Тёмный

80 ቆርቆሮ ቤት ለመስራት በአሁኑ ሂሳብ ስንት ብር ይፈጃል? 

አብደሏህ ቱዩብ~Abdellah tube
Подписаться 22 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

80 ቆርቆሮ ቤት ለመስራት በአሁኑ ሂሳብ ስንት ብር ይፈጃል#የብሎኬትቤት#የእንጨትቤት#ኮርኒስ

Опубликовано:

 

18 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 85   
@ጦይቢነኝ.የከላላዋ
@ጦይቢነኝ.የከላላዋ 8 месяцев назад
እኔም ሠማኒያ ቆርቆሮነው ልሠራ ያልኩት ጀዛህን አላህ ይክፈልህህህህህ❤❤❤❤
@tube3507
@tube3507 10 месяцев назад
ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ የ70 ቆርቆር ስራልኝ ወንድሜ
@ToibaToiba-xf3km
@ToibaToiba-xf3km 10 месяцев назад
ማሻ አላህ እስኩ የመስታወት እና ያጡሩ ስራልን ስስት ቤት የተሠሪበት ባታ
@user-io1qu5yv6c
@user-io1qu5yv6c 10 месяцев назад
ይህንንቤትየሰራውንባለሙያ ጠቁመኚ በጣምያምራል
@rosarose2433
@rosarose2433 10 месяцев назад
እናመሰግናለን ወድማችን 🙏
@fatmah1744
@fatmah1744 10 месяцев назад
85 ቆርቆሮ በስት ጉዲ ጨርስኩ ወይ ቤት መስራት ጣጣው ብዛቱ 😢ከማቆሚያው የሚበልጠው የግርፍ የኮርኔስ የውስጡ ኮተት ከባድ ነበር አልምዱሊላህ ጨርሻለሁ ለሀገሬ አብቅቶኝ ከልጄ ከባሌ ከነቤተሰቦቼ አላህ ያገኘኝ ያርብ አላህየ ምኖቴን አሳካልኝ መታ መታውን ቀፍቀኝ🥰ልጄ እህት ወድም የለኝም እያለ ነው የኔ ወድ ልጂ ናፍቀህኛል😢
@alamhabash6268
@alamhabash6268 10 месяцев назад
ያሰብሽውን ያሳካልሽ ውዴ ❤❤❤❤❤
@lubabasaid3007
@lubabasaid3007 10 месяцев назад
በጣም እኔም እዳች ያለ ሸርቼ 6 አመቴ ጨረስኩ
@makyam9650
@makyam9650 9 месяцев назад
ማሻ አላህ ያሰብሺውን አላህ ያሳካልሺ
@hawlltomar6162
@hawlltomar6162 4 месяца назад
ማሻአላህ 85ቆርቆሮ ሸዋረ ሽትቤት ሁኖ 4 ከላስ ይሆናል አደል
@Mohammedyetemrbal
@Mohammedyetemrbal 4 месяца назад
እህት እስከመጨረሻዉ ስንት ጨረስሽ
@HyateHyate-bv2qn
@HyateHyate-bv2qn 10 месяцев назад
ማሻአላህ እናመሠግናለን ተመልሦልኛል የጠየቅሁህ❤
@الل-ج9ف
@الل-ج9ف 9 месяцев назад
አሪፍ አቀራረብ ነው የተጠቀጠቀው ፍልጥ ታስቧል ወይስ አልታሰበም እናደሞ ውስጥ ለውስጥ ክፍሎቹን ብታሳየን እናደሞ ይሄ የት ሀገር ነው ?
@-ahadutube
@-ahadutube 9 месяцев назад
Well wergessa
@konjo3926
@konjo3926 4 месяца назад
ተባረክ እኔም አስባለሁ ለመስራት
@boga-ei3eg
@boga-ei3eg 10 месяцев назад
የቤቱ ዲዛይን ያምራል ከፊት ለፊት ያለው በደንብ ባይታይም
@ShakalpJojo
@ShakalpJojo 5 месяцев назад
በጣም ያምራል እኔም ምኞቴ ነዉ ከስደት መልስ 😢❤❤
@እግዚአብሔርእናቴህወቴ
@እግዚአብሔርእናቴህወቴ 10 месяцев назад
ዋጋዉ በሁሉም ቦታ ነው ወድሚ ማለቴ ራያ ቆቦም እደዛነው
@فاطمهابراهيم-ق6ل
@فاطمهابراهيم-ق6ل Месяц назад
ማሻአላህ እናመስገናልን
@ENCRApp
@ENCRApp 10 месяцев назад
ጀዛክአላህኼይረ በምፈልግበት ግዜ ለይ ነው የለክልኝ 👍👍👍🙏🙏
@HappyDachshund-xy3el
@HappyDachshund-xy3el 7 месяцев назад
እናመሰግናለን
@محمداحمد-ق2ز1ش
@محمداحمد-ق2ز1ش 10 месяцев назад
❤❤❤❤እናመሠግናለን
@alemmeleaku
@alemmeleaku 10 месяцев назад
ወድሜ ውርጌሳ የሚሸጥ ቤት ፈልግልኝ
@rukiyap6949
@rukiyap6949 10 месяцев назад
ጠንክርወንድምዬ፡እውነተኛመረጀበመስጠት
@makkahMekuye-c6m
@makkahMekuye-c6m 11 дней назад
የምከረዉን ደግሞ ንገርን
@makkahMekuye-c6m
@makkahMekuye-c6m 14 дней назад
የዉሃ ልክ
@RihanaMohammed-x4l
@RihanaMohammed-x4l 9 месяцев назад
እናመሠግናለንወድም
@ለሁሉምጊዜአለዉ-ኸ2ሠ
@ለሁሉምጊዜአለዉ-ኸ2ሠ 10 месяцев назад
ህጋዊ ባዶ ቦታ ዉርጌሳ ወይም ዉጫሌ ወይም መርሳ በአጠቃላይ 5 ክፍል የሚያሰራ ቦታ አሳየን እጠብቃለሁ
@mariam3292
@mariam3292 8 месяцев назад
ማሽ አላህ ወዲም
@furdosmohammed3849
@furdosmohammed3849 10 месяцев назад
ወአለይኩምሰላምወራህመቱሏህ ሽኩረንወድሜስጠብቅየነበረዉመረጃነበር በርታጠክር❤❤❤❤
@ShammaHassan-xn5jr
@ShammaHassan-xn5jr 10 месяцев назад
ማሻአላህ በርታ ዉድማችን
@ሠዓዲዮቱብ
@ሠዓዲዮቱብ Месяц назад
የቡሩሹ ብቻ አልጨመረም
@ጀሚላመሀመድ-ጀ6ጰ
@ጀሚላመሀመድ-ጀ6ጰ 10 месяцев назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እናመሰግናን
@konjo3926
@konjo3926 4 месяца назад
የቋየ ነዉ ወይስ ባሁኑ ግዜ አልገባኝም
@AjaybaHamid
@AjaybaHamid 10 месяцев назад
በርታ ወንድሜ
@user-io1qu5yv6c
@user-io1qu5yv6c 10 месяцев назад
የሰባቆርቆሮ ስራልን አራትክላስይሆናል
@زهراءحبش-غ1ذ
@زهراءحبش-غ1ذ 8 месяцев назад
መቶ አምሳ ካሬ አምስት ክላስ ሰርቢስ ለማሰራት ስት ይፈጃል ጠቅላላ
@-ahadutube
@-ahadutube 8 месяцев назад
ቀጣይ ኢንሻ አሏህ
@iiff3757
@iiff3757 10 месяцев назад
ወአለይኩም ሰላም ሽኩረን ወድም
@kedirahmedindrees333
@kedirahmedindrees333 8 месяцев назад
ታድያኮ ሰብሶክራይፕ አድርገን የምንከታተልክን ማክበር የጠየቅንክን ነገር መመለስ አለብክ አንተን ሰራ ፈተን የምንከታተለዉኮ ደልቶን አይደለም ስንቴ ነዉ የጠየኩክ ጎበዝ አናጢ አገናኘኝ ብየ
@-ahadutube
@-ahadutube 8 месяцев назад
0913720988 በዚህ አናግሩኝ
@MediMoha-rd6gk
@MediMoha-rd6gk 10 месяцев назад
ሠላሳ ቆርቆሮ ሁሉነገር ያለቀለት ስንትይ ፈጃል ለቤትህ አዲስ ነኝ እንዳታልፈኝ
@rahmakasye6934
@rahmakasye6934 10 месяцев назад
ወድም ለጨት፣ለኩርት፣ለባለሙያሁኖ ሥትብርይበቃኛል ለ80ቆርቆሮ ሌላውንገዝቻለሁ ባአላህመልሥልኝእጨትግንነጋድወቻየሜያሥመጡበትነውየማሥመጣውእርቅሥለሆኩ እዳታልፈኝውድም
@WaynshtBerihun
@WaynshtBerihun 10 месяцев назад
እስከ ውሀ ልክ 4 መቶ ጨርሻለሁ ከ5 ወር በፌት
@zakirgetahon168
@zakirgetahon168 10 месяцев назад
ዋለይኩምሠላም፡በርታወዲምውርጌሣ፡ሠላምነው
@zainabibrahim1712
@zainabibrahim1712 10 месяцев назад
ለፍንሽግ መጨረሻ ስንት ይበቃል
@titima142
@titima142 10 месяцев назад
በረካ ሁን
@user-ss2cr7ly5j
@user-ss2cr7ly5j 10 месяцев назад
ልማስር ለመምርግ ለግርፍ ለሊሾ ለኮርኒክስ ስት ይበቃል
@AaAa-db4dy
@AaAa-db4dy 10 месяцев назад
ወድሜ በአላህ ጊራና እሲኪ በምስረታው አሳየኝ ስስትነው ቤቱሁሉ
@-ahadutube
@-ahadutube 10 месяцев назад
ኢንሻ አሏህ
@aishaaisha6991
@aishaaisha6991 9 месяцев назад
የደወይ ቦታ አክባር ንገረንብልህእቢያልክ
@ቻይኒብሩክ
@ቻይኒብሩክ 9 месяцев назад
ወይ ቤት መሰራት ከባድ ነዉ በጣም
@Gizelekulus
@Gizelekulus 10 месяцев назад
ግን ብዙ ጊዜ እነግርሃለሁ አገልፀዉ ለምንድን ንዉ ልቅም አድርገህ መናገርና ገለፃ ማድረግ ካለብህ የሚያሰፈልገዉን ነገር ሁሉ ልትገልፅ ይገባል ለምሳሌ ቤቱ ተሰርቶ ከቆመ በኃላ የጉድጓድ ድንጋይ ወይም ኩረት በዉሰጥም በዉጭም አይሞላም እንዴ ለዚህሰ ብር አያሰፈልግም መወጠሪያ ለብቻ ነዉ የሚታሰበዉ አንዳንዱ የግድግዳ ማገር ሲገዛ እሰከ መወጠሪያዉ ያሰብና በኃላ መወጠሪያ ግዛ ሲባል ሰራዉ ከተጀመረ በኃላ እንደገና ወደ ግዠ ይሄዳል ግን የቋሚ መወጠሪያ እንጨት ራሱን የቻለ ነነዉ ሌላዉ አሁን ባወጣሃዉ ሂሳብ መሰረት ሁሉን ከዛዝተህ ከቀረብክ ቤቱ ይጀመራል ከዛ ቤቱ ከተጀመረ በኃላ ባለሙያዉ በዚህ አልሰራም ይህን ለሌላ እናረገዋል ለሰራዉ ጥራት ሌላ ግዛ አይባልም ወይም ከገዛሃወ ማቴሪያል በተጨማሪ አንሶ ምሳሌ ሚሰማር እንጨት ቆርቆሮ ጨምር አይባልም ይህ ሂሳብ ዉሰጥ መግባት የለበትም ሲቀጥል መቸም አንተ ቤት አሰርተህ ታቅ ይሆናል ታዲያ ሰታሰራ መቸም ባለሙያዉንም ሆነ ረዳቶቹንም ሻሂ ቡና ምሳ ቀዝቃዛ ነገር ብለህ ሳትጋብዝና ሳትገዛላቸዉ አይቀርም ይህ የምታረገዉ በገንዘብ አይዴል ታዲያ ገለፃ ሰታረግ እንዲህ አይነት ያልታሰቡ ጥቃቅ ወጮች እንዳሉ ለምን አትናገርም
@-ahadutube
@-ahadutube 10 месяцев назад
የኮረት ፣የውስጥ ገረገንቲ ራሱን የቻለ ሌላ ስራ ነው የዚህን ስራልን ነው የሚባለው ማለትም ቤቱ ከቆመ በኃላ ያለውን ሂሳብ ራሱን የቻለ
@Gizelekulus
@Gizelekulus 10 месяцев назад
እንዴ አብዴላ ገረጋንቲ ሌላ ጉዳይ ነዉ ቤቱ ከቆመ በኃላ የሚቀጥለዉ ሰራ የጉድጓድ ኩረት መሙላት አይዴል ገረጋንቴ የሚሞላዉ እኮ ዉሃ ልክ ከታሰረ በኃላ ነዉ
@tsehtseh8267
@tsehtseh8267 10 месяцев назад
75 ቅጠል ቆርቆሮ ቤት ለመስራት ስንት ያስፈልጋል?
@AhmedAhmed-bi1vk
@AhmedAhmed-bi1vk 10 месяцев назад
👍👍👍👍
@genetaabar9227
@genetaabar9227 9 месяцев назад
150ካሬ ማትር ቦታ ላይ 80ቆርቆሮ መስራት ይቻላል ❓
@makkahMekuye-c6m
@makkahMekuye-c6m 14 дней назад
ቀን ዓመት ምህርት ጣፊ
@rukiyap6949
@rukiyap6949 10 месяцев назад
በዚህ፡በሰተላለፍከው፡አጠቃላይ።ደመረህንገረኝ
@-ahadutube
@-ahadutube 10 месяцев назад
ጠቅላላ ወጩን ተናግሬያለሁ አድምጡት
@user-ui5yi6lx1r
@user-ui5yi6lx1r 10 месяцев назад
ስልኩ ኢሞ አይጠቀምም ሌላ ካለላክልኝ
@የኔአገር-ቨ4ነ
@የኔአገር-ቨ4ነ 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@-ahadutube
@-ahadutube 10 месяцев назад
ህዳር 10\2016 ዓ•ም ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-CkjOqTq-ONo.htmlsi=9YUnAzNdZuejC9Cw
@aminataminat7605
@aminataminat7605 10 месяцев назад
የሚሼጥ ቤት አለኝ ደሴ ገራዶ ገዥ ካለ አስማማኝ
@jenetiyoutube771
@jenetiyoutube771 10 месяцев назад
ወድሜ አረት መቶ ሽብር ይሰራልኛውይ ባአላህ መልስልኝ አገሬ ቆቦ ነው 👌👌👌👌
@WaynshtBerihun
@WaynshtBerihun 10 месяцев назад
ኧረ በህግ😂😂
@jenetiyoutube771
@jenetiyoutube771 10 месяцев назад
@@WaynshtBerihun ምን ያስቃን ??
@WaynshtBerihun
@WaynshtBerihun 10 месяцев назад
@@jenetiyoutube771 ሀሳብሽ ነዋ ውደ እስከ ውሀ ልክ ይሆነሻል
@user-ss2cr7ly5j
@user-ss2cr7ly5j 10 месяцев назад
አራት ክላስ ቤት ለመስራት ሁለት መቶ አምሳ ሽብር ይበቃል
@om_Ryane
@om_Ryane 10 месяцев назад
እረ ብርሽ አይበቃውም ገና ለመጀመር ከሆነ የኔ እህት ለቀለም ለኮርኒስ 3000 መቶ ሽ የፈጀባት
@user-ss2cr7ly5j
@user-ss2cr7ly5j 10 месяцев назад
@@om_Ryane ለማቆም ነው
@ሀዊነኝየሀራዋሠላምለኢቶቢ
ወድሜ ቀለምና መሥተዋት አልቀነሠም
@-ahadutube
@-ahadutube 10 месяцев назад
መስታዋት ቀንሷል ትንሽ
@ሀዊነኝየሀራዋሠላምለኢቶቢ
@@-ahadutube እሺ አመሠግን አለሁ
@user-ui5yi6lx1r
@user-ui5yi6lx1r 10 месяцев назад
እባክህ መልስልኝ እኔመቶ ቆርቆሮ መስራት ፈልጌለሁ ባለሙያ አለብለህነበር?
@-ahadutube
@-ahadutube 10 месяцев назад
አለ አወን
@user-ui5yi6lx1r
@user-ui5yi6lx1r 10 месяцев назад
ስልኩን ላክልኝ
@user-ui5yi6lx1r
@user-ui5yi6lx1r 10 месяцев назад
ስልኩን ላክልኝ
@user-ui5yi6lx1r
@user-ui5yi6lx1r 10 месяцев назад
ስልኩን ላክልኝ
@ኡሙአበድላህ
@ኡሙአበድላህ 10 месяцев назад
اسلام عليكم
@ኡሙአበድላህ
@ኡሙአበድላህ 10 месяцев назад
እናመስግናል ውድማቺን
@-ahadutube
@-ahadutube 10 месяцев назад
وعليكم السلام
@EmuAyimen232
@EmuAyimen232 10 месяцев назад
2016000እረ አይሰራውም 😂
@ወሎየዋ-ነ7ጠ
@ወሎየዋ-ነ7ጠ 10 месяцев назад
❤❤❤❤እናመሰግናለን
Далее