Тёмный

75% ቀይ ጤፍ 25% ገብስ በ15 ሰዓት ውስጥ ያለ አብሲት እንጀራ Enjera /Injera- Ethiopian Food 

Mama's Majet
Подписаться 50 тыс.
Просмотров 37 тыс.
50% 1

የእርሾ አሰራር፦ • የእንጀራ እርሾ አሰራር How to ...
ከገብስ እና ቀይ ጤፍ እንጀራ አዘገጃጀት በ12 ሰዓት ያለ አብሲት በቀላል ዘዴ፦ • ከገብስ እና ቀይ ጤፍ እንጀራ አዘገ...
የቀይ ጤፍ እንጀራ:- • የቀይ ጤፍ እንጀራ K'ey T'eff...
የጤፉን አይነት ለጠየቃችሁኝ ሊንኩን እነሆ:- m.facebook.com...
የምጠቀመው የገብስ አይነት፦ www.youtube.co...

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 113   
@yoditbefekadu219
@yoditbefekadu219 4 года назад
ቆንጆ እንጀራ ነው የጋገርሽው ሰርቼ እሞክርዋለሁ አመሰግናለሁ!
@MamasMajet
@MamasMajet 4 года назад
አመሰግናለሁ እህት። ሞክሪው ትወጅዋለሽ።
@እመቤቴጠባቂዬነሽ
@እመቤቴጠባቂዬነሽ 4 года назад
ሰላም ኤልሲ በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው በጣም አመሰግንሻለሁ :: በርቺ ጥሩ አስተማሪ ነሽ::
@MamasMajet
@MamasMajet 4 года назад
መአዚ እንዴት ነሽ? በጣም አመሰግናለሁ የኔ እህት።
@tenagne884
@tenagne884 2 месяца назад
ሀይ እንዴት ነሽ እንጀራሽ ያምራል ግን ቀይ ጤፍ ያልሽው መስቀል ጤፍ ማለትሽ ነው ወይስ ቀይ ጤፍ እሚባል አለ ወይ እንጀራሽ በጣም ያምራል መልስ አደራ ስጭኝ ዋውው ብያለሁሁሁሁሁ
@rawdahyirdaw5297
@rawdahyirdaw5297 4 года назад
Sweet thank you🙂
@linapage9766
@linapage9766 2 года назад
ዋዉዉዉ
@bekridano
@bekridano 4 года назад
I am absolutely sure I NGERA was my first bit after my mom’s breast feed and till now and to the end.but I don’t know how to make it,you know the old day’s boy’s won’t allowed to be in the kitchen.so know I am going to do it.so I thank you sister to share us your knowledge.
@tigistgetachew4942
@tigistgetachew4942 3 года назад
👍
@Gachalife-lx8bs
@Gachalife-lx8bs 4 года назад
የጤፉ Brand ማን ነው እንደ brand ይለያያል
@MamasMajet
@MamasMajet 4 года назад
አዎ አንደየ ሀገሩ እና እንደ እህሉ ይለያያል። የጤፉን አይነት ሊንክ description ስር አስቀምጫለሁ። አመሰግናለሁ።
@mariaalicatoras876
@mariaalicatoras876 4 года назад
በመትበሻ ይሆናል wey
@MamasMajet
@MamasMajet 4 года назад
በመጥበሻ አልሞከርኩትም ሞክሬ እነግርሻለሁ ።
@nazarethayer1208
@nazarethayer1208 4 года назад
What is the ratio?? 6:2 or 3:1
@MamasMajet
@MamasMajet 4 года назад
It's the same. 3:1, 6:2, 9:3, 12:4.... You increase whenever you want to bake more enjera. Thank you.
@tsegewordofa251
@tsegewordofa251 3 года назад
P
@bibibissrat1780
@bibibissrat1780 4 года назад
በጣም፡ግሩም፡፡እጀራ፡ነው።ባክሽን፡አንዳንዴ፡ያቦካሁት፡ሊጡ፡በዝቶብኝ፡ግሜሹን፡ለሌላ፡ቀን፡መጋገር፡ብንፈልግ፡ምን፡መላ፡ትነግሪኛለሽ፡
@MamasMajet
@MamasMajet 4 года назад
አመሰግናለሁ። ያተረፍሽውን ሊጥ ፍሪጅ አስገቢው ከዛ ልታቦኪ ስትይ ለ2 ሰዓት ያክል ከፍሪጅ አውጥቶ ማቆየት፣ የሚጠለውን ውሀ ማጥለል እና መድፋት ፣ የሚፈለገውን ያክል ማቡካት፣ እንደ ብዙ እርሾ እንደመጠቀም ስለሚቆጥረው ሰዓቱን ማሣጠር ያስፈልገዋል። እኔ እንደዚህ አደርጋለሁ አንዳንዴ። አመሰግናለሁ።
@demelawembeale3940
@demelawembeale3940 4 года назад
ይህ የ15 ስዓት እንጀራ ለ36ሰዓት ቢዘጋጅ የበለጠ ያማረ ይሆን ነበር። ይህን የ15 ስዓት እንጀራ በ36ስዓት አዘጋጅተሽ አሳይን እባክሽ።
@banchitube801
@banchitube801 4 года назад
የኔ ባለሙያ ቤተሰብ እንሁን ሁላችሁም በታመኝነት እመልሳለሁ በቅንነት ኑ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-DyDjKokzfRI.html
@tsigeredameles351
@tsigeredameles351 4 года назад
ቆንጆ እንጀራ እጅሽ ይባረክ በርቺ
@Adina809
@Adina809 4 года назад
Wow amazing, very well done, different from others it looks easier, i love the classic music as well, thanks for sharing sis God bless you 💯👌👌💕😘
@MamasMajet
@MamasMajet 4 года назад
Amen. Thank you very much!!
@aishaaisha7095
@aishaaisha7095 2 года назад
ዋዉ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 3 года назад
ሙዚቃው በጣም እረበሸኝ ማዳመጥ አንቺን ፈልጌ አልቻልኩም ቻው
@رابيكاتسفاهي
@رابيكاتسفاهي 4 года назад
እሰይ የኔ ባለሙያ የበሬ አፍንጫ የመሰለ እንጀራ ነው የጋገርሽው እጅሽ ይባረክ አቦ
@asdesachzenawi800
@asdesachzenawi800 4 года назад
ቆንጆ እንጀራ ነው እናመስግናለን
@tsolomon1104
@tsolomon1104 4 года назад
Hi sister, you are so clean and net, wawww... can you show me which red teff and gebes, you used please? Am leaving in 🇬🇧 UK if I can get it from the shops. Thank you and well Done 👍👍👍👍
@genetmihrete5730
@genetmihrete5730 4 года назад
ዋው ሲያምርርርር እጅሽ ይባረክ በቃ ጥቁር ጤፍ ገዝቼ ነው እምጋግረው 👍👍😍
@biiftuu383
@biiftuu383 10 месяцев назад
👍👍👍👍
@saratadesse6657
@saratadesse6657 4 года назад
Muzikawen tenesh keneshiw please,,so demeseshen mesemat enedechel please okay sis,thankyou
@MamasMajet
@MamasMajet 4 года назад
እሽ የኔ እህት አመሰግናለሁ። አስተካክላለሁ።
@Martha..234
@Martha..234 4 года назад
Thank for sharing my sister. It looks very quick and easy. I will try it but the vedio is too long.
@adanechmelake9179
@adanechmelake9179 4 года назад
በጣም ጥሩ ዘዴ ነው ያሳየሽን እር ይስትልን። የባለፈውም አሰራሩ እንደተመቸኝ ነግሬሽ ነበር እኔ ገብሱን በዛ አድርጌ ስጋግረው ልክ አብሲት የበዛበት ቅልጥ ይልብኛል ምክንያቱ ምን ይሆን? በተረፈ ግን እስታይልሽን ወድጄዋለው ተጠቅሜበታለው።
@MamasMajet
@MamasMajet 4 года назад
በጣም አመሰግናለሁ። ገብሱን አብዝተሽ ካቦካሽ በጣም እንዳይቀጥንብሽ ተጠንቅቀሽ ነው ማቅጠን ያለብሽ። ልትጋግሪ ስትይ ደግሞ አስከመጨረሻው ድረስ ካጠለልሽ በኋላ ነው መቀላቀል ያለብሽ ከዛ ቅጥነቱን እያየሽ ያጠለልሽውን እየጨመርሽ ማቅጠን ወፈር አድርገሽ ከተውሽው አንድ እንጀራ ጋግረሽ ታይው እና ማስተካከል ትችያለሽ። አንዳንድ እህል ስታቀጥኝው ወፍራም ይመስል እና ስትጋግሪው አብሲት እንደበዛበት የመስላል።
@zufanmegistu560
@zufanmegistu560 4 года назад
ባለፈው ገብሱን በርከት አድርጋችሁ ባልሺው መሰረት እንኩዋንስ እንጀራ ሊሆን ቅልጥልጥ እያለ ሊጡን ደፋሁት ይሄንን ደግሞ እሞክረውና እስቲ እናያለን ::
@MamasMajet
@MamasMajet 4 года назад
ስለ አስተያየትሽ አመሰግናለሁ። ቅልጥልጥ አለ ላልሽው ከቀጠነ እንደዛ ነው የሚሆነ ፣ መጀመሪያ ማጥለል አለብሽ ከማቀላቀልሽ በፊት ከዛ በሁዋላ እያየሽ ማቅጠን ይኖርብሻል ካለበለዚያ ግን አንዴ ከቀጠነ መመለስ አትችይም ስትጋግሪው ቅልጥ ነው የሚል አንች እንዳልሽው። እኔ የማደርገውን ካደረግሽ እና ካልቀጠነብሽ እርግጠኛ ነኝ በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው ምትጋግሪው።
@aregashsunare4667
@aregashsunare4667 3 года назад
Please don't put music because we cannot hear you
@Mamminna
@Mamminna 4 года назад
በጣም ቀላልና ግሩም ዘዴ በጣም እናመሰግናለን እንጀራው ሲያድር ይደርቃል ምን መፍትሄ አለሽ? እጅሽ ይባረክ
@MamasMajet
@MamasMajet 4 года назад
አመሰግናለሁ። እንጀራ የሚደርቀው ስታቦኪ ሙቅ ውሀ አታሳንሽ። የሞቀ ውሀ ለልስላሴውም ቶሎ እንዲቦካም ይረዳዋል።
@manalebeshesheta9737
@manalebeshesheta9737 4 года назад
Betam Kongo injera seleazgegagetu yasayeshin kelale ena mangashinem bebetashin Linazegashwe yemenshile selhone Amesginalhu.👍👍👍👍👍
@tsegehi1510
@tsegehi1510 4 года назад
የጤፍ ዱቄት መግኝት የመንችላው?
@seatown8421
@seatown8421 4 года назад
Kehulum belay ke enjerash mamar belay thtnash betam ymarkal
@fantukelecha522
@fantukelecha522 4 года назад
ደጋግሜ ሞከርኩኝ አልተሳም
@sosnanohenohe9897
@sosnanohenohe9897 4 года назад
Wow Betam Konjooo new Mamya Gobz
@nadiarefiat8511
@nadiarefiat8511 4 года назад
Thank you for sharing your recipes what is the brand of your teff🌹❤️💕💕🌺🌼🙏
@MamasMajet
@MamasMajet 4 года назад
Thank you. I live in Canada, this is "Selam teff". I posted the link under the description so that you can see the picture.
@zebenayf5889
@zebenayf5889 4 года назад
ጎበዝ እናመሰግናለን አያያዝሽ ብቻበቂነው አገሬን አስታወስሺኝ እኔ ጋግሬነው የምበላው ብዙ አልቸገርም አንቺግን ባለምያ ነሽ
@MamasMajet
@MamasMajet 4 года назад
አመሰግናለሁ የኔ እህት።
@leahw2392
@leahw2392 3 года назад
Beautiful! Thank you for sharing 💗💛
@genetmihrete5730
@genetmihrete5730 4 года назад
ነጭ ጤፍ አይሆንም አኔ ከኢትዮጵያ የመጣ ነጭ ጤፍ ነው ያለኝ ግን እምቢ አለኝ አብሲት ጨምሬ እስቲ ካለ አብሲት እሞክረዋለሁ ያንቺ በጣም ያምራል በርቺ እህቴ
@MamasMajet
@MamasMajet 4 года назад
አመሰግናለሁ እህት። ሞክሪው የሚያምርልሽ ይመስለኛል ነገር ግን የምታቦኪበት ውሀ የሞቀ ይሁን እንዳይደርቅብሽ እንጀራው።
@genetmihrete5730
@genetmihrete5730 4 года назад
እሺ እህቴ አንደዛ አሞክረዋለሁ በሙቅ ውሃ አቡክቼ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ🙏
@merontesfaye152
@merontesfaye152 4 года назад
ውዴ ድምርኩሽ ብቅ በይ
@fantukelecha522
@fantukelecha522 4 года назад
አመሠግናለሁ ተባረኪ ለምንድን ነው አብሲት ያልጨመርሽው ?
@MamasMajet
@MamasMajet 4 года назад
አመሰግናለሁ የኔ እህት። በአጭር ሰዓት መጋገር እንደሚቻል ለማሳየት ነው። በአብሲትም የጋገርኩት አለ description ስር ሊንክ አስቀምጫለሁ።
@ruthjordan4200
@ruthjordan4200 3 года назад
Yanjera maskemacha lastikun kayat naw yamigazaw?kawalmart jamiro yaldaraskubet yalam please tell me sis!
@MamasMajet
@MamasMajet 2 года назад
Superstore new yemigezaw
@godolyastube2932
@godolyastube2932 3 года назад
ሰላም ለዚህ ቤት መጥቻለሁ በቅንነት ሁሉንም አሟልቼ ኑኑኑኑኑ
@mimigobena4327
@mimigobena4327 4 года назад
በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ በርቺ ቤተሰብሽ ሆኛለሁ ለኔም ቤተሰብ ሁኚኝ ሙያም እንማማራለን በተረፈ በርቺ
@MamasMajet
@MamasMajet 4 года назад
እሽ እህት አመሰግናለሁ። እኔም ቤተሰብ ሁኛለሁ በርች።
@mimigobena4327
@mimigobena4327 4 года назад
@@MamasMajet አመሰግናለሁ አንቺም በርቺ
@tgtube9154
@tgtube9154 4 года назад
እናት ቤተሰብ እንሖን በቅንነት
@mimekebede5623
@mimekebede5623 4 года назад
በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ subscribe አድርጌአለሁ
@MamasMajet
@MamasMajet 4 года назад
እሽ በጣም አመሰግናለሁ።
@elizabethtesfatsion4596
@elizabethtesfatsion4596 4 года назад
በጣም ጎበዝ ነሽ አመሰግናለሁ ኤልሳቤጥ ተ ፅዪን
@MamasMajet
@MamasMajet 4 года назад
እኔም በጣም አመሰግናለሁ ።
@teamratmicael2896
@teamratmicael2896 4 года назад
Thanks betam gobez.
@tesfayemarimadlen4506
@tesfayemarimadlen4506 4 года назад
Great Job keep it up God Bless You🙏⛪👍❤🌹🌸❤🌺
@MamasMajet
@MamasMajet 4 года назад
Amen🙏.Thank you very much!
@senaytdemek9076
@senaytdemek9076 4 года назад
ሙቅ ውሃ ነው ምትጠቀሚው? በጣም ያምራል
@MamasMajet
@MamasMajet 4 года назад
አመሰግናለሁ። አዎ ሙቅ ውሀ ነው የተጠቀምኩት።
@misteregebeyehu8064
@misteregebeyehu8064 4 года назад
Wow betame konjo injera newe ayinu hulu yameral liselasewena teamu edete newe yalabesite silehonena yetegagerew edegena ye15 seate injera silehone aflegnenete yelewime?
@MamasMajet
@MamasMajet 4 года назад
አመሰግናለሁ አፍለኛ አይሆንም። ጠአሙም በደንብ የቦካ እንጀራ ጠዓም ነው ያለው። ስታቦኪ እርሾ ማነስ የለበትም።
@misteregebeyehu8064
@misteregebeyehu8064 4 года назад
@@MamasMajet Thank you
@messeret911
@messeret911 4 года назад
Thankyou dear 😘💐
@hannafirdawoke6576
@hannafirdawoke6576 4 года назад
It is going to sour unless you change the warer
@MamasMajet
@MamasMajet 4 года назад
አይመርም (አይኮመጥጥም) የኔ እህት። ስለ አስተያየትሽ አመሰግናለሁ።
@amen8842
@amen8842 4 года назад
wow betam qonjo enjera sorry amharic aychlem bcha ysemalew taff with out any thing yale absit yhonal???? I need your answer... and I live in hot place.
@MamasMajet
@MamasMajet 4 года назад
Ameseginalehu sile asiteyayetish. Megager ychalal neger gin ende ehilu huneta mibokabet gize lileyay ychilal. Muket hager mitinori kehone moke bale wuha ke 24 seat akoytesh mokiriw.
@aerobatic4454
@aerobatic4454 4 года назад
ብዘይ ላፋውን ይከአል እዩ
@aerobatic4454
@aerobatic4454 4 года назад
Ruta Berhane, ብዘይ ላፋ ጣፍ ጥራይ ጽቡቅ ኢዩ ዝኸውን አውሽጢ 24ሰዓት
@amen8842
@amen8842 4 года назад
ok btaemi yeqeneley kftna eye
@fantukelecha522
@fantukelecha522 4 года назад
ሰአቱ ቢዘገይና ከ3-4 ሰአት ያህል ቢቆይ ምን ይሆናል ?
@MamasMajet
@MamasMajet 4 года назад
እስከ 23 ሰዓት ድረስ ማቆየት ትችያለሽ እኔ ማሳየት የፈለኩት ከ 15 ሰአት ጀምሮ መጋገር እንደሚቻል ነው።
@fantukelecha522
@fantukelecha522 4 года назад
እሺ አመሰግናለሁ
@genetwoldekidan3665
@genetwoldekidan3665 4 года назад
❤❤❤❤❤❤❤
@marshetbiru2463
@marshetbiru2463 4 года назад
Yameral betam 👍
@zinabuatoma5270
@zinabuatoma5270 4 года назад
በጣም ያምረል ቆንጆ እንጀራ እሞክርለው
@tigisttigist1520
@tigisttigist1520 4 года назад
'
@tigisttigist1520
@tigisttigist1520 4 года назад
Zz
@tigisttigist1520
@tigisttigist1520 4 года назад
z
@tigisttigist1520
@tigisttigist1520 4 года назад
@tigisttigist1520
@tigisttigist1520 4 года назад
@astiergg8257
@astiergg8257 4 года назад
Hi sis i just wanted to say hello and thank god bless you u are so amazing your injury is so beautiful my name is Astier Gebresilasie from Canada I love your Vedo it's amazing l love it me and all my family 😘🙏🙏🙏
@MamasMajet
@MamasMajet 4 года назад
አመሰግናለሁ አስቱ የኔ እህት እግዚያብሔር ያክብርልኝ።
Далее
pumpkins #shorts
00:39
Просмотров 12 млн
ПОЮ ВЖИВУЮ🎙
3:19:12
Просмотров 878 тыс.
С какого года вы со мной?
00:13
Просмотров 207 тыс.
የዶሮ ዳቦ Yedoro Daboo - Ethiopian Food
18:54
Просмотров 3,7 тыс.