Тёмный

3 6 9 የአጽናፈ ዓለም ቁልፍ በግእዝ ፊደል ኒኮላ ቴስላ ቀመሩ 

Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Подписаться 352 тыс.
Просмотров 158 тыс.
50% 1

ፊደል ጠ - 9 - ኒኮላ ቴስላ

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 353   
@zweitewelt5437
@zweitewelt5437 Год назад
የተባረከ ወንድመ ንሩልኝ , ኣንተ የኛ ስጦታ ነ አንተ እንኳን የኛ ሆንክ ወንድመ
@TekleweldAdamu-rv4yb
@TekleweldAdamu-rv4yb 3 месяца назад
ቅዱስ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ጤናውን ይስጥልን በቅዱስ ፀጋውም ባርኮ ክፉ ሳያስነካ ያኑርልን
@antenehcarsale
@antenehcarsale Год назад
እንዳንተ ያለ መልካም እና ጥበበኛ "ጥበቡን/እውቀቱን ያለ ምንም ስስት' እሚያካፍል መልካም እና ጥበበኛ ስላላት ኢትዮጵያዬ እጅጉት ኩራት ይሰማታል"! ተባረክ"!
@RahelRicho-x5n
@RahelRicho-x5n 26 дней назад
የሚገርመኝ ከምትነገርን ነገር ሁሉ ሳስበው እንዴት ቢገባህ ነው በጣም የሚገርም ባለምጡቅ አእምሮ እድሜ ይስጥህ❤
@antenehcarsale
@antenehcarsale Год назад
ብቻ እኔ የምመኝልህ ረዥም እድሜን፣ጤናን፣ የልብህ መሻት ሁሉ እንዲሳካልህ፣ነው! ቅዱስ ይህያው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! "ለማንም ሳይሆን" ለኢትዮጵያዬ ትስፈልጋታለህ እና በእድሜ ፣በጥበብ ፣በፀጋ፣ በበረከት ባርኮ ይኑርህ"! አንተን የሚተኩ ሌላው ቢቀር 20 ታዳጊዎች ላይ ስልጠና እና ትምህርት እየሰጠህ ብታሳድግ መልካም ነው። እግዚአብሔር ይርዳህ"!
@fissehatilahun7486
@fissehatilahun7486 Год назад
ዕፁብ ድንቅ ዕውቀት !!! እግዚአብሔር አምላክ የበለጠውን ይግለፅልህ ። የተገለፀልህን ሚስጢር ያለስስት በማካፈልህ ክብረት ይስጥልን ።
@ከንቱነኝየከንቱከንቱ-ወ7ከ
ፀጋውን ያብዛልኝ ዶ/ር መምህር በውነት ያወቁትን ስለሚያስተምሩን እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 Год назад
አባቶቻችን እጅግ በእውቀትና በጥበብ ተራቀዋል እኛ ግን አቀላፍተናል የአባቶቻችን እውቀት እንድናቅ አተን እንደ ማላክታን ነው ለማንቂያ የሰጠን!!! እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ በበረከት ይባርክ በጣም ብዙ ነገር ተምሪያለሁ መምህሬ ❤❤❤🙏
@alemshaygebremarim4642
@alemshaygebremarim4642 Год назад
Was habt Ihr nur von Beitrag an die Geschichte die Urväter Tigrai als Eritrea und Äthiopien, was ist das von Blödsinn man kann nicht die Geschichte die anderen Klauen aber der wissen kann man lernen und noch machen. Was habt Ihr den aktuellen oder die letzten 20j entwickelt als Eritrea und Äthiopien? Seit 30j Jägen mich eure Götter und westliche Betreuern um euch zu betreuen Ihren Gehalt von mir bezahlt zu werden. Träumt weiter an die Tigrai Vergangenheit Geschichte, um zu beanspruchen Ihr habt aktuelle Geschichte als Massen Mördern an unvorbereitet Zivilisten Frauen Vergewaltiger. Schreibt eure Geschichte das wissen von unsere Urväter bekommt Ihr nicht, die das geschrieben werden Sie jeden Cent zurück zahlen.
@berkenshiasheboberknshi.as7861
መምህረቃለይዉትያስማልኔ ፀዳለማርም
@francescaleo2479
@francescaleo2479 Год назад
ERITREA IS THE NAME OF COLONIZATION . WE ITALIANS GAVE YOU THE NAME . THE REAL NAME IS ABYSSINIA . BUT ALL THISE KNOWLEDGE BELONGS TO THE AXUM KINGDOM .
@rebbybam230
@rebbybam230 3 месяца назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-b2LPqRLPOPg.htmlsi=mAzrUQhvZ_Xgbz3l
@meseretfantu6053
@meseretfantu6053 Год назад
ያንተን ጥበብ በጣም እቀናለው ያው መንፈሳዊ ቅናት እግዚአብሔር ለኔም ለልጆቼም ይግለጥልን ላንተ የተገለጠውን አሜን የጥበቡ ባለቤት ለኛም ጥበብን ያድለን ይግለጥልን
@tesfayewoldemariam7849
@tesfayewoldemariam7849 Год назад
መምህር እጅግ በጣም አድርገን እናመሰግናለን እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@mebatube5602
@mebatube5602 Год назад
እጅግ በጣም እናመሰግናለን የኛ አለኝታ ዶ/ር ሮዳስ፡፡የጥበብ አምላክ አብዝቶ ጥበብን ይግለፅልህ!!!
@bizuayehugebru
@bizuayehugebru Год назад
ይገርማል ይደንቃል😊 ዛሬ ገና የቁጥር ሃያልነት ገባኝ እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን🙏
@alemshaygebremarim4642
@alemshaygebremarim4642 Год назад
ኢአቀቱ ገን እዝጋብሄር ኣልስጠም ይትግራይ ኣቦቻችን ናቾም፡
@alemshaygebremarim4642
@alemshaygebremarim4642 Год назад
እውቀት እና የምግደል ሃይል ይለያያል፡ ለእውቀታችንን ለታሪክቻን ብላቹ ነው ትግራይ ማጥፋት የተነሳቹ ብሄር ብሄረ ስቦች ክኢሬትሪያና ክውጭ ሃገሮች ጋር በሞሆን።
@TedwodrosTaye
@TedwodrosTaye Год назад
ዶ/ር ሮዳስ የምንግዜም የኔ ምርጥ ኢትዮጲያዊ
@FUNNYVIDEOS-uo8hr
@FUNNYVIDEOS-uo8hr Год назад
እግዚአብሄር ይባርክህ ያንተ አይነት ድንቅ ትውልድ እግዚአብሄር ያብዛልን በጣም አመሰግናለሁ
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 Год назад
አሜን 🙏 ፈጣሪ ያንተንም ሰላም ያብዛልህ 🙏🙏🙏
@tibebemenkir2893
@tibebemenkir2893 Год назад
እንኳን ደህና መጡ። አኦትዮጵያዊነትን የሚያንጸባርቁ ያማሩ ሰሚዞችን ያደርጋሉ እና በጣም ያምራል። እግዚአብሔር ከእናቱ ከቅድስት ድንግል ማርያም ጋር አይለየዎት ብርታትን ይስጥዎት።
@betizazokssie5141
@betizazokssie5141 Год назад
ዶክተር እናመሰግናለን ረጅም እድኔ ለንደርሶ አይነት ቅን መምህር
@workemukulo5543
@workemukulo5543 Год назад
You always have a positive vibe & thank you for your teaching!!!
@OrthodoxTewahedoForever
@OrthodoxTewahedoForever Год назад
ስጦታችን የእመብርሀን ልጅ ፀጋውን ያድልህ እንዳልል ፀጋው በብዙ ታድሎሀል እንደ ኃዋርያት በጎች ይርቡልህ ይብዙ ምድርንም ይሙሏት የበጎች እረኛ ሁንልን መምህር🙏🙏🙏
@DfFyy-sl3md
@DfFyy-sl3md Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህር በጣም ደሰ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ማሰተዋል ይሰጠን
@simdela4785
@simdela4785 Год назад
ከመይ ኣምላኽ ብርኽ የብልካ ነዚ ፍልጠት ዘካፈልካና ብነጻ! በል ብርዕካ ትሰስን::
@thestar2137
@thestar2137 Год назад
እጂግ በጣም የሚገርም ነው እናመሰግናለን መምህር
@helutadele263
@helutadele263 Год назад
❤❤❤Dr. rodas Egziabhair yebarkeh kezih belay
@adanchegolema2378
@adanchegolema2378 Год назад
በእውነት መምህር እናመሰግናለን
@wondimagegntesema5136
@wondimagegntesema5136 Год назад
DR.Rodas I respect and I love you.I am a kid.
@Abel-ez1iz
@Abel-ez1iz Год назад
O must be kid
@YaredGizachew-pw9hh
@YaredGizachew-pw9hh Год назад
ሰላመ እግዚአብሔር አይለይህ መጻሕፍቶችንህ አሰራጭልን
@bmanbedeludessabmanbedelu1189
በጣም ድንቅ ነው እናመሰግናለን ዶክተር
@mekonnenmengistu7332
@mekonnenmengistu7332 Год назад
Egziabher yitebkln, yibarkln Megabe Hadis Dr Rodas!
@destawabate6435
@destawabate6435 Год назад
Thankyou you are entelegent person.
@betelhemasegid4885
@betelhemasegid4885 Год назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ፣ ከዚህ በላይ አብዝቶ ጥበብን ያድልህ! ለእኛም ስላካፈልከን አመሰግናለሁ፡፡
@dawithailu5093
@dawithailu5093 Год назад
መምህር አተን የሰጠን አመላክ ይመሰገን ❤❤😂
@getachewwoldegiyorgis8128
@getachewwoldegiyorgis8128 Год назад
እናመሰግናለን መምህራችን
@kleabmerha7503
@kleabmerha7503 Год назад
እየጠበቅን ነበር እድሜና ጤና ይስጥልን መምህሬ
@selimsane
@selimsane Год назад
تلىالى روضاث
@francescaleo2479
@francescaleo2479 Год назад
DR TADESE THIS KNOWLEDGE BELONGS TO THE AXUM KINGDOM . APPRECIATE THE AXUMMAWEYAN WITH ALL DO RESPECT
@danielseyoum6199
@danielseyoum6199 Год назад
you are amazing spritual mentor, we are lucky to have like you in ethiopia for me you are ethiopian nikola tesla
@hanabehani8082
@hanabehani8082 Год назад
ዶክተር በጣም ነው እምወድክ .እንዲ ሰው ወድጄ አላቅም ሁሌም ውስጤነክ
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 Год назад
ድንቅ የሀይማኖት መምህር እና ሳይንቲስት ትልቅ ግንዛቤ አግኝቼበታለው ያለህን ዕውቀት ስላካፈልከን እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
@ወሮታቲዩብ
@ወሮታቲዩብ Год назад
እድሜ ፀጋውን ይስጥልን መምህር
@Tube-gl8er
@Tube-gl8er Год назад
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ይስጥህ ወንድሜ
@adanchegolema2378
@adanchegolema2378 Год назад
ቀጥታ ስርጭት ለጥቂት አመለጠኝ እንጂ በእውነት ስጠብቅ ነበር ለማንኛውም እግዚአብሔር ይመስገን አላመለጠኝም እውቀትን ምን ያህል እርቀናት እንደነበር
@wossentessema3378
@wossentessema3378 Год назад
Really wonder full very nice research and big scientific input. I will be your constant follower, you shake my mind. Wossen Tessema.
@amanuelasrat799
@amanuelasrat799 Год назад
Much respect ስለ portal awran
@haletahandmade
@haletahandmade Год назад
እሚገርም ነገር ነው ዶክተር በጣም እናመስግናለን:: የ
@menalahmed1145
@menalahmed1145 6 месяцев назад
ዶክተር በጣም የማከብርህ እና አንድቀን አገኝህ አለዉ !!!!!!🎉
@amaphone-yq6vp
@amaphone-yq6vp Год назад
Am happy 2 looking for 2 this video ...... I will search more and discover new thing ,I hope
@henok1221
@henok1221 Год назад
በቀጣይ ግዜ ስለ 12ቱ ነገደ እስራኤል ብትነግረን 🙏🙏🙏
@artistsurafel
@artistsurafel Год назад
በተለይም ወደ ኢትዮጵያ ፈልሷል ስለሚባለው ነገደ ዳን (ቤተ እስራኤል ፈላሻ)
@SamsoSamsomulat
@SamsoSamsomulat Месяц назад
ወረኛ ስሎንክ እንጂ ዝም ብለክ አትኖርም ነገድ ኑግ ምናምን እያልክ እራስክን አታስጨንቅ ስትሞት ሁሉም ይቀር የለ እንዴ
@egigayehudesalegen3434
@egigayehudesalegen3434 Год назад
Wow you are the great God bless you
@chombe9555
@chombe9555 Год назад
ዋው የተከበሩ ሊቀ ጠበብት ሮዳስ እግዚያብሄር ይባርክህ ወንድም
@እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ
ይበርቱ መምህር ግሩም ነው ከዚህም በላይ እውቀትን ይጨምርለዎት
@ZawdeZawde
@ZawdeZawde 7 месяцев назад
በጣም እናመሰግና ለን ❤
@konjitb7242
@konjitb7242 Год назад
እጅግ በጣም ጥሩ እዉቀት ነው ያካፈልከን እግዚአብሔር ይስጥልን!!
@TIBEBEWOLDESENBET
@TIBEBEWOLDESENBET 6 месяцев назад
እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥህ ወንድሜ የአውሬው መንፈስ የሰፈነባቸውን በቅናት በምቀኝነት እንዳያዩብን የቅዱሳኖች አምላክ ይጠብቅህ
@r7leul968
@r7leul968 Год назад
Much respect Dr., the moment I hear the mysteriousness of those numbers, my mind turned and questioned in particular about no.9, whether any subtle understanding before our forefather of the common dialect quoted as "alem zetegn nat"
@SuperMakasha
@SuperMakasha 8 месяцев назад
አኛም እንወደሃለን እናከብራለን የኢትዮጵያ አይን❤🎉❤🎉❤🎉
@ashenfienigatu8054
@ashenfienigatu8054 Год назад
ጥበብን ይጨምርልን ጥበብ ገንዘብ እግዚአብሔር ን ሀይል እናድርግ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔር ን መፍራት ነው
@fantukelecha522
@fantukelecha522 Год назад
ድንቅ የምርም ውጤት ነው መምራችን እንኩዋንም የኛ ሆንህ
@getachewgmichael5157
@getachewgmichael5157 Год назад
እረ ፈጣሪ አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥህ እጅግ በጣምአደንቃሃለሁ
@yewnastadel1829
@yewnastadel1829 4 месяца назад
እድሜ ጤና ይስጥክ ኑርልን አሜን
@rahelabebe4355
@rahelabebe4355 Год назад
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን
@alemnesh8368
@alemnesh8368 Год назад
Lately, I find myself contemplating on what solfeggio frequencies are. As you said, there is nothing around us happening by coincidence. Your video came at the right time and will listen to it in my context. Thank you brother.🙏🤩
@talakituaethiopia1119
@talakituaethiopia1119 Год назад
እጹብ ነው መምህር !!! ቴስላም በቁጥሮቹ ስለተራቀቀ አይደል ያንን ሁሉ ግኝት ያገኘው እኛም ኢትዮጲያውያን የተሰወረብንን እየገለጹልን ነው እና ይህን ጥበብ ትውልዱ ተጠቅሞ የኢትዮጲያን ከፍታ ለማየት ያብቃን!!!❤
@mentsnotshewalul6220
@mentsnotshewalul6220 Год назад
First of all, I really appreciate the work you doThis idea is not to criticize the works Most of your work is focused on It revolves around the idea that the whites will take away what belonged to us The most important thing for us at the moment is practical work At present, many people are hungry due to poverty ስለዚህ በሙያህ ለገበሬው ምን እየሰራህ ለምሳሌ ነጮቹ ይህን እውቀት ተጠቅሞ ሁልጊዜም አዳዲስ ነገር ይፈጥራሉ ምንም የተማርን ብንሆን ፈጠራ ከሌለው ምንም ነው ለመሳሌ 1-ዶክተር ስለ ህክምና ትንታኔ ቢሰጡ ከአለአከመ ዋጋ የለውም ሚስጥሩን ተረዳን የምትሉ ሰዎች የማረሻ ማሽን, ስሩ የገበሬ ልጅ ሆነን አድገን ዶክተር ሆነሳይንቲስት ችግሩን ካልፈታ ምን ትርጉም አለው ሃሳብና ስራዎች ተግባር ተጨመረበት ችግራችንን አይፈታም እንደምሳሌ ለመጥቀስከ ቴድሮስ ውጪ መድፍ እስካሁን አልሰራም በርግጥ አሁን የሚያስፈልገን እንዳልሆነ አምናለሁ በጊዜው ምንም ቢሯቸው የሚፈልጉትን አሰሩ ምግብና ከድህነት መውጣትን ወደድንም ጠላንም ይንን ማሸነፍ ችግራችንን መፍታት አንችልም በሙያ ቢያንስ ገበሬው በአካባቢው ያለውን ናገር ተጠቅሞ ለጎጆ ብርሃን ማግኘት እንዴት እንደሚቻል ውሃን ከመሬት ውስጥም ቢሆን ውሀን እንዴት ማውጣት እንደምንችለው በብዙ መልኩ ሂወት መቀየር ካልቻለ በብዙ መልኩ ሂወት መቀየር ካልቻለ ስራዎችን ስለማክበር ነገሮችን በዚህ መልኩ በተመለከታቸው ብዬ ሃሳብ ለመስጠት ነው
@gm63
@gm63 Год назад
ዶ/ር ኑርልን
@zer13567
@zer13567 Год назад
በጉጉት እንጠብቃለን መምህር
@habtomamanual9660
@habtomamanual9660 Год назад
እድሜ እና ጤና ይስጥልን ❤
@abayneshwgeyorgs7103
@abayneshwgeyorgs7103 Год назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍
@EYOBEYOB-w7e
@EYOBEYOB-w7e 4 месяца назад
ዶክተር ሮዳስ, በ 3_6_9 የታላቁ ሳይንቲስት የኒኩለስ ተስላ ቀመርን በሚገባ ተንትነህዋል ለዛም ላመሰግንህ እወዳለሁ, ነገርግን ያልተረዳሁት ነገር ቢኖር ቁጥሮቹን እንዴት አድርገን ብንጠቀማቸዉ ነዉ በህይወታችን ዉስጥ ተፅእኖ የሚፈጥሩት ጊዜ ካለህ ለምሳሌ (እነዚህን 3_6_9 ቀመሮችን እንደዚህ አድርጋችሁ ብትጠቀሙባችሁ ብለህ አጠቃቀሙን አሳየን ወይም አስረዳን)maybe የ 5 ደቂቃ ቪድዮ ስራልኝ አደራህን ያዉ አባብሌ ከተረዳኋዉ እባክህን🙏🙏🙏🙏
@solomonkfle2956
@solomonkfle2956 4 месяца назад
God bless bro ,carry on. To get such kind knowledge in planet really very difficult indeed. Just I pray to God of almighty protect you from evil minds .And ,elongate your life ,time of services I wish you all the bests.Thanks alot.
@yohanesnegus-tm1qd
@yohanesnegus-tm1qd 8 месяцев назад
በጣም የምወደው ሰው ነው ኔኮላስ ቴስላ
@rebbybam230
@rebbybam230 3 месяца назад
Ayyyyyi yegna new leka ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-b2LPqRLPOPg.htmlsi=mAzrUQhvZ_Xgbz3l
@anchortube8077
@anchortube8077 Год назад
thank you dr rodas 🙏
@bekaluewunetu1785
@bekaluewunetu1785 Год назад
መምህሬ ሁሌም ኑርልኝ
@belstybaye2323
@belstybaye2323 Год назад
kelib enamesegnalen nurlid! ..... bekal megletsi yemikebd tikmochin agignechalehu memhir1 hule eketatelalehu.
@mekdesgidyelew4370
@mekdesgidyelew4370 Год назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ!!
@getachewgemeda9233
@getachewgemeda9233 Год назад
you are very awsome you are my hero😊
@tilahunshanko510
@tilahunshanko510 Год назад
እግዚአብሔር ይስጥልን።
@Mahiletay1221
@Mahiletay1221 Год назад
መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@mikegmedhin5684
@mikegmedhin5684 11 месяцев назад
🙂Kalehiywet Yasemaln Ye agelglot Zemenon yarazmln MENGSTE $EMAYATN YAWARSLN..........
@yewuhannsJon
@yewuhannsJon 11 месяцев назад
ረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ
@yegebreallej9690
@yegebreallej9690 Год назад
Ayeee yehen hulu lemaweq ena lemeredat betam zegeyetenal..kerefede honey😓..
@HussenMehammedozil-lr1xr
@HussenMehammedozil-lr1xr 7 месяцев назад
ዶር አደንቅሀለሁ እድሜ ይስጥህ
@amsalutefera3370
@amsalutefera3370 Год назад
Egzebiher be'edime yitbikilgn!
@meseretmatron-zh5uo
@meseretmatron-zh5uo Год назад
እግዚያብሄር ይባርክህ
@hwkiyahwkiya7706
@hwkiyahwkiya7706 Год назад
Betam enameseginalen memihr🙏🙏🙏
@mekonnenyalemzewde307
@mekonnenyalemzewde307 9 месяцев назад
እናመሰግናለን
@yaredtesfaye9629
@yaredtesfaye9629 Год назад
እናመሰግናለን መምህር አሁንማ 999 መፅሀፍ ምታወጣ ይመስለናል
@EtetuGoshye
@EtetuGoshye Месяц назад
ትለያለህ ሮዳስ በጣም ነው ማደንቅህ😊
@aschukorra9680
@aschukorra9680 Год назад
Amazing explanation
@seblewengelbadege2919
@seblewengelbadege2919 Год назад
Dr btm akebrihalhu fetari ahunm tsegawun yabzalk
@AbuMan-qg9pk
@AbuMan-qg9pk 3 месяца назад
Thank you so much
@NateStudio1
@NateStudio1 Год назад
Tebarek Wendeme 🙏 Rodas ✔️
@nebyoudemeke2742
@nebyoudemeke2742 Год назад
Respect❣
@ረታሲሲ
@ረታሲሲ Год назад
ሰላምህ ይብዛልህመምህራችን😍😘😍😍😍😍
@barkot5565
@barkot5565 Год назад
Ewne betam dnk new gn yhen ewket wdemigeletew alem bemn menged enamtaw endet adrgen entekembet
@GeremewTekle
@GeremewTekle Год назад
ቀላል በሚባል ቋንቋ ብታብራራልንም ይጠጥርብኛል!ኑርልን
@kalmershaneh7293
@kalmershaneh7293 Год назад
fetari yitebekehe docter
@SamiAshebir-gn5or
@SamiAshebir-gn5or 3 месяца назад
Wow Amzeing ❤
@mekdessime3149
@mekdessime3149 Год назад
betam denk mister new memeher ahunem ewketun yichemerelk🙏
@KelemKassa
@KelemKassa Год назад
እድሜና ጤና ይስጥህ ያኑርልን
@judykonjo9816
@judykonjo9816 Год назад
Enamesgnalen,🙏🙏
@ephremgirma9417
@ephremgirma9417 Год назад
Selam DR
@Qinezetopiamidya
@Qinezetopiamidya Год назад
እጠብቃለን በጉጉት መምህር አንተን ነዘመን ነቢያት ነህ!
Далее
#kikakim
00:10
Просмотров 14 млн
#kikakim
00:10
Просмотров 14 млн