Тёмный

Nutritious Injera ልዩ የጤፍ እንጀራ ለሚደርቅ እና ልስልስ እንዲል ፍቱን መፍትሄ // 🌼ማሣሠቢያ ቪዲዮዉን እስከ መጨረሻዉእዩት ከመጠቀማችሁ በፊት 

Enat - Ethiopian food
Подписаться 171 тыс.
Просмотров 336 тыс.
50% 1

#Ethiopian#Eritrea#Teff_Enjera#ጤፍ_እጀራ#ያለ_አብሢት#

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 829   
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 года назад
ዉድ ቤተሰቦቸ #ማሣሠቢያ#አንብቡት# በድጋሜ ቪዲዮዉን እባካችሁ እስከ መጨረሻ እዩት የተጠቀምኩትን ጥቅሙንም ጉዳቱንም ተናግሬአለዉ ስትጠቀሙ ወልነት እና ፒካን ልክ እንደ ኦቾሎኒ አላርጅክ ካለባችሁ እንዳትጠቀሙት የዱባ ፍሬዉን ብቻ ተጠቀሙ ለምትሠጡትም እንግዳ ሰዉ አላርጅክ አለመሆኑን ጠይቁ አትርሱ መልካም በአል የእጀራወቸ ሁሉ የበፊት መርጣችሁ እዩና ጋግሩru-vid.com/group/PLgrL1tg_f5gEeZUr43H7ymOoSzYBMkvTq
@bezawitseyoum597
@bezawitseyoum597 4 года назад
Enat - Ethiopian food በጣም ቆንጆ እንጀራ አመሰግናለሁ
@alema3754
@alema3754 4 года назад
Ok thanks it looks like pepitas seed. I have been making good injera for years , this is something never taught about , I admire you. Will try it soon. Thanks for sharing.
@HM-rf2yk
@HM-rf2yk 4 года назад
Thank you so much!! Would you please tell us the brand and where you bought the flour mixer? Thank you and God bless you!!!
@rehimaargib2556
@rehimaargib2556 4 года назад
Hello, I like you recipe. I want ask you. Where did you buy the cup you use to bake enjera. I like it. It is perfect the lid too. Could you tale me please. Thank you for everything.
@adinakassa6274
@adinakassa6274 4 года назад
በጣም ቆንጆ አንጀሬ አመሰግናለሁ ሰለአሳየሽኝ
@bruktesema3432
@bruktesema3432 4 года назад
You are unbelievably talented. I wish I can subscribe a million times! It is very disappointing how many people are using your recipe without giving you credit. You are by far the most talented Ethiopian cook on you tube.
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 года назад
🙏🏽❤️💐
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 года назад
ዉድ የእናት ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ እንኳን አደረሳችሁ ለምሰጡኝ ገንቢ አስተያየት ከልቤ አመሠግናለዉ እናተ የኔን አይነት እጀራ ጋግራችሁ ለምታመሰግኑኝ ለምትመርቁኝ ለምታስተካክሉኝ (ለምታርሙኝ ከልቤ አመሰግናለዉ እወዳችሗለዉ አከብራችሗለዉ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🥰 የበፊት የጤፍ እጀራ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-cnN_VpqGYf8.html የጤፍ እጀራ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-KNd2CTnu3b8.html
@sitishafi6313
@sitishafi6313 4 года назад
Ena mokarkuge yedarkale ayneme alweta alage Facebookshen sehge beweste lanagerse
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 года назад
Siti Shafi ኢንስታግራም ነዉ ያለኝ Enat Ethiopian food ብለሽ ነይ
@ethiopiaw916
@ethiopiaw916 4 года назад
ሚክሰሩን ከየትነው የገዛሽው
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 года назад
Ethiopia Worku Costco
@tootaskitchen7158
@tootaskitchen7158 4 года назад
እናት እናመሰግናለን ስለሁሉም ቪድዮዎችሽ ግንእኔ የጤፍ እንጀራ እንቢአለኝ የነጩን ለመጋገር አዲስ ዘዴካለሽ
@MartieA-Cooking
@MartieA-Cooking 4 года назад
Enat-Ethiopia - በጣም ጎበዝ ነሽ። እንጀራሽ እንዴት ያምራል። እሞክረዋለሁ። የተናርሻቸውም ነጥቦች በጣም ጠቃሚ ናቸው። ልክ ነሽ ክሬዲት መስጠት በጣም ያስፈልጋል።
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 года назад
እዉነት ነዉ እህቴ ከልብ አመሠግናለሁ ሞክሪዉ ትወጅዋለሽ 🙏🏽❤️🌻
@abayneshhassen976
@abayneshhassen976 4 года назад
አብሸ ቆልታችሁ ወቅጣችሁ ጨምሩበት ሳታበዙ በሻይ ማንኪያ ሰታቦኩ አብራችሁ አይደርቅም።
@fantishmekbib3828
@fantishmekbib3828 4 года назад
ቆንጆ እንጀራ ነዉ እኔ አይነማ እንጀራ የበላሁት አንች ከሳየሽኝ በኃላ ነዉ በእዉነት በጣም በፍቅር ነዉ የምጋግረዉ በፌት ስንት ሊጥ እየፈስስኩ ነበር አሁን እጅሽን ይባርከዉ ትክክለኛ ዉን ሰለነገርሽን👌👌❤️😘
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 года назад
አመሠግናለዉ እህቴ 🙏🏽❤️🌻
@እምዬኢትዮጵያምንጊዜምትኑ
እንኳን አብሮ አደረሰን እናትዬ አንቺ "አንደኛ የአንጀራ እመቤት ነሽ ብል ማጋን አይሆንብኝም "!! ሁልጊዜም አድናቂሽ ነኝ ተባረኪ 🙏🙏🙏
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 года назад
አሜን የኔ እህትከልብ አመሠግናለሁ የንግስትነቱን ደረጃ ከተሰጠዉ ታድየእህቴ 🙏🏽❤️🌻
@bsahle
@bsahle 4 года назад
Warning ⚠️ Those of you who have nut allergy or who have kids with food allergy beware pecan and walnut are part of the tree-nut family and can cause a severe life -threatening allergic reaction (anaphylaxis).
@elsa488
@elsa488 4 года назад
እናትዬ እንጀራሽ በጣም ቆንጆ ሆኖ ነው የወጣልኝ ሳላደንቅሽ አላልፍም እኔ ሜሪላንድ ነው የምኖረው ከመጣሁም 6 አመት ሆኖኛል አንድም ቀን ሳልሞክር አልቀረሁም ሁሌም እበሳጫለሁመሞከሬም አይቀርም ተስፋም አልቆረጥኩም ለምን አይመጣልኝም እያልኩኝ አሁን ያንቺን ሞክሬው በትክክል መቶልኛል እውቀትሽን ሳትደብቂ ስላካፈልሽኝ ሳላመሰግንሽ አላልፍም እውነትም እናትነሽ በርቺ::
@em-il8vt
@em-il8vt 4 года назад
እናትየ እኔ እንዳሳየሽን አርጌ ጋግሬ እየበላሁ ነው እህቴ ሁሌ በበላን ቁጥር እንዳመሰገንሽ ነው አሁንም ዘመንሽ ይባረክ ቅን ነሽ እንኳን አደረሰሽ 😘😘😘😘
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 года назад
አሜን አመሠግናለሁ እህቴ። 🙏🏽❤️🌻
@yesasye3947
@yesasye3947 4 года назад
ትክክል ናት የዝችን ሴት ድካሞን ባተበለሹባት ጥሩ ቢያንስ ክሬዲቷን ባትወስዱባት ጥሩ ነው ለማንኛውም እህቴ በጣም እናመሰግንሻለን
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 года назад
🙏🏽❤️🤗🌻
@genetgebreab9248
@genetgebreab9248 4 года назад
Yes you are right.
@selamawitasefaw3655
@selamawitasefaw3655 4 года назад
ምርጥ ነው ያሳየሽን ግን አንድ ጥያቄ አለኝ የምትጋግሪበት ምጣድ ዋሴ ነው መሰለኝ ከሆነ እባክሽ ስንት ቁጥር ላይ ነው የምትጠቀሚው እኔ ተቸግሪያለሁ ክስር እንጀራው ጥሩ አይመጣልኝም ጎበዝ በርቺ
@aynalemabera7754
@aynalemabera7754 4 года назад
እናትዬ በጣም ጥሩ ነው ሁሌም ነው የማመሰግንሽ ። መልካም አዲስ አመት ከነ ቤተስብሽ።
@tsigedesta7553
@tsigedesta7553 4 года назад
የኔ እህት እንዴት ነሽ ! እነዚህ 3 አይነቱን ፍሬ በዱቄት መልክ ቢሸጥ ዱቄቱን መጨመር አይሻልም ወይ ? ምን ትመክሪኛለሽ?
@Hasentube19
@Hasentube19 4 года назад
ወዉ ሞየ ቢሎ ዝም ነዉ አለመደንቅ ዪከብደል ተበረኪ
@mg9950
@mg9950 3 года назад
እንደማመረ።
@melsatube6360
@melsatube6360 4 года назад
ቆጆ ነው አገረ ቤት ገጠረ ማዘሬ እዲያምረ ለሥለሥ እዲል አይኑ እዲያምረ አብሺ ትጨምረበት አለች ቆጆ ነው የአችም በረች ማረ
@hugushaahugushaa1428
@hugushaahugushaa1428 4 года назад
Yes , abeshe letena betam konjo new.
@weynikitchen
@weynikitchen 4 года назад
እናትዬ እንኳን ለአዲስ አመት አደረስሽ በጣም ቆንጆ እንጀራ አገጋገር ነው የምታሳይን ስታስረጂ ራሱ በጣም በተረጋጋ እና ቆንጆ ድምፅ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ስለ ቅንነትሽ የኔ ቆንጆ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 года назад
Weyni Kitchen አሜን አመሠግናለሁ 🙏🏽❤️🌻
@berhanuwassihun1066
@berhanuwassihun1066 4 года назад
You are very smart. We thank you for your teachings. I have been a small scale organic farmer over 25 years in Canada. I have been selling Ethiopian traditional foods in markets. I was preparing both gluten free and the conventional ones. I mixed varieties of flax, cashew, Brazilian walnuts and so on to make the Enjera. My customers were mostly non-Ethiopians. We Africans are diverse in traditional foods. Let us be united and be business people.
@tedwon4942
@tedwon4942 4 года назад
ይህን የመሰለ ጤናማ እንጀራ ተባረኪ እጅሽ ይባረክ ውነትሽን ነው baking powder chemical አለው ምክንያቱም ከ Sodium bicarbonate ነው የሚሰራው:: It can cause thirst, abdominal pain, nausea, vomiting and severe diarrhea.
@እግዚአብሔርይቅርባይነው
እማየ ቤኪንግ ፓውደር እኮ ለመጋገሪያ የምንጠቀምበት ነው። ኬሚካል አይደለም። በርግጥ ሁለት አይነት አለ። ሌላውን ግን እግዚአብሔር ይስጥሽ።
@tiberihkidane577
@tiberihkidane577 4 года назад
እንኳን ኣደረሰሽ ! በጣም ነው የሚያመሰግንሽ: ኣምላክ ቤትሽን ይባርክ: ዘመንሽን ይባርክ I admire you very much ! 👑💐👌🏼👍🏼❤🙏🏼
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 года назад
አሜን 🙏🏽❤️🌻
@asresbelaye4031
@asresbelaye4031 2 года назад
ሊንኩን ሀልጊዜ ፓስት ብታደርጊልን ይጠቅመናል በተለይ በተለይ የምትጠቀሚባቸው ማሽኖች ከየት እንደሚገዙ ብናውቅ እጅግ ይጠቅማል በርቺ እንወድሻለን እንኮራብሻለን
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 4 года назад
ትክክል ነሽ እህቴ ብዙዎች ኮፒ ነው የምያደርጉት። ጎበዝ በርቺ።መልካም አዲስ አመት።🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻😍😍😍😍
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 года назад
ለሁላችን አመሠግናለሁ እህቴ 🙏🏾❤️🌻
@tsiontube4174
@tsiontube4174 4 года назад
ሁሌም ምርጥ ደስ የሚል እንጀራ አይኑ ብቻ ይበቃል 👌
@peaceethiopia638
@peaceethiopia638 4 года назад
በስመአብ ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ ባለሙያ ነሽ ኢትዮጵያም እንደዚህ አላየሁም።
@almazdadi5078
@almazdadi5078 4 года назад
አንች በስየሺኝ መንገድ ጋግራ ምንም እንድንች አይሆንም አይን ምንም የለውም በጣም አዝናለሁ
@yenebecha1939
@yenebecha1939 3 года назад
እነሱ እምቢ ስላላቸው ነው እንደ ኢትዮጵያ መፍትሄ ለራሳቸው እየፈለጉ ነው ውጪ ሚኖሩ ሰዎች እኛ ምን አጣንና ነው እንዲህኮ አንጨነቅም ሁላ!!!.....ግን ግን እጅግ እጅግ በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ!!!❤❤❤....ለ3000 አመታት የያዝነው የእናቶቻችን ላይ አዲስ value added አርገሻልና....ለኔ brand new አይነት ነው እንዳውም patent ሊሰጥሽ ይገባል really!!!...nutritional value እራሱ ከነበረው ላይ one step a head ጨምሯል!!!👍👍👍❤❤❤....በርቺ ፈጣሪ ሌላም ጥበብ ይግለጥልሽ!!!.....በነገራችን ላይ ችግር ብልሀተኛ ያረጋል ሚሉት አበው እውነት ነው!!!
@azeb2809
@azeb2809 4 года назад
የማቡኪያው ማሽን የት ገዛሽው አይነቱን ብታሳይን እህትይ አመስግናለሁ
@kathykathy478
@kathykathy478 4 года назад
Thank you your lnjera is the best! I know some people try to copy you You are the 1st one to show his trick good job and thank you
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 года назад
Thank you so much 🙏🏽❤️🤗
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 4 года назад
ማብኪያሽን ወድጂዋለሁ! ለየትያለ ክዳን ያለው ነው እን ኳን አደረስሸ ከነቤተስብሼ የትእደገዛሽው በትፅፊልኝ።
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 года назад
Meaza HaileMariam እኳን አብሮበአደረሰን Costco ነዉ እኔ የገዛዉት Amazon ይኖራል
@koraab6478
@koraab6478 4 года назад
My struggle with teff injera is getting dry. I am going to try zs then I will post my comments with pictures if it works for me. 🤞🤞🤞🤞
@moonLight-ks9di
@moonLight-ks9di 3 года назад
Adding oats flour also helps.
@selamnekulu1731
@selamnekulu1731 4 года назад
ዋዋ በጣም ያምራል thanks Sister 🥰🌻
@ddyy5110
@ddyy5110 Месяц назад
እህቶቻችን እንደዚህ ኣይነት ምርምር ለህብረተሰባችን ይጠቅማል። ተልባ የተጠቀመች ሌላ ቪድዮ ኣይቸ ተደሰትኩኝ። በርቱ። ዝም ብሎ በልምድ የመጣ ብዙ ነገር መቀየር ኣለባቸው። የንፅህናሽ ኣያያዝም ሳላደንቀው ኣላልፍም። በእጅ ሊጡን ከማብኳት በመሳርያ መጠቀም
@rahelmensur4687
@rahelmensur4687 2 года назад
በጣም ጥሩ ዘዴ ነው ያሳየሽን! ግን ሊጡን በምን አቀጠንሽው በሙቅ ውሀ ወይስ በቀዝቃዛ?
@eskezyawmered5058
@eskezyawmered5058 4 года назад
ሀይ እህት በጣም የሚያምር እንጀራ እጅሽን ይባርከው ብያለሁ እህት ብሌዬንድ ያደረግሽበት እቃ ሙሉውን ቢዲዬ አስገብልን የት ቦታ ግለፀጭልን
@marthaghebre502
@marthaghebre502 4 года назад
መልካም በዓል ከቤተሰቦችሽ ጋር እንጀራውን ወድጀዋለሁ ያምራል ሌላው ትልቁ ችግር ያለብን ኮፒ ራይት በሽ ነው ውነትሽነው ያስጠላልልክ የራሳቸው አይዲያ አሰመሰለው በዩ ቲዩብ መልቅ ሼም ነው በተረፈ ጎበዝ እጅ ይበርክ !
@0Rooh9
@0Rooh9 4 года назад
is there any way to make injera without adding soda or sparkling water?
@misrseid9825
@misrseid9825 3 года назад
Of course. I do make injera without all this ingredients. It’s always turns good for me. If I try this I am not going to add soda or vantages water or baking soda. But I will add pumpkin seeds, pecans, and walnuts.
@mesigmichael4719
@mesigmichael4719 4 года назад
እሞክረዋለሁ! I enjoy trying new way of doing things. Good job & keep it up!👏
@WegahtaTube
@WegahtaTube 4 года назад
For how long I tried to make injera never work for me after I watched your video my injera is perfect god please you sis I will make it and tag you on my video
@HonorIsrael168
@HonorIsrael168 4 года назад
Wegahta Tube same for me.
@mg9950
@mg9950 3 года назад
እንደማመረ፣
@azidireart
@azidireart 4 года назад
ይህን ዲስ ላይክ ያደረጉት መቸም ግብፆች ናቸው አትሉኝም እውነት እንጀራ አይውጣላቹህ የምጣዱም የትዳሩም ክፉዎች
@Mar-ov3dc
@Mar-ov3dc 4 года назад
🤣 ምርቃትም እርግማንም ኣይደርስም። ኢትየጰያን በስራ እንመን ..የኣያቶቻችን መጥፎውን ትተን ጥሩውን እንማር
@weddyneguse9643
@weddyneguse9643 4 года назад
🤣😂😜
@yesasye3947
@yesasye3947 4 года назад
በእውነት በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏾
@zolatubeZolatube
@zolatubeZolatube 4 года назад
ዋው በጣም ነው የሚያምረው ። አይኑማ ቁጭ የኔን አይን 😋😉
@Kuki_Bela
@Kuki_Bela 4 года назад
ሶዳው ነው የሚያሳምረው ሞክሪው
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 года назад
ሶሎሜ በሥመአም የምን ሶዳ ፈጣሪ ይቅር ይበልሽ
@Kuki_Bela
@Kuki_Bela 4 года назад
Enat - Ethiopian food እናቱ ያደረግሽው አምቦ ውሃ ሶዳ ነው የሚባለው ለማንቋሸሽ አይደለም አሜሪካ እየኖሽ ከሆነ ምንም ይሁን ምን ጋዝ ያለው ሶዳ ይባላል ከተሳሳትኩ ልታረም
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 года назад
ሶሎሜ ሶዳ እኔ የማቀዉ ጅጀሪያል ኮካ ወዘተ ነዉ አቡሀ Mineral water ነዉ ለዛ ነዉ
@Kuki_Bela
@Kuki_Bela 4 года назад
እናትዬ ሙያሽ የሚደነቅ ነው ምንም ሳላሳይ ያንችን ሙያ ማንቋሸሽ ብቃቱም የለኝም ልክ ነሽ Mineral water ይባላል በብዛት ግን ሶዳ ዋተር ይባላል አንቺ ደሞ እያሳየሽ ያለሽው ፍሌቨር የሌለውን ሶዳ ለማለት ፈልጌ ነው ትረጅኛለሽ ብዬ ተስፋ አርጋለሁ በተረፈ ግን በፍፁም በክፋት አላሰብኩትም የኔ ቆንጆ
@aklisia1164
@aklisia1164 4 года назад
በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው የምትጋግሪው, እኔ መስቀል የሚለውን ዱቄት አብሲት ጥዬ አሳድሬ ስጋግረው በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው የሚወጣልኝ ነበር ነገር ግን ሀበሻ ሱቅ በሄድኩበት ወቅት መስቀል ስላልነበረ ዋልያን ገዝቼ በለመድኩት መንገድ ብጋግረው ጥሩ እንጀራ ሊወጣልኝ አልቻለም ። ዋልያ ጤፍን ሞክረሽው ታቂያለሽ ?ልምድሽን ብትነግሪኝ አመሰግናለኩ አስቀድሜ
@marthaschoices
@marthaschoices 4 года назад
Betam konjo leyu aserare new, thank you for sharing!
@techguru2005
@techguru2005 4 года назад
you are the only one who mastered this perfectly! just like how my grandmather makes it. and now I made exactly like yours followed your steps. everyone loves it!
@meleket2215
@meleket2215 4 года назад
በጣም አሪፍ ነው :: አልተቻልሽም እናት ጎበዝ
@libanonline
@libanonline 4 года назад
Wow, thanks sister. How much is the capacity of your mixer, 4liter or? I am thinking of buying.
@haset1987
@haset1987 4 года назад
I can't wait to try this, you're so talented, God bless you for showing us beautiful. Thank you so much i really like it.After i try ot, i will let you know my result.I have big question I was planning to but the machine , do mind if you tell us the mixer machine to get exactly the right one? Because i saw some reviews some of the said the mixer is very short so it doesn't touch the bottom dough, so to avoid this, if you could tell me what is is the mechine name. Thanks
@imoya1048
@imoya1048 3 года назад
በጣም ጎበዝ እንጀራ ብዙ ግዜ ሞክሬ አልተሳካልኝም በዝ መንገድ ደሞ እሞክረዋለሁ ቤተሰብ ሆኛለሁ አንችም ብ በይ እና ምሰራውን እይ
@romiet7629
@romiet7629 4 года назад
Betam tiru Injera 👍i have problem. Lemgager mokerku , it didn't work i live in Europe over 40 years. I dont have Metad i tryd with Metbescha And the injeraw kefitu ena kehualaw Ein awta tiru adelem. May be you can help me what do, i didn't dont even know haw to make ET Erscho. I you understand what ment. God bless you.
@hanareadymade6147
@hanareadymade6147 5 месяцев назад
ሙያሽን ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን ምጣዱን የት ነው የምናገኘው እኔ የምኖረው ዱባይ ነው
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 4 года назад
I am grateful to you for sharing your Amazing Enjera with us you have no idea before I tumble on one off your Enjera video by accident I wouldn't be enjoying nice Enjera today .....Happy New Year.....and stay Blessed......
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 года назад
Happy new year and be blessed .. it is really a blessing to know you. Thank you for your kindness and support... enjoy
@MMA-3-5
@MMA-3-5 4 года назад
Thank you for sharing. Your injera recipe is the healthiest recipe so far. I tried your recipe and I loved the smell of the injera. I normally add አብሽ when I make injera and I like the smell and taste of the injera. When I followed your recipe I didn’t have Pumpkin seed on hand, so I substitute it with Sunflower seeds. But I still want to try it with the Pumpkin seed. Is the pumpkin seed you used roasted or raw?
@etaferahuyimer8405
@etaferahuyimer8405 4 года назад
ዋው የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል አይደል የሚለው የአገራችን ሰው ምንም እንከን የሌለበት ምርጥ ሙያ ነው ።በርቺ የኔ እህት ገና ብዙ ዓይነት የሚገራርሙ ስራዎችን በማቅረብ ተከታታዮችሽን እንደምትረጂ እምነቴ ነው ፈጣሪ ዓዕምሮሽን ይባርክ እውቀትን ይጨምርልሽ የእጆችሽንም ስራ ፈፅሞ ይባርክ በተከታታዮችሽ ፊት ሞገስን ያልብስሽ ዘሮችሽንም ይባርክልሽ! አድናቂሽ ነኝ 🇪🇹❤
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 года назад
አሜን አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾 የኔ እህት ትልቅ ምርቃን ነዉ የመረቅሽኝ አሜንአሜን 🙏🏽💝🤗
@yetemworklakew8106
@yetemworklakew8106 4 года назад
እባክሽ የእኔ እህት ያቦካሽበትን እቃ ከየት ነው የማገኘው።
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 4 года назад
እስክሞክረው ቸኩያለሁ !! በጣም እናመስግናለን ተባረኪ 🙏🏾
@antonellavitale7264
@antonellavitale7264 4 года назад
በጣም አሪፍ ነው።።thank you konjo you're amazing thanks to you I'm enjoying my enjra..I'm grateful to you always..መልካም አዲስ አመት።።to you and your family
@enenegn5719
@enenegn5719 3 года назад
Enatye የማቡኪያሽን ማሽን ልገዛ ብዬ ነበር linkun አስቀምጪልኝ እባክሽን። መጋገር ልሞክር
@elamyosef243
@elamyosef243 2 года назад
አብሽ እንጀራ እንዳይሻግት ይረዳል "አስፕሪን" ከመጨመር አብሽ ጤና ነው አንቺ ጥበበኛ ሴት ነሽ ተባረኪ!
@ድንግለይማዕተበይአይበትኽ
ወይ እንጀራ በውጭ አገር ጣጣሽ ሲበዛ አንዴ ህልበት ስትመቺ አንዴ ደሞ በአምቦውሃ ስትከለሲ ይገርማል ሃሃሃሃ ሃሃሃሃ እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው
@bortukanworkneh5159
@bortukanworkneh5159 4 года назад
Thank you your enjera is very nice. God bless you more!!
@hanonmera8092
@hanonmera8092 4 года назад
Thank you sister. I appreciate your creativity and professionalism.
@annakuman9595
@annakuman9595 4 года назад
Please show us how you prepared the starter. Thank you🌹❤
@korebmount1203
@korebmount1203 4 года назад
አስደናቂ ነው ጥበበኛ ሴት ነሽ !!! በጣም ነው የምናመሰግነው ውድ እህቴ ምን ይጠየቃል የጥቅሙ ነገር ብዙ ነው ዘወትር በኬክ እና በፓን ኬክ እንጠቀማለን ለእንጀራ ግን ምንም አስቤውም አላውቅም ነበር ለመጨመር ያህ አንቺ ጥሩ አብራርተሽዋል ሌላው የአብሽ ጥቅም በሰውነታችን መገጣጠሚያ ለምሳሌ ጉልበታችን ላይ ያለውን መቅን በመባል ይሚታወቀውን ጄል የሚመስል ንጥረነገር ስላለው አብሽን አዘውትሮ መጠቀም በጣም ድንቅ ነው አንቺ ግን ጌታ ይባርሽ ግሩም አርገሽ አብራርተሽዋል እጆችሽ ይባረኩ ሞክሬው እነግርሻለሁ መልካም አዲስ ዘመን ለአንቺም ለቤተሰብሽም እመኛለሁ በርቺልን
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 года назад
አሜን ለሁላችን እሽ እጠብቃለዉ እዉነት ነዉ ዘርፈ ብዙ ነዉ ጥቅሙ 🙏🏽❤️🌻
@genetgebreab9248
@genetgebreab9248 3 года назад
Hi Enat , I made this for several months now I see in my skin so much different! Thank you ! You are really knowledgeable, phenomenal woman. Thank you again.
@pate840
@pate840 4 года назад
ጎበዝ ያለሁበት አገር ዳቦ ላይ እንጠቀማለን ።እንጀራ ላይ ሞክሬ እፅፍልሻለሁ በርቺ።
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 года назад
በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው እጅሽ ይባረክ እሞክረዋለሁ👍👍👍🌻🌻🌻🌻
@hanaretta9428
@hanaretta9428 4 года назад
Love your Idea! Great job! I can’t wait to try it!
@enenegn5719
@enenegn5719 3 года назад
Did you try it? Hope you like it.
@glorytogod2804
@glorytogod2804 4 года назад
Yes yes we have to change thank you I like it whatever you say about Ethiopian people we have to learn from other thank you so much more blessing for you.
@amelworkgebremariam8391
@amelworkgebremariam8391 4 года назад
Pl can you tell what type of mixture you are using thank you for sharing God bless you
@lovegrace1303
@lovegrace1303 4 года назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ችግር የሆነብኝን ነገር መፍትሔ ነግረሽኛል። ችግሬ ጤፍ ብቻ ነው የምጋግረው በጣም ጤነኛና ተስማሚ የሚያምር ሆኖ አቅም የለውም ቁርስርስ ይላል በሁለት ቀኑ ነጥብ ነጥብ ነጭ ይጥልበታል ቶሎ ፍሪጅ ማስገባት አልወድም ሰጋግረው በጣም እጠነቀቃለሁ አብርጄ ነው የማስቀምጠው በጄም አልነካካውም እንዳይሻግት ማለት ነው ግን ጨው ነገር ስለሌለው ነው ቶሎ የሚሻግተው ። እስቲ ያንቺ ያቆያል ብለሻል እሞክረዋለሁ ። እግዚአብሔር ይባርክሽ መልካምነት ለራስም ነው ያለሽን ስታካፍይ እግዚአብሔር ይጨምርልሻል ።❤
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-lme93_dOHHc.html
@tesfayemarimadlen4506
@tesfayemarimadlen4506 4 года назад
Thank you very interesting God Bless You🙏🛐⛪🎉❤💐🌸🏵🌺
@jesusislord1569
@jesusislord1569 4 года назад
የኔ ማር ዛሬ ነው ያገኘሁሽ :: ጉብዝና አይገልፀውም በጣም ጎበዝ ከምር:: አውራ ጣትሽን ምን ሆነሽ ነው ? አይዞሽ ብርክ በይ :: እስኪ ሞክረዋለሁ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 года назад
በጣም አስተዋይ ነሽ የኔ እህት ኦቭን አቃጥሎኝ ነዉ አሁን ግን ተሽሎኛል አመሠግናለዉ የኔ አአተዋይ 🙏🏽❤️🥰
@jesusislord1569
@jesusislord1569 4 года назад
Enat - Ethiopian food አይዞሽ ማር ❤️
@hiwetyegeta
@hiwetyegeta 4 года назад
እኔ ግን በጣም ብዙ ግዜ ሞክሬ አልተሳካልኝም እናም ጤፍ አላገኝም
@rakeb6029
@rakeb6029 4 года назад
 The Teff Company You can order online,go to the web and check. 4.3 (6)
@luliya6032
@luliya6032 4 года назад
Enkuwan aderesachihu wow anchi kemr bemoya yetechebechebelsh nesh bzu tmhrt wesdenal kanchi ehtachin ejish ybarek melkam adis amet 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@boazwondimu9394
@boazwondimu9394 3 года назад
ለምን በትክክል አንቺ የተጠቀምሽውን አትነግሪንም ለRU-vid ሰትሉ ለምን በእኛ እህል ትጫወታላቹ እኔማ በቃ እንደዚህ ቀላል ከሆነ ብዬ ምን ያልገዛሁ ነገር አለ በፍጹም ልክ እንዳልሆ ነው የነገርሽን እህቴ .እኛ አበሾች እስፔሻሊ ውጭ ሀገር የምንኖር እንተዋወቃለን እኮ መቼ ይሆን እንደምንችለው መኖር የማንጀምረው i am tired of it to be a victim of jealousy by my own people 😔☹️😠.
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 года назад
ተሳስተሻል እኔ በትክክል ስለሰራሁ ነዉ ብዙ ሠዉ እያመሰገነኝ ያለዉ መጀመሪያ ጤፍሽ መሥቀል ነዉ ከሆነ ይሳካል ኮመንት ወረድ ብለሽ አንብቢ ከዛ የታሳካለት ታያለሽ መጀመሪያ ይሄን ሞክሪዉ ጤፍሽ መሥቀል ከሆነ ቀዝቃዛ ከሆነ ለ3 ቀን አቡኪዉ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-cnN_VpqGYf8.html እመኝኝ
@tsigemanahlot3501
@tsigemanahlot3501 3 года назад
በቅድሚያ የእንጀራ ያለአብሲት መጋገር ስላሳየሽኝ አመሰግናለሁ ግን በጣም የሚያሳዝነው ግን አንቺው ባሳየሺኝ መሰረት አንድም እላፊ ነገር ሳልጨምር ሳልቀንስ ይኸው ሶስት ሳምንት ጋገርኩት በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ መበላሸቱ ነው አነዴ ቅልጥ ሲል አንዴ ድፍን ቂጣ ሲመስል እህሉ ከመበላሸቱ የግድ መስቀል ጤፍ መሆንአለበት እንዴበጣም ነው ያዘንኩት::
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 года назад
እህቴ በጣም አዝናለሁ እኔ በመስቀል ጤፍ ነዉ የሞከርኩት ብዙ ሠዉ ሞክሮት ተሳክቶለታል ከጤፍ ይሆናል ችግሩ በዚህ መንገት ሞክሪዉ ያለሽበት ቦታ ቀዝቃዛ ከሆነ ለ3 ቀን አቡኪዉ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-cnN_VpqGYf8.html
@HannaSelimovic
@HannaSelimovic 7 месяцев назад
Baking soda and soda water( ambo weha)are basically same thing, they are not bad chemicals . It’s actually good for indigestion or heartburn, Enjera can be very acidic so baking soda will help to rise the batter and digestion
@elizabetharagaw8651
@elizabetharagaw8651 4 года назад
የእኔ ውድ እህት በመጀመሪያ እንኳን አደረስሽ!ለብዙ አመት እንጀራ ለመጋገር ሞክሬ አልተሳካልኝም ነበር አሁን ግን እድሜ ና ጤና ላአንቺ ይሁን ያአንችን Recipe ተጠቅሜ እንጀራ መጋገር ችያለው ! እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ከልብ አመስግናለው ልዩ ሞያሽን Share ስለአደረግሽን🌼🌼🌼🌼
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 года назад
በጣም ደስ ብሎኛል አመሠግናለዉ መተሽ ስለነገርሽኝ እህቴ 🙏🏽❤️
@abbylove4379
@abbylove4379 4 года назад
Me and my friend, have tried your injera and we love it. I'm always speechless and amazed by everything you make. Love you so much😍🌻🌻🌻🌻💋💋💋
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 года назад
Thank you so much and I appreciate it !
@almazjimma4533
@almazjimma4533 4 года назад
አብሹ ጥሬውንነው ወይስ ተቆልቶ
@abbylove4379
@abbylove4379 4 года назад
@@almazjimma4533 it is roasted
@hkaraya73
@hkaraya73 4 года назад
copy wright for how to make enjera??? Bambacla
@lovejoy1002
@lovejoy1002 4 года назад
Thank you! I'm going to try it and will let you know ❤
@birhanemengs9798
@birhanemengs9798 2 года назад
ሰላምነው አኔ ያለሁት ግብጽ ነው ይህነ እንጀራ አሰራር አግዢ እባክሽ
@akberetakberet4228
@akberetakberet4228 2 года назад
ሰላም እንዴት ነሽ የቤትሽን እቃ በጣም ነው የምወደው ባለቤትሽ በጣም እድለኛ ነው ባለሙያ ነሽ።
@Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ
እኔ የጤፍ ዱቄት አላገኝም የፍርኖ ዱቄት እደት ልጋግረው
@saraasfaw8390
@saraasfaw8390 3 года назад
ለእንጀራ መጋገሪያ መጥበሻ የትኛው ነው ጥሩ ፕሊስ ብተሳይኝ
@fs-ul9tv
@fs-ul9tv 4 года назад
የእኔም እንጀራ ምንም አይልም ነበር ግን ከአንቺ ደግሞ አንዳንድ ነገር ስጨምርበት አንደኛ አመሰግናለሁ እህትዋ እንኩዋን አደረሳችሁ ኢትዮጵያዊያን🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 года назад
f f እኳን አብሮ አደረሰን እህቴ ደሥ ብሎኛል 🙏🏽❤️🌻
@dhfhbhhih7226
@dhfhbhhih7226 3 года назад
በጠም የምረል ግን ለቂማሙ ሌለ ስም አለው ንጋሪኝ አብሺን አንጂ ሌለውን አለወኩትም
@kachi1196
@kachi1196 3 года назад
Injerash betam yameral gin endet new wass mitadu ke keser ayn endaynore mareg michalew?esk 154 keneshew ye enjeraw ayn yetefal sichemer demo aynu ye ser ayn yawetal?endet new lachi?
@zedkitchen
@zedkitchen 4 года назад
Ejeshe yebare konejo enjera new yasayeshen
@sharlokholms6693
@sharlokholms6693 3 года назад
I live in Aden Yemen there us no taif here how could it be done without taif pls miss Anat Iv tried for 3 months but no good result come Can you please help me
@tigistgeberehiwot8960
@tigistgeberehiwot8960 4 года назад
Oh wow it looks amazing thank you for sharing!!
@RemaHassen
@RemaHassen 6 месяцев назад
እናትዬ ምጣዱን ከየት ነው የማገኝው ሳኡዲ ፐሊስ
@RemaHassen
@RemaHassen 6 месяцев назад
እናትዬ ምጣዱን ከየት ነው የማገኝው ሳኡዲ ፐሊስ
@funcrafts1415
@funcrafts1415 4 года назад
Thank you for sharing!!
@አራጅንከምድራችንእናጥፋ
እንጀራሽ ድርቀትን እንደሚከላከል እርግጠኛነኝ!!!!!
@anchiledi9722
@anchiledi9722 3 года назад
God bless you my sister dont discorage with the dislike peopleLamindinaw dislike mitadargutbatam yigarmal dislike mitadargusawoch moya ena tidar yalelachu sawoch nachu yamangad lay migib eyabalachu lamdachu bet nusara nagar atwadum dislike kamitadargu hedachu balfalogu ena moya limadu
@mhaymanot1290
@mhaymanot1290 4 года назад
Thanks sister that’s so helpful, betam amesegnaloh, Egzabher Ejshn ybark🙏🙏🙏
@zertehunm..9772
@zertehunm..9772 4 года назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ ስላካፈልሽን ልዩየእንጀራ አጋገር ስላሳየን
@maedinbisrat3420
@maedinbisrat3420 4 года назад
Thank you so much ....you made my life easier
@badriatahir2819
@badriatahir2819 4 года назад
Ba 2 nyaw video lay ya tamaqamshiw 3 qan naber isu recipe lay 1 qan binixaqa chigir yalawum wde?
@tina4real
@tina4real 4 года назад
Well made! But the sparkling water is also not a natural ingredient just like the baking powder 😉. Anyways, how do you store the Enjera after preparation and what’s the shelf life before the next batch? Do you put it inside the fridge? If so, when? I don’t know why most RU-vidrs forget to talk about this 🤔
@ህልምአለኝ-ፐ1የ
@ህልምአለኝ-ፐ1የ 3 года назад
ምጣዱ ከየት ገዛሽው ተለየብኝ ያንች እውጭ ከየት ነው የሚገኘው
@rahwagebreselassie7017
@rahwagebreselassie7017 3 года назад
በጣም ድንቅ ሙያ፡ፈጣሪ እጅሽን ይባርክልሽ የኔ ቆንጆ፡ ግን እነዛ የጨመርሻቸው ፒካን እናም ዋልነት ያልሽው የእንጀራዉን ጣእም ኣይቀይረዉም? የእንጀራነት ጣእሙን ኣይቀይረውም፡ይቅርታ ለማረጋገጥ ነው!
Далее
Airpod Through Glass Trick! 😱 #shorts
00:19
Просмотров 647 тыс.
Вопрос Ребром - Серго
43:16
Просмотров 738 тыс.