Тёмный

90 ቆርቆሮ ቤት ለመስራት በአሁኑ ሂሳብ ስንት ብር ይፈጃል ሚያዚያ 13\2016 

አብደሏህ ቱዩብ~Abdellah tube
Подписаться 20 тыс.
Просмотров 3,6 тыс.
50% 1

90 ቆርቆሮ ቤት ለመስራት በአሁኑ ሂሳብ ስንት ብር ይፈጃል ሚያዚያ #ቆርቆሮቤት#ሰበርዜና#ፈታደይሊ

Развлечения

Опубликовано:

 

20 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 85   
@Abebu374
@Abebu374 3 месяца назад
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን
@user-xy2ey1tm6f
@user-xy2ey1tm6f 3 месяца назад
ጀዛከላኸይር ወንድማችን
@HabibayeAbukimam
@HabibayeAbukimam 3 месяца назад
ጀዛከሏህ ኸይር ኢንሻአላህ ሰኔ ለመስራት አስቢያለሁ አይኔ የሚገባየቤት ድዘዛይን አጣሁ ያሰባችሁ በሙሉ አሏህ ያሳካላችሁ
@TaytuYeuf-ie1xl
@TaytuYeuf-ie1xl 3 месяца назад
ሀረፍ ነው
@fkchftjdntgc4373
@fkchftjdntgc4373 2 месяца назад
@frededede2121
@frededede2121 Месяц назад
አሁን ባለንመት ቤት የመሰራ መሬት እስከስንት ይገኛል
@user-tk8id7ue6o
@user-tk8id7ue6o 3 месяца назад
ማሻአላ በርታ ወድሜ
@user-qp3lm3xm7x
@user-qp3lm3xm7x 3 месяца назад
በርታ ማሸአለህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@z.kitchen7030
@z.kitchen7030 3 месяца назад
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን አብደላ ማሻአላ ተባረካላ አሪፍ መረጃ ነው ስድስት መቶ ጠርብ ስንት ካሬ ሜትር ላይ ነው መስራት የሚቻለው አንድ ሌትር ጋዝ መቶ ብር አረረረረረረረረረረ ኑሮሮሮሮሮሮሮሮ እናመሰግናለን
@Umubilalul-
@Umubilalul- 3 месяца назад
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበርካትሁ ባለፈው የ90 ቆርቆሮ ስራልን ብየህ ነበር ስላቀረብክልን ጀዛከላህ ኸህር ወንድም
@khadijasharjah3146
@khadijasharjah3146 3 месяца назад
በጣም አመሠግናለሁ 3ዐዐመቶሺ ልኬ ነበር ቤት ላሠራ እሡ ቤቱን ባቆመልኝ ኢሻ አላህ እየሠራሁ አሠራዋለሁ
@user-ph4xx9dk7d
@user-ph4xx9dk7d 2 месяца назад
በርታ ወንድማችን
@FoziyaAhmed-cu3pv
@FoziyaAhmed-cu3pv 3 месяца назад
*ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ወንድም ጀዛከላኸይር ጥያቄዬን ስለመለስክልን*
@Najatkemal
@Najatkemal Месяц назад
🎉🎉🎉🎉
@user-xy2ey1tm6f
@user-xy2ey1tm6f 3 месяца назад
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ
@yeshiyesuf9494
@yeshiyesuf9494 3 месяца назад
🎉🎉🎉
@user-vl3by5ns1p
@user-vl3by5ns1p 2 месяца назад
ወአሊኩምሠላም ወንድማችን ቁጥርህን ብታስቀምጥልን
@mohammedseid3128
@mohammedseid3128 3 месяца назад
አህለን ወንድማችን አብደላህ
@user-yy1hy2ls5r
@user-yy1hy2ls5r 3 месяца назад
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ስጠብቅህ ነበር አላህ ይስጥልን በርታ
@user-yy1hy2ls5r
@user-yy1hy2ls5r 3 месяца назад
ግን ስንት ክፍል ይሆናል
@user-xy2ey1tm6f
@user-xy2ey1tm6f 3 месяца назад
​አምስት ክላስ ነው@@user-yy1hy2ls5r
@Umubilalul-
@Umubilalul- 3 месяца назад
6 ክላስ አይሆንምደ ?
@FoziyaAhmed-cu3pv
@FoziyaAhmed-cu3pv 3 месяца назад
@@Umubilalul- የኔም ጥያቄ ነው
@-ahadutube
@-ahadutube 3 месяца назад
​@@user-yy1hy2ls5rአምስት ክፍል ነው ግን ሰፊ ነው ክላሱ ስድስትም መሆን ይችላል እንደፍላጎታችሁ
@nardosnardiyeabatalij785
@nardosnardiyeabatalij785 2 месяца назад
1ቤት ባጠቃላይ ስንት ብር ነው ሁሉንም ጣጣውን የጨረሰ
@ZeharHasan-wb4xj
@ZeharHasan-wb4xj 3 месяца назад
ዛሬ አንደኛ ነኝ ለይኬሀለሁ የአብደላን መርጃ እሚመቻችሁ ለይኩኝ
@OneDay-gw4yf
@OneDay-gw4yf 3 месяца назад
❤❤❤❤
@user-mk6pb9wn3d
@user-mk6pb9wn3d 3 месяца назад
አሰላሙአለይኩም ጀሚአን ወንድም ጀዛክ አላህ ወይር የኔም ጥያቄነበር እና 90ቆርቆሮ ስንት ክላስ ይሆናል አይተህ እዳታልፈኝ መልስልኝ ?
@-ahadutube
@-ahadutube 3 месяца назад
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ሸዋርን ጨምሮ አምስት ክፍል ቢሆን ሰፋፊ ይሆናል ስድስት ይሆናል
@-ahadutube
@-ahadutube 3 месяца назад
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ሸዋርን ጨምሮ አምስት ክፍል ቢሆን ሰፋፊ ይሆናል ስድስት ይሆናል
@user-mk6pb9wn3d
@user-mk6pb9wn3d 2 месяца назад
እሽ አመሰግናለሁ ጀዛክ አላህ ኸይር ወንድም
@ktube8920
@ktube8920 2 месяца назад
​@@-ahadutube ኧረ ቢስሚላ አይሆንም የኔ ቤት 120 ቆርቆሮ ነው 5 ክላስ ከዛ ሸዋርና ሽንት ቤት አለው የአባቴ ቤት 90 ቆርቆሮ ነው 4 ክላስ ብቻ ነው ወላሂ ክክክክ
@user-qp3lm3xm7x
@user-qp3lm3xm7x 3 месяца назад
እሽ ስልሳ ቆርቆሮ ግርፍ ጅፕሰም ኮርንሲ ሲንት ነዉ ወጋዉ ወንድሜ
@-ahadutube
@-ahadutube 3 месяца назад
ቀጣይ
@user-fj7zu3tj6z
@user-fj7zu3tj6z 3 месяца назад
ሰላም ወደሜ ዱርና ዱሩን ክብ ኢል 90ቆረቆሮ ይበቀኛን ወይስ 100
@-ahadutube
@-ahadutube 3 месяца назад
ዘጠና አምስት
@user-tx3qg2bb1l
@user-tx3qg2bb1l 3 месяца назад
አብደላ አድሬስህን ንገረኝ ጠርብና ማገርም ባተ በኩል እዳዝ
@-ahadutube
@-ahadutube 3 месяца назад
0913720988
@user-dl9go7zg7i
@user-dl9go7zg7i 3 месяца назад
አረወዲሜየሚሸጥባዶቦታአሣየኘ
@user-dd5lo3vq6t
@user-dd5lo3vq6t 3 месяца назад
መሸአላህወዲማቺን👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💢💢🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@AZtt-bj2fo
@AZtt-bj2fo 3 месяца назад
90 ቆርቆሮ ስት ክላስ ነዉ?
@-ahadutube
@-ahadutube 3 месяца назад
አምስት
@ToybaAragaw-jz8ss
@ToybaAragaw-jz8ss 3 месяца назад
ትላልቅ ሸዋር ቤትጋ አራትነው እኔም እደዙሁነው
@ToybaAragaw-jz8ss
@ToybaAragaw-jz8ss 3 месяца назад
​ወድሜ ጀዛካላህ መረጋ እሥከበር ቻክ ቀለም ኮርኔሥ የጅብሠም እሥከመብራት ስትያሥፈልጋል ዝጠናቅጠል ውሀልክ አልቆል ሂሣብ ሥራልኝ ጀዛ ካላህ@@-ahadutube
@Kadijakadija-li2oe
@Kadijakadija-li2oe 3 месяца назад
አጠቃላይ ወጩ ስንት ፈጀ
@-ahadutube
@-ahadutube 3 месяца назад
ተናግሬያለሁ
@Kadijakadija-li2oe
@Kadijakadija-li2oe 3 месяца назад
@@-ahadutube እሽ ውን ድሜ ጀዛከላህ
@FoziyaAhmed-cu3pv
@FoziyaAhmed-cu3pv 3 месяца назад
_ወላሂ የአንተ ይለያል ወንድማችን ኑርልን አንዳንዶቹኮ 300.000ሺ እራሱ አይበቃም ለማቆም ይላሉ_
@Seadademessis
@Seadademessis 3 месяца назад
እኔም እንዳች ነኝ 😢😢😢😢😢😢
@Seadademessis
@Seadademessis 3 месяца назад
እኔም እንዳች ነኝ 😢😢😢😢😢😢
@FoziyaAhmed-cu3pv
@FoziyaAhmed-cu3pv 3 месяца назад
@@Seadademessis አብሽሪ ውዴ አሏህ ያግዘን
@Kadijakadija-li2oe
@Kadijakadija-li2oe 3 месяца назад
ወላሂ የሁለት አመት ደመውዝ ብሰሪ ቤት መስራት አትችይም ብለውኝ ተስፋ ቆርጨ ነበር ጀዛከላህ ኢንሻ አላህ በቃ በትልቁ እሰራለሁ በአላህ ፍቃድ ኑርልን።።❤❤
@FoziyaAhmed-cu3pv
@FoziyaAhmed-cu3pv 3 месяца назад
@@Kadijakadija-li2oe ጠንካራና ታማኝ ሰው፡ካለሽ ትሰሪያለሽ ውዴ ከሌለ ግን 3አመትም ብሰሪ አይበቃ ይከብዳል ገንዘብ፡ብቻ ሳይሆን ሰውም ወሳኝ ነው
@user-rj1oh6ds8p
@user-rj1oh6ds8p 3 месяца назад
የኔን ቤት መሠለኝ😂😂😂😂
@user-sk8xc1fp9u
@user-sk8xc1fp9u 3 месяца назад
😅
@user-xx8gs9gu4x
@user-xx8gs9gu4x 3 месяца назад
🥰🥰🥰እሥቴ ለኒ 83 ቆርቆሮ ሰራልኝ በዴሴ እዳታልፈኝ😢
@-ahadutube
@-ahadutube 3 месяца назад
ቀጣይ ኢንሻ አሏህ
@rabirabu2013
@rabirabu2013 3 месяца назад
አረ ውድም የት ነው በአላህ. ጠርብ 60ብር. እሚሸጠው 100ብር እያሉ ነው.
@-ahadutube
@-ahadutube 3 месяца назад
የት ነው የናንተ
@rabirabu2013
@rabirabu2013 3 месяца назад
ሀይቅ ነው ውድሜ
@rabirabu2013
@rabirabu2013 3 месяца назад
ዩት ነህ. አንተ. ዉይም. በውስጥ አኔግረኝ እስኪ ከቻልክ
@-ahadutube
@-ahadutube 3 месяца назад
@@rabirabu2013 0913720988
@user-vf3hp3ps3e
@user-vf3hp3ps3e 3 месяца назад
አብዶየ በአላህ ወረኢሉ ላይ ያለውን የ75 ቆርቆሮ ብትሰራልኝ አመሰግናለሁ
@-ahadutube
@-ahadutube 3 месяца назад
ኢንሻ አሏህ በቅርብ ጠብቁኝ
@Samirah-hj1gu
@Samirah-hj1gu 3 месяца назад
አለ እስጥልን❤
@FoziyaAhmed-cu3pv
@FoziyaAhmed-cu3pv 3 месяца назад
_ከቻልክ በዚሁ መልስልኝ ወንድም ይኸን ቤት አጠቃሉ ለመጨረስ ትክክለኛ ሰው ቁሞ ካሠራልን በአማካይ ስንት ሊፈጅ ይችላል?_
@-ahadutube
@-ahadutube 3 месяца назад
ቤቱን ከማቆም ጀምሮ፣ውሃ ልክ፣ምርግ፣ሁለት በአንድ ግርፍ የውስጥ ሊሾ፣በር፣መስታወት፣ሽምብራ ግርፍ እስከዚህ ደረጃ 760,000---800,000 ይፈጃል
@FoziyaAhmed-cu3pv
@FoziyaAhmed-cu3pv 3 месяца назад
@@-ahadutube እሺ ወንድሜ ጀዛከላኸይር
@KuWait-vc4qj
@KuWait-vc4qj 3 месяца назад
እደቦቲዉይለያያል ቤተሰብ አትወቅሱ ትራንሥቦርት የሚሰሩትም ክፍያዉ የሚጨምርምአለ. የሚቀንሥም
@ktube8920
@ktube8920 2 месяца назад
​@@KuWait-vc4qj ወላሂ ልክ ነሽ 8መቶ ሺ ይበቃሻል እያላት ነው አላህ ምስክሬ ነው የኔ ቤተሰቦቼ ናቸው የሰሩት አሁን ሊገረፍ ነው ገና ለልሾ ለምርግ ለማሳሰር ለአርማታ ቤቱን ለማቆም የውሀ የምነ የምኑ ከ8መቶ ሺ በላይ ነው የላኩት ለዛውም ስመርግ ወንድሜ ጭድ ሰቶኝ ነው ቤቱ ሲቆም ብር ሲያንስ ሸንኮራ ሺጠው 50ሺ እነናቴ ጨምረው ነው ወላሂ በቀላል ብር አያልቅም ስገቢበት ነው የምትረጂው
@KuWait-vc4qj
@KuWait-vc4qj 2 месяца назад
@@ktube8920 ወደ የት አገር ነዉ ትራንሥቦርት አይደለም
Далее
СЛУЧАЙ В ЧЕРНОБЫЛЕ😰#shorts
00:19
Просмотров 327 тыс.
19 июля 2024 г.
0:20
Просмотров 9 млн
Талантливый консультант
1:00
Просмотров 1,4 млн