Тёмный

84ኛ ፈተና ገጠመኝ፦አስገራሚ ቅዱስ ገብርኤል የሰራው ስራ ( ከስእለትና ተአምር ጋር ) 

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Подписаться 153 тыс.
Просмотров 29 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

16 фев 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 270   
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Год назад
ቅዱስ ፣ገብርኤል ፣ቅዱስ ፣ሚካኤል ፣እነሱን ፣ይሰማ፣እኛንም፣ያሳካልን፣አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏እልልልልልልልል👏👏👏
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 Год назад
ሐይለ ገብርኤል እርሱ ሊቀ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ብስራታዊው መላክ እራሱ ከስራትህ ይፍታህ ።
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Год назад
መምህር እንዃን ደና መጣህ ምእመናን ገባ ገባ በሉ ምእመናን አብረን እናዳምጥ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ምን አይነት ድንቅ ስራ እንደሰራ ታምሩ አብረን እናዳምጥ በጣም የምወደው መልአክ ነው
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Год назад
እልልልልልልልልልልልል ቅዱስ ገብርኤል መስግነየደረሰወ
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w Год назад
ቅድስገብርኤል ፈጥኖ ደራሼነው ለኔ ስማፀነው መልሴን አያዘገይብኝ ይመልስልኛል ከቅዱሳን መልአክት በጣም እምውደው ያሳደገኝ አባቴነው
@bogaboga8716
@bogaboga8716 Год назад
Amendments 🙏🙏🙏🙏🙌
@HayatHayat-lw1yk
@HayatHayat-lw1yk Год назад
Amen Amen Amen Amen 🤲🙏🙏🙏
@selialmaz6029
@selialmaz6029 Год назад
እንዴት ሰነበትክ መምህርየ እንኳን ደህና መጣህ የኔ አባት የተወለድኩበት ቀን የቅድስ ገብርኤል ነው አንድ ቀን እኔም ምሰክርነት እሰጣለው እንደ አምላክ ፈቃድ ይሁን እያዳመጥኩ ነው
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Год назад
እንኳን በደህና መጣህ መምህር ፅጋውን ያብዛልህ አባታችን የትዋህዶ እቁ መምህሬ በረከቶት ይደረብን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ኦረቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለዝላለም ትኑር 🙏
@user-kw9tr5ro4q
@user-kw9tr5ro4q Год назад
ደስ ይላል እግዚአብሔር ይማረው ይፈውሰው የኔ ጎረቤት የ 10 አመት ህፃን ልጅ ሙሉ ቤተሰቧን ከመናፍቃን አውጥታለች በሚገርም ሁኔታ የዚች ልጅ ፀሎት እናቷ በህልሟ ማርያምን አይታ ባሏ እና ልጆቿ ተጠምቀው ተመልሰዋል ታሪኩ በጣም እረጅም ነው ሰውዬው የጠንቋይ ልጅ ነበር ያንን የባእድ አምልኮ ለመሸሽ ነበር መናፍቅ የሆነው ብቻ እረጅም ታሪክ ነው
@yube2405
@yube2405 Год назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ቅዱስ ገብርኤል እኛንም ይፈውስን 🕊🕊🕊🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተ የስማ ልዑል እግዚአብሔር እኛንም ይስማ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞👏
@selam801
@selam801 Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በደህና መጣህ ውድ መምህራችን እውነት የቅዱሰ ገብርኤል አባቴ ሰራው ድንቅ ና እጽብ ነው እህታችን ቅዱሰ ገብርኤል ላንቺ የደረሰ ለኛም ይድረሰልን
@user-addisalem1213
@user-addisalem1213 Год назад
አሜን የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን🙏
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@wuddiehtango4761
@wuddiehtango4761 Год назад
መምህር እንኳን ደና መጣህ መላኩ ገብሬኤል ስራው ድቅነው የሷ የደረሰ አምላክ የኛም ይደርስልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️
@martaamara9857
@martaamara9857 Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ከብር ለሀያሉ ለቅዱሰ ገብርኤል እኔ ያለሁት አህዝባብ አገር ነው 2214ታህሳስ 19 ቅዱሰ ገብርኤል ያመቱ ነበር እና እባክህ ቅዱሰ ገብርኤል መቸ ነው አገሬ ገበቸ ፀበል እመጠመቀው ብየ አለቀሰኩኝ እና እሰኪ ልይህ ብየ ጧት ነው ፀሎት አድርጌ ተኛው ከዛ ሀያሉ ቅዱሰ ገብርኤል በህልሜ ፀበል ጠመቀኝ በጂ የሆነ ሰይፍ ይዞ በቀኝ ትከሻየ ላይ የያዘውን ሰይፍ ትከሻየላይ ሳረገው ልክ እንደ ሜበየድ ብረት ድምፀ ነበር ብቻ ብዙ ነው 👏👏👏👏👏👏🥰✝️✝️⛪️⛪️
@amichieprouderi2208
@amichieprouderi2208 Год назад
Amen amen amen 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@senaitechartier7938
@senaitechartier7938 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቅድስ ገብርኤል ጨርሶ ይሜረው አሜን
@dgggfghu4460
@dgggfghu4460 5 месяцев назад
እልልልልልልል ቅዱስ ገብርኤል አባቴ እንኳንም ወደ ቤቱ ሰበሰባችሁ ❤❤❤ 🙏🙏🙏🙏
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p Год назад
አይለገብርኤልእግዚአብሔርያስብህወንድማችን
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Год назад
ሊቀለ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ክብር ምስጋና ይግባው የኔ ገብርኤል ምን ይሳንካል እኔም። ገጠር አካባቢነው ለንግስ ሄደን ይመስለኛል ከአብራደጎቼጋር ከቤተሰቤጋር። የገብርኤል ፃድቅ ዳቦ ተቆርሶ እያደልኩኝ
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z Год назад
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን እንኳን በሰላም ተመለስሉን ተመስገን ጌታየ
@sofiymessay4134
@sofiymessay4134 Год назад
አሜን አሜን አሜን፣🙏🙏👍👏👏👏👏👏👏👏👏
@yordanos874
@yordanos874 Год назад
እንኳን ደህና መጣህልን መምህርዬ የቅዱሳን አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችንን ይጠብቅልን በእዉነት
@lidyalidya7062
@lidyalidya7062 Год назад
ሰላም እግዚአብሔር ከሁላችን ጋይሁን መምህርዬ እንኳን ደህና መጣልን በእውነት እፁብ ድንቅ ነው. የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እባካችሁ ውድ ምዕመን ከኔ የበረታችሁ በፆሎታችሁ አስቡኝ ጭቅ ላይ ነኝ ለምስክርነት ልቁም ወለተ ሀና ፍቅር ማርያም እያላችሁ ወንድሜን አስቡልኝ👐👐👐
@eritreatebareki2448
@eritreatebareki2448 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክ መምህር🌷
@user-kp5kq8ed1z
@user-kp5kq8ed1z Год назад
ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል የኔ አባቴ ሰራህ እፁብ ድንቅ ነው እህታችን እንኳን ደሰ አለሸ ላንቺ የደረሰ ለኛም ይድረሰልን
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን
@leouleleoule5037
@leouleleoule5037 Месяц назад
የናትና ያባቴ መላክ ነው ቅ/ገብርኤል::እኔም የማከብረው መላክ ነው:: ይህን ገጠመኝ የሰማሁትም እለተ ቀኑን እያከበርኩ ነው:: ሰላምህ ይብዛ ፀልይልኝ!!! ተክለዮሀንስ
@HhHh-qw5tr
@HhHh-qw5tr Год назад
ቃል ሂውተይሰመዐልን ንመምህራ እግዚአብሔር ይመሰገን
@mirymirylove1767
@mirymirylove1767 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ገብርኤል ስለት ሰሚ ነው እኔ ምስክር ነኝ 🙏🙏🙏🙏❤💚 እግዚአብሔር በኢትዮጵያ ሰላም ሰላም ተመስገን አምላክ
@user-iy9cs6ps1b
@user-iy9cs6ps1b Год назад
የምወደው መላእክ ቅዱስ ገብርኤል ነው
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 Год назад
🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲
@user-dt9yp6bn3z
@user-dt9yp6bn3z Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልልል የኔ አባት ቅዱስ ገብርኤል እሱ የሚሳነው የለም እኮ ከእሳት የሚወጣ ቅዱስ ገብርኤል በረከቶ ይደርብን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን 💐💐💐❤️❤️❤️✝️✝️✝️🤲🤲🤲
@sosaso4562
@sosaso4562 Год назад
Amen(3) higamalii ye izaberii siraa laminitis abate idenoo milisii ulachuu ine kamanenyii izaberii hixachuu buzu tamiraloo baluu birodatii ye ale layi higamalii gdanyae nabra zare darishaloo hiyoote layii sigaa lagizawii biye hiyoote asaximii madalamii mikirenoo hikaa lalamii Amen amen amen qaliyootii asamale ye bamru getachin iyasuu kalematii ahoo hunatiinoo amakachin kalemibatii sahu sihoo katochi waning hushochi hibachi silaza matabe fiqirinatii Amen(3) abate kometii hulatii noo dagakunyi hiqitaa ye amakachin simen ye taganehun Amen amen amen
@asternegeash1312
@asternegeash1312 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱስ ሚካኤል እና የቅዱስ ገብርኤል አምላክህ ይመስገን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ሰላም መጣህ መምህራችን 🙏🏿
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x Год назад
እህቴ ሰላም ነሸ እንደት ነሸ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
@@user-ht4dk7sm5x ውይይይ ተጠፋፋን እህቴ እንዴት ነሽ
@hiewtdemelie6102
@hiewtdemelie6102 Год назад
ዉዱ መምህራችን እኳን ሰላም መጣህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደህና መጣህልን መምህራችን 🙏♥️🙏
@saniatube2360
@saniatube2360 Год назад
ወለደ ገብረኤል እሰከ መጨረሻው ይማረህ #ቅዱሰ ሚካኤል ረዲኤቱ ይደረብን ሰዕለታችሁ የደረሰላችሁ ተአምረ የተደረገላችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ በእውነት በጣም የሚገረም ነው#መምህረ ይሕንን እድንሰማ ሥለነገረከን በእውነት እናመሠግናለን ፀጋውን ያብዛልህ🛑ጉደኞች አባቶች ሰምምነቱ ዕረቁ አፈረሱት የሚያወሩት ሁሉ ሰለ ምድራዊ እኔ አፍረኩባቸው አቡነ ሳዌሮሰ ትልቅ ሰው አደረጋቸው ነበር የእውነት የቅዱሰ ቅሉቤ ገብረኤል ቅጣቱ ይላክባቸው ብዙ ብረ ይገባል ይባላል⁉️ይቅረ ይበለን ቁሉቤ ቅዱሰ ገብረኤል እራሱ ነው ሚሠበሥበው እኔ ጡረታ መውጣት እፍልጋለሁ ብለው ቆጭ ሎቶ ሰብሐት#ሳሥበው የሚያሥገድዳቸው የሁነ ነገር አለ ብዬ አሠብኩ#ካሕኑን የመታው ልጅ በሰልክ ተቀድቶ ነበረ ሴያወራ ምንንም ዕፍረት አልተሠማውም
@SaraSara-zr4tr
@SaraSara-zr4tr Год назад
እግዚአብሔር ይሰመገን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእወነት በጣም ደሰ ይላል ቅዱስ ገብርኤል እኛን ይፈወስን ውድማችን ቅዱስ ገብርኤል ፈወስከ እምነጂአትፈራ እደሚለ ቃሉ ሁላችነም እግዚአብሔር ይፈወስን🙏🙏🙏
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 Год назад
ስለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን ቅዱስ ገብርኤል ክብር ምስጋና ይድረሰው መምህራችን ቃለ ህ ይ ወ ትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን በተዋህዶ እምነታችን ያጽናን⛪️✝️🤲 ለ ዝማሬው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልአሜንንን አሜንንን አሜንንን ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
@user-od9ps1eb6w
@user-od9ps1eb6w Год назад
ሰላም ላተም ይውን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣክ የገብሬኤር ታምር እፁብ ድቅስራነው ምስጋነ ለሱ ይወ
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Год назад
መምህር እንኳን በሰላም መጣህ የሚገርም ታአምርና ስለት ነው ኅያሉ መልአክ ሊቀ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ኀይለ ገብርኤልን ጨርሶ ይማረው ዬኔ አባታ እርሱ ከክፉ ያድናል እንጂ ገዳይ አይደለም ቀጥቶ ይመልሳ ነፍሳችንም ለሥጋችን ጠባቂና እረዳታችን ነው እሰይ እህታች እንኳን ማረሽ ባለቤትሽንም ይማርልሽ አባታችንም የሊቀ መላክ ተላኪ እርሱ ኤድሜ ከጤና ይሰጥልን
@selammebrie7429
@selammebrie7429 Год назад
መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ እስከ ሙሉ ቤተሠቦችክ።እናመሰግናለን🙏
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ ለመላዉ ተዋሕዶ
@welttklhymanot5100
@welttklhymanot5100 Год назад
ሊከመላክ ቅዱስገብርየል ይፈውስህ ሐይለገብርየል
@tsedeynegatu5886
@tsedeynegatu5886 Год назад
የቅዱስ ገብርኤልን ገድል በመስማቴ ደስ ብሎኛል,, የመምህር ተከታታዮች ፍቅርተ ገብርኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ
@user-vx7pe9jk3z
@user-vx7pe9jk3z 3 месяца назад
ቅዱስ ገብርኤል ጨርሶ ይማርህ ኃይለ. ገብርኤል
@limalima4922
@limalima4922 Год назад
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን በእዉነት እርጂም እድሜ ና ጤና ይስጥልን እኛንም የተግባር ሰዉ ያድርገን አሜን አሜን አሜን
@user-lg2uy6iu7j
@user-lg2uy6iu7j Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በለም መጣህህህ መምህራችንንን
@user-vx7pe9jk3z
@user-vx7pe9jk3z 3 месяца назад
እልልልልልል ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ምን ይሳነዋል ተመስገን ለሷ የደረሰ ለኛም ይድረስ አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@user-qk6xe5vd4h
@user-qk6xe5vd4h Год назад
ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህራችን ድንቅ ምስክርነት ነው
@kalehebesha6071
@kalehebesha6071 Год назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ለሁሉ ስዕለታቸውን የሰማ እግዚአብሔር እኛንም ይስማን !!!
@user-dt9yp6bn3z
@user-dt9yp6bn3z Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን መምህርዬ
@tsedeynegatu5886
@tsedeynegatu5886 Год назад
መምህራችን ባዕታለማርያም ትጠብቅህ
@zainbzainb3131
@zainbzainb3131 Год назад
መምህሬ እንኳን በሰላም መጣህልን ስለቱ በጣም ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@zhraaas8742
@zhraaas8742 9 месяцев назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛል አሜን እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መዝሙሩን እደት ማግኝት እችላለሁ አቤት ደስ ሲል እፁብ እፁብ ድንቅ ዝማሬ ነዉ መምህርየ ሺሺሺሺሺሺሺ አመት ኑርልን አሜን
@habetamkassa3729
@habetamkassa3729 Год назад
እንኳን በሰላም መጣህ መምህርዬ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን በጣም ደስ ይላል የእውነት የኔን በተሰቦችም ለንስሃ ለቁርባን አብቃልኝ ብዬ በጣም ነው የተመኘሁት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ሰቶ ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@yordanosashebir4192
@yordanosashebir4192 Год назад
Amen medaniyalem kibru yisfa
@selehulumnegeregzeabheryem6179
እልልልልልልል Igziabher የመስገን አሜን ሁላቺንንም ላልተፈዎስን ቼ ሩ አምላክ ምሕረቱን ይላክልን መምህር ቃለ ሕ ይዎትን ያሰማልን
@dubaialtawar7332
@dubaialtawar7332 Год назад
መምህራችን ❤️❤️❤️❤️❤️
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z Год назад
እንኳን በሰላም መጣህልን ውድ መምህራችን ቃልህወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ አሜን የእውነት በጣም ደስስስ የምል ታአምር ነው ቅዱስ ገብርኤል ለናንተ የደረሰ ለኛንም ፈጥኖ ይድረስልን እንኳንም ወደ ሃይማኖታቹ በሰላም ተመለሳቹ እግዚአብሔር አምላካችን የተመሰገነ ይሁንልን ወንድማችንም እግዚአብሔር ጨርሾ ይማርህ ቅዱስ ገብርኤል አይለያቹ ከደ ባለቤትህ ለኔም በጸሎታቹ አስቡኝ ወለተ ዮሐንስ እያላቹ ቅዱሳን መላእክት ስራቸው ድንቅ ነውና ስማቸው የከበረና የተመሰገነ ይሁን አሜን፫🤲💞😍🥰
@haimihaimi6841
@haimihaimi6841 Год назад
መምህራችን የኛ እንቁ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታልን 🙏🥰🥰🥰🥰
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 Год назад
Amen amen amen egziabhere yimesgen. Enku memeherachin enkan dehna metah🙏🥰🥰🥰🥰ye kidus Gebreal abate selame melak selame bisrat kibr misgana yigbah abate🙏🥰🙏
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን የመላእክት ቅዱስ ገብርኤል አምላክ ይክበር ይመስገን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Год назад
ውድ ወንድሜ ቅዱስ ገብርኤል ያስብህ የማርህ
@user-iq6ox3sf1s
@user-iq6ox3sf1s Год назад
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን እነሱን የግበኘ እግዚአብሔር መላክ ቅዱስ ገብርኤል እኔንም ወለተ ሥላሴን ከኔ ቤተሰቤ ይጎብኘኝ
@yoditdube6381
@yoditdube6381 Год назад
አመተ ገብርኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ
@artflow216
@artflow216 Год назад
በጣም ደሰ ይላል መምህር የ ሰም እግዚአብሔር ይመሰገን ብቻ🥰🥰🥰🥰🥰
@user-px4hk8wl8v
@user-px4hk8wl8v Год назад
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን በሽታ ሁሉ መንፈስ ነው ቅዱስ ገብርኤል አባቴ እንዲህ ተአምራቱን እንዳሳየሀቸው ለሁላችንም ድረስልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yodettareku1738
@yodettareku1738 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@meseretgezahegn4904
@meseretgezahegn4904 Год назад
ሠላም መምህር እንኳን ደና መጣህ🙏 በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ስለማይነገር ስጦታው አምላካች ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የተመሠገነ ይሁን ለእህታችን የደረሰ ደስታን አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል ለሁላችንም ይድረስልን አሜን፫ ወንድማችን ኃይለ ገብርኤል እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ🙏
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል በእምነታችን ያፅናን ሁላችንም ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ♥
@debritutulu5126
@debritutulu5126 Год назад
የእግዚአብሔር ሰም የተመሰገን ይሁን መምህር አንተም የኑሪልን
@user-sq5ni5fv3v
@user-sq5ni5fv3v 7 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር🤲❤❤❤
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Год назад
እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም
@amannmihiretab3355
@amannmihiretab3355 Год назад
መምህርዬ ከነቤተሰብክ ሺህ አመት ኑርልኝ የኔ ደግ ልባም አስተማሪ ድንግል ማርያም ትጠብቅክ
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን⛪️🤲🤲🤲
@madenekiayideg8372
@madenekiayideg8372 Год назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በርታልን💚💛❤
@peacelove5040
@peacelove5040 Год назад
እንኳን ድጋሜ ለዚህ አበቃን። እግዚአብሔር ይመስገን።
@hsznjd4044
@hsznjd4044 Год назад
ተአምር ነው በእውነት እግዚአብሔር ይመስግን ሰለ ሁሉም ነገር በእውነት እልልልልልልልል እግዚአብሔር አምላክ ጭራሽ ይመርልው በእውነት እንኳን ደስ አለሽ በእውነት እልልልል ፍጻሜው የሰማልሽ የአብርሃም እና የሳራ ይሁልችው በእውነት
@hamletasfawe7538
@hamletasfawe7538 Год назад
እሰይይይይ እልልልልል እግዚያብሔር ይመስገን ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ለእኛም ድረስልን
@yassybariso9712
@yassybariso9712 Год назад
አሜንንንን,እንኳን,ደናመጣመምህር,ገብርኤል,አባቴረዳቴነው,በተለይ,ለኛቤት,ፈጥኖደረሻችንነው,
@desalegnshewarega185
@desalegnshewarega185 Год назад
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ለሁላችንም ይድረስልን
@sergutgebru1362
@sergutgebru1362 Год назад
ክብርና ምስጋና ይግባው መድሀኒያለም እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-ku6dj2vc3v
@user-ku6dj2vc3v Год назад
Egziabher yesmgen slhulum nger amen amen amen enemyetdrglgn Negr bzu new memehryyy edmi ena ten yestlgn
@user-vl3mk9ff3d
@user-vl3mk9ff3d Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ገብሪኤል ኣባቴ ለኔም ደረስልን ኣሜን
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ከደስታየ የተነሳ አለቀስኩ አባቴ ቅዱስ ገብርኤል ምስጋና ይድረስህ የኔ ለዋ አልጠረጥረውም ቅዱስ ገብርኤል ይምርሀል ሀይለ ገብርኤል
@madihena6343
@madihena6343 Год назад
አባቴ ቅዱስ ገብርኤል ጨርሶ ይማርክ 🙏
@HelloHi-px4yo
@HelloHi-px4yo Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲አሜን አሜን አሜን
@edenhagos9591
@edenhagos9591 Год назад
Amen amen amen 🙏
@belaybbb5117
@belaybbb5117 Год назад
እናመስግናለን እግዛአበሄር። እጅም እርሜ ይስጥልን
@fuff9372
@fuff9372 Год назад
አጥንትን የማለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@mekdisis5733
@mekdisis5733 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህ
@batetekela6986
@batetekela6986 Год назад
Elelelelelele egzabehar yemasegan amen amen amen des belogal sela hulume negar sela Hulme negar EGZABEHAR YEMASEGAN ba hewot betam yazanekubate video betam yalkaskubate gefi enkun misekale yaza kireto ba edima yemibaletin abatochin talki wondamachin enkun tefe haylakale enkune yasekochal ene wondam andogn tenagerwe mitegati alichilime yekrta saliteyek betichawe karto ehine mine eyadiregi enda hone miyaweki aymaselignm enkun libarki tekabezebaze new mihonew
@hiwethagos6290
@hiwethagos6290 Год назад
ቅዱስ ገብርኤል ሃያሉ ኣባቴ ተኣምራትህኮ ቃላት ኣይበቃውም🙏ለነሱ የደረሰ ኣምላክ የኛም ይድረስልን እኔስ መቸ ነው እምመሰክረው ውለታህንስ መቸ ነው በትልቁ መፅሃፍ ፅፌ እማስመሰክረው😥
@lumibasha8696
@lumibasha8696 Год назад
Tamasigeni amilake 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤❤❤❤❤
@user-qn7pb6yx3c
@user-qn7pb6yx3c Год назад
እግዝአብሔር ስራዉ ድንቅ ነዉ እግዝአብሔር የተመሰገነ ነዉ
@user-ex6yt9qd7r
@user-ex6yt9qd7r Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w Год назад
መምህርዬ እንኳ ደናመጣህልን ፈጣሪ በሞገሱ ይጡብቅህ ሁሌ በፀሎት አስብሃለሁ
@user-mu9hy7ef8n
@user-mu9hy7ef8n Год назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር 🥰Please 🙏 በፀሎታቹ አስቡኝ (ፍቅረ ስላሴ) ብላቹ 🙏
@hjii1398
@hjii1398 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእዉነት ፀጋዉ ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን 👏👏👏
@AminaXiiggeelammaaHassan
@AminaXiiggeelammaaHassan Год назад
Amen Amen Amen
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዋው ይች ናት ኦርቶዶክስ የኔ አባት
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Год назад
አግዚአብሔር ይመስገን አሰይ አነሱን የሰማ አኛንም ይስማን አልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-jg8vf6ip2u
@user-jg8vf6ip2u Год назад
አሜን አሜን አሜን መምህሮች
Далее
Я ПОКУПАЮ НОВУЮ ТАЧКУ - МЕЧТУ!
39:05