Тёмный

50 ሺህ ብር እና የክብር ቢላውን አስገርማ ያሸነፈችው አርቲስት የትኛዋ ትሆን? ምርጡ ገበታ //ልዩ የአዲስ ዓመት ዝግጅት// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 356 тыс.
50% 1

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Развлечения

Опубликовано:

 

11 сен 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 319   
@user-yk1bk3lg3b
@user-yk1bk3lg3b 9 месяцев назад
የሺፎች ሚስት ይቅረቡ የምትሉ ላይክ አድርጉ
@tsehay8941
@tsehay8941 9 месяцев назад
ማነዉ እንደ እኔ ወይዘሮ ሮማንን አይቶ የገባ ❤
@AbAb-qz1zz
@AbAb-qz1zz Месяц назад
እኔ
@newphonesell6842
@newphonesell6842 9 месяцев назад
ምናለ የኢትዪጵያ ኑሮ እንደ ምርጡ ገበታ በተትረፈረፈ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ehitemaryamydinglliji
@ehitemaryamydinglliji 9 месяцев назад
😅
@lopesohadiso
@lopesohadiso 9 месяцев назад
😅😅
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 9 месяцев назад
ክክክክ
@tegsetderese3279
@tegsetderese3279 9 месяцев назад
እእእእእ❤
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 8 месяцев назад
አሚንንንን አይቸግርውም 😢😢😢አር ቀርሞ አገራችን ሰላም በሆነ ሌላውን እንችለው ነበር 😢😢😢 አይይይ እመየ ኢትዩ ሰላምሽ ይመለስ ያርብ😢😢😢
@adiyanaadu4628
@adiyanaadu4628 9 месяцев назад
የኔ እናቶች🥰🥰 እናተን ማየት እራሱ እናትን ያስናፍቃል እረጅም እድሜ ይስጥልን እናንተ የጥበብ ፍርጦች ❤❤❤❤❤❤
@hayu684
@hayu684 9 месяцев назад
ፍትህ ለታላቁ አማራ ህዝብ ሞት አይደለም የሚገባው ፍትህ ለወገኖቻችን😢😢😢😢
@MelkamsewAyal
@MelkamsewAyal 9 месяцев назад
እግዚአብሄር በአምሳሉ የፈጠረው ሰው ሁሉም የአንድ አዳምና ሄዋል ልጅና ዘሩ አንድ ብቻ ነው። ዘረኝነት እጅግ በጣም የሞተ አካል ሽታ ያለው ጥንብ ነው። በቅናት መገዳደል በአዳም ልጆች ቃዬል አቤል በመግደል ቢጀምርም፣ ልብ ሊባል የሚገባው ወንድማማቾች ናቸው። ስለሆነም እንደ ቃዬል በቅናት ተንገብግቦ፣ እኔ በረከቱን ሳልቀበል ብሎ የገዛ ወንድሙን በየአገኘው ለሚገል እንኳንስ የሰው ልጅ፣ እግዚአብሄር ቃዬልንም ቀጥቶታል። ስለዚህ እንደ ቃዬል ለስልጣን ብሎ እየገደሉ ፍትህ መጠየቅ የአዞ እንባና፣ የኩሬ ቁራሩት ጩኸት ነው ትርፉ!!!!!
@sadaahmed1497
@sadaahmed1497 9 месяцев назад
​@@MelkamsewAyalወሬኛ ቱሪ ናፍ የምን ስልጣን ነው ብይ መግቢያ መውጫ ያጣ ህዝብ ስለ ስልጣን ያሳስበዋል
@ultimategain
@ultimategain 9 месяцев назад
ስንት ከበት አለ
@MK-yr3up
@MK-yr3up 9 месяцев назад
@@MelkamsewAyalthankyou
@MK-yr3up
@MK-yr3up 9 месяцев назад
Mnew Fano ashenfo yele
@R.A52
@R.A52 9 месяцев назад
ሼፍ መክብብ ለናቶች ያለው ክብርና ፍቅር ለየት ያለ ነው በነሱ ጀምሮ በነሱ ይጨርሳል
@simretekebede7712
@simretekebede7712 9 месяцев назад
wow አርቲስት ሰርኬለም (ሮሚ ) በእውነት ባለሞያ ነሽ ይገባል ሰላም ለሀገራችን ድል ለፋኖ
@user-bh2ye6nj5t
@user-bh2ye6nj5t 9 месяцев назад
ቀጣይ አመት እሻአላህ ካሳወዲ ሰገባ ኢትዮ ሠላም ሁና የሠዉ መሞት አቆሞ ያአላህ ኧረ ቤተሰብ ዱአ አድራጉ 😢❤
@betelmulu4897
@betelmulu4897 9 месяцев назад
ሁሉም ምርጥና እንቁ የኢትዮጵያ አርቲስቶች ❤ ክብር አለኝ
@kasay67
@kasay67 9 месяцев назад
ጥሩ እና ኣስተማሪ ፕሮግራም፡ወንድማቹ ከ ኤርትራ።
@nomore3027
@nomore3027 9 месяцев назад
በእናቶች እጅ የተሰራ ምግብ የበላ የታደለ ነው😢😢😢
@TgEthiopia18
@TgEthiopia18 9 месяцев назад
ምርጡን ገበታ ማየት በጣም አሪፍ ነው ባንድ ድንጋዬ ሁለት ወፍ እንደሚባለው እየተዝናናን ሞያ እንለምዳለን
@hiwet__dagne4697
@hiwet__dagne4697 9 месяцев назад
ሰርካለም በጣም ቆጆ ናት በጣም ጎበዝ ናት
@hayubintmama264
@hayubintmama264 9 месяцев назад
የኔ ፍልቅልቅ ደርባባ ሮሚየ ስወድሽ ሁሉምእናቶች ግርማሞገሳቸው😊 መክበቤ መልካም ሰው😊
@user-zq5xg6uw7d
@user-zq5xg6uw7d 9 месяцев назад
ያሀጋራችን ሠለም የናፈቃቹ በለይክ
@fufuali6141
@fufuali6141 9 месяцев назад
የአመቱ ምርጥ ዉድድር ነው 🙏🙏
@user-vp3cb4tj5l
@user-vp3cb4tj5l 9 месяцев назад
የእውነት ስትመረቁ እንባየ መጣ ለከ ስላም ከሌለ ቢኖረን ሞልቶ ቢትረፈረፍ ስላም ፍቅር ከሌለ ዋጋ የለውም ስላም ለእምየ ሀገሬ ኢትዩጵያ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-bl9km3zn3e
@user-bl9km3zn3e 9 месяцев назад
yes
@bethelmerzuk2917
@bethelmerzuk2917 9 месяцев назад
42:49 ሼፍ መክብብ ለተወዳዳሪ ያለህ ክብር ሳላደንቅ አላልፍም🙏🙏🙏🙏
@eyutemulo5721
@eyutemulo5721 9 месяцев назад
ሶስታችውም ጎበዞች ናችው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችው
@meri147
@meri147 9 месяцев назад
ለእናቶች የአለችው ክብር በጣም ደስ ይላል
@tewabechbegashaw6380
@tewabechbegashaw6380 9 месяцев назад
የምርጡ ገበታ አዘጋጆች እባካችሁ እባካችሁ ለፀጉር መሸፈኛ የሚሆን ሻሽ አዘጋጁ እና ተወዳዳሪዎች ፀጉራቸውን መሸፍን እንዳለባቸው አስገድዱ እባካችሁ ወጥ ቤት በፀጉር በጣም ይዘገንናል
@HassenSabri
@HassenSabri 9 месяцев назад
ሼፍ መክብብ በጣም ልበ ቀና ነው አላህ ይጨምርልህ እውነት ለእናቶች ያለህ ክብር ከአይምሮ በላይ ነው አላህ ቀጥተኛ መንገድን በክብር በሞገስ ይስጥህ ያኑርህ
@nmajetube
@nmajetube 9 месяцев назад
ኢትዮጵያዬ በዓሉ የሰላም ይሁንልሽ መመኪያዬ ሃገሬ ሰላም ናፍቆናን ሊጆችሽ 🙏
@heywatwoldeyesus308
@heywatwoldeyesus308 9 месяцев назад
Today’s Mirtu Gebeta was special. All artists should be proud of you. Wish you Happy Ethiopian New Year. Chef Z is always adding spice of life to the judgment.
@user-om5xb2nd4g
@user-om5xb2nd4g 9 месяцев назад
የቤትመቤቶች ተወዳድረው ባዷቸውን ተመልሰው አያቁም❤
@eijleeij
@eijleeij 9 месяцев назад
የኔቆንጆ ሮሚ ሠርካለም ስታምሪ❤❤❤በጣምነዉ ደስየምትይኝ ዋዉ ጀግንነትሽ በፊልም ብቻ አይደለም
@seadaeeed1190
@seadaeeed1190 9 месяцев назад
በፈጣሪያቺሁ በሳኡዲእስርቤት ለሚሰቃዩ ዜጎቺ ድምጥሁኑልን ለምድነውግን ስደተኞቺን እደዜጋየማንታየው
@MelkamsewAyal
@MelkamsewAyal 9 месяцев назад
የተሰሩት በኢትዮጵያዊ ዜግነት ሳይሆን፤ በዘር ተከፋፍላችሁ በተደባደባችሁት ነው!! ሰባኪዎቻችሁን እየሸቀላችሁ ለጥይት መግዣ ትልኩላቸው የነበሩት ጽንፈኛ አሸባሪ ጥንብ ዘረኞች አሁን መጥተው እንዲያስፈቷችሁ ጠይቋቸው!! ወይ የሳውዲን እስር ቤት ሰብረው መጥተው ያውጧችሁ❗
@aberashayele66
@aberashayele66 9 месяцев назад
አርትስት ሰርካለም በአደይ ዲራማ ላይ በጣም ስለምወድሽ እንኳን ለዝህ አበቃሽ ሸፊ ዝ እና ሌሎቻችውም የምንወዳችው ሼፎች ዘመናችው ይባረክ።
@awotaraya6590
@awotaraya6590 9 месяцев назад
ምርጥ ገበታ እያየው ብዙ ነገር አሰተካክያለው በእጅ ከመቅመሰ ወደ ማንኬያ መቅመሰ መክተፌያ መቀያየር ካልቀየርኩ ማጠብ ለማንኛውም ምርጥ ፕሮግራም ነው
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm Месяц назад
እናቶቻችን እድሜና ጤና ያብዛልን አምላካችን😘😘❤❤❤😇😇😇
@tegsetderese3279
@tegsetderese3279 9 месяцев назад
ዋው ሁሉም እናቶቺ በደንብ ይሰራሉ እድሜና ጤና ለእናቶቻቺን ❤ ሸህ መክብብ ለእናቶቺ ያለው ክብር ❤
@ribkazenebe
@ribkazenebe 9 месяцев назад
አሜን እናመሰግናለን መልካም በአል ይሑንላችሑ
@almazabdo1106
@almazabdo1106 9 месяцев назад
ዎይዛሮ ሮማን ኡንካን ዎደ እባስ በሳላምጡ ጥሎብኝ ድራማዉ ላይ በጣሚ ነው ያምዎድሽ ክብራ ለእነቶቻችን❤❤❤❤❤
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 9 месяцев назад
ምረጥ የኢትዮጰያኑች አረቲስት እናቱች በጣም የማደንቃችሆ የምወዳችሆ አረቲስት ናችሆ እረጂም እድሜና ጤና ይስጣችሆ ምረጡ ገበታላይ ሰለመጣችሆ ብቻ ጀግኖች ናችሆ ለኔ ጉበዙች የአቤል እናት ደሞ ሰላሸነፍሺ ደስ ብሉኛል👌👌🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼
@GanetGanet-bw9cm
@GanetGanet-bw9cm 9 месяцев назад
ወይዘሮ ሮማን በጣም ነው የምወድሽ ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ
@user-fi2yu8yr1z
@user-fi2yu8yr1z 9 месяцев назад
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የአመት ሰው ይበለን እናንተንም እኛንም
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 9 месяцев назад
እንክዋን አደረሳችሁ !! በጣም ደስ የሚል ውድድር ነው ብዙ ተምሬበታለሁ እጅግ አመስግናለሁ::ሼፍ መክብብ ዘውዴ እንዴት ያለህ ቅን ስው ነህ ፊትህ ላይ ይነበብ ያለው ርህራሄ እጅግ እንዳደንቅህ አድርጎኛል ::በጎደለ ይሙላልህ ትልቅ ስውነህ በእውነት ::ሌላው የሼፍ ሻሽ ብታዘጋጁ መልካም ነው እላለሁ !!
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 9 месяцев назад
ሼፍ መክብብዬ እረጅም እድሜ ይስጥህ ❤❤❤❤❤i love you 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@almazabdo1106
@almazabdo1106 9 месяцев назад
ሮሚ ኡንካን ዳስ አላሽ ያራጋ ዎታት ቅቤ ይዉጣል ያሚባላው እዉነት ነው❤❤❤❤❤❤❤
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 9 месяцев назад
ሲስተር ማን ያረሰው አዝመራ ገበሬው ያለው ስደት ላይ ከረሀብ ከጦርነት የጠራ አመት ይሁንልን
@user-pr5fj6vu5j
@user-pr5fj6vu5j 9 месяцев назад
ሽቃሊት ድምጽሽ ተሰምቶ ጸጉር ይሸፉኑ ይሆናልኮ 😂😂😂 ተው ግን ኮሜንት አትኮራረጁ አዎ ይሸፍኑ ብለናል ከመዳም ኩሽና ሸቃሊት ነን😂😂😂❤❤❤
@betysweetamennn6456
@betysweetamennn6456 9 месяцев назад
ውይ ስታምሩ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@tsehaydargie5112
@tsehaydargie5112 9 месяцев назад
ሰርካለም በጣም ጎበዝ oh my god 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-wj2nt3xu6d
@user-wj2nt3xu6d 9 месяцев назад
ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ይስጥልን እናቶቼ በእናቴ እጅ የተሰራ ምግብ እንዴት እንደናፈቀኝ
@Marinal0ve228
@Marinal0ve228 9 месяцев назад
😂😂😂😂አይ ሰርካለም እንደ ሕፃን ልጅ ሆነች እኮ😂😂😂❤ሮሚም❤አዳነችም❤❤አልማዝም❤
@user-fz8jk4it5x
@user-fz8jk4it5x 9 месяцев назад
ተቁነጠነጠች😂😂😂😂😂😂😂
@eijleeij
@eijleeij 9 месяцев назад
በጣም ደስስስአላት ግን ስወዳት
@tesfaneshdebusho6634
@tesfaneshdebusho6634 9 месяцев назад
Fikir yehonachihu artistoch tebareku. MELKAM ADDIS AMET LEHULACHINIM YIHUN.
@firehiwotshiferaw4154
@firehiwotshiferaw4154 9 месяцев назад
አዲሱ አመት የሰላም የጤና የፍቅር ያንድነት ይሁንልን ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ይቅርታ የብልፅግና የሚለውን ቃል ስለጠላሁት የእድገት እና የደስታ ይሁንልን።
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z 9 месяцев назад
በተወዳጁ እና በተመራጩ e B s መወዳደር በራሱ ክብር ነው
@romanasrat8038
@romanasrat8038 9 месяцев назад
Dagochu betam betam sereat alachew,betam new yemirduwochew postive nachew
@user-gj8jq4fy1j
@user-gj8jq4fy1j 9 месяцев назад
1 ኛ ነኝእንኳን አደረሳቹህ🌻🌻🌻🌻🌻🌻ሁላቹህም ምርጦች ናቹህ ሰላም ለሀገራችን😢😢😢
@meryemdemba
@meryemdemba 9 месяцев назад
የአደይ ድራማ ፈርጧ በጣም ነው የምወዳት ድራማው ላይ ያለው የትዳርና የፍቅር ታሪኳ እኔ የምኖረውን ህይወት ታሪክ ይመስለኛል😢😢
@sebletlaye1528
@sebletlaye1528 8 месяцев назад
የኔ ቆንጆ እትዪ ሮማን ( ሰርካለም) በጣም ደስ ብሎኛል እንክዋን ደስ አለሽ
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 9 месяцев назад
Almiye yene tihut ewodshalehu tashenfialeshi biye tebke neber yene wuddd enat rejim edme yistlgni 😘💕
@tigi432
@tigi432 8 месяцев назад
I love both of you guys I wish you long life with health 🙏❤️❤️but serki you are so amazing ❤
@hanibalalem5058
@hanibalalem5058 Месяц назад
ክብር ለ እናቶች ዋው
@tube3507
@tube3507 8 месяцев назад
ወይዘሮ ሮማን❤ ሁላችሁም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@haregmak1519
@haregmak1519 8 месяцев назад
ሼፍ መክብብ እንኳን ሰላም መጣክ ምርጥ ዳኛ❤❤❤
@seblegizachew7752
@seblegizachew7752 9 месяцев назад
በመጀመርያ ሁላችሁንም በጣም የምወዳችሁ የማከብራችሁ ተዋንያኖች ዳኞች ሼፍ ዚንም መላውን crow እንኳን አደረሳችሁ አድዬ በጣም በአክብሮት ፀጉርሽን????
@user-de2gc7wg9t
@user-de2gc7wg9t 9 месяцев назад
ባለፈ ልጁ በእጁ ስለቀመሠ ያሁሉ ስታመነጫጭቁት ዛሬ በእጁዋ ስትልስ ዝም አላቹ ነው ታዋቂ ስለሆነች ሰው ሰው ነው አታዳሉ
@sadaahmed1497
@sadaahmed1497 9 месяцев назад
ኧረ የናተስ ከፍ ያኮ ተቀጥሮ የሚሰራ ሸፍ ነው
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 9 месяцев назад
በምን ሊቀመሥነው ታዳ
@user-ku4he2po3s
@user-ku4he2po3s 9 месяцев назад
BEtam lek yalehone dagnenet new
@selamawitguta4727
@selamawitguta4727 8 месяцев назад
እንኳን አብሮ አደረሰን እወዳችሁአለሁ♥️♥️♥️♥️
@newphonesell6842
@newphonesell6842 9 месяцев назад
መልካም አዲስ አመት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Tube-nq2uz
@Tube-nq2uz 9 месяцев назад
ሮሚዬ❤ አልማዝ የኔ ደርባባ❤
@user-eb9xv7ll5b
@user-eb9xv7ll5b 9 месяцев назад
እናቶች እንኳን ደስ አላችሁ ሰረካለም ስወድሺ
@user-io9gb1ux2n
@user-io9gb1ux2n 9 месяцев назад
እትየ ሮማን አምዴ ስወድወት የአቤልየ እናት❤❤❤❤
@Rocky-ks9bq
@Rocky-ks9bq 7 месяцев назад
በጣም አሪፍ ነበር። በተረፈ ቢላዉ በbox የእጨት ቢቀርብ ጥሩ ነዉ።
@user-jy9ww9xc1b
@user-jy9ww9xc1b 9 месяцев назад
የሀገራችን ሰላም ናፍቆናል
@abyssinian5406
@abyssinian5406 9 месяцев назад
አድናቂአችሁ ነኝ
@FevneAberhim-ks1wu
@FevneAberhim-ks1wu 9 месяцев назад
እንኩአን አደረሳችሁ እውነት ነው የድሮ ፍቅር ግን ይመልስልን ፍቅር ያሸንፋል ኢትዮጵያየ ለምልሚ ደስ ይላል ፍክክሮ እናቶችኮ ባለሙያወች ናቸው❤❤❤❤❤
@dghhxvhh9131
@dghhxvhh9131 9 месяцев назад
😮❤❤❤እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አደረሰን 👏👏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻መልካም አዲስ አመት ያድርግልን
@user-zz7jh4qn8u
@user-zz7jh4qn8u 9 месяцев назад
ምርጥ ነው❤
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 9 месяцев назад
ለምድነው በእጂ የሚነካካውና የምግብ ጓት ማይዘጋጀው
@mekasja6442
@mekasja6442 9 месяцев назад
ምርጥ ግብአት ነው የትሰጣችው
@hggff9535
@hggff9535 9 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን ለእናቶቻችን❤❤❤እናታችን የአድይ ድራማ ተዋናይ ስውድሺሺሺ❤❤የገረመችን የገጠረ ልጆች እኮ ነን እርጉ ስንበላ በእንጀራነው ስትል ድስስ ግልፅነት ዋአው❤❤❤❤
@makih.m6685
@makih.m6685 9 месяцев назад
ዋዉዉዉዉዉዉ❤❤❤❤❤❤ምርጥ ፕሮግራም ነዉዉዉ😮😮😮😮❤❤❤😅
@Anumma572
@Anumma572 9 месяцев назад
Hulachehum Gobzoch Tbareku
@user-pm5jj3lz7q
@user-pm5jj3lz7q 9 месяцев назад
ሁላችሁም ምርጥ ❤❤❤❤❤
@adanechmelese4824
@adanechmelese4824 9 месяцев назад
WOW........
@fatumaadem1948
@fatumaadem1948 9 месяцев назад
ምረጡች
@adresseaeed1780
@adresseaeed1780 9 месяцев назад
ክብር። ለእናቶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አላህ እርሜ ይስጣችሁ
@wipupwredosa9628
@wipupwredosa9628 9 месяцев назад
በጣም፡ጎበዝ፡ናችው
@user-ik6hx4dm9t
@user-ik6hx4dm9t 9 месяцев назад
Almaziye betma new miwedish yene derbaba yehewa ❤😢❤
@mennibeke2912
@mennibeke2912 9 месяцев назад
ኧረ ፀጉር ፀጉር ይሸፈን ምነው ሼፎች ብትነግሩ። ኧረ ከባድ ነው።
@user-he1di1yr5m
@user-he1di1yr5m 9 месяцев назад
አሚን አሚን አሚን ያረብላለሚን❤❤❤
@banchimekonnen6763
@banchimekonnen6763 9 месяцев назад
አድዬ አንቺ በሁሉም አንደኛ ነሽ የሙያ ችግር የለብሽም ከዚህ የበለጠ የምትሰሪ ነሽ አድዬ መልካም አዲስ አመት ከነመላው ቤተሰብሽ ይሁንልሽ እንወድሻለን ዳኞች መጀመሪያ መመሪያ መስጠት አለባቹሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-he1di1yr5m
@user-he1di1yr5m 9 месяцев назад
የኔ እቁ እናቶቺ እወዳቺሁአለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sss2505
@sss2505 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤ የኔ እናቶች❤❤❤
@godislove1692
@godislove1692 9 месяцев назад
Be Adey drama layim Andegna neberech be EBS layim Andegna hunalech ❤❤❤
@user-jt6zq9yz3c
@user-jt6zq9yz3c 9 месяцев назад
እንደዉ ትልልቅ አሪትሲቲም ምግቢ ሲሰር ፀጉሪ አይሸፊኑም ኸሄረ
@user-jp7ml5rr1n
@user-jp7ml5rr1n 8 месяцев назад
Oh. Wowwwww 😊😊😊
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 9 месяцев назад
3ቱም 1ኛ❤👑
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 9 месяцев назад
ሠላም ለሀገራችን ይሁን እንኳን አደረሳቹሁ🎉
@user-kf2th3ke9h
@user-kf2th3ke9h 8 месяцев назад
በጣም የምወድሽ ሴት ሰርካለም❤❤❤❤
@taybahals3951
@taybahals3951 9 месяцев назад
ፍትህህህህህ ለሀገራችን😢😢😢ፍትህህህህህህ ለአማራዉ😢😢😢😢😢😢
@aberashayele66
@aberashayele66 9 месяцев назад
አልቅሱ አማራ ሥራው ለቅሶ እና ውዥብር ማስነሳት ነው ገን አይሆንላችውም
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 9 месяцев назад
ለምንድ ነው ግን ኩሽና ለምግብ ስራ ሲገቡ ፀጉር የማይሰፈኑት😳 ሙያ ኸንፅህናና ከጥንቃቄ ይጀምራል
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 9 месяцев назад
ሁላቹሁንም ውድድድድ❤❤❤❤❤
@serkalemeshetu4634
@serkalemeshetu4634 9 месяцев назад
ድርብብ ያሉ እናቶች ተባረኩ!!!
@ekruwollo8993
@ekruwollo8993 9 месяцев назад
ወላሂ እትየ ሮማን ስወዳትትትት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zinash1
@zinash1 9 месяцев назад
እሮሚ እናት እኮ ነሽ ስወድሽ ❤❤❤❤
@ViP-rp1te
@ViP-rp1te 9 месяцев назад
Ameeen
@user-sl9sc2hl7s
@user-sl9sc2hl7s 9 месяцев назад
ታምራላችሁ የእናቶች ዘላምኖሩ
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m 8 месяцев назад
አዲሽ የቃኘዋ ጓል አስመሪና የጥንት ጓዴ ታሸንፊያለሽ መልካም እድል ።
Далее
СЫВОРОТКА С ВБ
00:39
Просмотров 325 тыс.
Best ASMR 😳
00:26
Просмотров 16 тыс.
MacBook Air Японский Прикол!
00:42
Просмотров 130 тыс.
Abet Kitfo Catring Service PT.6
4:55
Просмотров 2,2 тыс.