Тёмный
No video :(

90 ቆርቆሮ ቤት ለማስገረፍ ምን ያክል ብር ያስፈልገናል በዝርዝር ሙሉ መረጃ በተጨማሪ ከ50 እስከ 150 ቅጠል 

5G Tube
Подписаться 107 тыс.
Просмотров 10 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 106   
@ethiopianews3085
@ethiopianews3085 Год назад
like like እያደረጋችሁ አስደስቱት ይህ ልጅ እናንተን ለማስደሠት ከሚለፍው አንፃር ወላሂ ላይክ የሚበዛበት አይሆንም!!አይደለም???????
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Год назад
ሲጀመር የኛ ሠውኮ ቁምነገር አይወድም ስድብና ፕራንክ ላይ ነን አየ ጊዜ
@user-ui8bl3ji3q
@user-ui8bl3ji3q Год назад
እኛ የመዳም ቅመሞች ላይክ ሸር በማድረግ እናበረታታው አላህ አላማችንን አሣክተን በሠለም ለሀገራችን ያብቃን
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt Год назад
አቋሙ ሲያምር ቤቱ ዋው እደዚን አይነት ማሰራት ፈልጋለው ኢንሻአላህ
@seadatube5438
@seadatube5438 Год назад
ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ ፍትህ ለንፁሀን ወገኖቻችን ክብር ለጀግኖቻችን ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር ❤️💛💚 እናመሠግናለን ወንድም
@user-cw8su5qk4m
@user-cw8su5qk4m Год назад
ማሻ አላህ ቤቱም ያምራል ማሜ መልካም ሰው እናመሰግናለን
@user-qe9lg9yo2b
@user-qe9lg9yo2b Год назад
ማሻአላህ በርታ ወንድም ጥሩ አቀራረብ ነዉ
@user-ol4is8qx2h
@user-ol4is8qx2h Год назад
ስለምትሰጠን መረጃ እናመሰግናለን
@sayescell9271
@sayescell9271 Год назад
በርታ ወንዶሜ በጣም እናመሰግናለን
@user-jd4jo2vl6x
@user-jd4jo2vl6x Год назад
በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ በጣም ነበር የገለኩት 62 ቆርቆሬ ላስገርፍ ፈልጌያለሁ
@Tube-nv4el
@Tube-nv4el Год назад
እናመሰግናለን በርታልን❤
@makiyayoutube3785
@makiyayoutube3785 Год назад
እናምስግናለን ጀዛክላሀሀይርን ዳብለይክ
@fekiha2
@fekiha2 Год назад
ማሻአላህ ማሜ በርታ አሪፍ መረጃ ነው የምታመጣው
@zuzuyetube3312
@zuzuyetube3312 Год назад
በርታ ወንድሜ 👍👍👍👍
@user-hd1ir4vo8v
@user-hd1ir4vo8v Год назад
ለሥተየ ግርፍ ነዉ ሀያሽ እሥከሠላሣሽ ያልከዉ የባለሙያ☝️👍👍👍
@5gtube
@5gtube Год назад
አጠቃላይ ሁለቴ ነዋ
@user-ol4is8qx2h
@user-ol4is8qx2h Год назад
@@5gtube የጪቃ ቤት ሲገረፍ ሺቦ ያስፈልጋል?
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Год назад
@@user-ol4is8qx2h እህቴ ውጩ ካልተለሠነ ሽቦ አያስፈልገውም እኔ አልገዛሁም ግን ከተለሠነ ሽቦ ግድ ነው
@user-ol4is8qx2h
@user-ol4is8qx2h Год назад
@@RUKIYATube485 በጪቃ ተመርጎአል ከዛ በአሸዋና ሲሚንቶ ይገረፋል አሉኝ እኔ ሀገር ውስጥ አደለሁም ያወጣሁት በጣም ብዙ ብር ነው በጪቃ ከተመረገ ቦሀላ ነው የሚለሰነው ስላልገባኝ ነው
@user-gn5wb1zi4o
@user-gn5wb1zi4o Год назад
@@5gtube ወንድሜ እኔ መሬት አለኝ 90ቆርቆሮ መስረት እፈልገለው ገጠር ነኝ ቀሌ ኑሮ ተወድወል ብሎ የስፍረረኘል ስደት ነኝ ጭንቅ ይለኘል አጠቀለይ ስንት የስፈልገኘል ኤበክህ ጭንቀቴን አቅልልኝ
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Год назад
ግርፉ ብዙም ብር አይወስድ የጨነቀኝ የኮርኒሱ እና የግርግዳው ጅብሠም ነውጅ🥺🥺
@user-ef3fe8wu5q
@user-ef3fe8wu5q Год назад
ያጅ እኔን የጎዳኝ
@user-ol4is8qx2h
@user-ol4is8qx2h Год назад
የት ሀገር ነሽ እኔ ጉዋደኛዬ በቅርቡ አሰርታለች ግድግዳና ኮርኒስ በ 40000 አርባ ሺህ ብር
@semria852
@semria852 Год назад
እኔም😥
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Год назад
@@user-ol4is8qx2h ወሎ ነኝ ከደሴ አለፍ ብሎ 90ቆርቆሮ ነው ከመቶ ሽ በላይ ጠየቁኝ🥺🥺
@user-ol4is8qx2h
@user-ol4is8qx2h Год назад
@@RUKIYATube485 ስንት ክፍል ነው ንገሪኝና ሰው አገናኝሻለሁ ጉዋደኛዬ በቅርብ ኮርኒስ ጅብሰን የግድግዳ ቀለምን ጨምሮ 40•000 አርባ ሺህ ብር ነው የከፈለችው
@egghffuuhfh2706
@egghffuuhfh2706 Год назад
እስኪስብስክራይብ አርጉት ይህን ምርጥ ልጅ
@user-gn5ov5jm7z
@user-gn5ov5jm7z Год назад
ጀዛከላህወድምበርታ
@susuhbsha9392
@susuhbsha9392 Год назад
በርታ ወንድሜ አንተን አለማድነቅ አይቻልም ወላሂ ሳዳምጥህ ልክ አንድ ወንድሜ ጋር እያወራሁ ሀሳብ የሀገራችን ሁኔታ እሚወራኝ ያህል ነው እሚሰማኝ እጥር ምጥን ለኛ የምትጠቅምቁም ነገር ያላት ናት እናማ የኔ ጥያቄ አሁን ባለው ሁኔታ 90ቆርቆሮ ከብሎኬት ቤትና ከጭቃ ቤት የዋጋ ልዮነቱን ምን ያህል እንደሚስጨምር ብትነግረኝ በቅርቡ ላስጀምር ስለሆነ ነው ??? ከብሎኬት ቤትና ከጭቃ ቤት
@5gtube
@5gtube Год назад
ብር ካለሽ ብሎኬቱን አሰሪ በጣም ያምራል ዋጋውን በተመለከተ 1 ሚሌን ያስፈልጋል የእንጨት ቤት ለመስራት የብሎኬት ደግም 1.6እና ከዛ በላይ ሊፈጅ ይችላል አውቀሽው ጀምሪ
@alihusen641
@alihusen641 Год назад
እናመሰግናለን ወንደም
@samssam1292
@samssam1292 Год назад
ሹክረን ወድም
@toybamohammed2247
@toybamohammed2247 Год назад
እንመሰግናለን
@fgfg1513
@fgfg1513 Год назад
ወንድሜ እናመሰግናለን እና እኔ የመሬት ሊሾ ላስደርግ ነበር ስንት ኩንታል ስንት ቢያዞ ሀሻዋ ይወስዳል የምታውቁም እህቶች በቅረቡ ያሰራችሁ ንገሩኝ 97 ቆርቆሮ ነው 4 ክላስ ሽንትቤት ሻወር አለው
@meskeremelese6154
@meskeremelese6154 Год назад
Enamesegenalen wendem 🙏
@Razan-l4d
@Razan-l4d Год назад
ሙሉ ግርፍ ነው ማለቴ ከመጨረሻው ግርፍ ነው ወይስ አንድ ግርፍ ብቻ ?
@user-jz2kp6ww4h
@user-jz2kp6ww4h Год назад
ጀዛክአላህ ኸይር ወንድም ግን ለምንድን ነው ላይክ የማታደርጉት
@zedisha531
@zedisha531 Год назад
ዋሊኩም እሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ልጓማም እድትሄዴ 75 ቆርቆሮ ዉጭም ከዉስጥም ለማስገረፉ እሰከነባለሞያዉ
@user-sb3th5md8m
@user-sb3th5md8m Год назад
እናመሰግናለን
@fatumaomer5422
@fatumaomer5422 Год назад
ያረብ አንተ እገዘኘ ወንዲሜ ለመረጃህ ጀዛከላህ በርታ እኛንም አላህ ያበርታን
@hayattube6872
@hayattube6872 Год назад
Wow betw
@user-xh3vl6no1j
@user-xh3vl6no1j Год назад
አንደየ አስገረፈን ብኔተወው ችግረ አለውወይ ከአንድ ግረፍ በኀላ ቀለም መቀባት ይቻላል? ?????👈
@user-fy6rf1qy3v
@user-fy6rf1qy3v Год назад
በርታልንን
@user-tn5uh3ek4f
@user-tn5uh3ek4f Год назад
ወአለይኩምእሠላም
@nardiabebe3358
@nardiabebe3358 Год назад
Thank you, my Bor
@user-tn5uh3ek4f
@user-tn5uh3ek4f Год назад
አህለንወሣህለን
@sayescell9271
@sayescell9271 Год назад
አድሳባ ላይ 60 ቆርቆሮ ቤት ለማሳደስ ስነት ይርሳላ እባክ ወንድሜ እይልኝ 🙏❤❤
@user-kb6ec9gf6y
@user-kb6ec9gf6y Год назад
ለመቶ ሀያ መቶ ሀምሳ ማዘጋጀት አለብኝ አመሰግናለሁ
@Ail-gr1cs
@Ail-gr1cs Год назад
ስሚቶ ከመግስት ከወጣ አይቀንስም ወንድም እሲ መልስልኝ
@toybaassfa4048
@toybaassfa4048 Год назад
ወድም እኔ100ቆርቆሮ እግሮን ለማሰር ሰነት ያሥፍልጋል እግሩንብቻ
@user-is8ns8ts3z
@user-is8ns8ts3z Год назад
እኔ የጭቃ ምርግ የተመረገ ቤት ገዝቸ ነበር ግን አሁን እኔ ላሳድሰው ላስገርፈው ነበር ይቻላል ወይ ወንድም
@rawdatube7381
@rawdatube7381 Год назад
መሬቱን ሊሾ ለማስደረግሳ የ ሰባ ቅጠል በአላህ መልስልኝ
@user-st9vu9fx1j
@user-st9vu9fx1j Год назад
አይይመቸእንደሚጨረስአናቅምያረብ ግርፍእና በር ይቀረኛል
@z.e598
@z.e598 Год назад
ቆረቆሮ ስንትነው አሁን ደሴ ላይ ዋጋ ንገረኝ?¿
@rabeaahmed819
@rabeaahmed819 Год назад
የሽንት ቤት ጎዶ ያስቆፈራችሁ 6ሚቴር ስንት ይወስድብኝ ይሆን
@haymigodblessyouhaymi7435
@haymigodblessyouhaymi7435 Год назад
Wondme Tebarekilg Est lene Degmo Mirx ye chiqa bet 70 kitel mn yakil kifl yiwotuwal???
@user-ut5ot3vu4b
@user-ut5ot3vu4b Год назад
ዋአለኩምእሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወድም ጥሩባለሞያ ቤትየሚሰራ እናሺትቤት ዘመናውይ የሚሰራ ስልክ ቁጥር አስቀምጥልን
@5gtube
@5gtube Год назад
አወል ይባላል ኩንትራት ወስዶ ይሰራል ማሜ ነው የሠጠኝ በይው +251929279446
@tadla8200
@tadla8200 Год назад
ወድሜ። በናት የኔ ቤት በጭቃ የተመረገ ነው። በስሚቶ መገረፍ ይቻላል። ልሸጠው ነበር አካባቢውን እወደዋለን። እዴት እደሚገረፍ ንገረኝ ቤቱ ከተሰራ 5 አመቱ ነው በተረፈ ጥሩመረጃ ነው የምትሰጠን በርታ❤❤❤
@Danatube721
@Danatube721 Год назад
አካባቢውን ከወደድሽው አትሽጪ ከውጭ ከሆነ መገረፍ ይችላል ሲጀመር ጭቃ ቤት ላይ ነውኮ ሁሉም የሚገረፈው እናም ማስገረፍ ትችያለሽ ውስጡን ከሆነ ደግሞ ጅብሰም ግርግዳውንም ኮርኒሱንም ማሰራት ትችያለች እናም አትሽጪ አሁን ላይ በጣም ተወዷል ምናልባት አንቺ በምትሸጭበት ዋጋ ላታገኝ ትችያለሽ
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Год назад
@@Danatube721 ትክክል
@azizaassen2427
@azizaassen2427 Год назад
እስኪ ለሁተኛግረፍ 130ቆረቆሮ ስንት ይፈጃል እንዳታልፈኝ የሚያስፈልገዉስ ምን ምን ነዉ
@mahaksa703
@mahaksa703 Год назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@halimaendress1672
@halimaendress1672 Год назад
አንደኛ ግርፍ ነዉ ይህ ነዉ ሁለተኛ ግርፍ ንገርኝ
@5gtube
@5gtube Год назад
ሁለቴ ነው እሄ የመጀመሪያ በራራ ይባላል የሁለተኛ ሽንብራ ግርፍ ይባላል
@halimaendress1672
@halimaendress1672 Год назад
@@5gtube ለሁለተኛ ግርፍ 73 ቆሮቆሮ ስት ይፈጃል አሁን የተናገርክዉ ዋጋ ለመጀመራ ነዉ ወይስ ለሁለተኛ 70 ቆርቆሮ እድይዘዉ ዋጋዉን ንገርኝ
@myhuaweihuawei7959
@myhuaweihuawei7959 Год назад
ማሻአሏህ ወድሜ ይህን ጥያቄ በአሏህ መልስልኝ የኔ ቤት ያለ ሺቦ ጥሩ ነው ብለው ያለ ሺቦ ቤተሰብ አስገርፉውልኝ ነበር እና ያለ ሺቦ የጪቃ ቤት ግርፍ እዴት ይታያል????
@5gtube
@5gtube Год назад
ከተሰራ ምንም ማድረግ አይቻልም ግን ይከብደዋል መጨሻ ላይ ሊወድቅ ይችላል ሺ አመት አይኖርበት ምን ይሆናል ግን ሺቦ ቢደረግበት በደንብ ይቆያል ያግዘዋል ቤቱን ወላሁ አእለም በአላህ አትበሉ ዝም ብላችሁ ጠይቁኝ አብሽሩ
@myhuaweihuawei7959
@myhuaweihuawei7959 Год назад
@@5gtube طيب አሏህኼይር ጀዛህን ይወፍቅህ ያርብ በጣም ስላሳሰበኝ ነው
@alihusen641
@alihusen641 Год назад
ወንድም 3 ክላሰ ለመሰራት በአሁን ሰአት ሰንት ብር ይፈጃል ??
@user-gq3ss9qe2y
@user-gq3ss9qe2y Год назад
ጀዛካህ ኸይር ወንድሜ ኤኔ ሀርቡ110ቆርቆሮ5ክፍል ነዉ ኮርኒስ ስንት ይፈጃል ጂብሰም ካወክ ንገረኝ አመሰግናለሁ
@5gtube
@5gtube Год назад
ጅብሰም ኮርኒስ ትናት የተሰራ አለ ግርግዳ ጅብሰም ከሆነ በቅርብ ጠብቁኝ ይሰራላችኋል
@user-kb6ec9gf6y
@user-kb6ec9gf6y Год назад
የመቶ ሀያ ንገረኝ
@belgelegesse9754
@belgelegesse9754 Год назад
👍👍
@sahadaasan7022
@sahadaasan7022 Год назад
ያናጢ ሥትነዉ እሚከፈለዉ ወድም
@mareyaamienatee7157
@mareyaamienatee7157 Год назад
Yeti new seferi New wadimee
@toyebamuhammed942
@toyebamuhammed942 Год назад
አይ ወድሜ በምድነው የሚገረፈው በልምጭክክክከይ ሲሚቶ ላይን የለም በየ ነው
@user-me8ip1os8s
@user-me8ip1os8s Год назад
ወዲሜ የኔቤት አዲ ግርፍ ተገርፏል ሁለተኛዙር ግደታ መገረፍ አለበትደ እሥኪ መልሥልኝ
@5gtube
@5gtube Год назад
awo asgerfi
@seada1613
@seada1613 Год назад
ለ90 ቆርቆሮ ውሀልክ ለማሣሠር ሥንት ብር ይወሥዳል ?
@sarahyousef3028
@sarahyousef3028 Год назад
ለ70ቆርቆ ቤት ንገረኝ
@user-kv1pi7oo2m
@user-kv1pi7oo2m Год назад
ዉጩንም ዉሦጡንም ለማስገረፍ ስንት ይፈጃል 60 ቆርቆሮ ሌላዉደግሞ አንደየ ብቻ ቢገረፍ ምን ችግር አለዉ ገጠር ለቤተሠብ ነበረ
@yyyyynvjv4657
@yyyyynvjv4657 Год назад
እስኪ ወንዲሜ ኮቻ ፈልግልኚ
@mulumulu6088
@mulumulu6088 Год назад
80 ቆርቆሮ ውሀልክና ገረገንቴ ስንት ይበቃል አሁን በአለው ሁኔታ
@5gtube
@5gtube Год назад
ውሃልክ እና ገረገንቲ ቲኒሽ ወደኋላ መለስ ብለሽ ፈልጊ አለ የተሰራ ቪድዮ
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t Год назад
👍👍👍👍
@medi45672
@medi45672 Год назад
ለ70 ቆርቆሮስትያስፈልገኛል
@mareyaamienatee7157
@mareyaamienatee7157 Год назад
Yeti Sefere new Wadimee ebki
@mahaksa703
@mahaksa703 Год назад
👍👍👍👍👍👌
@fatumayusof1652
@fatumayusof1652 Год назад
ሀርቡ ቦታ አቅርብልን
@user-fy6rf1qy3v
@user-fy6rf1qy3v Год назад
75ቅጠል ቆርቆሮ፣ለማስረጥረጥ ስትብር ይፍምጃል
@5gtube
@5gtube Год назад
ገረገንቲ እና ውሃልክ ነው የተሰራ ቪድዮ አለ መለስ ብለሽ እይ
@ESKEDARTUBE
@ESKEDARTUBE Год назад
ምን አስበህ ሲሚንቶ በህጋውይ መግዛት ይቻላል አልተባለም እንዴ ?🤔 ሁሌ ስታቀርብ ህጋውይ ያልሆነው ስሚንቶ ነው ዋጋ የምትናገሩት
@5gtube
@5gtube Год назад
ታዳ የመንግስቱ እጥረት አለ የማያገኝም ሰው አለ በህገወጥ ቤቱን የሚሰራ ለምሳሌ የመንግስትን ሲሚንቶ አያገኝም
@ESKEDARTUBE
@ESKEDARTUBE Год назад
@@5gtube እግዚአብሔር ያክብርል አመሰግናለሁ ወሸት እንደሆነ ብየ ነው
@HayatOmer
@HayatOmer Год назад
አሠላምወአሊኩምወራህመቱሏህአህለንማሜበርታማሽአሏህጥሩመረጃነው
@AsAs-jf7im
@AsAs-jf7im Год назад
እሷቤት ስት ቅጠልናት
@5gtube
@5gtube Год назад
ቢያንስ ከ65 በላይ ናት
@user-yh8kb3pk1r
@user-yh8kb3pk1r Год назад
@@5gtube እኔ ገና አላሥመረጉም ለማድረግና ለማትረፍ ሥንት ይፈጃን. 80. ቆርቆሮ ነው መልሥልኝ
@ktube8920
@ktube8920 Год назад
እኔ ገና ልሰራ ነው ቤት አላህ ያግዘኝ በስ
@susuhbsha9392
@susuhbsha9392 Год назад
በርታ ወንድሜ አንተን አለማድነቅ አይቻልም ወላሂ ሳዳምጥህ ልክ አንድ ወንድሜ ጋር እያወራሁ ሀሳብ የሀገራችን ሁኔታ እሚወራኝ ያህል ነው እሚሰማኝ እጥር ምጥን ለኛ የምትጠቅምቁም ነገር ያላት ናት እናማ የኔ ጥያቄ አሁን ባለው ሁኔታ 90ቆርቆሮ ከብሎኬት ቤትና ከጭቃ ቤት የዋጋ ልዮነቱን ምን ያህል እንደሚስጨምር ብትነግረኝ በቅርቡ ላስጀምር ስለሆነ ነው ??? ከብሎኬት ቤትና ከጭቃ ቤት
@samirajamal1363
@samirajamal1363 Год назад
👍👍
Далее