Тёмный

Aba Yohannes Tesfamariam Part 1320 A ''ስለ እርሱ ሁሉን ተጎዳሁ'' 

Aba Yohannes Tesfamariam
Подписаться 219 тыс.
Просмотров 18 тыс.
50% 1

''ስለ እርሱ ሁሉን ተጎዳሁ''
ስብከት በርእሰ ባሕታውያን ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም መስራችና አበምኔት
ድኅረ ገጻችን ይጎብኙ= abayohannes.com/
በ Facebook Live ይከታተሉ፡፡ / aba-yohannes-tesfamari...
ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በRU-vid እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.

Опубликовано:

 

20 дек 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 320   
@user-kd6yt7zt1o
@user-kd6yt7zt1o 7 месяцев назад
የሰላም አባት የኛ ልዩ ስጦታ ናፍቆታችን ስስታችን እንኳን በሰላም መጡልን ዉድ አባታችን በእጅጉ ንፍቅ ብለዉናል እግዚአብሔር አምላክ ባሉበት ይጠብቅልን ኑሩልን ዘልዓለም ገዳማችን ይጠብቅልን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@kiyaadamasie188
@kiyaadamasie188 7 месяцев назад
Esty mehaber tigat asgebugni
@user-rd6pk6ti7z
@user-rd6pk6ti7z 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ዉድ ስጦታችን የስደተኞች አባት እር ናፈቁን 😢😢አባታለሜ ሠላሜ እኮ ነዎት
@kiyaadamasie188
@kiyaadamasie188 7 месяцев назад
Mehaber tigat wust asgebugn esty
@ሀገሬ
@ሀገሬ 7 месяцев назад
አባየ እንኳን ደና መጡልን እመብርሀን ባሉበት ቦታ ትጠብቅወት ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ህዝባችን አንድነት መቻቻል ይመልስልን 🤲🤲🤲
@kiyaadamasie188
@kiyaadamasie188 7 месяцев назад
Mahber tigat asgebugn be mariam
@MesiLove-xx3lg
@MesiLove-xx3lg 3 месяца назад
የበረሀው መናኝ አባ ዮሀንስ ተስፋ ማርያም ይፍቱኝ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልልኝ ውድ አባታችን
@eliemechleb7600
@eliemechleb7600 7 месяцев назад
ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን እንኳን ስላም መጡ አባታችኝ በፀሎት አስቡን ረጅም እድሜ ይስጦት ፈጣሪ አምላክ መላ ኢትዮጵያን ይባርክ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gu4ij9gt5y
@user-gu4ij9gt5y 7 месяцев назад
በእውነት እናታችን ቅድስ ድንግል ማርያም በምልጃሸ ሐገራችን ኢትዮጵያን አባታችን ገዳማችን ሕዝባችን ጠብቂልን😢😢
@user-oi3wc7dh4p
@user-oi3wc7dh4p 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን🤲🕯️*_አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫_*📖🍃🕊🌻 *_ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫_*📖🍃 *_የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫_*📖🌾
@ZanpZanp-px9kv
@ZanpZanp-px9kv 7 месяцев назад
አባታችን መፅናኛችን እንኳን ሰላም መጡልን የኛ ተስፋ ስስታችን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጡ አባታችን አሜን የብርሀን እናት የህይወት መገኛ አረጋጊን ድንግል ነይልን ወደኛ አሜን
@kuwkk759
@kuwkk759 7 месяцев назад
የተከበሩ ውድ አባታችን እንኮን ደህና መጡልን ናፍቆታችን በእድሜ በፀጋ ይኑሩልን አሜን አባዬ በፀሎት ያስብልኝ እህቴን ችግር ላይ ናት ቅዱስ ገብርኤል ድርስላት
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 7 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያስማልን የበረህው መናኝ የወጌል አርበኛ ሺ አመት ይኑርልን ❤
@tringotesfa8517
@tringotesfa8517 7 месяцев назад
ላስተማሩን ለገሰሱን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሺ አመት ያኑርልን 🤲🤲🤲🥰🥰🥰
@sofialove635
@sofialove635 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባዬዬዬ እንኳን አብሮ አይረስን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን
@BulchaZenebech-fl9mb
@BulchaZenebech-fl9mb 7 месяцев назад
የብርሀን እናት የህይወት መገኛ አረጋጊን ድንግል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላህክትን ያሠማልን አሜን አሜን
@gidu-em1sq
@gidu-em1sq 7 месяцев назад
እንኳን ደህና መጡ አባታችን ላስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ለበረሀው መናኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን ሺሺሺሺሺሺ አመት ያኑርልን አሜን
@astera3589
@astera3589 7 месяцев назад
ለአሰተመሩን ለማከሩን ለበረሀ ማናኝ ለአባታችን ቃለ ህወይት ያሰማልን አባዬዬዬዬዬ ሺህ አመት ያኑርልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gu4ij9gt5y
@user-gu4ij9gt5y 7 месяцев назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና በጸጋ ለዘለዓለም ያኑርልን ጠላቶቻቸውን በቆፈሩት ጉድጓድ ይክተትልን በእውነት አሜን፫
@user-si6jk6ve6m
@user-si6jk6ve6m 7 месяцев назад
ድንግል ሆይ አደራ አሳስቢን😢 አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኛ ልዩ አባት ባሉበት ሁሉ እመብርሀን ትጠብቅልን አሜን
@mezenecheshetu2790
@mezenecheshetu2790 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማስገን አሜን አሜን አሜን አበታችን ቃለ ህይወት የሠማልን ❤❤
@hananma6884
@hananma6884 7 месяцев назад
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን የኛናፍቆት ሺሺሺአመት ያኑርልን አባዬ ላስተማሩን ለመከሩን ቃለህይወት ያሠማልን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏🌻🌻👏❤❤❤❤❤❤❤
@user-ig7do8ej5j
@user-ig7do8ej5j 7 месяцев назад
አባቴ የነፍሴ መጋቢ እንኳን ደና መጡልን ባሉበት ቦታ እመብርሃን ትጠብቅልን
@meseretmesert5124
@meseretmesert5124 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃል ህይወትያስማልን አሜን አሜን አሜን
@heuteheute3812
@heuteheute3812 7 месяцев назад
አባታችን እንኳንደህናመጡልን በእውነት የእኛ ልዩ አባት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ሺሺሺ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@user-yj5yh9wl5p
@user-yj5yh9wl5p 7 месяцев назад
እኳን ሠላም መጡልን አባታችን ዝማሬ መላእክት ቃለህህይወት ያሠማልን በእድሜ ያ ያቆይልን አሜን❤❤❤❤❤❤
@sablaayele8859
@sablaayele8859 7 месяцев назад
አባታችን የኛ ልዩ ሰጦታችን እንኳን ደህና ምጡልን😢😢😢😢😢 የሰላም የፍቅር አባቴ
@Qqgshs
@Qqgshs 7 месяцев назад
አባዬ እንካን ደህና መጡ የኛ ናፍቆት ቅዱስ ገብርኤል ባሉበት ይጠብቅወት አባዬ በእንባ በጸሎወት ያስቡን
@user-gx4rn2yd5e
@user-gx4rn2yd5e 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜንአባታችን ቅለ ህይወትን ያስማልን አሜን አሜን
@senaitwelaa
@senaitwelaa 6 месяцев назад
ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አባታችን በፀሎትዎት ያስቡኝ ወለተ ሐና ብላችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@genetdesta2704
@genetdesta2704 7 месяцев назад
አባዬ እንኳን ደና መጡልን አባዬ በረከቶ ይደርብኝ❤❤❤❤❤ የእስራኤል ቅዱስ ሆይ አባዬ በአሉበት ጠብቅልን
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj 7 месяцев назад
አባዬ እንኳን ደህና መጡልን የኛ ልዩ አባት እግዚአብሔር ይጠብቅልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏😘💖💖😘💖😘💖
@almasaboobacker5934
@almasaboobacker5934 7 месяцев назад
አባታችን እንኳን በደህናመጡልን አባታችን እግዛብሄር ይጠብቀናልቅልንን🤲🌾❤❤
@addisaddis6818
@addisaddis6818 7 месяцев назад
አባታችን እንኳን ደሕናመጡልን ዝማሬመላክት ያሰማልን ጠላቶቻቹሁን ያርቅልዎት አባታችን😢ያኑርልን ለዘላለም
@Hifg-ct6fi
@Hifg-ct6fi 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሂወትን ያሰማልን ❤❤❤❤
@user-qw9xc5uz3y
@user-qw9xc5uz3y 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባዬዬዬዬ አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን አሜን❤❤❤
@FyzHx-kw4zu
@FyzHx-kw4zu 7 месяцев назад
አባዬ እንኳን ደህና መጡልን የኛ ልዩ አባት እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@mhretu7807
@mhretu7807 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እባታችን እንኳን በሰላም መጡልን አሜን ያስተመህርን የመካርን ለእባታችን እድመና ጠና ይስጥልን ❤❤❤❤😊😊😊😊
@mulu109
@mulu109 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ይጠብቅልን አሜን
@axe5159
@axe5159 7 месяцев назад
እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን የበረሃው መናኝ የሰላም አባት ሺ አመት ያኑርልን 🎉🎉🎉❤❤አባዬ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ይሁንልን ይደረግልን 👏
@Asa-yh2be
@Asa-yh2be 7 месяцев назад
የወቅሸቱ ቅድስ ገብሬል ቤተሰቦቸን በፅሎት አስቦልኝ አባየ የባቴን እና የውድሞቸን ነገር አዳራ ከጥላት ጠብቅልኝ ጥላታቸው በዙቷን ቅድስ ገብሬኤል አዳረ በስደት ክፉ እዳታሰማኝ እኔንም ጭቀቴን አቅልልኝአባየ
@AlemBahiru
@AlemBahiru 7 месяцев назад
አባዬ የኔ ልዩ ስጦታ እንካን በሰላም መጡልን የኛ ስስት እንወዶታለን
@BulchaZenebech-fl9mb
@BulchaZenebech-fl9mb 7 месяцев назад
የብርሀን እናት የህይወት መገኛ አረጋጊን ድንግልን ነይልን ወደኛ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላህክትን ያሠማልን አሜን አሜን
@SiifaanA-pb6ur
@SiifaanA-pb6ur 6 месяцев назад
አባታችን በፀሎት አስቡን፣ ወለተ ኪዳን፣ ወልደ ስላሴ፣ እህቴ ዮሐንስ፣🤲🤲😭😭
@user-su5vn2gu5i
@user-su5vn2gu5i 4 месяца назад
አሜንአሜንአሜን እግዚአብሔር ይመስገን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፂን አባታችን ቃለሕይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ዘላለም ኑሩልን ጥላተዎትን የእግርዎ መረገጫ የእጅዎ ጭብጥ ያድርግልንአሜን በረከተዎትይደርብንአባታችን የተማርነውን በልቦናችን ያሣድርብን አሜን ሐገራችንን አባታችንን ገዳማችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልንአሜን
@user-uh7dd3je9e
@user-uh7dd3je9e 7 месяцев назад
የሳምንት ሺኣባታችን ከክፉ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን3 ለኛም እንባና ጸለተውት ይድረስን አሜን አሜን አሜን
@dfghhgghjj2654
@dfghhgghjj2654 7 месяцев назад
እንኳን በደህና መጡልን አባታችን የሁላችን አባት እሩህሩህ አዛኝ 😢የተጠሉ የወደቁት የተናቁ የደካሞች አባት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እስከ ምፅአት ያቆይልን የስደተኞች መፅናኛ አባቴ አሥቡን በፀሎታችሁ😢
@masratmasra1127
@masratmasra1127 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን በእድሜና በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZewudeGirmaTeshome
@ZewudeGirmaTeshome 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ላሥተማሩን ለመከሩን ለገሠፁን አባታችን ቃለሕይወት ያሠማልን እድሜ የማቱሣላን ያድልልን
@user-jv9su6dm1i
@user-jv9su6dm1i 7 месяцев назад
አባዬዬዬ እንኳን ደህና መጡልን የእኛ ተናፋቂ አባት የብርሃን እናት የሂወት መገኛ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ውይይይይይይይይ ይህን መዝሙር ሰውደው እኮ አባዬ ኑሩልን በኡነት
@meserethaile5041
@meserethaile5041 7 месяцев назад
ኣባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ኣሜን ላሰተማሩን ለመከሩን የሰማንውን በልቦናችን ያሰድርልን ኣሜን
@Abel-rg1uc
@Abel-rg1uc 7 месяцев назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለበረሀው መናኝ ለአባታችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ጠላታችውን የግራችው መረገጫ ያድረገልን በእድሜ በጤና ያቆይልን። ሺ።አመት ያኑርልን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳደርብን አሜን አባዬ በረከታቸው ይደርብን አሜን ይሁን ይደርግልን
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u 7 месяцев назад
አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን
@user-fu5kv1fh6l
@user-fu5kv1fh6l 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከተዎ ይደርብን ✝️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 በፆለተዎ አስቡኝ አባቴ ከነ ቤተሰቦቸ ወለተ ኪዳን
@hana10837
@hana10837 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ያሳድርብን አሜን ለኔም ልቦናይን ያብራልኝ በጸሎታችን አስቡኝ አፀደ ማርያም አባታችን ከነቤተሰቦቼ
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m 7 месяцев назад
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@user-el8zf9ps9y
@user-el8zf9ps9y 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው አሜን አባዬ እንኳን በስላም መጡልን አገራችን ስላም አድርጎልን ለማየት ያብቃን አሜን ናፍቆታችን
@Fguu5tyui
@Fguu5tyui 7 месяцев назад
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ላሥተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለህይወትን ያሠማልን እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልን የሠማነውን በልቦናችን ያሥቀምጥልን አሜን አሜን አሜን
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h 7 месяцев назад
አባዬ ቃለህይወት ያሰማልን ዘላለም ያኑርልን የሰላም የፍቅር አባት❤❤❤❤❤❤❤
@zebiba7563
@zebiba7563 7 месяцев назад
የ ኛ እንቁ አባት የስደተኞች መፅናኛ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከትዎ ትድረሰን ለሀገራችን ቅዱስ ገብርኤል ለደጅ ያብቃን አሜን በእውነት ❤
@user-tu7du7xi1c
@user-tu7du7xi1c 7 месяцев назад
እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አባታችን ለመከሩን ላስተማሩን የእግዚአብሔር ቃል ለመገቡን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ስር ይጣልልን እሜንየሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን ያገልግሎት ዘመናቼውን ያርዝምልን እንባ ፆለታቼው ይደረስን ሀገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያድርግልን አሜን
@merymryana-oy3sz
@merymryana-oy3sz 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን እኳን ደህናመጡልን የኛተስፋ መፅናኛችን💐💐💐💐💐የስደተኞች አባት💐💐💐💐 አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያስማልን ተስፋመግስተሰማያትን ያዉርስልን እዲሜ ማቱሱላን ያዲልልን አሜን አሜን አሜን
@BulchaZenebech-fl9mb
@BulchaZenebech-fl9mb 7 месяцев назад
አዎ አዎ አባታችን የወንጌል ገበሬ የተዋኢዶ ኮኮብ የበረሀዉ መናኝ የኛ ጀግና ባህታዊ በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን
@selometube6702
@selometube6702 7 месяцев назад
ኣባቴ እንኳን በሰላም መጡልን እንባ ጸሎትዎ ይድረስልን የምያሽቸግረንን ያቃሉና ለእግዚአብሔር ጠይቁልን እኔም ልመስክር
@mastewalassefa3892
@mastewalassefa3892 7 месяцев назад
አባታችን እንኳን ደህና መጡ ጸሎታችሁ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን በረከታችሁ ይድረሰን😢
@heuteheute3812
@heuteheute3812 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአባታችን ዝማሬመላእክት ያሰማልን አሜን ለአስተማሩን ለመከሩን በእውነት ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በረከታቸዉ ይደርብን አሜን በእውነት የሰላም የታሪክ አባት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ሺሺሺ አመት ዩኑርልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@GgHh-dw8by
@GgHh-dw8by 7 месяцев назад
የሰላም የፍቅር የአንድነት አባት ነፍፍፍፍ አመት ኑሪልኝ እኛን እንዳይከፋን የኛ የስደተኞች አባት መፅናኛችን👏👏💞💞💞💞💞🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹😍😍😍♥️♥️♥️♥️
@user-zz7jy2el3s
@user-zz7jy2el3s 6 месяцев назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን በእድሜን ብጤናን ያኑርልን የኛ አባት
@amaamm7487
@amaamm7487 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን የበረሀው መናኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
@aynogesese7113
@aynogesese7113 7 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜና በፀጋይጠብቅልን አባታችን በረከትወ ይድረሰን አሜን አሜን አሜን ✝️🤲
@user-gu4ij9gt5y
@user-gu4ij9gt5y 7 месяцев назад
የአይሰዲቱ ማርያም ሐገራችን ሰላም አደረገሸ አባታችንን በተቀደሰው ተራራ ለማያት ያብቃን
@user-vh4ne9jo1r
@user-vh4ne9jo1r 4 месяца назад
አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎት ያስረዝምልን ፀጋዎት ያብዛልን እድሜዎት ያስረዝምልን ጠላትዎት የእግሪዎት መረገጫ ያድርግልን አሜን ለኛም የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርብን ገዳማችን ሀገራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን ሺሺሺ አመት ያኑርልን አሜን 🤲🤲🤲
@dtsd6270
@dtsd6270 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን አባታችንን አሜን አሜን
@tringotesfa8517
@tringotesfa8517 7 месяцев назад
የብርሀን እናት የሂወት መገኛ አረጋጊን ድግል ነይልን ወደኛ አሜን ቃለ ህይወት ያሳማልን አባታችን በእድሜ በፀጋዉ ይጠብቅልን ፀሎታቸዉ በረከታቸዉ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እኛንም በስደት ያለነዉም እግዚአብሔር ይጠብቀን የአባታችን እባና ፀሎት ይድረሰን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰
@user-kd6yt7zt1o
@user-kd6yt7zt1o 7 месяцев назад
🎤የብርሀን እናት የህይወት መገኛ አረጋጊን ድንግል ነይልን ወደኛ //፪// 🎤🎤ነብሴ ሆይጨ አደራ በእግዚአብሔር እመኚ በወላዲተ አምላክ በእሷ ተማጸኚ በዛች የፍርድ ቀን ተስፋ እድታገኝ 🎤🎤እማምላክ አትርሽን እይን እንደገና በመጨረሻዉ ቀን ቸር ሰዉ የለምና አረጋጊን ድንግል ነይ በደመና አሜን አሜን አሜን የኛ ልዩ አባት መጽናኛችን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እመብርሐን ትጠብቅልን
@rarecell6740
@rarecell6740 7 месяцев назад
✝️እኳን.ደህና.መጡ.የሁላችን.አባት.በእዉነት.ቃለሂወት.ያሰማልን.አሜን.ጠጋዉን.ያብዛልን.አሜን.በድሜ.በጠጋ.ያቆይልን.አሜን.አሜን🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🏻🤲🏻🙏🤲🏻🙏🤲🏻🙏🤲🏻🙏🤲🏻🙏
@merhawitabraha2168
@merhawitabraha2168 Месяц назад
የሰላም የፍቅር ኣባት አንኻን በሰላም መጡልን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ሺ አመት ያንሩልን አግዚብሔር የራማ መልአክ የወንቅሸቱ ቁዱስ ገብርኤል ሆይ ለምስክርነት አብቃኝ አሜን አሜን አሜን
@guidyguidy9827
@guidyguidy9827 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለህይወት ያስማልን አሜን
@meseretawulew-do9fh
@meseretawulew-do9fh 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ፣አባታችንን የስጠን ፣አባታችን የስምተኛው ሀዋረያ ጀግና አባታችንን እንኳን ደህና መጡልን
@sofiateklezgi1832
@sofiateklezgi1832 Месяц назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen .Abeye Ktshiqu Kelekum des Equm Tbluni ,yhigos Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@maas8417
@maas8417 7 месяцев назад
እንኳን ብስላም መጡሉን አባዬ የስደተኞት አባት ብፆሎትዎት አይሩስኝ አባዬዬ ወለተ ህይውት 😢😢አያሉ እሪስዎ ስለስጠን እግዝአብሔር ይመስገን ባሉቤት እግዝአብሔር ይጠብቅልን
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g 7 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አሜን እንካን በስላም መጡልን ውድ አባታችን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ውድ አባታችን አሜን
@SiifaanA-pb6ur
@SiifaanA-pb6ur 6 месяцев назад
አምላኬ ዮሐንስ፣ አምላኬ ገብርኤል የባታችን ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም እግራቾን ለመሳም አብቃኝ😭🤲🤲🤲
@user-wd3ob9kh2u
@user-wd3ob9kh2u 6 месяцев назад
አሜን፫ ያብቃን ሁላችንም❤❤❤
@BulchaZenebech-fl9mb
@BulchaZenebech-fl9mb 7 месяцев назад
እመቤቴ አደራ ተስፋችን ባአቺነዉ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላህክትን ያሠማልን አሜን አሜን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@senkizelk5817
@senkizelk5817 7 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤የኛአባት ዝማሬመላክት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኑወትን ያስረዝምልን አባታችን ሺሺሺሺ አመት ያኑርልን ጠላታችሁን ተግራችሁ ስር ይጣልልን ገዳማችንን ሀገራችንን አባታችንን እግዚአቢሔር ይጠብቅልን❤❤❤❤ አባቴ መፅናኛዬ አባቴ ኑሩልኝ ዘላለም የኛየስደተኞች አባት በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተስላሤ እያላችሁ እስከነቤተሠቦቼ❤❤❤ በእውነት አባታችንቃለሄወትን ያሠማልን❤ስማችሁ ከፍ ከፍ ከፍ ይበልልን አባታችን ሺሺሺሺ አመት ያኑርልን❤❤❤
@lamrotdemis5698
@lamrotdemis5698 7 месяцев назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን ውድ አባታችን የህይወት ቃል ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን በእውነት የተማርነውን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ያሳድልን በረከታችሁ ይደርብን አባዬ
@mamimamila2002
@mamimamila2002 7 месяцев назад
አባታችን ላስተማሩን ለመከሩን ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ጤና ያድልልን አሜን አሜን አሜን
@mesrtasalf2122
@mesrtasalf2122 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ላስተማሩን ለመከሩን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሠማልን ቃለ በረከትን ያሠማልን መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን ያርዝምልን አሜን ሀገራችንን ገዳማችንን አባታችንን የበረኸው መናኝን አባ ዮሐንስን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ለኛም በእውነት ማስተዋልን ያድለን የተማርነውን በልባችን ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
@user-nn7sj9de3t
@user-nn7sj9de3t 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 6 месяцев назад
አባታችን የበረሀው መናኝ ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አገራችንን ሰላም ያድርግል አሜን👏👏👏👏
@user-iu2bn2nd1v
@user-iu2bn2nd1v 7 месяцев назад
እንካንበሰላምመጡልአባታችን፡የበረሃውመናኝ፡የሰላምአባትሽአመትያኑርልን❤❤❤🎉🎉እግዚአብሔር ይጠብቅልንአሜን፤አሜን፤አሜንቃለህወትን፤ያሰማልን፤ይሁንይደረግልን😊
@AfomiyaTesfaye-tr6vf
@AfomiyaTesfaye-tr6vf 6 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ❤❤❤❤
@user-bc4gk5sr5i
@user-bc4gk5sr5i 7 месяцев назад
በእውነት አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን
@masaratmasarat3220
@masaratmasarat3220 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የሰላም የፍቅር አባታችንን ባሉበት እመቤታችን ቅዱስ ድንግል ማርያም ትጠብቅልን አባታችንን የመዳኛችን ምክኛት
@user-yy3yk1tv8n
@user-yy3yk1tv8n 5 месяцев назад
አሜን አባታችን በእውነት ላስተማሩን ለመከሩን ለገሠፁን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልን ሺ አመት ለዘላለም ያኑርልን ክፉ አይንካብን በረከቶት ይደርብን እኛም የሠማነውን ቃል በልቦናችን ያሳድርብን ለበረከት ለፍሬ ይበልልን አሜን አባታችን ገዳማችን ቅድስት ሀገራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አባዬዬ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ጊዮርጊስ ደካማ ልጅዎት ነኝ በእንባ በፀሎት አስቡኝ በመንፈስ ቅዱስ ሁሉንም ነገር አስተካክሉልኝ አትርሱኝ ከስደት መልሠህ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል እስከ ቤተሠቦቼ ለደጅህ አብቃኝ አደራ አባቴ🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@selemawittekle5890
@selemawittekle5890 5 месяцев назад
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 ❤❤❤
@user-xm2qw4fp5k
@user-xm2qw4fp5k 7 месяцев назад
የበርሀው መናኝ ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሀንስ ተስፋ ማርያም የድሆች አባት ዘላለም ኑሩልን እንወደዎታለን አባየ እንባና ፀሎተዎት እርድቶን በአይነ ስጋ ለመገናኝት ያብቃን አሜን
@Dibabe
@Dibabe 3 месяца назад
በእዉነት ፀጋዉን ያብዛሎት አባታችን እግዚአብሔር ይመስገንቃለሒወት ያሰማልን ሺአመት ኑሩልን❤❤❤❤❤❤
@user-je1wk1vv1y
@user-je1wk1vv1y 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እንወደውትለን
@tirhasgrmay6669
@tirhasgrmay6669 7 месяцев назад
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን የኛ የስደተኞች ተስፋ ስለመዝሙሩ የመዝሙሩ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ለአስተማሩን ለመከሩን ለገሰጹን ለአባታችን ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ሺ አመት ያኑርልን ጠላቶዎትን በቆፈሩት ጉድጓድ ይጣልልን አሜን አሜን አሜን
@user-gu4ij9gt5y
@user-gu4ij9gt5y 7 месяцев назад
የብርሐን እናትን የሕይወት መገኛ አረጋጊን ድንግል ነይልን ወደኛ
@user-vy3ku5gs4f
@user-vy3ku5gs4f 7 месяцев назад
የበረሃው መናኝ ሰብከት የህይወታችን መሠረት ላሰተማሩን ለመከሩን ውድ አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ሰምተን የተግባር ሰው ያደርገን እንባውት በረከተዎት አይለየን አባታችን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር አምላኽ ይጠብቅልን የእኛ ሰሰት ተሰፋችን
@gentsisay6670
@gentsisay6670 7 месяцев назад
የሰላም የፍቅር አባት እኳን ደህና መጡልን አባታችች ❤❤❤
Далее
Your bathroom needs this
00:58
Просмотров 13 млн
Aba Yohannes Tesfamariam Part 1179 A ''ፈታኝ''
1:46:10