Тёмный

90 ቆርቆሮ ቤት ከመሰረቱ እስከ ፊኒሺንጉ በ2016 ስንት ብር ይጨርሳል ሳታዮት እንዳትጀምሩ 

Abu Fewzan
Подписаться 15 тыс.
Просмотров 313 тыс.
50% 1

#ebstv #seifufantahun #ethiopianmusic

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 771   
@AbuFewzan262
@AbuFewzan262 7 месяцев назад
115 ቆርቆሮ ለመስራት ያሰባችሁ ከሠሰረቱ እሰከ ፊኒሺንጉ ሙሉ መረጀ ተመልከቱ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-PhEAr0FXPCg.htmlsi=e1T8P2W9Pe49LHJV
@alainfef176
@alainfef176 5 месяцев назад
❤❤ወድምየ. 60ቅጠል. ለክራይ. 4ክላስ. ለማረግ. ስት. ይፈጃል. ውጩን. ግርፍ. ውስጡን. ጭቃ. ልስን. ከውጭ. ከውስጥ. ቀለም. ❤❤❤አመሰግናለሁ
@chhcjcfu9769
@chhcjcfu9769 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@chhcjcfu9769
@chhcjcfu9769 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-yk7rc7vb6o
@user-yk7rc7vb6o 9 месяцев назад
ተባረክ የነገረከኝ እየተጨነኩኝ ነበር ስንት ይፈጃን በማለት እና ቀስቤየ ለሰራ ❤❤❤
@user-yk7rc7vb6o
@user-yk7rc7vb6o 9 месяцев назад
አመሰግናለሁ ወዴሜ😊😊😊
@sofia________bintislam8509
@sofia________bintislam8509 8 месяцев назад
ኧ እንደሚያወራው አደለም እኔ አሰርቻለሁኝ እስከ ውሀልክ ብቻ 400 ሽ ነው የፈጀብኝ
@louatlouat8603
@louatlouat8603 Месяц назад
በጣም ጀግና ይቱበር በርታ ዝባዝኪይ ሳይሁን ይህመልካም ምርጥ መረጃነው የቤት እቃም አልጋ ቁምሳጥን እራሱው ብታሳይ ሀሪፍነው 💪👏
@saratube8487
@saratube8487 6 месяцев назад
ዋውውው ደስ የሚል አገላለፅ ገለፅገው ተመስጬ አዳመጥኩኝ እረጋ ባለ አደበት ነው የነገርከን እናመሰግናለን ወድማችን ልክነህ እደቦታው እደግዜው ይለያያል. እናም ጥሩ አድርገህ ነገርከን እናመሰግናለን ወደፊት መስራት ስለምፈልግ በደብ አዳመጥኩህ ክበርልን ወድማችን በርግጥ ሰርቼ ነበር ግን ባለግዜወቹ አፍርሰውታል ከክልላችን አትኖሩም ብለው😢 የሰውልጅ በዚች ምድር የሚኖረው አጭር ግዜ ነው በዛላይ የኪራይ ቤት እደማለት ነው በዚች ምድር የምንኖረው ብቻ ከባድ ቢሆንም ግን አለን በሱቸርነት ታዳ ትንሽ የአገት መግቢያ ለንስሿ ግዜም ቢሆን መጠለያ ያስፈልጋሌና. እስኪ እደፈጣሪ ፍቃድ 💚💛❤🙏🙏🙏
@AbuFewzan262
@AbuFewzan262 6 месяцев назад
አመሰግናለሁ እህቴዋ ሁሉም ነገር የሚሆነው በፈጣሪ ፍቃድ ስለሆነ ቸመስገን ማለት ይበልጣል
@saratube8487
@saratube8487 6 месяцев назад
@@AbuFewzan262 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እውነት በፈጣሪ ፍቃድ ነው ተመስገን ነውጅ ወድሜ
@user-xq6yb6xh4h
@user-xq6yb6xh4h 8 месяцев назад
ጠክር ጡሩነው የምታብራራው ደሞ በሥረአት ማሽአላህ
@user-ms3hc8bk5v
@user-ms3hc8bk5v Месяц назад
እናመሰግናለን ወድማችን ❤❤ አይ መቸ ተጀምሮ ነዉ መቸ የሚያልቀዉ😢😢😢😢😢
@ummabdllahtube1555
@ummabdllahtube1555 9 месяцев назад
ማሻአሏህ ከሁላቸዉም ዩቱበሮች ከሚያሰተላለፉት ጠራት መጠኑ ሂሳቡ የጠበቀ ካንተ ሚድርሰ የለም ሹክርን ከዚህ ሁሉ ኮተት ያለቀለት ቤት ልግዛ እያልኩ ነበር በአለሁበት አካባቢ እና ከሁሉም ለኛ ጠቃሚ አሏህ ያሳካልን
@user-mj8js4qm8w
@user-mj8js4qm8w 9 месяцев назад
በጣም ሀሪፍ መረጃ ነው እስኪ ድዛይኑ በፎቶ ላከው
@aishaaisha6991
@aishaaisha6991 9 месяцев назад
ድዛይኑአያምርም ይሄ ትልቁ በርሩ የሳሎን ከሌለውአያምርም
@ryty4636
@ryty4636 9 месяцев назад
ጀዛኽ አላህ ኸይር እሰኪ 50 ቆርቆሮ በቦለኬት ስራልኝ ባረካለህ ፊክ
@hayahaya8686
@hayahaya8686 8 месяцев назад
ጀዛክ አላህ ከይር ከመጀመረያው እስከመጨረሻው ከሆን ይሁን ምንም አይልም ሁሉ ነገር ስለተወደደ
@user-sy9cn2ym4q
@user-sy9cn2ym4q Месяц назад
መሻአላ
@SaFk-hs4pk
@SaFk-hs4pk 8 месяцев назад
አላህ ያክብርልን ወንድማችን እናመሰግናለን
@samritube645
@samritube645 8 месяцев назад
*በጣም አሪፍ መረጃ ነው የምር ከልብ እናመሰግናለን እኔም በቅርብ ነው የመጣሁት አረብ ሀገር እና የእቃዎቹን ዋጋ በከፊል አቃቸዋለሁ እና በጣም ጎበዝ ነህ ተስፋ መስጠትህ ለመዳም ቅመምች ጎበዝ ነህ አሁን የሚከብደው መሬቱ ነው በጣም የተወደደው እንጂ መሬቱ ላላችሁ ቅመምችዬ ጥሩ ሰው ካላችሁ ቤት መስራቱ እንዳያችሁት ነው ብዙ አይከብድም*
@AbuFewzan262
@AbuFewzan262 8 месяцев назад
በጣም አመሰግናለሁ samri tube
@ludadego4189
@ludadego4189 8 месяцев назад
መሬት ይገኛል
@samritube645
@samritube645 8 месяцев назад
@@ludadego4189 እንዴት ይገኛል መሬት?
@user-jn8pn6li5s
@user-jn8pn6li5s 8 месяцев назад
እንዬ መረት አለኝ ራያ አላማጣ ከተማ ወሰጣ 150 ካሬ እና ከባህርዛፍ ቦለከት የሻልሻል አለኝ በትንሸ ነዉ ማባላላጡት አልኝ እና ምን ትሉኝላቹ😢
@samritube645
@samritube645 8 месяцев назад
@@user-jn8pn6li5s አዎ ውዴ መሬት ካለሽ ብሎኬት ይሻልሻል ከመቶ ሀምሳ እሰከ ሁለትመቶ ነው ብልጫው እና ካሰራሽ አይቀር ብሎኬት አርጊ ፈጣሪ ያግዝሽ ግን እንዴት ነው አሁን የሰላሙ ሁኔታ ትደውያለሽ ስልክስ ይሰራል በሴት የጠራሁሽ መቼም በግምት ትሆኛለሽ ብዬ በማሰብ ነው
@user-ci6cp6ru8g
@user-ci6cp6ru8g 7 месяцев назад
ወንድሜ በጠም አሪፍ አጋለለፅ ነው እስክ በቀጣይ 5ኪለስ ወይም 6ኪለስ የለው በቦሎኬት ለመሳራት ምን የህል ይፋጃል በዝህን አመት
@shewateorange7324
@shewateorange7324 8 месяцев назад
ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ በደሥታ በፍቅር የምትኖርበት ያድርግልህ በጣም ያምራል እኔ በዚህመልኩ ሠርቻለሁ ግን መረጋና ግርፍ ኮርኒሥ ምናምን ሥንት ይፈጃል አሁን ባለንበት ሠዐት ለ80 ቆርቆሮ መልሥ እጠብቃለሁ
@tesfa8358
@tesfa8358 Месяц назад
90 ቅጠል ለመሰራት ከነ ፍንሽንጉ 1.ሁለት መቶ ሽህ ብር ጨርሼለዉ እንዴት 7 መቶ ሃያ ሽህ ብር ብቻ ?
@AbdkaremSeraje
@AbdkaremSeraje 3 месяца назад
በጣም አመሰግናለሁ እድሜና ጤነ ይስጥልን በ እንጨት ምሳሩ ቤቶች አዳድስ ዲዘይን ከላቻው በቪዲዮ ወይም በፎቶ ብትለቅልን? ወንድሜ
@AbuFewzan262
@AbuFewzan262 3 месяца назад
አብሮ ይስጥልኝ ወንድሜ ኢንሻአላህ እለቃለሁ
@fatimatube1902
@fatimatube1902 9 месяцев назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ነህ ወንድም አሏህ ባለህበት ይጠብቅህ ያረብ ያሰብከዉን ያሳካልህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅህ ያረብ አሏህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ መተሳሰብን ይስጠን ያረብ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቀን ከጦርነት ያላቀን ያረብ ሽኩረን ወንድም 🇪🇹🇪🇹
@AbuFewzan262
@AbuFewzan262 9 месяцев назад
አሚን የኔ አህት አንችንም ይጠብቅልኝ
@Mary-qy8nj
@Mary-qy8nj 4 дня назад
ተባረክ አገላለፀህ ማሸአላ ሰብሰክራይብ አደረኩህ
@user-qk7nm4od7f
@user-qk7nm4od7f 2 месяца назад
በረካ ሁን ማወቁ ጥሩነዉ ለመስራቱስ ቀህልም ማርጀት ሀኖበናል ሐማንኛዉም ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እሰራዋለን
@user-dl7tg5up4y
@user-dl7tg5up4y 8 месяцев назад
እስኪ 3መኝታ ቤት 1ሳሎን እና እረዳት ሳሎን 1ኪችን 1ሽንት ቤት የሚሆን ስንት ይፈጃል 2መቶ ካሬ መሬት ላይ ማቆምስ ይቻላል
@dasudasu-fr3kj
@dasudasu-fr3kj 9 месяцев назад
አሪፍስራ ነዉ ወደ ጋሼና ትሄዳለህ ወይ ንገረኝ ወይም የምታዉቀዉ ካለ ስልክ አስቀምጥልኝ ስል በትህትና ነዉ
@user-xo1eg6lq9g
@user-xo1eg6lq9g 9 месяцев назад
ማሻአላህ ወንድማችን በርታ እሥቲ መካነሠላም አሠየኝ
@user-lu8sb4zm2y
@user-lu8sb4zm2y 9 месяцев назад
አወ ያሳይን
@user-kv2ny4md5h
@user-kv2ny4md5h 9 месяцев назад
ወንድሜ በርታ ግን እስኪ ባሁን ስአት በረንዳ ለማሠራት ስንት ይፈጃል
@user-tb4jp6hh9f
@user-tb4jp6hh9f 9 месяцев назад
ማሻ አላህ ተባርክ አሏህ አሪፍ ነው እስኪ የቡልኬት 90 ቆርቆሮ ለመስራት ስንት ይፍጃል
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 9 месяцев назад
ስለ90ና ቆርቆሮ አይደል እንደ የሚያውራው🤔
@om_Ryane
@om_Ryane 9 месяцев назад
​@@zaynabaa4034😅😅😅ብሎኬት ነውኮ ያለችው የሄ ደሞ የጨት ነው
@ggi.youtube
@ggi.youtube Месяц назад
ነዉና እሧ የጠየቀቺዉ የብሎኬትነዉ ​@@zaynabaa4034
@AbuFewzan262
@AbuFewzan262 9 месяцев назад
ሰላም ቤተሰቦቼ በቀጣይ ባለ ስንት ቅጠል ቤት ሂሳብ ልስራላችሁ አመሰግናለሁ
@abrsh723
@abrsh723 9 месяцев назад
150. kare. st. yfejal sraln. wedm
@SimraSimra-od1cq
@SimraSimra-od1cq 9 месяцев назад
ማሻዋላህ ግንኮ ቡዙ ይቀረዋል 😂እኔ ለ54 ቆርቆሮ ለውስጡ ግድግዳና ኮርኒስ ጅብሰል 50 ሽብር ነው የጨረስኩት ለበረዳው ተገጣጣሚ ፕላስቲክ ኮርኒስ 14 ሽ ብር እስከ እጁ ለኣፓል 16 ሽ እረ ስንቱ ኣሁን ላይ ቤት የምትሰሩ የሞዳም ቅመሞች ኣላህ ይዘንላችሁ በጣም ከባድ ነው ወላሂ የኔ ስስቶች የማዳም ቅመሞችየ ሙቸ ነው ምወዳችሁ❤
@hbebahb9603
@hbebahb9603 9 месяцев назад
ኧራ እኔስ ግረ ገባኝ ሁል ናገር ተወዳደብን ፈርቸለወ ልጃምር ናበር
@ummabdllahtube1555
@ummabdllahtube1555 9 месяцев назад
ከቦታ ቦታ ይለያል አንድም ከቀን ቀን ይጨምራል ይቀንሳል
@fatimamohammed6818
@fatimamohammed6818 9 месяцев назад
ሀሀሀሀይአይዛሽእናንእኔለ90ገናብዙይቀረኝ6ክላስነው
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 8 месяцев назад
😂😂😂😂በሰላምአገሬልግባ እንጂ ምርጥ ሳር ቤት ስርቼ እኖራለሁ😅
@SimraSimra-od1cq
@SimraSimra-od1cq 8 месяцев назад
@@user-dq1pl4wt8p ኣላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ውዴ😍😘
@merrimaebrahim
@merrimaebrahim 9 месяцев назад
ላይከ አድርጌአለሁ አልሀምዱሊላህ እኔሥ ሰርቸ ጨረሽኩ 85 ቅጠል
@user-vw9pb1hv7n
@user-vw9pb1hv7n 4 месяца назад
ስንት ፈጀብሽ ውዴ
@mamush2245
@mamush2245 9 месяцев назад
በርታ ሁልግዜ ለዘጠና % በስደት የሚኖሩትን ስደተኞች ልጆች ተስፋ የምትሰጥ ጥሩ ልጅ ነህ ሌላው በሚልዯን እየጠራ ለድለላ ኮሚሽን ፍለጋ ተስፍይ ሲያስቆርጥ አንተ ድጋፍ ሆነሀቸዋል በርታ እግዚአብሔር ይስጥህ ብራዘር
@AbuFewzan262
@AbuFewzan262 9 месяцев назад
አመሰግናለሁ ቤተሰብ ክበርልኝ
@user-vx7dk6lb2b
@user-vx7dk6lb2b 8 месяцев назад
​@@AbuFewzan262አሰላሙአለይኩም ወራሕመቱላሒወበረካትሑ አሑንባለው አየር ከ ቻ ስትይወስዳል
@Hshhs-d2j
@Hshhs-d2j 4 месяца назад
ዲንግህ ሲንት ነው
@desuyeyegetalije5811
@desuyeyegetalije5811 9 месяцев назад
አመሰግናለሁ ወንድሜ 🙏🙏🙏
@omureyan
@omureyan 9 месяцев назад
አሰላምአለይኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኮቻ ሰንት ይፈጃል
@LubabaDase
@LubabaDase 9 месяцев назад
ትክክለኛ መረጃ ነው የምሠጠው ወንድሜ እናመሠግናለን
@Mary-qy8nj
@Mary-qy8nj 5 дней назад
ተባረክ❤
@ሱሱነኝየሀርቡዋ
@ሱሱነኝየሀርቡዋ 9 месяцев назад
አተደሞ አቀለልክልኝ ከሚሴና ሀርቡ አድሥለሆነ ወላሂ ትክክል መረጄ ከሆነ ኢሻአላህ እጀምራለሁ
@የጃማልጂ
@የጃማልጂ 9 месяцев назад
በጣም
@user-nt1tp3li6q
@user-nt1tp3li6q 7 месяцев назад
እናመሠግናለን እኔ ሀርቡ መሥራት እፈልጋለሁ በደህናው ጊዜ ነበር ቤት መሥራት አሁን ይከብዳል
@mohammedAli-xv3vj
@mohammedAli-xv3vj 8 месяцев назад
በጣም እናመሠግናለን በጣም ምርጥ መረጃ
@user-jk3ul2rm4s
@user-jk3ul2rm4s 8 месяцев назад
ጀዛከላህኸይር ወንድማችን በርታ
@Zynab07
@Zynab07 9 месяцев назад
እስኪ ወልድያና ስሪቃ ስንት ይፍጃል በአላህ 😢😢
@fjf7734
@fjf7734 8 месяцев назад
የእኔም ጥያቄ ነው
@sameerasameera8382
@sameerasameera8382 8 месяцев назад
የ60 ቆሮቆሮ ንገረኝ ሙሉ ወጪ?
@hayathabeshatube1187
@hayathabeshatube1187 8 месяцев назад
መሬት ሥት ይገኛል ደሴ መቶ ካሬ እምታዉቁ ንገሩኝ ህግ አዉይ
@jemilaTahir
@jemilaTahir 6 месяцев назад
እስኪ ወንድሜ ከመቶ ስልሳ ካሪ ላይ አራት ክላስ አንድ ሽንት ቤት ኪችን ሳሎን በብሎኬት ለማሰራት በአሁኑ ሰአት ስንት ብር ይበቃል ስታያው መልስልኝ በአላህ
@jemilaTahir
@jemilaTahir 6 месяцев назад
ከመስረቱ እስከመጨረሻው ስንት ይፈጃል
@AbuFewzan262
@AbuFewzan262 6 месяцев назад
ኢንሻአላህ በቅርቡ ሰርቼ አሳውቅሻለሁ
@user-hd1ir4vo8v
@user-hd1ir4vo8v 9 месяцев назад
ኮርኒሰና ቀለም ቀጣይ በጉጉት እጠብቃለን ምርጥ ፖሮግራም
@user-yk7rc7vb6o
@user-yk7rc7vb6o 9 месяцев назад
አሸ ወንድሜ አንጠብቃለን
@user-hc4yy1lf5p
@user-hc4yy1lf5p 8 месяцев назад
የኔም ጥያቄ ነው ቀለም
@user-tq9ow6ek5n
@user-tq9ow6ek5n 9 месяцев назад
እኔስ አላህ ቤት ያለዉ ባል ይሰጠኛል አረብ አገር ሰርቸ ቤት ሰርቸ ወንድ አላስገባም ወርቅ ግዙ ሴቶችየ ምነዉ ሸዋ
@user-xb2xq9zh2p
@user-xb2xq9zh2p 9 месяцев назад
😂😂😅
@user-sd5ur5sz8r
@user-sd5ur5sz8r 8 месяцев назад
እኔም ቦታ እገዛና በራሤ ሥም አረጋለሁ ቤት ሠርቸ ባል አላገባም ወንዱን አበላሹት ቤት እየሠሩ እያገቡ😂
@uthg7338
@uthg7338 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂
@user-lx4xo3hv9n
@user-lx4xo3hv9n 4 месяца назад
ወንድሜ የት ነው የሀይቅን አሳየኝ
@SaaraDanyi
@SaaraDanyi 8 месяцев назад
ለዚህ ያብቃን❤
@ftff2963
@ftff2963 12 дней назад
በጣም ኢንሻ አላህ🎉🎉🎉🎉😢
@zahraahmed-tl5og
@zahraahmed-tl5og 2 месяца назад
የኔ መቶ አሥር ነዉ ኢሸአላህ እጨርሰዉ አለሁ
@hasenoromo7140
@hasenoromo7140 Месяц назад
Finally put the total amount up to finishing
@hbebahb9603
@hbebahb9603 9 месяцев назад
ወድሜ በአላህ መልስልኝ ቤት ልሳረ ናበር እና ካተች የምዳረግ ጥርባ በይም ፍልጥ ግዴተ መዳረግ አለባትነወ??
@AbuFewzan262
@AbuFewzan262 9 месяцев назад
ጥያቄሽ ግልፅ አይደለም እህቴ
@ገነትዩቲዩብ
@ገነትዩቲዩብ 9 месяцев назад
ቦረና 90ሥራልን ከመጀመሪያ እስከ መጨርሻ
@mekabogalebeyene4778
@mekabogalebeyene4778 8 месяцев назад
ለ75ቅጠል ቆርቆሮ የፖላስቲክ ኮርኒስ ስራልን ወድም??
@ameraahmed7170
@ameraahmed7170 9 месяцев назад
በአላህመልስልኝየኔ ከምርጊትጀምሮነው ስንት ይፈጃል
@amarechteshale2135
@amarechteshale2135 3 месяца назад
8መቶሺ ጨርሶ እስከ ምርግ ብቻ ሁኖ የቀረው አረ ወንድሜ አንተ ቀለል አድርገህ ነገርከን ❤
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 8 месяцев назад
ጀዛኩምላህኸይረን ስታስረዳ ግልፅ አድርገህነው ወንድም በርታ
@altamez5742
@altamez5742 7 месяцев назад
እሲ ለኔም አሰራልኝ አተ እደምትሰራዉከሆነ አሪፍ ነበር ግን እደዛ አደለም እሚሉን ከባድ ነዉ ለኛ ለማዳም ቅመሞች ሰማይ ነዉ እሚያወሩን ቁጥር ብታስቀምጥ ጥሩ ነበር
@AbuFewzan262
@AbuFewzan262 7 месяцев назад
+251912106360
@user-qz4jf3cr4i
@user-qz4jf3cr4i Месяц назад
የሚጠይቁ ጥያቄ አምሳ ቆርቆሮ በስንት ሰራ አምሳ በድንጋይ50
@Kalnugus
@Kalnugus 9 месяцев назад
Lemndenew gn bdengay na bebeloket yemaysera ?ende meserachut kalkere beza seru atishewedu
@kedikausman190
@kedikausman190 9 месяцев назад
ማሻአላህ የኔን ቤት ይመስላል በር ስላላስገጠምኩ ዲዛይኑን ከዚህ ወስዳለው
@RubelRubel-cz9de
@RubelRubel-cz9de Месяц назад
እናመሰግናለን❤❤❤
@user-wt4nw9xs1n
@user-wt4nw9xs1n 9 месяцев назад
እናተዬ ኤደውየጪቃቤት ቤትአይመስለኝም ከሰራችሁ አይቀርበቡልኬት እዳቅማችሁስሩ ምክሪነው
@MakeaMakea-tz1di
@MakeaMakea-tz1di 9 месяцев назад
እሺ ወድሜ እናመሰግናለን የጂብሰሙን እጠብቃለን
@user-go7xm7xf5o
@user-go7xm7xf5o 4 месяца назад
በደሴና በጎቦልቻ እጥፍነው የሚወጣው እኝኝኝ አስጠላኝ ባይሠራ😒
@LubabaEshetu-d4v
@LubabaEshetu-d4v 9 месяцев назад
ይህ ከሆነ አሪፍ ነው ኮርኒስ ቀለም አልጠቀስክም ልክ ነህ እደቦታ ይለያያል በተለይ ከተማና ገጠር እሚሰራቤት ዋጋ ይለያያል እናም መንገዲዳር ካልሆነ
@ሀዊነኝየሀራዋሠላምለኢቶቢ
ወላሂ ጨረሥኩ መሥተዋት ብቻ ቀረኝ ኮረቲዝ ግረፋ አሥገረፋኩ አሁን እየተሠራነዉ ወላሂ ከባድነዉ በጠም😢😢😢😢😢
@WaynshtBerihun
@WaynshtBerihun 9 месяцев назад
አበረታችኝ ውሀ ልክ ደርሸ ደከመኝ😂
@ሀዊነኝየሀራዋሠላምለኢቶቢ
@@WaynshtBerihun አይዞሺ ማማየ ጠክሪ አሁን እየቀነሠ ነዉ መሠል ሢሚቶም እኔ በዉድ ገዝቸ
@WaynshtBerihun
@WaynshtBerihun 9 месяцев назад
@@ሀዊነኝየሀራዋሠላምለኢቶቢ እሺ ውደ ስንት ፈጀብሽ ግን😣
@ሀዊነኝየሀራዋሠላምለኢቶቢ
@@WaynshtBerihun ኧረ ዉዷየ እየሠራሁ መላክ ብቻ ነዉ ኮረኒሡን ጀሦሙን ብቻ ነዉ የማቀዉ ሌላዉን አላቀዉም
@user-vu4sd6og3e
@user-vu4sd6og3e 8 месяцев назад
ኮርቲዝ ግርፍ ምን አይነትነው
@hamuzy
@hamuzy 8 месяцев назад
ለሰጠሀን መራጃ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን በርታ
@abdilbarusman4148
@abdilbarusman4148 2 месяца назад
Mix የእንጨትና የብሎኬት ቤት በአዳማ 120 ካሬ ቤት
@MeskeremNega
@MeskeremNega Месяц назад
Thank you brother
@hshshssggsgs640
@hshshssggsgs640 9 месяцев назад
በአላህ መልስልኝ 150 ካሬ ነው 4 ክላስ ሳርቢስ ሰርቸበታለሁ ለትልቁ ማሰሪያ ቦታአለው ግን ብሎኬት ላስጀምር ነበር 80 ቆርቆሮ ያሰራኛል ወይ መልስልኝ
@AbuFewzan262
@AbuFewzan262 9 месяцев назад
የሚያሰራሽ አይመስለኝም እህቴ
@RahmaMuhamed-hs1mm
@RahmaMuhamed-hs1mm 5 месяцев назад
8 በ 9 ለሆነ ቤት 2 በ 1 ለማስገረፍ ለ 5 ክላስ ወንድሜ ሀራ ወልድያ አካባቢ ንገርኝ
@user-zz1in8lg7i
@user-zz1in8lg7i 9 месяцев назад
እስኪ ወንድሜ 100 ቆርቆሮ ከመሰረቱ እስከ ዉሀ ልክ ድርስ ስንት ይፈጃል እባክህ ተባበረኝ እዳታልፈኝ እባክህ
@EndasawYilak
@EndasawYilak 9 месяцев назад
አላልፍሽም
@ludadego4189
@ludadego4189 8 месяцев назад
@@EndasawYilak እለፋት እባክህ ዝም ብላ ኮ ናት
@ludadego4189
@ludadego4189 8 месяцев назад
ምነዉ?
@user-zz1in8lg7i
@user-zz1in8lg7i 8 месяцев назад
@@ludadego4189 ምን ማለት ነዉ ዝብላ ነዉ ማለት እንተዋወቃለን ቀባጣሪ
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 8 месяцев назад
እህቴ እነርሱ የምሉት ከወጭ ጋ በፍፁም አይገናኝም😢😢
@mesertkojoogolo1844
@mesertkojoogolo1844 8 месяцев назад
እነመስግነለን ❤
@Maluyacob
@Maluyacob Месяц назад
Pleas lane tasaralignal ,65 qorqoro walik/digay masigbati Sint yicarsal ?
@AbuFewzan262
@AbuFewzan262 Месяц назад
@@Maluyacob +251912106360
@user-lb8wx1ql8w
@user-lb8wx1ql8w Месяц назад
አቦ ሰላምህን ያብዛው
@user-cy8sp2cs5r
@user-cy8sp2cs5r Месяц назад
መሻአላህ ያረቢ አላህ እኔንም እረዳኝ
@Kadegakadega-yd5kx
@Kadegakadega-yd5kx 8 месяцев назад
ለምሣሌ ቡልከቲ ብሠራ ሥንት ይሆናል
@user-qf2ge5vf8f
@user-qf2ge5vf8f 4 месяца назад
እናመሰግናል ወንዲማችን አይዞህ በርታ
@SilaSila-pw1mu
@SilaSila-pw1mu Месяц назад
ወንድም በጣም እና መሰግናለን በርታ
@hayuhabeshawittube6745
@hayuhabeshawittube6745 9 месяцев назад
ጀዛኪሏህ ኸይር ወንድሜ እስኪ ሀርቦ ስንት ይፈጃል
@alamaa-ro4gt
@alamaa-ro4gt 3 месяца назад
እፍ የመደም ቅመሟች እኔም ቤት ጀምርያለሁ ፈጣሪ ይርዳሽ በሎኝ🙏🙏🙏🙏🙏
@user-kz3we1yj3j
@user-kz3we1yj3j 2 месяца назад
እስቲ ወንድሜዋ ለአጥር ስራልን ለ200ካሬ
@mediyoutube4832
@mediyoutube4832 7 месяцев назад
ጥያቄዬ ዬን መልስልኝ pis አትለፈኝ ችካበት ከመስራት ብሎኬት ይሻላል እና የወጭው ልዩነት ምን yakl ነዉ?????
@AbuFewzan262
@AbuFewzan262 7 месяцев назад
እሽ እህቴ የ ሂሳብ ልዪነቱን በባለሞያ አስጠንቼ አሳውቅሻለሁ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
​@@AbuFewzan262ሰላም ካሬ ብትነግረን 150 ካሬ ስንት ቆርቆሮ ይፈጃል ? እና በኤል ሸኘ ሳሎን ሆኖ ኩሽና ሽንት ቤት ስንት ዶርም ይጨርሳል ንገረኝ
@ElsaaGetee-zk7vj
@ElsaaGetee-zk7vj 8 месяцев назад
ጎበዝ ነህ ሰለተመቸኝ ላይክ ሰብሰክራይብ አድርጌሃለሁ በርታ
@AbuFewzan262
@AbuFewzan262 8 месяцев назад
አመሰግናለሁ
@user-pq2os9cr5z
@user-pq2os9cr5z 8 месяцев назад
እናመሠገን አለንወደማችን ጀዛካለህ ከር
@kedijamohammed5983
@kedijamohammed5983 Месяц назад
እናመሰግናለን
@f2660
@f2660 9 месяцев назад
ሀይቅ አካባቢ ቢንስ ስንት ያስፈልጋል
@seidendris-zd9op
@seidendris-zd9op 9 месяцев назад
85 ቆርቆሮ የቡሎኬት ስንት ይጨርሳል
@adesimuluyegetaliji7221
@adesimuluyegetaliji7221 8 месяцев назад
Endezi tesirito yemi shexi ale??ye 20 qoriqoro
@seble6210
@seble6210 5 месяцев назад
ወንድሜ እንዳታልፈኝ መልስልኝ አፈር የሚሸጥ ማግኘት አልቻልኩም እባክህ ጠቁመኝውስጡ አልቆ ነበር ውጭ ቀረብኝ በአፈር ማጣት ምክንያት ርዳኝ👏👏👏😥
@AbuFewzan262
@AbuFewzan262 5 месяцев назад
የት አከባቢ ነው
@user-eo6dh7nf3o
@user-eo6dh7nf3o Месяц назад
እናመሰግናለን🙏🙏🙏ወንድማቺን
@user-gz7pt1vm7h
@user-gz7pt1vm7h 9 месяцев назад
አንድ ቢያጆ 4ሺ የት አገር ነው እኛ 17ሺ እየበሉን
@faizaabdutube6648
@faizaabdutube6648 9 месяцев назад
እስኪ ውጫሌና ውርጌሳ አካባቢ ስራልን ወንድም በናትህ
@Emebet-d9o
@Emebet-d9o 9 месяцев назад
አዎ እኔም እፈልግ ነበረ የምር😢
@user-zz1in8lg7i
@user-zz1in8lg7i 8 месяцев назад
ደግሜ ጠየኩህ 360 ካሬ ሜትር ላይ 90 ቆርቆሮ ከመሰረቱ እስከ ማስሳሰርያዉ ሂሳብ ስራልኝ በፈጠረህ እቃ ለመግዛት ነዉ አሁን ላይ እዳታልፈኝ መካነ ሰላም ላይ ነዉ
@AbuFewzan262
@AbuFewzan262 8 месяцев назад
መካነ ሰላም ወላሂ እኔ ካለሁበት ቦታ ትንሽ ይርቃል እና ሂሳቡን ለመስራት ትንሽ ይከብዳል
@rozaeidris
@rozaeidris 9 месяцев назад
ምድነው ሥሙ የቤቱ ሲቀጥል ደሞ 10በ20 የሚባለው ቦታ 90ቆርቆሮ እና ለጢሥቤት እና ሺትቤት የሚሆን 30ቆርቆሮ ያሠራልደ ግቢሥ ይኖረዋልደ
@user-cx1tm8mq1x
@user-cx1tm8mq1x 6 месяцев назад
የቢቱስም❤ L❤ነዉ ቡታዉ ይብቃል
@oumumusab5182
@oumumusab5182 7 месяцев назад
ይህን ቤት የሰራውን መሀድስ ባገኘው ደስ ይለኛል በጣም ያምራል አሰራር
@AbuFewzan262
@AbuFewzan262 7 месяцев назад
+251912106360
@AHMADK-b8q
@AHMADK-b8q 7 месяцев назад
በጣም እናመሰግናለን ወድም
@goldenchivo
@goldenchivo 3 месяца назад
ወንድሜ እንዴት ነክ ሰላም የማይቻል ወይ ማለት ነው
@fary6042
@fary6042 9 месяцев назад
እራያቆቦ ጠይቅልን እሶስኪ
@aminatsulaiman395
@aminatsulaiman395 9 месяцев назад
ኮነቦልቻ ስራለን 90 ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ
@temirmuhammad1853
@temirmuhammad1853 7 месяцев назад
ካላሰራሽ ባልተቤቴ የምፈልጊውን አይነት በር ይሰራልሻል
@fatumaendires9587
@fatumaendires9587 9 месяцев назад
ቀጣይ ደግሞ የሽንት ቤትና ለመስታወት ስራልን
@AbuFewzan262
@AbuFewzan262 9 месяцев назад
ኢንሻአላህ ቀጣይ
@mosabbahnoon3466
@mosabbahnoon3466 9 месяцев назад
​@@AbuFewzan262ወንድም እሥኪ ቦታ የምታዉቅ ከሆነ በዉሥጥ ላናግርህ ኮቻ ከሆንክ
@Fufi-bs1kj
@Fufi-bs1kj 9 месяцев назад
@@AbuFewzan262 ቁጥርህን አስቀምጥልን
@AbuFewzan262
@AbuFewzan262 9 месяцев назад
@@Fufi-bs1kj +251912106360
@Zed-rm5lh
@Zed-rm5lh 8 месяцев назад
መዝግያው ስንት ነው
@ToybaAragaw-jz8ss
@ToybaAragaw-jz8ss 9 месяцев назад
ወድሜ የመቶ ስራልኝ ለዋሀልክ እሥከበር ሌሾ ቆርኔሥ እሥከመረጋው ሁሉንም ከጨት ቆርቆሮ ሜሥማር ውጭ ንገረኝ ወድሜ
@AbuFewzan262
@AbuFewzan262 9 месяцев назад
ኢንሻአላህ ቀጣይ እለቃለሁ
@rozehassan369
@rozehassan369 5 месяцев назад
ቀለም የተቀባ ማለትም ቀዩ(ሰማያዊ )ቆርቆሮ ለጨትበት ይሆነል ወይ?????
@AbuFewzan262
@AbuFewzan262 5 месяцев назад
የ ውስጥ ግድግዳ ቀለም ለማለት ፈልጌ ነው
@rozehassan369
@rozehassan369 5 месяцев назад
@@AbuFewzan262 አይ የግድግዳ ቀለም ሳይሆን ባለቀለሙ ቆርቆሮ ለጨትቤት ክዳን ይሆነል ወይ ማለትም "ፈረሽ ኹሻብ የሚባሉትቆርቆሮዋች
@AbuFewzan262
@AbuFewzan262 5 месяцев назад
@@rozehassan369እሱ የአዳማ ቆርቆሮ ነው ባለ ቀለሙ እና ለ እንጨት ቤት ላይ ሲጠቀሙት አይቼ አላቅም
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b 9 месяцев назад
ያልከዉን ወዠ ዋጋ እጥፍ እንኳ አያልቅም ቦረና መካነሰላም ቢሆን
@weletemaryam6171
@weletemaryam6171 9 месяцев назад
በቦለኬት ይሻላል ከተሰራ አይቀር ወጪው የእንጨት ይበልጣል
@user-sd5ur5sz8r
@user-sd5ur5sz8r 8 месяцев назад
ሠርተሸ አይተሸዋል እኔም ሳሥበው ይመምለኛል ሚሻልዐእኛ ሀገርማ አፍርም ገዝተነውኮ
Далее
ДОМИК ДЛЯ БЕРЕМЕННОЙ БЕЛКИ#cat
00:45
ДОМИК ДЛЯ БЕРЕМЕННОЙ БЕЛКИ#cat
00:45