Тёмный

87ኛ B ፈተና ገጠመኝ፦ ደብተራ በዝሙት ሊጫወትባት የፈረደባት ነፍስና መጨረሻዋ 

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Просмотров 45 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 фев 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 289   
@salamfentun8512
@salamfentun8512 Год назад
እግዚኦ መህርነ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ማረን 😢😢😢😢😢😢
@user-qz3mv7jg7n
@user-qz3mv7jg7n Год назад
ላቺ ለቤተስቦቺሺ የደረስቺ እመ አምላክ ቅዱስ ሚካኤል ለኔም ለናቴ ይድረስልኝ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም
@demshabayneh6566
@demshabayneh6566 Год назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያስብሽ
@mariyam..enate21
@mariyam..enate21 Год назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እኛ ከምናውቀው እሱ ከማውቀው ጥፋት ለጠበቀን ። መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜህ ያርዝምልን እመቤቴ ትጠብቅልን
@zmeraazmera6355
@zmeraazmera6355 Год назад
በእዉነት እንዳንተ ያሉ መልካም መምህራኖችን ያብዛልን መምህርየ የጠፋነዉን የምትመልስ እንቆ ነህ ለተዋህዶ ልጆች ቃለ ህይወት ፀጋዉን እዉቀቱን ጥበብ ከዚህ በላይ ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተሰቦች እማምላክ ትጠብቅልን ተስፋ እርስተ መንግስተ ሠማያትን ያዉርስልን👏🤲🤲🤲🤲
@netsanetangoto2906
@netsanetangoto2906 Год назад
መምህር በአንተ ላይ አድሮ የሚያስተምርን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን የኛ መምህር ያገለገልከልት ያሳደገህ የየካው ንጉሥ ቅዱስ ሚካኤል በቅዱስና በክብር ክንፉ ከእኔ ቤተሰብህ ይጋርድህ ይጠብቅህ እማ ፍቅር አትለይ መምህራችን አሜን (3) በርቺ እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ልጆችሽን ከጠላት ዲያብሎስ ይጠብቅልሺ
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Год назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን እህታችን የአንቺም የሰማሽ የእኛን ይደረስልን በፀሎታቸው አስብኝ ወለተ ስላሴ በአረብ አገር ቆይቻለው
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 Год назад
እጅግ አስተማሪ ነው ማስተዋል ጥሩ ነው በየዋህነት ዝም ብሎ መኖር በራሱ በራስ ላይ ጣጣ ማምጣት ነው ዲያቢሎስ እኛ ስንተኛ ስራውን ይጅምራል እናም ፆም ፀሎት ስግደት ብቸኛው መፍቴሄያችን ነው ። መምህሬ የአብረሐሙ ስላሴ ይጠብቁህ 😇🙏 እንደዚህ አበጥረህ አጋልጣቸው ሰው ይዳን ወንድሜ ተስፋዬ አንተ እንደዚህ ስለምታስተምርና የደብተራን ስራ ስለምትነግረን ነው በተለያየ አካባቢ ጉዞ ስንሄድ በጉን ከለምፃሙ በግ መለየት የቻልኩት አንተ አበጥረህ ከነ ስራቸው ስለምትነግረን ስለዚህ ይጋለጡ ጠንቋይና ደብተራ እንኳን ለሰው ለድንግል ማርያም አይተኙም እመብርሐን በቤተልሄም ሳለች ሊያጠፉዋት ያልሞከሩት የለም ስለዚህ የእስካሁኑ ዝምታ ይሄ ሁሉ ለቤተክርስትያን ክብር ተብሎ በዝምታ ቢታለፉ ይህው ... መዘዛቸው ለንፁሐኑ ሰው መዘዝ ይዞ እየመጣ ነው ። አቤት ጌታ ስንቱን ቻልከው ማስተዋል ያድላቸው እንጂ ከባድ ነው በተለይ በዚህ ዘመን ሰው እኮ ፁም ፀልይ ስገድ ሲባል ቆይ የፋሲካ ፃም ይምጣ ብሎ ለስግደት ቀጠሮ እሚሰጥበት ግዜ ላይ ነን ማስተዋል ይስጣቸው ዝም ብለው ለሚጓዙ የአዳምና የሄዋን ልጆች ። በርታልን እስኪ ነቅተን እኛ በተራችን ቲባጢቤ እንጫወትበት ይሄንን ውዳቂ ዲያቢሎስ ።
@makdabekele8833
@makdabekele8833 Год назад
ይሄ ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ነው ልጅቷ ደግሞ ስትገልፅ በደንብ አብራርታ ስለሆነ በደንብ እንድንማር አድጋናለች መምህር እግዚአብሔር ይስጥህ እንዲህ ባለታሪኮቹ ሲያወሩ ትልቅ ጥቅም አለው::
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Год назад
ክፍል ፩ እጅግ ግሩም ነበር የዋህነቱአ ድንቅ ነው እውነት ለመናገር ቤተሰቦቹአም ድንቅ ናቸው የአባታቸው መልካምነት የእናታቸው የዋህነት የትዳሩአ ገጠመኝ ፣የሱሪው ነገር 🙆🙆ግሩም ነው ክፍል ፪ ትን ይሄው ጀመርሁ የምንማርበት የምንለወጥበት ያድርግልን አሜን አሜን አሜን ብዙዎች ቤታቸው ትዳራቸው ፈርሱአል በእርኩስ ደብተራ ።የሚደንቀኝ የዋህነትሽ ነውኮ ወደሰውየውም የሄድሽው በየዋህነት ነው ለፀሎት ለእምነትሽም ያለሽ ቀናኢነት ይገርማል ።ፁሚ፣ፀልይ ስገጂ እሺ ቶሎ ወደ ተግባር የምትገቢበት ጥንካሬሽ ይገርማል ብዙ ተምሬበታለሁ 🙌👏👏👏 እግዚአብሔር ትዳርሽን ልጆችሽን ይባርክልሽ ለቁምነገር ያብቃቸው 👏👏 ህይወትሽን እንድንማርበት ስላደረግሽን እግዚአብሔር ይስጥልን 👏👏 መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን 👏
@hiwi-21216
@hiwi-21216 Год назад
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አይነ ልቦናችንን አብራልን ማስተዋሉን ስጠን 🙏🙏🙏
@habetamkassa3729
@habetamkassa3729 Год назад
የእውነት የአይናችን ብሌን ነህ መምህር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ያስብህ ይጠብቅህ እስከነቤተሰብህ መምህር ዬ🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@rahel6837
@rahel6837 Год назад
❤❤❤
@user-vp9hd3lj6c
@user-vp9hd3lj6c Год назад
በጣም ይገርማል የልጁቷ የዋህነት የሚገርም ነው ከደነዚህ አይነት ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅን
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Год назад
በእውነት መምህራችን እግዚአብሔር የማቶሳላን እድሜ ሰቶህ አለም ሁሉ በአንተ ይዳን እመቤቴ ማርያም ሆይ አደራሽን መምህራችንን ከነ መላ ቤተሰቦቹ ጠብቂያቸው እግዚአብሔር ሆይ ለመምህሬ የኔን እድሜ ቀንሰሽ ለሱ ስጥልኝ እህታችን በእውነት እናመሰግናለን ደብተራዎች እግዚአብሔር ያጋልጣችሁ ይህን ታሪክ የሰማሁት ደሜ እየፈላ ነው የሰማሁት የደብተራውን እርጉምነት እግዚአብሔር ባደባባይያዋርዳችሁ
@yoditogbakristos1809
@yoditogbakristos1809 Год назад
በስመአብ የሁላችን ን አይነ ልቦና ይክፈትልን በጣም ትምህርት የሆነ ገጠመኝነው ❤
@hasset_ye_ema__1365
@hasset_ye_ema__1365 Год назад
እረጅም እድሜ ይድልልን ለመምህራችን ባንተ ላይ አድሮ እግዚአብሔር ስራውን እየሰራ ነው ለብዙዎች የመዳን ምክንያት ነክ ምንም አልል ብቻ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ለኛ ለደካሞቹ ሲል🤲
@mirymirylove1767
@mirymirylove1767 Год назад
አቤቱ አምላኬ ሆይ ልቦና ስጣቸው አቤት ስንቱ ባለማወቅ እምነቱን ሃፍትን ያጠላ አቤቱ ጌታ ሆይ መምህራችን ሚካኤል ገብርኤል ወላዲ አምላክ ቅዱስ እሩፋኤል ጠበቃቸው ባንተ ላይ ይሁን አሜን 🙏🙏🙏❤💚💛 አንተን የሰጠን አምላኬ ይመስገን
@zewditugalo7840
@zewditugalo7840 Год назад
እዉነት ነዉ መምህር ኑርልን 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊✝️✝️✝️✝️✝️
@user-zl6iu3fd8x
@user-zl6iu3fd8x Год назад
*_እግዚአብሔር ይመስገን ክፍል ሁለት በጉጉት ስጠብቅ ነበር እንካን ደህና መጣህ መምህር ኑ አብረን እናዳምጥ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቅዱስ ኡራኤል ልቀ መላእክት የሚናዳምጥበት ልቦናችን ይክፈትልን_*
@user-yj7dd7xp4k
@user-yj7dd7xp4k Год назад
አሜን አሜን አሜን
@user-pb8ry5cc9e
@user-pb8ry5cc9e Год назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@najlbanasirahmed759
@najlbanasirahmed759 Год назад
Amien Amien Amien
@fwdeged
@fwdeged Год назад
አሜን አሜን አሜን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Год назад
ወለተማርያም እህታችን ተሞክሮሽን ስላካፈልሽን እግዚአብሔር ይስጥልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህር እንደው በጣም የሚገርም ነገር ነው እግዚአብሔር ቤቱን የሚያጸዳበት ቀን ይኖራል ኤንዲ ያሉ አባት ተቡዩ ልቦና ይስጥልን ጎዶልያስ
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Год назад
መምህር በድጋሚ እንዃን ደና መጣህ እጅግ እምትደንቅ ልጅ ናት ቤተሰቦቻም የተባረኩ ናቸው የእናትና የአባት ትህትና መልካምነት የያካው ሚካኤልም ተአምር የሚደነቅ ነው አሁን ደሞ 2ኛው ክፍል ተለቋል ምእመናን ገባ ገባ በሉ እንጨርሰው የዲያቢሎስ ውርደት የልጅቷ አሸናፊነት ለማየት ጓጓሁ
@hiwi-21216
@hiwi-21216 Год назад
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አይነ ልቦናችንን አብራልን ማስተዋሉን ስጠን
@user-fu5kv1fh6l
@user-fu5kv1fh6l Год назад
እንኳን ሠላም መጣህልን መምህራችን ዉይ ፈተና አዎ ተምረንበታል መምህር A&B እናመሠግናለን እህታችን
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Год назад
እኔ ምንም ሳላውቅ ገና በልጅነቴ ጀምሬ ገዳማዌ ህይወትን እፈልግ ነበር ከእህቶቸ ተለይቸ ቤተክርስቲያን ሳልሄድ ውየ አላቅም እንደዛ እያልኩ ትሽ ከፍ ስል ሁሉም ሰው እማሆይ መነኩሲት እያሉ ይጠሩኝ ጀመር ከዛን ፈተናው ቀስበስ እነጨመረ መጣ እቤት ውስጥ ወላጆቸ አንይሽ ይሉኝ ነበር ።ወጣት ወንዶች ደግሞ እየተደበቁ ይከታተሉኝ ነበር በፆለት እወጣ ስለነበር በሰላም ምንም ሳያደርጉኝ እመለስ ነበር ።ነገር ግን ምን ቢሆን ነው ልደፍርሽ ስጠብቅሽ ያንቀጠቅጠኛል እና ምንተጠቅመሽ ይሆን ይሉኛል እኔም ፈጣሪ ጠብቆኝ ነው እላቸው ነበር። ከዛን ቀስ በቀስ በትምህርቴ ጥሩ ስለነበርኩ ትምህርቱ ላይ አፍዝዞ አደንዝዞ መኖርን ጠላው ሂጅ ሂጅ ይለኝ ጀመርኩ ሳላስበው ከአገር ወጣሁ እምወዳቸው ጓደኞቸ እልልል እሰይ እንኳን ቀረሽ ትምህርትቤት ስትበልጭን በጣም እናዝን ነበር አሉኝ ይኸ ማለት የሆነ ክፋት እንተደረገ ገባኝ ።ከዛን ግን ውጭ አገር ወጥቸ ምንም በማልጠብቀው ሰው ሁሉ በዝሙት ይፈታተኑኝ ነበር ብዙ መከራ እና ችግር ደረሰብኝ ።አሁን ሲገባኝ ሁሉም የአጋንት ስራ እንደተጫወተብኝ ገባኝ ። አንድም ቀን አለማዌ ህይወት ተመኝቸው አላቅም ነበር እና ማንነቴን ሜዳ ላይ ወድቄ ሳገኝ እጅግ አዘንኩኝ። እግዚአብሔር ቸር አምላክ ይቅር ባይ ነው እና መጨረሻየን አሳምርልኝ አልኩ ይቅር ብሎ ሰው ያድርገኝ ። 🙏ወለተ ኪዳን ፡ ወልደ ጻድቅ ፡ብላችሁ በፆለት አስቡን ሁላችንንም ቅዱስ ኡራኤል ምልጃ ጥበቃው ይርዳን አሜን🙏🙏🙏
@getachewsisay5277
@getachewsisay5277 Год назад
እግዚአብሔር ያስብሽ
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Год назад
@@getachewsisay5277 አሜን 🙏
@tsionwendu5355
@tsionwendu5355 Год назад
​@@fasicamolla7352yena tekkra berchi
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Год назад
@@tsionwendu5355 😍🙏
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Год назад
በእውነት በአንድ ክፍል ስገረም የሁለተኛ ደግሞ በጣም ድንቅ ነው ስለ ሁሉም ነገር የ ሊቀ መላእክትን ቅዱስ ሚካኤል አምላክ ይክበር ይመስገን እመ ብርሃን ለእኛም ትላማነን ታማልደን ✝️
@sintesinte9763
@sintesinte9763 Год назад
እግዚአብሔር ይጠብቀን አእምሮአችንን ይቆጣጠርልን እንጂ አእምሮ ከተደፈነ ከባድ ነው
@hamletasfawe7538
@hamletasfawe7538 Год назад
ወይ ፈተና እንደው መምሕር እጅግ በጣም አስተማሪ የሖነ የሕይወት ገጠመኝ ነው እንደው የኛን ቤት ታሪክ የተናገረች ነው የመሰለኝ እግዚያብሔር ይድረስልን እኅታችን እግዚያብሔር ያበርታሽ
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z Год назад
ቃልህወት ያሰማልን አይ ህወት በእውነት ምገርም ነው እህታችን እንኳን ከክፉ ነገር ወጣሽ አሁንም የምትወጂው መልአክ ይጠብቅሽ ወለተ ዮሐንስ እያልሽ በጸሎትሽ አስብኝ አደራ🤲💞መምህርየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነ ቤተሰብህ እመብርሃን አትለየህ 💞
@mekdesfeleke557
@mekdesfeleke557 Год назад
መምህር እግዚአብሔር ሰላም:ጤና:ፍቅር ይስጥ የምታቀርበው ገጠመኝምትምህርቶቹም ከሚገባን በላይ አስተማሪ ነው እግዚአብሔር በበረከት ይጎብኝህ አሜን።
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 Год назад
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ፍቅርተ ስላሴና ቤተሰቦቿ ብለሽ በፀሎት አስቢኝ🙏መምህር ክፍል ሁለትን ነገ መስሎኝ የምትለቀው ልቤ ቀጥ ብሎ ነበር እንኳን ዛሬ ለቀክልን የታደሉ ቤተሰቦችሽ ሀብት ባይኖር እግዚአብሔርን በመፍራት የኖሩ ፈጣሪ እድሜያቸውን ያርዝምልሽ እህት
@merinatadeleababora8744
@merinatadeleababora8744 Год назад
ትንሽ ድምፅ ያሰዋል መምህር እህታችንን ቃለ ህይወት ያሰማል ስላስተማርችን
@user-ef6he7kg2o
@user-ef6he7kg2o Год назад
ኤርፎን ካደረግን ብዙም አይሰማም ኤርፎን ሳናደርግ ግን ምርጥ ሆኖ ይሰማል
@merinatadeleababora8744
@merinatadeleababora8744 Год назад
@@user-ef6he7kg2o ይቅርታ እኒ እግዲ ምንም ነገር አላኩም ምን አልባት ልጅትዋ ስለምትቀሳቀስ ሚክሮፎኖን ትርቀዋለች አቺን ከተማሽ እስየው አመሰግናለው ስለአስተያየቱ
@user-ef6he7kg2o
@user-ef6he7kg2o Год назад
@@merinatadeleababora8744 እሽ እህቴ ምስጋና ለቸሩ መድሀኒ አለም!
@greenlandfrank4149
@greenlandfrank4149 Год назад
Thank you for sharing this video and I apologize for my English. I have learned how prayer is key to fight off the evil spirit. Please continue making this type of interviews, it makes it interesting and engaging for us/audiences to hear the story from the actual person. Again thank you and may God help us to find peace in this difficult time.
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Год назад
👏👏👏
@yirgal1966
@yirgal1966 Год назад
ወንድሜ በፊት ሳይክ በጣም እጠላህ ነበር ግን ለምን ብዬ እራሴን ጠየኩ መልሱንም አገኘሁ መልአኩ ሩፋኤል በክንፎ ከክፎ ነገር ይጠብቅህ
@tgworku4170
@tgworku4170 Год назад
በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው እናመሠግናለን እህታችን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
@user-pt7sn9lp5z
@user-pt7sn9lp5z Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 💒🤲🤲🤲
@birukgeletu3153
@birukgeletu3153 Год назад
የዋህ ነሽ የወህነትሽን ግን ዘረሽን ሁሉ ይባረካል መምህር እድሜዘመንህ ይባረክ ኑርልንአሜን
@savannasav2609
@savannasav2609 Год назад
እግዚአብሔር ጠብቋት ነው እንጂ የሄደችበት መንገድ በጣም አደገኛ ነበር ነገር ግን የዋህነቷ አድኖቷል። እኔም ቀድሜ መንቃቴ ጠበቀኝ እንጂ ከላሊበላ ስመለስ አይሮፕላን ውስጥ አብረውኝ የተሳፈሩ አባት ጥቁር በጥቁር የለበሱ የቤተክነት የሚመስል ደብረሊባኖስ ገዳም እንደሚያገለግሉ የነገሩኝ አባት በጣም በሚገርም ሁኔታ ደብተራ (ድግምተኛ ጠንቋይ ) መሆናቸው ተረድቻለሁ። ምክንያቱም የአባታችንን የመምህር ግርማ ለረጅም አመት እከታተል ስለነበር አልተሸወድኩም መማሬን ያመሰገንኩበት ቀን ቢኖር ያችን ቀን ናት አሁንም መምህር በርታ ቀጥል ይሄ የማጋለጡ ፕሮግራም ይቀጥል እግዚአብሔር እነዚህን ሰዎች ወይ በንስሃ ይመልሳቸው ወይ በቅጣት ያርቅልን።
@user-rf3ko8dq4e
@user-rf3ko8dq4e Год назад
አስተማሪ ታሪክ ነው ድንግል ማርያም ትጠብቅህ መምህር
@selam801
@selam801 Год назад
እንኳን በደህና መጣህ ውድ መምህራችን እውነት ክፍል፩ በጣም የሚገርም ነበር ቤተሰቦችዋ በጣም የሚገርሙ ናቹ የቅዱሰ ሚካኤል ተአምርም እውነት ድንቅ ነው so ገባ ገባ በሉ ምእመናን ክፍል፪ አብረን እናዳምጥ
@shitatsige
@shitatsige Год назад
በእውነት እህታችን ካንቺ ብዙ ትምህርት ተምሬአለሁ ፈጣሪ ሆይ በፀሎት የተጋሁ አድርገኝ መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 Год назад
እኔ ከውሉ የገረመኝና ውልም ትግስታ የምገርመኝ የእመአምላክን ስማን እየጠሩ በስማ እየዋሹ እሳግን ዛሬም ቀን ሰታው አለች እናት እመቤት እኔ አፃተኛዋ ልጅሽ ሰንፌ አለው እርጅኝ አበርችኝ ታምርሽን ለመናገር አብቅኝ ውልም መፀለይ ስጀምር የማስጥለኝ ነገር አለና ወድሜ እህቶች በፀሉታቹው አስቡኝ ፍቅርተ ማርያም በላቹው 😭😭😭
@woynshetzawdu1541
@woynshetzawdu1541 Год назад
መምህር እድሜና ፀጋ ይስጥህ በጣም ብዙ ነገር እያወቅን ነው እህታችን እንኳን እግዚአብሄር ከዛ ክፍ ነገር ሰወረሽ ለዚህም አበቃሽ ለኛም አስተማርሽኝ እናመሠግናል ።
@fasikaasres92
@fasikaasres92 Год назад
አሁን ይህን የመሠለ ትምህርት ከየት ይገኛል :: መምህርዬ መድኃኒዓለም ውለታውን ይክፈልህ:: በልጆችህ አግኘው::መፀለይ ያቆምነውም 😢እንበርታ ፈጣሪ ፀሎታችንን ይቀበለን::
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Год назад
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@genetemariyam9015
@genetemariyam9015 Год назад
እግዚያብሄር ይመስገን ይህን ትምርት እድንሰማ ያደረገን ፈጣሪ ይመስገን መምራችን እግዚያብሄር ይስጥልን
@salamnahoom2664
@salamnahoom2664 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እዴት አስተማሪ ታሪክ ነው ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@sammerasamera1781
@sammerasamera1781 Год назад
በእውነት እግዚአብሄር ይመሥገን ላችየደረስ ቅዱስ ሚካኤል ለኛም ይድረስልንአሜን አሜን አሜን
@user-ec6uh6fj1i
@user-ec6uh6fj1i Год назад
እህታችን በእዉነት አንደበትሽ ሲጣፍጥ ከመሰ እንደ ትረካ ነዉ ልብ ዉስጥ የሚገባዉ ብዙ ነገር ተምሬለዉ
@sammerasamera1781
@sammerasamera1781 Год назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@asterhaile4572
@asterhaile4572 Год назад
እግዝዮ እግዛብሔር ይቅር ይበለን ሳናውቅ ብዙ አጥፍተናል 😭እኔም ለልጄ ታማብኝ የዓይን ጥላ ብለን አዲስ አበባ ሳሪስ አቦ እዛ ብዙ ደብተራዎች አሉ እዛ ሂጄ አደረጉላት እህታችን እንደምትለው እንቁላል በዛዕጎል አድርገው 2010 በፈረንጅ አቆጣጠር 300 ብር ከፈልን።አሁን የመምህር ተስፋየ ትምህርት ስ ሰማ በጣም ለልጄ ፈራሁኝ መጥፎ መሆንን ሳውቅ ኤረ ጠፍተናልልልልልልል እግዝዮ 😭😭😭😭 እዛ ብዙ ናቸው በተራ ቁጭ ይላሉ
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 Год назад
ye ayenet enim lelje lasederg eyasebku new teru aydelem
@user-vv4in4hz3k
@user-vv4in4hz3k Год назад
​@@besratkassaun1471 ይቅርብሽ መጥፎ ነው መናፍስት ነው የምገቡባት ፀበል ውሰጅያት እምታምኝው ኣምላክሽ ተማፅነሽ ኣሳልፈስ ስጥያት እንጂ ጦንቋይ ቤት እንዳትሄጂ
@user-bm2ls8ot4r
@user-bm2ls8ot4r Год назад
@@besratkassaun1471 ደጋግመሽ አቁርብያት ፀበል አጥምቅያት ሰላም ትሆናለች
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 Год назад
@@user-bm2ls8ot4r esh eyakorebku new
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 Год назад
@@user-vv4in4hz3k eyalekese asechegerogn new ahunma tewukut esh
@martadesalegin7821
@martadesalegin7821 Год назад
መምህራችን እንኳን ደህና መጣ
@almazassefa4259
@almazassefa4259 Год назад
እግዚአብሔር ኩፍውን ሁሉ ያርቅልህ መምህራችን🙏🙏🙏
@YordiBeata-qo7ey
@YordiBeata-qo7ey Год назад
በጣም የዋህ ነሽ ብቻ ፈጣሪ ልብ ነው የሚያየው እመብርሃን ከክፉ ሰዎች ትጠብቀን
@user-hi5ib8bc4j
@user-hi5ib8bc4j Год назад
እግዚአብሄር ፀጋውን ጨምሮ ይስጥህ መምህርዬ እህታችን በእውነት ቃል የለኝም እኔም በልጅነቴ ለትምህርት ብዬ አሰርቼ ነበር ወይ እንኳን ጎበዝ ተማሪ ልሆን ጭራሽ ምንም እንዳላቅ ነው የሆነብኝ እንዲያው ደብተራዎች እግዚአብሄር የስራቸውን ይስጣቸው የትምህርት ብለው ሲሰጠኝ እውቀት ነው ብለው ሚሰጡት ግን ባዶ ነው 😭😭😭 አይደብተራ የእኔንም የቤተሠቤንም ኑሮ አመሠቃቀሉት 😭😭😭😭
@mariyamawit747
@mariyamawit747 Год назад
Amen yustachew Agerinim Aleminum yamesut Eganim mejerachin yasayun
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን 🤲
@eyuyetakelyalije6703
@eyuyetakelyalije6703 Год назад
ይገርማል እግዚአብሔር ስራው ድንቅ እግዚአብሔር ይመስገን ወንድም አለም አንተን የመሰለ መምህር ስለሰጠን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅህ
@alemdesta1756
@alemdesta1756 Год назад
በእውነት በጣም ትልቅ ትምህርት ነው እየ ነው ብሎ ለመናግር ያዳግታል ብዙ ነገር አለ እግዚአብሔር ይጠብቀን ሁላችንንም አተም መምህር እግዚአብሔር እስከን ቤተስቦችክ ይጠብቅክ
@-mahlet6883
@-mahlet6883 Год назад
መምህር ላጋባቺሁ የሚሉ በየደብሩ ብዙ አሉ ይገርማል ታዲያ እንዴት ንሰሃ አባት እንያዝ ያስፍራል መምህር እንዴት እንሁን እግዚአብሔር ይመስፈን ትዳር ሳሊዝ ይሄን ትምህርት ያሳወቀኝ ጌታ አመሰግነዋለው ♥🙏
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Год назад
እንኳን በደህና መጣችሁ የትዋህዶ እቁውች መምህር እንዴት በጉጉት እየጠበኩት ነበር ዛሬ ምን እንደሆነ አፌን ከፍቼ ነው የምሰማው እግዚአብሔር አምላክ ይክበረ ይመስገን 💞🥰👏
@tymordoha
@tymordoha 6 месяцев назад
ለአች የደረሰ ቅዱስ ምካአል ለኛም ይዴረስ ትምህረት ነዉ ❤
@getachewsisay5277
@getachewsisay5277 Год назад
ክፍል ሁለት መምህር እንኳን ደና መጣህ እህታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@jjdbdbd-hx2sy
@jjdbdbd-hx2sy Год назад
መምህራችን ቃለ ሄወት ያሰማልን
@user-gx4ky2ri9d
@user-gx4ky2ri9d Год назад
ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ይጠብቅልን ውድ መምህራችን
@user-tr3zf2mk6z
@user-tr3zf2mk6z Год назад
ግን መምህር አንድ አንድ ድምፅዋ አይስማም ወደ ውስጥዋ ነው እምትስበው በደምብ ድምፅ መውጣት አለበት በጣም ብዙ ትምህርት አለበት በተለይ በስደት ላለን እየስማን እየተጋፈጥን ነው
@user-ln5be1dj5w
@user-ln5be1dj5w Год назад
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር እመብርሀን ትጠብቅህ እህታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እሚገርም ጉድ ነው በልጅነቴ አይነት እየተባለ ደብተራ እራሳችን ላይ እንቁላልና ሎሚ እያፈርጡ እህቶቼም እኔም ቤተሰብ የጠቀምን መስሎቼው ይህው ደንዝዘን ቀርን ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ጥላታችን አውቀን ነቅተናል የደብተ ጉድ ብዙ ነው 24ሰአት ቢወራ አያልቅም እግዚአብሔር ለንስሀ ያብቃቸው
@meseretgashaye7657
@meseretgashaye7657 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን ❤❤❤❤
@leliyetewahido1396
@leliyetewahido1396 Год назад
መምህርዬ የኔ ትሁት በእውነት ትልቅ ትምህርት አግኝተንበታል ሁኔታው ቢለያይም ይሄ በየቤቱ የገጠመን ጉዳይ ነው በስሙ ስለሚመጡ ነቅተን በፀሎትና በስግደት በመትጋት መኖር ነው
@guhatsewenmaryam1273
@guhatsewenmaryam1273 Год назад
እንደዚህ አይነት ደብተራ ፈጣሪ ከሀገራችን ይንቀልልን!? በግልፅ ይህንን አንገቱን ቆርጦ መጣልነበረበት
@salamfosom2570
@salamfosom2570 Год назад
እኔም እህታችን እንዳምትለው የዓይን ጥላ አውጪ ተበየ ሎሚ እንቁላል ባዛዕጎል አድርገወ ሰጣኝ ደብተራ በቀይ እስክሪብቶ ፅፎ በክታብ ከእጅሽ እንደታወልቅወ ወሃም እንደይነካው ብሎ ስጣኝ የው ኣለማወቅ ብዙ ጉደት ኣለው አሁን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 Год назад
እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ከነ ቤተሰብህ መምህራችን በጣም በዙ ትምህርት ነው የተማርነው እናመሰግናለን
@Tizita341
@Tizita341 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን በህታችን ብዙ ተምሪያለሁ እግዚአብሔር ዘመንሽ ሙሉይባርክልሽ በቤቱ ያፅነናሽ መምህር ፀጋውን ያብዛልክ
@payt_
@payt_ Год назад
አድራሻ ይንገሩኝ ምህምር እንደው ከዚ በላይ አልቻልኩም በ ማርያም አትለፉኝ አድራሻ ይንገሩኝ የቀሲስ ሔኖክ በማርያም ። ምንም አልቀረኝም
@hiwothailu8291
@hiwothailu8291 Год назад
ጎበዝናብርቱ ነህ
@payt_
@payt_ Год назад
@@hiwothailu8291 ??
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g Год назад
የመምህርን አድራሻ ከሆነ የመጀመርያው አጭር ቪድዎ አለልሽ ፈልጊው ሙሉ አድራሻ አለልሽ
@meron7563
@meron7563 Год назад
youtube.com/@kesishenoktefera835
@meron7563
@meron7563 Год назад
gbina u tuben iyw yemejemeriyaw comenet lay alelishi adrashachew.
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Год назад
ወይ አግዚአብሔር ስንቱ በየዋህነት ተበልታል የኔ ቢጤ ናት ሰዉን ከወደድኩ ምንም ከፉ ነገር በጭራሽ አላስበዉም አግዚአብሔር ግን ሁሌም አብሮኝ ነዉ በፀሎት በስግደት ከልባችን ከፈጣሪ ጋር ከሆኑን አይጥለንም ሁሌም በተለያየ ምከንያት ፈተናዉ ይቀጥላል ጥሩ ጋደኛ አንዲህ ይመከራል አግዚአብሔር የሚጠቀሙ መስለዉ የሚቀርቡ ሰዎች መድሐኒያለም ይጠብቀን አህታችን ባንች የህይወት ሂደት ዉስጥ ቡዙ መማር ይቻላል መምህራችን አድሜ ጤናዉን ያድልህ ይህንንም ዉሸት ነዉ የሚሉ ሰዎች ተምረዉበት ይሆን ጥያቄ ለነሱ ነዉ
@hjii1398
@hjii1398 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋዉ ያብዛልን በእዉነት አሜን አሜን አሜን 👏👏👏
@hsznjd4044
@hsznjd4044 Год назад
በእውነት ውድ እህታችን እንኳን ደስ አለሽ በእውነት ውድ ትክክል መንግድ መጣም አይዞሽ በእውነት ሁላችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክን ፀጋውን ይብዛላችሁ በቤቱ ያፅናልን፫
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 Год назад
የሚያሳዝነው ባለማወቃችን ሁላችንም ከደብተራ ተነካክተናል ሚስትባታነካካን ባል ያነካካካናል ሚስት አያችሁ በማወቅም ባለማወቅም ድብልቅልቃችን የወጣው ። እድሜ ልካችን የእኛ ቤተሰቦች የንሰሀ አባታችን ደብተራ ነበሩ እውቀቱ ስለሌለን እንደፈለጉ አድርገውኔል ምንም ውሸት የለውም ። ምክንያቱም ስላልነቃን ተጎዳን ይሄው እንዲህ አይነት አስቀያሚ ነገር አላቸው ደብተራ ይገርማል ግን እግዚያብሄር ጠብቆን ነው እጂ እነሱማ ለአውሬ አስበልተውናል ።
@kal7566
@kal7566 Год назад
ማቴ ፭~ ፭ የዋሆች ብፁዓን ናቸው፥ምድርን ይወርሳሉና። የልብሽ የዋህነት ረድቶሻል የኔ አህት እኔም ጎጥሞኛል ደብተራ በቀይ እስክሪብቶ ፅፎ በክታብ ከእጅሽ እንዳታወልቅዉ ወሃም እንዳይነካዉ ብሎ ሰጠኝ የዉ ኣለማወቅ ብዙ ጉዳት ኣለዉ እግዝኣብሔር ይመስገን ስደት ብዙ ኣስተምሮናል ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር እድሁም አህታችን እናመሰግናለን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
እንኩዋን በደህና መጣህ በድጋሚ መምህር 🙏🏿
@user-sd9sz3xp9s
@user-sd9sz3xp9s Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እንኳን አይነ ልቦናሽ ተከፈተልሽ ፣ እግዚአብሔር ልጆቹን እንዲሁ አይጥልም ፣ ብርታታችንና ጥንካሬችንን ከሱበላይ የሚያውቅ የለምና!! ይህንን ነው የተማርኩት ካንቺ ። በእህውነት እህቴ የዋህ ልብሽን የመንፈቅ ቅዱስ ቅንኣት ቀናሁብሽ ፣ አጥያተኛዋን ወለተመስቀል ምርት ብለሽ ፀልይልኝ!! አባታችን ቅዱስ ዳዊት ያጠፋል፣ ይብድል ነበር ፣ ይቅርታ ካገኘ በኋላግን ከአምላኩ ፣ በዛች ሀጥያት ዳግም አይመለስባትም፣ ስለዚህም ልብአምላክ ተብሏል ይላሉ አባቶቻችን ስያስትምሩ። ስለዚህ እህችን በርቺ እመብርሀን አትለይሽ ትዳርሽ ልጆችሽ ትባርክልሽ ትቀድስልሽ።
@hayahalain9269
@hayahalain9269 Год назад
መምህር በጣም አሪፍ አቀራረብ ነው ልክ እንደዚህ ቀጥል
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤️🙏
@mesertdeme9882
@mesertdeme9882 Год назад
ይገርማል በእውነት እኔም ከእናቴ ማህፀን ጀምሮ ህይወቴ በፈተና የተሞላ ነበረ እኔም እንድሁም በአረብ ሀገር በስደት አለም ስመላለስ ነበረ ግን የሚሰራው ብር ወዴት እንደምሄድ አላቅም እግዚአብሔር ይወቀው እንጂ እዚህ እህቴ የተናገረችው በሙሉ በህይወቴ ውስጥ ነበረ ህይወቴን አመሰቃቀለ በውዳሴ ማርያም በአንቀጽ ብርሃን በሰኔ ጎልጎታ እንዱሁም አርጋኖን የተለያዩ መፅሐፍትን በመንብ ድኜበታለው ከእኔም አልፎ ዘመዶቼ እያስተማረኩ እገኛለሁ አንዳንዶቹ በንስሐ የተመለሱ አሉ አንዳንዶቹ ደግሞ ቆይ እኔ ገና ነኝ የምሉ አሉ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን በጸሎት በጾም በስግደት ህይወቴን ለወጬበታለው👏👏👏👏 ክብር ለሰራዊት ጌታ ክብር ለእመብርሃን እናቴ❤
@hanaalemu6597
@hanaalemu6597 Год назад
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ምን ጉድ ነዉ የሚሰማዉ ትልቅ ትምህርት ነዉ የወሰድነዉ
@saabcell5625
@saabcell5625 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@sigredasigreda595
@sigredasigreda595 Год назад
ተስፋ ስላሴ ቸሩ መዳንያለም ይጠብቅህ ወንድሜ
@haseenakudusan9218
@haseenakudusan9218 Год назад
ያገልግሎትህን ዘመንህን ይባርክልን ወድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nuhaminbirhanualem2222
@nuhaminbirhanualem2222 Год назад
Ere memihr shekuru ema ene eza bizu tetemkeyalew ena abezagaw malet yechalale endew bezeh agatami kesis brihanu yemibale dibetera ale betam kibad ena wedeza yemehed sebletegaw enditenkek bezeh agatami asawikeleg debteraw endwum erjem ena ayenu betam yekla sewuye new
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 Год назад
ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን ያልተወን ጌታ ክብር ይግባው አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Год назад
አሜንአሜንመምህር፣በጣም፣ብዙ፣ትምህርት፣ተምሬአለው፣ስለመንፈስ፣አወቄለው፣የተመሠገነ፣ይሁን፣መምህር፣ስሚ፣የተመሰገነይሁን
@sisayderebe5449
@sisayderebe5449 Год назад
እግዚያብሄር ይጠብቅህ መምህራችን እንዳንተ ያሉ ወንድሞችን ያብዛልን
@kindutarkgn326
@kindutarkgn326 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 Год назад
አቤቱየሰማይአምላክ:ይቅርበቸው:እኚህንአባትቄስናቸግን:ወይሥበውሸትጠምጥመውነው
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Год назад
Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN kale hiwot yesemalen bewunet betammm desss yemil yemigerm getimgn new yewahenet eko kegzabiher sihone ejgi betammm desss yilale💚💛❤🌷🙏
@fgradesfgrades5092
@fgradesfgrades5092 Год назад
መምህርዬ እማ ፍቅር እማምላክ ትጠብቅልን😍💓💓
@alemneshtemesegn4983
@alemneshtemesegn4983 Год назад
በጣም ከባድ ነዉ መምህራችን የኛ እንቁ እግዚአብሄር አምላክ ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ እኔ እራሱ ወደ አገር ቤት ስሄር የሆኑ ቄስ የዘወትር ፆለት ሰተዉኛል መርካቱ አዉተፒሱ እዳያመልጠኝ ስሮጥ ከጎን እጀን ያዝ አድርገዉ መስቀል አሳለሙና ያችን የዘወትር ፆለት ሰጡኘ 20 ብር ተቀብሎኝ ምን ይሆን😢😢😢😢 ለካ ሻሽ የጠመጠመዉ መስቀል የያዘዉ ሁላ ንፁህ አይደለም ማለት ነዉ አቤቱ ጌታ ሆይ አተዉ ጠብቀን🙏🙏🙏
@yifrumesay5503
@yifrumesay5503 7 месяцев назад
ተባረክ መምህር
@almnatgete7566
@almnatgete7566 Год назад
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-px4hk8wl8v
@user-px4hk8wl8v Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘንበት መምህር ጸጋውን ያብዛልን
@synyetwork2279
@synyetwork2279 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን የሚገርም ነው አደኔ አለማወቅ የአሰላም ደብተራ ነው በፊት የተጫወተብን የሴኔጋል ደብተራ በፈት አሁን ተፈውሻለው ለአምሰት አመት ተጫወተብን
@mariyamawit747
@mariyamawit747 Год назад
ENKWAN tefewesish Ehitachin Emebirihan gelagilashalech be tselot asbugn Ehite ene yihew mefenafega asatutewigal be sidet bixu nachew eyeteketelu be mihedibet endegena 1du Betekiristian kedash new meraq alchalikum. Askakemariam bilesh betselot asbugn
@Kb-tube7407
@Kb-tube7407 Год назад
Memehere kale hiwoten yasemalen
@yewubdarethiopia9316
@yewubdarethiopia9316 Год назад
ዋው ደስ ይላል በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ይገረማል መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅ❤❤❤
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መማህር እነመስግነለን እህታችን እግዚአብሔር ይጠብቆሸ
Далее
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Просмотров 15 млн