Тёмный

31 ትዳር የጋራ ነዉ - Marriage is Partnerships 

Tseday Kaldis
Подписаться 54 тыс.
Просмотров 87 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

21 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 211   
@TsedayKaldis
@TsedayKaldis 2 года назад
💚💛❤ 🙏💞💓 👉 ዉድ ተመልካቾች ፣ ሰላም ለናተ ይሁን ፣ እንደተለመደው ፊልሞቼን ለተመለከታችሁ እና የማሻሻያ አስተያየታችሁን በኮመንት ላይ ለሰጣችሁን ሁላ በቲሜ ስም ሆኜ ታላቅ ምስጋናዬን ከአክብሮት ጋር ሰጥቻለሁ ፣ ፈጣሪ ምንግዜም ከጎናችሁ ይሁን። ሌሎች ፊልሞቻችንን እንዲመላከቱ ባታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ : 30 🔴 እሱም እንዳባቴ ... - Just Like My Father ... ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-zSatpMvNno8.html 29 🔴 ሴት ልጅ በራሷ... - She's her own woman... ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-epwv0vThDfg.html 28 🔴 የልጄ ሞግዚት ... - My son's nanny ... 👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-8EObbDpGPEM.html 27 🔴 ባጎረስኩ እጄን ተነከስኩ - Ungratefulness 👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-cQZRFWV4Gy4.html 26 🔴 የተባረከ ልጅ - A blessed boy 👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-KQsXWaSHA9A.html 25 🔴 እውነተኛ ደስታ ከውስጥ ነው - Real happiness flows from within 👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-a75ZSc799Bo.html 24 🔴 መፅሀፍን በሽፋኑ ሰዉን ባለባበሱ.... - Don't judge a book by its cover 👉ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-0dQm4FvPxd0.html 23 🔴 ሳይቃጠል በቅጠል - Say it Before It's Too Late ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-c-4cveFj3r0.html 22 🔴የወላጆችን ህልም ልጆች አይኖሩትም - Don't Impose Your dreams on Your Kids 👉ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-VI3SVa6b4dg.html 21 🔴 ሰውን ማመን ቀብሮ ነው - Life is Full of Fake People 👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-bOgfs1u5I2M.html 20 🔴መቻቻል - Tolerance ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-cluyOeILBy8.html 19 🔴ሁሉም የዘራዉን ያጭዳል - You reap what you sow 👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-u8o0P-t8tP0.html 18 🔴 እኔስ ምን አደረኩ? - What did I do? 👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-gzpdI-7Wk2E.html 17 🔴አማትና ምራት - The in-laws 👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-nA-SqYSBg40.html 16 🔴ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው - Easier Said Than Done 👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-QcwfrNTUKVM.html 15 🔴 ልጆች እና ፍቺ - Children and divorce 👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-xkhgpdH-4bw.html 14 🔴 አከራይ እና ተከራይ - Landlord and tenant 👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-nJZJ6Hr-A8k.html 13 🔴 የመስጠት ደስታ - The 👉 Joy of Giving ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Fw1JjKkoj8A.html 12 🔴 የወላጅነት ሚና - The Role of Parenthood 👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-InbFwoZfAL8.html 11 🔴 ትዳር ሲፈተን - Challenges of Marraige 👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-zLnIFic7qBk.html 10 🔴 ዘላለማዊ ፀፀት - Everlasting Regret 👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-sSOgirWCCaE.html 9 🔴 ፍቅር እንጂ ደም ቤተሰብ አያደርግም - Blood doesn’t make family, love does 👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-_fGBmSgecOw.html 8 🔴 የሴቶች ፈተና - Women's Struggle 👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-gzsXLpIPfw8.html 7 🔴 ሠራተኞች ዋጋ አላቸው - Employees are valuable 👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-USiwL4Wvb4o.html 6 🔴 አንድ አንዴ ዕድል አይደገምም - Sometimes there is no second chance 👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-2xCXDGoh5QY.html 5 🔴 ንቦችና ዝምቦች - Bees and flies 👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-LgOemHqSUiA.html 4 🔴 ለማኝ አይባልም የኔብጤ ነው - It's called "LIKE-ME" not beggar 👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-mDLne8yhNL0.html 3 🔴 ነግ በኔ - What goes around comes around 👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-dtCTw2oIiq8.html 2 🔴 የጠወለገ ትዳር - A withered marriage 👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-TGWY4xCQ4Eo.html 1 🔴 አቅምን አይቶ መኖር ጥሩ ነው - Live according to your means 👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-MqwGZ4iMYPw.html
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ 2 года назад
እሽ እኅታችን በደንብ እንያለን 😍
@ኤፍታህወለተብርሃን
እሺ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን 🌷🌹🌷🕊❤
@romangebru5846
@romangebru5846 2 года назад
I have watched all it was amazing ❤️👍🙏sewdesh❤️
@trufatargaw593
@trufatargaw593 2 года назад
Tsediy betam new yemewedsh🥰😍😍
@hana967
@hana967 2 года назад
እናመሰግናለን ፀዲዬ የወንዶችን ፀባይ መረዳት አለብን ትልቅ ትምሕርት ነው !!
@MeloniMahder
@MeloniMahder 2 года назад
ጥሩ ትምህርት ነው ጥፋተኛ ነው ብለን ሰው ላይ ጣት ከመጠቆም እኔ ምን እያረኩ ነው ብለን ቆም ብለን ማሰብ አለብን!!
@ቤቴልሄምየማሪያምልጅ
ሁሌም የምታቀርብት ድራማ በጣም አስተማሪ ነው በርቱ እናመሰግንሃለን
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ 2 года назад
እጥር ምጥን ያለ ታላቅ ትምህርት ነው የምታስተላልፊው ኹሉ በጣም ጥሩ በርች ቀጥይበት ደግሞ የተለያዩ ልጆች ነው የሚሳተፉበት ለነሱም ስራ ስለሆነ ደስ ይላል ኹሉም ነገር👍👍👍💕💕 ትዳር ውስጥ ፍቅርን መርሳትም ተገቢ አደለም መነጋገር መወያየት ወዘተ👌👍
@madinaeslieman3940
@madinaeslieman3940 2 года назад
ውይ እርጋታው ቢስሚላህ እደዚህ የሚረዳ የወንድ ባል ይስጠን ወላህ ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል መልእክት ወላህ ባለትዳሮቹ እራሳችሁን ፈትሹ ያላገባችሁት ደሞ ትኩረት ስጡበት
@ruthpromis9232
@ruthpromis9232 2 года назад
Waw tiru temihert agegnehu tebareku
@emeba951
@emeba951 2 года назад
ፀዲ በትክክል ! ትዳርና ኑሮ የጋራ ነው፡ ሌላው እንደአስተያየት የማቀርበው በትዳራቸው እጅግ ምንም የማይሰማቸውና ሁሉን ነገር በቤት ሠራተኛ ጥለው ሠራተኛ የሚያሞላቅቁ ሴቶች አሉና በዛ ዙሪያ ለማስተማሪያ ቢሠራበት ጥሩ ነው እላለሁ ፡፡
@edensetarge228
@edensetarge228 2 года назад
ደሰ የሚል የሚያሰተምር ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን የትልቅ ሰው ሀሳብ ነው በርቺ
@azebhalefom5400
@azebhalefom5400 2 года назад
ይህ ጉዳይ ትልቅ ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ ግን ደግሞ ትኩረት የተነፈገው ነው ።ቤተሰባዊ ግንኙነት ጤነኛ ካልሆነ ቤተሰብ ብቻ ሳይሆን አገር ይታመማል። በርቱልን
@etaferahubetela8340
@etaferahubetela8340 2 года назад
Ejig betam astemari new tebareku
@beshirabdi4795
@beshirabdi4795 2 года назад
የምታነሺው አሳብ ይገርማል ፀዲ የኔ ጀግና ምርጥ አሳብ በርች
@nesrufentaw5849
@nesrufentaw5849 2 года назад
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው
@getelakew9990
@getelakew9990 2 года назад
ኧረ የሚገርም ታሪክ ነዉ ተባረኪ ቀጥይበት እህቴ ብዙ ነገር ተማርኩበት
@ፍቅርተማርያምየድንግልልጅ
ዋውውውው ፅዱየ. በጣም ትልቅ ትምርት ነው. እግዚአብሔር ይስጥልን
@haileworku5790
@haileworku5790 2 года назад
በትዳር ዉስጥ ውይይት በጣም ወሳኝ ነው አንደዚህ በውስጣችን ያሉትን ችግሮች እንድንፈታው ይረዳናል፡፡ መልካም ነው ፡፡❤❤❤
@lilyafessa4272
@lilyafessa4272 2 года назад
BEAUTIFUL COMMUNICATION IS THE KEY!!!
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 года назад
ፀድዬ ውዳችን ተባረኪ እናመሰግናለን
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 2 года назад
አሪፍ አስተማሪ ድራማ።
@ferewyninegash341
@ferewyninegash341 2 года назад
በጣም ጥሩ ነው!
@eman-pb7xk
@eman-pb7xk 2 года назад
ዋው ትልቅ ትምህርት ወሰጄበታለሁ ተባርኪ እህቴ
@nestaneteamsalu9872
@nestaneteamsalu9872 2 года назад
እናመስግናለን ትምህረቶችሽን በጉጉት ነው የምጠብክ በረች አስተማሪነው
@bezaadmasu4053
@bezaadmasu4053 2 года назад
ምርጥ ነዉ የኔ ማር 🙏♥️ አስተማሪ ነው ተባረኩ 🙏🙏🙏 ሁላችሁም
@BetremaryamTube
@BetremaryamTube 2 года назад
tsediye betam ameseginalehu ጥሩ ትምህርት አገኘሁበት
@amatuallah2023
@amatuallah2023 2 года назад
ፀዲ የእዉነት እስካሁን አንቺን አለማወቄ ቆጨኝ እኔ ባለ ትዳር ነኝ ግን የወደፊት የትዳር ህይወቴን እንዴት ማስኬድ እንዳለብኝ አስተምረሽኛል thankyou በርቺ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን Allah ይስጥልኝ
@Nejat197
@Nejat197 2 года назад
ፀዲየ የሚገርም ሀሳብ ነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@bizus6774
@bizus6774 2 года назад
Wow Tsedi...it is an amazing story.... I learn a lot from this discussion... thank you!
@TsedayKaldis
@TsedayKaldis 2 года назад
So glad!
@መቅደስእኅተሚካኤል
ፀደይ ስወድሽ የሴቶች ውሃ ልክ !!
@nesrufentaw5849
@nesrufentaw5849 2 года назад
የምሬን ነው ፀዲዬ በጣም ትምህርት ወስጃለሁ
@tigstshewafra7683
@tigstshewafra7683 2 года назад
ዋው እናመሠግናለን❤
@አልማዝፈንቴ
@አልማዝፈንቴ 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግናለህ ትልቅ ትምህርት ነው
@peaceprevails6801
@peaceprevails6801 2 года назад
Beautiful story with happy ending - thank you!! Such a humble and sweet gentleman! Respect to moms and pops!
@TsedayKaldis
@TsedayKaldis 2 года назад
Glad you enjoyed it
@fikirtewoldsenbet7060
@fikirtewoldsenbet7060 2 года назад
What a beautiful story you teach me a lot. Thank you !!!
@TsedayKaldis
@TsedayKaldis 2 года назад
Glad you enjoyed it!
@sarabya4574
@sarabya4574 2 года назад
ዋው ፅዲዬ በጣም ጥሩ ትምህርት አለው ለወደፊቱ እራሴን እንዴት ማድረግ እዳለብኝ አይቸበታለሁ
@selamawittekola3101
@selamawittekola3101 2 года назад
🥰🥰🥰👍👍
@ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ
እናመሰግናለን ትምህርታችሁ ጥሩ ነው
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube Год назад
ከበፊት ጀመርኩት እኮ መቼ ነው ምጨርሰው 😂ደሞ አሪፍ ትምህርት ነው ሳላውቅ እስከዛሬ ፀጊ❤❤❤❤
@hereiam3692
@hereiam3692 2 года назад
egziabher yebarksh ..teru melekt new
@ayidaali9309
@ayidaali9309 2 года назад
ውይ ደስ የሚል ትምህርት ነው በጣም ነው የምናመሰግነው ፀዲ
@RRuth8852
@RRuth8852 2 года назад
betam konjo newe enamesegenalen
@gogogogo742
@gogogogo742 2 года назад
ምታስተላልፉት መልዕክት በሙሉ ትክክል ነው👌👌👌👍👍👍🙏🙏
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 2 года назад
Awo sira jemiri.
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 2 года назад
በጣም ሀሪፍነው
@addisalemwold
@addisalemwold 2 года назад
አውነት ነው ጥሩ መልክት ነው!!
@yoditabebe4948
@yoditabebe4948 2 года назад
ፀዲ በጣም አስተማሪ ነው የምታቀርቢልን በርቺልን
@fritatube6034
@fritatube6034 2 года назад
በአጫጭር ድራማዎች የምታቀርቢያቸው ሀሳቦች እጅግ አስተማሪ ናቸው ቀጥይበት ፀዲዬ የሁሉንም ጓዳ የሚያስቃኝ ነው እናመሠግናለን🙏
@fekertilahun5529
@fekertilahun5529 2 года назад
ዋው የሚገርም ትምህርት ነው እናመሰግናለን ንግስት ፀዲ
@Eyerusalembini
@Eyerusalembini 2 года назад
ፀዲዬ ይሄንን አስተማሪ ፊምሽን ሳይ እሳሳለው አዝናለው ለምን ካልሽ ትልልቅ ታዋቂ ሰዎችን እያሰራሽልን ላክ እና ቪው አይና እሷ የምትጠቀመውስ እንዲያበረታታት በጣም መታየት አለበት እላለው እንደስራው ያለው አይመጥነውም እላለው። በተረፈ በርችልን❤
@mekiyasurur6796
@mekiyasurur6796 2 года назад
This is so beautiful. Such a wonderful communication between the couples. They are respectful, civil, and cute. It’s important to have a calm communication between couples without one blaming the other: love it
@robeltegene
@robeltegene 2 года назад
It's true!
@Menbretsebaotkidestselassie
@Menbretsebaotkidestselassie 2 года назад
Tsedi, you have no idea the lives of many people you're impacting. I myself have learned a lot from you! Keep going and thank you!
@TsedayKaldis
@TsedayKaldis 2 года назад
I appreciate that!
@tesfugobena2344
@tesfugobena2344 2 года назад
ተባርኩ በጣም አስተማር ነው
@ራህቲዩብ
@ራህቲዩብ 2 года назад
ውይ ደስ የሚል ትምህርት ነው ፈገግ እንዳልኩ ጨረስኩት
@mieraf_tube
@mieraf_tube 2 года назад
ግሩም ነው ተምሬያለሁ ተባረኩ
@rewinateklay4730
@rewinateklay4730 2 года назад
Tsdye yene werk Gobez jegna nesh Berchi i am seeing a lot of crearivity on you !!! I am proud of you !
@bezaadmasu4053
@bezaadmasu4053 2 года назад
ፀዲ በጣም ድንቅ ነሽ ♥️ስለ አወኩሽ ደስ ብሎኛል የኔ ቆንጆ
@mimilaeth4513
@mimilaeth4513 2 года назад
It's Amazing!
@abanobyoutubechannelsubscr9992
@abanobyoutubechannelsubscr9992 2 года назад
wow bewunet
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
ዋው በጣም አስተማሪ ነው ፀዲ በጣም እናመሰግናለን በርቺልን
@ድንግልማርያምእናቴናት
ዋው በጣም አስተማሪ በእውነት
@mehandise
@mehandise 2 года назад
Thanks
@TsedayKaldis
@TsedayKaldis 2 года назад
No problem
@betimesfine5350
@betimesfine5350 2 года назад
ቆንጆ ትምህርት ነዉ የተማርኩት
@tigestalemu2425
@tigestalemu2425 2 года назад
ምርጥ ትምርት ነው
@meskerem73
@meskerem73 2 года назад
በጣም አዝናኝ እና አስተማሪ በጣም ነው የሳቀኝ😅😅😅😅❤
@shahadmalallah1328
@shahadmalallah1328 2 года назад
ጥሩ ትምህርት ነው በርች ፅድዬ የእኔ ቆንጆ
@n.youtube2552
@n.youtube2552 2 года назад
እናመሠግናለን በጣም ደስ የሚል ምክር
@ifnanwondimu6938
@ifnanwondimu6938 2 года назад
Amazing messages.
@TsedayKaldis
@TsedayKaldis 2 года назад
Glad you like them!
@baki2556
@baki2556 2 года назад
She is a good mom
@kidehaile7797
@kidehaile7797 2 года назад
Thiedy Egzhabr yebarkesh.🙏 Behuluu negersh melkam nesh.
@TsedayKaldis
@TsedayKaldis 2 года назад
አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ
@kdusdawit7610
@kdusdawit7610 2 года назад
Enamesegnalen sedi Tadya lemndnew wedlje skebakebut tkurt sesetew aywedm yrkal ychenkewal ylalu emnayew demo yhe new
@anamulu10
@anamulu10 2 года назад
ለብዙ ትዳሮች ትልቅ ትምህርት ይሰጣል በርቺልን
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 года назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ 💚💛❤️🙏በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@saramogos3030
@saramogos3030 2 года назад
ደስ የሚለው ነገር በጣም ነው የምትዋደድት።
@hawyfamily7966
@hawyfamily7966 2 года назад
Enamesegnalen ehti yehe yebzu bale ena miste chegre newe Allah yanurelene
@elsibekele5701
@elsibekele5701 2 года назад
Thank you as always !
@TsedayKaldis
@TsedayKaldis 2 года назад
Thanks again!
@etumamo8728
@etumamo8728 2 года назад
ሰላም ፀዲ እኔ የእውነት የሂወት ታሪክ ነው ያለኝ ብሰራ ድስየይለኝ ነበር አመሰግናለሁ
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 года назад
ስላም ፅደይ ትልቅ ትምህርት ነው ለእኛ ለወደፊት የማናውቃችው እያሳወቅሽን ነው በጣም አመስግናለሁ ውድ እህቴ ፅደይ
@almazbati2519
@almazbati2519 2 года назад
ጥሩትምህርት ስጪነው ፀዲ 🙏🏾❤️
@yedilbekele8221
@yedilbekele8221 2 года назад
ዋው ደስ የሚል ታሪክ ነው ❤️
@rivkaterunah3195
@rivkaterunah3195 2 года назад
በጣም ደስ ይላል
@AlmQueen1713
@AlmQueen1713 2 года назад
Wow amazing 💯 💯thank you so much ❤️ 👌
@TsedayKaldis
@TsedayKaldis 2 года назад
Thank you too
@tametame3211
@tametame3211 2 года назад
Tsedey ..... thank u
@gmyoutube9758
@gmyoutube9758 2 года назад
በጣም አስተማሪ ነዉ ፅዲ እናመሰግናለን
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 2 года назад
Tabarekign tsediye 🥰🥰🥰betam astemari new 👌👌👌❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@angelicapugh483
@angelicapugh483 2 года назад
I really enjoy your educational life lesson skits! Thank you for this Ms Tseday Kaldis!
@TsedayKaldis
@TsedayKaldis 2 года назад
You are so welcome!
@angelicapugh483
@angelicapugh483 2 года назад
@@TsedayKaldis May I ask do you teach classes or anything? Thank you! 🙏
@amanueltigistuofficial4801
@amanueltigistuofficial4801 2 года назад
stay blessed tsedi
@meseretlema9655
@meseretlema9655 2 года назад
አሪፍ አስተማሪ
@yoditfikremariam9563
@yoditfikremariam9563 2 года назад
Thank U
@TsedayKaldis
@TsedayKaldis 2 года назад
You're welcome!
@amytk6095
@amytk6095 2 года назад
ትልቅ ትምህርት ነው የወሰድኩት ዛሬ 🙏
@fikertefikadu7035
@fikertefikadu7035 2 года назад
thank you tsedi.
@banmele7883
@banmele7883 2 года назад
betam enamesegenalen
@askidesta4271
@askidesta4271 2 года назад
ገራሚ ስራ እንኳንም አወኩሽ ፀዲ አንቂ አንደት አሉ በዚህም ንቅት አኩኝ የማዳም ኩሽና ሢያስደብረኝ
@tseguartistic3727
@tseguartistic3727 2 года назад
no 1
@ኢትዮጵያዊነቴኩራቴ-ጨ7ለ
ትክክል
@sf-xf8sl
@sf-xf8sl 2 года назад
Where do you get all this great actors? Thank you for all the best educational videos 📹 😘
@TsedayKaldis
@TsedayKaldis 2 года назад
Thank you too!
@tsehaymoges2799
@tsehaymoges2799 2 года назад
thankyou a lot tsedey
@saramissgina3313
@saramissgina3313 2 года назад
Metaneshew hasab Hulu betam miastemer new berchi ❤🙏
@nanuay5787
@nanuay5787 2 года назад
ጀግኒት በርቺልን እግዚአብሄር ካንቺ ጋር ይሁን🙏
@yodit587
@yodit587 2 года назад
Thank you 🙏
@TsedayKaldis
@TsedayKaldis 2 года назад
You’re welcome 😊
@dibbauae7240
@dibbauae7240 2 года назад
Wow Thanks
@TsedayKaldis
@TsedayKaldis 2 года назад
Welcome
@yodit
@yodit 2 года назад
Betam astemari new Tesdeye
Далее
DIY Pump Solutions
00:18
Просмотров 1,2 млн
32 ጉድ ሆንኩኝ ... -   I was shocked ...
11:35
Просмотров 56 тыс.