Тёмный

7 ሚሊዬን ብሩን ማን ዋጠው? የዳሽን ባንክ ፒያሳ ቅርንጫፍ ጉድ | የወጣቶቹ እና ሀላል ታክሲ መጨረሻ 

Egregnaw Media - እግረኛው
Подписаться 161 тыс.
Просмотров 49 тыс.
50% 1

እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
እግረኛው ሚዲያን ይደግፉ gofundme.com/6bcg2
በኢትዮጵያ ብር ማገዝ ለምትፈልጉ ከስር ባሉት የባንክ አካውንቶች ተጠቀሙ
ንግድ ባንክ
1000067563259
ተክለሃይማኖት አዳነ
ዳሸን ባንክ
5155131542011
ተክለሃይማኖት አዳነ
አዋሽ ባንክ
013201211642800
ተክለሃይማኖት አዳነ
ለበለጠ መረጃ
0946707555
#Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media
gofundme.com/6bcg2

Опубликовано:

 

26 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 248   
@EgregnawMedia
@EgregnawMedia Месяц назад
gofund.me/22a628f5
@tedted8833
@tedted8833 Месяц назад
የዳሸን ባንክ የፒያሳ ቅርንጫፍ ማናጀርን ከስራ ማባረር አለበት የባንኩን ስም እያበላሸ ስለሆነ ባንኩ ውስጥ የነበረውን ገንዘብ ከፍርድ ቤት ውሳኔ በኃላ እንዲወጣ አስደርጎት ነው ላደረገበት ደሞ ተከሳሻ ጉቦ ከፍሎታል ዳሸን ባንክ የምትጠወሙ ከዚህ ተማሩ አስተማማኝ ባንክ እንዳልሆነ በግዜ ወደሌላ ባንክ መጠቀም ብትጀምሩ ይሻላል
@meharibirara1708
@meharibirara1708 25 дней назад
በፍርድ ቤት የታገደ ገንዘቤን ፍርድ ቤቱን ሸውዶ ከሰጠኝ ለኔ ከዚህ በላይ ለኔ አስተማማኝ ባንክ ከየት ይመጣል 😂
@NewMail-cn3mq
@NewMail-cn3mq 19 дней назад
Ayibalm! Dashen bank the right choice for the right banking service
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 Месяц назад
የኢትዮጵያ ባለሃብት ነ ን የሚሉ ሰዎች በደም በጉቦ በሙሰኛነት በደሃዉ ገንዘብ አያደጉ ደሃዉን የሚንቁ ወር በሎች ናቸዉ ሃላል ያሉት ሃራም ቢሉት በቋንቋቸዉ መልካም ነዉ ፍትህ ለምሰኪን ወንድሞቻችን 😢
@AnanuelAman
@AnanuelAman Месяц назад
አሜን
@muhammadhussien228
@muhammadhussien228 3 дня назад
ሀላል ብሎ ስም መስጠት ክርስትያንም ይችላል ክርስትያን ሊሆን ይችላል
@amenkbrom1728
@amenkbrom1728 Месяц назад
የባንኩ ማናጀር እና የሃላል ባለቤት አብረው አንደሚሰሩ የሚያሳይ ነገር አለ ይታየኛል
@alembekele4006
@alembekele4006 Месяц назад
ይመስላል የ ባንኩ ማናፅጀር እኮ በግልጽ ካለምንም እፍረት ለምን እታወሩም ብሎ ጠይቆናል ብልዋል በጣም የሚያሳዝነው ገንዘብ ያለው ሰው በግልፅ ድሀን መበዝበዝ የሚችልበት አገ ሆነ ህግ የማይከበርበት
@AnanuelAman
@AnanuelAman Месяц назад
በትክክል
@TruthEz
@TruthEz 25 дней назад
ጥያቄው ፡ የባንኩ ማናጀርና የድርጅቱ ባለቤት ፡ በሕግ ፊት ፡ በግለሰቦች ገንዘብ ቁማር የሚጫወቱት ፡ በጥቅም፣ በዘር ወይስ በሃይማኖት ፡ ተቧድነው ይኾን ፧ 🤔
@EgregnawMedia
@EgregnawMedia 10 дней назад
gofundme.com/6bcg2
@mohammedtahaibrahim6003
@mohammedtahaibrahim6003 29 дней назад
አልፎዝም ይሁን ሀላል taxi ከእነ ካሳው ለጠበቃ ከከፈሉት ጭምር ሊከፍላቸው ግድ ነው !!! dashen bank ዋና ተከሳሽ ነው ምንም ጥያቄ የለውም ከሀላፊነቱም ሊነሳ ግድ ነው ውጭ ላይ ማጅራት ከሚመቱት በምን ይለያል ??
@kerojiwolde3431
@kerojiwolde3431 Месяц назад
ይገርማል አይን ያወጣ ሌብነት 😔
@ahadutemesegen7817
@ahadutemesegen7817 Месяц назад
አቶ ዳንኤል ከለለው ወደ አልፎዝ ታክሲ ካፓኒ መዘዋዎር አለባቸው ይህን ካልሆነ የዳሽን ባንክን ታማኝነት ያጎሉዋል ።
@usahandsoffethiopia8486
@usahandsoffethiopia8486 24 дня назад
ቤቱን በቦምብ አፈነዱት
@nike7267
@nike7267 Месяц назад
ዳሽን ባንክን ሙሉበሙሉ ጥፍተኛ ነው ዳሻን ባንክ ደሞ ስራ አስኪያጅ ኪሳራውን መጠየቅ ይችላል
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Месяц назад
እግረኛው ሚዲያ ጠንካራ ሚዲያ❤❤❤
@loveandkindnessinternation2321
@loveandkindnessinternation2321 25 дней назад
እጅግ የሚያሳዝን ነገር ነውና በዚህ አይነት የቢዝነስ ፈቃድ አውጥተው ራሱን ለማሻሻልና ከችግር ለመውጣት ጥረት የሚያደርጉ ዜጎችን የሚዘርፋ ህገወጦችን በተመለከተ የዜጎችን ደህንነት በመጠበቅ ሌት ተቀን የሚተጋው የፌደራል ፖሊስ አንዱ የወንጀል ክትል አቅጣጫው ቢያደርግ።
@user-dg2jf3us1m
@user-dg2jf3us1m Месяц назад
አዘጋጅ ሲናገሩ ከስሜት ነጻ ለመሆን ይሞክሩ በተረፈ ጥሩ ፕሮግራም ነው በርታ።😊😊😊
@usahandsoffethiopia8486
@usahandsoffethiopia8486 24 дня назад
የኢትዮጵያ ባለሀብቶች በድም እና በግፍ በሌብነት ይትገኘ ነው በጣም ያሳፍራል
@halimacamil9167
@halimacamil9167 27 дней назад
ወንድም ገብረመድን በሚንበር የኔ መንገድ ብትቀርብ ብዬ ተመኘሁ አላህ ይጠብቅህ አላህ መጨረሻችንን ያሳምር
@nebilhaile8283
@nebilhaile8283 26 дней назад
Inshallha
@TruthEz
@TruthEz 25 дней назад
ነገር ግን ፥ - እራሱ ሙሐመድ ልዩ መልክተኛ አይደለሁም ፤ በእርሱና በተከታዮቹ ‘ኣሏህ’ ምን እንደሚሰራ አላውቅም ፤ በግልፅ አስፈራሪ ብቻ ነኝ ፤ ሌላ አይደለሁም ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፵፮ የአሸዋዎች ምዕራፍ [ሱረቱ አል አሕቃፍ] ቁ. ፱)። 📖👈🏾🫢 በአንፃሩ ደግሞ ፥ - “ኢየሱስም ፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል ፤” ይላል (የዮሐንስ ወንጌል ም. ፲፩ ቁ. ፳፭)። 👉🏾📖🤔
@HananMohammed-bg2jf
@HananMohammed-bg2jf День назад
⁠@@TruthEz እና ምን ይሁን ድሮስ we consider Mohammed (S.A.W) as a prophet who is a human being that preaches the way of God as he is told or ordered to do. But here u are comparing a man with whom you claim a God🤔
@TruthEz
@TruthEz 15 часов назад
@@HananMohammed-bg2jf ነገር ግን ፡ በስሙ ተጠርቶ ፡ ‘ኣሏህ’ በቀጥታ አነጋግሮታል የተባለው መልክተኛ ፡ ሙሴ [ሙሳ] ብቻ እንደነበር ከተቃራኒው ቁርኣን እነሆ፥ 🤔 - “ከዚህም በፊት በአንተ ላይ በእርግጥ የተረክናቸውን መልክተኞች ፡ ባንተ ላይም ያልተረክናቸውን መልክተኞች (እንደላክን ላክንህ)። ‘ኣሏህ’ም ሙሳን ማነጋገርን አነጋገረው። “ ብሏል (ቁርኣን ም. ፬ የሴቶች ምዕራፍ [ሱረቱ አል-ኒሳእ] ቁ. ፩፻፷፬)። 📖👈🏾🫢
@hamerenterteiment7077
@hamerenterteiment7077 Месяц назад
የባንክ ማናጀሩ በሙስና ከ5-15ዓመት ይታሰራል 1ኛ የፋርድ ቤት ትዕዛዝን ወደ ጎን በመተው ችሎቱን ማጭበርበር 2 አንድ ወገን ብዙ ጥቅም እንድያገኝ እና አንደኛው ወገን እንድጎዳ ስልጣኑን ተጠቅሞ ጉዳት ማድረስ
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 Месяц назад
ባለሀብቶች እሚሰሩት ግፍ የጉድ እኮ ነው ስንት ጉድ አለ!ባንኩን ፍርድ ቤት ሊጠይቀው አይገባም!?
@makdesetopia4134
@makdesetopia4134 Месяц назад
Menati deha new bhezb birr new ymiserawe gna halal. Taxi sayemesert dubai sentun acheberberual. Beat yefejew i am happy endihe badebabaye. Siwared mayetea. Bekiye new Alhamdulillah
@TruthEz
@TruthEz 25 дней назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ​@@makdesetopia4134
@samsontesfa7218
@samsontesfa7218 Месяц назад
የባንኮችን ነገር አይነገር. የኢትዬጵያ ንግድ ባንክን ጉድ በቅርብ ጠብቁ ባንክ የሌቦች ተባባሪ ነው።
@TruthEz
@TruthEz 25 дней назад
ጎቦኛ ሌባ ይመንጠር ፡ ይመንጠር ፦
@user-ix4qy8re8g
@user-ix4qy8re8g Месяц назад
አይገለውምዴ ምን አነታረከው ህግ ያለ መስሎክ እራስህን አትጉዳ ባሁን ሰአት ሲክድህ መቶሺ ከካደህ መቶሺ አውተህ ግደለው ወይም አስገድለው መብትሄው ይህነው መጀመርያ የባንክ ማናጀሩን አናግረው ሁለቱም ተገዳይናቸው አለቀ
@sisayasfaw6197
@sisayasfaw6197 Месяц назад
የተሳሳተ መፍትሄ ነው ይቅርታ ይህን አስተያየት በሌላ ቢቀይሩት
@user-ix4qy8re8g
@user-ix4qy8re8g Месяц назад
በጭራሽ የተሳሳተ አይደለም ወንድሜ አብይ በቻነው ገዳይ አስገዳይ ያለህ ማነው ደሀ እያለቀሰ መኖር አለበት ባይነህ አንተ አየህ
@sisayasfaw6197
@sisayasfaw6197 Месяц назад
ሰው የእግዚአብሔር ፍጥረት ነው ሰውን መውደድ እግዚአብሔርን መውደድ ነው። የእግዚአብሔርን ህንፃ ማፍረስ ሰላምን ያሳጣልና በትዕግሥት እና በጥበብ መፍታት ይሻላል ነው ወንድሜ
@sadaabdurhaman3418
@sadaabdurhaman3418 Месяц назад
ወንድመሜ ገብረ መድን አላህ ሀቅህን ይመልስልህ
@TruthEz
@TruthEz 25 дней назад
ነገር ግን ፡ ሀሰተኛነት ሀጥያት [ሀራም] እንዳልሆነ ፡ ከተቃራኒው ቁርኣን እነሆ ፥ 🤔 - በልብ እያመኑ በአስገዳጅ ሁኔታ ውስጥ ግን በክህደት ቃል መናገር በ’ኣሏህ’ ዘንድ አያስቀጣም ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፲፮ የንብ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ነሕል] ቁ. ፩፻፮)። 📖👈🏾🫢
@abderehmanabdeselam7721
@abderehmanabdeselam7721 27 дней назад
መጀመሬያ ዳሽን ባንክን አለ መጠቀም ነው ለኮሜንት እመለሰበታለሁ
@birugemechu653
@birugemechu653 29 дней назад
ዳሸን ዋና መስሪያቤት MIS ክፍል ነው ማገድ ና ደብዳቤውን መጻፍ የነበረበት ቅርንጫፉ ምን ስልጣን አለው? እንዴት?
@user-gl8cs3fb1d
@user-gl8cs3fb1d Месяц назад
እራሴ አብቢነው ገብረመድንአላህ ካተጋር ይሁን ማበብ ን እሚያህል ነገር እውቀትን እሚያህል ነገር ምን አለ❤❤
@TruthEz
@TruthEz 25 дней назад
ነገር ግን ፡ ወደ ቀዳሚው ክርስትና እንድትመለሱ ከሚጠቁሙ በርካታ የተቃራኒው ቁርኣን አንቀፆች ውስጥ ጥቂቶቹን እነሆ ፥ 🤔 - የማርያም ልጅ ኢየሱስ [ዒሳ] : ኦሪትን [ተውራት] እና ወንጌልን [ኢንጅል] ወይም መፅሀፍ ቅዱስን እንዲያረጋግጥ ከ’ኣሏህ’ ተሰጥቷል ፤ የወንጌል ባለቤቶች (ክርስቲያኖች) ውስጡ ባለው ሕግ ይፍረዱ ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፭ የማእድ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ማኢዳህ] ቁ. ፵፮ - ፵፯)። 📖👈🏾🫢
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Месяц назад
እግዝኦ። ማረን። ክርሰቱስ። የክሰ ዘመን። ለዚ ለልቀ ጊዜ። መከካደ። እግዝአብሔር የመረን ቬር❤ቬር❤ቬር❤ላይክ❤ ላይክ❤ላይክ❤አረጉ❤
@yewalashettadesse2463
@yewalashettadesse2463 Месяц назад
እግዚአብሄር ይርዳችሁ::
@user-eh2jl9cv4o
@user-eh2jl9cv4o Месяц назад
አንጠልጥው እሰር ቤት ማሰገባት ዳሸን ባንክ ኪሰራውን ይከፈላል ደሻን ታማኝ ባንክ አይደለም
@user-js8fk5lr5e
@user-js8fk5lr5e Месяц назад
ጉቦኛ የባንክ ማናጀር
@TruthEz
@TruthEz 25 дней назад
ጉቦኛ ሌባ ይመንጠር ፡ ይመንጠር፦
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Месяц назад
ይገርማል በጣም
@mesfinasmamaw1903
@mesfinasmamaw1903 Месяц назад
ዳሸን ባንክ ቆየ ከተበላሻ ከጎጆ ብርጅ ጋር በመሆን የአጭበርባሪዎች ተባባሬ በመሆን የሰው ብር በልቷል።
@user-yt1ce7lk5z
@user-yt1ce7lk5z 26 дней назад
Please check the Transaction that was made the blocked account???
@solomonaragie4131
@solomonaragie4131 24 дня назад
Dear Tklh, The court simply order the Bank to bring the customer account statement during the letter written and simply one can understand what's going on there...
@Girmawoldemariam
@Girmawoldemariam Месяц назад
ደግ ሰውን ትዝ አለኝ ሰባት ሚሊዮን ሲያስገባ አግዳለው 😂አይ ደግሰው
@anteneh1995
@anteneh1995 Месяц назад
አልፎዝም ሆነ ሃላል ታክሲ ራሱ ዳሺን ባንክ ናቸው ማለት ነው ብየ ነው የተረዳሁት።
@DanielAshebir-zx9jr
@DanielAshebir-zx9jr 24 дня назад
nurilgn
@my-key-sh3194
@my-key-sh3194 Месяц назад
ዳሸን የነበረኝ እወጣሁ ኡፍ ሰላም እደሩ
@abebebelew5854
@abebebelew5854 29 дней назад
እባክህ ወንድም ተክለሀይማኖት ወይ የስልክ ቁጥርህን እንዴት አግኝቼ ከዚህ የባሰ የዳሽን ባንክ ቅሌት አትለው ተራ ወንጀል እጅግ እጅግ አስደንጋጭ መረጃ ላቀብልህ ፈልጌያለሁ እንዴት ላግኝህ ? ቢሮህ እንዳልመጣ የምኖረው ድሬዳዋ ነወ
@TruthEz
@TruthEz 25 дней назад
እንደ ዳሸን ተራራ የገዘፈ ጉድ ልታሰማን እንዳይሆን ብቻ ፧ 🫢
@abduljelilshamil494
@abduljelilshamil494 Месяц назад
ስለዚህ ለዚህ ሌብነት ሙሉ ተጠያቂዉ ዳሸን ባንክ ነው። ዳሸን ባንክ በዚህ ደረጃ መዉረዱ በጣም ያሳዝናል ታድያ ማንን እንመን
@AnanuelAman
@AnanuelAman Месяц назад
በትክክል
@samm8405
@samm8405 Месяц назад
የሁለትም ስም የያኔ ጊዜ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾችን ስም ያስታውሰኛል
@elsaabebe5423
@elsaabebe5423 Месяц назад
አይ አገሬ ኢትዮጵያ እንዲህ ጭምልቅልቅሽ ይዉጣ ያሰፈራል
@ZeynebAhmed-ge6ro
@ZeynebAhmed-ge6ro 28 дней назад
ሰውየው ሳሂር ነው እኔንም እንዳንተ ነው የበላኝ ቤቴን ህይውቴን ሁሉን ነገር ነው ምስቅልቅሉን ያውጣብኝ ህግ የለም እኮ በማጭበርበር ወንጀል ከሰነው ተየዞ የ 500000ብር ዋስ አስይዞ ለቀቁት ምንም ፍትህ ሳናገኝ ፍትህ በዛይድ ለተጭበረበሩ
@muketube
@muketube 19 дней назад
በጣም የሚገርም ነው እሄን ያክል ብር ዋስ አስይዞ ወጣ ለኛ ለተበዳዮች ብረችንን ወይም ሀቃችንን አይሰጠንም አይ ሃገሬ 😊
@fehima1237
@fehima1237 Месяц назад
ወንድሜ ነቢል ከ12አመት በኋላ አየሁክ አላህ ሀቃቹን ይመልስላቹ
@nebilhaile8283
@nebilhaile8283 Месяц назад
Fehami manek be allha
@fehima1237
@fehima1237 Месяц назад
@@nebilhaile8283 ፈሂማ ነኝ ዲላ ኢቅራ መስጅድ የረሂማ ጓደኛ
@tibebugbremedhne7496
@tibebugbremedhne7496 Месяц назад
የናታችን የዕሞኃይ ጉዳይ ምን ላይ ደረሠ ?
@Bright_tube
@Bright_tube Месяц назад
የዳሽን ባንኩ በጣም ያበሳጫል😢 እግዚአብሔር ቀን አለው ባለሀብት የሚሰራን ወጣት እንዲህ መበደሉ ያሳዝናል
@AnanuelAman
@AnanuelAman Месяц назад
በጣም
@user-id5rc4of3b
@user-id5rc4of3b Месяц назад
ሰላም ነው
@alg7524
@alg7524 Месяц назад
ተክሌ ባንኩ ሀላፊነት አለበት። ከታገደበት ቀን ጀምሮ ያለው ትራንዛክሽን ይታወቃል። በዚህ መሀል ብሩ ወጥቶ ከሆነ ባንኩ እንዲከፍል ይደረጋል። በተረፈ ሄድ ኦፊስ ብትናግራቸው ጥሩ ነው። እንዴት ሆኖ ነው ይህ የፒያሳ ብራንች ማናጀር በሥራ የሚቀጥለው?
@AnanuelAman
@AnanuelAman Месяц назад
መጀመሪያ ወደ ሚድያ ሳንመጣ ሔድኦፊስ ነው የሔድነው ምንም መፍትሔ ሊሠጡን አልቻሉም ትራንዛክሽን ደግሞ ማጥፋት ይቻላል
@user-ye3dn3ds9i
@user-ye3dn3ds9i 15 дней назад
አስተማሪ ነው::
@nathandemissie9715
@nathandemissie9715 20 дней назад
ለኔ ገብቶኛል የሚገርም ሌብነት ነው የባንክ ማናጀር የለ አልፎዝ የለ
@banchibaylie1615
@banchibaylie1615 Месяц назад
እግዚኦ ማንን እንመን ወገን 🤗ማናጀር ማፊ 😂😂😂
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 28 дней назад
2013 what do you mean እሚገርም ነው 2016 አይደለም አሁን መኪና ገዥስ ቢሆን ስለተዋወቁ ለቅሶ መድረስ የለበትም እንዴ??? ምን ማለት ነው እግረኛው!! እንደው ሌብነት እንዴት በዛ!!
@yoyobuddy9874
@yoyobuddy9874 Месяц назад
Gud bel Gonder !.............🤔
@azahel6144
@azahel6144 Месяц назад
ከሳሽ በብሄራዊ ባንክ አማካኝነት የባንክ እስቴትመንት ማዉጣት ትችላለህ
@asegedmerdewo4069
@asegedmerdewo4069 Месяц назад
ተክልዬ አንተ ጀግና ጋዜጠኛ ነህ በርታ
@mesfindebebe7723
@mesfindebebe7723 Месяц назад
ወይ ግሩም🤔ፍትህ ወዴት አለ? ህገወጥነት ባገራችን ተንሰራፍቶ ደረቱን ነፍቶ አይኑን አፍጦ ጥርሱን አግጦ ቀጥሏል ያገሬሰው ምስኪኑ ተንገብግቦ ማለቁ ነው አረ መላምቱ ወገኖቼ ሃገር እላያችን ላይ አየፈረሰች ነው!!!
@user-oy2pl9hz2g
@user-oy2pl9hz2g Месяц назад
Trust is crucial assets for success in Financial industries but Dashen bank now not trusted bank i have also case more than 130 millions export loan diverted to other customers accounts my case under investigation if i am not get justice i will explained to all Ethiopian peoples
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Месяц назад
እግዚአብሔር ሀቃችሁ ያውጣላችሁ😢😢😢እውነት የሚሰራ ጠፋ😢😢ሌባ ሁሉ⁉️⁉️
@user-uh6dp6ro7h
@user-uh6dp6ro7h Месяц назад
ሀላል ታክሲ የመጀመሪያ ክፍያ ከፍዮ በወር በዉላችን መሠረት እየከፈልኩ መኪናውን በዳሽን ባንክ አመካኝቶ ወስዶብኛል እሚመለከተው ድረሱልኝ
@nebilhaile8283
@nebilhaile8283 Месяц назад
Kesesu mekses alebachu
@demelashhabite1337
@demelashhabite1337 Месяц назад
Libre on the hand of the bank until the credit has been payed of
@TemesgenBirhanu-vd3zg
@TemesgenBirhanu-vd3zg Месяц назад
ስራ አስኪየጁ ችግር አለበት።
@mohammednegash8553
@mohammednegash8553 24 дня назад
ስውዬው ንብረት ከሌለው ዳሽን መክፈል አለበት።
@zadigtisyon7645
@zadigtisyon7645 29 дней назад
What happened on the case of crying lady messed up with the Bahirdar priest
@alias784
@alias784 Месяц назад
ወይ "ሐላል" ግብረ ጥፉ በመልካም ስም ያሥደግፉ....
@ephremephrem3905
@ephremephrem3905 Месяц назад
የባንኩ ማናጀር መከሰስ አለበት
@michaelnigussie1933
@michaelnigussie1933 Месяц назад
Shame on you DASHEN Bank😢 the so called manager should be sacked
@AhelamSied-zk7nq
@AhelamSied-zk7nq Месяц назад
Ear ples y halal taxi balebeat semu mane new yeneam birr alebte ples semun negerun sijemer edemeawen Hulu ymiyacheberber b muslim sen yminged more than 6 years 15000dh yezobgn keteffa ejege bezzu gizea lmegnawalhu b enatu yemenawi alfoze ymibalewe y enatu sem foziya tebale nber y Dubai semu mamea yebalal
@nebilhaile8283
@nebilhaile8283 Месяц назад
Ato zayed sala ali yebalal
@AnanuelAman
@AnanuelAman Месяц назад
ziyed salah ali yebalal
@AnanuelAman
@AnanuelAman Месяц назад
betun hulu lasayih echilalehu
@AnanuelAman
@AnanuelAman Месяц назад
እኔ ነግርሻለሁ
@TruthEz
@TruthEz 25 дней назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @አህለም
@wasansan5781
@wasansan5781 Месяц назад
❤❤❤
@nebilhaile8283
@nebilhaile8283 Месяц назад
😢😢😢😢😢
@belaynehfantaye8486
@belaynehfantaye8486 Месяц назад
ተከሳሽና ባንኩ ተመሳጥረው ከፍ/ቤት እገዳ በኋላ ብሩን አውጥተዋል፣ ከሳሽ በፍ/ቤት ትዕዛዝ በወቅቱ ቢያንስ የ2ወር የተከሳሽን ባንክ Account/transaction ባንኩ እንዲያቀርብ ያድርግ። የባንኩ ማናጀርና ሌሎችም ንክኪ ያላቸው ሰራተኞች ወደ ቂሊንጦ። አንድ አለ የሚባል ዳሽን ባንክ ሌባ ባንክ ሆነ፣ ከማን ጋር እንስራ ጎበዝ???!!!!
@habetamubond8813
@habetamubond8813 Месяц назад
በኢትዮጵያ ዉስጥ ተቋዋማት ህግን ባልተከለ መንገድ እየሰሩ ያለውን ውንብድና በዚህ ባንክ አሰራር ማረጋገጥ ይቻላል አና በምን መተማመኛ ህዝብ ህይወቱን ይምራ ????
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 28 дней назад
መጀመሪያ እንደእኔ ያስተውሉ ያዳምጡ መጀመሪያ ይሄ ፃንይሄን ሁሉ ገንዘብ ከየት አመጣው????
@kasahunshimels225
@kasahunshimels225 24 дня назад
I don't trust Dashin Banke .
@AMANUALSHIMELSBETELHEMSHIMELS
@AMANUALSHIMELSBETELHEMSHIMELS Месяц назад
አልፎዝማለትበወያኔግዜሳጃትብቢዝነስቡሎከገበሬዎችበደረቅቻክብናገዝቶበልቶቿል
@makdesetopia4134
@makdesetopia4134 Месяц назад
Yenea wendem k hger kobelelo. Dubai nber yminrew yngern. Gen controband. Nber ymesrawe. Tefeche new ymetahute. Nber ymilen lkass b achebrebarint. Ytekane leaba. Dubai sentochun asselkessual gena mote yenafekal. Ysenotochn beat aferesual beatu ayemulalet huleam bswe eda yewared
@tsegaye4444
@tsegaye4444 Месяц назад
ዳሽን አንድ እርምጃ ቀዳሚ 😂 የሌለ ብር የሚያግድ አስገራሚ ከዳሽን የማይጠበቅ😊
@tamratfeyessa7462
@tamratfeyessa7462 Месяц назад
ማናጀሩም ሆነ ተከሣሹ አንድ ናቸዉ
@IsiraelibaqalaDawa
@IsiraelibaqalaDawa Месяц назад
ግልፂ ዘሬፋ ነው ኦኮ ኤሄ
@kasahunshimels225
@kasahunshimels225 24 дня назад
Don't trust all Dashin banke.
@matiyassolomon1162
@matiyassolomon1162 27 дней назад
ዳሽን ይክፈል!!
@berekettilahun542
@berekettilahun542 24 дня назад
ወይ ባንክ ። መንግስት አለ። ብሔራዊ ባንክ ሞቶ አልተቀበረም ።
@geteshgirma4082
@geteshgirma4082 Месяц назад
ዳሽን ባንክን ብሔራዊ ባንክ ሊመረምረው ይገባል ይሄ እንዲያውም ትንሹ ነው እኔ ቤተሰብ ላይ ከባለሀብት ጋር ተመሳጥረው ከ100 ሚሊዬን ብር በላይ አዘርፈውታል ነገሩ ክስ ላይ ቢሆንም ብሔራዊ ባንክ እስካሁን እርምጃ ባለመውሰድ ቤተሰቦቼ እየተጉላሉ ነው ያሉት ይህንን ያዩም ናቸው በቅርንጫፍ ደረጃ ማጭበርበር የጀመሩት ብቻ ብሄራዊ ባንክ የሚቀርቡለትን ቅሬታዎች ቶሎ መርምሮ እርምጃ ሊወስድ ይገባል
@abebebelew5854
@abebebelew5854 Месяц назад
እውነት ነው
@user-qn3gu4qe8z
@user-qn3gu4qe8z Месяц назад
Cameraun wyzero ejegayehu yegzuleh enji
@TruthEz
@TruthEz 25 дней назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @qnguqez
@NonooAsasa
@NonooAsasa Месяц назад
እያመመው መጣ!!
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 Месяц назад
ባንከሩ ቦጨቅ ተደርጎለታል አለቀ😳
@makdesetopia4134
@makdesetopia4134 Месяц назад
K eser. Beatem. Bmene. Mekeniyat. Endamelet ayetawekm. Before 13years ago he was in jell
@user-xh3ck8en4c
@user-xh3ck8en4c Месяц назад
ዳሽን ባክ 7 ሚሊየን መክፈል አለበት በግዳጅ ከነቅጣቱ ምክንያቱም ፍርድቤቱን በማጭበርበር የፍትህ ስርአቱ እዲስተጓገል ያላስፈላጊ ጊዜና ወጪ በፍርድ ባለመብቶች ላይ ስላስከተለ አስተማሪ ቅጣት ተቀጥቶ ብሩር መክፈል አለበት ። ስተቱ የብራች ማናጀሩ ከሆነ ባንኩ ሄድ ኦፊስ ብራች ማናጀሩን ከሶ ማስከፈል ይችላል ። ለሌሎች ባኮችም አስተማሪ ስለሆነ ውጤቱ በሚዲያ መነገር አለበት።
@MohammedBeshir-gt2qz
@MohammedBeshir-gt2qz Месяц назад
Eyreyaw media you have respect other's right What do you mean "afqreh new "is not possible to be muslim by getting comparative religion knowledge it is really shameful hearing such disrespecting words y shameful
@tsegaabera6243
@tsegaabera6243 Месяц назад
ዳሽን ባንክ ሊጠየቅ ይገባል ከባለሀብት ጋር እየተደራደሩ ቢዝነስ እየሰሩ ነው በህግ ሊጠየቁ ይገባል፡፡ እግረጃው የዜግነት ግዴታህን ስለመትወጣ
@teklemekonnen9140
@teklemekonnen9140 25 дней назад
ሰላም ተክለሚካኤል አዳነ እኔ ተክሌ የሻው እባላለሁ የምኖረው አሜሪካ ነው ፕሮግራምህን እከታተላለሁ አአ ነዋሪ የሆነው ወንድሜ በሐኪም ስሕተት ችግር ውስጥ ስላለ ጉዳዩ ለሌሎች ትምህርት ሰጭ ነው ብዬ ስለማስብ ስልህን በዋርስ አፕ ወይም በቴሌግራ Tekle Mekonnen ብለህ ስልክህን ብትልክልኝ
@samueldriba8731
@samueldriba8731 Месяц назад
እረ ሰዉ አይን ያወጣ ሌብነት ለዛውም ባንክን በሚያክል ደረጃ በጣም ነው የሚያሳዝነው
@mengistayele7042
@mengistayele7042 Месяц назад
እግረኛ ሚድያ እባክህ አድራሻህን ንገረን;
@mengistayele7042
@mengistayele7042 Месяц назад
እኔንም ባለቤቴ ከሳኝ ያለውን ብር መጠኑን አሰውቀኝ ብሎ ፍ/ቤት አዞት የሌለውን ብር እሷን ለመጥቀም ይህን ያህል አለ ብሎ ጨምሮ አሳወቀ ነገር ግን የራሱ የግሉ ገንዘብ ነው ተብሎ ሲፈረድ ገንዘቡን ሰጡኝ ብዬ ሰጠይቅ ማነው 11ሺ ብር ጨምሮ ሪፖርት ያደረገው በማለትአራዳ ቅርንጫፍ ዳሽን ባንክ አባረረኝ የውሸት አንድ ቀዳሚ ባንክ ይታያችሁ!!!
@thomasalkie3964
@thomasalkie3964 24 дня назад
በንካችን ለስሙ ሲል የማናጀሩ ንብረት ተሽጦ ይክፈል
@makdesetopia4134
@makdesetopia4134 Месяц назад
Lmanegnawem b djibuti new ymiteffawe essun teakcare adergute
@TruthEz
@TruthEz 25 дней назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @ማክደስኢትዮጵያ
@awekegenbere5723
@awekegenbere5723 Месяц назад
ባንኩ ሙሰኛ ሊሆን ይችላል
@michaelmiko5065
@michaelmiko5065 Месяц назад
Wey girum sent aynet ketafi yalebotaw kuchi blo sew ynkeratet. Tekle haymanot gin betam gobez gazetegna neh
@TruthEz
@TruthEz 25 дней назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @ሚካኤልሚኮ
@michaelmiko5065
@michaelmiko5065 25 дней назад
@@TruthEz እሺ ተቀብያለው ወንድሜ
@FearLess-kj3qb
@FearLess-kj3qb Месяц назад
ዘንድሮ የቢዝነስ ሿሿ ሙስሊሞች ቁጥር አንድ ሆነዋል😢
@solomonmasresha6179
@solomonmasresha6179 Месяц назад
😂 የጉድ ሀገር ገንፎ .... አሉ! አይ Ethiopia ፍትህ በአፍ ጢሙ የተደፋበት ሀገር!
@abrahamkifle9174
@abrahamkifle9174 Месяц назад
Dashen bank????????????????????,?. That's why foreign banks need to come to Ethiopia. Because individuals don't care about Ethiopia they just want Hite and run.
@DanielAshebir-zx9jr
@DanielAshebir-zx9jr 24 дня назад
leba
@yonnkebede4954
@yonnkebede4954 Месяц назад
Gudegnaw Dashen bank tenkola gemeru ende hoo
@TesfayeKiya
@TesfayeKiya 20 дней назад
Dashin bnk mexeyek alebet esuuu newu kasaa mekfal yalebet
@enathagere1270
@enathagere1270 Месяц назад
ወይ ጉድ ባንኮቻችን ሸዋ ሸዋ ጀመሩ😂😂😂
@TruthEz
@TruthEz 25 дней назад
ሿሿ ✅ ሸዋ ሸዋ ❌
@yonnkebede4954
@yonnkebede4954 Месяц назад
Mafia manager
@Amnen-ly3rh
@Amnen-ly3rh 29 дней назад
Ay bank
@ifrahyusuf93
@ifrahyusuf93 Месяц назад
Dashin bank is responsible.
@Selam-ok8ul
@Selam-ok8ul Месяц назад
ወይ ዳሽን ባንክ ከባድ ውርደት።እቃ እቃ መጫወት ጀመራችሁ
Далее