Тёмный

4- የአሕዛብ የቃል ጥበብና የኢትዮጵያውያን የሃይማኖት አቋም - በዶ/ር መስከረም ለቺሣ 

Utopia
Подписаться 52 тыс.
Просмотров 44 тыс.
50% 1

ቀደምት ኢትዮጵያውያን፡ ስለአሕዛብ “ የቃል ጥበብ” ምን ያስባሉ?
ብዙም ያልሰማነው የኢትዮጵያውያን መንፈሳዊ መርኅ (Golden principle)
በኢትዮጵያ ውስጥ፡ በክርስትና ሃይማኖት ማስገደድ፡ በእውነት ነበረ?
እውን፡ “ኢትዮጵያ” የምትባል አገር፡ ዘመናውያን ፖለቲከኞች እንደሚሉት፡ በኩሻውያን፣ በሴማውያን ወይም በያፌታውያን የበላያዊ/ጽንፈኛ ማንነት ላይ ብቻ የተመሠረተች ናትን?
የንግሥተ ሳባን እና የጠቢቡ ሰሎሞንን ታሪክ የሚያጥላሉ ትርክቶች፡ መነሻቸው ከየት ነው?
ዋቢዎች (References)
ዶ/ር መስከረም ለቺሳ (2014 ዓ.ም)። የፀሓይ ከተማ። አዲስ አበባ፥ ወይንሸት ማተሚያ ቤት።
ዶ/ር መስከረም ለቺሳ (2008 ዓ.ም)። (ኢ)ዩቶፕያ። አዲስ አበባ፥ አፍሪካ ማተሚያ ቤት።
Davis, D. Diane, and Victor J. Vitanza. "Diogenes of Sinope." Classical Rhetorics and Rhetoricians: Critical Studies and Sources, Praeger Publishers, Westport, CT, USA (2005): 132-6.
Halperin, David M. "Plato and erotic reciprocity." Classical Antiquity 5, no. 1 (1986), 6080.
Machiavelli, Nicolo. "The prince (WK Marriott, Trans.)." Shelbyville, KY: Wasteland Classics (1992).
Reeve, Charles DC. "Plato: Republic." Hackett, Indianapolis (2004).
Reid, Richard. "Atrocity in Ethiopian History." Journal of Genocide Research 24, no. 1 (2022): 97-108.
Salvadore, Matteo. "Gaining the Heart of Prester John: Loyola’s Blueprint for Ethiopia in Three Key Documents.”." World History Connected 10, no. 3 (2013): 43.
የዶ/ር መስከረም ለቺሣን መጻሕፍት ለማግኘት፦
አገር ውስጥ፦ አራት ኪሎ፡ ገለን ሕንጻ (ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ቀጥሎ፤ ወይም ቅዱስ ፕላዛ ፊት ለፊት) ሦስተኛ ፎቅ፡ ሱቅ/ቢሮ ቁጥር 303 ጎራ ይበሉ።
ከአገር ውጪ፡ መጻሕፍቱን፡ ከአማዞን ላይ ማዘዝ ይቻላል፦
www.amazon.com...
የፀሓይ ከተማ - "City of the Sun"
(ኢ)ዩቶፕያ - (E)Utopia

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 264   
@yoditaseged663
@yoditaseged663 Год назад
አቤት ምን ያህል እግዚአብሔር ይወድሻል ማስተዋልን እና ጥበብን ሰጠሸ ለኛ እውቀትሸን ሰለምታካፊን በጣም እናመሰግንሻለሁ እግዚአብሔር ይመሰገን አንቺን በዚህ ምድር ያመጣሸ ፍጣሪ ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ ጥብንይ ስጥሸ እዉቀትሸን ያስፍልሸ
@maharegshropshire6141
@maharegshropshire6141 Год назад
እንኳን ደህና መጣሽልን ዶክተር ❤ እንደኔ በድምፅና በምስል ማቅረብሽ ችግር የለውም። ሀገር ቤት ብዙ ነገር ላይሞላ ይችላል ብቻ አንቺ አትጥፊብን አደራ ❤ እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ከነቤተሰቦችሽ❤
@birhanukebede4922
@birhanukebede4922 Год назад
ዕድሜሽን ያርዝምልን ቃለ ሕይወት ያሰማለን አሜን አሜን አሜን
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 Год назад
ዶክተር እባክሽ በቀን በቀን ባችይም በሳምንት 3 ቀን ይሁን ፕሮግራሙ በተረፈ በርችልኝ እንወድሻለን የዘመናችን እቁ ንቁ መምህራችን ❤
@romange5198
@romange5198 Год назад
ዶክተር በጣም እናመስግናለን እግዚአብሔር ከነቤተስብሽ ይባርክህ እኔ በትምህርት በጣም ደስትኛ ነኝ ግን አንድ ሙከራ ብታደርግ ደስ ይለኛል የተጎድት ወጥቶችና ትንንሾቹ ልጆቻችን ናቸው በውጭ ያሉት በጣም በአገር ውስጥ ያሉትም በስልጣን ልንለው ውይም በኛ ቤተስቦች ድካም ስለዚህ በፕሮግራም ልጆችን በልጆች በቀላሉ አንች ታውቂያለሽ ቤተስብንም ለብቻ እንደ ትምህርት በኢንተርኔት ብታስተምሪን ታሪካችንንም ማነታችንንም ሃይማኖታችንንም ደስ ይላል ደግሞም ጠንካራ አገራችንን የምናውቅ ባለበት አስፈላጊ በሆነ ቦታ ልበ ሙሉ ሆነን መኖር እንችላለን እንደምትችል እርግጠኛ ነኝ እባክሽን ስንት ነፍስ ታድናለሽ በውቀት ።
@michaelkdejene7336
@michaelkdejene7336 Год назад
ይህ ድምፅ ብቻ አይደለም የሚሰራ የሚፈውስ ሚያነቃ የሚያስታውስ የሚዋጋ ለማይወደው የሚጋፋ ሚኮሰኩስ ብቻ ወሳኝ ድምፅ ነው
@kefelgnaklilu2033
@kefelgnaklilu2033 Год назад
በዚህ ድምፅ ውሰጥ ኪዳነምህረት አለች ወንድሜ ልክ ብለሃል
@kiburgetachew8382
@kiburgetachew8382 Год назад
ዶ/ር ድንቅ አምሮና ጥልቅ እውቀት እግዚአብሔር እንዳንቺ ያለውን ያብዛልን ዶ/ር እረጅም እድሜ እመኝልሻለሁ👏
@hanatsegey2769
@hanatsegey2769 Год назад
እቺን የምትመስል ውብ አገር በነሱ የውሸት ትርክት የዳቢሎስ መፈንጫ አደረጓት እግዚአብሔር ይገስፃቸው ቅዱስ ሚካኤል አይለይሽ 🙏
@fitsumkidane8197
@fitsumkidane8197 Год назад
ባቀረብሽው ዝግጅት በጣም ተመችቶኛል አመሰግናለሁ። ቀጥይበት መጸሓፎችሽም ትምህርት ሰጭወች ናቸው ደግሜ እላለሁ አመሰግናለሁ
@warkamedia
@warkamedia Год назад
ዶክተር መስከረም ለቺሳ በእውነት ለኢትዮጵያ የተሰጠሽ ድንቅ ሴቶች መካከል ከዋንኞቹ አንዷ ነሽ ክበሪልኝ የኔ ጀግና
@tigistuadane6215
@tigistuadane6215 Год назад
መስኪ ስለ ሞትቬሸን አስተማሪዎች አንድ ነገር በይ ስለ ገንዘብ ብቻ ነው በቅርብ ቀን ውስጥ በዝተዎል መማር እፈልጋለሁ ግን እፈራቸዋለሁ ሐይማኖቴን ሚነጥቁኝ ይመስሉኛል
@epheramwondmu3601
@epheramwondmu3601 Год назад
ሰላምሽ ይብዛ እንቁ የኢትዮጵያ ልጅ ዳክ፣፣፣
@solomonjima2097
@solomonjima2097 Год назад
በርቺልን መስኪዬ ብዙ እየተማርን ነው። ከድሮው ማንነታችን ብዙ ትእግስትና ጥበብ መማር እንዳለብኝ ገብቶኝል። አሁን እኮ ቶሎ ምንገነፍል ግልፍተኛ ሆነናል። ለክፉ ሰዎችና ክፉ ሃሳቦች እኮ በትእግስትና በጥበብ መመልስ አቅቶናል። የድሮዎቹ ኢትዮጵያዊያን ክፉውን ሰው እንዴት ባለ ማስተዋል ሳይጎዱት ቅን ፍርድ መፍረዳቸው በጣም ያስደንቃል። እነሱን ለመምሰልና ለማከል ጓጓው። እግዚአብሄር ካንቺ ጋር ይሁን። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን። እንወድሻለን። በሰማይም በምድርም ጸጋው አይጓደልብሽ።
@etalembekele8831
@etalembekele8831 Год назад
አዲስ አበባ ዮኒቨርስቲ ያስተማረኝ በማለት በድፍረት የተናገረው የባህል ሚኒስተሩ ምን እንበለው መስኪዬ???? ከበድ ነው።
@amalajekidusan6360
@amalajekidusan6360 Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን.:: እድሜ ይስጥሽ ከጤና ጋር:: በርቺልን:: እጅግ ጥርት ያለ ትምህርት ነዉ:: It is a waking up sound!!
@derejetekele6255
@derejetekele6255 Год назад
እዳቺ አይነቶችን ያብዛልን እኛስ አለፈብን ሳንጠቀምበት ለልጆቻችን ትሆናላችሁ ❤
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እርሱ ይጠብቅሽ ዘመንሽ ሁሉ በእግዚአብሔር ፍት ይሁን ያድርግልሽ ዘርሽ ትውልድሽ ይባረክ ይሻጋር እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤!
@genetassefa6107
@genetassefa6107 Год назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር እናመሰግናለን ፍፃሜሽን ያሳምርልን
@rahelfikadu448
@rahelfikadu448 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ዶክተር ዕውቀቱን ይጨምርልሽ
@alemalemu6951
@alemalemu6951 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ❤️🙏
@destadereje8016
@destadereje8016 Год назад
We all appreciate you and eagerly wait all the essential information and facts you transmit! Be blessed, dear our precious sister!
@dawitdessu4953
@dawitdessu4953 Год назад
ግሩም ድንቅ ትንታኔ ነበር ብዙ እያወቅን ነዉ ቁጭ ብሎ ለማንበብ ግዜዉም ትግስቱም የሌለን ሰዎች በዉነቱ መስኪ አንቺ ብዙ ፅሀፍ ነሽ እናመሰግናለን ማኪያቬሊና መሰሎቹ ብዙ እነሱን የሚመስሉ ሰይጣኖችን አምርተዉልናል ነፍሳቸዉ አይባረክ እርኩሶች ናቸዉና
@yemisrakmengesha7955
@yemisrakmengesha7955 Год назад
ሁሌም በናፍቆት የምጠብቀው ትምህርት ነው። በርቺልኝ እህቴ
@fast2799
@fast2799 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህች ቀን ያደረሠን
@frehiwot27
@frehiwot27 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እሕታችን እንኮን ደሕና መጣሽ እግዚአብሔር ይስጥልን
@Embete-
@Embete- Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ዶክተር እንክዋን በደህና መጣሽ
@awetwolday8162
@awetwolday8162 Год назад
I believe God is working through you. Thank you, God ! And thank you, Dr . Please keep it up
@tsiase9268
@tsiase9268 Год назад
ዶ/ር ልፋትሽን አደንቃለው !ለምንኖርባት ምድር ተስፋዋ የእግዚአብሔር መንግስት በክርስቶስ ወደምድር ዳግመኛ ተመልሶ ምጣት እንጂ ሌላ ... ምን ያደርጋል ፤በየለቱ ጸሎት መንግስትእ ትምጣ ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች እንዲሁ በምድር ትሁን አይደል እንዴ ጸሎታችን ።
@truelovecommunitytransform2854
እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ በጣም ታስፈልግናለሽ
@hirutgselassie7156
@hirutgselassie7156 Год назад
ኢትዮጵያዊ መሆን መታደል መሆኑን የማውቀው የምረዳውም እንችን መሳይ ሊቅ መምህርት ስለምትወለድበት እምዬ ምኒሊክን የመሰለ ንጉሥ እቴጌ ጣይቱን የመሰለች ንግሥት ስለተወለደችባት ሀገረ እግዚአብሔር ስለሆነች ነው። "ቀዳሚሀ ለጥበብ ፈሪሀ እግዚአብሔር " ምድራዊ ፍጡር ምን አዋቂ ነኝ ቢል ማለፉ አይቀርም እንዲህም ሆኖ በነፍሱ ላይድን ምን ዋጋ አለው!!!
@Shegalearningsolutions
@Shegalearningsolutions Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን I think after all this problems Ethiopia will rise again with the name of God to the righteous place.
@Be-crystsotom
@Be-crystsotom Год назад
በጉጉት የምጠብቀው ብቸኛ ፕሮግራም ይህ ነው
@yimernone4387
@yimernone4387 Год назад
Dear Meski, thank you for another round of interesting and vital talk with a national significance. As usual, let me also recommend you to make another talk on the topic of fascism. I strongly advise you to read the book of Jason Stanley" How Fascism works-the politics of us and them". This issue is so relevant for the Ethiopian history of the past five decades. Thank you and i wish God bless you with strength and wisdom.
@selameyene6462
@selameyene6462 Год назад
እረጀም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰብሸ እግዚአብሐሔር እንዲሰጥሸ እመኛለው
@tadessetegegne3977
@tadessetegegne3977 Год назад
እናመሰግናለን ዶክተር በርችልን እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን 🙏የዘንዶውን ተከታዮች ልቦና ይስጣቸው
@wubitteklu815
@wubitteklu815 Год назад
ዶ/ር የእግዚአብሔር ፀጋ አይለይሽ። ኑርልን። እናንተን መስማት ባንችል ሀገር ስለሚባለው ነገረ መፍራት ብቻ ሆኖ ነበር ሕይወታችን።
@habtamudachasa8166
@habtamudachasa8166 Год назад
ዶ/ር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን የእውነት ልዩ ሴት ነሽ በርቺ በምንችለው ሁሉ ከጎንሽ ነን
@elsabettadesse8066
@elsabettadesse8066 Год назад
ትውልድን ወደ ማንነቱ ለመመለሥ ብዙ መስከረሞች ያስፈልጉናል ድምፃችሁን አሰሙ
@LakechB
@LakechB Год назад
እውቀት ነፍስንን ታረሰርሳለች። በእውቀት የቆመ ሰው በቃላት ጥበብ አይናወጥም።
@dawit2583
@dawit2583 Год назад
መስኪ ዛሬ ገና ነው ያየሁሽ ሰብስክራይብ አርጌአለሁ በታም ነው የምወዲሽ የኔ ምርጥልጅ አስተማሪዬ
@ayenalemabebe
@ayenalemabebe Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን የሐገራችን ድንቅ ልጅ እረጅምእድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@leakeserebe4527
@leakeserebe4527 Год назад
B
@mamushbekele2287
@mamushbekele2287 Год назад
Doctor Meskerem egziabiher Amlak kakifu nager yitebikish ayzosh berch!
@yoyoanber1917
@yoyoanber1917 Год назад
መምህር እንዳንቺ ያሉትን ያብዛልን አንቺንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን ልጅሽ ብሆን ብዬ ተመኘው
@askalehailu360
@askalehailu360 Год назад
ዶክተር በቅድሚያ ይህን ትልውቅ እውቀት የካነሽን አምላክ እያመሰገንኩ በመቀጠል በእውነት ቀኑን ሙሉ ብሰማው ውስጤን እያነቃቃኝ ትልቅ ትምህርት እያወኩኝ በተመስጦነው የምሰማው በጣም ነው የምናመሰግነው እግዚያብሄር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ6ፈ
የእውነት፡ ኢንሳይክሎጲዲያ፡ ሆነሽ፡ አገኘሁሽ፥ ዶ/ር፡ መስከረም፤ እግዚአብሔር፡ መንፈስ፡ ቅዱስ፡ የሰጠሽን፡ ፀጋ፡ መስማት፡ እጅግ፡ ያረካል🙏🙏🙏
@alemayehudesta2529
@alemayehudesta2529 Год назад
ይህን founding principles ለማፅረስ ማስተማርን ስለሚጠይቅ theologians ብዙ መስራት ይጠበቅባቸዋል
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 Год назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ እመቤታችን ጥላዋን ትዘርጋልሽ እግዚአብሔር ወደቀደመው ዘመን ይመልስልን ሀገራችንን ክፉዎችን ያርቅልን ኢትዮጵያ ሰልምሽን ይመልስልን
@mesfinwakenie2364
@mesfinwakenie2364 Год назад
ሰላም ዶክተር መስከረም ሰላምና ጤና እመኝልሻለሁ አንድ መፅሐፍ ብቻ ነው አማዞን ላይ ያገኘሁት ሌሎችስ
@nebyuleta1820
@nebyuleta1820 Год назад
እረ ግን የውጪ ምርአባያውን ግን ወይም ኢሉሚናቲ ፍሬመሰንስ ለምን ግን መስቀሉን ለምን ክርስቶስን ብቻ እንደዚህ አጥብቀው ይቃወማሉ። ለምን የአለምን አብዛኛውን ህዝብ ተከታይ ያለውን ሙስሊምን ሴጣን ለምን አይቃወመውም
@getachewwoldegiyorgis8128
@getachewwoldegiyorgis8128 Год назад
እናመሰግናለን ክብር ይስጥልን
@getachewgirma7311
@getachewgirma7311 Год назад
ሰላም ለኪ እህቴ ዶክተር መስከረም፥እጅግ የተወደደ መርሀግብርሽን በርትተሽ ቀጥይበት አምላክ ያበርታሽ፤ከዚህ ቀደም በተለያየ ሚዲያ ወይም ቻናል ያደረግሻቸዉን ቃለመጠይቆች ትንታኔዎች በዚህ ሚዲያ ብትጭኛቸዉ እላለሁ፤በተረፈ በርችልኝ/ልን
@mahiletbelay3032
@mahiletbelay3032 Год назад
ዶክተር እናመሰግናለን, ታሪክ እያበላሹ ያሉ በዝተዋልና በርቺለን,
@yetigirma6156
@yetigirma6156 Год назад
በጣም ጠቃሚ መልእክት ትምህርት ነው ግን ድምፁ ማነስ አለ
@melakuteferi7269
@melakuteferi7269 Год назад
አድናቂሽ ነኝ።ውጤታማ ትሆኛለሽ።ድምፅሽ አይሰማም።ድምፁ እስከ መጨረሻው በመክፈት የአለምነህ ዋሴን የሚያስንቅ ማድረግ ትችያለሽ።
@billowaaree5609
@billowaaree5609 Год назад
Who are Ethiopian by your definition?
@akodrive2926
@akodrive2926 Год назад
ቅዳሜዬን ካንቺ ጋር ነኝ እንኩን ደህና መጣሽ በድጋሚ
@zewdenieshdebel3999
@zewdenieshdebel3999 Год назад
መደሀኒአለም እንዳቺ አይነቱን ያብዛልን እኔ ጠርጥራለው አነቃቂ አንደበት እያሉ የኦብራን መፀአፍ አንብቤ የላሉ አ/ር ልቦና የስጣቸው።
@etalembekele8831
@etalembekele8831 Год назад
ሰላም ሰላም ሰላም 🙏🙏🙏
@mistyswenson8147
@mistyswenson8147 Год назад
God bless you, sister 🙏
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Год назад
ዶክተር መስከረመ ለቺሳ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ የኢትዮጵያ ጀግና ❤️ 🙏
@wonduabebe5123
@wonduabebe5123 Год назад
አግዜር ይስጥልኝ የሆነ ያልገባን ነገር አንዳለ ዛሬ ገባኝ እባክሽ ይሄን ህዝብ ከትርክት ለማውጣት ይሄ ነው መፍትሄው በርቺ
@samsong.mariam7489
@samsong.mariam7489 5 месяцев назад
ኑሪ ያኑርሽ ብርታቱን ያድልሽ ጥበቡንም እውቀቱን የማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ያድልሽ
@MelesseAlemayehu
@MelesseAlemayehu Год назад
/ር ድንቅ አምሮና ጥልቅ እውቀት እግዚአብሔር እንዳንቺ ያለውን ያብዛልን ዶ/ር እረጅም እድሜ እመኝልሻለሁ
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 Год назад
ወይ እግዚአብሔር እነዚህን ተንኮለኞች በማጋለጥሽ ተምሬበታለሁ እነዚህ እንግሊዞች ግን ለምን ከኛ ጋር ተያያዙን ? ለምን ታሪካችን በተሳሳተ መንገድ ይተረጉሙብናል? ዶክተር መስከረም በጣም ድንቅ ትምህርት ስለሰጠሽን እግዚአብሔር ያክብርልን💚💛❤💚💛❤🙏💕🌷🌺🌹
@alemalemu6951
@alemalemu6951 Год назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ያኑርልን ዶክተር ❤️😇🙏🙏
@konjitbuta9661
@konjitbuta9661 Год назад
Ehetaleme Dimschen le mesmat labeqan Amelake Yemesegen. Ye Ethiopia Amekake abzeto abzeto yebarekeshe 🙏 ❤️
@hundetafa4450
@hundetafa4450 Год назад
መስኪ ልዕልት ! ሰላምሽ ይብዛ እድሜና ጤና ይስጥልን ! በዚህ ጭለማ ወቅት ዶክተር መስከረምን : ዶክተር ሮዳስን እና መሰል ኢትዮጵያውያንን የሰጠን አምላክ ይመስገን !!! አሜን !!!
@fgxcvxvz.-yp1bv
@fgxcvxvz.-yp1bv Год назад
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅሽ
@barcontube1216
@barcontube1216 Год назад
Thank you as always
@maneaylegne3354
@maneaylegne3354 Год назад
ዶ/ር እግዜአብሔር ይስረጥልን አንችን የመሰለ ሰዎችን ያብዛልን፡፡
@hailealem4806
@hailealem4806 Год назад
ዶ/ር በእውነት ሰወድሽ እድሜ ከ ጤና አብዝቶ ይስጥሽ በርቺልን!!!
@bezawitmussie7635
@bezawitmussie7635 Год назад
በርቺ ዶ/ር ፡ ብዙ ቁምነገር ነው የተማርነው አብዝቶ ይሥጥልን
@fekadugashaw9297
@fekadugashaw9297 Год назад
እህታችን ዶክተር መስከረም እንኳን ወደ ዮቱዮብ በመምጣትሽ በጣም ተደስቻለሁ አመሠግናለሁ ብዙ ዕውቀት ከአንቺ እንጠብቃለን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ውድ እህታችን ከቻልሽ ደሞ ወደ ኮርነር አካባቢ ፎቶሽን አስገቢበት አመሰግናለሁ!!!
@GirmaGnigussi
@GirmaGnigussi Год назад
እግዚሐብሔር ሁለም እስከምድሀት ሰው አለው...!!!
@bekelechbalcha8309
@bekelechbalcha8309 Год назад
Dr mskerem idmanna ystishe zerishe ybark.endeanch yalten egzeeabhier yabzalin!!!
@rahelabebe7489
@rahelabebe7489 Год назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር በየዩኒቨርሲቲ ላለን እና ማስተማር ሒደቱ ማደንዘዣ ለሆነብን ምን ትመክሪናለሽ እንዲ እየተማርን ሰውም ሆነን አኖጣም እስቲ በየፊልዱ ያለውን any ኮርስ በምን አይነት መነጽር ብናይ ነው አጋንንቱን ከትምህርቱ ምንለየው🙏?
@utopiamedia12
@utopiamedia12 Год назад
በጣም ጥሩ ጥያቄ ነው። አንድ ቀን በሰፊው እመለስበታለሁ።
@roseawk6631
@roseawk6631 Год назад
እግዚአብሔር አምላካችን ለዘመናችን ከታላላቆቹ መካከል አንዷ የተሰጠሽን ውዷ ዶር መስኪ አብዝቶ ይባርክልን፥በጤናው ከዕድሜ ያድልልን፡፡ የያዝሽው መንገድ ገራሚ ነው፥ለዛሬው መከራ ቀን አዘጋጅቶ ያስተማረሽ፥በስርዓቱ ብዙ ነገርን የገለፀልሽ ነሽና በትክክል ወቅታዊ ነገሮችን ከመሬት ያለውን በደንብ በአስረጋጭ በማረጋገጫ በሰፋው ማብራራት የሚችል እምቅ ዕውቀቱን ከመጀመሪያውም ተሰጥቶሻል፥ከዚያም በተሰጠሽ ዕድል ሑሉ በበዛው ዕውቀት ለጥንቃቄ አንቺን ስላደለን ፈጣሪን እናመሠግናለን፡፡ ባይገርምሽ ብትችዪ በምን ዓይነት መልኩ ልናገኝሽ እንችል ይሆን?ብዙ የማጋራሽ፥የምጋራሽ ዕውቀቶች አሉኝና፡፡ ከአንድ ዓመት ወዲሕ በፌስቡክ የዚሕን ዓይነት ፅሑፎች ቀጥታ ለመፃፍ ስሞክር sensitive መረጃዎችን detected አድርጎ የሚያወጣ alarm ሳይኖራቸው አይቀርም ፥ልፖስት ስል እምቢ ይለኛል፥ወይም select all አድርጌ ኮፒ ላደርግ ካላዘጋጀሑት የተወሰነ እንደፃፍኩትን ብትን ያደርግብኝና ሌላ ገፅ ላይ ይከተኛል፥ወይም ገፆቹንና አጥፍቶብኝ ኔትወርክ ስታክ ያደርግብኛል፥ወይም ከኔትወርኩ እንዳለ ያስወጣኛል፥በቃ አንድ ጊዜ ካወቁ ነገሮቻቸውን የሚፃረሩትን ሑሉ በartificial intelligence linkኮቻችንን አውቀውታልና አንቺም እየተጠንቀቅሽ ፃፊ፡፡ በሌላም ኮፒ እያደረግሽ አስቀምጪ የምታስተላልፊውን የዩቲብ ታላቅ ትምሕርት፥ምንም እንኳን በመፅሐፍ የፃፍሽው ቢሆንም በንግግር በተለይም ስራ እየሰራንም ለማዳመጥ በድምፅ ያለው የተሻለ ነውና እባክሽን አድርጊውና ጠብቂው፡፡ አንድ መረጃ ደግሞ ላቀብልሽ፥የአለም አቀፍ የሶሻል ሚዲያዎች ከተቆጣጠሩት አንዱ የሆነው ሐብታም የቴስላ መኪኖች ባለሐብቱ ኤለን መስክ ከሰሞኑ የሆነ ትልቅ አለምአቀፋዊ መቆጣጠሪያ በእያንዳንዳችን ቤት ውስጥ ተፅዕኖው እንደሚገባ አሑን ባልሻቸው ጨካኝ ምሳሌዎች እያስረዳ እየዛተ ነበረ፡፡ "ከተሞችን ስንሰራ የጉንዳኖችን ከተማ አፍርሰን እነርሱን ደፍጥጠን ነው የእኛን ከተማ የምንገነባውና የእኛ ተፅዕኖ እንዳያስደነግጣችሑ ከወዲሁ እወቁት "እያለን ነበረ በተለያዩ የዩቲብ ቪዲዎች ተመልክቼ ከገረመኝ ወቅታዊ መረጃ አንዱ ነው፤ተፅዕኖዎቹን ከአንድ ከሑለት ሳምንታት እስከ ወራት ድረስ ይደርሷቹሐል "ብሎም ነበረ፡፡ እስቲ እነዚሕንም እየተመለከትሽ ፕሮግራም ብትሰሪበት የሚል መልእክት አለኝ፡፡ ስለሰጠሽን ታላቅ ወቅታዊ እና ወሳኝ ነገሮቻችን ሑሉ በእግዚአብሔር ስም እናመሠግናለን!!! ክበሪልን!!!!
@itsokitsok600
@itsokitsok600 Год назад
መስኪ አትጥፊ
@yewubdarmamo6641
@yewubdarmamo6641 Год назад
thanks Dr.hopefully the generation will benefit from this program.
@guducasa2687
@guducasa2687 Год назад
እናመስግናለን! በርቺ
@jirusew6374
@jirusew6374 Год назад
መስኪ ቆየሽእኮ ቢያንስ በሳምንት አንዴ ለመምጣት ሞክሪ !!!
@abbayabichuu6309
@abbayabichuu6309 Год назад
ዶክተር፣እንኳን፣ደህናመጣሽ
@amelbabi8859
@amelbabi8859 Год назад
Meskiye egzeabher Amlak ahunem tsegawen yabezalesh erejim edmena tenawen kenebetesebesh temegnew tebareki
@gena15
@gena15 Год назад
በእውነት በጣም የሚጥም እና ብዙ እውቀትን የሚያስጨብጥ ትምህርት ነው በጣም እናመሰግናለን ዶር መስከረም🙏🏽❤️
@bizuayehutebeje7730
@bizuayehutebeje7730 Год назад
Ere bemin Kal tigelechalesh?
@leludesta4571
@leludesta4571 Год назад
ሰላምሽ ዪብዛ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን
@tamene1525
@tamene1525 Год назад
💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@mihretadera4696
@mihretadera4696 Год назад
ብርክ በይልኝ ዶክተር መስከረም የእግዚአብሔር ጥበቃው አይለይሽ:: የድንግል ማርያም ምልጃዋ ከንቺ ጋር ትሁን:: ቅዱስ ዑራኤል ምስጥሩን ይግለጥልሽ::
@medhindecor
@medhindecor Год назад
እግዚአብሔር ያክብርልን እግዚአብሔር ይስጥልን! ዶክተር! በውስጣችን እንዳለ ነገር ግን በግሳንግስ የተሸፋፈነብንን ገላልጠሽ እንደ ጠዋት ምንኝ ውሃ የሚጠጣ የሚጠግን የሚያስተምር የሚፈውስ ተስፋን የሚሰጥ የተነጠቅነው የሚመስለው ነገር ግን በእኛው ነፃ ፈቃድ እንዳለ የሚያነቃ ነው:: በእውነት ይህ በዚህ ደረጃ የሚሰጠን ትምህርት ነው ከአጋንንትዊዉ አገዛዝ ነፃ የሚያወጣን! እኛም ለፍሬ ያብቃን! እግዚአብሔር ይስጥልን!
@asresbitew7105
@asresbitew7105 Год назад
በውነቱ ስለ ጥንቷና የአሁኗ ኢትዮጵያ ምንነትና የውጫ ጫናዎችና ተግዳሮቶች ከጥቂት አሥር ዓመታት በፊት የእግዚአብሔር መንፈስ ያበረታቸው ኢትዮጵያውያን የቤተ ክሕነትና የሳይንሳዊው ጥልቅ ምሑራን መነኩሴው አባ ዶክተር ተስፋ ሥላሴ ሞገስና ንቡረ ዕድ ኤርምያስ ከበደ ግሩም አድርገው በመጽሐፎቻቸው በአማርኛ ቋንቋ ዘርዝረው በመጻፍ በጊዜው ጊዜ ኢትዮጵያውያን ያስተውሉት ቢቻላቸውም ይጠቀሙበት ዘንድ አሳትመው ለገባያ አብቅተዋል። ነገር ግን አባ ተስፋ ሥላሴ ሞገስ በአንደበታቸው እንደ ነገሩን ብዛታቸው አሥር ሺህ የሚኾኑ ኢትዮጵያን የሚመለከቱ መጽሓፎችን አሰባስበው ላመኗቸው ግለሰቦች በአደራ ሰጥተው፣ በእጃቸው የተጻፉ ለሕትመት ያዘጋጇቸውም በኖሩበት ጠበብ ቤት አራት ኪሎ የነበረ ሲኾን ሕይወታቸው በድካም ባለፈ ጊዜ እንማን ተሻምተው እንደ ወሰዱት ምናልባት ቀብራቸውን ያስፈፀሙት ሴት ወይዘሮ ሥንዱ ሊያውቁ ይችላሉ። እንዳለመታደል ሁኖ የተጠቀሱት ሁለቱ ሊቃውንት ሳንጠቀምባቸው፣ ሳናከብራቸው፣ በሞቱ ጊዜም በአግባቡ እንዳይቀበሩ የተደረጉ ስለኾነ የነሱ ግፍ እየገረፈን ሳይሆን አይቀርም። እነኝህን ብርቅዬ ሊቃውንት ያንገላታቸው የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክሕነት ስለመኾኑ በአካለ ሕይወት ሳሉ ሁለቱም ጽፈዋል፣ ተናግረዋል። የሚገርመኝ አንዳንድ የቤተ ክሕነትና ሌሎች የነዚህን ሊቃውንት መጽሓፍ እየኮረጁ እንደ ግል የምርምር ውጤት በማስመሰል ሲሰብኩ፣ ሲጽፉ ይታያሉ። ምናለበት ከነሱ መጽሓፍ እንደተገኘ ቢጠቅሱ። 🙄ክብርት ዶክተር የአውሮጳውያኑን ከኢትዮጵያ ቤተ ክሕነት ብዙ እጅግ ጠቃሚ ዕውቀቶችን፣ ጥበቦች ዘርፈውናል ሲሉ ዕውነትም ሊኾን ቢችል ነገር ግን ከቀጥታ ዘለፋ በጣም መጠንቀቅ ያስፈልጋል። እንኳን የውጭውን የውስጥ አንገብጋቢ ተግዳሮቶቻችንም ለመቋቋም ተስኖን ሰላም በማጣት ላይ ነን። ደግሞም ዕውቀትን ጥበብን ከተቻለ መቅሰም ፣ መዝረፍና ጥቅም ላይ ማዋል የተለመደ ነው። እንደሚያውቁት ዕድሜ ቴክኖሎጂ ዕድገት አሁን አሁን መጋለጥ እስከመጣ ድረስ ስንቶቹ በሌላ ሰው የምርምር ሥራ/ግኝት ሁለተኛና ሦስተኛ ዲግሪ ለማግኘት ችለዋል። በጥንት ጊዜ አባቶች ነገርን በምሳሌ አዋዝተው ሲገልጹ "ከሞኝ ሠፈር ሞፈር ይቆረጣል" ብለዋል። እናም ድክመቱ የኛው ነበረና በፈረንጅ ላይ ከንቱ ጥላቻ መዘብዘብ ዛሬ ላይ የኦሮሞ ፖለቲከኞች የአማራን ገዥ መደብ በከንቱ ከሚኮንኑት ኹኔታ ጋር ይመሳሰላልና ትንሽ ብናስተውል ይሻላል።
@Mesgung7
@Mesgung7 Год назад
ክርስቶስ ተንስዓ እሙታን፤ በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን፤ ሞገሶሙ ለጻድቃን፤ ብርሃኖሙ ለፍጹማን፤ መርዐዊሃ ለቤተ ክርስቲያን" (የጻድቃን ሞገሳቸው የፍጹማን ብርሃናቸው የቤተ ክርስቲያን ሙሽራ ክርስቶስ በገናና ኃይልና ሥልጣን ከሞት ተነሣ) "Christ, the bridegroom of the church, the grace of the righteous, the light of the perfect, rose from the dead with power and authority." [ቅዱስ ያሬድ] ግሩም ድንቅ ነው ዶ/ር እውቀት መንገድ ነዉ እውቀት ሃይል ነው እውቀት ከጨለማ የሚያወጣ ፍኖት ነዉ ። ትልቁ ጥበብ ደግሞ ያወቁት ዕለት ዕለት ማከናወን ነው ወዶ እህታችን አሁን በነገርሽን በ3ቱ መርሆች መሰረት ሁላችንም ወደ'ዚ መንገድ መመለስ አለብን ብዬ በምኖርበት በባዕድ ሀገረ አሜሪካ ( Ohio columbus) እየሞከርኩ ሁሉምነገር መለማመድ ይፈልጋል እህታችን በርቺልን ባአንቺ ብዙ ትውልድ ይቀየራል እኛም እነደ ግዴታ ይሄን ቻናል ማገዝ አለብን ። በብዙ ድካም ፥ ጻዕር ፥ ተግዳሮት ፥ ፈተና የሚዘጋጅ ነው 'ና ከነ ቤተሰቦችሽ ፈጣሪ ዘመንሽን ይባርከው
@enochenoch524
@enochenoch524 Год назад
በምስሉም በድምጹም የማትጠገቢ ምሩቅ ኢትዮጵያዊ ነሽ መስኪ አገር ወዳድነትሽም ሳይከበር ማለፍ በጣም ከባድ ነው ዛሬ ዛሬ በምነት ሸክም ለጎበጡ በተመቻቸው መልኩ ሃሳባችንን ማቅረብ እንችላለን ለማለት ነው የገባነው ውዷ አስተማሪያች ነገሩ በሳይስ ምርመራ ለሚያምኑ የኢትዮጵያ የማንነት መታወቂያ እድሜ ልካቸውን በማንቋሸሽ መዋጥ ለተሳናቸው ከእምነቱ ወጣብለን ከሳንቲሙ ጀርባ የተከናወኑ ስምና ዝና ምንድናቸው ብንል? ምድር ከተፈጠረች ቧላ ያዳምና ሉሲ ታሪክ ቀብረን ሁሉም አገር የሚጋሩት ጊዜና ዘመን የማይፍቀው ማስረጃ ሆኖ ሊቀመጥ የሚችለው ዋነኛ አከርካሪ ነጥብ የማስበው በተለያዩ ጊዜ አመጣሽ ምክንያቶች ያለማችን ጣራ በኩሽና ጭስ ቢበከልም እንደ ኢትዮጵያ ያየር ንብረት አራቱንም ወቅት ባርኮ የሰጣት አገር እያማራቸው ይቀራል ከወዴትም አያገኙም ዝናብ ዘንቦ ፀሐይ ተከትላ የሚወጣባት አገር የሶስቱም ቆዳ ለባሽ ህብር እንደተጠበቀ ተስማምተው የሚኖሩባት ውብ ገነት ይገርመኛል ሳይንስ በፍንዳታው እንኳን ቢሄድ በትክክል አልተሳሳተም ልንለው እንችላለን🤔🤣😂 ምክንያቱም ቲቸራችን የፍን-ዳታው (ቢግ ቤንግ ፅንሰ-ሀሳብ) ፍካት በየአቅጣጫው ተሰባብሮ ሲበታተን በሌላው አነጋገር በስስ ላስቲክ የተቋጠረ ውሃ ከከፍታ ላይ ተወቶ በደረቅ ሲሚንቶ ላይ ቢከሰከስ የሚፈጥረው ቅርጽ ለመገመት አያስቸግርም መሃሉ ላይ የረጠበው የመሬት ክፍል ብዙ ፈሳሽ ውሃን ስቦ የመያዝ እድል አለው ክብን ሰርቶ የተፈነጣጠረው ውሃው በዛው መጠን እንደ ውሃው ብዛት ስርጭቱ በሴንቲሜትር በኪሎ ሜትር የሚዳረስበት ሁኔታዎችና ቅርጾች ይፈጠራሉ የሚል አስተያየት አለኝ ከሞላ ጎደል የኢትዮጵያና የዓለም አጀማመር የለውጥ ጥናት በስነፍጥረት ውስጥ ያላቸው ግንኙነት እንዲ የተገነቡ ውህደቶች ከምኑ ላይ ይሆን ብዥታ የፈጠረባቸው? ለማመንስ የከበዳቸው? የሚለው በራሱ ሌላ የሰፋ የውይይት መድረክ ይፈልጋል ለኔ በ20ኛው መቶ ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ላይ በኩረጃ ተነድፈው የተገኙ እውቀት ስለመሆናቸው የምዕራቡ የስልጣኔ ጥናት ገና በድዳቸው አጥንት መጋጥ የማይችሉ በወተት ፍትፍት ከናታቸው ጉያ ስር ያልወጡ ጩጬዎች አርጌ የማየት ጽኑ አስተሳሰብ አለኝ ስለሆነም በፍልስፍናው ዘርፍ ይሄን ያህል እንዲ ከተመቱ በእምነቱ ጉዳይ ማንስታ ያስፈለገበት ምክንያት እምብዛም ተገቢ አያደርጋቸውም ለማለት ነው ከኛም የጠበቀ እርምጃ የሚጠበቅብን የብብቱን ጥለን የሌላውን ፍለጋ ላለመሄድ መጠንቀቅ ይገባናል በጣም እናከብርሻለን እድሜና ጤናዉን ላቺም ለቤተሰቦሽ ወላዲተ አምላክ ታድልልን መምራችን እስከዛው ይቆየን
@pearls1626
@pearls1626 Год назад
“ሕዝቤ ዕውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቷል። “ዕውቀትን ስለ ናቃችሁ፣ እኔም ካህናት እንዳትሆኑ ናቅኋችሁ፤ የአምላካችሁን ሕግ ስለ ረሳችሁ፣ እኔም ልጆቻችሁን እረሳለሁ። ካህናት በበዙ ቍጥር፣ በእኔ ላይ የሚያደርጉት ኀጢአት በዝቷል፤ ክብራቸውንም በውርደት ለውጠዋል። የሕዝቤ ኀጢአት ለመብል ሆኖላቸዋል፤ ርኩሰታቸውንም እጅግ ወደዱ። ካህናትም ከሕዝቡ የተለዩ አይደሉም፤ ሁሉንም እንደ መንገዳቸው እቀጣቸዋለሁ፤ እንደ ሥራቸውም እከፍላቸዋለሁ።” ‭‭ሆሴዕ‬ ‭4‬:‭6‬-‭9
@user-sagiv.m.t
@user-sagiv.m.t Год назад
ለመሆኑ የኢትዮጵያ ኃይማኖት ርዕዮት ዓለም ከፈረንጆች የተለየ አቋም አለው? ከየት መጥቶ? እኔ እንደገባኝ የኢትዮጵያኖች "ኩራት" የፈረንጆችን ርዕዮት ዓለም ሳይጨምሩና ሳቀንሱ መኖራቸው ነው። ተሳሳትኩ? ኢትዮጵያዊያን ... ኩሽን እና ሥርዓቱን የሚንቁትና የሚጠሉት? ከኩሽ ይልቅ ለፈረንጆች የበለጠ ቀርበት ስላላቸው?
@banchiwesenmengesha
@banchiwesenmengesha Год назад
እግዚያብሔር አንቺን ሰቶናል እግዜያብሔር ይመስገን ከዚህ ተጨማሪ እውቀትን ይጨምርልሽ ሚስጥርን ይግለጽልሽ የሚገባሽን ና የሚያስፈልግሸን አሜን፤፤
@samueldoju4596
@samueldoju4596 Год назад
እ/ር እድሜና ጤና ይጨምርልሽ ግን አሁን በ RU-vid ማስተማርሽ በአለም ዙሪያ ያለነውንም በቀላሉ shape ታረጊናለሽ ❤❤❤❤❤❤ you tubeላይ ስላየውሽ ደስስስስ ብሎኛል
@mindafeleke7161
@mindafeleke7161 Год назад
በዚህ ተስፋ በጠፋበት ዘመን፣ ትውልዱ እውነትን ከሐሰት ለመለየት ባቃተው ወቅት፣ ወደ ገደል የሚወስዱ ሰፋፊ መንገዶች በተጠረጉበት ጊዜ፣ ጭካኔ አይሎ ርህራሄ በተሟጠጠበት ሰዓት፣ ሐሰተኛ መሆን ወደ ክብረትና ሥልጣን የሚያመጣ በሆነበት፣ ፀሐይ እያለች ድቅድቅ ጨለማ ውስጥ እንዳለን በሚሰማን ስሜት፣ የምድር ህይወት በሚያንገሸግሽበት በዚህ ዘመን የእግዚአብሔርን ኃይልነትና ገዢነትን በመግለጥ ከበኸሪ አባቱ አብ፣ ከበኸሪ ህይወቱ መንፈስ ቅዱስ ጋር በአንድነትና በሦስትነት ለሚከብረው እውነተኛ አምላክ ወልደ አምላክ ምስክር የሆንሽ፣ በጨለማ ውስጥ በሩቅ የምትታዪ ጭላንጭል ብርሃነ ዕንቁ ነሽና በርችልን፡፡ በርግጥ ይህ ይጠፋሻል ባልልም ነገር ግን አደራ ከዘመኑ ብልጽግናዎች ተጠንቀቂ (በኃይልም በማስመሰልም ይመጣሉና)፡፡
@enenegn5719
@enenegn5719 Год назад
ዶር ሁልጊዜም እዉቀትሽን ሳትሰስቺ ጊዜሽንም አባክነሽ ታሪክ ያወቅሺዉን ስለምታስተምሪን እናመሠግናለን ። ኩሽ ኩሽ እያሉ ኢትዮጵያን እያመሱነዉኮ ። ስለኩሽ የተናገርሺዉ የበለጠ ማብራሪያ ስጪበት እንጂ ኢትዮጵያ በሙሉ የኩሽ ናት እያሉ የተዛባ አመለካከት ይዘዉ አገር እያመሱ አይደለምወይ
@pauloseabiyeofficialchanne798
የአጋንንት ፊሎሶፊ መጨረሻው የእሳት ባህር ነው በውሸት ዕውቀት ከተባለ ለዚህ ዓለም በሚመች በከንቱ ልፍለፋ መዳን የለም 1ጢሞ 6:20 ስለማንም ስታወሪ ውለሽ ብታድሪ ሃጥያት አይሰረይም ማስተሰረያ ሆኖ የቆመ ሮሜ 3:25 የኢየሱስን አማላጅነት ስትቀበይ ብቻ ትድኛለሽ 1ጢሞ 2:5 ሃጥያትን ያስወገደ የዲያብሎስን ስራ ያፈረሰ እርሱ ብቻ ነው 3:5_9 ምንም ዙሪያ ጥምጥም አያስፈልገውም
@tadgizaw223
@tadgizaw223 Год назад
ውድ እህቴ ዶ/ር መስከረም በተከታታይ የምታቀርቢያቸውን ታሪካውይና ትምህርታዊ መልእክቶቺሺን እየተከታተልኩ ነው። በሳልና አስተዋይ አንደበትሺ ለኢትዮጵያውያን ኩራት መሆንሺን ይመሰክራል በርቺ።
@afrokalayu8530
@afrokalayu8530 Год назад
ኢዛና በብዙ በድንጋይ ላይ በግእዝ በሳባ እና በግሪክ ቋንቋ የፃፍቸውን ጽሑፎችን ብታይ አግአዚያን ማን እንደሆኑ ኢትዮጵያ ማን እንደሆነች አማራም ምን ማለት እንደሆነ ክርስትና እንዴት እንደነበር ወዘተ ተፅፏል እንደምንም ብለሽ ለማየት ለማጥናት ሞክሪ በንግርትና በተረት የምናውቃቸው ታሪኮች በአክሱም ተሸሽገዋል እኔ እይታየን ሁሉ እንዲቀየር አድርገዋል።
@ምንይልክሳራ
@ምንይልክሳራ Год назад
አንችን ነበር የትምህርት ሚኒስተር ሚነስተ ሜድረግ የሚገባው ድንቅ ዜጋ መፍጠር አገርን መገንባት ትችይ ነበር አሁንም በርችልን ቢያንስ የኔ ቢጤዎን ተስፋ እንዳልቆርጥ እያደረግሽን ነው በርችልን እናመሰግናለን
Далее