Тёмный

75 ካሬ ቤት ዲዛይን ከ 4 መኝታጋ ። ስንት ብር ይፈጃል ?በ ስንት ቀን ያልቃል ? 

YNA [ይና]  Ar Yisehak Tilahun
Подписаться 8 тыс.
Просмотров 46 тыс.
50% 1

ቻናላችንን ሰብስክራይብ ስላረጉ አናመሰግናለን
ላይክ እና ኮሜንት ማድረጎን ኣይርሱ ..
ለማንኛውም ጥያቔ እና ስራ በ 0910191192 ይደውሉ
ሙሉ ከ ዲዝዛይን አስከ ፊኒሺንግ እንሰራለን
1 ሳሎን ከነ ዘመናዊ ኩሽና
3 ብኞ ቤት
4 መኝታ
1 ኩሽና
#የቤት #ዲዛይን #ቤት #ግንባታ #ዋጋ
#house design ethiopia #ethiopia #dudus design]
#REAL ESTATE #REALESTATE INVESTMENT

Опубликовано:

 

5 дек 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 230   
@titanaabera8502
@titanaabera8502 Год назад
በጣም ደስ ይላል !! እናመሰግናለን !! ለ 94 mq G+2 + terrace የሚሆን ዘመናዊ ቀለል ያለ ቤት ብታሳየን ደስ ይለኛል !
@admassudesta6860
@admassudesta6860 3 года назад
መሥራት እፈልጋለሁ የምፈልገውን ዲዛይንና አላገኘሁም ምናልባት በተደጋጋሚ ከሚወጡት ቨዲዮች ውስጥ ላገኝ እችል ይሆናል። በተረፈ በርታ ዲዛይንና የሚሰራ ባለሞያ ዋጋውን አብረህ ብታቀርብ ጥሩ ነው እላለሁ።
@meronteshome1870
@meronteshome1870 3 года назад
ክላሲካሉ በጣም ይረብሻል ባይሆን ትንሽ ድምፅ መቀነስ ያስፈልጋል ለማስረዳት ስለሆነ
@bereketakele7463
@bereketakele7463 3 года назад
This is interesting page. I would advise you to put is different senario for the same house depending on the material quality. So it will give us the estimation with low and high cost
@saragetiye2800
@saragetiye2800 2 года назад
በጣም ያምራል ተመችቶኛል
@empa5487
@empa5487 3 года назад
Bless u dear u do good
@user-xr6kx8yw6l
@user-xr6kx8yw6l 3 года назад
Woww betam yamral srachehu & ur information
@ynacon
@ynacon 3 года назад
Enamesegnalen
@fyfufeh2569
@fyfufeh2569 2 года назад
መሻአሏህ ደስ ይላል በርቱልን እንደዚህ ለህዝብ ሜቅረባችሁጥሩነው
@ananiaazaria424
@ananiaazaria424 3 года назад
Thank you
@asratbahta9210
@asratbahta9210 Год назад
Good job I like it
@solomontadesse3995
@solomontadesse3995 2 года назад
ይና ስራችሁ አሪፍ ነው በዚሁ ቀጥሉ ፡፡ ይና ወደ ደብረዘይት 1500 አባወራ 105 ካሬ (8x13.13) ቦታዎች ተሰተውናል እባክህ ልዚያ የሚሆኑ G+1 design እና ዋጋዎች ብታካፍለን ቤቶቹ ተጠጋግተው ስለሚሰሩ የብርሃን ችግር አለባቸው እናንተም ብቅ በሉ ወደ ግንባታ እየገባን ነው
@ynacon
@ynacon 2 года назад
0910191192 call us we will discuss
@brookaayleo6605
@brookaayleo6605 3 года назад
betam yemyamr design new ena be 75m2 endezi wooooooow, bota atekakemachun wedjewalew👍👍bekrb misera menorya bet ale enante ga new maseraw..selasayachun enamesegnalen!!!!
@ynacon
@ynacon 3 года назад
በጣም እናመሰግናለን
@adresmola5909
@adresmola5909 2 года назад
መሻአላ ቤቱ በጣም ያምራል
@ndovofseidtube1317
@ndovofseidtube1317 3 года назад
ሰላም ወንዲሜ በጣም ወዲጃለዉ አሰራለዉ እንሻ አላህ
@user-nn3cv4mz3m
@user-nn3cv4mz3m 2 года назад
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላሌ እኔ ለማሠራት እፈልጋለሁ ነገር ግን በመረጥኩት ድዛይን መስራት ይቻላል
@revitmentor4974
@revitmentor4974 3 года назад
በጣም ኣሪፍ ስራ ነው እጃቹ ይባረክ . እያሰራቹ ያለው ካለ ብታሳዩን አሪፍ ነው
@jameelajameela9081
@jameelajameela9081 3 года назад
ያመራን
@mtarchitecture3480
@mtarchitecture3480 3 года назад
Nice Job!
@ynacon
@ynacon 3 года назад
Thanks for the visit
@Moonlight-sd8qx
@Moonlight-sd8qx 3 года назад
Woww V.good Job guys
@ynacon
@ynacon 3 года назад
Thank-you
@user-ck5zo4hy9q
@user-ck5zo4hy9q Год назад
በመጀመሪያ ማጋራት ላሰበከው ነገር እናመሰግናለን። ነገር ግን ሙዚቃው አላስፈላጊ ከመሆኑም ባሻገር ከድምፅ ከፍ ያለ በመሆኑ እስከመጨረሻው ለመመልከት ድምፁን ማጥፋት ግድ ብሎናል ሌላው አቀራረብህ ቅደም ተከተሉት የጠበቀ እንዲሆን ልምድ ያላቸው ነዳፊዎች የሚያቀርቡን ተከታልተህ ከዚህ የተሻለ ነገር ይዘህ እንምትመጣ ተስፋ እናደርጋለን።
@assefatilahun8207
@assefatilahun8207 26 дней назад
200 ካሬ ቦታ ላይ G+1 ቤት 4 መኝታ፣ የፀሎት ቤት፣ መዋኛ ያለው ቤት ዲዛይን ስራልኝ፡፡ ግቢው አረንገዴ የሆነ
@roobaa7422
@roobaa7422 3 года назад
Wandume addis design betam eyatabku every day gabeche ayelw semata lamasrat damo adama Nazareth lay nw
@onlymodern1954
@onlymodern1954 3 года назад
WOOOW በጣም ያምራል በዚው ቀጥሉ ቦታ ነበረኝ ውስጡን ዲዛይን ብታደርግልን ደስ ይለኛል
@ynacon
@ynacon 3 года назад
አሺ ችግር የለውም አሰራለው
@dhd800
@dhd800 3 года назад
በጣም አረፋ ስረ ነው ማሻአላህ
@ynacon
@ynacon 3 года назад
🙏🙏
@zemzemmuhammedyutub5759
@zemzemmuhammedyutub5759 Год назад
መሽአላህ በጣም ደስ ይላል እኔ ማሰራት እፈልጋለሁ እዴት ነው የምትገኙት
@bakriamar1522
@bakriamar1522 2 года назад
Selam lante yihun tebarek silik kutur laki
@workneshayele4358
@workneshayele4358 3 года назад
Thank you for your vedio its help me a lot I want a design of Total area of the land 140m2 having 5 bedroom 1office 1 pray room plus 1 library and having besment and roof deck with parking area of two car including other parts like LR BR kitchen etc..
@ynacon
@ynacon 3 года назад
Contact us 0910191192
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 Год назад
አቀራረብህ ምራቅ ዋጥ ያለ ነው በርታ እኔም ለማሰራት እያኮበኮብኩ ነው 185 ካሬ አለኝ በርቺ በለኝ ግን ዲዛይን ማግኘት አለብኝ
@user-tb4jp6hh9f
@user-tb4jp6hh9f 11 месяцев назад
በጣም አሪፍ ነው በጣም ያምራል ግን ሁሉም ቦታ ትሄዳላችሁ ድዛይኑ ተመችቶኛል እራሳችሁ ትሰሩታላችሁ ውይስ የተለያየ ባለሙያ ማምጣት አለብን ይህ ቪዲዮ ከሁለት ዓመት በላይ ሆኖታል ባሁን ሰዓት ስንት ይፈጃል
@yeawajenegaridemetseminist612
94 ካሬ ላይ የሚሰራ ግራውንድ +1 or 2 ዲዛይን ብትሰራልኝ ደስ ይለኛል እስከነ ሚፈጀው ገንዘብ ፡ አመሰግናለሁ።
@birrumahteme2849
@birrumahteme2849 2 года назад
wonderful this is one year before are you still working on it
@saraabiy8581
@saraabiy8581 3 года назад
Betam arif new endet new yemetegehew.. asaweken
@ynacon
@ynacon 3 года назад
be 0910191192 dewlu
@ruthseyoum2309
@ruthseyoum2309 3 года назад
I love your work and the design can you please tell us the low cost and the high cost,
@ynacon
@ynacon 3 года назад
Videow lay ale
@yosefteshome9611
@yosefteshome9611 Год назад
በጣም ጥሩ የሆኑ አስተማሪ መረጃዎችን አሳውቃችሁናል አሁን ያለንበት ቤት 9.5ሜ * 4ሜ + 2.93 ሜ በ 4ሜ አጠቃላይ 50 ካሬ ላይ ያረፈ G+1. ትርፍ ቦታ ከፉት ለፊት ስላለ የተሻለ ዘመናዊ ዲዛይን እንድትሰሩልን እየጠየቅን ለዚህም የስራ ውል መግባት የምንችል መሆኑን በዚህን አጋጣሚ እንገልፃለን፡፡ የቤቱን የውጭ ዲዛይን አያይዘናል
@ninanina4000
@ninanina4000 3 года назад
አድራሻቹን አስቀምጡ እናውራ ጥሩ አሰራር ነው በርቱ ዋናው በቃላቹ መገኘታቹ ነው
@ynacon
@ynacon 3 года назад
0910191192
@ninanina4000
@ninanina4000 3 года назад
@@ynacon nice one thanks 👍
@user-bg4db8cs7x
@user-bg4db8cs7x 3 года назад
Wowww Betami Arifi siranew betami yamirali 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌 Ene Beti mesirati Efeligalew Lanagiriki Efeligalew
@ynacon
@ynacon 3 года назад
እናመሰግናለን
@ynacon
@ynacon 3 года назад
0910191192
@mulugetabiru1977
@mulugetabiru1977 3 года назад
Great job!
@ynacon
@ynacon 3 года назад
Thankyou mule 🙏🙏🙏
@jewharamohammed3795
@jewharamohammed3795 3 года назад
YNA [ይና] ዲዛይን እና ግንባታ እባክክ አድራሻህን ለማሠራት ነው
@saragetiye2800
@saragetiye2800 2 года назад
በ100 ካሬ ላይ ያረፈ እና ሶስት መኝታ አንድ ኪችንና አንድ የፀሎት ቤት ያለው በአነስተኛ ዋጋ
@getnetdagne327
@getnetdagne327 Год назад
Turn naw 189 Kar lay G+3 mesrat eflgalehu leserulgn techalalchu?
@aliqtrali1157
@aliqtrali1157 2 года назад
Baxami yamarali
@mestawettamene1754
@mestawettamene1754 3 года назад
The music is to loud
@selamethiyo6427
@selamethiyo6427 3 года назад
በርታ ጎበዝ በስንት ግዘ ገና አሁን አገኘሁ እትዮ የበት ድዘን ፈልገ አጥቸ ነበር ግን የት ናቹ እነ የሀዋሳ ልጅ ነኝ የተለያዩ ከተማዎች ተዳላችሁ እስክ ንገረኝ ወንድመ?
@user-zx4ww3cq6t
@user-zx4ww3cq6t 2 года назад
በርታ እና እንደት ነው እምናገኛችሁ
@ethiomusic5349
@ethiomusic5349 3 года назад
be mn software nw yeserahew bro?
@natifikadu3295
@natifikadu3295 10 месяцев назад
Be 6 sit megnta bet eske siralgn
@wodutasama4767
@wodutasama4767 Год назад
Mirxi nawu
@kokifish9014
@kokifish9014 3 месяца назад
🙏
@user-ee2qb2kz1p
@user-ee2qb2kz1p 11 месяцев назад
Bro 450 kare alegne Ena g plus nger asebi nber MN tmdkeregnalehi
@mar-zenebl7ly3c
@mar-zenebl7ly3c 3 года назад
ብሩን እያረፍን መክፈል ይቻላል ወይ ከሆነ እንስማማ
@lezamohmmedyoutube8945
@lezamohmmedyoutube8945 2 года назад
I want
@positivevibes4633
@positivevibes4633 2 года назад
ሰላም 120 ካሬ ላይ ያረፈ basment yalew G+1 &terace yalew wagawen siralegn 🙏
@peace7953
@peace7953 3 года назад
በጣም የሚበረታታ እና የሚደገፍ ስራ ነዉ ወንድሜ በርታ, በቅርቡ ሳታስፈልጉኝ አይቀርም! 250 sqm ዘመናዊ ቪላ የመስራት እቅድ አለኝ: ትንሽ ነገር በለን:: አመሰግናለዉ
@ynacon
@ynacon 3 года назад
እሺ ችግር የለውም እናቀርባለን
@user-hv2pc1lg8p
@user-hv2pc1lg8p 11 месяцев назад
ወድም ቁጥርህን
@bitanyaandnet4109
@bitanyaandnet4109 3 года назад
2013 Vila 100 squer meter Vila lmsrate sure yfejl
@nigusurobi5701
@nigusurobi5701 3 года назад
በጣም ያምራል ማንኛውንም ግነባታ ትሠራላችው ?
@ynacon
@ynacon 3 года назад
aw hulunm new mnseraraw
@henokgegziabher8757
@henokgegziabher8757 3 года назад
በጣም ያምራል የቦታ አጠቃቀማችሁን ወድጀዋለው አድራሻችሁ የት ነው
@ynacon
@ynacon 3 года назад
betel be 091019192 dewlu
@user-pv3et8rv8n
@user-pv3et8rv8n 4 месяца назад
ሰላም አሁን ባለው የዕቃ ዋጋ 75 ካሬ ላይ G+4(3)ስንት ይፈጃል የተሻለስ ዲዛይን አለ?
@WeWe-sf2rr
@WeWe-sf2rr Год назад
I have 175 I need g+4 with teras I need desine and blue print
@fisshayemezgebu8858
@fisshayemezgebu8858 2 года назад
selam muzikawen kenesew,
@tariketesfaye3028
@tariketesfaye3028 2 года назад
140 kare layi G1 bitiseralgn keyikrta gar kene wechiwu
@user-rg2pe6zh7i
@user-rg2pe6zh7i 3 года назад
የታገርነው ያለሀው ወድሜ🇪🇹
@ynacon
@ynacon 3 года назад
እዚው ኢትዮፕያ
@lezamohmmedyoutube8945
@lezamohmmedyoutube8945 2 года назад
I love
@selmonezerabeza878
@selmonezerabeza878 Год назад
ወንድም በጣም ያምራል እኔ በሐዋሣ ላይ 70 meter kare g+1 ቤት ዲዛይን የሚፈጀው ዋጋ ልትልክልኝ ትችላለህ ልክ አደራ
@worldlywonders12
@worldlywonders12 3 года назад
Great job guys. Please send me the design
@ynacon
@ynacon 3 года назад
text me on whatsup or telegram
@belachewmanufacturingsolut915
@belachewmanufacturingsolut915 3 года назад
I found it really helpful keep it up! 10*25 squre are land i need your advise to build a g+2 modern house and if possible service house at back. thank you
@ynacon
@ynacon 3 года назад
ተመሳሳይ ዲዛይኖችን እንሰራለን
@CJ-xv6vw
@CJ-xv6vw 2 года назад
please prepare design and cost of G+1 with 4*8 area i.e total area ground 32Kare and first floor 32 kare
@ynacon
@ynacon 2 года назад
check our second youtube channel codesign #1 and choose one of them end send me link i will the datas
@israelsef9144
@israelsef9144 3 года назад
BETAM ARIF NEW SERACHUNA ASABACHU
@ynacon
@ynacon 3 года назад
Enamesegnalen
@michaelt2625
@michaelt2625 3 года назад
gobez gobez....i liked and subscribed immediately wish i came across this page earlier....do you do modification in design in already existing strcture? do you do design consultation for land sight in my case constructing a service quarter...what's your price range you charge...berta !!!you are doing a great job if you add to it consistency and integrity build your brand on that!!
@ynacon
@ynacon 3 года назад
We are working on both consulting and redesigning projects ..u can contact us for any construction related works
@michaelt2625
@michaelt2625 3 года назад
@@ynacon thank you you have whats up number?
@user-rg2pe6zh7i
@user-rg2pe6zh7i 3 года назад
እሲ ወድሜ 2ክላስ መከለኛ ና 1መጅሊስ 1ሸዋርቤት ና ኪችን ትንስዬ ኩሽና የቢልኬት ቤት በስንት ትሰራላችሁ ባቲ ከተማ ካወከው እናም ለምን ቪዶወ መረጃወችን አታመጣልንም ጠፋህሳ ቦታዬ 150 ካሬ ነው ግን ሁሉንም አልሰራበትም
@ynacon
@ynacon 3 года назад
Be slk dewluln wey be telegram contact argun
@user-mf4bj9xf1s
@user-mf4bj9xf1s 3 года назад
እሲክ ባቴ ቡታ ካለ ሹክ በይኝ ማሪ
@ananiaazaria424
@ananiaazaria424 3 года назад
Betam ameseginalehu bizu neber endak sileredachihugne.75m2 bota alegne liserabet asebe neber. Yasebikut G+2, terrace, garage, 5 bedrooms two living rooms, kitchen..... Please idea share bitaregegne
@ynacon
@ynacon 3 года назад
0910191192 call us
@netsanettemesgen1288
@netsanettemesgen1288 Год назад
99 kare G+2 ስንት ብር ይፈጃል ?
@eliasabdiahmed4434
@eliasabdiahmed4434 2 года назад
L shape ቤት ካለ አሳዩን
@mideksaend668
@mideksaend668 3 года назад
320 sqm can you draw on 180 sqm. its good work i like your works gys
@ynacon
@ynacon 3 года назад
We will
@chuhu5783
@chuhu5783 2 года назад
ሰለም ወንድሜ 220ካሬ ያረፈ ቦታ አለኝ ግማሹን መሸጥ ፈልጌ ነበር
@sofoasrat0
@sofoasrat0 3 года назад
Hi Guys I have 140m2 plot of land and I've got design (elevation) which was done few years ago but I've lost the 3D project. The design is G+3 with semi basement. Based on the plan I've got in hand Can you do the 3D and interior design and the constraction for a reasonable price.
@ynacon
@ynacon 3 года назад
bring the plan
@user-ig1nc2gf1s
@user-ig1nc2gf1s 3 года назад
100 ካሬ በ G+2
@ynacon
@ynacon 3 года назад
ሰሞኑን እንለቃለን
@tigistmessele5283
@tigistmessele5283 3 года назад
በጣም ደስ ይላል ሀሳበችሁ የሚደነቅ ነው። ሰርታችሁ ያስረከባችሁት ቤት አለ? ያለቀ ቤት ካለ በቪዲዮ ወይም በ ፎቶ አሳዩን ፡ ሌላው የት ነው ቢሮአችሁ የት ነው ?
@roobaa7422
@roobaa7422 3 года назад
Good question pozative ✌️
@abelbirhanu6114
@abelbirhanu6114 3 года назад
እስት የጭቃ ቤት በአቅመችን እንዴት መስራት እንደለብን ንገርን ወንድሜ
@ynacon
@ynacon 3 года назад
እሺ ቪዲዮ እሰራለው
@Alaztube_4646
@Alaztube_4646 Год назад
46 ካሬ
@user-om3fv6zz4c
@user-om3fv6zz4c 3 года назад
ሰላም ውድሜ ስልክህን አስቅምጥልን
@ynacon
@ynacon 3 года назад
0910191192
@empa5487
@empa5487 3 года назад
Just to ask do u consider a space to dry food I mean berber lemastate u know our culture food need sun dry.!
@ynacon
@ynacon 3 года назад
Endeflagotachu new mnseraw
@meazamekonen8492
@meazamekonen8492 3 года назад
150 ካሬ ስንት ይሰራን
@milkiitaagal6431
@milkiitaagal6431 3 года назад
በጣም ምርጥ። ከቻልክ የዚንም ፕላን ላክልኝ።
@ynacon
@ynacon 3 года назад
text me on whatsup or telegram
@xftsdt2323
@xftsdt2323 3 года назад
ለምሳሌ የት አካባቢ ነው
@abnett.6429
@abnett.6429 3 года назад
Set back area chemro new 75msq? i have 80Msq near main asphalt
@ynacon
@ynacon 3 года назад
No its just the built up area
@jemberebelay3132
@jemberebelay3132 Год назад
I wanna see 3D plan 5 bed 3 bath, office ,bar ,with Tr on 210 m2 Please or address
@user-zx4ww3cq6t
@user-zx4ww3cq6t 2 года назад
እረ ወንዲሜ ቁጥርችሁን ስሩልን
@aminaali7908
@aminaali7908 2 года назад
hi
@aminaali7908
@aminaali7908 2 года назад
silk quxur ale
@mihretsisay1716
@mihretsisay1716 3 года назад
I have a question is 2000,000 birr only for the finishing or does it include the skeleton? Thank you for the update
@ynacon
@ynacon 3 года назад
Just for the finishing ..may be more
@joumanakhatib3315
@joumanakhatib3315 3 года назад
60 ካሬ ብድር ስንት ብር የፍጀብኛል
@Endris-rm1ti
@Endris-rm1ti 3 года назад
@@ynacon ስራው ደስ ይላል ስልክ ቁጥር አስቀነምጥ
@yordanosseyoum8327
@yordanosseyoum8327 3 года назад
help me with the design 175 m2 =Length17.5m by Width 10m (front)
@ynacon
@ynacon 3 года назад
how many stories?
@royidaararsoahmed5757
@royidaararsoahmed5757 3 года назад
ቁጥርህን አስቀምጥልን
@ynacon
@ynacon 3 года назад
0910191192
@user-lt8pn7ef2g
@user-lt8pn7ef2g 2 года назад
እስኪ እንደዚህ አድርጎ ቤቴን የሚሰራልኝ ስልክ ቁጥር ካለህ ስጠኝ
@enatealemeethiopia3854
@enatealemeethiopia3854 3 года назад
ሰላም ፡ብለናል፡ በዚህ ፡ዓይነት ፡የሰራችሁት ፡ካለ፡ብትልክለን፡እናመሰግናለን
@ynacon
@ynacon 3 года назад
እሺ እሱንም እናካትታለን
@abrahamab1373
@abrahamab1373 3 года назад
Be 60 kare min aynet L Shep bat mesrat yechalal? Weynm men aynt bate letsru techlalchu ? Betam arfe nw bertu
@ynacon
@ynacon 3 года назад
Hulum ayinet lisera yichlal 60 kare arif bota new ..be l shape stylem mesrat yichallal
@jemberebelay3132
@jemberebelay3132 Год назад
address please ?
@evamekdi9322
@evamekdi9322 3 года назад
ወንድሜ ቆንጆ ስራ ነው በርቱ ግን አናንተ በጣም ቀላል ብር አርጋችሁ ትክክል ነው????
@ynacon
@ynacon 3 года назад
aw bru endewm beztual eske 900000 yalkal
@user-gm5kz5ce4b
@user-gm5kz5ce4b 6 месяцев назад
200 ካሬ አሳየን
@Sara-n2n
@Sara-n2n 17 дней назад
300 ካሬ ስንት ብር ይጨርሻል 16×20
@biofametube2172
@biofametube2172 3 года назад
300 ker lay serslen pis g+2
@ynacon
@ynacon 3 года назад
እሺ ቅጣይ ላይ እሞክራለው
@dubalebefikadu9242
@dubalebefikadu9242 3 года назад
Really liked you guys. Pls G+2 on 80 sqm (my land is 140 sqm totally)
@ynacon
@ynacon 3 года назад
አሺ ጊዜ ስናገኝ እንሰራለን
@nardlege7786
@nardlege7786 2 года назад
@@ynacon G+3 in 62 m2 already done with structure can share ideas for finishing pls
@ynacon
@ynacon 2 года назад
@@nardlege7786 call us 0910191192.
@buziyelove2171
@buziyelove2171 3 года назад
Silkihin asqemixilin wendime
@ynacon
@ynacon 3 года назад
0910191192
@24mereja25
@24mereja25 3 года назад
ኘላኑን አስቀምጥልን። ስንት ቁጥር ብረት መጠቀም አለብን።የኮለነቹንና የቢሙን እስትራክቸር አስቀምጥልን።ሙሉ እንድንሆን።
@ynacon
@ynacon 3 года назад
eshi esu lela bzu gixe slemiwesd new ke plan mayet yichalal
@BereketH_T
@BereketH_T 2 года назад
በጣም አሪፍ አሳብ ነው የcolumn arrangement እና structural description ብትሰጡን ደስ ይለናል
@mamasiyume1003
@mamasiyume1003 3 года назад
silk qoter stoin eshi
@ynacon
@ynacon 3 года назад
0910191192
Далее
impossible to understand how😨❓
00:14
Просмотров 1,4 млн
እጅግ የሚያምር G+1 Villa Ayat compound
7:51
House construction process step by step
24:09
Просмотров 1,7 млн