Лучшее на RU-vid
Кино
Авто/Мото
Видеоклипы
Животные
Спорт
Игры
Приколы
Развлечения
Хобби
Наука
Авторизоваться
Зарегистрироваться
//ውሎ// ከዳናይት መክብብ ጋር “የቲቪ ሆስት ባልሆን ኖር አሜሪካ የምኖር ይመስለኛል...” //በእሁድን በኢቢኤስ//
26:10
"በእኔ ምክንያት ከፍቅረኛው ጋር ተጣልቷል"...20 አመት ሙሉ በአንድ ቤት ጣራ ስር ያለ ፍቅር ግንኙነት የኖሩት ታዋቂዎቹ አሌክስና ሀሊማ Seifu on EBS
1:12:32
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 170 #shorts
00:27
24 часа в САМОМ ОПАСНОМ и ГЛУБОКОМ БАССЕЙНЕ! Челлендж от МАСЛЕННИКОВА
31:05
Olive can see you 😱
01:00
100 Дней в ОБНОВЛЕНИИ 1.21 "ХИТРЫЕ ИСПЫТАНИЯ" в Майнкрафт ХАРДКОР
39:18
40አመት ለካ እንደዚህ እንደዋዛ ይደርሳል❗️ከዛ በፉት ግዴታ ሊኖረን የሚገባ ❗️የገና አዳዲስ የሀበሻ ቀሚስ
Zemenawit ዘመናዊት
Подписаться 212 тыс.
Просмотров 84 тыс.
50%
1
Видео
Поделиться
Скачать
Добавить в
Хобби
Опубликовано:
12 дек 2022
Поделиться:
Ссылка:
Скачать:
Готовим ссылку...
Добавить в:
Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии :
411
@zemenawit
Год назад
ዛሬ ልደቴ አደለም እድሜዬም 37 ነው ግን 40 ስንደርስ ይህን እናድርግ🌸💜የሀበሻ ልብሶችን ለገና እና ለጥምቀት ለማዘዝ በቴሌግራም ግሩፕ ፎቶዎቹን ይላኩልን። t.me/zemenawt 1:00 እድሜ ለካ እንደዚህ እንደዋዛ ይሄዳል 5:01 ለገና እና ለጥምቀት የሚሆኑ የሀበሻ ልብሶች 10:44 አመት ሳንሆን ግዴታ እነዚህን ማድረግ አለብን
@semhartsegay5038
Год назад
Kalye please achin meskel tv gar yalechiw keyet gezashiw melshilign benatish
@marshetsolomon6316
Год назад
ቃልዬ ጥበቦቹ ቤትሽ በጣም ያምራል በተለይ እስከመጨረሻ የለበሽው ቀሚስ በጣም ያምራል ምክሮችሽ እንደ ሁልግዜው በጣም ጠቃሚ ነው ተባረኪ ቃልዬ
@drgfdgzfzgsgsgs8264
Год назад
ሊልን ስልቀጥር
@freyandebrhan3260
Год назад
Happy birthday yene konjo from Eritrean 😍 🎂🎉
@cityphone9483
Год назад
Zemenawit enem endanchi 40 Molagn Behareb Hager sishikereker 🤲🤲🤲
@SebleBekeleGizaw
Год назад
የኔ አመለወርቅ የኔ ትሁት ቃሉ እንኳን ተወለድሽ ❤🥰🥰🥰
@zemenawit
Год назад
Thank you, sebleyee 💜🌸💜🌸
@user-tz1hf4dl4j
Год назад
እንኩዋን ለዚህ ቀን አደረሰሽ እግዚአብሔር እድሜሽን በንስሐ ፣በፀሎት ፣በሥራ ፣በጤና በብርታት ይጠብቅሽ የልጅ ልጅ ልጅ ልጅ ያሳይሽ ኪዳነምህረት በመውጣት በመግባትሽ ትጠብቅሽ ልብሽ ሁሌም ትባርክልሽ ልባችን ንፁህ ሲሆን ለሁሉ ነገር ክፍት ነን ቁጥሩ እንጂ እኛ ሁሌም ቀልጣፎች እና ልጆች እንሆናለን ልብሽን ትጠብቅልሽ የኔ ውድ 👏👏👏 መልካም ልደት ውብብብብብ ሁሌም ድመቂ ቃልዬ 💕💐💐💐💐💐 ውድ የቃልዬ እናት እንኩዋን ደስ አለዎት ልጆችት አመት አመት ስላደረሳት ተመስገን 👏👏እናመሰግናለን በስነምግባር የታነፀች እህት ለኛም ስለሰጡን ማሚ 💕💐💐👏🙌
@zemenawit
Год назад
Thank you so much hancho ❤️😘
@godisgood1717
Год назад
እንኳን ተወለድሽ💐💐የኔም ልደት ዛሬ ነው 😢ግን ግን እናቴን እማዬን ካጣኃት ሁለት ወሬ ወይኔ አስታውሳ እንኳንአደረሰሽ ትለኝ ነበር ግን እግዚአብሔር ይመስገን
@furtunatsgab6666
Год назад
Happpy birthday happy birthday enkan teweldsch yeni Ehti Ayzosch Aykfasch Eshi happy birthday your sis from Eritrea
@zemenawit
Год назад
እስኪ ቤተሰቦቼ ደስ በሚል ቃላቶች እንኴን ተወለድሽ በሉልኝ ፣ የኔ ቆንጆ እንኳን ለዚህ ቀን አደረሰሽ
@bisrat1269
Год назад
Happy Birthday konjoye, Tebareki
@hlinahassen8
Год назад
Happy Birthday 🎂😘😘😘 May God bless 😇 you
@shaloma2407
Год назад
መልካም ልደት ! ሁላችንም ወደዛው ነን
@almazderesse3287
Год назад
ቃልዬ ጥሩ ነው ያለሽው እንኩዋን ለዚህ አደረስሽ ተመስገን ዘመንሽ ይባረክ
@user-zg6mz6nb8f
Год назад
እንኳን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልሽ
@ihsanamin1583
Год назад
Kaleye yene konjo ehe yehabesha dekemet tenenesh sera selemenak newe tenenesh gebi save sederegu telek yehonalu good lesson keep going
@fasikaasfaw3409
Год назад
ቃልዬ እንኳን ተወለድሽ ዘመንሽ ይለምልም
@minteadmassu8551
Год назад
Thank you for sharing kalye ❤
@deborahethio9999
Год назад
ቃልዬ እንኳን ተወለድሽ🎉እግዜአብሄር ዘመንሸን ይባርከዉ💓መልካም ልደት🎉ልብሶቹ👌💚💛❤
@zemenawit
Год назад
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@frehiwottekle7955
Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳንም ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ ያሰብከውን ይሙላልሽ። 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
@haymannotlema7757
Год назад
እንኳንተወለድሽልን እንኳንምለዙችቀንአደረሰሽ ሺአመት ኑሪልን መልካሙእመኝልሻለሁዘመናዊት ተባረኪ መልካም ምሽት
@mekdesmekuria6754
Год назад
Thank you ቆንጂት u remind me to stop and think about these days .Wish u to have blessing in every day of u’r life
@azebnegahailu8661
Год назад
i love you so much may Lord Bless you more sister i learn a lot from you thank you so much
@susuwarknh3321
Год назад
እንኳንም ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽንም ልሑል እግዚአብሔር ይባርክልሽ አንቺ ቅን ሴት መልካም ልደት❤🎂🎂🎂
@adissbelete403
Год назад
ስለ መልካም ምክርሽ ተባረኪልኝ ያሰብሽው እድሜ እግዚአብሄር በሰላም ያድርስሽ።
@mesiyoutube6178
Год назад
መወለድሽ ለመልካም ያደረግልሽ ቃልዬ ቀሪ ዘመንሽ የንስሐ ዘመን ይሁንልሽ አሜን፫
@zemenawit
Год назад
አሜን ለሁላችንም ይሁንልን
@laelnaam7539
Год назад
Looks great wow beautiful Habesha dress ❤❤❤
@hayattube-cn4xb
Год назад
ቃልየ አንኳን ትውልድሽ ቂረዝምንሽ የባርክ 💚💛❤️
@shewaneshkifle6800
Год назад
መልካም ልደት ውቢት ዛሬ የሰራሽው ለኔ ነው ገርሞኛል ለካ ሁሉም ሰው ሚያመሳስለው ነገር ብዙ ነው ማንቂያ ደወል ነው የደወልሽልኝ ተባረኪ ቆንጆ
@user-gr9pn7mv5j
Год назад
እንካዕ ተወለድኪ ቃልየ ዝተረፈ ዕድሜኪ እግዚኣብሔር ይባርከልኪ
@BetStyle1
Год назад
መልካም ልደት ቃልየ። የቀረውዘመንሽን በሰላም እና በደስታ እንድትኖሪ ምመኞቴ ነው❤🎉
@elroiytegegn1505
Год назад
🌹🌹🌹🌹God bless you thank you so much 🙏
@user-hx1pm4rh9n
Год назад
እድሜ ፀጋ ነው መልካም ልደት🎉🎉🎉🎉🎊🎊🎊🎊🎁🎁🎁🎁🎁🎆🎆🎆🎆🎆🎂🎂🎂🎂🎂🍾🍾🍾🍾
@blueblueablueblue5904
Год назад
ቃልየ እንኳን ተወለድሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zewdenieshdebel3999
Год назад
ቃልዬ እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት
@GgGg-zi5mg
Год назад
ባለጋውኑ እና የአፍረካ ጨርቅ የተቀላቀለው በጣም ያምራሉ ቃል👍
@zemenawit
Год назад
t.me/zemenawt thank you my dear ❤️
@mahletkassahun829
Год назад
Happy Birthday my dear. All the clothes look elegant on you😍
@seblemelese2336
Год назад
ቃልዬ ስወድሽ በምክንያት ነዉ ተባረኪ መልካም ልደት❤❤❤
@hannilovekebedehanni7021
Год назад
Wow egzabher yehasabshen yemulaw kalya amrobeshal
@tsigeredagetachew6342
Год назад
ቃልዬ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ የኔ ውድ ለ40ኛ አመትሽ በሰላም ያድርስሽ ያሰብሽውን ያሳካልሽ!!
@zemenawit
Год назад
Amen amen yene konjo ❤️
@kiyaisraeal8514
Год назад
Kaleye enkuwan Tewoledesh ...erjem edme ketena yestesh ehete
@meronlissanework1615
Год назад
የኔ ቆንጆ የማሚዪ ልጅ ጨዎወልዶ ጨዎ ያሳደገሽ መሆንሽን ያስታውቃል አክባሪ እህት ነኝ በርቺ መልካም ልደት ሺ አመት በጤና ኑሪልኝ
@AdotEthiopianfood
Год назад
ቃልዬ የኔ ንግስት እንኳን አደረሰሽ❤️❤️
@zemenawit
Год назад
Thank you liliyee it wasn't my birthday. I guess I need to change the title 😅 i was just trying to do video for women's what to do before turning 40 but thank you for the wish 🙏
@kid7188
Год назад
Kaleye yene wed Enkune teweledesh🎈🎈🎉🎉🎁
@nardosehabesawettube1996
Год назад
ስታምሪ እርጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ቀሪ ዘመንሽን እግዚያብሄር ይባርክልሽ
@zemenawit
Год назад
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ አሜን አሜን
@asniethiopia9085
Год назад
Happy birthday yene konjo kalye 🎂🎁🎊🎉❤❤❤
@Haron.21
Год назад
እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት🎉🎂🎁
@hanateshome6395
Год назад
ቃልዬ❤እንኳን ተወለድሽ 💐💐 ያሰብሽውን እግዚአብሔር ያሳካልሽ.
@mewdedgetachew8747
Год назад
የኔ ውድ ዘመንሽ ትዳርሽ ልጆችሽ በአጠቃላይ ህይወትሽ ይባረክልሽ መልካም ልደት ኑሪልኝ 😘😘😘😘😘
@zemenawit
Год назад
አሜን አሜን የኔ ቆንጆ
@soofiyasoofiya576
Год назад
ሰላም ሰላም ቃልዬ እንኳን ሰላም መጣሽ
@gezahegnshirbesa8328
Год назад
እንኳን ተወለድሽ ቃልዬ
@zemenawit
Год назад
Amen amen 🙏
@molaworkbahiru2582
Год назад
ቃልዬ እንኳን ለዚህ እድሜ አደረስሽ ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሻለሁ የምታስተላሊፌው መልክት ብዙ የምንማርብት ነው :: እንዴት ነው ከልጆችሽ ጋር ሆነሽ ሁሉን ማረግ የምትችዬው ይሄንንም ዘዴ ብታስተምሬ ጥሩ ነው::
@EM-gq9ix
Год назад
Happy birthday many many more returns of the day😘😍
@user-gf1zm8lr9n
Год назад
የኔ ቆንጆ እንኳን ተወለድሽልኝ መልካም ልደት 💖
@lydiagebrekristos5866
Год назад
Elegant as always love z dresses and your program
@EdenAbraham2883
Год назад
Kaleye enkwan teweldeshe ❤
@fioriselihom6506
Год назад
Happy birthday 🎂God bless u Sister ❤🙏
@lidiatasfay1997
Год назад
እንኳን ተወለድ ቃልዬ መልካ ልደት ሺ አመት ኑሪ
@zemenawit
Год назад
Thank you my dear ❤️ 😘
@nebneb9326
Год назад
Happy birthday kalye enquanm teweledsh 🎂 🥳 🎉 🎈 🎁 enem exactly endanchi new edmie amlak ymesgen
@mahletademe6280
Год назад
የኔ ውድ እንኳን ተወለድሽልን በጣም ያምራሉ
@zemenawit
Год назад
Thank you my dear ❤️ 💕
@samrawetsamrawet2297
Год назад
ዋውውውውውው ቃልዬ የኔ ውድ እንኳን ተወለድሽ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🌹🌹🌹🌹🌹🌹😘😘😘😘😘😘
@zemenawit
Год назад
Thank you my dear ❤️ 😘
@nadiarefiat8511
Год назад
Happy birthday wish you all the best and more 🎂🎉🍰🎈🎈🎈
@emebettube4963
Год назад
እንኳን ተወልድሽ እማ
@elaela671
Год назад
በጣጣጣጣም ያምራል ዛሬ ነው ያየሁት ስያስፈልገን እንነግርሻለን ዲዛይን100%a ብያሎህ ቀጥይበት እድሜና ጤና እስከነ ፋሚሊዎችሽ
@eyerusealemueyeruse1706
Год назад
እንኳን ተወለድሽ ሁሌም ቆንጆ
@shalom1070
Год назад
Happy Birthday Yene konjo!
@zemenawit
Год назад
Thank you my dear ❤️
@ahati1499
Год назад
Happy Birthday kali❤
@almaztesgay6613
Год назад
እንኳን ተወለድሽ ሰላም እና ጤና ይስጥሽ 🍨🍨🍨💞💞💞💐💐💐💐💐
@edengebrekidan2734
Год назад
Happy Birthday beautiful
@tsegiedessie3517
Год назад
የኔ ቆንጆ እንኳንም ተወለድሽልን 🎂🎂💐💐💕💕
@tigistsisay2336
Год назад
መልካም ልደት ቃልዬ እንኳን ተወለድሽ
@zemenawit
Год назад
Thank you 😊 💓
@menberebekele2374
Год назад
ቃልዬ እንኳን ተወለድሽ ጉብዝናሽን አደንቃለሁ
@zemenawit
Год назад
Thank you my dear ❤️ 😘
@azebmulu8594
Год назад
Melkam ledet yene konjo 🎂🍾🥂 zemenesh yetebareke yehun
@zemenawit
Год назад
🌸💜🌸
@meronfisseha9999
Год назад
Kalye Zemenish yibarek yene konjo enkuan teweledsh🥰🎂🎂🍾🍾
@user-md6ni8zn4j
Год назад
እንኳዓ ተወለድኪ ዘመናዊትየይይ ዝተረፈ ዕድመኪ እግዚአብሔር ይባሪከልኪ
@zemenawit
Год назад
Amen amen my dear 🙏 ❤️
@kokebgebermedhen1632
Год назад
እንኳን ተወለድሽል የኔ ውድ
@yashlberhibeehi148
Год назад
Congratulations ❤❤
@hiwetshow3016
Год назад
Wow looks nice thanks for sharing 👍
@zemenawit
Год назад
Thank you my dear
@alinaalina212
Год назад
@@zemenawit ግን ዉሸትሽን ነዉ 40.ያልሽዉ ቆንጅየ ነሽ
@kedestterefe697
Год назад
የኔ ቆንጆ እናት መሳይ ስወድሽ እንኬን ለዚ ያደረሰሽ❤
@mulu5862
Год назад
happy birthday God bless you
@bettygbermedhin4601
Год назад
የልብሽን መሻት ፈጣሪ ይሙላልሽ በርችልን😍
@user-vr6tt5ik2y
Год назад
😘😘😘በሰላም በጤና ያኑርሽ
@ethyopiaethyopia2641
Год назад
Enkan teweled kalye zemenshn geta yabarkwo
@kwtkuw7717
Год назад
መልካም የልደትቀን ይሁንልሽ በጣም ስነምግባርሽ ስረአትሽ ከነመላው ቤተሰብሽ መሰረትሽ እራሱ ያማረ የተረጋጋ ነው እናምቀሪው ዘመንሽ የተባረከ ይሁንልሽ ከነቤተሰብሽ አበባነሽ አንቺ የቅመም ልጅ እራሱ ቅመም ነው የም ከነቤተሰብሽ ለኔ ዩነሽ አከብርሻለው እሺ
@weynshetwegderes
Год назад
መልካም ልደት እንኳን ተወለድሽ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ🎂🎂❤❤❤
@zemenawit
Год назад
💕🌸💜
@hidjaesleman1062
Год назад
ልደትሽ አስመስለሽ ለቀሽ ሰወችን አወዛገብሽ ሳያዳምጡ መልካም ልደት ይላሉ
@mimigebra3462
Год назад
Enkuwan tewledesh zemensh yebarek regem edmi ke tena ga yestesh 🙏
@lidyanyong2598
Год назад
just turned 24 I had my first baby a year ago its her birthday today I love that I had her it makes me feel acomplished a very true point
@beautybytg
Год назад
መልካም ልደት የኔ ውድ 🎉🎉🎉🎉🎉❤
@alitaeti5839
Год назад
ቃልዬ አንኳን ተወልደሽልን
@bluekal9706
Год назад
Happy birthday beautiful ❤️
@user-kw2sd5xw9v
Год назад
መልካም ልደት የኔ አስተዋይ 🎂🎂🎂
@mesiyoutube6178
Год назад
Happy birthday Kali
@aidabelay4749
Год назад
happpy birthday long life more bless you
@alemhabtamu7278
Год назад
እንኳን ተወለድሽ የኔ ጎዳዳ ደርባባ ሴት በጣ ጠንካራ ሴት ነሽ ቃልየ
@zemenawit
Год назад
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@mlhmlh5603
Год назад
Happy birthday 🎈🎁🎊🎉🎂🌹🌹
@birhanassefaassefa4964
Год назад
እንኳን ተወለድሽ
@bereketsaba9876
Год назад
Happy birthday sis 🌹🌎💝🎂🍬💐🥰🥳🎓
@sonic4aaron116
Год назад
Happy Birthday my dear 🎉
@rozadessie6752
Год назад
Happy birthdays 🎂🎂🎂🎂🎂🍬🍬🍬💐💐💐 እንኳን ተወለድሽልኝ ሺ አመት ኑሪልኝ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውልሽ
@eitedaniel4956
Год назад
Happy birthday 🎉 yene konjo
@efratazewdu1190
Год назад
HBD yene konjo🎈🎉🎉🎉
@debrshatakele7225
Год назад
Happy birthday 🎂 🥳 🎉 🎈 beautiful
@etagualemu4501
Год назад
Happy birthday konjo
@tsion3656
Год назад
አንቺ ላይ ሁሉም ያምራል ከመስቀያው ነው
@shewitgirmaye6622
Год назад
Happy birthday yena konjo yenam ledet Thursday new rejem edama ketana gare emnelishalew🎉🎉🎉
@rahelwolde146
Год назад
HBD Kaleya እኔም ነገ ታህሳስ አምስት አርባ ይሆነኛል። ተመስገን የልጅ ልጅ አይቻለሁ።
@eargatkassahun9537
Год назад
Enkon teweldsh kalye ❤❤❤❤❤❤
@senaittsehaye3049
Год назад
Happy birthday
Далее
26:10
//ውሎ// ከዳናይት መክብብ ጋር “የቲቪ ሆስት ባልሆን ኖር አሜሪካ የምኖር ይመስለኛል...” //በእሁድን በኢቢኤስ//
Просмотров 487 тыс.
1:12:32
"በእኔ ምክንያት ከፍቅረኛው ጋር ተጣልቷል"...20 አመት ሙሉ በአንድ ቤት ጣራ ስር ያለ ፍቅር ግንኙነት የኖሩት ታዋቂዎቹ አሌክስና ሀሊማ Seifu on EBS
Просмотров 384 тыс.
00:27
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 170 #shorts
Просмотров 11 млн
31:05
24 часа в САМОМ ОПАСНОМ и ГЛУБОКОМ БАССЕЙНЕ! Челлендж от МАСЛЕННИКОВА
Просмотров 517 тыс.
01:00
Olive can see you 😱
Просмотров 14 млн
39:18
100 Дней в ОБНОВЛЕНИИ 1.21 "ХИТРЫЕ ИСПЫТАНИЯ" в Майнкрафт ХАРДКОР
Просмотров 348 тыс.
27:35
ለካስ ችግራችን ሰው ማጣት ነው‼️😢 | EthioElsy | Ethiopian
Просмотров 117 тыс.
15:32
እንዴት ብስጩ እንደነበርኩ‼️ | EthioElsy | Ethiopian
Просмотров 38 тыс.
19:19
ከ30 አመት በኋላ❗️ ፊቴ ላይ መጨማደድ እንዳይኖር ያደረጉልኝ ተፈጥሮአዊ ውህዶች❗️
Просмотров 54 тыс.
9:25
Ethiopia - ለድርድሩ በመንግስት የተቀመጠው መስመር! በሚዲያ ያልተነገሩት መረጃዎች
Просмотров 56 тыс.
14:30
ከፅዳት ወደ ድግስ❗️ ለካ በአሜሪካ ልጅን ማስመረቅ ሰርግ እንደ መደገስ ነው👨🎓 🥇✨️ Maryland
Просмотров 74 тыс.
23:08
መድረክ ላይ እየዘፈንኩ ውስጤ ጥያቄ ነበረው !የቀድሞ ድምፃዊት አስቴር ግርማ!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
Просмотров 26 тыс.
23:34
እንዴት የቤታችን ጠረን የኛንም ጠረን እንደሚቀይረው‼️የቤቴ ጠረን ሚስጥር‼️ | EthioElsy | Ethiopian
Просмотров 154 тыс.
24:48
ፊታችንን ጠዋት እና ማታ እንዴት እንከባከብ‼️የቱን እንጠቀም ❓| EthioElsy | Ethiopian
Просмотров 95 тыс.
33:24
ማማዬ በልደቷ ቀን አለቀሰችብን | የማማዬ አክስት ወደቀች | የማማዬን 5ኛ ዓመት ልደት አከበርን | ተመስገን
Просмотров 165 тыс.
18:10
በአምላኴ የምትመራ ሴት |ስትናደድ| የምታደርገው 7️⃣ ነገሮች❗በዘዴ ነው💡
Просмотров 42 тыс.
0:58
making a knife from an old file
Просмотров 7 млн
0:31
Peach Jamboree Exclusive Single Barrel Picks #texasbourbon #bourbon #texas #whiskey #bourbonlove
Просмотров 31 млн
0:23
ГоловоломкаБук 2🧩 ПЕЧАЛЬ 😢| Кого рисуем дальше?🙈🌟
Просмотров 1,2 млн
1:01
Готовьте такое мясо у себя дома ! РЕЦЕПТ ДОМАШНЕГО МЯСА
Просмотров 3,9 млн
0:51
Front Tractor Tire Project #project
Просмотров 14 млн
0:24
Муравьи и нарисованные линии 🤯
Просмотров 7 млн
0:14
Стильная упаковка
Просмотров 840 тыс.