Тёмный

Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 41 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 41 

Addis Movies
Подписаться 554 тыс.
Просмотров 953 тыс.
50% 1

ዘጠነኛው ሺህ አስቂኝ ድራማ ክፍል 41 - Zetenegnaw Shi New Ethiopian Sitcom 2020
Facebook : / eyohatv
Instagram : / eyohaaddis
RU-vid : / eyohamusic
Website: www.eyohatv.com
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Eyoha Entertainment
#EyohaEntertainment
#EthiopianMovie
#EritreanComedy

Развлечения

Опубликовано:

 

16 май 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 671   
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 4 года назад
ወይ የጋሽ ብሬ ልጆች ስታስቁኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😍😍😍😍😘😘😘
@user-hx8mg8ly7t
@user-hx8mg8ly7t 4 года назад
#አቡ *ወገቤ* #እስኪንቀጠቀጥ *እኮ* *ነው* *ምወድክ* 😃😃
@habibabate4629
@habibabate4629 2 года назад
አ ምነው እሱ የወር እንትንሽ ነው
@dibo1415
@dibo1415 4 года назад
ቶሎቶሎ ይቅረብልን ይሄድራማ በጣም የምዝናናበትነው እናመሰግናለን😂😘💚
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg 4 года назад
አቤት እኮ ስወዳችሁ ዘጠነኛዉ ሺ እንኳን ደህና መጣችሁ
@fetaneyta12
@fetaneyta12 4 года назад
መልካምነት ለራስ ነው subscribe አርገኝ
@user-ys8rl3cr5v
@user-ys8rl3cr5v 4 года назад
ታላቅ እህት የእናት ምትክ እደ ሆነች በሬድ ተረዳሁ🥰🥰🥰
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 4 года назад
😂😂😂😂 የዛሬው ደሞ ልዬ ነው እናመሠግናለን የሳምት ሰው ይበለን ቼር ሰብቱ👌👍👍👍
@user-wz1yt3up3b
@user-wz1yt3up3b 4 года назад
ውይ ስወዳችሁ እኮ በርቱ ቀጥሉበት
@zuzutube5497
@zuzutube5497 4 года назад
ዘጠነኛው ሺን ሣይ ብቻነው ኮረናን የምረሳው 😀ሺአመትኑሩልኝ ማሮቸ የሥደት መዝናኛ
@user-og1kt4lz6y
@user-og1kt4lz6y 4 года назад
ውይይይ አብሽ የእውነት እስኪመስል አሳዘንከኝ የኛ ሀገር ባለስልጣናት መግስት ተብየወች ጀግናወችን በመግደል ትውልድን በማሰር እንደዚህ ነው ግራ አጋብተው እያሰቃዮያለው ውይይይይይ ብቻ እውነት ልቤ ነው የተሰበርው እምየ ኢትዮጲያ ለህዝብም ለሀገርም ለትውልድም እሚሆን የሰው ዘር መሪ ትውልድ ያድለን ውይይይስናሳዝን በተርፈ አድናቂአችሁ ነኝ ፈጣሪ ሀገራችን ትውልድን ያስብልን
@kakaseblibd6654
@kakaseblibd6654 4 года назад
አይ ጩባው አየር የለም 😂😂😂😂😂ውሮ የኔ አዝግ😂😂😂😂😂😂ወይ አቡዬ ፀበል ያስፈልገሀል ብርሽዬ ስወድህ
@meethiopian4425
@meethiopian4425 4 года назад
ደመሪኝ ማማየ በቅንነት
@mulugetaneh2316
@mulugetaneh2316 4 года назад
@@meethiopian4425 v
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 4 года назад
አዲስ ኮሜዲ ለምትወዱ ቁጥር 2👇👇👇 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-aPsEjHaU1Bg.html
@kedirtech6228
@kedirtech6228 4 года назад
እናመሰግናለን 9ኛው ሺዎች እናመስግናለ። ሙስሊም እህትና ወንድም መልካም የፆም ግዜ ይሁንልን። ፈጣሪ ይህንን የወረርሽኝ መቅሰፍት ያጥፋልን። አገሪችንን ከውጭ ጥላቶች ፈጣሪ ይጠብቃት ። ፈጣሪ በስደት ያሉ እህቶቻችንን እወንድሞችን አስባቸው ሰላም አድርጋቸው። ክብር በስደት ያሉ እህት እና ወንድሞቻችን ይገባቸዋል። እስኪ እንድ እኔ 13 ደቂቃ ከ35ሰከንድ ላይ ያለው በሳቅ ጦሽ ያደረገው 😃😃😃#like#
@yemaiyamlij4641
@yemaiyamlij4641 4 года назад
እውነት ቤተሰብ ነው እምትመስሉ 👌👌👌👌👌💚💛💓
@user-mr7hx1ec6r
@user-mr7hx1ec6r 4 года назад
ክክክክክክክክ ተመስገን። ሲጨንቀኝ። ስሰማችሁ እረሳለውሁ። መዝሙር። እሰማለው። ተመስገን። ቀጥሉ። ከጠዋት እስከ ማታ። እድሜ ለዩቱዩብ። ዝም ብዬ። መስማት ነው።
@user-gd4fy4ub3f
@user-gd4fy4ub3f 4 года назад
9ጠነኛው ሺ በሳቅ ገደላቹኝ ምርጥ 👌👍💕💗
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 4 года назад
ውሮ የኔ ቆንጆ ስወድሽ 😍😍😍😍
@user-vt1if9bg2i
@user-vt1if9bg2i 4 года назад
የኔ አንደኞች እናንተን አይተን እንኳን ዘና እንበል
@henoky1
@henoky1 4 года назад
One Of The Best Tv show Ever 5 star
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 4 года назад
አዲስ ኮሜዲ ለምትወዱ ቁጥር 2👇👇👇 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-aPsEjHaU1Bg.html
@tygisttygist3019
@tygisttygist3019 4 года назад
😂😂😂😂😂😀😀😀😀😂🙂😂🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@bekausman6981
@bekausman6981 4 года назад
ዘጠነኛው ሺ ምርጥ አዝናኝ ድራማ ነው
@user-hz5po2fm3r
@user-hz5po2fm3r 4 года назад
እርግጠኛ ነኝ እስር ቤት የጎረምሳ ንቅሳት ስታነብ ነው የከረምከው😀😀😂
@johannesayele2025
@johannesayele2025 4 года назад
በጣም ሀያል ነው...የሰውን ልጅ ህይወት በሙሉ በጨዋታ እያዋዙ በጣም ደስ በሚል መልኩ ስለሚሰሩት በጣም ያዝናኑኛል.... #ጩባው #ስታይል የሚመቸው😁😊✌️
@selamtekeste4904
@selamtekeste4904 2 года назад
A1
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 4 года назад
😂😂😂ወይ እረዱ የዲባባ ልጆች ችግርን ሊያሯሯጡ የብርሐኑ ልጆች ችግር ሊያሯሩጣቸው ወይ አማርኛ ስደት ያላቹ ያገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
@helenbb2077
@helenbb2077 4 года назад
እንኩዋን ደህና መጣችሁልን የኛ ፈገግታዎች
@user-zm8xf6gt3j
@user-zm8xf6gt3j 4 года назад
ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዬ ኮሚዲ ድራማ ሳይ በጣም አሪፍ
@Shega_Podcast_Media
@Shega_Podcast_Media 4 года назад
ዘጠነኛው ሺ አንደኛ ሴትኮም🙏😘❤❤❤
@abelteklay9791
@abelteklay9791 4 года назад
Best sitcom in Ethiopia
@mosatubeofficial
@mosatubeofficial 4 года назад
ከአንድ በላይ ላይክ መስጠት አይቻልም እነጂ ለዚህ ይህን ፕሮግራም 100000 በላይ ላይክ ነበረ የምሰጠው!!! በርቱ
@ellenmenish263
@ellenmenish263 4 года назад
ሃበሻ Tube K Al mansh
@mcfhhbbnnb477
@mcfhhbbnnb477 3 года назад
Anta jenta kazarfachete now
@mitekmary5705
@mitekmary5705 4 года назад
ዋው ዘና አደርጋችሁኝ ስትመቹ
@heavennahom9339
@heavennahom9339 4 года назад
ጩቢቲ ስወድህ❤
@user-mj7gd5yo5n
@user-mj7gd5yo5n 4 года назад
እረአልተቻላችሁም በሣምንት ሁለቴ አርጉት እዳልል ትደክማላችሁ ወንድም አገኝ ለማ ከልብእናመሠግናለሀን ከነሙሉ ክሩ በርቱ እዳጠፉ የተወሰነ ሠዉ ዉጤትአደለም የሁሉምነዉናከልብነዉምሥጋናዬ
@aleyahmedseidelahmee7706
@aleyahmedseidelahmee7706 4 года назад
አቡ ምድነው እረሻውስጥ የበሰበሰግድነውየምመስለው ስታወራ ፈታ በል እደአረዳልጅ
@user-me7pw7eo2e
@user-me7pw7eo2e 4 года назад
ዘጠነኛው ሺ ምርጥ አዝናኝ ድራማ ነው ስወዳችሁ እኮ በርቱልን ጩቢቲ😹😹😹
@tesfanebeyu6140
@tesfanebeyu6140 4 года назад
የነልዩወች የሃገሪልጆች ሠላማችሁ ብዝት ይበልልኝ
@user-rf5kp7hw7i
@user-rf5kp7hw7i 3 года назад
@ስደተኛዋ የቅዱስ ሚካኤል ልጅ እውነት ነው
@batetekste1555
@batetekste1555 2 года назад
@@user-rf5kp7hw7i weil
@mustobintmahmedggy7542
@mustobintmahmedggy7542 4 года назад
Baga ngy dhufte 9 shi koo bayyeni isin jaladha namin akka kotiti cuba jaltani like nafi godha😂😂😂😂😂😂
@w0rkineshtufa636
@w0rkineshtufa636 4 года назад
Kkkkkkk 9shi jette uyi
@qalawiqusman416
@qalawiqusman416 4 года назад
በጣም የሳቅለ
@getuwonde2862
@getuwonde2862 4 года назад
ዘጠንኛው ሺ ዋው የመጬ ነው እኮ ምትመቹኝስወዳቹ አቦ ይመቻቹ
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 4 года назад
የኔ ምርጦች እኳን ደና መጣችሁልኝ እእስቲ እናተ እኳን ዘና አርጉን በጭቀት ልንሞት ነው
@ramapictures8080
@ramapictures8080 4 года назад
ሰላም ለ አገራችን ያምጣ ክቡር መድሀኒዓለም
@HagerieMedia
@HagerieMedia 4 года назад
ኮሮና ጠፍቶ ሀገራችን ሰላም ሰፍኖ ሀገራችን ኢትዮጲያ አድጋ ማየት የናፈቀው
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 4 года назад
አሜሜሜሜሜሜሜን ውዴ
@user-nj1nv5ks7u
@user-nj1nv5ks7u 4 года назад
አሜን❤
@user-mo2ul6ix8s
@user-mo2ul6ix8s 4 года назад
አሜን ጩቢቲዬ እንዳፍህ ያድርገው 👍👍❤❤
@mcfhhbbnnb477
@mcfhhbbnnb477 3 года назад
Me
@celincocargo5054
@celincocargo5054 4 года назад
ኮረቲን ከመጣ ጀምሮ ዲምፄ ጠፍቶ ጩባው በሳቅ ገደለኝ እናመሠግናለን ውሮና ቲና ስታምሩ በርቱ
@user-bb5kn5su3o
@user-bb5kn5su3o 4 года назад
አቡዩ እስር ቤት ስትገባ ጨልለክ መጣክ እዴ 😂😂😂😂የኔ ምርጦች በጣም እኮ ነው የምትናፍቁኝ
@user-ie1le4ut7i
@user-ie1le4ut7i 4 года назад
አረ የኔ አዝጎች እኳን ደህና መጣችሁ😍 በርቱ የ9ነኛው ሺ አባላት በሙሉ😍ጩቢቲ ኡኡኡኡ
@myderaftehre9652
@myderaftehre9652 4 года назад
ፈታ እኮ ነው የምታደርጉኝ ውዶች ጩብቲ በሳቅ ድክምምም አደረከኝ ክክክክክክ
@nasatnasat1663
@nasatnasat1663 4 года назад
እረ ብሬና ጩቢቲ በሳቅ አቦ ይመቻቹ 😂😂😂😂😂😂
@coordinary491
@coordinary491 4 года назад
i love you so much ውሮ ብሬ አቡ ረዱ በተለይ ጬቢቲ ዘፈንሽ የተመታ ነው i love yo u ጬባው
@akremahmed2805
@akremahmed2805 4 года назад
የት ናቹሁ የጩባው አድናቂወች😋😋😊
@yaming4327
@yaming4327 2 года назад
አለን አለን የጩቢቲ
@YabsiraTedla-ni4lw
@YabsiraTedla-ni4lw 9 месяцев назад
Ee
@ekramdelil5185
@ekramdelil5185 8 месяцев назад
ሁሉም ቦታ ነው ያለው
@negestealemayew3459
@negestealemayew3459 5 месяцев назад
የለንም
@RONALDO.r635
@RONALDO.r635 2 месяца назад
Alen alen
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 4 года назад
በእግዚአብሔር ጥንቃቄ አርጉ ብዙም አትቀራረቡ💔😥😥
@koki1266
@koki1266 4 года назад
@እንተን መርጫለው aniten merich' alewi ደምሬያለሁ ደምረኝ በቅንነት
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 4 года назад
@እንተን መርጫለው aniten merich' alewi ቆየሁ ኮ ውዴ🤗😍
@moonmoonlove8108
@moonmoonlove8108 4 года назад
ወርቁ በሳቅ ወንዲልጂ ግንዲላ እጨት ነው ሲታነቅ ይሞታል ሀሀሀሀሀሀሀሀ ፀጉሬን ይዞ እደ አናናስ ሀሀሀ ቀላል ያዝናናል በዚ ሎክ ዳውን ውሮና ቲና ስወዳችሁ
@habshihabshi3043
@habshihabshi3043 4 года назад
አይ ውሮዬዬዬዬ ስወድሽ እኮ ይመቻችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ👌👍👍
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 4 года назад
አዲስ ኮሜዲ ለምትወዱ ቁጥር 2👇👇👇 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-aPsEjHaU1Bg.html
@abbymartv4184
@abbymartv4184 4 года назад
The Best sitcom ever 😂😂😂😂😂😂😂
@user-mx4fy2ij8u
@user-mx4fy2ij8u 8 месяцев назад
ጵyes
@DebreworkMD
@DebreworkMD 4 года назад
በእውነት ስንት ችሎታ ያለው ሰው በየቤቱ ተደብቆ ነው ያለው ? እስከ ዛሬ አይተናቸው የማናውቃቸው ግን ደግሞ እምቅ ችሎታ ያላቸው አርቲስቶች በማየቴ ደስ ብሎኛል። ባለ ሰማያዊ ቲሸርት (ፅዳት) ሰራተኛዋ እኔ የማውቅሽ በሙዚቃው ዓለም ነው። ግን ለምን እስከ ዛሬ ? ያን የመሰለ ተስረቅራቂ ድምጽ ይዘሽ ለምን ተደበቅሽ ? በዚህ ሲገርመኝ በአርቱም ልዩ ችሎታ እንዳለሽ ሳይ ለራሴ ገረመኝ። ለማንኛውም ፈጣሪ ካንች ጋር ይሁን ። በሌላ ሥራ እንደምናይሽ ተስፋ አለን ። በተረፈ ዝነኛው አርቲስት አበበ ተምትም እጅግ አድናቂህ ነኝ እድሜውን ይስጥህ ። ስንዬ እኩያዬ የእኔ እኅት ! ከቦሌ እስከ ለገዳዴ በራስሽ ጥረትሽ እዚህ ደርሰሻልና በርቺልኝ እኅቴ ! እግዚአብሔር ጤናውን ያድልሽ ። ሁላችሁም የ-9ኛው ሺህ ድራማ አባላት ሰላምና ጤና ከእናንተ ጋር ይሁን። እንወዳችኋለን ። በሰው አገር የምታፅናኑን እናንተ ናችሁ ። ከዚህ አሰቃቂ መቅሰፍት ሁላችንንም አምላክ ይጠብቀን።
@fufuman3272
@fufuman3272 4 года назад
ምርጥ አባባል (*የህዝብ ስልክ የምንጠቀመው)☎ ጬባው አየር የለም።።🤣💯💥💥🏃🏿‍♂️🏃🏿‍♂️
@user-bq9hx2py6c
@user-bq9hx2py6c 4 года назад
ጩባው&አቡ😍👍
@Johny-hu9od
@Johny-hu9od 4 года назад
እኔ ግን ልክ እንደ ረዲ እህት ኣለችኝ፡ ሁሉም የቤታችን ነገር የሚመለከታት 😂😂😂 እንደ ረዱ እህት ያለው ኣለ?#like
@fatuma290
@fatuma290 4 года назад
እኔ እራሴ እደሷ ነኝ ከበላይ ስለለለ
@user-gf8lx3wu7x
@user-gf8lx3wu7x 4 года назад
እኔ እረሱ የቤታችን የባለይ ነኝ
@user-vm2hm7eo8i
@user-vm2hm7eo8i 4 года назад
ከምር እዚህ ቤት አንድም የማያስቅ ሰው የለም ግን የአብና ጩባው ይለያል ሃሃሃሃ ብሬ በጣም አሪፍ አባት ነው እውነት አባቶች ሁሉ እንዳንተ ለልጂውቻቸው ቅርብ ቢሆኑ አንድም መትፎ ልጂ አይኖርም ነበር በጣም በሳል አባት ነፃነትን ነፍ አድርገህ ነው የሰጠሃቸው።
@fremulugeta8786
@fremulugeta8786 9 месяцев назад
መመ
@yakinientertainment6197
@yakinientertainment6197 3 года назад
The person who is reading this comment, i wish you great success, health, love and happiness! Have a good day!
@user-sj5hi6rz8x
@user-sj5hi6rz8x 4 года назад
አይ ጩባ አቡ ኮ ጎበዝ ነው የገረመኝ ቲና አለባበሷ የሃብታም ልጅ ሆና ነው ሁል ጊዜ ወጣ ያለ አለባበስ እና እስታይል የምትጠቀም ነገሯ አለተገለፅም የዛሬው በጣም ቁምነገር አለው ሁሌ ቁምነገሩ ቢበዛ አሪፍ ነው የባለፍው ሳምንት ግን ባትቀርፁት ይሻል ነበረ
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 4 года назад
አዲስ ኮሜዲ ለምትወዱ ቁጥር 2👇👇👇 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-aPsEjHaU1Bg.html
@koki1266
@koki1266 4 года назад
@@entertainmentmeqirez729 ደምሬያለሁ እኔንም ደምረኝ
@betilmetebkik4248
@betilmetebkik4248 4 года назад
😀😀😀😀😘😘
@sintayaneto3028
@sintayaneto3028 4 года назад
አሪፍ ነዉ ቀጥሉበት
@user-ht9nu8ff7o
@user-ht9nu8ff7o 4 года назад
ውሮየ ሰወድሽ ወገቤ እስኪቀጠቀጥ ነው
@user-tk1id1vx2s
@user-tk1id1vx2s 2 года назад
🤣🤣
@messiethio4895
@messiethio4895 4 года назад
ስወዳችሁ እንኳን በሰላም መጣችሁልን የኔ ጣፋጮች
@yenetatube1291
@yenetatube1291 4 года назад
እኔ ታላቅ እህት ነኝ ግን እንደ ረዱ ለታናናሾቼ እሆንላቸዋለው ።ስወዳት እኮ
@direbsalam6815
@direbsalam6815 4 года назад
Thank you ❤️
@gerrygerry7204
@gerrygerry7204 4 года назад
ሳቆቼ እንኳን ደሄና መጣችሁ😂😂😂😂😂
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 4 года назад
አዲስ ኮሜዲ ለምትወዱ ቁጥር 2👇👇👇 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-aPsEjHaU1Bg.html
@eyureseyerus501
@eyureseyerus501 4 года назад
hahahaha des Yemil Betsab❤❤👌
@ahmedtube2029
@ahmedtube2029 4 года назад
ጩባው የኒ አዝግ ውሮ ውስጤ ናት
@gggyyy8570
@gggyyy8570 4 года назад
ቢያንስ እናንተን አይተን ትንሽ ከጭንቀት ወጣ ልበል
@kababoushfilik5205
@kababoushfilik5205 4 года назад
Wooooooooooow Yene mirxoche abuye ayizo yene wude❤❤all wusxe nachuuu❤❤
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 4 года назад
አዲስ ኮሜዲ ለምትወዱ ቁጥር 2👇👇👇 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-aPsEjHaU1Bg.html
@amanuelbeyene3226
@amanuelbeyene3226 4 года назад
chubiti number one.. u re the one who hold up this show!!!!!!
@sitinaabafogi5917
@sitinaabafogi5917 4 года назад
I love you soo much you guys ❤️😘😘😘😘😘😘😘I really do enjoy watching you💚💛❤️
@user-xb1ol3qu8w
@user-xb1ol3qu8w 4 года назад
እመብርሃን ኮረናን አጥፍቶ ለአገራችን ያብቃን እፍፍፍፍፍ ግንቦት 13ነበር ኢቃማየ የሚያልቀው ቀረሁ ማሚም እዬዬዬ እኔም እዬዬዬ አይይይ ስቃይ
@mariyatube1661
@mariyatube1661 4 года назад
እንኳን ደህና መጣችው ውይ ውሮ አዝግ
@bezuyehumengsite8597
@bezuyehumengsite8597 4 года назад
እንኳን ደሕና መጣቹ
@tiartefera5546
@tiartefera5546 4 года назад
ውይ ጩቢቲን ስወደው በተላይ ዘፈኑን😂😂😂😂😂😂😂😂🙆🙆🙆🙆🙆
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 4 года назад
ውሮ ነፍስ አወቀች 🙏😂
@10seyd36
@10seyd36 4 года назад
አቡ አቡ፣ብቻ ይመቸኛን 😃😂😂😃😃😃😄😆
@user-dm1gu9hj8h
@user-dm1gu9hj8h 4 года назад
የውሮን ካራክተር እያበላሻችሁት ይመስላል። ልጅቱ የአርት አቅሙ እንዳላት ግልፅ ሆኖ ሳለ በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በቤተሰቡ ውይይቶች ሁልጊዜ እንደ ሕፃን የምትመልሳቸው ነገሮች ብቻ ያስቃሉ ግን በዙ። ሃሳቤ ግልፅ ካልሆነ ደጅ ጠናሁ ሲባል ለምን ቤት አትጠናም የምትላቸው አይነት መልሶች። ፈገግ ያሰኛሉ ግን በጣም ስላበዛችሁት እኛንም ህፃን አስመሰላችሁን። በዚህ ላይ በድራማው የሚነገሩት ውይይቶች ቁም ነገርን በለዛና በመሳቅ ስለሚያቀርቡ የውሮ መልሶች በጣም distract ያደርጋሉ። ያደናቅፋሉ። እያወራሁ ያለሁት እስከ 40ኛው ክፍል ነው ገና 46 አልደረስኩም። በተረፈ በየቀኑ የምንናፍቀው የሃገራችን የአርት ደረጃ እንዴት እያደገ እንደሆነ የምናስተውልበት ነው። በዚህ ላይ ያለፈ ታሪክ ማወቅ አያስፈልግ የትኛውንም ፓርት ከፍቶ ማየት መቻሉ ተመችቶናል።
@meklitmekonnen8539
@meklitmekonnen8539 4 года назад
ውይ ዘጠነኛው ሺ እንዴት ዘና እደምታደርጉኝ እኮ አርቴስት ሰናይት ኀይለማርያም ዘፈን ብቻ ይመስለኝ ነበር ትወናም የተካንሽ መሆንሽን አሳወቅሽ ጉበዝ ሰኔ ከረሜላ በዚው ቀጥዬ በተረፈ ❤❤❤❤
@salembestmekonnen9253
@salembestmekonnen9253 4 года назад
This movie make quarantine better 🤗🤩
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 4 года назад
አዲስ ኮሜዲ ለምትወዱ ቁጥር 2👇👇👇 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-aPsEjHaU1Bg.html
@addisugebru1554
@addisugebru1554 4 года назад
ስዩም ተሾመ ሁለት ወር ታስሮ እንደሚያካብደው ማለት ነው። ከእስክንድር ነጋ እና አንዷለም አራጌ በላይ ስለ መታሰር ማውራት ይወዳል
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 4 года назад
በትክክል!! ያ ጉማሬ
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 4 года назад
አዲስ ኮሜዲ ለምትወዱ ቁጥር 2👇👇👇 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-aPsEjHaU1Bg.html
@fetaneyta12
@fetaneyta12 4 года назад
መልካምነት ለራስ ነው subscribe አርገኝ
@user-je2sn2ec4r
@user-je2sn2ec4r 4 года назад
እንኳን ነሰላም መጣቹህሉን
@megbartube5553
@megbartube5553 4 года назад
ኮሮና ይጠፋል ታሪክ ይሆናል ግድባችን ይገደባል ኢትዮጲያ ትልቅ ትሆናለች
@user-sj5hi6rz8x
@user-sj5hi6rz8x 4 года назад
ያረገው
@netsanettadesse7855
@netsanettadesse7855 4 года назад
መጣቹልኝ ደብሮኝ ነበር የውሮ ዜና ክክክክክክክክክክክክክክ
@juharman8005
@juharman8005 4 года назад
Allah yhan beshta yansaln
@user-mo2ul6ix8s
@user-mo2ul6ix8s 4 года назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ደብሮኝ ነበር ሰላማችሁ ይብዛ ❤❤❤
@gvbbnn9309
@gvbbnn9309 4 года назад
እንኳን ደህና መጣችሁ እንኳን ለናታችን ለቅድስት እሌኒ አይሁዶች ቅዱስ መስቀሉን በቀበሩት ጊዜ ቅድስት እሌኒ ፈልጋ ያገኘችበት ቀን ነው እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች መስቀል ሀይላችን ነው መስቀል ቤዛችንነው መስቀል የነፍሳችን መዳኛ ነው እኛ እናምነዋለን አምነንም እንድንበታለን አይሁድ ይክዱታል እኛ ግይ እናምነዋለን
@AliAli-kx2ff
@AliAli-kx2ff 4 года назад
አሜን
@cordellgreenfelder6428
@cordellgreenfelder6428 4 года назад
ስወዳቹ እኮ እንኳን ደህና መጣቹ
@alihassen7262
@alihassen7262 4 года назад
ምርጦች 👍👍👍
@user-gh7ly3gc5n
@user-gh7ly3gc5n 4 года назад
እረ ጩባው በሳቅ አየር የለም አላለም😂😂😂😂
@lulumulatu4517
@lulumulatu4517 4 года назад
ቀኔን በሳቅ አስጀመራችሁኝ ይመቻችሁ ።
@meethiopian4425
@meethiopian4425 4 года назад
ደምሪኝ ሉሉ
@najathasan5921
@najathasan5921 4 года назад
እንኳን፡ደህና፡መጣችሁ፡ምርጦች
@muluneshhussen4875
@muluneshhussen4875 4 года назад
በጣም አሪፍ
@fasika123
@fasika123 4 года назад
The best!!!!!
@mesfinmesfin9675
@mesfinmesfin9675 4 года назад
ምረጦችየ መጣቹህ
@audoasdf808
@audoasdf808 3 года назад
ኦ በጣም ደስ ይላል በርቱ
@yeabsra5375
@yeabsra5375 4 года назад
እንኳን ደህና መጣችሁ
@memeabisnya2027
@memeabisnya2027 4 года назад
siyaweru slate bzu tenadew yawerulgnal ine gn temechitognal zetinegaw shi😍
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 4 года назад
እንኳን ደና መጣቹ
@dawityared9029
@dawityared9029 4 года назад
Efrem.alemu
@dawityared9029
@dawityared9029 4 года назад
Efrem alemu
@natyyitagesu8262
@natyyitagesu8262 4 года назад
ዛሬ ቀኑ ከብዶኝ ነበር..........10q!!!
@lijmekdesyefafraperadnaki2413
@lijmekdesyefafraperadnaki2413 4 года назад
እረ በሳቅ 🤣🤣🤣🤣🤣
@AbelHayle-jt4vv
@AbelHayle-jt4vv 3 месяца назад
ይመቻቹ
@pawlosslovable3597
@pawlosslovable3597 4 года назад
oho hoden amagenen besak yemer secirereriir new yalew chubaw :D :Dohoooo best tv show ever , denbochu endayesmu ale berhanu ewent new
@samueltsgaye8351
@samueltsgaye8351 4 года назад
ጎበዝ
@subahanallah6460
@subahanallah6460 4 года назад
የምር በጣም ደብሮኝ ዘና አረጋችሁኝ ሰላማችሁ ብዝት ይብል የደስታ ምንጮች ናችሁ
@zedbb1303
@zedbb1303 4 года назад
ኧረ አቡ በሣቅ አትጥፉ ደሞ ዉሮ ባጠቃላይ ሣላደንቅ አላልፍም በርቱ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
Далее
I Built a SECRET Tree House in My Backyard!
26:09
Просмотров 7 млн
Lions Tackle Raging River 😲
00:23
Просмотров 2,4 млн
/በስንቱ/ Besintu EP 15 "እጅ ከፍንጅ "
47:18
9ኛው ሺህ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 4
25:48
ЭКСПРЕСС разбор стиралки
0:39
Просмотров 907 тыс.