Тёмный

73ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ የጎረቤታማቾች መሰዳደብ እስከምን እንዳደረሳቸው ስትሰሙ ራሳችሁን ፈትሹ 

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Просмотров 35 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

12 янв 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 401   
@user-rn4fi4jo5p
@user-rn4fi4jo5p Год назад
ወይ ፈተና እውነት ያምላክ ቸርነት ይገርማል
@shitawshitaw6797
@shitawshitaw6797 Год назад
ቅዱስ ገብርኤል የእባብ መርዝ ያከሸፈው የእኛን በመናፍስት ህይወት ያስተካክል ለምህራችንም ልኡል እግዚአብሔር እድሜ ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን
@HayatHayat-lw1yk
@HayatHayat-lw1yk Год назад
Amen Amen Amen Amen 🌹💒🌹👏👏👏👏
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Год назад
አሜንአሜንአሜን
@mesiman2550
@mesiman2550 Год назад
ወይ ደስስ ሲል የጌታችን የልደት ቀን የእኔም እናትና አባቴ የቆሩቡበት ቀን ነዉ ደስስ ብሎኛል ደስስ ይበላችሁ ወገኖቼ😘😍
@eftahtesfasilase4230
@eftahtesfasilase4230 Год назад
እንኳን ደስ አለሽ እህቴ እኔ "ቆረቡ "የሚባል ነገር ስሰማ ውስጤን ያረካኛል
@mesiman2550
@mesiman2550 Год назад
@@eftahtesfasilase4230 እንኳን አብሮ ደስስ አለን አባቴ መምህሬ እኔ ያለሁት ግብፅ ነዉ ሁሌም ቅዱስ ማርቆስን የግብፅን ጣዎታት ሰባብረህ /አርሰህ/ወንጌልን እንደዘራህ የእናትና አባቴን ልብ ሰብረህ አስተምረህ አቁርብልኝ እያልኩ እማፀነዉ ነበርና. ደብራችን አማኑኤል ነዉ በተወለደበት ቀን የነብሳችን እርካታ አሳዬን 👐 ክብሩ ይስፋ አምላካችን:: አንተንም አምላክ ይባርክህ በአንተ ብዙ ነገር ቀስመናል ተጠቅመናልም 😍 ስመጣ ምንም የምሰጥህ ባይኖርም ቅባ ቅዱስ ብሰጥህ ደስስ ይለኛ የኪዳነ ምህረት ስዕልአድህኖ ላይ የሚፈሰዉን ቅባ ቅዱስ ሰላም ያገናኘን😍👐
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Год назад
አግዚአብሔር ይመስገን አንካን ደስ አለሽ አሰይ በጣም ደስ ይላል
@hanayohanes1368
@hanayohanes1368 Год назад
በፀሎት አሰቡኝ በእግዚአብሔር ሰሙ እህተ ሰንበት ክንፈ ሚካኤል(2) ዩሀንሰ እህተ ሰንበት(2) ሰደፈ ሚካኤል ተክለ ማርያም ወለተ ዩሀንሰ እህተ ማርያም ወለተ ዩሀንሰ እህተ ማርያም ወለተ ኪዳን ወለተ ኪዳን ወልይ ገብርኤል ወለተ እግዚይ ተክለ ፃድቅ ወለተ ሀዋርዩት ወለተ ገብርኤል ሰደፈ ሰላሴ
@እማፍቅርTube
@እማፍቅርTube Год назад
እንኳን ደስ አለሽ እህታችን (ወለተ ኢየሱስ ከነ ቤተሰቦችዋ) ብለሽ በፀሎት አስብኝ እህታችን በኪዳና ምህረት ስም🙏🙏🙏
@user-ht3fz6ie6s
@user-ht3fz6ie6s Год назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን ለፃዱቁ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ አመታዊ ክብረ በአል በሠላም አደረሣቹሁ የፃድቁ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ በረከታቸው ይደርብን ፆለት ምልጃቸው ከሀገራችን ጋራ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምልካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ አቡነ ተክለሀይማኖት ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አቡነ ዘርአ ብሩክ ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ሀራድንግል ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አባ መባ ፂወን ሥለ አቡነ መልከ ፀዲቅ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ ቅዱሥ ማርቆሥ ሥለ ቅዱሥ ማቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለቅዱሥ አብርሀም ሥለ ቅዱሥ ይሥሀ ቅ ሥለ ቅዱሥ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሥሙኦን ሥለ ቅዱሥ ሚናሥ ሥለ አባ እንጦንሥ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወልደ ነጎድጒድ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ አባ ቆጵርያኖሥ ሥለ አባ ዪሀንሥ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ርብቃ ሥለ ቅድሥት አፎምያ ሥለ ቅድሥት ቴክላ ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት እፀበለት ማርያም ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ቅድሥት ወለተ ራጉኤል ሥለ ቅድሥት ወለተ ጴጥሮሥ ቅድሥት ሥለ ቅድሥት ማርያም እንተ እፍረት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ካህናት ሥለ አናጉሥጢሥ መዘምራን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤተ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
@netsanettadessefulle1059
@netsanettadessefulle1059 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@tesfayegebrye4225
@tesfayegebrye4225 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Год назад
እንቁ መምህሬ ትምህርት ቤቴ እንኩዋን ሰላም መጣህልን እግዚአብሔር የነፍስ ዋጋ ያድርግልህ የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን👏👏
@selam801
@selam801 Год назад
አሜን፫ ሐናዬ የኔ ቅን
@user-kn9mw6ok9q
@user-kn9mw6ok9q Год назад
አሜንአሜንአሜን
@selam801
@selam801 Год назад
ለዓመታዊ መታሰብያ ክብረ በዓል ጻድቅ አቡነ ገብረ መንፈሰ ቅዱሰ እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች so ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ
@user-od9ps1eb6w
@user-od9ps1eb6w Год назад
እሺ እህታችን
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p Год назад
አሜን አሜን አሜን እንኮንአብሮአደረሰን
@peacenice8003
@peacenice8003 Год назад
Amien amien amien
@khtt8663
@khtt8663 Год назад
Amen amen
@user-kn9mw6ok9q
@user-kn9mw6ok9q Год назад
አሜን አሜን አሜን እንኳንም አብሮ አደረስን
@altudz4055
@altudz4055 Год назад
የሰሞኑ ገጠመኝ የተለየ ነው ልጆቹ አሳዘኑኝ ለዚ ነው ለካ ሱሰኛ ሚሆኑት በልጅነታቸው ከትምህርት እየወጡ እግዚአብሔር ይገስፀው
@tegegnebeze7052
@tegegnebeze7052 Год назад
እንኳን ለፃድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወርሀዊ በዓል አደረሰህ ዉድ መምህራችን በርታልን !!
@saraT22
@saraT22 Год назад
ውድ የመምህር ተስፋዬ ተከታታዮች እህት ወንድሞቼ ከገጠመኙ እና ከላይቭ ፕሮግራሙ ጎን ለጎን የነፍስ ማዕድ ትምህርቱን እንድታዳምጡ እጋብዛቹሀለው 🥰 ምንም ሰነፍ እና ደካማ የሰማነውን ማንተገብር ብንሆንም እንኳን አሁን የመጣው የክዕደት እና የማመንታት አውሎ ንፋስ በበዛበት ጊዜ የእምነት ስንቅ የልብ ፅናት ይሆነናል እና እየገባቹ ተከታተሉ በአባቶቻችን ተጋድሎ በእናቶቻችን ፅናት እጅጉን ተዋህዶን ከመውደድ አልፈን እናፈቅራታለን እኔ ደካማ ሀጢያት ያጎበጠኝ እህታቹን የሰማሁትን ወደ ተግባር እንድቀይር ልዑል እግዚአብሔር ይረዳኝ ዘንድ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ❤️🥺 ጆሮ አይሞላም እና እምነታቹን የሚያፀና ማንኛውም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትምህርት አዳምጡ ለሆነ ቀን ጋሻና ጦር ይሆነናልና ጠላታችን በምንሰማው ትምህርት ደንብሮ ከእኛ ይርቅ ዘንድ የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳን ❤️🙏🙏🙏
@kidistkidst1212
@kidistkidst1212 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Год назад
እንኳን ደህና መጣህ ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@sigredasigreda595
@sigredasigreda595 Год назад
ስላም ላንተ መምህር እንኳን ስላም መጣህልን እንቁአችን
@destadesta64
@destadesta64 Год назад
በስላሴ ስም ይከብዳል በመደሃኒአለም እንኳንም ልጁን አተረፈዉ እግዚኦ በእዉነት መምህር ተባረኩልኝ የኛ እንቁ በጣም ብዙ አለ እንደዚህ አይነት ፈጣሪ ይርዳን😢😢😢
@bere2532
@bere2532 Год назад
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ
@user-nc3om7qy5o
@user-nc3om7qy5o Год назад
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ምርጥ ትምህርት ነዉ🙏🙏🙏
@gelilawassie5288
@gelilawassie5288 Год назад
የብዙ ሰዎች ነፍስ መዳን ምክንያት ሰለሆንክ እግዚአብሔር እስከቤሠቦችህ ይጠብቅህ
@user-zl6iu3fd8x
@user-zl6iu3fd8x Год назад
*_እንኳን ደህና መጣህ መምህር በብየ ቅዱስ ገብርኤል ጨርሶ ይማርህ እኔ ምለው ቤታችሁ እባብ የሚትደብቁ አትፈሩም እንዴ ይገርማል እኔ ራሱ ስሙ በጣም ነው የሚያስፈራኝ እግዚአብሔር ለሁላችንም ይቅር ይበለን አይነ ልቦናችን ይክፈትልን_*
@user-oc4xx6kd1x
@user-oc4xx6kd1x Год назад
እልልልልልልልልል ተመስገን አምላኬ እኛን ቤተሰብ የቀያርክ የኔ አባቴ የኔ ወዳጅ ቅዱስ ገብርኤል እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅ መምህር ተስፋ ስለሴ ከቤተሰቦች ጋር♥♥
@shaweyeshifaru5560
@shaweyeshifaru5560 Год назад
ElllllllllElllllllElllllll Egzabhern mesgeni yesmalewun pelebon cheni yasiderelen
@hanamuche9512
@hanamuche9512 Год назад
እግዜያብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰው ሰው መሆን ሲችል እዴት ደስ ይላል መላኩ ቅዱስ ገብርኤል የወቅሸቱ የተመሰገነ ይሁን ለደጁ ያብቃቸው
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Год назад
መህራችን በረከቲት ይደርብን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እንኳን ለአባታችን ለፃድቁ ለአቡነ ገብር መንፍስ ቅዱስ ባዐል በስላም አድርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች እውነት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነበር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
@selialmaz6029
@selialmaz6029 Год назад
መምህርየ እንዴት ሰነበት ላንተም መልካም አሰተምሮት ለኛም መልካም አድማጭ ይሁንልን አማኑኤል ኤልሻዳይ ኤፍታ ብየ እያዳመጥኩ አሜን
@saniatube2360
@saniatube2360 Год назад
ወይ ፈተና የቅዱሰ ገበረኤል ረዲኤት አይለየኝ አቡሸዬ እመብረሐን ታሣድግህ
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችንእንኮንደናመጣህልን ዛሬ12ሆንኩተመስገንእልልልልልል ኮመንታሮችግን ጉበዞዎችናቹ ደግሞአያዳመፂን እሺ
@user-dj6tc9fo4u
@user-dj6tc9fo4u Год назад
እንኳአደረሳች መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁሉም ነገሪ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-sc4xx2ph4k
@user-sc4xx2ph4k Год назад
ወግታ የጣለቻቸው ስፍር ቁጥር የላቸውም ቤቷ ወደ ሲኦል የሚያመራህ ነው ተብሎ በመጸሁፍ ተጽፎል!!! እወድሀለሁ ተባረክ በዚ ሁሉ እግዚአብሔር መንገዱን እየመራን እንደሆነ እናስተውላለን 🙏🙏👍🙏❤️🧐
@user-jj1fy4op3t
@user-jj1fy4op3t Год назад
የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን በእውነት አጥንት የሚያለመልጥ ነው መምህር ቃልህይወትያሰማልን
@Snowflake21-q7r
@Snowflake21-q7r Год назад
ወለተ መድህን ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@user-zz4rc4ep3w
@user-zz4rc4ep3w Год назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
@abi4294
@abi4294 Год назад
ወይ ፈተና ማለት እደዚ ነው አባታ ቅዱስ ገብርኤል እንኳን ደረሰለት ተመስገን
@hdhdhdjdjd1320
@hdhdhdjdjd1320 Год назад
መርዝን ያከሸፈ አምላክ የኛንም የሰይጣን መንፈስን ያከሽፍልን
@Mona-de3wx
@Mona-de3wx Год назад
መምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን በሰላም መጣህልን በጣም ደሰ የምል ፈተና ገጠመኝ ነው አቡሸየ እንኳን እግዚያአብሔር አተረፈህ
@saraT22
@saraT22 Год назад
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ እኛንም በቁም ከፈዘዝንበት በዲያቢሎስ ሴራ ተነድፈን በአለም ከምንቀዠቀዥበት ያድነን ያውጣን የሰው ጠላት የለንም እና ጠላታችንን ዲያቢሎስን የተንኮል አይኑን ከእኛ ላይ እንዲያነሰ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ይርዳን የደስታን ዜና ቀን ከለሊት ያሰማን 🥺❤️🙏❤️❤️❤️
@mariamalhammadi2963
@mariamalhammadi2963 Год назад
እንቁ መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን በርታልን
@salme4126
@salme4126 Год назад
መምህር ፈጣሪ ለእኛ ለምስኪኖች ብሎ ነው የፈጠረክ ፈጣሪ ይጠብቅልን መምህር እኔ አሁን ያለሁት ከሀገር ውጭ ነው ግን ልጄ ሆኜ ሰውነቴ ያብጥ ነበረ እና እባብ አይቶታል ተብሎ እናቴ ቅጠላ ቅጠል አኝካ ትተፋብኝ ነበረ ደግሞ የትም ስሄድ እግረ ላይ ይጠመጠምብኝ ነበረ ከትምህርት ቤት ስመጣ አስፋልት ላይ ከተማሪ ሁሉ ለይቶ እኔ ላይ መቶ እግሬን ይዞኝ ጋደኞቼ ቀጥቅጦ እግሪን እያመቱኝ ያስለቁቁኝ ነበረ
@HhHh-qw5tr
@HhHh-qw5tr Год назад
አምላክ ቅዱሰ ገብረኤል ይሓልውን ያጣለተ ይራጋጣልን አሜን መምህራን ቃል ሂውተ ይሰመዕልና
@user-rj3oz5eg3d
@user-rj3oz5eg3d Год назад
ተመስገን 🙏❤️ቅዱስ ገብርኤል የእባቡን መርዝ ያከሸፈ የኛንም ህይወት ያድንልን ኣሜን🙏❤️❤️❤️መምህር በጣም ነው የምወድህ የኔ ኣባት❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ክፉ ኣይንካህ ❤️ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏❤️❤️❤️❤️ሺሺሺሺ ኣመት ኑርልን🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ በጣም የሚገርም ነው ብዙ ያስተምራል ቅዱስ ገብርኤል የእባቡን መርዝ እንኳንም አከሸፈለት😢😢😢መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ይህንን ባንተላይ አድሮ አሳወቀን አምላክ ይመስገን
@bestethopiya9084
@bestethopiya9084 Год назад
መምህር እውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያበርታህ 🙏🙏🙏💝💝💝
@jddjffdjdjrg6569
@jddjffdjdjrg6569 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋይ እረጅሜ እድሜ ና ጤና ይስጥህ
@kwtkywt3069
@kwtkywt3069 Год назад
🤲✝️🤲✝️🤲✝️🤲✝️
@tmcleaning5529
@tmcleaning5529 Год назад
ወይ ፈተና !!! ለካ በየጓዳችን የደበቅነው አጋንንት እያመሰን ያለው ። እንደኛ ኦርቶዶክስ ብዛት ለቤተክርስቲያን መቆም ውጤታማ እንዳንሆን ያደረገን ሀገራችን እንድትታመስ የሚያደርጋት ሚስጥር ይህ ነው። የኔፀ ሎትና ምኞት ሁላችን የእግዚአብሔርን ሞገስ ለብሰን አምረን በእሱ ሀይል ከብረን አጋንንትን እረግጠን ሀገራችንንን ሀይማኖታችን የብርለን ኮከብ እንድትሆን ነው። መምህር እባክኸን የፀሎተኛዋን ና የጠንቋዩን ሁኔታ ማወቅ እፈልጋለው ። በተለይ የሷን የተጋድሎ ህይወት ????? በጣም ገርሞኛል በእውነት የተባረከች ናት
@user-ji5rd2fb2h
@user-ji5rd2fb2h Год назад
እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጋውን ያበዛልህ መምህራችን
@user-zk1pr9sm5v
@user-zk1pr9sm5v Год назад
እግዚያብሔር ይመስገን በጣም የሚገርም እና አስተማሪ ነው ወይ ፈተና ገጠመኝ እናመሰግናለን መምህር በዕድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን
@user-sc4xx2ph4k
@user-sc4xx2ph4k Год назад
ወይ ፈተና"*የሰው ህይወቱ ብርቱ ሰልፍ ነው*" ቅዱስ ገብርኤል ድርሳኑን እዩት ከዘንዶ ከእባብ ጋር ብዙ ጊዜ ግንኙነት አለው!!! የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን እናመስግነው የቅዱስ ገብርኤልን አልኩት🙏❤️👍👍👍👂
@tajtaj9676
@tajtaj9676 Год назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እዲ ነው ክርስትና ደስ ብሎኛል
@hxhhd989
@hxhhd989 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ በጣም ደስ የምል ገጠመኝ ፈተና ነዉ የሊቀ መላእክት ቅድስ ገብርኤል በረከት ርድእት አይለየን አሜን♥️👏
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z Год назад
ውድ መምህራችን ቃልህወት ያሰማልን ጸጋ በረከቱ አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን በእዴሜና በጤና ይጠብቅልን ተመስገን እንኳን ተመለሱ ደስስስ ይላል በእውነት የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁንልን አሜን መምህር ለኔ ደካማ እህትህ በጸሎትህ አስበኝ ወለተ ዮሐንስ እያልክ በጣም ደካማ ነኝ 🤲💞ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የቅዱስ ገብርኤል ረድኤት አይለየን አሜን
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Год назад
እንኳን ደና መጣህልን መምህር እግዚአብሔር ከክፉ ሁላችንም ይጠብቀን ከኔ የበረታችሁ በጾሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ወለተ አማኑኤል ወለተ ኪዳን ወልደ ያሬድ ወልደ ሚካኤል ገብረ አረጋዊ ብላችሁ
@user-ul5yd9ep5x
@user-ul5yd9ep5x Год назад
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜህን ያስረዝምልን
@Soliyana78030
@Soliyana78030 Год назад
ተባረክ ወንድም ተስፋዬ ገና ይሰፋል በርታልን ሁላችንም በየቤታችን ብዙ ችግር አለ እግዚያብሄር ይርዳን
@keeflonagasee5453
@keeflonagasee5453 Год назад
ወይ ፍተና ከዚህ ሁሉ የእግዚአብሔር ጥበቃ ይቅርታ ምህርቱ ተቀባይነት ቸርነቱ ግሩም ድንቅ ነው ለነሱ የደረሰ ፍፃሜቸውን ያሳመረ መዳኒያለም የኛንም መጨረሻ ያሳምርልን ክብር ምስጋና ለምላካን ለመዳኒያለም ይሁን አሜን አሜን አሜን መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ለኛንም ጠብቀን
@massy2334
@massy2334 Год назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@mesertwolde3963
@mesertwolde3963 Год назад
ደስ ብሎኛል እግዚያብሄር ከይመስገን ለኔ የደረሰ የሁሉም ምመናን ይድረስላችሁ የኔም እናት አባቴ ቆረቡልኝ በጣም ነው ደስ የለኝ ከእህት ወንድሞቼ ላይ አንዳች ነገር የተነሳ የመሰለኝ ተነስቷልም አመስግኑልኝ መምሬዬ በረከትህ ይደርብኝ አሜን አሜን አሜን
@user-ip3iv4jd3z
@user-ip3iv4jd3z Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ችሁ ይብዛ እህት ወድሞች መምህራችን ይሺ እናዳምጣለን
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Год назад
የፈጣሪ ስም የተመሰገነ ይሁን በውነት ከቃል በላይ ነው ለዚህ ያበቃቹሁ ፈጣሪ ይመስገን መምህሬ ፈጣሪ ይጠብቅህ ዛሬ ስላሴነው ለኔ ያደረጉት አጋእዝተ ስላሴ ያረጉልኝ ታምር። በምን ቃል ልግለፀው። ከነደደ ሲልንደር እሳቱ መሃል ሆኜ ስላሴ አነቃኝ መንጥቆ አወጣኝ ዛሬ እንደላስቲክ ቀልጫ ነበር እንደክሰል ከስዬ በሰው ሀገር ነድጄ ነበር። ቃል የለኝም ጠዋት ማታ የምንበረከክለት አጋእዝተ ስላሴ ዳግም ህይወት ሰጠኝ አመስግኑልኝ
@user-vp9hd3lj6c
@user-vp9hd3lj6c Год назад
እግዚአብሔር የሰጠን እቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና መድሀኒ አለም ክርስቶስ አብዝቶ ይስጥን አገልግሎት ዘመንህ በእግዚአብሔር አይን የታየ ይሁን ። በነገሮች ሁሉ ወላዲተ አምላክ አደበት ትሁንህ ። ኑርልን እኛም የተግባርና ፍሬ የምናፈራ ያድርገን ለይኩን፫
@keedaw6764
@keedaw6764 Год назад
ለይኩን፫
@user-tx9ej2rm4q
@user-tx9ej2rm4q Год назад
እልልልልልልልልልልልልል የግዚአብሔር ስምየተመሰገነ ይሁን 🙏ሊቀመላክ ቅዱስገብርኤል ይመስገን የንታምር ያደረገው ሀያሉ ገብርኤል የታዳጊውን ነብስ ያተረፍ ክብርምስጋና ለሱ ይሁን 🙏🙏መምራችን ቃለህወትን ያሰማልን ለኛም ማስተዋልን ስጠን 🙏🙏ወይፈተና 🙏🙏🙏
@lemlemalem7963
@lemlemalem7963 Год назад
ደስ ሲል እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ከበረ ጠላት ተዋረደ መምህር አንተንም በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@user-yn9pz7vi6x
@user-yn9pz7vi6x Год назад
በእውነት ድንቅ ነው እግዚአብሔር. ይመስገን በጣም ደስ ይላሉ መምህር እግዚአብሔር አምላክ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰብህ ያድልልን የአገልግሎት ዘመንህን አብዝቶ ይባርክልን መላኣኩ ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ሁሉ ይሰውርህ አሜን
@user-mc2qb8fr5g
@user-mc2qb8fr5g Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እዴት መጨረሻው ደስስስ ይላል ክብር ለአለም መዳኒት ይሁን ባንተ ላይ አድሮ ስራውን ሰራ ሁሉም ነገር ለበጎ ሆነ እንኳን ለስጋው ደሙ አበቃቸው እሰይይይይ ወይ ፈተና የወንቅሽቱ ቅዱስ ገብርኤል አይለየን አሜን፫ እልልልልልልልልልልልልል ከሳት የሚታደግ ቅዱስ መልአክ ታምረኛ ገብርኤል ሲመጣ ፍቅር ሰላም አለው በኛ እልልልልልልልልልልልልልልልልል ቃለ ህይወትን ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን መምህራችን
@ebrahit55
@ebrahit55 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ቃል ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን 🙏🥰🥰🥰
@user-wn4ov9fw6i
@user-wn4ov9fw6i Год назад
ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላም ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን ተመስገን ጌታ ሆይ በእውነት እድም በፀጋው የቆየው ቸር አምላካችን አሜን፫
@SewsenBrhanutube
@SewsenBrhanutube Год назад
እህ ለመሰማት ይቀላል ልቦና ይሰጠን ምንም ኣይባልም ግን ሁሉ ለበጎ ነው ሁሉ የመጨረሻ ደስ ይላል ሁለታቹም እንኳን ታረቃቹ ደሰ ይላል እንኳን ቆረባቹ ሚሳዘነው ግን ይህ ሁሉ ነገር ከተባላሸ መሆኑ ነው ሁለቱ ቤቢም ኣድጋቹ ብዙ ሰው እንደምታሰተምሩ ያርጋቹ፣ እህታችን መምህርችንም የናንተ በረከት ረዲኤት ይደረን እግዚኣብሔር እናንተ ኣድሮ ኣሰተምሮናል እግዚአብሔር ይመሰገን ኣሜን ::
@hargwahinsene8579
@hargwahinsene8579 Год назад
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን ❤
@user-kp5kq8ed1z
@user-kp5kq8ed1z Год назад
ወይ ፈተና በጣም ደሰ የሚል ገጠመኝ ነው መምህርየ
@SaraSara-zr4tr
@SaraSara-zr4tr Год назад
ቅዱስ ገብርኤል የእባብ መርዝ የከሸፈወ የእኛት በመፍስት ህይወት ያሰተካክል ለምህራችንም ልኡል እግዚአብር በእድሜ በጤና የጠብቅልን አብዝቶ ይስጥልን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜንበ በእወነት በጣም ደስ ይላል ተመሰገን አምላኬ✝️✝️🙏🙏🙏
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህወት ያሰማልን መምራችን
@asnakumekonenasnakumekonen5725
እግዚአብሔር ይመሥገን ስለ ማይነገረዉ ስጦታዉ በእዉነት በጣም ደስ ይላል ዉድ መምህራችን የልፋትህን ዋጋ እግዚአብሔር አምላክ ይክፈልህ በእውነት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም አትለይህ ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ የማቱሣላን እድሜ ይስጥህ መምህሬ
@hamletasfawe7538
@hamletasfawe7538 Год назад
መምሕሬ እጅግ በጣም አስተማሪ ፈተና ገጠመኝ ነው በሑላችን መንደር ያለ ችግር እግዚያብሔር ልቦና ይስጠን
@edeneden-cx6lp
@edeneden-cx6lp Год назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ቃለሂወት ያሰማልን
@zeee1852
@zeee1852 3 месяца назад
መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥወ በጣም ብዙ ገጥመኝ ስምች ስግድት ጅምሬ በህልሜ ብዙ ነገር እያየሁ ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ሰላም መጣህ መምህር እግዚአብሔር ይመስገን ይችን ቀን ላሳየን ቸሩ መድኃንያለም ኢየሱስ ክርስቶስ 🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️እንኩዋን አደረሳችሁ ለአቡዬ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አመታዊ ክብረ በዓል 😍
@belayneshseyoum3745
@belayneshseyoum3745 Год назад
ወይ ፍተና ወንድሚ በርታለን እግዚር ይጠብቅህ ጊታዪ እድሚ ይስጥህ ክነቢተሰብህ. እሚን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤❤
@user-rf3ko8dq4e
@user-rf3ko8dq4e Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ደስ ሲል የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ደስ ይላል
@tgabab6759
@tgabab6759 Год назад
ውይ ደስ ሲል በማርያም ኡፍ እኔም ህልም አለኝ ቤተሰቤ በቁርባን ወደራሳቸው ቢመለሱ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ እስከ ቤተሰቤ🙏
@user-ke9ku7bw6x
@user-ke9ku7bw6x Год назад
ቅዱስ ገብርኤ አባቴ ለነሱ እደደርሰ ለኛም መዳኛችንን ያቅስብልን
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 Год назад
መምራቱን.በእዉነት.እግዚያብሔር.ይጠብቅሕ.አንተ.ደከመኝ.ሠለቸኝ.ሣትል.እኛ.የማናዳምጥበት.ምክንያት.የለም.ሠሚጀሮ.አሥተዋይልቢናን.ለኛ.ይሥጠ ን
@hsznjd4044
@hsznjd4044 Год назад
እልልልል ሰለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስግን እንኳን ደስ አለችው እህትችን ውድ ወንድማችን እንኳን ደስ አለችውን በእውነት ቅዱስ ገብርኤል መምህት ይልክትክ እሸ
@user-nt5jg2ey2s
@user-nt5jg2ey2s Год назад
መለአኩ ቅዱስ ግብርኤል አባቴ የሚፈታተናቹሁን ከፉ መፈስ ይሰርልን
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u Год назад
ሰላም ለናተ ይሁን የተዋህዶ ልጆች ላስተማረን ለመከረን መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን
@user-dk8cb6uk4h
@user-dk8cb6uk4h Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መመህራችን
@zewditugalo7840
@zewditugalo7840 Год назад
ይገርማል ፈጣሪ ይመስገን መምህር ተባረክ አሜን
@user-oc8lk7kj2i
@user-oc8lk7kj2i Месяц назад
❤ወይ ፈተና ወይ ፈተና በእውነት እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን😊 መጨረሻውን ያሳምርላቸው መምህርዬ እናመሰግንለን ጊዜህን መሰማእት አድርገህ ስለምታስተምረን❤
@user-eq5wn4xj9y
@user-eq5wn4xj9y Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@meseretnegash3896
@meseretnegash3896 Год назад
ወይ ፈተና መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@mignotnigus6314
@mignotnigus6314 Год назад
ሰላም መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ፈጣሪ ሆይ ተመስገን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤👏👏👏
@ghada1723
@ghada1723 Год назад
በሰማም.ሳሰፍራ
@berhan_tube5741
@berhan_tube5741 Год назад
መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ለዛችኛዋ ፀሎተኛ ለካህኑ ልጅ በፀሎቷ እንድታስበን በ አግዚአብሔር ስም እለምናለሁ ወለደ ማርያም አፀደ ማርያም ወልደ ዮሐንስ ተክለ ፃዲቅ ወለተ ኪዳን🙏
@user-zz4wh4iq8c
@user-zz4wh4iq8c Год назад
ወየፈተና በጣም የገረማል ቅዱስ ገብሬኤል አባታ ለኔም ይድረስልኝ
@kelemuabibubibu
@kelemuabibubibu Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እውኑት ቅዱስ ገብርኤል ዋስ ጠበቃ ይሁነን አሜን በረከት ይደርብን መምህር🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Год назад
ወለተማርያም አሜን ወይ ፈተና እግዚአብሔር ከምያውቀው እኛ ከማናውቀው ፈተና ይሰውረን በጣም ከባድ እግዚአብሔር እንዃን አተረፈህ
@selialmaz6029
@selialmaz6029 Год назад
መምህርየ ደስስልህ እያዳመጥኩ አብሬ እየሳኩ ነው ያዳመጥኩ በአብየ ገብረ መንፈስ ቀን የነብስን መዳን እያየው ተደሰትኩ ወስበሀት ለእግዚአቤር ወወላዲት ድንግል ወለመሰቀሉ ክብር አሜን አምላክ አንተንም ይጠብቅልን አሜን
@user-tl1dm3bj1m
@user-tl1dm3bj1m Год назад
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በዉነት ፀጋዉን ያብዛልህ ቅዱስ ገብርኤል ስራዉድንቅነዉ
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 Год назад
እንካን አደረሣችው ለፃድቁ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ አመታዊ በአል እንካን አደረሠን
@ethielezayina701
@ethielezayina701 Год назад
መምህር እንደት ነህ እንኳን ደና መጣህ። እንኳን ለፃድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅድስ ወራዊ በዓል አደረሳቹ።
@hiwi-21216
@hiwi-21216 Год назад
ወይ ፈተና እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ እንቁ መምህር ❤❤❤
@fasikadejen5997
@fasikadejen5997 Год назад
እንኮን ሰላምጰመጣክ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን። ወይ ፈተና እልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@demeshunde40
@demeshunde40 Год назад
በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ መምህር እናመሰግናለ
@kidistkidst1212
@kidistkidst1212 Год назад
አሜን አሜን አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ሁሉንም ለበጎ አደረገላቸዉ ሰይጣን ዲያብሎስ ይፈር ቅዱስ ገብረአል በሰይፉ ይቆራርትላቸዉ ዉጋዉ እንዳለ ቢሆንም ፍቅራቸዉ ግን በጣም ደስ ይልሉ መምህራችን እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏
@mulu5445
@mulu5445 Год назад
እልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ጥላት ይፈር መምህር ያገልግሎት ዘበንህን ይባርክልህ
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 💒🤲🤲🤲
@makimahari4958
@makimahari4958 Год назад
ወይ ፈተና💐 ጠፋጭ ፈተና ነዉ ከነቃን ተባረክ መምህር🤲❤
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 Год назад
መምኸርየ.ሠላምሕ.ይብዛ.በእዉነት.ወይ.ፈተና.ብቻ.አይገልፀዉም.መላኩ.አንተንና.አባቶቻች ንን.ይጠብቅልን.ሠሞኑን.እባብን.የተመለከቱናቸዉ.ገጠመኞች.ሑሉ.እና.እኔበጣም.እፈራለሑ.አርብ.እረቡ.ከሻርሑና.አቡነገብረ.መንፈሥ.ቅዱሥን.ከሻርሑ.ምንገድ.ላይ.ነበር.የሚጠብቀኝ.እና.ትቢ.ላይ.ካየሑ.እራሡ.ኦባባለሑ.ግን.ይገርመኛል.አገራችን.ዉሥጥ.ያለሠዉ.አምላካችንን.ትቶ.በወደቀ.በተረገመ.ማምለክ.ያሣዝናል.ዝማሬ.መላአክት.ያሠማልንየአገልግሎት.ዘመንሕን.ያርዝምልን
Далее
IQ Level: 10000
00:10
Просмотров 2,9 млн