Тёмный
No video :(

3ኛ ጥያቄ አለኝ ፦ ሠውር (ኮኮብና )መናፍስታዊ ሴራው (በመ/ር ተስፋዬ አበራ) 

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Подписаться 156 тыс.
Просмотров 17 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

6 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 235   
@hanagirma6492
@hanagirma6492 3 года назад
እኔ በጣም የማዝነው አንድ ዳቆን ይዞኝ የሔደው ጥበብ ነው ብሎኝ በ45 አመትሽ ትሞቻለሽ ልጅሽ 90 አመት ይኖራል ብሎ 3 ቀን እህል ሳልበላ አድራለው ወይ አለማወቅ አሁን ግን ንስሀ ገብቼ ቆርባለው እግዚያብሔር ይመስገን የአባታችን መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ባስተማሩት መሰረት መንፈሱን መዋጋት ስጀምር እርኩስ መንፈስ መሆኑን አውቄ እየፈላምኩኝ ነው
@user-xr2ub5kx5c
@user-xr2ub5kx5c 3 года назад
😁😁😁😁😁😁😁😁👈
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 3 года назад
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው ምነው መመስከር ያስቃል እንዴ ????? 😎
@user-xo7yx2kk1x
@user-xo7yx2kk1x 3 года назад
በተሰቀለው የሰዉየዉ ፍርድ ግን ይገርማል እንኳን ለዚህ አበቃሽ
@asugualkeshi2082
@asugualkeshi2082 3 года назад
@@user-xr2ub5kx5c ????
@user-gx9vr9hs6o
@user-gx9vr9hs6o 3 года назад
ክክክክክክክክ ሚስኪን
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ለእናታችን ለልደታ ማርያም እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ምን አለ እንደ አንተ ያለውን መምህራን ቢያበዛልን ልቦና ይስጠን አዳምጬ እመለሳለሁ like ቤተሰቦች
@user-by6hm2zd9p
@user-by6hm2zd9p 3 года назад
ሰላም ላንተ ይሁን መምህር ኑ እንማማር ቤተሰቦቼ የመንፈሱን ሴራ እንወቅ
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 года назад
Eshe Betasabe Hugege Ehte
@shopname8777
@shopname8777 3 года назад
ewnet now key afer yemibelu gorebeatachn neberu
@user-xr2ub5kx5c
@user-xr2ub5kx5c 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እኔ የተወለድኩት በህዳር ነው ኮኮብ ደግሞ ሰውር መሬት ነው አሁን 30 አመቴ ነው ግን ፈተና ከባድ ነው የትዳር ጓደኞቼ 3 ግዜ ተለያየሁ ገንዘብ ግን ምንም አልይዝም አይነጥላም አለብኝ መተት በጣም ህይወት ከባድ ነው በትምህርት ራሱ ከባድ ነው የገንዘብ በረከት የለም ብሰጥ አልመሰገንም ያመንኩት ይከዳኛል😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔😭😭😭
@marthatilahun2086
@marthatilahun2086 3 года назад
Aizosh tolte adirge!! Wendemame endehu new bzhen were new yetewlde!! Egziabher yefetane!!
@user-fh6xr9gw1z
@user-fh6xr9gw1z 3 года назад
Ayzosh ehtie genzebsh demo asrat awchi
@meseret888salam7
@meseret888salam7 3 года назад
የትምርቱ ዋና ይዘት እኮ ይሄ ኮከብ የኔ ነው ብላቹ አትመኑ እግዝያብሔርን ብቻ እመኑ ነው የሚለው እና ከትዳርሽ መለየትሽን እነዚህ ሠዎች በትዳር ባለመኖራቸው አንድም ለበጒ ሌላም ፈጣሪ የተሻለ ሊሠጥሽ ስላሠበ ነው ተግተሽ ፀልይ አይዞሽ ተመሥገን ብቻ ካልን ሁሉንም ወራቶች የጊዜ ባለቤት መልካም አድርጒ ፈጥሮልናል
@tewofloskd6036
@tewofloskd6036 3 года назад
መምህሬ መንገድ ጠራጊዬ አምሳለ ክርስቶስ እድሜ ይስጥልኝ:-አንድ ነገር በእርግጠኛነት እናገራለሁ ሰው እየበዛ ነው አልከሰርክም ሰው ሠርተሀል :-(ሰዎች ሁሉ ብጽእት ይሉኛል)!!! መምህር (ቅድስት) ሆይ አልን እኮ ሰው ሆነን ጀመርን ለሰው ማዘን።እንደሚሸጡን እያወቅን እግር ካላጠብን! አረ መምህር ሰው እኮ ሆንን (ክርስቶስን)ባሰብን ጊዜ አለቀስን!!!ሰው ሆንን ፈተና ጣመን መገረፍ አማረን መሰቀል አማረን (ክርስቶስን) ባሰብን ጊዜ አለቀስን።
@user-ul4oo4pn9k
@user-ul4oo4pn9k 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን እንኳን ለእናታችን ለልደትታ ማርያም ቀን አደረሳችሁ አደረሰን 🙏🙏🙏
@ameenameen6123
@ameenameen6123 3 года назад
አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰን
@peacenice8003
@peacenice8003 3 года назад
Amien amien amien
@user-er7im4mz9h
@user-er7im4mz9h 3 года назад
@@ameenameen6123 አሜን
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ፀጋው ያብዛልህ
@rahelmulunehrahel847
@rahelmulunehrahel847 3 года назад
ውዶች ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በጸሎታችሁ ያለሁት ስደት ነው በጣም አሞኛል ክፍ ህልምም ያሳየኛል ወለተ እየሱስ እያላችሁ አስቡኝ
@redeactef
@redeactef 3 года назад
ክፉ ሕልም የምታሳየኝ በድንግል ማርያም ስም አቁም በይው እየቀጠቀጥሽ።
@beyenchseteyo1360
@beyenchseteyo1360 3 года назад
ክፍልሽን። ጧጧት። በጸበል። እርጭው
@selamdesta2808
@selamdesta2808 3 года назад
አይዞሽ እግዛብሄር እመብረሀን እስዋ ታስብሽ
@user-lc8lp2tg7c
@user-lc8lp2tg7c 3 года назад
እግዚያብሔር ያሥብሽ እህታችን
@user-bf5nf4rr5e
@user-bf5nf4rr5e 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ላስተማርከን ለመከርከን ለስላሴ ባሪያ የወጌል ገበሬ የተዋህዶ ባለውለታ ቃለሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@user-rh4lt3nk5d
@user-rh4lt3nk5d 3 года назад
እግዚኣብሔር ኣምላክ ይስጥልን መምህር በጣም እናመሰግናልን እንዳንተ ያብዛልን እየ ነቃን ነው ። ግዜ ካለህ የሁሉም ትርጉም ብታቀርብልን ጥሩ ነበር። የምገርም ነው መምህር እኔ በሚቀመጠው ኣገር ህንዶች ኣሉ እና እየመጡ ነዪ ልውቅልሽ ልውቅልህ እያሉ ብዙ ሰው ያስሸግራሉ እግዚኣብሔር ይመስገን ደክመታችንና ባዶ መሆናችን ኣውቆ እንዳንጠፋ ኣንተ የሰጠን ።
@senayit7198
@senayit7198 3 года назад
የሚገርም ነው እውነትም ይሄን ፀሎት ሳይደረግ የሚያነበው ሰው ከሰረ እኔ እንኳን ስስማው ያስፈራል አስታውል ወገኔ !
@abbeyabebaz4737
@abbeyabebaz4737 3 года назад
መምህር ተስፋዬ ቃለ ህይወት ያሰማህ። አንዳንድ ኮመንቶችን ሳነብ እየገረመኝ ያለው ነገር ግን "የኔ እንደዚህ ነው፣ ልክ እንደ እኔ ባህሪ ይመስላል፣ የኔን አብራርተህ ንገረኝ ወዘተ የሚሉ ናቸው።" እንዴ መምህር የሚያስተምረው እኮ በክፉ መንፈስ እንዳንወድቅ የክዋክብት ቆጠራ ተኮር ላይ የህይወታችን ቀመር አይመሰረት ነው የሚለው። ምህመናን እባካችሁ መንገዳችንን አንሳት።
@orthodoxtube-6612
@orthodoxtube-6612 3 года назад
ምሥጋና በመቅደስህ ዝማሬ በማደሪያህ ልሠዋ ጠዋት ማታ ክብሬ ነህ የኔ ጌታ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከሁላችንም ጋራ ትሁን ፦ለሁላችሁም ቤተኞች አዲስ ገፅ ከፍተናል ኑ አብረን እልልታ እናብዛ በዝማሬ ፈጣሪያችንን እናመሥግን
@ameenameen6123
@ameenameen6123 3 года назад
አሜን አሜን
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 года назад
@@ameenameen6123 Amenn🙏Betasabe Hugege Ehte
@mosszeku6926
@mosszeku6926 3 года назад
መምህር እውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን፡ይህ ምታስተምርን ትምህርት በ ቤተክርስትያን ህጋውነት ተሰጥቶት ክርስትያን ሁሉ መማር አለበት።ላንተ ደሞ እግዚአብሔር አእምሮህ የበለጠ ይግለጥልህ፡አሜን!!!
@user-vo9mk9vx4j
@user-vo9mk9vx4j 3 года назад
ኣሜን ወንድሜ ከስደት ዛሬ ኣገሩ ልገባ ነው በፀሎት ኣስቡት ወልደ ሚካኤል
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 года назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይረይርዳን በእውነት ለዘመናት ሲጫወትብን የኖረ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው ያዋርደው🙏🙏🙏🙏
@loruyoutube6312
@loruyoutube6312 3 года назад
እንኳን ደህና መጣህ መምህር
@user-sn7rk3tr4k
@user-sn7rk3tr4k 3 года назад
ገጠመኝ ልዬ 65 ጨረሺ ተመልሻለሁ በእባ ነው የጨረሰኩት መምህረ በጣም ነረቨሰ አረጉታል በጣም ይገረማል ገጠመኙ # አዳምጪ እከሰታለው ምዕመናን አሰታውላችሁ አድምጦ
@ametesilase6933
@ametesilase6933 3 года назад
እግዚአብሔር ይማስጌን መምህር እንኳን ደህና መጡ 🙏🙏🙏❤️✝️❤️
@marthatilahun2086
@marthatilahun2086 3 года назад
መምህር ቃሌ ሂወት ያሰማልን!! እና ወንድሜ በትክክል የስማሁት ሁሉ ነገር በብዛት አለበት!!! በጣም ነው የገረመኝ! እና በጣም ነው የመነችገር በሱ ነገር!! በእህቶቹ ላይ መቅናት!! እናቴ ቤት መጡ በሉ ወሰዱ ብቻ በጣም ቡዙ ነገር አለ!🤦‍♀️ አግዚአብሔር ይፈታውልኝ!!! እና እስት አሁን መፅለይ ጀመሯል ፈጣሪ ያቃል!! አባቴ ጣዎት አመላኪ ነዉ!! ከእናቴ ተለያቶዋል! ሌላ አገብቶ ትልቅ ል ጅ አለችው በዝ አምልኮት ውስጥ ናቸው! አልተው አሉን! ልጅታን ነው የምሰሙት!! እኛ ግን አናምንም! እንፅልያሌን!! አግዚአብሔር ይመስገነው! አግዚአብሔር የስጥልኝ መምህር!! በአንተ ነው የተለውጥኩኝ! ከመምህር ግርማ ቀጥሎ!!!
@weyessateresa9502
@weyessateresa9502 Год назад
ብዙ አውቃለሁ አትበል በክርስቶስ የታመነ በእመቤታችን የተደገፈ መተት ምንም አያረገውም
@bontuuzanbaa3034
@bontuuzanbaa3034 3 года назад
Ameen Ameen Ameen
@nagatwalde7609
@nagatwalde7609 3 года назад
እንኳን ደናመጣህ መምህርችን
@user-ys5rs6tt9h
@user-ys5rs6tt9h 3 года назад
መምህር እድሜህን ይርዘም በእውነት እኛ ምንም ኣናቅም ነበር ኣሁን ግን እግዚኣብሔር ይመስገን ኣንተ ማለት የዘመናችን ሃዋርያችን ነህ
@masaratethopua49
@masaratethopua49 3 года назад
እንኳን በሰላም መጡልን ውድ መምህራችን እሺ እንማማር ኑ አዳምጬ እመልሳለሁ ።
@user-gd6cu9cy4z
@user-gd6cu9cy4z 3 года назад
ቃላሕዋትን። የሰመልን። መምሕሪ
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Год назад
በውነት መምህር ፅጋውን ያብዛልህ አረ ፍጣሪየ ሆይ የሰው ልጅ የት እየሄድን ነው እኔ እሄን ምንም አላውቅም ነበር እግዚአብሔር አምላክ ያቆይልን የተሸሸገ ውድ ግልፀ የማይውጣ ነገር የለም እንዳለን እግዚአብሔር ሰውቹን አዘጋጅቶ ለኛ ለድቆሮውች እንድናስታውል ስላድረገን ክብርና ምስጋና ይግባው
@kalkdan4521
@kalkdan4521 3 года назад
አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መ ም ህ ር አንኳን ደና መጣህ
@abatlhaymanottsshaynefsenw9165
@abatlhaymanottsshaynefsenw9165 3 года назад
Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen
@yetenaytyeteye4153
@yetenaytyeteye4153 3 года назад
amen amen amen kelyewet yasemalen wedemachin balkebet selamk yebezalin
@paulasarkis4066
@paulasarkis4066 3 года назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ገባ ገባ በሉ እንማማር ገጠመኝ ሲሆን ነው ብዙ የምናዳምጠዉ የሚጠቅመነን ይህ ነው የሰው ገመና መስማት ብቻ ነው ከዛሬ 5ሺ አመት በፏት እየሱስ ክረስቱስ በምድር ላይ የዙረ አየፈወሰ አዳነን መጽሀፍ ቅዱስ የመሰለ እንድናዉቅ አሁን ደግሞ መምህር ግረማን እና መምህር ተስፋ ስላሴ ሰጠን በምድር ላይ ሁኑ እያስተማረ ነው እናስዉል ቤተሰቦቸ በአታ ማርያም ለሀገራችን እና ለህዝቡቻችን ትባትልንእንጅ አይባትብን አሜን አሜን አሜን
@godislove2980
@godislove2980 3 года назад
መምህርሄዬ! ያንተ ትምህርት እንኩን ሊስለችን በጉጉት ነው የምንጠብቀው ስምተን የማንጠግበው ለነብሳችን ምግብ እና ተስፋ ሁኗታል! እግዛብሄር ጸጋውን ያብዛልህ እድሜና ጤናን ከነቤተስቡችህ ይስጥልን!!!
@SewsenBrhanutube
@SewsenBrhanutube 3 года назад
እህ ባለማወቃችን ልንጠፍ ትንሽ ሲቀረን ኣንተመምህራችን ሰለመጣህልን እግዛብሔር ሁሌም ኣመሰግነሃለው ፀጋህ ይደርብን
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 3 года назад
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir
@febentewelde2747
@febentewelde2747 3 года назад
Egzabhar yemsgn memehar enqen salem metah ❤❤❤🙏🙏🙏
@genetchevalier9953
@genetchevalier9953 3 года назад
❤❤❤Amène Amène Amène
@user-dl6tp2qf4w
@user-dl6tp2qf4w 3 года назад
መምህር በጣም የሚገርም ነገር ነው የምታስተምረን እኔ በጣም ግራ እጋባ ነበር ኮኮብ የሴጣን ነው ከሆነ ለምን እግዚአብሔር የተወለደበትን ቦታ ለምን መራ እል ነበር
@almazdereje663
@almazdereje663 3 года назад
እና መምህሬ እኔ ያለሁት አረብ አገር ነው ስፀልይ ውስጤ ይጨነቃል ግን ውስጤ አንድም ቀን ሠላም አገኝቶ አያቅም ምን ላድርግ ቤተስቦቼንስ እንዴት ማዳን ይችላሉ ፀበል ይሆዳሉ ግን ቶሎ ያመጣቸዋል ከቤተ መውጣት አይፈልጉም ምክንያት ያበዛል 😭😭😭😭
@malikaalanzi4898
@malikaalanzi4898 3 года назад
እየኔእደዚሁናቸዉማለትእናቴበጣምያማታልግንከቤትበፅም፧በፀሎት፧በስግደትአድክመወዉትሲሄዱነዉጂየሚለቀዉፀበልቦታእደሚያዝካወቀእቤትይቀራልፀበልህደዉሲመጡይቀበላቸዋልደሌፀበልልሞክርቡለዉመሄድምንመፍትሄየለምይሉናእጃቸዉንአጣጥፈዉቁጭይላሉመናፍስትምስራዉንይሠራልእኔበአረቡሀገርነዉያለሁትእደትአድርጊእምትድንግራገቡቶኝልበፀሎታችሆአስቡኝቤተሠቦቸ
@zaritushawaa3380
@zaritushawaa3380 3 года назад
Erzaergaeber yenmg🙏🙏🙏Merhemer qalhiyot yesanm
@cfcfxdxd6647
@cfcfxdxd6647 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@tamralechmisganawe1461
@tamralechmisganawe1461 3 года назад
ቃለ ሂወት ያሠማልን መምህር
@adhanethabteyes6686
@adhanethabteyes6686 3 года назад
Eftia eftia eftia abona
@sabacarlier5071
@sabacarlier5071 3 года назад
memehirachin....... yemern new yebezu sew nefs new eyetadek yalekew.....bezu chekagn swe ale besew nesf yemeqeled ante gen nefesachinene leswol lemedan bezu eyelefah new
@Edom.media7
@Edom.media7 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን እሚገርም ነው የዛሬው ደግሞ መምህር ቃለሕይወትን ያስማልን እድሜ ጸጋ ያድልልን ቸሩ መድኃኒያልም። ህዳር 22 የተወለድሁት እኔ መ ምህሬ ❤❤ መምህር እውነትነው ወይ ጉድ እኔም እናቴ ጠንኳይ ቤት ሄዳ መስከረም ይሆናታል የሐላ የሐላ ወርቅ በወርቅ አረጋታልሁ ተብሎአል ወይኔ አምሌኬእግዚኦ ተሳሃለነ እግዚኦ ተሳሃለነ እግዚኦ ተሳሃለነ እኔ አሁን አልጠ ጣም የቀሪቦ ያሰክረኛል አብሾ አልጠ ጣሁም ።
@sjddgkgf8204
@sjddgkgf8204 3 года назад
ሠላም እንዴት ዋላችሁ እንዴት አደራችሁ የልኡል እግዜብሔር ቤተሠቦች መምሕር እንኳን ደሕና መጣሕ የምታሥተምረን ትምሕርቶች በጣም በሚገባን መንገድ ከባዱን በቃላል እያደረግሕ እኛም ያለፈርሐት እድናዳምጥሕ ጥልቅ የሆነ ትምሕርት ነው እኔግን ሰምቼው እዳልሰማ አድርጎኛል በፀሎትሕ አስበኝ ወልደ አረጋውይ ብለሕ እግዜብሔር ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልሕ የኛ እቁ መምሕር
@askalabrahamsaldosry1110
@askalabrahamsaldosry1110 3 года назад
መ/ርየ እኔም ወድሜ ታሞብየ ህጀ ነበርኩ እና ሱሙና የናቱ ሱም ስጭይ አለ እና እየፃፈ እየፃፈ መድሃኒኣለም ናሃሴ ይድናል ኣለይ እና ኡነት መስሎይ ደስ ብሎይ ስሄድ ወድሜ ለከ ይሞታል ማለቱ ነበረ መድሃኒኣለም ናሃሴ ምቶ ተቀበረ ከዛ ኡነትም በኣምለክ ስራነው የሜሰሩ ብየ ነበር የሚያስቦው የነበርኩ መ/ርየበተሰቦቼ ስለሜያመልኩት ችግርለይ ነው የጣለን መ/ርየ በፆሎት ኣስቡይ ኣስካለ ማርያም የትግራይ ዋነኝ ኣማርኛ እየተካላተፍኩ ነወ እምፅፎው እና የቀረይ ፍደሉን ካላስተካከልኩ ይቅርታ ይቅርታ ይደረግልይ
@user-lg2uy6iu7j
@user-lg2uy6iu7j 3 года назад
ውድ መምሀራችን እኔም አባቴ አስቆጥሪ ይለኝ ነበር ነፋስ እሳት ምድር እየተባለ ሲነገር እሰማለሁ
@merimeri9211
@merimeri9211 3 года назад
Amen amen amen
@sabacarlier5071
@sabacarlier5071 3 года назад
memehirachin ... betam enalesegenalen yagelegelot zemenehin yedenegel mariam Lij abezto yebareleh
@user-wd7vi5ij3b
@user-wd7vi5ij3b 3 года назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጡ
@user-xr2ub5kx5c
@user-xr2ub5kx5c 3 года назад
መምህዬዬዬዬዬዬ በእግዚአብሔር ስም ይሁንብህ የህዳርን አብራራልኝ ከቻልክ ከመስከረም እሰከ ነሐሴ አብራራልንንንንንን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👈👈👈👀👀👀👀
@user-xt1jo9ep8y
@user-xt1jo9ep8y 3 года назад
ሠለም ማምህሪ
@hiwothiwothiwot3832
@hiwothiwothiwot3832 2 года назад
weyi gud wendema bexam yegermal lemsemat bexam yekebedal Egezabiara lebona yesexachew 🙏🙏🙏
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 3 года назад
መምህር አሁን በመናፍስት ድብቅ ባህሪ መጣክ ይሄ ነው የተጭበርበርንበት የመናፍስት አውዳሚ መንገድ ተሸክመን የምንዞረው
@user-td1sb6nm2k
@user-td1sb6nm2k 3 года назад
እንኳን ደና መጡል መምርችን
@weinshetadmassu3089
@weinshetadmassu3089 3 года назад
እንኳንም የተወለድኩበትን ቀንና ወር ያላወቅኩ
@jrjj2707
@jrjj2707 3 года назад
💒 እግዚአብሔር ይመሥገን መምሕር አሺ የምንማረዉን በአይነ ልቦናይንን ያሳድርብን አሜን፫
@ameenameen6123
@ameenameen6123 3 года назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን🙏🙏🙏🙏
@SewsenBrhanutube
@SewsenBrhanutube 3 года назад
መምህራችን እነዚ ኮከብ ቆጣሪወች ጥፍቱ የነሱ ሳይሆን ከ . ኣሳዳጊ(ወላጅ)ነው. ምንምኮ ኣናቅም የልጀነታችን ኣሰተዳደግ ነበረ ሰለዚ ነገር ኡፍፍፍፍፍ በለማወቃችን ሰለጠፋን እናሳዝናለን 😭😭😭😭😭😭
@ananasegedech6574
@ananasegedech6574 3 года назад
ሰላም መምህ በቅርብ ነዉ ትምህርትክን መስማት የጀመርኩት ግን ብዙ ነገርን እየተማርኩ ነዉ አሁን ስለ በሬ ስታወርአ ስሰማ ነዉ ሁሌም በህልሜ በሬ ሊወጋኝ ሲል ነዉ የማየዉ ግን ሳያወጎኝ እባንናለዉ
@user-go6ic3nu4i
@user-go6ic3nu4i 3 года назад
በጣም የሚገርም ነው እግዚአብሔር ይርዳን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጥልን ከክፋ ነገር ይጠቀን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ያብዛሎት ሺ አመት ኑርልን
@tsion1325
@tsion1325 3 года назад
ሰላም መምህራችን እንዲሁም የመምህር ተማሪዎች እንኳን ለልደታ ማርያም በሰላም አደረሳችሁ መምህር ጸጋዉን ያብዛልህ የማናቀዉን ነገር ሁሉ ባንተ አወቀን ጭለማዉ ብርሀንሆነልን 1,ጥያቄ አለኝ ኮከብ መቁጠርም ማስቆጠርም ንሀ አያስፈልገዉም ? አንድ መንፈሳዊ ትምህርት የሚያስተምረኝ መምህር ሰባኪነዉ ከዛ ክርስትና ስም የተወለድሽት ወር አመተ ምህረት አለኝ እና ለምን ስለዉ ፈልጌዉ ነዉ አለኝ ከዛ በሌላ ግዜ ኮከብሽን ላይ ነዉ አለኝ ሀጢያት እንደሆነ ስነግረዉ እሱ ሀጢያት እንዳልሆነ ነገረኝ እና ያንተን ትምህርት ስልክለት አላየዉም ማየትም እንደማይፈልግ ነዉ የተረዳሁት ብቻ ብዙ ነገር አለ እና አባቴ እናቴን ሲያገባት በኮከብ ነዉ አሁን ግን ተለያይተዋል እቤታችን ብዙ የተገናነዙ ነገሮች ይጣሉ ነበር እኔ ልጅ ነበርኩ አሁን አረብ ሀገር ስመጣ ያንተን ትምህርት ስሰማ ሁሉም ገባኝ ግን አሁንም ቤተሰቦቼን ማዳን አልቻልኩም አይሰሙኝም አባቴ ምግብ ሲበላ ዉሀ ካልያዘ እንቅ አድርጎ መተንፈስም አይችል እናቴም በጣም ከባድ ነገር አለባት ከቤተሰብ አያስማማትም ስሙን ይቀያይራል ሁሌ ሀኪም ቤት ነዉ በጸሎት ርዱኝ ጽጌ ማርያም
@zeenauaezeena5081
@zeenauaezeena5081 3 года назад
አባቴ ገታዬ የደግል ልጂ አፈረስና ሥራኝ ከደገናናናናና😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@tadelu5531
@tadelu5531 3 года назад
በእውነት ይገርማል እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋልን ያድለን አዎን እኔም ልጅ ሆኜ እንጅራ አባቴ ኮኮብ ይቆጥር ነበር ግን ጀዲ መሬት ነሽ ሁሉንቻይ ነሽ ብሎኝ ነበር ግን እኔ ትዕግስት የለንም እውነት ለመናገር ግን እኔ አላምንበትም ነበር ድሮም ሲጀመር ግን የተወለድኩት በሚያዝያ ወር ነው የስማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እለት እርሱ ይጠብቀኛል በርግጥ ደካማነኝ ግን በቤተስቦቼ ባዕድ አምልኮትና አመቺሳ የሚባለው ነገር ነበር አሁን ላይ ግን ተታለች እናቴ ቢሆንም ግን እኛ ቤተስቦቻችንን ፍቅር የተባለው ነገር የለም ሁላችንም እንደ ጠላት ነው የምንተያየው ሆኖም ግን እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ነው መጻሀፍ ቀላጮች ወይም ደብተራዎች ብዙ ነገር ይስራሉ እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጣቸው ብቻ
@ismaialismail105
@ismaialismail105 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ረጅም እድሜና ይስጥልን
@fikirhaftu6026
@fikirhaftu6026 3 года назад
AmenAmenAmen
@martanechy8575
@martanechy8575 3 года назад
Selam selamachu bzt yebel
@emebetmengesha398
@emebetmengesha398 3 года назад
Mamare Tabarklane.
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 3 года назад
እግዚአብሔር ይገስፀው በጣም የሚገርም ነው እግዚአብሔር ሁላችንንም ከሀጢያት እስራት የተፈታን ያድርገን የእግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ከሁላችንም ጋር ይሁን ይሄ ክፉ እርኩስ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው በጣም አስፈሪ ነው አይ አለማወቃችን ይገርማል እኔ በጣም ነው የገረመኝ
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ ላናቃን ይገርማል መቼስ ምንም ምክንያት አያስፈልግም ፍትፍት አድርገህ አስተምረህናል የሚገርም ገለፃ ነው እኔ አንዲት ሴት እሮብ ቀን ከቤቴ አልወጣም ትላላች ምክንያቱም አደጋ ይደርስብኝ ትላላች ይገርማል መምህር ተስፋ ስላሴ ፀጋውን ያብዛልህ ።
@sarahmoho8961
@sarahmoho8961 3 года назад
እሽ መምህር በትምህርቱ በ ጣም እየተማርንበትነው ብዝለውጥ አለው. ግን የኛብቻመማር ለውጥአያመጣ. በክፍል እግር ቢተላለፍልን ደስ ይል ነበር. በተሰብ እንዲህም. በቴሌብጅን ቢተላለፍ ብዙ በገጠርአካባቢ ይደሳል. ለበተሰብ ይህንን ትምህርት ነግሪያቸው. ቤት ውስጥ. የፃለትቤት አዘጋችተው. ፃለት ጀምረው.የእናቴ ነፍስአባቷ. ሰምቶ. በጣም ነው የተቀየመው. እንዴት ክርስቲያን እቤትይሰግዳል በማለት. እኛ አገር አዲሰሀይማኖት ልታመጭብኝነውብለው እኔ እንደሰማሁሽ. ሌላ ሰው እንዳይሰማሽ በማለት ማስጠንቀቂያ ነውያርገው
@redeactef
@redeactef 3 года назад
ደብተራ ናቸው ማለት ናቸው ለቤተሰቦችሽ ንገሪያቸው እንዳያቆሙ አሁን እኝሕ አባት ጤነኛ አይመስሉኝም። በምታዉቂው በተቻለሽ መጠን አስተምርያቸው የመምሕርን ግርማንም ቭዶዩ አሳያቸው። በጣም ያሳዝናል የእኔን ተሞክሮ ልንገርሽ እኔ አውሮፓ ነው የምኖረው እና ኢትዮጵያ ሔድኩኝ እና የፀሎት ቤት ሰራው እና እየፀለይኩ መጡ እና እረ እረ እቤት እኮ አይሰገድም አሉኝ ብዙ ነገር ተናገሩኝ ዝም ብዩ ሰማውሐቸዎና እኔም ሰሙ አባቴ እርሶ ያልገባዋት ነገር አለ እኔ ግን አላቆመም አልኳቸውና ዝም አሉ ።
@sarahmoho8961
@sarahmoho8961 3 года назад
@@redeactef እሽ. እሞክራለሁ እየሞከርኩነው
@bezaeuale9465
@bezaeuale9465 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የአገልግሎት ዘመንክ ይባርከው
@amoshadd9375
@amoshadd9375 3 года назад
እውነት መምህር ጸጋውን ያብዛልህ ደግሜ ደጋግሜ ብሰማው ደይስ ይለኛል። እግዚአብሔር ይፍቀድ ደግሜ እንዳዳምጥ
@abelayele6404
@abelayele6404 3 года назад
ተወልደ መድህን አሥካለ ማርያም ጸዳለ ማርያም ብስራተ ገብርኤል ሀብተ ስላሴ ተስፋ ስላሴ
@promobile4440
@promobile4440 3 года назад
Betlot asbuy ahte mariyam ney
@hcggxgv7146
@hcggxgv7146 3 года назад
መምህራችን እድሜና ጠይና ይስጥህ የሁሉን ወራቶች ብታቀርብልን ብዙ እንማርበታለን
@user-cv6gt3fu8y
@user-cv6gt3fu8y 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ፀጋውን ያብዛልከ መምህርችን ቃል ሕይውት ያሰማልን በእውነት ማሰታዋሎን ይስጠን በዙ ነገር እንድናስተውልን እመብርሐን ትርዳን
@oursyegna7329
@oursyegna7329 3 года назад
Egziabher ybarkh
@Embete-
@Embete- 3 года назад
እናማሰግናለን መምህር። ያክብርልን
@hannakonjo3951
@hannakonjo3951 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ያንተ ይሁን መምህራችን
@user-id2hc4zm5x
@user-id2hc4zm5x 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@nagatabarra598
@nagatabarra598 3 года назад
መምህር እኳን ደና መጣህ
@user-xr2ub5kx5c
@user-xr2ub5kx5c 3 года назад
👍👍👈👁👁
@hajernash2397
@hajernash2397 3 года назад
መመህሮ ፀጋውን ያብዛልን
@yemanebereket8764
@yemanebereket8764 3 года назад
በጣም ይገርማል የመናፍስታዊ አላማ ተግባራት
@user-mt2cf8yi5s
@user-mt2cf8yi5s 3 года назад
በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማል መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባረክ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ሁሉም ነገር ለካ ትርጉም አለው እየኖርን አይደለም ለካ ውይ እግዚአብሔር ምህረትን ያድርግል እደኛ ሃጢያት ሳይሆን እንደሱ ቸርነት ይማረን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 3 года назад
ቃለ በረከት ያሰማልን እድሜ ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 года назад
ቃለኽይወት ያሰማልን። መ ምኽራችን ተስፋ
@youtebu4521
@youtebu4521 3 года назад
ገባ ገባ በሉ የተዋህዶ ልጆች ቃል ህይወት ያሰማልን የተዋህዶ ጋሻ የጥላት መዶሻ
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ እመብርሀን ትጠብቅህ ይገርማል እስኪ ሁላችንም በማስተዋል እዳዳምጥ ሁላችንም ጋር አለ እግዚአብሔር ይፈውሰን ተምረን የምንለወጥ ያድርገን እንደዋዛ ልናየው አይገባም እናስተውል መምህር በእውነት ብዙ ተምሬበታለሁ ጸጋውን ያብዛልህ በርታ እንወድሀለን ❤✅
@salme4126
@salme4126 3 года назад
መምህር እናመሰግናለን ይህ ትምህርት በጣም ድንቅ ግሩም ነው በልጅነቴ የሰፈራችን ሰዎች የእጄን መዳፍ ይቆጥሩልኝ ነበረ እኔ እንዴ ጥንቆላ አልቆጥረውም ነበረ በዩቱብ እራሱ ከጋደኞቼ ጋር እድላችንን እንወቀው ብለን እንሰማ ነበረ ፈጣሪ አንተን የሰጠን ምክንያት አሉ
@zbounezboune3050
@zbounezboune3050 3 года назад
አሜንንንን
@lamrotmoges9871
@lamrotmoges9871 3 года назад
Encan dehna metah mmhrachin
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 3 года назад
አሜን ይሁን ይደረግልን እግዚአብሔር ነፃ ያውጣን ዝርዝር አድርገህ ንገሬን መምህር ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 3 года назад
መምህር ቃል ህይወት የሰማልን አሜን
@user-jk9sd3ry6j
@user-jk9sd3ry6j 3 года назад
አረ ጉድ እኔንም እኮ ያባርረኛል መንገድ ይዘጉብኛል በህልም ከብቶች አዳንዴ በሬ አረ መምር ተስፋሄ ዘድሮ ጉዴን እየአወኩ ነው በትምርትክ ብቻ ፈጣሬ አምላክ ይጠብቅክ
@noone-qw9hd
@noone-qw9hd Месяц назад
የባህል ህክምና ብለው ሲጠነቁሉ ነው እሚገኘው እግዚያብሄር ይስጥክ
@ethyopiansbaby228
@ethyopiansbaby228 3 года назад
ሠላም ላንተ ይሁንመምህር
@sraself7813
@sraself7813 3 года назад
Amen 👏👏👏👍👍👍👍🌾🌾🌾
@zamzamzam4317
@zamzamzam4317 3 года назад
Amen....3
@bazebaze5366
@bazebaze5366 3 года назад
Mamhri ye aglgiloti esmewn yarzmlin
@mannie.kidane5490
@mannie.kidane5490 3 года назад
Selam lante yeghun. Memhir
Далее
Cute kitty gadget 💛💕
00:23
Просмотров 7 млн
59ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ ( 0927 58 0758 )
2:36:21