Тёмный

78ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ልጆች በሃይማኖት ግራ የሚጋቡት በዚህም አካሄድ ነው 

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Просмотров 32 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 янв 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 235   
@firotafesse5368
@firotafesse5368 Год назад
መምህር ማብራሪያ ልክ ነው ቀጥልበት መምህር ግርማ በጣም ደስ ከሚለኝ አስተምህሮታቸው በተጨማሪ መናፍስትን እያናዘዙ ማብራሪያ ሲሰጡ በጣም ብዙ እውቀት ነው ያገኘነው
@selam801
@selam801 Год назад
ለዓመታዊ ክብረ በዓል ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ እንኳን አደረሳችሁ ምእመናን በረከቱ ይደርብን በእምነታችን ያጽናን so ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 Год назад
ወንድሜ ማብራሪያ መስማት እማይፈልጉ ሰዎች እኮ ያው ልክ ስለሆንክ እና ጥፋታቸውን መቀበል ስለሚያማቸው ነው ። አንተ ልክ ነው ባልከው መንገድ ዝም ብለህ አንተ ተናገር እኛ እንሰማለን ወንድሜ 😇
@user-le8xn4nu5v
@user-le8xn4nu5v Год назад
ጥር ዐስራ ስምንት በዚች ቀን የሰማዕታት አለቃ የቅዱስ ጊዮርጊስ አፅሙ ተቃጥሎ ተደቁሶ የተበተነበት ነወ። ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን እኛንም በከበረ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጸሎት ይማረን በረከቱም ከእኛ ጋር ትኑር ለዘላለሙ አሜን።
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Год назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ለሰማዓት አለቃ እንደኔ የረዳው ሰማቱ ፍጡነ ረዴት ለናተም የተቸገራችሁ ይርዳችሁ
@user-lu4kp5lh8p
@user-lu4kp5lh8p Год назад
አሜን አሜን አሜን
@sabadesalegn2038
@sabadesalegn2038 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Год назад
ሊቀ ሠማእቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ የአመት ስፕው ይበለን ቅድስት ሐገራችንን ሐይማኖታችንን ይጠብቅልን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@user-eu7bq4fc1d
@user-eu7bq4fc1d Год назад
እንኳን ሰላም መጣክ መምህር ሰላምክ ይብዛ በረከት ይደርብኝ የኔ ዉድ መምህር ማብራሪያ ግድ ነዉ ሰምተን ለመተግበር አባቴ ቸሩ መድሀኒያለም ይርዳን መምህር ባንተ ትምህርት በጣም ተቀይረናል መምህር ልዑል እግዚአብሔር ባንተ ላይ አድሮ ብዙ አስተምሮናል ለንስሀም ሳይገባን እንዲገባን አድርጎ ደግሞ ለክብር ደሙ ወ ቅዱስ ስጋዉ በቅተናል ከጓደኞቼ ጋር እማ ፍቅር ስትፈቅድ ደሞ ቤተሰቦችንም ከእግዚአብሔር ጋር ከፈቀደ እና ስለ ሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን
@hiewtdemelie6102
@hiewtdemelie6102 Год назад
እኳን ለሀያሉ ሰማእት ለቅዱስ ጊዮርጊስ አመታዊ መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ አደረሰን እኳን ደህና መጣህልን
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Год назад
እንዃን ለሊቀ ሰማእት ለቅዱስ ጊዮርጊስ አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከቱ በሁላችንም ላይ ይደር ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላሟን ይመልስልን ቤተክርስቲያናችን አንድ ያርግልን አሜን
@zenabethsolomon4387
@zenabethsolomon4387 Год назад
AMEN AMEN AMEN
@user-lu4kp5lh8p
@user-lu4kp5lh8p Год назад
አሜን አሜን አሜን
@world12384
@world12384 Год назад
Amen enkwan abro aderesen✨
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p Год назад
አሜን፫
@devan8265
@devan8265 Год назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
@hiwi-21216
@hiwi-21216 Год назад
መምህር ማብራሪያ ጥሩ ነዉ ብዙ ያስተምረናል ይቀጥል 🥰🥰🥰
@user-mj7eq3ps3x
@user-mj7eq3ps3x Год назад
ስለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ክብሩ ይስፋ ለመድሃኒአለም መምህሬ እኛ ሰዎች እውነቱን ሲነገረን አንወድም ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን የነፍሴ መጋቢ😢😢😢😢😢😢😢😢😢🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️🏫🏫🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌾🌾🌾🍁🍁🍀🍀🥀🥀🥀🍃🌷🌷🌷💐💐💐🌿🌿🌿🌿🌿❤️❤️❤
@legesinkeneh292
@legesinkeneh292 Год назад
መምሕር አንተና መላከመንክራት መምሕር ግርማን የሰጠን እግዚአቤር ይመስገን ሀይማኖት ከተግባር አዋሕዳችሁ ላስተማራችሁን።
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Год назад
እንኳን አደረሳችሁ ላባታችን አቡነ ከሰተ ብርሃን እዲሁም ለቅዱሳን ሰማዓታት አለቃ ቅዱስ ጊወርጊስ ፍጡነ ረዴት ዓመታዊ ባዓል
@aynalemkebede2272
@aynalemkebede2272 Год назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ፀጋውን ያብዛልን እናመሰገናለን
@h6ey335
@h6ey335 Год назад
ማብራራቱ ይጠቅመናል እንጅ አይጎዳንም መምህርየ አብራርተህ ስለ ምታስተምረን ነው የተቀየርነው 👈 በደፈናውማ ቡዙ ተምረን ነበር አልገባነምጂ😔አታብራራ የምትሉ ሰዎች አሳልፋቹሁ አዳምጡ የምንጠቀም ስላለን አትዝጉብን☝️ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏
@rekikaweke5791
@rekikaweke5791 Год назад
በትክክል
@etsegenettadesse5296
@etsegenettadesse5296 Год назад
ጌታ ሆይ ይህን እሰማ ዘንድ እኔ ማነኝ የምሰማውን ትምህርት ሁሉ እራሴን እምለውጥበት ሰዎችን እንዲማሩ አደርግ ዘንድ እርዳኝ የድንግልጅ 🙏🙏🙏
@rekikaweke5791
@rekikaweke5791 Год назад
አሜን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Год назад
#ሠላም ለዝክረ ስምከ ጊዮርጊስ ሆይ ለስም አጠራርህና ለተቆላዘመው ለተለሸለሸው የራስ ፀጉርህ ሰላም እልሃለሁ #ጊዮርጊስ ሆይ የምስጋና አውታረ መዝሙር ለሆኑት ቃልህና አንደበትህ ሰላም እልሃለሁ #የልዳው ጊዮርጊስ ሆይ ለአንተ ሰላምታ ይገባል ፈረሰኛው ጊዮርጊስ ሆይ ሰላም እልሃለሁ #አቤተ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ሆይ ማረን አቤቱ የጊዮርጊስ አምላክ ሆይ ራራልን አቤቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ሆይ ይቅር በለን የሰማእቱ ጥበቃው አይለየን አሜን፫ 🕯🕯🕯🤲💚💛❤😭Egzibher yimsegn memihir AMEN 🤲 yelideyan libona yekefet amilak yegnanem libona yekefetln amen 🤲😭
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification Год назад
እንዳንተ እማ እያብራራ የሚያስተምር ብናገኝ እስከዛሬ እድሜ ይችን በከንቱ በሀጥያት አያልቅም ነበር በነፍስም በስም እንስተካከል ነበር ለኛ እሁንም ለኛ ለምንጠቀም አብራርተህ ግለፅልን እንደውም እኔ በመሀል የምታብራራቸውን ነገሮች ትምህርት አዘሎች ለብቻቸው ባገኛቸው እያልኩ ሁሌም አስብ ነበር በጣም ጠቃሚ የወንጌልና ይሀይማኖት ትምህርቶች አሉት በርታልን ወንድሜ መምህራችን በርታልን
@user-ip3iv4jd3z
@user-ip3iv4jd3z Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እህት ወድሞች መምህራችን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ይሺ መምህራችን እናዳምጣለን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Год назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርስን አደርሳቹው የቅዱስ ጊዮርጊስ በርክቱ እርዴኤቱ ይደርብን ለሁላችን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
ለቤተክርስቲያን እንፀልይ 🙏🏿😢 እንኩዋን አደረሳችሁ ለሰማዕቱ ለቅዱስ ጊዮርጊስ አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል እንኩዋን ደህና መጣህ መምህር 😍😍
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x Год назад
አሜን እንኳን አበሮ አደረሰን እህታችን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
@@user-ht4dk7sm5x አሜን እህቴ እንዴት ነሽ 🙏🏿እባክሽ የfb ስምሽን ንገሪኝ 🥰
@mebratgashaw8408
@mebratgashaw8408 Год назад
አሜን ሁሌ የማትታጪው ልጅ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
@@mebratgashaw8408 አሜን እህቴ ደግሞ የአባታችን ስም አንድ ነው 😘😘😄
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Год назад
ወለተማርያም ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተስፋስላሴ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ ጎዶልያስ
@keedaw6764
@keedaw6764 Год назад
መምህራችን እንኳን ሠላም መጣህልኝ ልዑል እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ መምህሬ💚💛💖
@mesertwolde3963
@mesertwolde3963 Год назад
የሰማእቱ በረከት በሁላችን ላይ ይደር ከዓመት ከወሩ አይለየን አሜን አሜን አሜን መልካም ውሎ ቸር ያገናኘን
@girumadane7515
@girumadane7515 Год назад
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህረችን
@kumnagar1403
@kumnagar1403 Год назад
እንኳን አደረሳችሁ የመምህር ተማሪወች ዉዶቸ ከኔ የበረታችሁ ፀልዩልኝ ወለተመድን ብላችሁ ለደጁ እድበቃ አንድቀን እንኳን አስቀድሸ ጠበል ተጠምቄ ልሙት በጣም አሞኛል ኩላሊቴን
@zhraaa4646
@zhraaa4646 Год назад
አሜንአሜንአሜን👏👏👏👏❤❤❤
@user-eu7bq4fc1d
@user-eu7bq4fc1d Год назад
እዉነት ነዉ መምህር እኔ እራሱ ሰፈር ዉሴጥ የሚካድም አለ እና መልአክ ናቸዉ ሲለኝ አምነው ነበር እድሜ ለአባታችን መምህር ግርማ እና አንተ መምህርዬ መሰደዴ ለበጎ ነዉ ግን የሚገርመው አንቺ ልብሽ አያምንም ይለኝ ነበር እና የቤታቹ አምላክ አንቺን አይፈልግም ይለኝ ነበር እና ደግሞ የስለት ልጅ ወይም ክርስትና ለመልአክት ወይም ለእመ ፍቅር መስጠትም በጣም መልካም ነዉ እኔ እዳልጠፋ ምክንያቴ ይሄ ይመስለኛል እማ ፍቅር ነዉ የመለሰችኝ የኛ ሀይማኖት ግዴታ አምልኮአችን ይመስለኝ ነበር አሁን ነቅተናል ተመስገን
@haymitube8198
@haymitube8198 Год назад
ሰላም ምህር እኳን ሰላም መጣህ የመምህር ተማሪዎች እህቶቸ ወድሞቸ በክርስቶስ ክርስቲያን የሆናችሁ በሙሉ ሰላማችሁ እስከ አለም ዳርቻ ድረስ ይብዛልኝ ኦርቶዶክስ ሀይማንታችንን እግዚአብሄር ይጠብቅልን 🥰🥰💐🌾💐🕊🌾🕊💐🕊
@user-ht3fz6ie6s
@user-ht3fz6ie6s Год назад
እግዚአብሔርይመሥገን ቃለ ሂይወት ያሠማልንአሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አ ምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸዉ ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካአል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥሩፋኤል ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ማርያም ግ ይብዊት ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ሚረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላሜህን ሥጠን ለሁልግዜዉም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
@aubmohamed9525
@aubmohamed9525 Год назад
ሰላም መምህር እንኮን ለሰማእቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ስባረ አጽሙ አደረሳቹ አገራችን ተዋህዶ አይማኖታችንን ተራዳልን ሰማህቱ
@user-od9ps1eb6w
@user-od9ps1eb6w Год назад
ሰላም መምህር እኩሀን ሰላምመጣክ የሰማነውን በልባችን ያሳድርልን እግዚአብሔር የተቀደሰ አገራችን ቤተክርስቲያነችንን ከክፎሆች ይጠብቅልን አሜን
@destadesta64
@destadesta64 Год назад
እንኳን ለሠመአቱ ለቅዱስ ጊወርጊስ አመታዉይ በአል አደረሳችሁ አደረሰን መምህር
@tegegnebeze7052
@tegegnebeze7052 Год назад
እንኳን ለሰባር አፅሙ ቅዱስ ጊዮርጊስ አመታዊ በዓል አደረሰህ መምከር ከሙሉ ቤተሰብ ጋር
@asde301
@asde301 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ እንኳን ለሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ 🕊🙏በረከቱ ረድኤቱ ይደርብን🙏🕊
@bizulemshiferaw6428
@bizulemshiferaw6428 Год назад
በውነት መምህር ደስይላል እናመሰግናለን
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 Год назад
ስለውሉም እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህወት ያሰማልን መምራችን 👏👏👏💒💒💒💒💒💚💚💛💛💛❤️❤️❤️❤️
@bere2532
@bere2532 Год назад
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Год назад
መምህር እንዃን ደና መጣህ ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ ኤፍታህ ብለን ጀምረናል ሼር ላይክ ሰብስክራይብ እንዳትረሱ
@emebetyesigat349
@emebetyesigat349 Год назад
እንኳን ሰላም መጣህልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ የምታገለግልበት እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም ደስይላል የእግዚአብሔር ፋቅር ሲገባን ከቤቱ አያስወጣንም አልገባን አለጅ አንተን ይጠብቅልን እንጅ ገና ብዙ ልጆች ይለወጣሉ
@luletkabadekabadegabrmaram2112
አሜን አሜን አሜን በጣም ያስደስታል እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💒💒💒💒💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@meseretnegash3896
@meseretnegash3896 Год назад
መምህር ቃለ ሕይወት ያሠማህ
@tigestephrem4793
@tigestephrem4793 Год назад
ሰላም መምህር, እንደ ሁሌም ነፍሴን የሜማርክ ነው በ በብዙ ነገር ተጨንቄለሁ በፀሎት አስቡኝ ፍቅርተ ማርያምን
@biniamhaddis4870
@biniamhaddis4870 Год назад
መምህር ፈጣሪ ይባርክህ መንፈሳዊ ማብራሪያ ያስፈልጋ ፊልም አይደለም ህይወት እያዳመጥን ነው፡፡
@kinfeandeberhan2444
@kinfeandeberhan2444 Год назад
መምህር እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ,እናመሰግናለን ።
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ
@meseretwoldegorgis8475
@meseretwoldegorgis8475 Год назад
እንካን በስላም መጣህ መምህራን ሀገራችን ቤተክርስቲያናችን ይጠብቅልን
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Год назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ሰላምህ ይብዛልን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አምላክ ቅዱስ ቂርቆስ በሄደበት ባሉበት ሁሉ አባቶቻችን ወጣት ወንድሞቻችንን እህቶቻችንን በምህረቱ ጥላ ይጠብቅልን
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p Год назад
እግዚአብሔር ይመስገንመምህራችንእንኮንደናመጣህልን እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስጊወርጊስአመታዊባህል አገራችንአይማኖታችንይጠብቅልን ምልጃውአይለየን
@abeldagem637
@abeldagem637 Год назад
እንኩዋን አደርሳቸሁ ውድ ቤተሰቦቻችን🙏🙏🙏 .....መምህር አሪፍ ትምህርት ነው እግዚሐብሄር ይባርክልን ....ማብራሪያውም በጣም ጥሩ ነው በዚሁ ቀጥል በደንብ ትምህርት እናገኝበታለን።
@debritutulu5126
@debritutulu5126 Год назад
ጅግ በጣም ደሰይ ይላል የእግዚአብሔር ሰም የተመሰገን መምህር አንተም ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልን
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 Год назад
እንካን ደና መጣህ መምህር ሠላም ፍቅር አንድነት ለመላው ህዝበ ክርሥትያን እመኛለው ፈጣሪያችን አይለየኝ
@mesertemelese493
@mesertemelese493 Год назад
ሰለሁሉም,ነገረ,እግዚያብሔረ,ይመሰገን
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z Год назад
ቃልህወት ያሰማልን መምህር በእድሜና በጤና በጸጋ ይጠብቅልን የምትወደው መልአክ አይለየህ የሰማነውን ትምህርት በልቦናችን ይጻፍልን ለኛንም እግዚአብሔር አምላክ ይቀይረን አሜን መምህር ወለተ ዮሐንስ እያልክ በጸሎትህ አስበኝ በጣም ደካማ ነኝ 🤲💞 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🌴🌹🌲🌱🎄🌴🌹🌲🌱🎄🌴🌹🌲🌱የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን አሜን 🎄
@Mero.meron209
@Mero.meron209 Год назад
መምህራችን ቃለህይወት ያሠ ማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን 👏👏👏👏💐💐💐💒💒
@rozaabraham4354
@rozaabraham4354 Год назад
እንኳን ደህና መጣክ መምህር እድሜና ጤና ይስክ ከነ ቤተሰብክ👏👏
@user-kn9mw6ok9q
@user-kn9mw6ok9q Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መ ምህር ቃለህወትንያሰያሰማልን
@elizabethzewde4121
@elizabethzewde4121 Год назад
እሜን አሜን አሜን🙏
@user-rj3oz5eg3d
@user-rj3oz5eg3d Год назад
እንካን በሰላም መጣህ መምህር እግዛብሔር ይመስገን ምን ይሳነዋል ተመስገን🙏🙏🙏❤️❤️❤️ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ❤️❤️❤️❤️ ዝማሬ መልኣክት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@woldesenbet
@woldesenbet Год назад
ወደ ድንግል የተላክህ #ገብርኤል ሆይ ሰላም ላንተ ይሁን ። የደሥታ ምሥራች ተናጋሪ #ገብርኤል ሆይ ሰላም ላንተ ይሁን። ነበልባላዊ ዖፈ ሰማይ #ገብርኤል ሆይ ሰላም ላንተ ይሁን ። ደስታን እብሣሪ #ገብርኤል ሆይ ሰላም ላንተ ይሁን ። የአካላዊ ቃልን የመጸነስ ብሥራት ለማርያም የተናገርክ #ገብርኤል ሆይ ሰላም ላንተ ይሁን። + + + + + + + በመልአከ ሞት ከመውደቅ የምትታደግ #ገብርኤል ሆይ ሰላም ላንተ ይሁን አማላጅነትህን በመታመን ተስፋ እናደርጋለንና በመዓልትም በሌሊትም አንተ ጠብቀን አሜን 🙏 / መልክአ ገብርኤል / + ጸሎት ልመናችንን + 🍂 ሊቀ መላእክት #ቅዱስ_ገብርኤል ተቀብሎ ለሀገራችን ሰላምን ለሁላችን ፍቅር አንድነትን ያድለን 🙏 #አሜን ከመከራ ሥጋ ከመራ ነፍስ በክንፈ ረድኤቱ ይጠብቀን 🙏 #አሜን
@world12384
@world12384 Год назад
Amen yekeduse gbrel melgana ena bereket ayleyen Amen.
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 Год назад
🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲
@hayhay9005
@hayhay9005 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቃለህይወት ያሰማልን የህናችንን ህይወት የቀየረ እድንግል ማርያም ልጅ የኔንም ቤተሰቦች ይቀይርልኝ አሜን
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Год назад
Amen Amen Amen egzabher yimasgen hunken Dena maxu memirhachin 🤲💚💛❤️🇪🇹🇪🇷🌹🌹🌹
@user-fu5kv1fh6l
@user-fu5kv1fh6l Год назад
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን እንኳን በሠላም መጣህልን መምህሬ ማብራሪያዉ ጠቅሞናል እንዳትተዉብን 👏
@lemlemalem7963
@lemlemalem7963 Год назад
እንኳን ለቅዱስ ገወርጊስ አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
@getetachane2286
@getetachane2286 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@zhraaa4646
@zhraaa4646 Год назад
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር እግዚበሔር ይመሰገን❤❤❤👏👏👏👏
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p Год назад
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ እንኳን ለሊቀ ሰማዕት አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ❤
@user-dt9yp6bn3z
@user-dt9yp6bn3z Год назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርዬ
@mebratreta6988
@mebratreta6988 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@h6ey335
@h6ey335 Год назад
አሜን ሰላም ላንተም ለእኛም ይሁን መምህራችን🙏 #እግዚአብሔር_አምላክ_ቤተ_ክርስትያናችንና_እኛ ህዝቦቿን በአንድነት ይጠብቅልን🙏ብጹአን አባቶቻችንን በፅናትና በፀጋ ይጠብቅልን🙏
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 💒🤲🤲🤲✝️✝️✝️🤲🕊🕊🕊🤲
@user-bn6qt8iw3o
@user-bn6qt8iw3o Год назад
እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን እግዚአብሄር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
@HhHh-qw5tr
@HhHh-qw5tr Год назад
እግዚአብሔር እግዚአብሔርይመሰገን ቃል ሂውተይሰመዐልን መምህራን
@tmcleaning5529
@tmcleaning5529 Год назад
መምህሬ ለኔ እምትናገረው እያንዳንዳ ቃል ታንፀኛለች ፅናበት
@user-ob3xe9tb7i
@user-ob3xe9tb7i Год назад
መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ልኡል እግዚአብሔር እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ ስህል አድኖ ፈልጌ ነበር ግን ቦታው ጠፋብኝ ካየህው ብትፅፍልኝ የቦታውን ስም እህቶች/ወድሞችም የምታውቁት ብትፅፊልኝ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ
@user-fu5kv1fh6l
@user-fu5kv1fh6l Год назад
ኤፍታህ መዝሙር ቤት ወይም የመምህር ተሥፋዬ አድራሻ ብለሽ ፈልጊ ዩቱብ ላይ አለለልሽ
@user-ob3xe9tb7i
@user-ob3xe9tb7i Год назад
@@user-fu5kv1fh6l እግዚአብሔር ያክብርልኝ ወለተ ኪዳን በጣም አመሰግናለሁ
@user-ed1ug7of4n
@user-ed1ug7of4n Год назад
በጣም ይገርማን መምህርየ አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ እናመሠገናለን
@hsznjd4044
@hsznjd4044 Год назад
መምህር እንኳን በ ሰላም መጣና በእውነት እንኳን አደረሳችሁ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ጻድቅ አባታችን ተክለ ሃይማኖት አመትው ክብር በዓለም በእውነት ሁላችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛላችሁ በቤቱ ያፅናልብ በእውነት ውድ እህታችን እንኳን ውድ ቅድስት እና ልዩ ዋረቅስሕዶስ እንኳን በ ሰላም ትመለሽ እግዚአብሔር ፍጻሜሽ ያሰማልንሽ በእውነት ልጅ እግዚአብሔር ልብ የመልስውን ውድ ቅድስት በቤት ክርስቲያን ይመልስው በእውነት ተስፋ አለይ በአለም ሙሉ በእውነት
@haithammokdad549
@haithammokdad549 Год назад
እንኳን ደሕና መጣሕልን መምሕራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞
@redeactef
@redeactef Год назад
መምህር አብዛልን ማብራርያውን እነሱን ተዋቸው
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 Год назад
መምሕር.በእዉነትእግዚያብሔር.ይመሥገን.እደበደላችንና.እደ.ሐጥያታችን.ሣይሖን. እደቸርነቱ.የሚጠብቀን.በጣም.ደሥ.የሚል ነዉ እዳዉም.ማብራሪያዉ.ግልፅ.ነዉ.በትክክል.የሚደረገዉን.ነዉ.የምትናገረዉ.ኡድሜና.ፀጋዉን.ያብዛልሕ.ዝማሬ.መላአክት.ያሠማልን.የአገልግሎት.ዘመንሕን.ያርዝመዉ
@kindutarkgn326
@kindutarkgn326 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እኳለሌቀመላ ለቅዱስጊወር አመት ክብርባበስላአደረሳችሁ
@user-yy2eb6fc2u
@user-yy2eb6fc2u Месяц назад
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@merinatadeleababora8744
@merinatadeleababora8744 Год назад
የሰማ ይስማ ያልሰማ ይተው አቤት ፀባያችን ለማን እንመችን
@user-en1gr4ge2h
@user-en1gr4ge2h Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን መምህር እንኳን ሰላም መጣህልን ለሐገራችን ሰላምን አንድነትን ፍቅርን ይስጠን አምላከ ቅዱሳን አሜን
@taybaa8158
@taybaa8158 Год назад
ቃለህወት ያሰማልን
@abebechintalatawayidoo9966
@abebechintalatawayidoo9966 Год назад
Amen Amen Amen🙏🙏🙏
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Год назад
ስላም ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋው አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን❤💒❤
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ተስፍሽየ
@mazimazimazimazi9361
@mazimazimazimazi9361 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ምህር ፀጋውን ያብዛልህ እኔ ሁሌ በገጠመኚ መካከል የምትሰጠው ምክር ብዙነገር ነው የምንማርበት ቀጥልበት ምህር በርታልን እንወድህአለን መምህርየ እማ ፉቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ
@ssss4655
@ssss4655 Год назад
ቃለህይወት ያሠማልን መህምር
@zmzmzvalgdh1447
@zmzmzvalgdh1447 Год назад
እግዚአብሔር ይመርገን መምህራችን እንካን ሠላም መጡልን
@user-qd7fh5nx1e
@user-qd7fh5nx1e Год назад
እግዚአብሔር አምላክ የሁላንንም ፍፃሜ ያሳምርልን
@user-st1bf9ee5s
@user-st1bf9ee5s Год назад
በስመ ስላሴ ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን የክርስቶስ ቤተሰብ እንካን ለሊቀ መላአኩ ቅዱስ ገብርኤል በሰላም አደረሳቹ
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ትክክል ወደ ቦሌ አከባቢ ብታይ እንዳሉ የባለስልጣን ልጆች ናቸዉ ምንም አያዉቁም እድሜአቸዉ ብዙ ሄዷል ከት/ቤ ወደ ቤት ከስራ ወደ ቤት በቃ በጣም ይጎዳል አጉል እድገት ከሰዉ መወያየት እራሱ ቀላል አይደለም
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ማረሽ እህታችን በጣም ደስ ስትሉ እግዚአብሔር በእቤቱ ያፅናችሁ
@mariyamawit747
@mariyamawit747 Год назад
Amen yakibitachew. Wetatichun. Esey. Des sik. Wetatichun. Melewetachew. Senbet. Timihirt. Megibatachew
@user-go6ic3nu4i
@user-go6ic3nu4i Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም የተማርን ነው መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ፀጋው ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን
@zenashezena1975
@zenashezena1975 Год назад
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅ ህ
@astertube8785
@astertube8785 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ መምህራች እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእድሚ በጤና ገና እያዳመጡኩኝ ነኝ ምእመናን አብረን እናዳምጥ💒💒💒
Далее
Sniper Duel | Standoff 2
00:54
Просмотров 521 тыс.
Luiza Rasulova #luizarasulova
00:37
Просмотров 1,3 млн
Sniper Duel | Standoff 2
00:54
Просмотров 521 тыс.