Тёмный

38 በሬ ካራጁ ይውላል - Household Enemies 

Tseday Kaldis
Подписаться 54 тыс.
Просмотров 59 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

21 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 94   
@desseitube3474
@desseitube3474 2 года назад
የመጀመሪያው ኮማች በመሆኔ ደስተኛ ነኝ
@ruttendale8488
@ruttendale8488 2 года назад
ጸደይ ካልዲስ ስምሽን በዝና አውቀዋለው በ2001 ወይም 2002 ዓ ም በድርጅትሽ ውስጥ እሚሰራ አንድ ወንድሜ ለሠራተኞችሽ መልካም ሴት እንደሆንሽ በተደጋጋሚ ሲያወራ ስለምሰማው እኔም ወደድኩሽ ስለምታቀርቢልን ዝግጅቶችሽ እናመሠግናለን።
@hanagerma9528
@hanagerma9528 2 года назад
ዋዉዉዉዉ እኔም አንድ እህቴ ጦር ሀይሎች ካለዉ ብራች እናም እዛዉ ከሚሰሩት ሰራተኞች በየአመቱ ጥንዶችን ሞሽራ ትድራለች በጣም ነዉ ደስስ የሚለዉ መልካምነቷ😘😘😘😘
@gogogogo742
@gogogogo742 2 года назад
ፀደይ የኛ የልካም እናመሰግናለን
@shegeralmazk
@shegeralmazk 2 года назад
ሰላም ፀጌ በጣም አስተማሪ ነገር ነው የሴች እንዴት መጠንከር እንዳለብን ያሳያል ።እኔ በቅርብ ነው አነቃቂ አንደበቶች ላይ ያለውሽ ካንቺ ብዙ ነገር እንማራለን ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏
@አልማዝፈንቴ
@አልማዝፈንቴ 2 года назад
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቀዳሚት ስዑር እንዲሁም ለትንሳኤ ዋዜማ አደረሳችሁ አደረሰን እናመደግናለን ጸዲ
@binyamabayneh1307
@binyamabayneh1307 2 года назад
ፕሮግራሞችሽን እከተተላለሁ አንቂ አንደበቶችን ጨምሮ ጥሩ አስተማሪ ናቸው በርቺ። ቢዝነስ ከእውቀትና ከማህበረሰብ ሀላፊነትን ከመወጣት ጋራ ደስ ይላል።
@OTHTUBE
@OTHTUBE 2 года назад
Really Appreciate!!! wendochem setochem yichin biyoate lejochem ayibetenu tedarem ayiferesem nbr.Good job
@Mariam-zh2ie
@Mariam-zh2ie 2 года назад
ፀድዬ እናመሰግናለን በርችልን እህቴ
@jemalkederseid8005
@jemalkederseid8005 2 года назад
እናመሰግናለን እህታችን ጸዲ ከነቤተሰቦቼ ተምረንበታል በርቺልን
@abnerendtimeglory5755
@abnerendtimeglory5755 2 года назад
ፀዲ በጣም ነዉ የምወድሽ ሀሳብሽ ያስተምረኛል ከአንቺጋ የመስራት እድሉን ባገኝ በጣም ደስ ይለኛል
@samisami8428
@samisami8428 2 года назад
ቆንጆ ትምህርት ነው👍👍ትዳራችሁ እንዳይፈርስ ለባለ ትዳሮች እግዚአብሔር ማስተዋልና ቤትን ጥበብን ይስጣችሁ 🙏
@mekdiyeakiyalij
@mekdiyeakiyalij 2 года назад
በርቺ ፀዲ ብዙ ጊዜ ታሪኬን በድራማ መልክ የምታሳይኝ የኔ ድንቅ ሰው❤️
@shewitsium5514
@shewitsium5514 2 года назад
ጸድዬ ቆንጆ እናመሰግናለን በርቺ።🐆🐅🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@ኡምፊርዶስ
@ኡምፊርዶስ 2 года назад
ዋውውውውውበትክክል
@ኡምፊርዶስ
@ኡምፊርዶስ 2 года назад
በጣም፣እናመሰግናል
@ገኒእህተማርያም-አ9ዐ
በጣም እንጅ ተምሪበታለሁ እናመስገናለን
@tigistmekebebtigist5937
@tigistmekebebtigist5937 2 года назад
Wow Batem Asetemer New Batelaye La Adese Tagebewache
@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 2 года назад
እናመሰግናለን የኔ ውድ ብዙ ግዜ ያጋጥማል
@mm-hf3pq
@mm-hf3pq 2 года назад
Btam nu ymudsh Sister 💚💛❤
@moubarikabdi6210
@moubarikabdi6210 2 года назад
Betam des yemil story new thanks my precious Tseday kaldis nurilen😘
@ቤቴልሄምየማሪያምልጅ
አስተማሪ ፊልምነው እናመሰግናለን
@maryalem1890
@maryalem1890 2 года назад
Betam enamsegenalen yene enat ❤🙏
@hana967
@hana967 2 года назад
እናመሰግናለን ጸዲዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@tollimucaaiyesuskiristos9974
@tollimucaaiyesuskiristos9974 2 года назад
Wow bexam astamari newu Thanku konjit 🙏💕❤😍
@fatumaahemd9037
@fatumaahemd9037 2 года назад
በርቺ ዉዷ
@mahidani9915
@mahidani9915 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን
@rimmawaleni6792
@rimmawaleni6792 2 года назад
Tsedye konjo swdsh❤
@የመርሳዋነኝ
@የመርሳዋነኝ 2 года назад
የኔጀግና..ያንተአይነቱን.ያብዛልንአቦ...ሌባበበዛበትቀን..
@peaceprevails6801
@peaceprevails6801 2 года назад
Beautiful story and excellent way you put it - love ❤️ it! Thank you!
@ayahayliu9779
@ayahayliu9779 2 года назад
Wow wow Thanks you ☺ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 года назад
አስተዋይ ባሎችን ያብዛልን ሁሌም 👌መደማመጥና መነጋገርን የመሰለ ምን አለ! በተለይ ቁጭ ብሎ ማሰብ ከውሳኔ በፊት እናመሰግናለን ዉዷ ❤❤❤👌
@adoniyaadam3010
@adoniyaadam3010 2 года назад
እውነት ነው ትዳር አካባቢ የምናቀርባቸው ሰወች ላይ ጥንቃቄ ማድረግ ተገቢ ነው እናመሠግናለን ፀዲ
@FekaduMelkie
@FekaduMelkie 2 года назад
በጣም አስተማሪ ነው ። እህቴ በርቺ ትውልዱ ማስተዋል እንዲኖረው ነገሮችን እንዲረዳ በቅንንነት መንገድ በተለወጠ ሕይወት በመወያየት ችግሮች መፍታት ወደ ቀደመ በጎ ነገር መረዳት ያስተማረ ነው
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቨ9ቸ
እናመሰግናለን ፀድዬ ❤👏
@amhasilassieberhanu2037
@amhasilassieberhanu2037 2 года назад
good job, tsedi.
@Motivate2ethiopia
@Motivate2ethiopia 2 года назад
ሰው የአፉን ፍሬ ይበላል ሲባል አንድና ሁለት የለውም ፤ ደጋግመህ የምትናገረውን ነገር በህይወትህ ሲገለጥ ታየዋለህ ። ምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ ብትሆን ከአፍህ የሚወጣው መልካም ነገር መሆኑን እርግጠኛ ሁን ።
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 года назад
ዋው በጣም ደስ ይላል አስተማሪነው
@aa11aa83
@aa11aa83 2 года назад
እናመሠግናለንፀዲየ
@ساراسر-ث5ح
@ساراسر-ث5ح 2 года назад
እናመሰግናለን ፀዲ
@konigamer1236
@konigamer1236 2 года назад
አሪፍና አስተማሪ ነው።እናመሰግናለን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 года назад
ስላም ፅድይ እንካንም በስላም መጣሽልኝ ትልቅ ትምህት ነው ለእኛ ቀጥይበት እግዚአብሔር ያበርታሽ እግዚአብሔር ያግዝሽ ለእኛንም ትምህርት ነው
@ድንግልማርያምእናቴናት
በጣም አስተማሪ ነው መልእክቱ እናመሰግናለን እህት
@abbyf72
@abbyf72 Год назад
🙏
@lidyahaile9227
@lidyahaile9227 2 года назад
Really I appreciate you Good job Keep it up 👌 👍 👏 God bless you all the time
@samiraseid9324
@samiraseid9324 2 года назад
Thank you so much for sharing this it’s the saddest truth
@lovelovertube507
@lovelovertube507 2 года назад
wow!asitemari new
@alemanchwondm6879
@alemanchwondm6879 2 года назад
Tsedaye thank you!
@teumayimen5881
@teumayimen5881 2 года назад
መልካም ባል
@tesfayegeleso2797
@tesfayegeleso2797 2 года назад
betam arif timeret
@ካልቲኢምራንዩቱብ
@ካልቲኢምራንዩቱብ 2 года назад
ይገርማል
@Mebrat146
@Mebrat146 2 года назад
እናመሰግናለን ።
@surafeltaddese1703
@surafeltaddese1703 2 года назад
EXellent message
@desseitube3474
@desseitube3474 2 года назад
በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው እናመሠግናለን ።
@ermiasbeyene4547
@ermiasbeyene4547 2 года назад
Helpful for many. Thanks.
@firefiretube8987
@firefiretube8987 2 года назад
Wowo namati tolaa❤
@rosakejela1459
@rosakejela1459 2 года назад
Wooooooow zare tasakto second hognalew
@rosakejela1459
@rosakejela1459 2 года назад
Tsadiy chanalishin be donkey tube mikinat silagegnew des bilognal astemary new
@ESKEDARTUBE
@ESKEDARTUBE 2 года назад
ጉድ ነው
@behaylumelese2526
@behaylumelese2526 2 года назад
Nice 👍
@afem9862
@afem9862 2 года назад
Hi Tsede, good story with happy ending is always great. I like to take this moment and wish you Happy Easter. Enkuan beselam aderesesh. Melkam beal yehunelesh. Love you.
@Ethiopian-ot3ig6il4y
@Ethiopian-ot3ig6il4y 2 года назад
ፀዲዬ እንድሁም ተመልካቾች እንደት ከረማቹህ እግዚአብሔር ይመስገን ደኅና ነኝ ገና እየመጣሁ ነው ጥሩ ትምኅርት ነው እኛ ካልቀደድንለት ማንም ገብቶ ለትዳራችን ፈተና አይሆንም እምነት ፍቅር የሞላበት ትዳር ይስጠን
@a2core992
@a2core992 2 года назад
Wow betam arfi 💪💪💪💪👌👌👌👍👍🙏
@enderyasakalu5229
@enderyasakalu5229 Год назад
ፀዲ 1ኛ
@zenashtesfaye8407
@zenashtesfaye8407 2 года назад
ፀዲ አውነት ነው የብዙ ሰው ትዳር የፈረሰው ከ ዘመድ አስከ ሰራተኛ ያሉትን ስናስገባ ማንነታቸውን ሳናውቅና ምንነታችውን ሳንረዳ ወደ ቤታችን የምናመጣቸው ሰዋች ለ ትዳር መፍረስ እና አፍራሽ ሆንው አናገኛቸዋለን ስለዚህ መጠንቀቅ አለብን ፀዲ በጣም እወድሻለሁ ❤❤❤
@nardihailu728
@nardihailu728 2 года назад
Pls i want to share with others make it with English subtitles.
@wengelawitgole1309
@wengelawitgole1309 2 года назад
💯💯💯💯
@ናዬዩቲዩብ
@ናዬዩቲዩብ 2 года назад
ፀድዬ ምርጥ ነበር እንመመር ለኔ ምሮጥ አስታማርዬ ነው
@mashaelmounir9176
@mashaelmounir9176 2 года назад
Wow hulum wend endate tolo bimeles
@simegnmenge8201
@simegnmenge8201 2 года назад
ሰላም ሰላም ብያለው
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 года назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ❤️💛💚🙏እውነት ነው አመት ረጋ ብሎ ማስተዋል አስፈላጊ ነው የእውነት እኔም በጣም ችኩል ነኝ ነገር ግን እድሜ ለዩቱብ እያስተማረኝ ነው እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ እና ቆጆ ፕሮግራም ነው
@nebilabdu6150
@nebilabdu6150 2 года назад
You are so quit
@ضصثقفغ-ك8ح
@ضصثقفغ-ك8ح 2 года назад
የእውነት ትናንት ምን ሆናነው የጠፋች እያልኩሽ ነበር tseday ደግሞ ደስ የሚል ነገር ነው ።
@Genet8983
@Genet8983 2 года назад
ሠላም ጤና ይስጥልኝ ውድና የተከበራቹ ውድ ኢትዩጵያዊያንና ኤርትራዊያን እሕት ወንድሞቸ ሠላማቹ እንደምድር አሸዋ እንደሠማይ ከዋከብት ብዝት ትርፉ ይበልልኝ እንኳን በለቱ ታስበው ለሚውሉ አመታዊ እና ወራዊ በአላት አደረሣቹ አደረሠን አሜን ሠላም ለሀገራችን ሠላም ለሕዝቦቿ ይሁንልን የሠላም አምላክ ሀገራችን ይጠብቅልን እናቴ እመቤቴ የአስራት ሀገርሽን አችጠብቂያት አሜን በጣም የምወደውና የማከብረው ፕሮግራምነው የሠውልጂ የሚለውጥና የሚያበረታታ ዘኤፉቢነበር የምከታተልሽ ዛሬበዚ ስላገኘውሽ ደስ ብሎኛል ወደቤቴ ብቅብለሽ አድ ቢዲወ ሸር አርጊልኝ
@weynshet1644
@weynshet1644 2 года назад
በጉጉት ምጠብቀው ድራማ ነው በርቱ
@senaytmrhawi8375
@senaytmrhawi8375 2 года назад
😍😍😍❤️❤️🙏
@zizziz1501
@zizziz1501 2 года назад
Mertee. Sewee. Metashee. Betamee. Amsgnalhue. T
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 года назад
የሴት 💝💝💝ሙሉ ነሽ ፀዲ 💝💝👌ተባረኪ
@ayniegach3169
@ayniegach3169 2 года назад
ፀድዪ 🙊🙊🙊❤❤❤💋💋💋💋👍👍👍
@betebeyelehem881
@betebeyelehem881 2 года назад
Ede ayent adame ket nw yemagjw
@umuhuzeyfaethiopa
@umuhuzeyfaethiopa 2 года назад
የተቆላች ሴት እቤቷ መግባቶን አታቅም😂😂😂🤣🤣
@bezagirma9544
@bezagirma9544 2 года назад
እንኳን ደህና መጣሽልን ፀዲያችን
@keditube1056
@keditube1056 2 года назад
Batam yastameral
@umuhuzeyfaethiopa
@umuhuzeyfaethiopa 2 года назад
ሜስኬን ሪጃል😀😀😀
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 года назад
❤️❤️❤️🥰🥰🥰👍👍👍👍
@semiranasir8272
@semiranasir8272 2 года назад
ፀዲ መልካም ሰው ነሽ አንቂ አንደበትን በጣም ነው ምወደው ፍቃድሽ ከሆነ ባወራሽ ደስ ይላል
@kibromsewayehu4941
@kibromsewayehu4941 2 года назад
Tsedi melkam ሴት ነሽ
@betydereje3479
@betydereje3479 2 года назад
ከሀገርና ባህል እንዳይወጣ አድርገን አቀረብንላይሁ አልሽ ከዝህበላይ እንዴትይውጣ የልጅቷ ጋጥዎጥነት በዛ 😡
@ፎዚፎዚያ
@ፎዚፎዚያ 2 года назад
ይህ ከልቡ ባል ነው
@behailusendeke
@behailusendeke 2 года назад
ፀዲ አምብበሽ መልስ ተሰጫለሽ
@TsedayKaldis
@TsedayKaldis 2 года назад
አዎ መመለስ እስከቻልን ግዜ ድረስ መልስ እንሰጣለን
@behailusendeke
@behailusendeke 2 года назад
ደሀ ቤት ወስጥ ያለውን ፍቅር ከነቤቱ ዳሱት አፈር ቤት ወስጥ ከቻልሽ ያስተምራል ብዬ ነው
Далее
What’s your height?🩷🙀💚
00:59
Просмотров 3,5 млн
skibidi toilet multiverse 042
20:57
Просмотров 4,7 млн
36 መገፋት -  Extortion
16:57
Просмотров 59 тыс.
60 የፍቅር መግለጫ
18:25
Просмотров 31 тыс.
11 ትዳር ሲፈተን - Challenges of Marraige
7:37
41 አዳኝና ታዳኝ -  Gold Digger
15:06
Просмотров 62 тыс.
58 ሴት የላከዉ
16:05
Просмотров 32 тыс.
15 ልጆች እና ፍቺ  - Children and divorce
10:54
What’s your height?🩷🙀💚
00:59
Просмотров 3,5 млн