Тёмный
No video :(

82ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የዘንድሮ የዘረኛነት ጥግ በልጅ ላይ እስከመፍረድ ደርሷል 

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Просмотров 27 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

17 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 453   
@tsehaytsedu4744
@tsehaytsedu4744 Год назад
ስለቅዱስ ሚካኤል እኔም እመሰክራለሁ በሰኔ ሚካኤል ገድሉ ሲነበብያፎሚያን ታሪክ ሰምቼ ለኔም ሴት ልጅ ከሰጠኸኝ አፎሚያ አላታለሁብዬ በታቦቱ ፊት ተሳልኩ በአመቱ ሴትሰጠኝስሟም አፎሚያ ሆነ ስላደረገልኝ ነገር ሁሉ ቅዱስ ሚካኤል ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@world12384
@world12384 Год назад
አሜን
@user-fu5kv1fh6l
@user-fu5kv1fh6l Год назад
እግዚአብሔር ይመርገን ፈጥኖ ደራሽ ቅዱስ ሚካኤል የአሣደገኝ መልአክ✝️🤲
@lchielyas3652
@lchielyas3652 Год назад
አሜን አሜን አሜን ተመስገን ❤❤❤
@raeecell6431
@raeecell6431 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Год назад
ደስ ሲል እግዚአብሔር ይመስገን ❤ቅዱስ ሚካኤል ይክበር ይመስገን ❤❤❤
@nesanetsileshi8304
@nesanetsileshi8304 Год назад
የሚገርም ገጠመኝ ነው የዛሬው እግዚአብሔር አንተንም ከክፉ ይጠብቅ
@saniatube2360
@saniatube2360 Год назад
ገጠመኝ 81 ብዙ ነገረ አግኝቼበታለሁ የእውነት እናመሠግናለን እህታችን#ሰምቼ ደግሞ እኮምታለሁ#የቅዱሰ ሚካኤል ረዲኤት በረከቱ ይደረብን በእውነት እንኳን ደሰሰ አለሸ እህታችን ማሜዬ ሐቅ ይውጣሎት በመናገሮት
@temesgen637
@temesgen637 Год назад
የልጁ ስም እግዚአብሔር ዳኛ ነው (ዳንኤል) ብየዋለሁ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የዋህነትና ታማኝነት ጥሎ አይጥልም ሁላችንም ለሕልናችን ብንኖር መልካም ነበር እህታችንና ወንድማችን እንኳን ደስ ያላችሁ እናታችንም እንኳንም እግዚአብሔር አከበርዎት ተመስገን ለሁላችሁ ፍፃሜያችሁ ያሳምርላችሁ በፀሎትዎ ያስቡን
@kanaeth2235
@kanaeth2235 Год назад
የየካው አባቴን ጠይቆ የማይሰካ ነገር የለም ክብር ይግባውና ደስ የሚል ታሪክ
@addisalemfekadu8836
@addisalemfekadu8836 Год назад
እንደዚህ ታማኙን ህዝበ ክርስቲያን ያብዛልን ለእናቶቻችንም ማስተዋሉን ይስጥልን
@mxrr313
@mxrr313 Год назад
እልልልልልልል
@helenkfile6444
@helenkfile6444 Год назад
አምላኬ ሆይ ከዘረኝነት በሽታ ማረን ።እኔ ባሌ አማራ እኔ ትግሬ ነኝ ከተጋባን 15 አመታችን አምስት ልጆች አፍርተናል እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ብሄር አንድም ቀን አስበን አናውቅም ።በዚው እንድንቀጥል በፆሎት አስቡን እህትና ዎንድሞቼ
@user-jd8en4nz2c
@user-jd8en4nz2c Год назад
በጣም ደስ ይለል ኣይዞሽ በፀሎት በርቺ ማሬ እግዚአብሔር ይሓግዝኪ
@selamyemaryam
@selamyemaryam Год назад
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ልጆቻችሁም ከዘረኝነት ይጠብቅላችሁ
@hanaafewerk7068
@hanaafewerk7068 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስሙን ሀይለ ሚካኤል ብዬዋለዉ 💞💞💞
@MemhirGirmabaleTseganachew2121
እናቴ ዕርስዎን የመለሰ ፈጣሪ ያማለደ ቅዱስ መልዓክ ለእኛም ይድረስ አሜን እህትና ወንድሜ እንኳን ደስ አላችሁ ልጃችሁን ባርኮናቀድሶ በመጪው ዘመን አስታራቂ ያድርግልን። ስሙንም ስማኤል (አምላክ ስማን)
@user-zl6iu3fd8x
@user-zl6iu3fd8x Год назад
*_እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችን ታማኝ ያድርገን መጨረሻችን ያሳምርልን_*
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 Год назад
ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን 🕊🕊❤️❤️❤️❤️
@hatersata.1627
@hatersata.1627 Год назад
አዎ መምህር አብዛኛዉ ቤተሰብ በማይረባ ምክነያት የልጆቻቸዉን ደስታ ያጨልማሉ ግን እግዚአብሄር መፍትሄ አለዉ ቅዱስ ሚካኤል የሁላችንንም ስዕለት ይስማን ቆንጆ ገጠመኝ ነበር
@Hana-gy7td
@Hana-gy7td Год назад
አሜን አሜን አሜን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ለነሱ የደረሰ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ለእኛም ይድረስልን ስሙን /ቅዱስ/ ብያለሁ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Год назад
#ለዝክረ ስምከ🕯️🕯️🕯️መድኃኔ ዓለም ሆይምስጋና የሁል ጊዜ ተግባራቸው የሆነ ሰማያውያን መላእክት ምድራውያን ጻድቃን ሰማዕታት ተመራምረው ለማይደርሱበት ለስም አጠራርህ ሰላም እላለሁፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይበሞትህ ሞትን ታጠፋው ዘንድ ከርቤ የተቀላቀለበትን መራራ ሐሞትን ስለኔ ሕይወት የጠጣህ የአቀረብኳትን አነስተኛ የምስጋና መባ በቸርነትህ ተቀበል #ለስእርተ ርእስከ🕯️🕯️🕯️መድኃኔ ዓለም ሆይእኛን ስለማዳን መከራን ለመቀበል ዘንበል ላለው ርእስህና ስእርተ ርእስህ ሰላም እላለሁፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይከሰማየ ሰማያት ወርደህ ከድንግል ማርያም ተወልደህ በሥጋ ብእሲ በሕፃን አርአያ በተገለጽክበት ወራት።እናታችን ሔዋንን ያሳተ ከይሲ ዲያብሎስ ፈራ ደነገጠ በኅዘንና በልቅሶም ተዋጠ #ለገጽከ🕯️🕯️🕯️መድኃኔ ዓለም ሆይከሁለቱ ቀራንብቶችህ ጋረ ለሚያንጸባርቀው አመጸኛንና ከዳተኛን በማስደንገጥ ብቻ ለሚገድል ለገጽህ ግርማ ሰላም እላለሁ #ፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይ🕯️🕯️🕯️የኃጢአትን ማዕበል ባሕር እንደምትገሥፀው መጠን። አቤቱ በጋሃነም እሳት ከመቃጠልና ከሲኦል ትላትል ቁንጥጫ በቸርነትህ አድነኝ፤ እሳቱ የማይጠፋ ትሉ የማያንቀላፋ እንደጋለ ብረትና እንደተሣለ ምሣር ነውና #ለአዕይንቲከ 🕯️🕯️🕯️መድኃኔ ዓለም ሆይየቅዱሳንን ጥሪ ለሚሰማ ዕዝንህና ድሆችን ለሚመለከቱ ዓይኖችህ ሰላም እላለሁ #ፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይ🕯️🕯️🕯️በላይ በዘባነ ኪሩቤል ተቀምጠህ የባሕሮችን ጥልቀት ትመለከታለህ። አቤቱ ሰውነቴን ከስይጣን ፈተና ከአመፀኛ ከተንኮለኛ አድናት። አቤቱ ባሕሩን አድርቀህ ደረቁን ሣር የምታለመልም ክሂሎት ያለህ አሸናፊ አምላክ ነህና🤲💚💛❤🤲😭
@user-fy8bf3xn5z
@user-fy8bf3xn5z Год назад
Amen Amen Amen kal hiwet yasmaln
@world12384
@world12384 Год назад
መምህር ሰኔ ጎልጎታ ፀሎት ላይ ልዑል እግዚአብሔር ለድንግል እናቱ ቅድስት ማርያም ሴት ወይንም ወንድ ልጁን በአንቺ ስም የሰየመውን በምድራውያን ሰዎች እና በሰማያውያን መላዕክት ዘንድ ከፍ ያለ ግርማ ሞገስን ያገኛል በማለት ለድንግል እናቱ ቃል ገብቶላታል። ስለዚህ እኔ ማርያም ወይም የማርያም ቢባል ደስ ይለኛል። ሌላም የእናታችን የማርያም ስሞቿን ብንጠቀምም በጣም ደስ ይለኛል።
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 Год назад
🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲 ደስ ሲል የልብ ንፅህና 🕯ቅዱስ ሚካኤል ያሸነፈበት (ክብሩን የገለፀበት) ስለሆነ ኃይለ ሚካኤል🕯ቢባል ለባህራን እንደደረሰ ቅዱስ ሚካኤል ለእርሱም እንደደረሰለት ሲያድግ ይነገረዋል 🎚
@lemlemalem7963
@lemlemalem7963 Год назад
በብሔር እና በጎሳ ከማሰብ አውጥቶ ስለ ሀይማኖታችን እና ስለ ነብሳችን የምናስብበትን ልቦና ይስጠን
@banamet5409
@banamet5409 Год назад
ስሙ የሚካኤል ቢባል ደስስስ ይለኛል❤
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
ሻሸመኔ ውስጥ ቤተክርስቲያን እየታመሰች ነው አንድ ኦርቶዶክስ መስዋዕትነት ተቀብሏል በረከቱ ይድረሰን 😭🙏🏿እግዚአብሔር ይታደገን ከእምነቱ ብሄሩን የሚያመልክ ሕዝብ እንዳይፈጠር እንፀልይ ቤተክርስቲያንን አባቶቻችን ያበርታልን እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ 🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️
@banamet5409
@banamet5409 Год назад
😭😭😭💔💔💔
@user-br1bi9re9o
@user-br1bi9re9o Год назад
ሰላምህ ይብዛ መምህር እሚገርም ገጠመኝ ነው እግዚያብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ሀይማኖታችን አንድ ያድርገን ቸሩ አማኑኤል መምህር እኔ በአንተ ትምህርት እራሴን አግቸዋለው ከጀመርኩ ገና አምስት ወሬ ነው ትምህርትህን እና አሁን ስጋወ ደሙን ተቀብያለሁ ያለሁት በስደት ነው እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ቅዱስ ሚካኤል ለእኔም የጭንቅ ደራሽ ነው ክብር ምስጋና ለቅዱስ ሚካኤል ይሁን
@sun.love8575
@sun.love8575 Год назад
አሜን መምህር ። እኔ ያንተን ትምህርት እከታተላለሁ ግን ያንተን ትምህርት ሰምቼ ከተኛሁ በኋላ የሚያስጨንቁኝ ህልሞች አሉ። እናም እነዛ ህልሞች በገሀድ ተፈፅመው አያለሁ እና እባክህን መምህር በፀሎት አስቡኝ።ያለሁበት ቦታ ለፀሎት እንዲሁም ለስግደት አይመችም 😓😭
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Год назад
እረ እኔም እንደውም ለፀሎት ስቆም ከሗላዬ እባብ እግሬ ላይ የሚጠመጠም ይመስለኛል ተስፋዬ እያለ ያስፈራራኛል የመምህር ስሙን እራሡ ያወኩት ከሚያስፈራራኝ መንፈስ ነው እንጃ አላቀውም😰😰😰
@alembekele4006
@alembekele4006 Год назад
እኔም ስፀልይ ብዙ አሰናካይ ነግሮች ሲመጡብኝ ጮክ ብዬ ጆሮዬን ዝግት አድርጌ አባታችን ሆይ ዩሚለውን እና የመቤታችንን ፀሎት እፅልያለሁ የምን እጅ መስጠት እንበርታ ፈጣሪ ባገራችንን የመጣውን መከራ በጥበቡ ያስተካክልልን ለ እሱ የሚሳነው የለምና እኛም በ ፀሎታችን እንበርታ አሜን!!!!!
@user-cl3qs6vf5f
@user-cl3qs6vf5f Год назад
አትፍሩ እያስረራራ ነው ግን ዝምብለሽ ስገጂ
@user-cl3qs6vf5f
@user-cl3qs6vf5f Год назад
ሽትቤትም ቢሆን ስገጂ ስግደት ገዛተኝ እኔ በፊት እደዛ አረግነበር ስተኝ ሰውችሽ ጋስቸገሩሽ ልተኝስትይ ሽትቤት ስግደሽተኝ
@tajtaj9676
@tajtaj9676 Год назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ባባን ልኡል ብዬሃለው ቅዱስ እግዝሃብሔር ያሰድገው
@asde301
@asde301 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ እንኳን ለቸሩመዲሃኒአለም ወርሃዊ መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች✝️🕊ሁላችንም የተዋህዶ ልጆች ስለቤተክርስትያን እንጩህ እንፀልይ🥺⛪️⛪️⛪️
@user-xf2em7su7d
@user-xf2em7su7d Год назад
ናታኔም በሉት በስማም እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን💚✝️
@muluethiopia2147
@muluethiopia2147 Год назад
እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የእግዚአብሔር መልአክ ሊቀ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል በምንገዳችን በኑሮሯችን ሁሉ ይቅደምልን አሜን፫🙏❤
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Год назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@eyerus1949
@eyerus1949 Год назад
በሰመስላሴ እንኩዋን ደህና መጣህልን መምህር እንኩዋን አደረሳችሁ ምእመናን ቅዱስ ኡራኤል አባቴ አንደበቴ ክፈትልኝ በሉ ገባ ገባ በሉ አብረን አናዳምጥ የመምህር ተማሪዎች
@MimiMimi-bc4hg
@MimiMimi-bc4hg Год назад
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ስሙን ናታን ብትለው ደስ ይላል እግዚአብሔር ሰጠ
@yordanosghebre8165
@yordanosghebre8165 Год назад
ሰላም መምህራችን እና የመምህር ፍሬዎች እንኳን ለመድህኔ ኣለም ኣባታችን ወርሃዊ በዓል በሰላም ኣደረሰን በቸርነቱ ሁሉ የምንሰማውን ያለመረጋጋት ወደሰላም ይቀይርልን ኣሜን። መምህር ባንተ ትምህርት ማንኔቴን ኣግኒቼ ዙሪያየን ለመመልከት እና ለማገናዘብ ዓይኔን ከፍተህልኛል እግዚኣብሄር ጸጋዉን ያብዛልህ። የትላንትና ላይቭ ትምህርት ብዙ ተምረናል ።
@tesfayetsehaye8618
@tesfayetsehaye8618 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ለመድሀኒዓለም ወርሀዊ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን
@tesfagiyorgistesfagiyorgis7859
ዘረኝነት እግዚሐብሄር ይገስጸው አሜን
@mirymirylove1767
@mirymirylove1767 Год назад
በጣም ደስሚል ገጠመኝ ታማኝነት ለራስ ነው ዘረኝነትን ያርቅልን መድሀኒአለም ሚካኤል ሀያሉ የመላእክት አለቃ አሜን 💚💛❤🙏🙏🙏
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 Год назад
ልቀሚካዬል ክብር ምስጋና ይድረሰው ከፈጣርያችን የማስታርቀን መላክ በናተ ቤት እደገባና ሰላምን እደፈጠረ ለአገራችንም ሰላም ይመልስልን እግዚአብሔር ያሳድግላቹው ቃለህወት ያሰማልን መምራችን
@user-wn4ov9fw6i
@user-wn4ov9fw6i Год назад
አሜን፫ ተመስገን ጌታ ሆይ መምህራችን ረጂም እድም ከና ጤና ይሰጠናል በእውነት እግዚአብሔር ታሪኩ የቅያርል
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 Год назад
የህፆኑ ስም ዘሚካኤል ይባል 😍😍😍♥♥♥♥
@user-gx4ky2ri9d
@user-gx4ky2ri9d Год назад
ስም እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህራችን ረጅም እድሜ ይስጥልን ወለተ ስላሴ, ወለተ ተክለ በፅሎት ሃስቡን 🤲🥲
@SaraSara-zr4tr
@SaraSara-zr4tr Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን በእወነት እግዚአብሔር አምላክ ማስትሁልን ይስጠን
@user-kd2te7hr5c
@user-kd2te7hr5c Год назад
መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ የሚገርም ታሪክ ነው ይህ ቤተሰብ እንደ ወርቅ የተፈተነ ስለሆነ በቤቱ አንንቶ ያኑራችሁ። ስሙን አቤኔዘር ብየዋለሁ አቤኔዘር ማለት እግዚአብሔር ረዳቴ ማለት ነው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።
@mefinasghedom6533
@mefinasghedom6533 Год назад
ቀስ እያለ ዉይይትህ ቃል ህይወት ያሰማልን ያልኩት የቀድሞዉን እና ያሁኑን ጊዜ እና ህይወት የሚያድስ አሳብና ምክር ነው እድሜ እና መስማት አንበቴን የከፈተ እኔን ሚመስል ሆኖ ፣የአግዛብሄር የአምላክ ስም ስመስገን።ሁሉ ከእሱ ነዉና አሜን!!
@ageraasmer2027
@ageraasmer2027 Год назад
በእውነት መምህር በጣም አስተማሪ እና መንፈሳዊ ቅናት የሚያስይዝ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
@redeactef
@redeactef Год назад
ሮቤል ይባል ምክንያቱም በችግር በመከራ ውስጥ ስለተወለደ። መምህር ግርማ ስለ ስም ሲያስተምሩ እሔ ልጅ ከሮቤል ስም ጋር የተገናኘ ነገር አለው እናትየው በቡዙ መከራ ውስጥ ሒደት ውስጥ ሆና ስለሆነ ሰለወለደችው ሮቤል ተብሎ ቢጠራ። መልካም ነው ለቅዱስ ሚካኤል ክብር ምስጋና ይግባው መምህር በርታ አይዞሕ ድንግል ከክፉ ነገር ትሰውርሕ ትጠብቅ ተስፈ ስላሴ ገጠመኙ ዝም ብሎ እንደ ፍርፍር ይገባል እኔ ውስጥ ማስተዋሉን ይስጠን የሰማነውን በእዝነ ልቦናችን ይተምልን አሜን።
@user-ck4uk9km5i
@user-ck4uk9km5i Год назад
አሳዳግ ቅዱስ ሚካኤል አባትየ ለእንሱ የደርስ አምላክ ለእኛም ይድርስልን አሜን (ናትናኤል )ብይው አሎሁ
@keeflonagasee5453
@keeflonagasee5453 Год назад
በእውነት የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ደስ ይላል መላኩ ቅዱስ ሚካኤል አዲስ መንፈስ ይስጠን ለናታችን እንደሰጣቸው የባለቤቷ ጥንካሬ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ትዳራቸውን ይባርክላቸው አሜን አሜን አሜን ልጅ ስሚ አዲስ ቢሆን ወይም ሚካኤል ቢሆ የሰጣት መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ነው በስሙ ትሰይመው
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Год назад
አምላክ ቅዱስ ሚካኤል የተመሰገነ ይሁን ሰላምህ ይብዛ መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወይ ዘንድሮ አረ ወዴት እሄየድነው እግዚኦ አምላኬ ፍጻሜአችንን ያሳምርን የዛርና የዘረ በሽታ
@hamletasfawe7538
@hamletasfawe7538 Год назад
ክብር ምስጋና ይሑን ለ ቅዱስ ሚካኤል በእውነት አስተማሪ ፈተና ገጠመኝ ነው ስንቶቻችን ነን በዚሕ ጉዳይ በቤተሰብ የምንፈተን እግዚያብሔር ይድረስልን ተዋሕዶን ይጠብቅልን ተስፋ ስላሴን ይጠብቅልን
@afcs7804
@afcs7804 Год назад
መምህራችን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ
@eyfryyf3929
@eyfryyf3929 Год назад
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛልህ ክብር መምህረችን ረጅም አድመን ጥአናን ይስጥልኝ እግዚአብሔር አምላክ ክንተ ብዙ ተማረንልን አሜን፫
@debritutulu5126
@debritutulu5126 Год назад
የእግዚአብሔር ሰም የተመሰገን ይሁን መምህር አንተንም ፈጣሪ ይጠብቅ ለነሱም መልካም ህወት ይሁንልችሁ እንኳንስ ደብሎስ ተወረደ የልጁ ስም ሳሙኤል ብያለው በተስቡን ሀገሩን የምያገለግል አረጎ ያሳድ በሞገስ ፈጣሪ
@Rakb553
@Rakb553 Год назад
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ ለሚቀይር ለአምላካችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ሁሉን መቀየር ለሚችለው ለኤልሻዳይ አዶናይ ለሆነው አሜን🤲💒 እውነትም የሚጠብቀኝ አይተኛም አያንቀላፋም መምሕር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን በርታልን መምሕር እናመሰግናለን ።
@abebakidane9857
@abebakidane9857 Год назад
አቤቱ ጌታሆይ ይቅር በለን እናቴ ጌታ መዳህናለም ለዝህዐአበወቃዎ ይህን የዘረኝነት መንፈስዐጌታዐይገስጸው
@user-nc9iz6gg6x
@user-nc9iz6gg6x Год назад
እግዚአብሄር ይመሥገን ለኛም ይርዳን ታማኝ ያድርገን
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልን መምህር የእውነት ቃልህወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜና በጤና በጸጋ ይጠብቅልን ምገርም ታርክ ነው በእውነት እንኳንም ተመለሱ ለሁላችን ከዘረኝነት ሁሉ ያውጣን እግዚአብሔር አምላካችን አንድ ያድርገን አሜን ፫በጸሎትህ አስበኝ ወለተ ዮሐንስ እያልክ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ ጌታ እናመሰግናለን 🤲🥰😍
@Aine2721
@Aine2721 Год назад
ሠላምሕ ይብዛ መምሕራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር ቅዱስ ሚካኤል ለኛም ተአምር ይስራልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@haymi143
@haymi143 Год назад
ወድማችን እመብረሀን ትጠብቅህ ታድለህ ከሚሥትህ ጋር እደ አብረሀምና ሳራ ያድርግላችሁ 💐💐💐💐💐💐
@lidiyaseyum9009
@lidiyaseyum9009 Год назад
ብሔር ጠፍቶ በሰባዊነት ብቻ የሚያስብ እግዚያብሔርን የሚፈራ ሰው ማግኘት መታደል ነው አቤቱ ለኛም እንደዚህ አይነት ሰው ስጠን እባክ
@hiewtdemelie6102
@hiewtdemelie6102 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በጣም ደስ የሚል ታሪክነዉ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል እኳን ስለትሽን ሰማሽ ቃለሒወት ያሰማልን
@user-dr4wo3xi9z
@user-dr4wo3xi9z Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሠላም መጣህልን ውዴ አባቴ ❤️❤️❤️❤️
@tinsaeshinyasayenethiopia917
አሜን መምህር ! እግዚአብሔር ይመስገን ; ልክ ነው ይህ የብሄር ችግር ብዙዎችን ጎድቷል የዘረኝነት መንፈስ እግዚአብሔር ይገስጸው ። እናትዋን ስለ ተመለሱ እነሱም በፍሬ ስለ ተባረኩ ተመስገን ።
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን በጣም መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልል
@SewsenBrhanutube
@SewsenBrhanutube Год назад
🕊በመጨረሻው ደስ ይላል የቅድስ ሚካኤል በረከት ረዲኤት ይደርብን ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህራችን እንደወንድማችን ታማኝ ሰው ያርገን ይሰጠን ሰው ሰው ነው ትክክል🕊🕊የልጅ ሰም ደሞ😍 ፍቃዱ 😍ቢሆን ደስ ይለኛል ❤❤❤❤❤❤
@user-vy2fq6xb4c
@user-vy2fq6xb4c Год назад
ኣሁን መግባቴ ነው ቅዱሰ ኡራኤል መልኣክት አአምራችን ይክፈትልን መምህራንን የኛ አንቁ አንካን በሰላም መጣየ የተዋህዶ ልጆች ኑ ኣብረን አንማማማር
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ የዘረኝነትን መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፅልን በጣም ደስ ይላል ፍፃሜው ስሙን ደግሞ ዘሚካኤል ብዬዋለሁ
@astera3589
@astera3589 Год назад
አሜን አሜን አሜን መህምራችን ቃለ ህወይት ያሰማልን
@helin6219
@helin6219 Год назад
እልልል ደስ ብሎኝ ነው ማርያምን የቅዱስ ሚካኤል ድንቅ ስራ
@frewerkyemaryamlij3663
@frewerkyemaryamlij3663 Год назад
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት በጣም የሚመክር የሚቀይር ገጠመኝ ነው እውነትም ፈተና ገጠመኝ ህይወት ፈተና ናትኝ እግዚአብሔር አምላክ እንዲህ ህይወት ይቀይራል ቅዱስ ሚካኤል እንዲህ ድንቅ ያደርገል። #የሚካኤል ..... ይባል እላለሁ እኔ የሚካኤል ስጦታ ስለሁነ በጸሎታቹህ እስኪ ሁላቹህም ወለተ ማርያም ብላቹህ አስቡኝ
@sara.a3214
@sara.a3214 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር አትርሱን በፆለት ከነ ቤተሰቦቸ
@user-ef6he7kg2o
@user-ef6he7kg2o Год назад
ሰላም ቤተሰቦቸ እዴት አላችሁ መምህር እኳን በሰላም መጣህ አውነት በጣም የሚገርም የሚያሳዝን የሚያስደስት ገጠመኝ ትምህርት ነው መምህር( እኔ 😍ብሩክ 😍ብየዋለሁ ልጇቸውን) ደግሞ አምላካችን ቸሩ መድሀኒ አለም በጥበበ ያሳድግላቸው አሜን፫👏
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አስተማሪ የህይወት ገጠመኝ ነው ልጃቸውን ያሳድግላቸው ከነአን በሉት ከነአን የሚባል ስም ደስ ይለኛል
@astum1675
@astum1675 Год назад
በስመኣብ ወወልድ ወመንፈስ ቁድስ ኣሜን መምህር ንኹኣን ደህና መጣህ ቁዱስ መጨረሻ በጣም ደስ ይላል እህታችን ቁዱስ ምካኣል እንጓኣን ኣሳቆፈሽ የቁዱስ ምልካኣል ልጅ ስለሆነ ሚ ካኣል በይው
@milenahaile3972
@milenahaile3972 Год назад
መምህር ሰላምህ ይብዛ መምህር ተባረክ ተመስገን አምላኬ አንተን የሰተን እግዚአብሔር ይመስገን።
@tsigeredagmikael8747
@tsigeredagmikael8747 Год назад
መሸለም የሚገባው ወንድ !!! እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ፡፡
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ ወንድሜ ተስፍሽየ
@haylomgubesa5037
@haylomgubesa5037 Год назад
አሜን እንኳን ደናመጣህ መምህራችን አያቱ እሱንካዩ ቡኋላ ስለተመለሱ ስሙ ማርኮን የምትሉ
@nmhjyezufan
@nmhjyezufan Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ድንቅ ነዉ ባህራን ይባል ቅዱስ ሚካኤል የታደገዉ ቤተሰብ ስለሆነ
@abaynshabaynsh4222
@abaynshabaynsh4222 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገነዉ ሰላም መምሕር መላኩ ቅዱስ ሚካኤል እንካን ለዳቹ ሁለቱ ጥንዶች በጣም ደስ ይላል እማማ እንካን ተመለሱ ለስጋዉ ለደሙ አበቃዎት መምሕር በርታልን ተስፋ ስላሴ መዳኒአለም ይርዳክ ቃለሕይወት ያሰማልንፀጋዉን ያብዛልክ
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 Год назад
መምህር እንካን ደና መጣህ ልኡል እግዝያብሄር አባቶቻችንና ተዋህዶን ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o Год назад
በጣም ሚገርም ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር አምላክ ዘረኝነት ያጥፋልን ሀገራችን ቤተክርስቲያችንይጠብቅልን ሰላምን ፍቅርን ያድለን አሜን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 👏
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Год назад
አግዚአብሔር ይመስገን አንካን በሰላም መጣህ መምህራችን አድሜ ጤናዉን ይስጥልን ቸሩ መድሐኒያለም በቤተክርስቲያን በህዝባችን ባገራችን በአዉነተኛዋን ቀጥተኛዋን ኦርቶዶክስ ለማዳከም የተነሱትን አፅራረ ቤተክርስቲያን ያስታግስልን. ለመልካም የሚደከሙትን አንዳሉ በዘረኝነት በከፋት የሚደከሙትን አናቶቻችኖ አግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸዉ በመጨረሻም የአናትየዋ ለቅድስ ቁርባን በመብቃታቸዉ አግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል
@serkalemaweke100
@serkalemaweke100 Год назад
እናመሰግናለን መምህር በጣም ደስ የሚል የህይወት ገጠመኝ ነው እማ ፍቅር ትጠብቅህ ለሁላችንም እግዚአብሔር ንፁህ ልብ ይሰጠን
@abebasham4100
@abebasham4100 Год назад
መምህር እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሄር አምላክ ሀገራችነን ሠላም ያርግልን በስደት ያለን እህት ወንድሞቸ መልካም ትዳር ይስጠን አቢየንም ቅዱስ ሚካኤል በሞገሱ ያሳድገው ስሙን ወሰን ብየዋለሁ በበኩሌ
@kijikijidejen6538
@kijikijidejen6538 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን በጥበቡ ያሳድግህ ሱራፌል
@hgbg7140
@hgbg7140 Год назад
ሰላመ በክርስቶስ ይብዛላቹ ፈጣሪ ማስተዋል ይስጠን ደስ የሚል ትምህርት ነው የቅድስ ሚካኤል ስጦታ ሰለሆነ ሚካኤል ቢሉት ደስ ይላል
@addisshibru9539
@addisshibru9539 Год назад
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን
@user-ri2cr2lc9h
@user-ri2cr2lc9h Год назад
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር🙏 ቅዱሰ ሚካኤል ሰለሆነ የሰጠቻው ስሙ ሚካኤል ቢሆን💕
@meretdustyY
@meretdustyY Год назад
አሜን አሜን አሜን. እኔ. አላገባሁም. በቅዱስ. ቁርባን. ለማግባት. ያብቃን
@user-nh1lw3gw8t
@user-nh1lw3gw8t Год назад
ያሳደገኝ ከክፉ ነገር የጠበቀኝ የቅዱስ ሚካኤል ታምር ስለሰማሁ ደስ ብሎኛል የኔ እህት ልብሽ ንፁ ነው ታድለሽ የልጃችሁን ስም ናታኔም በሉት
@wederyeleshjnber207
@wederyeleshjnber207 Год назад
አሜን በእዉነት መምህር ሁላችንንም ቤት ዉሥጥ ያለ ነዉ እግዚአብሔር ይርዳኝ 😭😭😭
@user-wo5qt3xb6s
@user-wo5qt3xb6s Год назад
ስለም መምህራችን እንካን በስላም መጣህ 😊😊😊ለእግዚአብሄር ይምሳኖው ነገር የለም ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስግን ወድ የመምህር ተስፋዬ ተማሪወች እንዳታልፉኝ በእግዚአብሔር ፍቅረኛ አለኝ ፀባዩ አልገባ አለኝ ምን ማርግ እንዳልብኝ አላቅም በርግጥ እኔም ይሁን ፀባይ የሚቃያየርም አላቅም የእሱ ሂወት ዝም ብሎ የባከነ ነው ከሱ የሚሰራ ስውም የለም ግን አንድ ልወጥ የለውም ገጠመኝ ልላክለት ብዬ ስንትላይ ያለ ገጠመኝ እንድልከለት ግራ ገባኝ ዲያቆን ነበር እስክ እናተ ንገሩኝ ገጠመኝ ስንተ ላይ ያለ ልላክለት
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ውድ መምህራችን አሜን አሜን አሜን 🙏 ✝️
@AFa-ct6wo
@AFa-ct6wo Год назад
ሰላም መምህራችን በረከትህ ይደርብን በጣም የምስትምህር ኖው ሂወታችን እንድንፈትሽ አርገኛል እኝ ለንስሀ ሞት ይብቃን በስላም ወደ ሀገራችን ይብቃን ሰላም ለተዋህድ ኦርተዶግስ ለሀገራችን ልጃ ዶሞ ካልደፈርኩት ሱሙ በረክት ቤባል ደስ ይለኝል ከና ይምትስማሙ ላይክ አድርጎ አመስግናለው
@melattebeje5857
@melattebeje5857 Год назад
እግዚአብሄረ ይመሥገን ዉይይይ እደት ደሰ ይላል ቅዱሰ ሚካኤል ለሦ እደደረሠላት ለኛም ይድረሰልን
@geteneshasslfew6085
@geteneshasslfew6085 Год назад
መምህሬ በእውነት አመሰግናለሁ ስለቤተሰቦቼ ነው የምታስተምረው በእውነት መምህሬ ሽ አመት ኑርልን የቤቢዬን ስም ደሞ አማኑኤል ብያለሁ
@jwbwhshak3150
@jwbwhshak3150 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለይወት ያሰማልን ዘሚኪኤል ይባል
@seifuayele6663
@seifuayele6663 Год назад
መምህር ተስፋዬ አበራ ስለገጠመኙ እጅግ በጣም እናመሰግናለን 🙏 አቡነ ሃብተማርያም በፀሎታቸዉ ይጠብቁህ 🙏 ➕ የልጁ ስም '' ዘርዓብሩክ '' ብየዋለሁ የተባለከ ዘር በመሆኑ🙏
@brtawitteshowe2070
@brtawitteshowe2070 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መቀበላቸውም ጥሩ አደረጉ የመላኩ የቅዱስ ሚካኤል ድንቅ ስራ ምስጋናዬ ድረስህ አባቴ
@arsemasara9175
@arsemasara9175 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ቃል ሂወት ያሰማልን ለናቻችን ልቡና ይስጣቸው አሜን አሜን አሜን🙏😍💒
@likereslan8459
@likereslan8459 Год назад
ውይይይይ ደስ ሲሉ በእውነት አንጀቴ እራስ ብሏል ህፃኑን በአለማዊ ስም ክንፈ ሚካኤል በሉት የሱ ልጅ ነውና
@meskid2174
@meskid2174 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላቅችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ ወንድሜተስፍሽየ👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲
@meretdustyY
@meretdustyY Год назад
መምህራችን. እንኩዋን. በሰላም. መጣህ.
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Год назад
እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ሊቀ መለሀክ ቅዱስ ሚካኤል ይክበር ይመስገን ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን። ከቅዱስ ሚካኤል ጋር የተያያዘ ገጠመኝ ስለሆነ ባኽራን ቢባል ስሙ ደስ ይለኛል
@banamet5409
@banamet5409 Год назад
መምህር ዛሬ በጣም ከፍቶኛል ከዚህ በላይ ስቃይ የለም ቤተክርስቲያን በጣም ስቃይ ላይ ነች😭💔
@user-gx4ky2ri9d
@user-gx4ky2ri9d Год назад
ቅዱስ ሚካኤል የኛ ጠበቃ
Далее
Мелл хочешь сына от Дилары
00:50
Просмотров 235 тыс.
would you eat this? #shorts
00:39
Просмотров 3,1 млн
መዝሙረ ዳዊት እሑድ - Mezmure Dawit Ehud
47:50
Мелл хочешь сына от Дилары
00:50
Просмотров 235 тыс.