበኝ፡መምህር፡ወለተ፡ሃና፡ተክለ፡ፃዲቅ፡
Далее
POLI зовет Газана
00:12
Просмотров 1,1 млн