Тёмный

9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 40| 9Gnaw Shi Part 40 

EBC Entertainment
Подписаться 294 тыс.
Просмотров 199 тыс.
50% 1

9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 40| 9Gnaw Shi Part 40 #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Развлечения

Опубликовано:

 

18 ноя 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 220   
@bethyeaserat9599
@bethyeaserat9599 6 месяцев назад
“በሩ እኔ ነኝ፤ በእኔ የሚገባ ቢኖር ይድናል፥ ይገባልም ይወጣልም መሰማርያም ያገኛል።” - ዮሐንስ 10፥9
@BrightTube1
@BrightTube1 6 месяцев назад
ጌታ ጌታ የሚለኝ ሁሉ መንግስተ ሰማያት አይገባም👉
@hannaamdesilase5763
@hannaamdesilase5763 6 месяцев назад
Sitcom lay sebeket...ere le kalu keber yenurachehu yet endemisebekem ewoku enji
@shorts4.
@shorts4. 5 месяцев назад
jemari kes ke papas yibeltal alu..
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 6 месяцев назад
የአገር ስላም እና የውሮ ልጅ ተወልዶ ማየት የናፍቀው 😍😍😍😍😍
@user-yk9ez9uj6y
@user-yk9ez9uj6y 6 месяцев назад
እኔ ደሞ ኢ/ያ ህጀ በማሥተዋቂያ ያደነቆሩኝን ቴሌ ብር ሚሉትን መጠቀም ነዉጅ 😂❤❤❤ ሀገሬ💚💚💛💛❤❤
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 6 месяцев назад
@@user-yk9ez9uj6y ምነው ብርሽን ለመጨርስ ቆርጠሽ ተነሳሽ 😂😂😂😂
@user-yk9ez9uj6y
@user-yk9ez9uj6y 6 месяцев назад
@@user-yg6jj4sm9t ምን ላርግ ቲክቶኮሮቹን ሆኑብኝኮ ልጅ🤔😂
@user-ki1qt3nj3r
@user-ki1qt3nj3r 6 месяцев назад
አባቱ ግንማነው😂😂😂
@AlMushe-bt6yq
@AlMushe-bt6yq 6 месяцев назад
​@@user-ki1qt3nj3rእኔ ነኝ😅😅😅😅
@yisakmengesha6875
@yisakmengesha6875 6 месяцев назад
ኢየሱስን የያዘ የዘላለም ህይወት አገኘ ከ ኢየሱስ ውጭ ለላ መዳኛ የለም የ እግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ጌታ ነው። አሜን
@user-rd2tt4nc3e
@user-rd2tt4nc3e 6 месяцев назад
እግዛቢሄር ልጅና ሚስት አለው አ
@xs5yd4rhgw
@xs5yd4rhgw 6 месяцев назад
እየሡሥ ሠዉነዉ
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 6 месяцев назад
እየሱስ ሠው እንጅ ፈጣሪ አይደለም
@shorts4.
@shorts4. 5 месяцев назад
@@user-rd2tt4nc3e ye arab jirat kkk..mohammed sesegna set defari nw eshi..anchinm deferesh ende kkk
@sultanmurah1556
@sultanmurah1556 5 месяцев назад
​@@shorts4.Gegema atehunu satawk atawra
@merongetaneh7317
@merongetaneh7317 6 месяцев назад
የዚህ ድራማ ፈጣሪን( ወንድም አገኝ ለማ) ባገኘው በጣም ነው ደስ የሚለኝ ሽልማት ሲያንሰው ነው። እናንተስ?🎉
@esheenda1873
@esheenda1873 6 месяцев назад
ፈጣሪ?😀
@merongetaneh7317
@merongetaneh7317 6 месяцев назад
​@@esheenda1873ደራሲ ማለቴ ነው😎
@sw5981
@sw5981 3 месяца назад
​@@esheenda1873አጀብ 😂😂
@bamatube2745
@bamatube2745 6 месяцев назад
ጩቢቲዬ የኔ አባት አንተ ብቻ ይመችህ😂😂😂
@BasheerJunaid-qn4vw
@BasheerJunaid-qn4vw 6 месяцев назад
አረ ጩባዉ ከነ ጀበናህ ጫካ ዉስጥ ክክክ ያንተ ፍልም በጣም ደስ ይለኛል ኣድናቅህ ነኝ
@user-mi5xc6xp8o
@user-mi5xc6xp8o 6 месяцев назад
ወይ ጩቢቲ ጫካ ገብተህ አረፍከው😂😂😂❤
@selamSeksm-jf1ru
@selamSeksm-jf1ru 6 месяцев назад
አቦ ይመች ጩቢቲ
@danielesayas5057
@danielesayas5057 6 месяцев назад
Wow betam des yelale
@samsonabera2788
@samsonabera2788 6 месяцев назад
Perfect
@user-jv3fz5yb7m
@user-jv3fz5yb7m 6 месяцев назад
አይ ዘጠነኛው ሺ የሀገራችንን ሁኔታ እኮ ነው የምታሳዩን ❤😂
@user-on9qw5du1q
@user-on9qw5du1q 6 месяцев назад
ውሮየውነትነው ያረገዘችው ልበል
@ShaimliuIIIVIIX
@ShaimliuIIIVIIX 6 месяцев назад
ኧረ ባካችሁ እስኪ ተለወጡ sitcom ላይ ሀይማኖት ታወራላችሁ የጀማሪ ሰባኪ ነገር አለ❤❤❤
@alemdemie4219
@alemdemie4219 6 месяцев назад
lucifer😀😀😀
@teddy_Bluedream
@teddy_Bluedream 6 месяцев назад
😅
@comceil3290
@comceil3290 6 месяцев назад
ልል ስል በሉ ውረዱብኝ😂
@user-rd2tt4nc3e
@user-rd2tt4nc3e 6 месяцев назад
እንግዳ እንዳለ ኮሜቱ እየሱስ ነው 😂😂😂
@betesfatamire
@betesfatamire 5 месяцев назад
Biro it's responsibility
@mozartbelachew298
@mozartbelachew298 6 месяцев назад
Acts 4 አማ - ሐዋ. ሥራ 12: መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
@BrightTube1
@BrightTube1 6 месяцев назад
ጌታ ጌታ የሚለኝ ሁሉ መንግስተ ሰማያት አይገባም👉
@Aseya-dc2by
@Aseya-dc2by 5 месяцев назад
ጩባው ❤❤አድናቂህ ነኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤
@user-dw5lw9ww5w
@user-dw5lw9ww5w 6 месяцев назад
Goooooood❤❤❤
@dagmawi-
@dagmawi- 6 месяцев назад
Amen
@HanaTegolel
@HanaTegolel 6 месяцев назад
በነገራችላይ የጩባን ካራክተር እወደዋላ ተስፋ አይቆርጥም
@bekisha5
@bekisha5 6 месяцев назад
ኧረ የዉሮ ልጅ ግን አረጀ እኮ ሆዷ ዉስጥ😂😂
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 6 месяцев назад
ህፃን ልጅ እየፍለጉ መስለኝ አተው ይሆናል
@faayinelakkore748
@faayinelakkore748 6 месяцев назад
All them jesus love you
@user-fo8ci4bb9i
@user-fo8ci4bb9i 6 месяцев назад
አንቂያችን 😂😂 አሪፍ ስም
@suragirma
@suragirma 4 месяца назад
good
@habeshaentertainment-chann9714
@habeshaentertainment-chann9714 6 месяцев назад
10 gnaw shi
@user-le3sc9sw4n
@user-le3sc9sw4n 6 месяцев назад
የዉሮ ልጅ ለማየት የጎጎዉ ማነዉ 😂እንደኔ 😂😂
@user-nq3gi2tr8w
@user-nq3gi2tr8w 6 месяцев назад
yezarie aynefam
@SeidAbera-yw8kl
@SeidAbera-yw8kl 6 месяцев назад
እየሱስ እና እግዛቢር ስትናቸዉ😂😂😂
@user-rd2tt4nc3e
@user-rd2tt4nc3e 6 месяцев назад
እግዛቢየር ወለደው ይሉሀል
@rahelalelegn6473
@rahelalelegn6473 6 месяцев назад
አሰለፍ የምትመቸው
@user-lz8ss6ko3i
@user-lz8ss6ko3i 6 месяцев назад
ውሮ ዛሬም አልወለደች🙄🙆‍♀️🙆‍♀️😹😹
@TechAbdi1
@TechAbdi1 3 месяца назад
❤ nurulgne❤
@samuelketema4583
@samuelketema4583 6 месяцев назад
ውሮ ዝሆን ነውንዴ ያረገዘችው ? መቼ ነው ምትወልደው
@jejjeekek6304
@jejjeekek6304 6 месяцев назад
እውነትዘናነውየምታረጉኝ❤❤😂😂😂
@user-sg7re1id4z
@user-sg7re1id4z 4 месяца назад
ኢየሱስ ይድናል
@user-ts2dz9jl2f
@user-ts2dz9jl2f 6 месяцев назад
አይ ጩቡቲ ልብህ ይፍረስ አላለም😂😂😂
@ismael.umaar..
@ismael.umaar.. 5 месяцев назад
gud❤❤❤❤❤❤❤
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 6 месяцев назад
አይ ጩባው መጨረሻው ይሄ ሆነ
@bereketlemma3856
@bereketlemma3856 6 месяцев назад
Medan belela bemanim yelem endinibet zend kesemay betach yeteseten sim binor eyesus bicha new wegenoche atishewedu zarewinu nefsachun kesiol asimelitu... Please
@Betlhamdawittadsse
@Betlhamdawittadsse 6 месяцев назад
chubawe 😁🤣
@andyhappy6170
@andyhappy6170 6 месяцев назад
ጩቢቲ አዲስ ሸሚዝ ሼመተች😂😂😂😂😂😂😂
@banchayehugirma5912
@banchayehugirma5912 6 месяцев назад
❤😮🎉
@user-dx4uj7cx3o
@user-dx4uj7cx3o 6 месяцев назад
ዘጠነኛው ሺ ግን እይታው እየቀነሰ ነው!!! ወደ Fana Tv ተመለሱልን
@user-cq5or4if4c
@user-cq5or4if4c 6 месяцев назад
😮❤❤
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 6 месяцев назад
ሠላም
@MelhiqJemal
@MelhiqJemal 6 месяцев назад
አነቃቂ ስዎችን ለምን ትነቅፋላችሁ ጥበብ አነቃቂ አንደበቶችን ልትደግፍ ሲገባ ልትነቅፍ አይገባትም። አዝናለሁ 💔
@Cr7areb8596
@Cr7areb8596 6 месяцев назад
እረባክህ?? ደግሞ የኢትዮጵያ ህዝብ ምን አነቃቂ ያስፈልገዋል??? Brooooooooo እያለ ሚያሰለቸን ዘጊ ነው
@sayetsayet4637
@sayetsayet4637 6 месяцев назад
Yemn anki anekaki nw egna ethiopiawain anekaki negegr anfelgim
@mekonenyeshewalul5699
@mekonenyeshewalul5699 6 месяцев назад
በዉሮ ልጅ ነዉ እንዴ አስተያየትህ በቀልድ መልክ የመሰለህን መጻፍ ምንም ማለት አይደለም ነቀፌታም አይደለም
@user-cq5or4if4c
@user-cq5or4if4c 6 месяцев назад
ሀሳብህ እውነታነት ቢኖረውም አጉል ሲሆን ግን ያሥጠላል እንደ ኢትዮጲያ ላሉ ሀገራት አነቃቂ ሳይሆን ነቂ እንዲሁም ተግባር ላይ የሚያውል ሰው ነው!!!❤❤😑😕😐
@user-py4zk6zr9f
@user-py4zk6zr9f 6 месяцев назад
እንዴ ማስታወቂያው የመቼ አዲስ አመት ነው የደረሰው
@user-mk5ym2dy2q
@user-mk5ym2dy2q 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@zeyenyadawud9443
@zeyenyadawud9443 6 месяцев назад
wuro meche litewuld new yeche azieg
@medinamedinatube6509
@medinamedinatube6509 6 месяцев назад
አይ ጩቢቲ ከነ ጀበናህ ጫካ ገባህ 😂😂😂😂😂
@ebroman3614
@ebroman3614 6 месяцев назад
😊
@user-yf6tz2zv6g
@user-yf6tz2zv6g 5 месяцев назад
ጬባው በቀልዶችህምመሀልወንጌልየሰራህነው ኢየሱስይወድሀልህይወትህንዘመንህንስጠው ወንጌልአርበኛያርግህየጌታመሆንመታደልነው መተጨማሪናባከነጊዜላይነውያለነውበጎቹከፍየሎቹየሚለዪበት የጌታችንየመደሀኒታችንየኢየሱስመምጫቀረበ አምነህዳንእይትላልቅአርስቲስቶችበሞትሲለዩንጥረትግረታቸውትተውሲሄዱ ሌሎቹወደጌታሲመጡእይሁሉያልፋልሁሉከንቱከመቃብርውጪምንምአይከተልም የሞቱታምራትደስታ ኢዮብ ጎሳዬ ባባ ጥላሁንገሰሰ አጫሉኧረስቱወዘተ ወደጌታየመጡየዳኑ ተፈራነጋሽ ጥበቡ ወርቅዬ ዘሪቱአበበ ዘርፌ ቴድሮስ በጋሻውሙሉቀን ሒሩት በቀለ ወዘተ ይህሁሉምስክሮችአሏችሁዳኑየምረቱበርሳይዘጋ የእግዚአብሔረንአሳብአለሙበልጁመጠቅለልነው ወደጌታየመጡየመለጡ
@user-sp6qb3ps2h
@user-sp6qb3ps2h 6 месяцев назад
😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍💚💛❤💞💞💞❤❤❤❤
@nisirayinoch5672
@nisirayinoch5672 6 месяцев назад
wedeb iskinoren liju indayiweta
@user-dw5lw9ww5w
@user-dw5lw9ww5w 6 месяцев назад
🎉🎉🎉🎉
@fufubaba7470
@fufubaba7470 6 месяцев назад
Tina yet heda new?
@user-dt6pb2jb8u
@user-dt6pb2jb8u 6 месяцев назад
ውሮ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ ❤
@gelanemegeresa-nb8xc
@gelanemegeresa-nb8xc 6 месяцев назад
😂😂😂😂😂 wushet eko new😂😂
@user-bf8zk7bt3b
@user-bf8zk7bt3b Месяц назад
🤩🤑🤣😛😰
@zebu4271
@zebu4271 6 месяцев назад
በለው ድራማ ተልከሰከሰ
@shege_tube
@shege_tube 6 месяцев назад
ጩባው ከሙዚቃ ስትወጣ ድራማው የለለ ዘቀጠ ወይ አዘፍኑት ወይ መስራት ተዉት 😎😎
@fkremaryamworke4588
@fkremaryamworke4588 6 месяцев назад
ይሄ የአንቂ ሀሳብ ጌዜውን የዋጀ ነው አንደኞች❤❤❤❤❤
@bluefanalex7326
@bluefanalex7326 6 месяцев назад
Ere የዉሮ አርግዝና ማብቂያ የለዉም አንዴ..... Ere directeru
@mekonenyeshewalul5699
@mekonenyeshewalul5699 6 месяцев назад
የዉሪዬ ልጅ እቺን አለም አልቀላቀልም አለ እሳ ምን አስቦ ይሆን ብትጠይቅልን
@agarit4416
@agarit4416 6 месяцев назад
በሶስት፡አመት፡ይሁነው😂😂😂
@user-dt7wk8jd7m
@user-dt7wk8jd7m 6 месяцев назад
We❤ 😂🎉
@manche7092
@manche7092 6 месяцев назад
Advert yemtadrgut pelase vomet eyadrgen new
@user-ze6vi4jw1d
@user-ze6vi4jw1d 6 месяцев назад
ዛሬም የውሩልጅአልተወለደም።😢😢😢😢ለቀጣዩ አዲስአመትነው ማስታወቂያው አሁን መቸም የአሁኑአልፋን ብየነው😅😅😅😅😅😅
@user-yd2td4qn6f
@user-yd2td4qn6f 6 месяцев назад
ዉሮ ስወልድ ቀስቅሱኝ መች ነዉ እሚወጣዉ
@Abisnya104
@Abisnya104 6 месяцев назад
ውሮ አገር ሰላም ሰሆን ነው የምትወልደው የአርገዘችው የኢትዮጵያ ችግር ነው ።😂
@user-di5ux8vw6c
@user-di5ux8vw6c 5 месяцев назад
ጀዝቦች 😂
@salamtubi5823
@salamtubi5823 6 месяцев назад
አናትክ ይከፍል 😅😅😅😅
@selamSeksm-jf1ru
@selamSeksm-jf1ru 6 месяцев назад
እቃቃ ካላቹ አትዩአ
@negat6082
@negat6082 6 месяцев назад
arefedachuko
@user-qx6ez6wk7s
@user-qx6ez6wk7s 6 месяцев назад
አሁንስ ጠፋባችሁ። ሁላችሁም እንደውሮ ማዛግ ብቻ? ኧረ ሙዳችሁን ቀይሩ
@Rahma-vr1md
@Rahma-vr1md 6 месяцев назад
😂😂😂የውሮ ልጅ መቸ ነው የሚወለደው ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914 6 месяцев назад
ተቃራኒ😅😅😅
@user-jv3fz5yb7m
@user-jv3fz5yb7m 6 месяцев назад
ግን የዉሮ ልጅ መቸ ነው የሚወለደዉ😮
@metimeya7431
@metimeya7431 6 месяцев назад
Kenu seders 😂😂😂😂😂
@yohannes0230
@yohannes0230 6 месяцев назад
አማላጄ ድንግል
@BeneyimEwunatu-yu2dh
@BeneyimEwunatu-yu2dh 6 месяцев назад
ኢየሱስ ያለው ሕይወት አለው ኢያሱስ የሌለው ሕይወት የለውም የዘማን ማጨራሸ ደርሶአል ጌታ ኢየሱስን የለማነቹ አምነቹ ከዘለለም ሞት እንድትድኑ እለምነቹሃለው🙏 ኢየሱስ ጌታ ነው።
@user-bp6tz9zc1y
@user-bp6tz9zc1y 6 месяцев назад
ኢሳ ሠውነው በዘጠኝ ወር የተወለደ ግን ነቢነው
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 6 месяцев назад
​@@user-bp6tz9zc1y እሱን ለፍርድ ስትቀርቢ ትይዋለሽ
@alaaalaa9284
@alaaalaa9284 6 месяцев назад
​sewun lemadan sewu hono meta enji esu amilak new adagn new yezelalem hiwet new
@alaaalaa9284
@alaaalaa9284 6 месяцев назад
Medan belela bemanim yelem endnibet zenid yeteseten kesemayi betac lela yelemna
@alaaalaa9284
@alaaalaa9284 6 месяцев назад
Eyesus adagn new lelawu hulu gedayi new
@shashaman702
@shashaman702 6 месяцев назад
don't joke abt palestine
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 6 месяцев назад
ከፊሊስጢም ጎን ነው የምቆመው አለ ሀቅና እውነት ተደብቃ አትቀርም እውነቱ ሲገባችው ሁላችውም ከፊሊስጢም ጎን ትቆማላችው
@merongetaneh7317
@merongetaneh7317 6 месяцев назад
ዘጠነኛው ሺን አይታችሁ እነ በስንቱ የእቃቃ ድራማ የሚሰሩ ነው የሚመስሉት 😎😎
@sophoniasbekele2248
@sophoniasbekele2248 6 месяцев назад
Ere Baksh?
@merongetaneh7317
@merongetaneh7317 6 месяцев назад
​@@sophoniasbekele2248 ምነው bro የበስንቱ ዘመድ ነህ እንዴ😂😂
@sophoniasbekele2248
@sophoniasbekele2248 6 месяцев назад
@@merongetaneh7317 please start to watch from season 1
@Ethio_Musical
@Ethio_Musical 6 месяцев назад
iam frest liker
@ethioneshidatube3474
@ethioneshidatube3474 6 месяцев назад
Rip english
@girumadane7515
@girumadane7515 6 месяцев назад
​@@ethioneshidatube3474😂😂
@user-sg7re1id4z
@user-sg7re1id4z 4 месяца назад
ኢየሱስ ይድናል
Далее
VLOG: ПОДАРИЛА МАШИНУ РОДИТЕЛЯМ
27:46
9ኛው ሺህ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 4
25:48
Мода бывает такой разной 😅
0:20