Тёмный

35ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ የባንክ ቡክ ያወጣው የሰላቢ አጋንንት (በመምህር ተስፋዬ አበራ) 

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Подписаться 153 тыс.
Просмотров 69 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

31 мар 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 595   
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 3 года назад
መምህር ግርማ እና አንተ የህይወት መንገድ መፍትሄ ሰጣችሁን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🙏
@user-ge9co4ew5b
@user-ge9co4ew5b Год назад
??💊✋✋✋🙏🙏🙏
@mamefulas3823
@mamefulas3823 3 года назад
እንደምን አደራችሁ ተማሪዎች እንበርታ ዘንዶው በየቀኑ ወገኖችዬ እየወጠነው ስንቆርብ ኢትዬጵያ ብለን እጃችን ላይ ፅፈን እንቁረብ እባካችሁ ወገኖችዬ እንበርታ
@bethelhemmetiku2388
@bethelhemmetiku2388 3 года назад
Hirute gebreale belachu bejachu sefachu kurbulgn
@adinatadinat6748
@adinatadinat6748 3 года назад
መምራትን ፀጋውን ያብዛልኝ እኛም የመምህር ግርማ መንክራት ፍሬዎች ነን በዚ ዘመን ያተረፈነው እምነታችንን ነው ተመስገን🙏🙏🙏
@mamayesami4064
@mamayesami4064 3 года назад
Ewnte newe betame
@aberashyeetewahidolijineny976
@aberashyeetewahidolijineny976 2 года назад
Ameen Ameen Ameen
@almazdejene5904
@almazdejene5904 2 года назад
@@mamayesami4064 pppppppppppppp
@amarechfikre3078
@amarechfikre3078 2 года назад
4
@tube-eq3xy
@tube-eq3xy 3 года назад
እንኳን ሰላም መጣህልን መምህሬ ገባ ገባ በሉ የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች እንማማር እኔ ሂወት እንደ አዲስ የጀመርኩት በመምህሬ ነው እናንተስ ማነው እንደኔ የተቀየረው በመምህር ትምህርት
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 года назад
Enem Damerge Ehte Enem Edamershalhu😍
@tube-eq3xy
@tube-eq3xy 3 года назад
@@Nahi_Entertainment ❤
@gfccucu4334
@gfccucu4334 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን
@user-if1qt5de5t
@user-if1qt5de5t 3 года назад
አኔ
@user-yf2zf7qp3u
@user-yf2zf7qp3u 3 года назад
እኔም የእውነት በጣም ተለውጫለው
@tsionaychew2582
@tsionaychew2582 3 года назад
እንኳን ሰላም መጣህ መምህር ተስፋዬ አትጥፉብን ዘመኑ ከፍቷል እንጨነቃለን
@SewsenBrhanutube
@SewsenBrhanutube 3 года назад
ሃኒየይ የሚሰተምረንኮ ከጭንቀት ለመውጣትነው ማሬ ወደኀላ እተመለሰሽ ትምህርቱ ሰሚው
@maskiyemaryemlijimaskaram6579
@maskiyemaryemlijimaskaram6579 3 года назад
Yemti mari eko kachinkt edatchi new enji yesun bicha madamat aydelm
@merionbekele3721
@merionbekele3721 3 года назад
Wuneti newu enami edati tetenika neberi
@elizabethgessese5529
@elizabethgessese5529 3 года назад
መፍትሄው ንስሃ መግባትና መስገድ በጣም አስፈላጊ ነው።
@ezgabheryemasegen6009
@ezgabheryemasegen6009 3 года назад
ሳንረሳ እንፀልይለት 🙏🏽
@itayodose6116
@itayodose6116 3 года назад
Amen..amen..amen..kale .hiwet..yasemaln
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 3 года назад
ኤፍታህ እንኳን በሰላም መጣህ መምህር የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሰማእቱ ለቅዱስ ጊዎርጊሰ ወርሃዊ ባዓል አደረሰን አደረሳችሁ ኑ እንማር
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 3 года назад
Amen amen 🙏 amen 🙏
@mohmedkuweat3374
@mohmedkuweat3374 3 года назад
Er memihir Tesfaye silki kutrotin lakulign be mariyam ene sidetegn negn erson mawurat efligalew
@user-tj4lt5pj6b
@user-tj4lt5pj6b 3 года назад
@@mohmedkuweat3374memhir tesfaye 00 251 91 331 1451
@user-nv3bz1fo5t
@user-nv3bz1fo5t 3 года назад
ትምርቱ በስማም መሳጭና አስተማሬ ነው ግን ከምንም ከማንም በላይ ሚስቱ በእውነት የተባረከ የተቀደሰ አስተሳሰብ የአላት ሴት ናት በእውነት እግዛቤሄር በሄድሽበት በተቀመጥሽበት እሱ ይጠብቅሽ
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 3 года назад
56:05 ክክክክ እውነት ነው የሃበሻ እናቶች ውበታቸው ልዩ ነው የነጮች ምግባቸው አየሩ አርቴፍሻል ነው የእኛ ተፈጥሮአዊ ነውና ውይ ዘበኛው ግን ምን ክፉ ነው ብዙ ክፉ ስዎች በደካሞች ነው የሚመጡብን 😭😭😭 ሙስሊሟ እህቴ እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ያምጣሽ እንደ አንች የዋህ የሆኑትን እግዚአብሔር ይወዳል እኛ በስሙ በክርስቶስ ክርስቲያን ተብለን አልኖርንበትም የስም ብቻ እንጅ ከመጠራት በላይ መመረጥ ነው እርስ በእርስ እየተቀዋወምን አለን አንዳንዴስ. ከአህዛብ ወደ ክርስትና የሚመጡት ያስደስቱኛል ልበ ንፁሃን እግዚአብሔር ያዩታል 😭😭 ቅዱስ ሩፋኤል ጠባቂየ መላክ ከክፉ ጠብቀን ከምንም በላይ ንፁህ ልብ ያድለን
@solianaabreha5008
@solianaabreha5008 3 года назад
አሜን
@sewmehon9860
@sewmehon9860 3 года назад
የቅዱስ ገብርኤል አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ያሉ ቤተሰቦች ናቸው የዛሬዎቹ የናንተን ዕምነት እግዚአብሔር ለኛም ይስጠን አክስትየው ደሞ ንስሃ ገብተው ቅዱስ ቁርባኑን እንዲቀበሉ እመብርሃን ትርዳቸው አሜን 🙏🏽🤲🏽🙏🏽
@sinamenigpstu7259
@sinamenigpstu7259 3 года назад
"አምላከ ጊዮርጊስ መሐረነ🤲 "አምላከ ጊዮርጊስ መሃከነ🤲 "አምላከ ጊዮርጊስ ተሣሃለነ🤲 ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በአለክ ስልጣንክ ዞንዶን አሸንፈክ ድል እንደመታክ አሁንም ይህንን ክፋ አዉሬ በሽታ በተሰጠክ ስልጣን ወግተህ ጣልልን ለታመመሁም ፈዉስን አብስርልን😥ለተጠማዉ የህይወት ዉሃን ለተራበዉ ምግብን ለታረዘዉ የህይወት ልብስን ለአገራችን ሰላምን ለህዝባችን ፍቅር አንድነትን ያድልልን ...🌿ሰናይ..🌿ቀን..!! ⏩ 📖አሜን አሜን አሜን 🤲✅⤵️
@user-ym9xi2ds9u
@user-ym9xi2ds9u 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-iv2sy8tc6d
@user-iv2sy8tc6d 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-fj7jy7fq3j
@user-fj7jy7fq3j 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@devan8265
@devan8265 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-mo2si1gh8l
@user-mo2si1gh8l 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Год назад
መምህሬ በውነት ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ይጠብቅህ ቅዱስ እሩፋኤል ዋስ ጠበቃ ይሁንክ
@user-yf2zf7qp3u
@user-yf2zf7qp3u 3 года назад
እንኳን ደህና መጣህልን የኛ አስተማሪ
@user-cb6lu3ss2q
@user-cb6lu3ss2q 3 года назад
ንስሐ ያግቡ እናታችን እኛንም የንስሐ እድሜ ይስጠን አሜንንንንን በፀሉትህ አስበኛ መምህርዬ / እህተ ስላሴ /
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን።ንስሐያግቡ።እናታችን።እኛንም።የንስሐ።እድሜ።ይስጠን።መምህራችን።ቃለህይወትያስማልን ።እሜን እሜንን ።አመሰግናለሁ
@SaraSara-nm9ks
@SaraSara-nm9ks 3 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛ ቃለሂወትን ያሠማልን ተስፋርስት መንግስት ሰማያትን ያዋርስልን የእናንተን ህይወት ታረክ የቀየር አምላክ አምላከ ተክለሀይማኖት ለእኛም ይለመነን አሜን እስቲ አደራ በጸሎት አስቡን ወለተ ኢየሱስ ሀይለ ሚካኤል ሀይለ ሚካኤል ወለተ ኢየሱስ ወለተ ትንሳኤ ወልደ ሚካኤል ወልደ ሰንበት ገብር ሰንበት ወለተ ጻድቅ ወለተሩፋኤል ብላችሁ አስቡን መምህረ እህተወንድሞች😭
@tesfayegebeyhu1875
@tesfayegebeyhu1875 3 года назад
Is there any body help me out? I need memhir Tesfaye phone number
@user-qs9gi6ck8c
@user-qs9gi6ck8c 3 года назад
እንኩዋን መጣህ መምህራችን የዘመኑ መጥምቁ ይሐንሰ አንተ ነኸ ከጎንህ ነን በርታ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት መሥተካከል አለበት የምትሉ 👍👍👍
@befkiryalew2592
@befkiryalew2592 3 года назад
ይቅርታ ግን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ንፅህት እና ትክክለኛ ሀይማኖት ናት ችግር ያለው ምዕመኑ አሊያም አገልጋዩ ጋር ስለሆነ ተከታዮቿ መስለው ለተቀላቀሉት ነው ማስተካከያ ያስፈልጋል የምለው!!!✞✟✝
@user-qs9gi6ck8c
@user-qs9gi6ck8c 3 года назад
አዎ መሥተካከል ያለበትኮ ሀይማኖት ሣይሆን ኦርቶዶክስ ነን እያሉ ወይም ሆነንም ያላወቅን ማወቅ እንዳለብን ነው
@ethrak9364
@ethrak9364 3 года назад
ምኗነው የሚስተካከለው ዘኦርቶዶክስ እኛነን መስተካከል ያለብን
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 3 года назад
@@befkiryalew2592 Tikekl
@user-kq9zw2mo7k
@user-kq9zw2mo7k 3 года назад
መምህር ለአገሬ በሰላም ያብቃኝ እንጂ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ያደረገልኝ ተአምር እነግርሀለሁ
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 3 года назад
Amen Kalehiwetin Yasemalin Amen Amen Amen
@user-qq6mh7oj8o
@user-qq6mh7oj8o 3 года назад
😳በስመአብ ተመስጨ ነው የሰማሁት በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
@abezulove3386
@abezulove3386 3 года назад
ወንድማችን እንኳን በደና መጣህልን የኔ መልካም
@lemlemberhe9868
@lemlemberhe9868 3 года назад
Amen amen amen kalhewati yesmolna 🙏🙏🙏
@user-gd7kx4nm5l
@user-gd7kx4nm5l 3 года назад
እኛም ስደት ያልነው ግራ ገባን እኮ እንስራለን ስራ አንለቅ ግን አይያዝም ገንዘቡ ማንባት ብቻ ሆኖብናል። የኔ እናት ለንስሀ ያብቃችሁ
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 года назад
Amenn
@user-vo9mk9vx4j
@user-vo9mk9vx4j 3 года назад
ኣሜን
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@Hana-qo9db
@Hana-qo9db 3 года назад
አስራት ማዉጣትነዉ ከዛ ይክተካከላል
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 года назад
@@Hana-qo9db Endamer Ehte😍
@libanosferew1333
@libanosferew1333 2 года назад
መምህር ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝመው!!!🙏🙏🙏
@woldegebreal4482
@woldegebreal4482 3 года назад
Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn
@hhshshsbhs7488
@hhshshsbhs7488 3 года назад
ፀጋውን ያብዛህ ኑርልን
@sofyass3973
@sofyass3973 3 года назад
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲🤲
@MaryMg-lk3xc
@MaryMg-lk3xc 4 месяца назад
እግዚአብሔር ሀያል አምላክ ነው ሰሙ የተመሰገነ ይሁን ❤❤❤የኔ አባቴ
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 3 года назад
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ወንድሜ መምህራችን
@user-kt8lv5rq8g
@user-kt8lv5rq8g 3 года назад
ውድ የተዋህዶ ልጆች እኛ ማውራት እንጂ ትግባራው አናደርገውም እስቲ ለራሳችንም በረከት ነው ለነፍሳችን ዋጋ እናስገኝ መምህ ለሚያሳድጋቸው ልጆች እርዳ እንሰባሰብ እባካቹ መምህራችንን እናበረታታው ለወገኖቻችን እንቁም እባካቹ
@Ethiopia928
@Ethiopia928 3 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህር
@abunagizaw8753
@abunagizaw8753 3 года назад
Egzalbher ymsgn amen kalhywetn yasmaln amen
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏
@user-ci6ip4pu3v
@user-ci6ip4pu3v 3 года назад
መምህር እድሜናጤና ይስጥህ እማማ ንሰሐ ይግቡ
@hayemanottube
@hayemanottube 3 года назад
ሰላም ለናተ ይሁን ውድ የመምህር ተስፋዬ ቤተሰቦች ባገርም በውጭም ያላችሁ በያላችሁበት የእግዚያብሄር ሰላም ይብዛላችሁ ይሄን መልክት የምታነቡ ሁሉ በድንግል ማራም ስሙን እጃችሁ ላይ እየፃፋችሁ በፀሎት አስቡልኝ የአክስቴን ልጅ ከሁለት ወር በፊት ሰው ሲጣላ እገላግላለሁ ብሎ ገብቶ በመሀል በድንጋይ ጭንቅላቱን እሁለት ከፈሉት ወዳውኑም ወደ አዲሳባ ወደ ጥቁር አንበሳ በመውሰዶድ ተሰፍቶለት ላይሞት ህይወቱ ተረፈ በጣም ብዙ ደም ነው የፈሰሰው ሲሻለው ወጣ ከዛ ቦሀላ አይምሮው ልክ አይደለም እናቱንም ልግደል ነው አባቴንም እደዛው ብዙ ግዜ ቤት ላቃጥል ሲል በስት መከራ እየተያዘ ነው እስካሁን በህይወት ያሉት እና እባካችሁ እህቶቼ ወድሞቼ አባቶቼ በመደሀኒያለም ወደ ልቦናው እዲመለስ በፀሎት አስቡት እኔ በሰው ሀገር ተሳቀቅሁ መሄድ እንኳን የማልችልበት ሁኔታ ውስጥ ነኝ መምህር እባክህን ለምታውቃቸው ለበቁ አባቶችም ስሙን ስጥልኝ በማ ፍቅር በማራም እኔ ተጨንቄ ነው የክርስትና ስሙ ወልደ እየሱስ ባለማዊ ስሙ ጡሩነህ
@kalkidane201rassague9
@kalkidane201rassague9 3 года назад
እግዚአብሔር ያስበው
@user-pf2qm8mt3q
@user-pf2qm8mt3q 3 года назад
እግዚአብሔር ያስበዉ
@user-yh4he6tl9z
@user-yh4he6tl9z 3 года назад
egzabher yasebw wendmachen welde eysuse
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 года назад
አይዞኝ እኽት አለም እግዚአብሔር ይማረዉ ወደ ፀበል እዲወስዱት ንገራቸዉ ለቤተሰብሽ
@nigstihenos4451
@nigstihenos4451 3 года назад
እግዚኣብሔር ይምሓሮ
@ayelutsegaw3808
@ayelutsegaw3808 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለዝህያበቃህኝ አተእርዳኝ. አሜን(፫)
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 года назад
Egzibher yimsegn memihir 💚💛❤🤲
@Relifpsychologicalservice.21
መምህር ግርማ እና አንተ የህይወት መንገድ መፍትሄ ሰጣችሁን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🙏 የቅዱስ ገብርኤል አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ያሉ ቤተሰቦች ናቸው የዛሬዎቹ የናንተን ዕምነት እግዚአብሔር ለኛም ይስጠን አክስትየው ደሞ ንስሃ ገብተው ቅዱስ ቁርባኑን እንዲቀበሉ እመብርሃን ትርዳቸው አሜን 🙏🏽🤲🏽🙏🏽 መምራትን ፀጋውን ያብዛልኝ እኛም የመምህር ግርማ መንክራት ፍሬዎች ነን በዚ ዘመን ያተረፈነው እምነታችንን ነው ተመስገን🙏🙏🙏
@gabeyansggebtansg7320
@gabeyansggebtansg7320 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን
@sara-nd8mw
@sara-nd8mw 3 года назад
ኤፍታህ በለኝ አምላኬ ልቦናየን ክፈትልኝ እግዚአብሄር ይመስገን አሜን ዉድ መምህራችን የእማፍቅር ስጦታችን እንኳን ደህና መጣህልን በእዉነት በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ ቃለ ሂወት ያሰማልን የወንድማችን በረከት ይደርብን እህት ወንድሞቸ ከነቤተሰቦቸ በጰሎት አትርሱኝ ስርጉተ ስላሴ እያላችሁ
@asterasefa3076
@asterasefa3076 Год назад
እግዛብሄር ይመስገን አንተን የሰጠን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ባለ ታሪኮቹንም ለስጋ ወደሙ ያብቃቸው......
@tigistyaza1796
@tigistyaza1796 3 года назад
የኔ አባት እኳን ደና መጣክ ያይናችን ብሊን ነክ በጣም እንወድካለን ስለሡባየ አጠር አድርገክ ማድርግ ያለብነን ልቀቅልን አቃለሁ በርዠሙ አሥተምርካል
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 3 года назад
ስላም እህቴ ስለ ሱባኤ የሚገለፃ ትምህርት አድተምሮል መምህር ተስፉዪ ስለ ሱባኤ የስተማረው ብለሽ ፈልጊ ታገኝዋለሽ በጣም ጠቃሚ ነው ።
@tigistyaza1796
@tigistyaza1796 3 года назад
ሠላምሽ ይብዛ እህቴ አቃለሁ አሥተምሮል ግን ሊላም ትምርት ሥለጨመርበት እርዠም ነዉ
@user-sm7ce7gd9j
@user-sm7ce7gd9j 3 года назад
ሰላም እንኳን በደህና መጣህ መህምር ተስፍየ
@seltantesfamariam3717
@seltantesfamariam3717 3 года назад
Amen amen amen
@addisaweke9061
@addisaweke9061 3 года назад
በስመ ስላሴ ሰላም ለሁላችሁ መምህሬ ዴናነህ ተስፋ ስላሴ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቅህ ይጠብቀን ይጠብቃችሁ አሜን አሜን አሜን ወለተ ሰንበት ከዱባይ በጾለትህ አትርሳኝ አስበኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ
@tehamush5911
@tehamush5911 3 года назад
ሰላማችሁ ይብዛልኝ የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች የመምህርን ተምህርት መከታተል ከጀመርኩኝ ወዲህ ፈተናዎችን መቋቋም አልቻልኩም በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ብላችሁ የሰማእቱ የቅዱስ ጊወርጊስ ልጆች
@ababaalu9543
@ababaalu9543 3 года назад
ስግጅ በደንብ እጅ አትስጪ አውቆነው ክነበርሽበት ወይም ካለሽበት ብሎ ሊፈትንሽ ነውእና እረጅም ስግደት ስገጅ በመቁጠሪያ እየቀጠቀጥሽ
@tehamush5911
@tehamush5911 3 года назад
እሽ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 3 года назад
በእውነት መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይስጥህ
@workeworke4310
@workeworke4310 2 года назад
መምህራችን በውነት ቃለህይዎትን ያሰማልን
@donsisimayi4504
@donsisimayi4504 3 года назад
Amen amen
@mesitawtikorma8468
@mesitawtikorma8468 3 года назад
እንኳን ሰላም መጣህልን መምህራችን በእወነት ላሰተማረን ለመከሩን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማለን እኛንም የሰማነወ በልቦነችን ያሰደርብን አሜን፫
@yeshiwutube
@yeshiwutube 3 года назад
እንኳን በስላም መጣህልን መምህር
@user-sc4yn2fb2x
@user-sc4yn2fb2x 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እዴት ናቹህ ወገኖቾ
@user-kl8le3vo9f
@user-kl8le3vo9f 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 года назад
*_የሰላም አባትና አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለቅዱሳን ሀዋርያትህ ሰላሜን እሰጣችኃለሁ የምሰጣችሁ አለም እንደሚሰጣችሁ አይደለም ብለህ እንደተናገርካቸዉ አሁንም እዉነተኛ ሰላምን አጥታ እየዋተተች ላለችዉ አለማችን ሰላምህን ስጣት አሜን፫🤲🏻_*😭😭😭💚💛❤🤲
@ethrak9364
@ethrak9364 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 3 года назад
✝️አሜን✝️አሜን✝️አሜን🙏
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x 3 года назад
እንክን በሰልም ምጠ መምህረችን በእውነት ቅል ህይውት ያሰማልን እግዝአብሔር ረጀም እደም ይሰጠልን የአግሎገልት ዝማነት እግዝአብሔር ይበረክልን
@sunsun8433
@sunsun8433 2 года назад
ኤፍታህ በለን አምላካችን መምህር ተስፋዪ አበራ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን የ እግዚያብሔር ጥበቃ አይለዮት መምህሬ እናመሰግናን ባንተ ትምህርት ያልተለወጠ የለም ተመስገን ተመስገን ተመስገን
@user-mt2cf8yi5s
@user-mt2cf8yi5s 3 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ የአገልግሎት ዘመንክን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርከው እርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ እስኪ ልስማና እመለሳለሁ
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Every welcome memihir tesfaye
@kalkdan4521
@kalkdan4521 3 года назад
ኤፍታህ ብይ ጀመርክ..መምህራችን አሜን አግዚአብሔር ይመስገን አንኳን ደናመጠህ
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
We love you so much this story and because
@ruutgashaw1264
@ruutgashaw1264 3 года назад
እማማ ንስሀ እንድትገቡ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳኦት
@user-lx5ze6kf1c
@user-lx5ze6kf1c 3 года назад
መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እመብርሀን ሽፍን አድርጋ ትጠብቅህ!!!
@absabs3111
@absabs3111 3 года назад
የእውነት ቅዱሥ እሩፋኤል ለኔም ድረሥልኝ የኔንም ድረሥልኝ ንብረቴን ግለፅልኝ አሜን አካለ ማርያም
@solyanaasfaw4423
@solyanaasfaw4423 3 года назад
ሠራተኛቸው ታድላ እንደዚህ አይነት መልካም ቤተሰብ አጋጠማት ።የኔም ታሪክ ከዚህ ጋር ይመሳሰላል ብዙ አመት አረብ ሀገር ሠርቼ ባዶ ነኝ ።ለናንተ የደረሰ አምላክ ለኔም ይድረዝ በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተብርሃን እያላችሁ
@karimakarima474
@karimakarima474 3 года назад
AMEN AMEN AMEN enme end anchi
@user-xy1lu5ni5y
@user-xy1lu5ni5y 3 года назад
መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይሥጥህ
@user-dy8tg7kp8e
@user-dy8tg7kp8e 3 года назад
እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን
@mariamdaud3105
@mariamdaud3105 3 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛልህ እማማ ንሳሀ ይግቡ
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 3 года назад
ሰላመ ክርሰቶስ ከእናተ ጋር ይሁን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ዋአላቹሁ እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወራዊ መታሰቢያዊ ባህል አደረሳቹሁ አደረሰን መምህራችን እንኳን ደና መጣልን ኑ ገባ ገባ በሉ እንማማር በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያአሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እህታችን እግዚአብሔር ኧረጅም እድሜ ይሰጥሽ በእውነት ጀግና ነሽ በረከትሸን ይደረብብን ሌላው በወንድማችን ዙሪያ እኔም ያአው ነኝ ለበረከት እሰራለሁ ያአሰራት በኩራት አወጣለሁ ለተፈናቀሉ ወገኖች በተቻለኝ አቅሚ አውጣልሁ ግን ብሪ ይጠፋብኛል እኔ ምን ላአርግ እሰግዳለሁ እፆማለሁ እፀልያለሁ ግን ለስው መልካም ነገር ባረኩ ቀን የበለጠ ብር ይጠፋብኛል ለዛውም አሁን በሁለት ሳምንት ውሰጥ በረከት በሰራሁ በሶስት ቀኑ በጣም የሚገርም መንፈስ ነው እግዚአብሔር ይገሰፅልኝ እንጅ እኔስ ደካማነኝ ግን የወንድማችን ተሰፋ መቁረጥ በእኔም ላይ ደረሶል በጣም ነው ያአለቀሰኩት ሁለተኛ አልሰራም በማለት ጨራሽ ይባስ ብሎ ብሬ ጠፋኝ ብዬ ሳሰብ አዲስ ሰራ ገብቸ ተጣልቸ ወጣም ስወጣ ምንም ሒሳብ ሳሰጠ ሰደደችኝ ይህ ሁሉ መልካም ሰራ በሰራሁ ቁጥር ነው ሚጋጥመኝ በማለት ተሰፋ አሰቆርጦኛል እና ወለተ ማሪያም ብላቹሁ በፆለት ረሰቡኝ
@boolokjalovane5018
@boolokjalovane5018 3 года назад
Embiti esua tasbsh
@yetsomgize83
@yetsomgize83 3 года назад
መቼም ገጠመኝ እና ልዩ ገጠመኝ በቀን በቀን ቢወጣ ደስ የማይለን የለንም እዚህ ግን ወንድማችን ተስፋ ሥላሴ ብዙ ነገር ነው የሚከውነው ለእግዚአብሔር ክብር የሚሆን፣ ለብዙዎች መዳን የሚሆን ተግባርም ስለዚህ "አትጥፋ፣ ተጨነቅን፣ ወዘተ" እያልን ልናጨናንቀው አይገባም:: የራሱም ህይወት ደግሞ አለው፣ ትዳር እና ቤተሰብ ጊዜ ይፈልጋል።
@meronfesah8176
@meronfesah8176 Год назад
እግዚያብሄር ሀያል አምላክ ነው ስሙ የተመሰገነ ይሁን እዲለኛ ቤተሰቦች ናቸው
@ellinidesalegn
@ellinidesalegn Год назад
መምህራችን ከፈተና ይጠብቀህ በረከትህ ይድረሰን
@gsidbhrueh6661
@gsidbhrueh6661 3 года назад
መምህር እካን ደህና መጣህልን በጉጉት ነው ምጠብቅህ እመቤቴ ትጠብቅህ
@sabanegussa2240
@sabanegussa2240 3 года назад
መ ምህር ከባድ ተጋድሎ ያለውን ስራነው እየሰራህ ያለህው ፈጣሪ ዘመንህ ይባረክ
@memeke5620
@memeke5620 3 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን
@svxjej9660
@svxjej9660 3 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህር እዴትነህ የመምህር ተማሪወች በጾለት አስብኝ ስራ በዛብኝ ነጸለይም መስገድም አልቻልኩም. እህቶች እዳትርሱኝ ሀፍታም ወለተ ማሪያም ብላችሁ
@emayenafkote7913
@emayenafkote7913 3 года назад
እንኳን ደህና መጣህ መምህር የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወርሀዊ በአል አደረሳችሁ 🙏🙏🙏 ሰማዕቱ የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን👉🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-ym9xi2ds9u
@user-ym9xi2ds9u 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 года назад
@@user-ym9xi2ds9u Amenn Damerge Ehte Enem Efameralhu
@user-ij5hc8iu2x
@user-ij5hc8iu2x 3 года назад
መምህር ተሰፋዬ እንኳን ደህና መጡህልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይሰጥልን እኔ ሳዳምጣ የናጨነጨኛል ዛር መንፋሰ ከቤት አለ እና በፀሎትሁ ወለተ መድህን አሰብኝ
@abi4294
@abi4294 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እዴት አረፈድክ እንኳን በሰላም መጣህልን ሰምቼ ስጨርስ እመለሳለው
@user-sg1qn1wm2w
@user-sg1qn1wm2w 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የመምህር ተማሪዎች እንኳን በደህና መጣቹ እንኳን ለሰማእቱ ለቅዱስ ጊዎርጊስ ወርሀዊ በዓል አደረሰን አሜን
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 года назад
Amenn Endamer Ehte😍
@halimacop1911
@halimacop1911 3 года назад
በጣም የግርማል
@ghkvkhvhdu5774
@ghkvkhvhdu5774 3 года назад
ቃል ሐይሚዬ ያስማልን መምህራችን እናታችን ነስሀ ገቡ
@user-sh6sx7hq6b
@user-sh6sx7hq6b 3 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
@ruthina1927
@ruthina1927 3 года назад
መ ምህራችን ፀጋውነ ያብዛልህ ወንድማችን
@user-dw3oe6kg9q
@user-dw3oe6kg9q 2 года назад
መምራችን ፀጋውት የብዛሎት
@user-ei6gj1rd2z
@user-ei6gj1rd2z 3 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ 💚💛❤ ኤፍታህ (ተከፈት) ብየ ጀመርኩ
@ismaialismail105
@ismaialismail105 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@tigistaychlu8076
@tigistaychlu8076 3 года назад
በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው መምህራችን እኛም ቤት ከጣራው ላይ ከላይ እሚበተን ነገር አለ እናቴ አደርቢ እሚበትንብን ሰው አለ ትለኝ ነበር በዚያን ግዜ አልቀበለውም ነበር አሁን ገባኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ወለተ ኪዳን ብላችሁ
@user-ec5rf3sk8l
@user-ec5rf3sk8l 3 года назад
እናታችን ንሰሃ መግበቱ መልካም ነው ለያትኛው እድሜ መልካም ሥራ መስረት ይሸለልል
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 3 года назад
Memihrachin Enkan beselam metah enkuachin☺️👏✝️⛪️Betam gerami new Egziabhere Yimesgen buzu neger eyaweku eyetemarku new. Memihrachin Egziabhere ergm edmena tena yadlh 🙏
@user-vo6uh3vf5i
@user-vo6uh3vf5i 3 года назад
መምህርዬ መጣህ ቁጭ ብዬ እየጠበኩህ ነበር እኳን ሰላም መጣህ ዉዱ መምህሬ❤❤❤❤
@hirutmulugeta6936
@hirutmulugeta6936 3 года назад
ለይተኛው ጊዜ ነው ንሰሐ ይግቡ እናታችን
@lidiya727
@lidiya727 3 года назад
እኔም እንኳን ሱባኤ እንዲሁ ስጸለይ ይመለስልኛል የእግዚአብሔር አምላክ ነገር ይደንቀኛል እግዚአብሔር አባ አባብዬ በጣም እወድሃለሁ የኔ አባት የኔ ጌታ❤❤❤❤
@user-fk8tf1gl9t
@user-fk8tf1gl9t 2 года назад
በእውነቱ ቃለሕይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን
@user-sm1lq5cm6n
@user-sm1lq5cm6n 3 года назад
*#እግዚአብሔር** ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን#*
@adhanethabteyes6686
@adhanethabteyes6686 3 года назад
Enkan beslam metih memher
@user-ec5rf3sk8l
@user-ec5rf3sk8l 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v 3 года назад
መምህራችን እንኳን ሰላም መጡ እዉነት ላመነገር ብዙ ሰዉ አዲማር ሼር ሼር አዲርጉ መምህር በርቱልን ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጣብቅህ
@user-mt1mw1wk6y
@user-mt1mw1wk6y 3 года назад
እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን ሰላምህ ይብዛልን የተዋህዶ ልጆች ኑኑኑኑኑኑኑኑ አብረን እንማማር እና እንለወጥ .. 💚💛❤😍
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 года назад
Eshe Subscribe Endararage Ehte😍
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 3 года назад
መህበረ ቅዱሰን አሰተዉሉ ሰገዱ ትምህርት በች ሰይሁን ክልተበረከካችሁ ካ ሰገዱች ምንም አተዉቁም እግዚአብሔር ይመረችሁ እምናት ከሰራ ጋር
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 3 года назад
የእኔ እናት ነሰሀ ገቡ ሁሉ ከንቱ ነዉ ጊዜዉ እራሱ ይሰበከል እረሱ ደናዉ ዉንደሙት ይደናሉ ከሰኡል እንደዉጡ እግዚአብሔር ይረድት
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏
@michielmikael
@michielmikael 3 года назад
እናታችን ንስሓ ይግቡ እግዚአብሔር ለንሰሐ ያብቃቸው
@Samsung-du3wv
@Samsung-du3wv 3 года назад
ቅዱሥ እሩፋኤል ይጠብቅህ ከነቤተሠብህ እድሜ ጰጋ ያድልህ የማቱሣላ እድሜ ያድልህ አሜን በጶለትህ አሥበኚ ወለተ ተክለሀይማኖት እባላለሁ
@alkamilalwafi637
@alkamilalwafi637 3 года назад
መህምር እንኳን ደህመጣክ 💚💛❤
Далее
지민 (Jimin) 'Who' Official MV
03:28
Просмотров 14 млн