Тёмный

46 ቆርቆሮ አራት ክፍል ቤት የመዳም ቅመም ስንት ብር ፈጀባት ሙሉ መረጃው 

አብደሏህ ቱዩብ~Abdellah tube
Подписаться 22 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

46 ቆርቆሮ አራት ክፍል ቤት የመዳም ቅመም ስንት ብር ፈጀባት ሙሉ መረጃው#ቤትለመስራት#የቆርቆሮዋጋ#ቡልኬት

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 88   
@jamila3850
@jamila3850 8 месяцев назад
ባለቤት ያልቆመበት ነገር ወጩብዙነው. እንደውም እደትፈጀ ለምንይህንያህልጨረስስንል ይስሩላቺሁ እያሉይጮሁብናን እኛምንምእማናቅይመስላቸዋል የሁሉንዋጋቀንበቀን እድሜለናተእናቃ😂😂😂😂😂😂😂
@lubabaasfaw846
@lubabaasfaw846 8 месяцев назад
እንደት አራትክላሥሆነ ይጠባል
@khedijaadem6815
@khedijaadem6815 8 месяцев назад
ትክክል ብለሻል
@user-ow6qi6to6q
@user-ow6qi6to6q 8 месяцев назад
😂😂😂
@user-qp3lm3xm7x
@user-qp3lm3xm7x 4 месяца назад
ማሸአለህ ታበራክ❤❤❤❤❤❤❤❤
@samiramohamed7225
@samiramohamed7225 8 месяцев назад
ጠንክር ወንድማችን
@user-xc2fs4rn7o
@user-xc2fs4rn7o 3 месяца назад
አመሰግናለሁ
@Kadijakadija-li2oe
@Kadijakadija-li2oe 8 месяцев назад
ወንድሜ አህለን እንኳን በሰላም መጣህ 130 ካሬ ስንት ቅጥል ቤት ትሰራልኛለች
@user-mj3ex6yc2e
@user-mj3ex6yc2e 8 месяцев назад
ማሻአላህ ጀዛኩሙህ ሆይር ወንድም
@user-zm3sp4fz8y
@user-zm3sp4fz8y 8 месяцев назад
ቁጥርህን አሰቅመጥልን እማ ወድማአችን
@user-ml3nt9wf8x
@user-ml3nt9wf8x 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@Hነኝስደተኛዋ-f8y
@Hነኝስደተኛዋ-f8y 8 месяцев назад
😢አሰለማሊኩም እደትነህ ወድሜ በአላህ እዳታፈኝ። መርሳመሂድ ትችላለህ ስልክህ እደትነው ማኘት እምችለው
@-ahadutube
@-ahadutube 8 месяцев назад
ወአለይኩምሰላም አወ
@GiasBd-lt9sd
@GiasBd-lt9sd 8 месяцев назад
የተመርገ ቤት ልጠህ ለማስመርግ ለማስገርፍ ስንት ይጨርሳል ወንድሜ ኤልሸፕ አምስት ክላስ❤
@Getahunkebede-xi4no
@Getahunkebede-xi4no 3 месяца назад
የት አገር ነው ልዩ ቦታው ራያ ቆቦ ላይ ይገኛል እንደዚህ
@user-ns4my3nq1k
@user-ns4my3nq1k 8 месяцев назад
አሠላሙአሊኩምወራህመቱላሂ30 ቆረቋሯሂሳብሰራልእደታልፈኘበአላህ
@-ahadutube
@-ahadutube 8 месяцев назад
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
@user-rq5gk6wn8c
@user-rq5gk6wn8c 7 месяцев назад
አሰላሙ አለይኩም ወድም ሰላምነህእስኪ 58ቆርቆሮ በአሁኑ ሂሳብ ስት ይፈጃል
@ameeenamuhammmad6894
@ameeenamuhammmad6894 8 месяцев назад
ወአለይኩም ሰላም ወድማችን. እኳን ሰላም. መጣህ.
@fatumaendires9587
@fatumaendires9587 8 месяцев назад
ወንድሜ መልስልኝ 60 ቆርቆሮ ስንት ሰርቢስ ስንት ክላስ ይሆናል ? እና ደግሞ ለማቆም ቢያንስ ስንት ይፈጃል ቆርቆሮዉ,ሚስማር እንጨቱ የባለሙያዉ
@om_Ryane
@om_Ryane 8 месяцев назад
የኔ ልክ እዳች ነው 2ክላስ /1 አንድ ኩሽና 1ሸዋር አንድ ሽት ቤት ባጠቃላይ ባለ 5 በር ነው 4 መቶ የጨረሰው ገና በር አለ ግማሽ ከፍየ
@user-ds9hh2zt4y
@user-ds9hh2zt4y 8 месяцев назад
እኔ ከዚህ ወር 58 ቆርቆሮ ሰርቻለሁ ሁሉንም ነገር ገዝቸ ነው እማጓጓዣው 230ሺ ነው
@asmaomar4820
@asmaomar4820 8 месяцев назад
ሀይቅ ወይም ኮንበልቻ ቤት ወይም ቦታ ፈልጉልኝ ሀባይቢ
@Meryam-cc3tm
@Meryam-cc3tm 8 месяцев назад
80ቆርቆሮ ስራልኝ በዚህ ወር እሰራለሁ ኢንሻ አላህ
@Lubaba-kr5do
@Lubaba-kr5do 8 месяцев назад
እኔም አሥባለሁ ያረብ አላህ ያግዘን ይሠራል
@hayatmohammed5695
@hayatmohammed5695 7 месяцев назад
Ename asbayalhu eski sralen 80corcoro wndeme
@user-ki7gn3uw7k
@user-ki7gn3uw7k 5 месяцев назад
የት ሀገር
@fatimabibi5517
@fatimabibi5517 8 месяцев назад
👍
@user-eg3xl6et7z
@user-eg3xl6et7z 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤ኑርልንወድማችን❤❤❤❤
@user-zm3sp4fz8y
@user-zm3sp4fz8y 8 месяцев назад
በቆቦም እደዚህ ነው ዋጋዉ ይስ ነገረን🥰🥰
@user-eb4ry8tn1v
@user-eb4ry8tn1v 8 месяцев назад
70 ቆርቆሮ ለማስገረፍ ሁለት ባአድ ስት ይፈጃል ንገረኝ ወድሜዋ
@SjdygsisgdAhfgdkfh-eb4qu
@SjdygsisgdAhfgdkfh-eb4qu 7 месяцев назад
70•000
@Abebu374
@Abebu374 8 месяцев назад
እስኪ ወንድም ወልድያ ቦታ አቅርብልን
@user-kt8rr3op3u
@user-kt8rr3op3u 8 месяцев назад
የቆቦልጂነኚ
@user-zo9ms5ps7o
@user-zo9ms5ps7o 8 месяцев назад
ወይነህበአላህ
@-ahadutube
@-ahadutube 8 месяцев назад
ወሎ ውርጌሳ
@user-zo9ms5ps7o
@user-zo9ms5ps7o 8 месяцев назад
@@-ahadutube እዳዉሀርቡበሆክታሠራልኝነበር
@jemilamusa3882
@jemilamusa3882 8 месяцев назад
፦46 ቆርቆሮ 4 ክፍል እኔ 80 ቆርቆሮ 5ክላስ ነው የሆነው
@hyathyat9071
@hyathyat9071 8 месяцев назад
እ የእኔ 63ነው 5ክላስ
@user-sm7om7sx4y
@user-sm7om7sx4y 8 месяцев назад
ክላሡ ይለያያል
@Masrat-b6b
@Masrat-b6b 7 месяцев назад
ወንድም ውጫሌ ህጋዊይ ቦታ ስንት ነው
@Masrat-b6b
@Masrat-b6b 7 месяцев назад
ህጋዊይ ነው ወይስ ህገወጥ ይህ እምታወራን ቤት
@user-oq2zj8ef3j
@user-oq2zj8ef3j 8 месяцев назад
አህለን ወሳህለን
@lubabaasfaw846
@lubabaasfaw846 8 месяцев назад
የመምረጊያሥ
@saudah8298
@saudah8298 8 месяцев назад
በሐይቅስራልን እደየ አካባቢውይለያል ጠርብ ሐይቅ 100ብነውአሉኝ
@-ahadutube
@-ahadutube 8 месяцев назад
አይሆንም መቶ ብር
@fhhd4506
@fhhd4506 8 месяцев назад
46 ቆርቆሮ ሰርቢስ ነው 2 ክላስ ነው የሚሆነው
@AaAa-wb5xf
@AaAa-wb5xf 8 месяцев назад
46ቆርቆሮ እንዴትነው 4ክፍል የሚሆነው እኔ75ቆርቆ ላሰራነው ኤልሸብ ስንት ክፍልነው የሚሆነው
@-ahadutube
@-ahadutube 8 месяцев назад
እስከ ሸዋር አምስት ክፍል
@guoodhio7335
@guoodhio7335 8 месяцев назад
አሁን ላይ ናስስ ሜዳ ቤት መስራት ይቻላል እንደ መልስልኝ
@-ahadutube
@-ahadutube 8 месяцев назад
ይቻላል እየሰሩ ነው
@user-ex2kb2sr8y
@user-ex2kb2sr8y 8 месяцев назад
ሁለትሳረቢስከጀረባው ሽትቤትያለው።የጢስቤት።ለማሰራት።እጨቱንአቁሞዚጎውንለማልበስስትይበቃን።በአላህመልስልኝስታየውወድም
@ሪሀናኢቶብ
@ሪሀናኢቶብ 8 месяцев назад
አብዴላ፡የትሰፋረነው
@-ahadutube
@-ahadutube 8 месяцев назад
ሊብሶ
@user-oq2zj8ef3j
@user-oq2zj8ef3j 8 месяцев назад
በጉጉት እጠብቅሀለን
@ekrame7439
@ekrame7439 8 месяцев назад
እደት 4ክላስ ይሆናል 46ቱ🙄
@-ahadutube
@-ahadutube 8 месяцев назад
የክልሶቹ ስፋቱ ይለያያል
@ekrame7439
@ekrame7439 8 месяцев назад
@@-ahadutube እደዛነው 70ቆርቆሮ ኤል ድዛይን ስት ይፈጃል እጨት አለኝ
@user-hi3jy7fi9y
@user-hi3jy7fi9y 8 месяцев назад
​@@ekrame7439እኔምሰባቆርቆሮነውያሰብኩትእጨትአለኝያሳካልሽያሳካልኝ
@zdnurutube7455
@zdnurutube7455 8 месяцев назад
46ቆርቆሮ 4ክላስ መሆን ይችላልዴ
@-ahadutube
@-ahadutube 8 месяцев назад
አወ
@fhhd4506
@fhhd4506 8 месяцев назад
100ቆርቆሮ 4ክላስ ይሆናል
@fatmah1744
@fatmah1744 6 месяцев назад
እዳም 5 ክሌስ ይሆንሻል እኔ 85 ቆርቆሮ ሰርቼ ጨርሻለሁ የመኝታ ክላስ የቃ ቤት የእግዳ ማርፊያ ትልቅ ሳሎን ነው የሆነሌኝ👍
@user-yy6di5ig5d
@user-yy6di5ig5d 8 месяцев назад
የመቸነው እ 2016 ነው 140 ሺ
@-ahadutube
@-ahadutube 8 месяцев назад
አወ
@user-tl9od9qj2z
@user-tl9od9qj2z 8 месяцев назад
የት አገር ነው ቆርቆሮ 650 የሚሸጠው
@om_Ryane
@om_Ryane 8 месяцев назад
ሰሜን ወሎ መርሳ በዚህ ዋጋ የገዛሁት
@user-tl9od9qj2z
@user-tl9od9qj2z 8 месяцев назад
@@om_Ryane እኔም መርሳ ነኝ ውደ ለወንድሜ ልገዛ አስቤ ነበር
@saudah8298
@saudah8298 8 месяцев назад
እሺአብደላ ባሑኑ ዋጋ 56ቅጠልለመስራትስትይፈጃል ብር ተጨትውጭ እደትአለኝ
@rahmakasye6934
@rahmakasye6934 8 месяцев назад
አብድላህለ75ቆርቆሮቤትለጨትብቻ62ሺብርአሉኝእናይወሥዳልወላአይወሥድም
@user-ds9hh2zt4y
@user-ds9hh2zt4y 8 месяцев назад
እንጨት ስትይ ጠርብ ማገር ቋሚ ሁሉንም ያጠቃለለ ነው
@rahmakasye6934
@rahmakasye6934 8 месяцев назад
@@user-ds9hh2zt4y አወ
@user-kt8rr3op3u
@user-kt8rr3op3u 8 месяцев назад
ቁጥሪህን ላክልኚ
@-ahadutube
@-ahadutube 8 месяцев назад
13720988
@user-kt8rr3op3u
@user-kt8rr3op3u 8 месяцев назад
@@-ahadutube አመሠግናለሁ ወድሜ
@tube3507
@tube3507 8 месяцев назад
ጥር ገባ ዴ??
@-ahadutube
@-ahadutube 8 месяцев назад
አወ
@tube3507
@tube3507 8 месяцев назад
የት ነዎ የተሠሬው ይሄ??
@-ahadutube
@-ahadutube 8 месяцев назад
@@tube3507 ሊብሶ
@merr219
@merr219 8 месяцев назад
ቅዳሜ ለት 30 ቆርቆሮ ሰራአው እግዚአብሔር ካለ ውሃ ልክ አሰራለው በቅርብ
@user-hh5hr1ih9l
@user-hh5hr1ih9l 8 месяцев назад
ስንት ጨረሰብሽ
@user-wt3wg1lw5n
@user-wt3wg1lw5n 8 месяцев назад
ስንት ክፍል ይወጣዋል 30 ቆርቆሮ
@merr219
@merr219 8 месяцев назад
ሁለት ክፍል 200 ካሬ ነው ወደፊት ኤል አረገዋለው 20 ቆርቆሮ ጨምሬ አሁን ለቦታው ብዬ ነው ነው 30 የሰራውት 122.000 ገና ውሃ ልክ አልተሰራም ቦታውን ገዝቼ ነው 122.000 ቤተሰብ የተወሰነ አባክኖብኛል ብቻ ተመስገንን
@user-hh5hr1ih9l
@user-hh5hr1ih9l 8 месяцев назад
@@merr219 አብሽሪ የእንጨት ነው ብሎኬት
@Masrat-b6b
@Masrat-b6b 7 месяцев назад
ህጋዊይ ነው ወይስ ህገወጥ ቤትሺ እህት ቦታ ስንትሺ ብር ገዛሺው
@user-eu1og1qj7m
@user-eu1og1qj7m 7 месяцев назад
ደጋን ወይም ገርባ ቤት የተጀመረ ያለቀየሚሸጥ ካለ ሹክበሉኝ ውዶቸ ሰውየለኝም ቦታገዝቸ ለማሠራትአልችልም😢
@سارهمحمد-ب4ج
@سارهمحمد-ب4ج 8 месяцев назад
❤❤❤❤
@user-lg3oc5gm5g
@user-lg3oc5gm5g 8 месяцев назад
❤❤❤
Далее
Introducing iPhone 16 | Apple
02:00
Просмотров 4,6 млн
Они захватят этот мир🗿
00:48
Просмотров 844 тыс.
Introducing iPhone 16 | Apple
02:00
Просмотров 4,6 млн