Тёмный

30+ አመት ብትሆኝም❗️ ሁሌም ቆዳሽን የ20 አመት ቆንጆ ኮረዳ የሚያስመስል የፊት ውህድ ❗በውድ ይገዙታል📣 ኑ በነፃ ላሳያቹ። 

Zemenawit ዘመናዊት
Подписаться 211 тыс.
Просмотров 176 тыс.
50% 1

Хобби

Опубликовано:

 

17 окт 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 342   
@lilyadugna1473
@lilyadugna1473 Год назад
የአብሽ ስክራፕ እና ማስክ በጣም ተስማምቶኛል ለፊት እና ለሰው ሁሉ ሼር አድርጌ ወደውታል Thank you konjo
@sesensesen8025
@sesensesen8025 Год назад
እናመሰግናለን ቃልየ ግን ብዙ ጊዜ የምትሳሳቹ ነገር ኣለ እሱም ምንድ ነው ፊትሽን እየያዝሽ ከዛ ደግሞ ጸጉርሽ ነካክተሽ ወደ ፊትሽ ትመለሻለሽ እና ያ ስህተት ነው ሁለተኛ ደግሞ ፊታችን ቀብተን ከጨረስን ብሗላ ነው ወደ ኣንገታችን መሄድ ያለብን እንጂ ከፊት ወደጸጉር ከጸጉር ወደ ፊት ከኣንገት ወደፊት መሄድ የለብንም። ከተማርኩት ነው ይጠቅማችኋል ብየ ስላሰብኩኝ ነው።
@ejigayheutsegaye9237
@ejigayheutsegaye9237 Год назад
ቃልዬ ጥሩ ውህድ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን
@lastaworkasres5249
@lastaworkasres5249 Год назад
ቃል በመጀመሪያ እንካን እግዚአብሄር ማረሽ ጨርሶ ይማርሽ ለኔ ፀጉር የተስማማኝ ተልባ በሮዝመሪ በአቡካዶና በሙዝ የሰራሽው ለኔም ለልጄም ተስማምቶናል ኑሪልን ክበሪልን እናመሰግናለን
@alemb4972
@alemb4972 Год назад
የኔ መልካም ክፉ አይካሽ ጌታ ይጠብቅሽ።
@fioriteka5215
@fioriteka5215 Год назад
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🌹
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 Год назад
ሰላም ሰላም ቃል ዋው በጣም በጣም ጠቃሚና ለፊት የሚስማማ ውህድ ነው የሰራሽልን አመሰግናለው
@zemenawit
@zemenawit Год назад
Thank you sofiyee 💖💖
@deborahethio9999
@deborahethio9999 Год назад
ቃልዬ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ🙏እናመሰግናለን ከወጪ ገላገልሽን😉👌💛❤💚
@debebeasefa4706
@debebeasefa4706 Год назад
YOU ARE SO SPLENDED. THANK YOU FOR YOUR ADVICE.
@fahizaawel7075
@fahizaawel7075 Год назад
አላህ እንኳን ማረሽ በተረፈ እናመሰግናለን
@leya3286
@leya3286 Год назад
እኔ በቅርብ ነው የመከታተል የጀመረኩሽ ግን ጡሩ ነገር የመታሳያዪው በርች እግዚአብሔር ይጠብቅ😘
@TT-pl7yc
@TT-pl7yc Год назад
አግዚአብሔር ይማርሽ ቃል 😍😍😍
@workeago426
@workeago426 Год назад
አመሰግናለሁ ያንቺ ሁሉም የሚስማ ነው የኔቆንጆ ትባረኪእሜን
@emebetfikadu5202
@emebetfikadu5202 Год назад
በጣም አመሰግናለሁኝ የኔ እህት ሁሉም ቪዲዬዎችሽ እጅግ አስተማሪ እና ጠቃሚ ናቸው ተጠቅሜ በጣም ለውጥ ያገኘሁበት ግን የሰውነት ላብ እንዴት ማትፋት እንዳለብን የሰራሽው 1ኛ ለኔ አመሰግናለሁኝ
@misrakbahiru9067
@misrakbahiru9067 Год назад
Thank you Kaleye!
@selamgh3379
@selamgh3379 Год назад
thanks for sharing sis great job god bless you and your family 🙏🙏🙏
@yaredseifu9013
@yaredseifu9013 Год назад
አንኳን በሰላም መጣሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
@konjitwoldesenbet1465
@konjitwoldesenbet1465 Год назад
ከነጭ ሽንብራ ውህዱ የሰራሽው በጣም ለእኔ ተስማምቶኛል። ተባረኪ በርቺ
@ferehiwotmekonnen7908
@ferehiwotmekonnen7908 Год назад
እንኳን ደሕና ሆንሽልኝ የኔ ቆንጆ ምንም አይንካሽ የጅግየ ልጅ ደስየምትሉ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@zemenawit
@zemenawit Год назад
Thank you feriyee💖💖💖
@hayimanotbizuwork6036
@hayimanotbizuwork6036 Год назад
እንኳን ደህና መጣሽ ቃል እኔን የሚስማኝንነው የስራሽው ዛሬ የስራሽው
@yoyo-ve3my
@yoyo-ve3my Год назад
Great job sis 👏 thanks for sharing
@selamawitbelay9558
@selamawitbelay9558 Год назад
የኔ ወርቅ እመብርሀን ትማርሽ ቀና ሰው ነሽ ተባረኪ
@ehetalemwoldemariam9970
@ehetalemwoldemariam9970 Год назад
Balefewu yeserashilin ye tsegur kibate wuhid betam mirt newu. Thank you.
@almnesheyegremu7934
@almnesheyegremu7934 Год назад
እንኳን ተሻለሽ ዘመንዬ አይዞሽ በርቺ ፍቅር
@zemenawit
@zemenawit Год назад
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@shalom1070
@shalom1070 Год назад
ቃልዬ do you have any recommendation for combination skin? More to the oily side?
@zemenawit
@zemenawit Год назад
Endat eshe Edomyee ❣️please try the olay hydrating cream it is very light and is good for combination skin
@munamoon3059
@munamoon3059 Год назад
ቃልዬ እኔ በጣም ለውጥ ያየሁበት የፀጉር ውህድ የአብሹ ውህድሽ ነው ኮሮና ኢትዮጵያ የገባ ሰሞኖ stay home ታውጆ ስለነበር ማንም አያየኝም ብዬ ተላጭቼው ነበር የአብሹን ውህድ ተጠቅሜ በጣም ፈጣን ለውጥ አሳይትኛል ማመን ነው ሚከብድሽ
@letish3773
@letish3773 Год назад
ቃልየ እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ ውዴ❤
@zemenawit
@zemenawit Год назад
አሜን አሜን የኔ ቆንጆ
@abelhailu6912
@abelhailu6912 Год назад
ዘመናዊት በመጀመርያ እግዜሄቤር ይማርሽ እላለው ሲቀጥል ደግሞ የምትሰርያቸው ስራወችሽ በጣም ጡሩ ናቸው ። እናም እህቴ ይህን ጥያቄየን አይተሽ ዝም እደማትይ ተስፋ አደርጋለው ማማየ ፍቴ ማድያት አለብኝ አመታትን አስቆጠር ያልሞከርኩትና ያላደርኩት ነገር የለም መፍትሄ ግን አላገኘውም የሚወጣው ደግሞ በጣም በበስጭት ግዜ በጣም ሙቀት ባለ ስአት ነው መፍትሄ ካለሽ እላለው ከትህትና ጋር እጠይቃለው።
@salemtegen8077
@salemtegen8077 Год назад
ኢትዮጵዮ ፋሚሊ ብለሽ ግቢ በሳምንት ውስጥ አበባ ትመሳያለሽ የእህታችንም ጥሩ ነው ግን የፊት ማድያት በመቀባት አይጠፋም ትርፉ ጊዜ መግደል ነው የፈለገ ብትቀቢ አይጠፋም ኢትዮጵያ ፋሚሊ ተከታታይ ብዙዎች እፍይያልንበት ፕሮግራም ነው አይዞሽ እህቴ ንፁህ አበባ ትመስያለሽ ግዴለሽም አይዞሽ
@MihretDabaErensso
@MihretDabaErensso Год назад
ለእኔ ሁሉም በምባል ደረጃ ያሳየሽን የፀጉር ውህድ በጣም ተስማምቶኛል በጣም ብዙ ለውጥ አይቼበታለሁ
@tsionbirhanu3748
@tsionbirhanu3748 Год назад
Lewezam ena bugur Lalebt face demo yemehon wehed betasayn kale thank you
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 Год назад
እ. አያዎቹን. እያጋመስኩ ነው ሮትን የጀመርኩት በአስራ አምስት አመቴ ነው በጣም እራሴን መጠበቅ እወዳለሁ ግን ስራዬ አድካሚ. ነው. አንቺስ ሳይ በጣም ነው የምታነሳሺኝ የኔ እመቤት
@user-nh8gz2uh2l
@user-nh8gz2uh2l 2 месяца назад
የእኔ ቆንጆ ተባረኪ እንወድሻለን በርቺ
@woynitumekonnen9853
@woynitumekonnen9853 Год назад
ቃል የኔ ቆንጆ እስኪ ፊታችን ላይ ለሚወጣ አይን አይን ለሚመስል ማጥፊያ አሳይን ወይም ስሪልን
@Enat-zy4go
@Enat-zy4go Год назад
Hello sis greetings to you,please I need some advise, I have eye bags so what can I use?
@melaab7381
@melaab7381 Год назад
አይዞኝ የኔ ጎበዝ ተሻለሽ ጨርሶ የማርሽ
@muluachamelah259
@muluachamelah259 Год назад
የእኔ ቆንጆ ተባረኪ የድንግል ማሪያም ልጅ ይፈውሳል ያድናል ወደእሱ ፀልይ እውነት እኔ ተፈውሼ ነው የነገርኩሽ እንወድሻለን በርቺ
@MekdiTube
@MekdiTube Год назад
ቃልዬ እንካን ፈጣሪ ማረሽ 🥰
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 Год назад
Egziabher yemareshi kalye yene konjo ❤ ❤❤
@milkanatube4685
@milkanatube4685 Год назад
እንኳን ደህና መጣሽ ቃልዬ ጤናሽን ይሙላልሽ ፈጣሪ ደስ የሚል ውህድ ነው ያሳየሽኝ ኡፍፍፍ እንዴት እንደምታበረቺኝ እኮ 👍👍👍😘😘
@zemenawit
@zemenawit Год назад
🤗❣️❣️❣️
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 Год назад
ቃልዬ እንኳን ተሻለሽ እኔ አንገቴ ተሸበሸበብኝ መፍትሔ ካለሽ?
@tsegiyared6071
@tsegiyared6071 Год назад
ቃልዬ ለማዲያት ስሪልን
@melatberhanu9149
@melatberhanu9149 Год назад
ቃልዬ ለማዲያት የሚሆን ክሬም ንገሪኝ እስኪ
@beautyboss8391
@beautyboss8391 Год назад
ሰላም ለምን ring light አትጠቀሚም በደንብ አይታይም የግል አስተያየቴ ነው በተረፈ በርቺልን እናመሰግናለን 🙏🥰
@meseretseyoum3016
@meseretseyoum3016 Год назад
ውይ ቃልዬ እግዚአብሄር ይማርሽ
@serkeabebe4919
@serkeabebe4919 Год назад
ኧረ እንኳን ደህና ሆንሽ ክፉ አይንካሺ ለኛ ከ30+ለሆነው ብርታታችን ነሽ ለኔ የተመቸኝ የፀጉር ውህድ ይገርምሻል እሩዝ በደንብ ቀቅለሽ ሙዝ፣አቡካዶ እና የወይራ ዘይት ቀላቅለሽ የተቀባሽው በጣም ተመችቶኛል ለልጆቼም ተመችቷችዋል
@sebleengida6522
@sebleengida6522 Год назад
fetare yemaresh kaleye enamesegnalen
@tgseifu7477
@tgseifu7477 Год назад
ሠላም ጡሩ ውህድ ይመሥላል እሞክረዋለሁ እኔ ግን በጣም የሚስማማኝና ለብዙ አመታት የምጠቀመው በምንም የማልቀይረው ማር ቡና ቀረፋ እና እርድ አቀላቅየ የምቀባውነው
@fyoriwoldesilase9966
@fyoriwoldesilase9966 Год назад
በጣም ምወደዉ ምጠቀመዉ ዉህድ ነዉ ቃልዬ ❤❤
@hiwotyiheyis1197
@hiwotyiheyis1197 Год назад
Betam arife yimeselale gene yeqodachen ayinete wesam kehonese lehilum ayinete yihonal?
@lidiyaabdrhaman5463
@lidiyaabdrhaman5463 Год назад
ቃል እንዴት ነሽ እባክሽ ፊቴ ኮንብኔሽ ነው የሚስማማኝ ክሬም ላገኝ አልቻልኩም ምን ትመክሪኛለሽ ክባክሽ
@tigesttolera8121
@tigesttolera8121 Год назад
Sanford ፕሬዠር ኩከር በ6ገዝቼ ነበር አጠቃቀሙን ብታስረጂኝ አመሰግናለሁ
@user-zi9yp4zx1v
@user-zi9yp4zx1v Год назад
እግዚአብሔር ጨርሶይማርሽ ውዴ እኔ ፊቴ በሙሉ ብጉር ሆነብኝ አመት አለፈው እስኪ ለብጉር ማጥፊያ ውህድ አሳይኝ 😢
@minteadmassu8551
@minteadmassu8551 Год назад
እግዚአብሔር ይማርሸ ቃልዬ
@selamselam8321
@selamselam8321 Год назад
የወተት ዱቄት በሙዝ ለፊት በጣም አሪፍ ነው እንደፊት መታጠቢይ በኦትስ መታጠብ በጣም አሪፍ ነው ቃልዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@user-hp4jr2ho2h
@user-hp4jr2ho2h Год назад
ሀሊብኒዶነዉወደአስራሩን ንገሪኝ
@zezezozo6096
@zezezozo6096 Год назад
በጣም እናመሠግናለን አይን ስር ስብር ብሎ ኮድጎድ የሚለው የምን ችግር ነው እባክሽ መፍትሔውን ንገሪኝ
@tsehaygtsadik8427
@tsehaygtsadik8427 Год назад
እናመሰግናለን ጥቋቁር ላለዉ ፊት ምን ትመክሪያለሽ?
@Tata-mn7fm
@Tata-mn7fm Год назад
ቆንጆ ይመችሽ።
@esu9166
@esu9166 Год назад
Thank you so much 💓
@rarecell7098
@rarecell7098 Год назад
ቃልየ እኔ ፈህቴ በጣም የደረቀ አሰችግረን ምን ለመጠቀም?
@genettemessa6817
@genettemessa6817 Год назад
እማ ሰላምሽ ይብዛ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ከአይኔ ስር ሳስቶአል በዛ ላይ ያብጣል ምንድነው መፍትሄው
@berhanberhan5356
@berhanberhan5356 Год назад
እግዚያብሄር ይማርሽ እማ
@nitsuhgeta694
@nitsuhgeta694 Год назад
avocado orange banana lemonand honey juice also good for skine
@edeneneyew5805
@edeneneyew5805 Год назад
ሰላም ነሽ ቆንጆ ጥያቄ ማሩ ግን ሽበት አያደርግብንም ቅድባችንን.
@happyabkem5472
@happyabkem5472 Год назад
welcome Kalyeee...
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 Год назад
እግዝያብሔር፣ይስጥልን፣እግዝያብሔር፣ያክብርልን፣የኔ፣መልካም፣እህት፣ረጅም፣እድሜ፣ከጤናጋር፣ያድልልን፣ሰላምሽ፣ይብዛልን፣ማሬ
@kelemeworkberhanr1778
@kelemeworkberhanr1778 Год назад
የሎሚና የፔኪነግ ሶዳ ውህድ አነደዶራንት መጠቀም አንደኛ ነወ
@rakiraki1003
@rakiraki1003 Год назад
እግዚአብሄር እንኳን ማረሽ የኔ እህት
@zemenawit
@zemenawit Год назад
Amen amen 🙏
@yalemworkshemlis5400
@yalemworkshemlis5400 Год назад
ማታ የምንቀባውን ክሬም ጥዋት በውሀ ነው ወይስ በሳሙና የምንታጠብ?
@tigestnigussie2705
@tigestnigussie2705 Год назад
Ebakesh Ehit Madatin mii axefa Sirilegn fitelay rejim amet qotetobignal kee pharimas gezich yal texekemikut nager yelem gin endewum abezabign?
@ghenetbelay5080
@ghenetbelay5080 Год назад
Thanks so much ❤ 🙏
@dershayiyegeta3460
@dershayiyegeta3460 Год назад
እኔ የተመቸኝ ቡና በእረት ያሳየሽን ዋው ነው
@rozayilma6582
@rozayilma6582 Год назад
ቃል በጣም እናመስግናለን እግዚአብሔር ይባርክሽ የኣይን ስር ጥቋቁር ለማጥፋት እሰቲ ስሪልኝ
@zemenawit
@zemenawit Год назад
እሺ የኔ ቆንጆ
@saraberha1955
@saraberha1955 Год назад
እግዘብሔርን ይሰጥሸ ማታ የምቀባው ግራ ገብቶኝ ነበር 🙏
@metiabe4713
@metiabe4713 Год назад
በጣም አሪፍ ይመስለኛል ግን ለወዛም ፊት ይሆናል እንዴ ውዴ
@zemenawit
@zemenawit Год назад
ውህዱ ይሆናል ግን ቅባት ትንሽ ለወዛም ፊት ሊበዛ ይችላል
@salemtegen8077
@salemtegen8077 Год назад
እንትን እንትን ታበዣለሽ ጎበዝነሽ በርቺ
@adisuatsiontube28
@adisuatsiontube28 Год назад
ስላማችሁ ይብዛልኝ በክርስቶስ ስም ሁላችሁም እንኳን ደህና መጣሽ እማ ወይ ምን ሆንሽ አይዞሽ ፈጣሪ ጨርሳ ይማርሽ የኔ ቆጆ እመ ብዙሀን ወላዴተ ማርያም አትለይሽ በጣም ከማደንቃቸው ይቱበሮች አንደኘዋ አንች ነሽ የኔ ውብ በጣም አሪፍ የሆነ ውህድነው እናመስግናለን እህቴ ❤🙏🙏🙏
@zemenawit
@zemenawit Год назад
አሜን አሜን የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ እህቴ
@meronbirhanu5194
@meronbirhanu5194 Год назад
ኦርጂናል መሆንን እንዴት ማወቅ እንችላለን PONDs
@misbaya7792
@misbaya7792 Год назад
የቡና ዱቄት በሬት የሰራሽው ውህድ ተስማምቶኛል
@rahelasmerinabelalifestyle5566
እጅግ በጣም እናመሰግናለን የኔ ውድ በጣም ምርጥ ነገርን ነው ሼር ያረግሽን ቃልየ አምሮብሻል አሞሽ የነበረም አትመስይም ፍጹም ጤና ይስጥሽ ፈጣሪ እናመሰግናለን
@zemenawit
@zemenawit Год назад
የእግዚአብሔር ስራ ነው የኔ ውድ ፣እሱ አቅም ስናጣ ይጠጋግነን እና ያበረታናል ፣ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@rahelasmerinabelalifestyle5566
እውነት ክብር ለሱ ይሁን አሜን !!
@kadrasiraj6687
@kadrasiraj6687 Год назад
Selam ehete siwedish yene melkam yene tyake lipstikesh weyem japstikeshen betasayegn pliss 10kw
@nardinanardina5353
@nardinanardina5353 Год назад
Tnx kaliye avocado le oily face yihonale ende?
@zewudensheshete9325
@zewudensheshete9325 Год назад
Selam Konjo yene fet betam derke new ena beza key yehona yemefgefege nger alew ena Teshaye key seweta betam yaketlngale tolo tematem yememsele keler yemeslelale ena mn temkerngalshi betam selasasbnge new?
@lidetsol3124
@lidetsol3124 Год назад
አቡካዶ ሙዝና እሩዝ ውህድ በጣም ነዉ የጠቀመኝ
@ruthdemissie2116
@ruthdemissie2116 Год назад
kaliye......yene konjo💚💚💚 good job keep it
@zemenawit
@zemenawit Год назад
Thank you Ruthye💖💖 😊
@abayabay3382
@abayabay3382 Год назад
የኔውድ እንኳን ደህና መጣሽ እማማየ ጠፋሽ እኮ እህቴ በጣም ስራ ስለበዛብኝ አሁን ነው እማይሽ የኔውድ እህት ተባረኪ
@zemenawit
@zemenawit Год назад
አለሁ የኔ ውድ💖💖💖
@frewoineshetu4574
@frewoineshetu4574 Год назад
ሰላም ዘመናዊት👋👋 ለእኔም ለእናቴም ሞክሬው የተስማማን የፊት ውህድ የአጃ እና የእርጎው እና ደሞ የእሬት እርጎ እና እርድ ነው እናመሰግናለን እና እግዚአብሄር ዪማርስ
@zemenawit
@zemenawit Год назад
Thank you my dear ❤️ 💕
@semerabdella5842
@semerabdella5842 Год назад
ዛሬ ደሞ በጣም ቆንጆ ሆነሻል ዘመንዬ
@zemenawit
@zemenawit Год назад
አረ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@yenenesheniguse9045
@yenenesheniguse9045 Год назад
ሰላም ላቺ ይሁን እህቴ እባክሽን አፍጫዬ አከባቢ እየጠቆረብኝ ነው ምን ላድርግ ምክርሽን እፈልጋለሁ
@littleswan411
@littleswan411 Год назад
Selam business Hasab nebergn mawerat enchelalen?
@amrotetekle9318
@amrotetekle9318 Год назад
ሴንቴቲክ የሆነ ነገር መጠቀም ጥሩ ነው?
@Tgdire
@Tgdire Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ምህረቱን ስላመጣልሽ:: ለእኔ አንደኛው ውህድ አብካዶ በሙዝ እና በተልባ ውሃ
@zemenawit
@zemenawit Год назад
አሜን አሜን የኔ ቆንጆ
@zubest7326
@zubest7326 Год назад
ዘሚዬ ቆንጆ አንቺ ያሳየሽኝን የፀጉር ውሆድ ተጠቅሜ ፀጉሪ እያደገ ነው እወድሻለውውውውው
@elyakamefiker1820
@elyakamefiker1820 Год назад
Kalya swadesh eko menem aynkash yadengle lej amlakachen yemaresh 🥰🙏thanks for shearing
@zemenawit
@zemenawit Год назад
አሜን አሜን የኔ ቆንጆ
@user-wh9xq9il2h
@user-wh9xq9il2h 11 месяцев назад
ውዴ ቡጉር ለሚመስል ሽፍ ለሚል ቆዳ ምን ላድርግ ምን ልቀባ
@almazwoldgiorgis2525
@almazwoldgiorgis2525 Год назад
መጨሰሻ የተቀባሽው ቅባት ሰሙን ትነግሬን?
@lucybelay1414
@lucybelay1414 Год назад
wow thank you zemen
@kassahunberhie4531
@kassahunberhie4531 Год назад
Ahun talishiwun gaderegin behuala Tewat minidin new madireg yalebin????
@bornayoutube6214
@bornayoutube6214 Год назад
ክበሪልን እናመሰግናለን በርቺ
@kokihmariam4676
@kokihmariam4676 Год назад
ለማድያትሰ ምን ትመክሪያለሽ?
@adissbelete403
@adissbelete403 Год назад
የኔ ውድ ሰላምሽይብዛ
@elbethelbrehane2253
@elbethelbrehane2253 Год назад
Mare yena fit derk new gn creamochun megezatem magnetem alechelem selzi besu fanat yemiderg ale wey plz negerign
Далее
WHY THROW CHIPS IN THE TRASH?🤪
00:18
Просмотров 3,6 млн
Crepe roll 🫶 #abirzkitchen #cooking
00:59
Просмотров 814 тыс.
Накачал Предплечья РИСОМ!
0:36
ПАЦАНСКИЙ ТЮНИНГ НА ВАЗ #shorts
0:56