Тёмный

3 ዓመት የአልጋ ቁራኛ ሆኜ በእመቤቴ ፀበል ቆሜ ሄድኩ  

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 161 тыс.
50% 1

ይህ ልብ የሚነካ ቪዲዮ የአልጋ ቁራኛ ሆና መንቀሳቀስ ያልቻለችው ነገር ግን በጸሎት የዳነችውን ሰው ታሪክ ይናገራል። ይህ አነቃቂ ታሪክ የእምነትን አስፈላጊነት አጉልቶ ያሳያል።
this heartwarming video tells The story of a person who was bedridden and unable to move but was saved by the power of prayer. this inspiring story highlights the importance of faith.
IF You want to Support PEOPLE : rb.gy/cjf7i
🔔 Make sure that you have the bell turned on, so you will definitely not miss any of our videos!
❓ ABOUT US:
Media For POSITIVE Change!
🌐 Our other profiles:
▶Telegram - t.me/donkeytube_official
▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese \
▶ Instagram- / comedian.eshetu
⏩Other Related video
◼ • ዶንኪ ትዩብ የ2015 የመጀመሪያውን...
◼ • " ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ ...
◼ • 500,000 ብር ይሸለሙ!!! @co...
IF You want to Support PEOPLE : rb.gy/cjf7i
ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
/ @comedianeshetu
3 ዓመት የአልጋ ቁራኛ ሆኜ በእመቤቴ ፀበል ቆሜ ሄድኩ #ethiopia #comedianeshetu #prayer #dinqlijoch #stmary
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

21 май 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 570   
@geraratube12
@geraratube12 Год назад
የፀሐይ መውጫ ምስራቅ ምክንያተ ድህነት ለዓለም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ለስሟ ይሁን🙏
@etssss7814
@etssss7814 Год назад
ጌራራ ወንድሜ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል😊
@trustgod1348
@trustgod1348 Год назад
ሰብስክራይብ አድርጌካለሁ ቤትህ ደስ ይላል የተዋሕዶ ልጅ
@sint9003
@sint9003 Год назад
ይቺ ያልካት ሲትዬ ጂኒ ነች
@user-lw5vi7kl9u
@user-lw5vi7kl9u Год назад
አሜን አሜን አሜን
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s Год назад
አሜን❤
@my7minutes21
@my7minutes21 Год назад
ክብር ለድግል ልጅ የማይሁን ይሁናል የመቤቴን ምልጃዋን አምኑ የወደቀይ የለም ሁሊም መፍትሂ ይኑረዋል አይዙን😢
@WiaTube770
@WiaTube770 Год назад
የስደት እህቶቼ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ💋💋💋💝
@abebashanbese8977
@abebashanbese8977 Год назад
እግዚአብሔር ይስጥልን
@saramamo5332
@saramamo5332 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@azmeratenange8534
@azmeratenange8534 Год назад
አሜን💓😍😘
@addismedia38
@addismedia38 Год назад
ameen
@damenechfantudamenechawobe4138
Amen 😢😢😢 yene kojo 😢
@user-rg8dd5ru5h
@user-rg8dd5ru5h Год назад
የኔ እናት እምነትሽ አሁንም ያድንሻል የልብሽን መሻት ይፈፀምልሽ እህቴ አሁንም ወላድተ አምልክ ልጅሽን ትዳብስልሽ❤❤❤
@Donkeytubeshelmat
@Donkeytubeshelmat Год назад
👍👍👍
@brookhailu6646
@brookhailu6646 Год назад
ማርያም ሆይ በልጅሽ ያመነ አንቺን የተጠጋ ምስጉን ነው
@Malone1219
@Malone1219 Год назад
እግዚአብሄር ይመስገን ክብርምስጋና ለድንግል ማርያም ለታመሙትም የምህረት አምላክ ይማርልን እናቶቹንም ያበርታልን
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 Год назад
AMEN AMEN AMEN 🙏
@user-hz9hy5kf5n
@user-hz9hy5kf5n Год назад
ግርም የሚያደርጉኝ 3 ነገሮች 1ኛ ፈጣሪዋን የወለደች እናት 2ኛ እናቱን የፈጠረ ልጅ 3ኛ ያለ አባት የተወለደልጅ ስልካቹህን አሰሩት እሸቱ በጣም ነው የምፈልጋቹህ ደውሉ ብላቹህ ግን አይሰራም
@user-th4zd1uk5n
@user-th4zd1uk5n Год назад
አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ❤
@user-qd1im4jc3e
@user-qd1im4jc3e Год назад
በጣም እውነት
@SolianaTewahido
@SolianaTewahido Год назад
❤❤❤❤
@mamijimma5414
@mamijimma5414 Год назад
እኔ ራሱ ፈልጌው አይሰራም ስልክ
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p Год назад
በጣም ክብር ምስገና ለእመቤታችን
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Год назад
በእውነት እኛ ❤ ኦሮቶዶክስ ተዋህዶ መሆን መመርጥ ነው የጌታችን እናት ወላዲት ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ይገባሻል በእውነት ለሁላችንም ድረሽልን❤
@user-ip5km1fh1s
@user-ip5km1fh1s Год назад
የጌታዬ እናት እማምላክ አንቺን እንደማረችሽ የኢቶጲያንም ትንሳዬ አሳይን ለአም እንድን መሰክር 🙏🙏 እመብዙሃን ክብርና ምስጋና ይግባሽ 🙏🙏♥
@user-qd1im4jc3e
@user-qd1im4jc3e Год назад
አሜን
@umuselim1428
@umuselim1428 Год назад
Amlak enat alew? Amlak enatun yweldal? Amlalk erasun madan aqtot teseqele? Amlak mechye ke kebr tensa? 3 qen behwala? Ke 2ena gmash ken behwala? Ere biblachun anbbu
@eyerus982
@eyerus982 11 месяцев назад
​@@umuselim1428መጀመሪያ ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር እና ለድንግል ማርያም ይሁን🙏ሲቀጥል አምላካችን የተሰቀለው ራሱን ማዳን አቅቶት ሳይሆን ለእኔ እና ለአንተ ትግስትን ለማስተማር ነው so we are already read bible.what is your religion and you read bible and what said your bible
@user-nf3qp5hp3f
@user-nf3qp5hp3f Год назад
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን🙏🙏🙏
@grgyfytewgizelenemna9518
@grgyfytewgizelenemna9518 Год назад
ምን ይሳነዋል ለፈጣሪ ክብር ምስጋና ለስሙ ይሁን ድንግል ማሪያም ስሟን ጠርቶ ማን ያፍራል
@Donkeytubeshelmat
@Donkeytubeshelmat Год назад
👍👍👍
@janetareda2577
@janetareda2577 Год назад
እሼ እህህህ እያልክ እምታዳምጥው ነገር ስውድልህል ተባረክ
@user-fu9ix4lc3z
@user-fu9ix4lc3z Год назад
አይመብርሀን አንችን ጠይቆ ማንስ አፍሮ ያቃል የጌታየ እናት እወድሻለሁ
@mariyamchala5979
@mariyamchala5979 Год назад
የነ እናት ፀበል ውሰጅ እማ
@gig9732
@gig9732 Год назад
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ በእየቤቱ ስንት ጉድ አለ አቤት😢😢😢 ሰጭዎች አምላከ ቅዱሳን ሰማያዊ ዋጋ ያድርግላችሁ❤
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Год назад
❤❤❤❤❤ እርሱን ሳይ እንዴት ደስ እንዳለኝ
@zekariasyemariam6398
@zekariasyemariam6398 Год назад
እኔም ለብዙ አመት ስታመም ነበር በእመቤቴ ጸበል ተፈውሻለው።
@galemaryamegalemaryame
@galemaryamegalemaryame 11 месяцев назад
እልል ተመስገን
@user-ct5cd4br8k
@user-ct5cd4br8k 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳንም ፈወሰችሽ
@alembeyene7552
@alembeyene7552 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለናታችን ለድንግል ማርያም ተናገሩ ድንቅ ስራዋን መስክሩ❤❤❤❤
@user-qd1im4jc3e
@user-qd1im4jc3e Год назад
አሜን❤❤❤
@solomon683
@solomon683 Год назад
የሚገርመኝ ነገር ቢኖር ሁሉም እናቶች በልጆቻቸው ደስተኛ ናቸው አይ እናት
@thankyouGod2119
@thankyouGod2119 Год назад
Ewunet new ene yemejemeriya lijen yewoledkut be 16 amete new gena ye 11 kifl eyalehu i was so crushed due to the culture lijen sasib gin ebereta neber egziabher yimesgen ahun ye 8 amet goremsa lij min lemalet felge new lijoch bereketinm yizew yimetalu
@user-io3mp1kq4s
@user-io3mp1kq4s Год назад
እግዝያብሄር እንካን በህይወት ያለን ችግር ፣የሞተን ችግር አስነስቶ እጅን በአፍ ላይ ያስጭናል፣በክርስቶስ የምታምኑ ተንበርክካችሁ እርሱን ለምኑት ይሰማችሃል ያረግላችሃልም፣ ፣በምትወዱት ታቦት ከልብ አምናችሁ ፀበል አስጠምቃቸው ያኔ የተደረገለት ሆናችሁ ምስክር ትሆናላችሁ፣እኔ የተደረገላት ስለሆንኩ ነው፣ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 Год назад
እነዚህ ልጆች የእግዚአብሔር ክብር መገለጫ ናቸው🙏🙏🙏 የኔ ውድ የኔ ቆንጆ ልጆች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሁላችሁንም ይፈውስ🙏🤞 አሜን🙏🙏🙏
@Donkeytubeshelmat
@Donkeytubeshelmat Год назад
አሜን
@belayneshemengistumercho1027
እመብርሀን እኳን ማረችሽ ድግል ማርያምን የተማፀነ የለመነ መቼም ቢሆን አያፍርም ክብር ለናታችን ❤❤❤❤❤
@Donkeytubeshelmat
@Donkeytubeshelmat Год назад
👍👍👍
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኛ
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 Год назад
የናቶች ጥንካሬ እግዚአብሔር ይማርላችሁ ለሰጡትም እግዚአብሔር ይስጣቸው የልጅን ህመምን አያሳየን😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Donkeytubeshelmat
@Donkeytubeshelmat Год назад
አሜን
@addiszebre5049
@addiszebre5049 11 месяцев назад
እልልልል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤የምትስጡት እግዚአብሔር ይጨምርላችሁ❤❤❤
@YeshiAdmasu-tz9fy
@YeshiAdmasu-tz9fy Год назад
እመብርሃን እመብርሃ እመብርሃን ተስፋችን አንባ መጠጊያችን ኢትዮ እና ኢትዮ የሚወዱትን ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅልን አሜን!!
@sarasara-wf7bd
@sarasara-wf7bd 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን መመካችን የአድየ እናት
@sarasara-wf7bd
@sarasara-wf7bd 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን መመካችን የአድየ እናት
@user-qv6cg3os4v
@user-qv6cg3os4v Год назад
አቤቱ የሰማይና የምድር አምላክ እባክህ በልጅ አትፈትነን 😰😰😰 ህፃናቱን ዳብስልን🙏
@blenbbbb3090
@blenbbbb3090 Год назад
ተመስገን እስኪ አመስግኑ የተዋህዶ ልጆች ❤❤❤❤❤ክብረ ለድግል ማሪያም ልጂ ❤
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p Год назад
እሸቱ ላንት የለኝም በሰጠህው ልክ እግዚአብሔር ጤና ከሀብት ጋር እድሜ ከሰው መውደድ ጋር ይስጥህ !!!👌👌❤❤ መጨረህን ያሳምርልህ እመቤታችን ምልጃዋ አይለይህ 🙏😊❤
@kasay67
@kasay67 Год назад
ድንቅ ይሆነ የ ጽድቅ ስራ። ወንድማቹ ከ ኤርትራ።
@seyumyohannes230
@seyumyohannes230 Год назад
አሜን፣አሜን፣አሜን፣ቃለ፣ህይወት፣ያሰማልን።የዐለም፣መድሀኒት፣እየሱስ፣ክርስቶሽን፣ካንቺ፣ተወልዶ፣መድሀኒት፣ስለሆነን፣እናመሰግናለን።
@user-ip5km1fh1s
@user-ip5km1fh1s Год назад
የጌታዬ እናት እመአምላክ አንቺን እንደማረችሽ የኢትዮጲያንም ትንሳኤ አሳይን ለአለም እንድመሰክር 🙏🙏 እመብዙሃን ክብርና ምስጋና ይግባሽ 🙏🙏♥♥ አምላክ በፍቅር ያኑረን
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Год назад
ብርሀን እውነትም ብርሀን እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጣችሁ
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 Год назад
እመ ብዙሐን ወላዲተ አምላክ የአማኑኤል እናት ለዘላለም ክብር ምስጋና ይድርስሽ እማዬ ፣እንኳን እግዚአብሔር ማርሽ ❤❤❤
@user-si6jk6ve6m
@user-si6jk6ve6m Год назад
😢እፍፍፍ እንባዬን አፈሰስሹ የኔ እህት 😢 ተመስገን እንኳን አተረፈሽ ። ክብር ምስጋና ይገባሻል እመቤቴ ማርያምን ተመስገን አምላኬ ስራህ ግሩም ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራው። እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሽ ልጅሽን አሁንም ፀበል ውስጅያት
@hapitamahmad8755
@hapitamahmad8755 Год назад
አሜን
@birhanereta7662
@birhanereta7662 Год назад
እናቴ እመቤቴ ክብር ምስጋና ይድረስሽ
@suleymanabde
@suleymanabde Год назад
ተጀመረ እግዲ እሼ እደዚ ነው የሚያምርብህ በርታ
@user-do9rh7vy8z
@user-do9rh7vy8z Год назад
ፈጣሪ ለብርሃን እናቶች ብርሃን ይስጣቾው እሽየ አመሰግንህ አለው❤❤❤❤❤ አገራችነን ሰላም ያርግልን በናንተ ቀና ሶዎችሲል ፈጣሪ ❤❤❤❤❤❤
@Donkeytubeshelmat
@Donkeytubeshelmat Год назад
👍👍👍
@user-ps8jn7pc4w
@user-ps8jn7pc4w Год назад
ክብር ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ❤❤
@rebuni12
@rebuni12 Год назад
የሀገራችንን ሰላም በቅርብ ጊዜ ያሳየን 🙏🙏
@user-zo4bu1uo8z
@user-zo4bu1uo8z Год назад
አልሀምዱሊላህ እረቢልአለሚን አላህያሽርሽ እትጤናሽን ይስጥሽ ልጆችሽንም አላህያሳድግልሽ እነ እሸቱ ደሞ አላህያሰባችሁትን ያሳካላችሁ ባወጣችሁትእጥፍ እጥፍ አድርጎ ይስጣችሁ በአዱኒያም በአኼራም የሚጠቅማችሁንን
@Hideous_keep_at
@Hideous_keep_at Год назад
አሜን እህቴ
@saruyenatuwa3247
@saruyenatuwa3247 Год назад
❤❤❤❤
@alexalax1722
@alexalax1722 Год назад
ዉይይይ አይ የሰዉ ልጅ ሙሉ ጤና ይዘን ፍቅርና ሰላምን ነስቶን ስንገዳደል እንዉላለን እስኪ እኒህን ተመልከቱ 😢
@Alemitu654
@Alemitu654 Год назад
እግዚ አብሄር ይማራችሁ ለናተም እግዚአብሄር ይስጣችሁ የብርሀን እናት የሠማይ ቤት ስቅ ያድርግላችሁ❤
@liyuyeabata484
@liyuyeabata484 Год назад
እመብርሀን ወላዲተአምላክ እባክሽ ዳብሻቸው እባክሽ ያላንቺ ማን አለን እባክሽ እታትአለም አድነሽ ወላጆቻቸውን አስደስቺያቸው ከልጅሽ ከወዳጅሽ አስታርቂን ሁላችሁን ልጆችሁን ይማርላችሁ እመብርሀን ትዳብስላችሁ ለሰጪውችም እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እመብረሀንን እናት አድርጎ የሰጠን ይመስገን
@tegestsoorymegersa3757
@tegestsoorymegersa3757 Год назад
እህቴ ፈጣሪ። ይምረዋል እመኚ ጠዋት ማታ ስግደት። ስገጂ ይሄ መንፈስ ነው በእውነት
@tube2984
@tube2984 Год назад
ፈጣሪ ጠነኛ ልጅ ይስጣችሁ አይዛችሁ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን🙏
@haregmak1519
@haregmak1519 Год назад
የዮሐንሷ ማርያም ታደነለች ሚስጥሬ እናቴ❤❤❤❤❤❤❤ቃፅላ ፂዬን እመቤቴ ትፈውሳታለች ።ፀበልያድናቸዋል።
@galemaryamegalemaryame
@galemaryamegalemaryame 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@tegestmiss5880
@tegestmiss5880 Год назад
ክብር ድንግል የሰጠን ለልጇ ይሁንለት። ለተቸገሩት ሁሉ ትድረስ።
@workieawoke3057
@workieawoke3057 Год назад
የሰጣችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጣችሁ የታመሙትንም ህፃናት ፍጣሪ ይማራችሁ
@thoibayoosuf7454
@thoibayoosuf7454 Год назад
የኔ እናት ብርታቷ እንኳንም እማምላክ ምህረቱን ላከችልሽ
@user-pl6me6jr8o
@user-pl6me6jr8o Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይማርልሽ
@kidusanabew12
@kidusanabew12 Год назад
ንእግዚኣብሄር ዝስኣኖ የለን❤እመኣምላክ ምልጃሽ ኣይለየን😊 ኣምላከይ ንዝሓመሙ ምሕረትካ ልኣኸሎም 😢😢
@galemaryamegalemaryame
@galemaryamegalemaryame 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@user-ip6xx9kc5f
@user-ip6xx9kc5f Год назад
እመቤቴ ምን ይሳናታል ተመስገን🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@kasechetelahun6514
@kasechetelahun6514 Год назад
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ አደራሽን 😢😢😢😢 🤲 ፈጽመሽ ማርልን ጌታሆይ የቸርነት ስራህን ስራልን ምሕረት ካንተ ነውና
@zinabmohamammd3146
@zinabmohamammd3146 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን በእውነት ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያምም ምስጋና ይገባሻል ፫
@MihretuDReba
@MihretuDReba Год назад
ክብር ምስጋና ስግደት የሚገበው የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው አሜን
@user-wd3ob9kh2u
@user-wd3ob9kh2u Год назад
😢😢😢እመብርሃን የብርሃን እናት እመአምላክ ከብር ይገባሺ
@TesfaneshNebeyu-wu3ix
@TesfaneshNebeyu-wu3ix Год назад
እመብዙሃን ለሁሉም ለተጨነቁ እናቶች ለታመሙ ለጠሩሽ ሁሉ ድረሽላቸው ድረሽልን
@user-bo5th7ne3f
@user-bo5th7ne3f Год назад
ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን።
@wubalemkefale6368
@wubalemkefale6368 Год назад
ታድለው ሁሉም እናቶች ጥንካሬያቸው ብዙዎቻችን በትንሽ ነገር ደስታቸውን ያጣሉ ሁሉንም ስሰማ ግን በልጄ እደሰታለሁ ነው ያሉት ኤመብርሀን ለሁሉም ምህረትን ትላክላችሁ
@azmeratenange8534
@azmeratenange8534 Год назад
ክብር ምስጋና ይገባሻል ወላዲተ አምላክ የናቁሽ ሁሉ ወደእግርሽ ጫማ ይሰግዳሉ እመቤቴ ያንች ታምር የረስንቱ ቢነገር አያልቅ ከልጅሽ አማልደሽ ለሰዉ ልጅ ሁሉ ምህረት ታሰጫለሽ ክብር ይገባሻል ማረያም የጸጋ ስግደትን እንሰግድልሻለን ቅድስት ሆይ ለምኝልን🙌
@geremewseyoum803
@geremewseyoum803 Год назад
የኢትዮጵያ አምክ ተስፋ የምናደርገው የእመብርሃን ልጅ ልጆቻችሁን ይፈውስ አሜን።እሼ ፀጋህን ያብዛልህ ከረጅም እድሜ ጋር......።
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw Год назад
❤❤❤❤እውነት ነዉ ያመነ የተጠመቀ ይድናል እናቴ እመቤቴ የስደት ስንቄ የጭንቅ አማላጅቱ የአምላክ እናት ❤❤❤ በወጣ ይተካላችሁ ክበርሩልን !!!!!
@user-rm8sc5zf7w
@user-rm8sc5zf7w Год назад
እመብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም የተባረከውን ልጅ ስጭን አደራሽን እናቴ ምንም የማይናገሩ ህጻናት አቹው በምህረት እጃቹሽ ፈውሽልን አደረሽን እናቴ 😭😭😭😭😭😭😭
@feruzjemal8266
@feruzjemal8266 11 месяцев назад
እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ እመ ብዙሀን እናቴ ድንግል ማርያም ምስጋና ይገባሻል ልጅሽ ይክበርልኝ ጨርሶ ይማርሽ
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 Год назад
የናቁሽ ሁሉ ወደ እግርሽ ጫማ ይሰግዳሉ ሉቃስ 1;48-49🙏🙏🙏ክብር ሁሉ ለነጺይተ ንጹሃን ለጌታዬ እናት ይሁንልኝ 🙏🙏
@user-si6jk6ve6m
@user-si6jk6ve6m Год назад
እግዚአብሔር ምህረቱ ይላክላቸው አይ ህፃናት ይህኮ የድያብሎስ ሴራ ነው ኤህ ጌታ ሆይ
@tsigetesfaye858
@tsigetesfaye858 Год назад
ተመስገን አሜላኬ🙏🙏🙏
@AwAw-hi8mj
@AwAw-hi8mj Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ጤነኛ ልጅ ማሳደግ እንዴት መታደል ነዉ እግዚአብሔር ይማራቸዉ አየ እናት 💔💔😭😭 💔💔
@godolyastube
@godolyastube 11 месяцев назад
እመቤቴ እናቴ አንችን የፈጠረ አምላክ የተመሰገነ ይሁን የእኔ የዋህ እናት ርህሩህዋ አዛኝቷ እማይዬ
@Haelimichael
@Haelimichael Год назад
Wey ante gen ashe teleyalk eko be fetari ❤❤❤❤
@meaziroyal8914
@meaziroyal8914 Год назад
እግዚአብሔር እናታችን እመቤታችንን እናት አድርጎ ስለሰጠን እናመሰግነዋለን❤
@user-qu1kb1uw8s
@user-qu1kb1uw8s Год назад
❤❤❤እጹብ ድንቅ የመድሀኔአለም ስራ።የእመቤታችን ምልጃዎ ይጎብኘን የአምላክ እናት ከፈጣሪ የተሰጣት ጸጋ ታላቅ ነው
@aser3204
@aser3204 Год назад
Amen አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@AwAw-hi8mj
@AwAw-hi8mj Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ጤነኛ ልጅ ማሳደግ እንዴት መታደል ነዉ እግዚአብሔር ይማራቸዉ አየ እናት 💔💔😭😭
@user-lw5vi7kl9u
@user-lw5vi7kl9u Год назад
ለድንግል ማርያም ከነልጇ ምስጋና ይድረሳቸዉ። እግዚአብሔር የታመሙትን ይማርልን ለደጋጎቹ ወገኖቻችን ፀጋ በረከቱን ያድልልን ለእሼም ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን
@user-ii6kp6jz8v
@user-ii6kp6jz8v Год назад
እመቤት ብረሀን ትሁነው እግዚአብሔር ጤናቸውን ይመልስላቸው 🙏🙏🙏🙏🙏
@ethiopiantiktok2761
@ethiopiantiktok2761 Год назад
እሼ ወንድሜ ኧረ ባክህ የተጠፋፉ ቤተሰቦች ላይ ስራ ❤
@habeshanews27
@habeshanews27 Год назад
መልካምነት መልሶ ይከፍላል
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Год назад
እግዚያቢሔር ይስጣቹ እሼ መባረክ ነዉ ፈጣሪ ሀገራችንን ሠላም ያዶርግልን
@SolianaTewahido
@SolianaTewahido Год назад
ለሰጣችሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ቤታችሁ በበረከት ይሙላ አሜን❤
@melakuketema6793
@melakuketema6793 Год назад
እግዚአብሔር በቸርነቱ እና ምህረቱ ቤታቸውን ይጎብኝ ... እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጇ ፈውስን ይዛ ትጎብኛቸው .... እግዚአብሔር ይመስገን
@girmawtadese4003
@girmawtadese4003 Год назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን፤እሼ እናንተንም እግዚአብሔር በረከቱንና ሰላሙን ያብዛላችሁ ወንድሜ፡፡
@yemaleda
@yemaleda Год назад
ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብርና ምስጋና ይድረሳት በእዉነት 🤲🤲🤲
@Jordan-xh5ue
@Jordan-xh5ue Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን
@shopiahhailu7659
@shopiahhailu7659 Год назад
የሠጣችሁ በረከቱ ይብዛላችሁ እሼ እና ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ እመብርሃን የጌታዬ እናት አንችን የጠራ ማን አፍሮ ያውቃል ስምሽ ከፍ ይበል እናቴ❤
@ksaksa3358
@ksaksa3358 Год назад
እመቤቴ ለአምላኬ እናት ድንቅ ነው ስራሽ
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Год назад
እሼ ተባረኩ ፈገግታህ ንግግርህ በራሱ ያበረታል
@Senait-gu4nz
@Senait-gu4nz 11 месяцев назад
የኔ እመብረሀን ስምሽን ጠረቸ አላቅም እመብረሀን ትፈውስላችሁ❤❤❤❤😢😢😢
@atsedechirotaw7590
@atsedechirotaw7590 11 месяцев назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን እመቤቴ ቅድስት ድንልግ ማርያም አንቺ ሁሉን ማረግ ትችያለሽ ክብር ምስጋና ለአንቺ ይግባሽ
@yenantw21
@yenantw21 Год назад
ክብር ለቅድስት ድንግል ማርያም እልልልልልልል🕊❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ። እኔም ለሰኔ ሚካኤል ያደረገልኝ ተአምር አለ በስደት ሆኜ የአሰርሪዎቼ ልጅ በተኛበት ተነስቶ ቤት ለቤት ይሮጣል ወይም እሮጦ ከቤት ይወጣል እና አንድ ቀን እናትና አባቱ ጠብቂው ብለውኝ ለእራት ግብዧ ሄደው እኔ ያለሁበት ክፍልና የእነሱ ወጣ ያለ ነበረ እና የእነሱን ዋና በር ከፍቼው ስገባ አፈትልኮ ከቤት እሮጦ አመለጠኝ እና ከሱ ጋር እንዳሮጦ እየጮህ ስለነበረ መታው ፈርቷት ይሆናል ይሉኛል ብዬ ፈርቼ በርላይ ቆሜ ጠበኩትና መንፈሱ አሩጦ ልቦናው ሲመለስ በራሱ ጊዜ ቤት መጣ እና ለእኔ ትልቅ ታምር ነው አንድ ቦታ ወስዶ ሳይቀብረው ።
@galemaryamegalemaryame
@galemaryamegalemaryame 11 месяцев назад
በሰመ አብ
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 11 месяцев назад
እናቴ እመቤቴ ማርያም ክብር ምስጋና ይግባሽ እሜን🙏🙏🙏🙏የጌታዬ እናት እመብዙሀን ለኔም ልዩ ነሽ
@sebleabebe400
@sebleabebe400 Год назад
እግዚአብሔር ታምር ይሰራል አይዞሽ እማየ እግዚአብሔር ምህረቱ የበዛ አምላክ ነው ይድናል ፀበልና በፀሎት ፅኒ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ለቁም ነገር ያብቃልሽ
@ynanam-ms2bv
@ynanam-ms2bv Год назад
እሼ አቤት አንተኮ ትለያለህ እግዚአብሄር ሁሌም ከፊትህ ይቅደምልህ
@alem2357
@alem2357 Год назад
እግዚአብሄር ምህረቱን ይላክላችሁ❤
@lula-zz1iy
@lula-zz1iy Год назад
አቤት እናት መሆን ስንት ፍተና አለው ከእግዛብሄር የተስጣቹ ስጦታ ናችው ለዛ ነው ጠንካራ የሆናቹሁት
@tigestasfaw8473
@tigestasfaw8473 Год назад
እግዚአብሔር አምላከ ለልጆቻችሁ ምህርቱን ይላክላችሁ
@bezab4949
@bezab4949 11 месяцев назад
አይ እናት አትሰለች አትማረር በእውነት ድንቅ ናት። እግዚአብሔር ይስጣችሁ ❤❤❤
@user-qd1im4jc3e
@user-qd1im4jc3e Год назад
ክብር ለጌታየ እናት ይሁን።❤❤❤❤ እማ በምልጃሽ ስንቱን አለፍኩት ተመስገኝልኝ እማ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@avg4628
@avg4628 Год назад
እማ ፍቅር ክብሪ ምስጋና ይግባት
Далее
5 effective ways to drink lemonade😋🤪🧐
00:33
Просмотров 3,5 млн