Тёмный

Aba Yohannes Tesfamariam Part 1352 A ''የተፈወሱ ሰዎች ምስክርነት'' 

Aba Yohannes Tesfamariam
Подписаться 222 тыс.
Просмотров 3,8 тыс.
50% 1

''የተፈወሱ ሰዎች ምስክርነት''
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም
ድኅረ ገጻችን ይጎብኙ= abayohannes.com/
በ Facebook Live ይከታተሉ፡፡ / aba-yohannes-tesfamari...
ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በRU-vid እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 216   
@Ioza2127fk
@Ioza2127fk 3 месяца назад
ወንቅ እሸት ሆይ ብረባህ ቀኝ ትርሳኝ አባቴ የበረሀዉ መንኩቤ የኔ ሂውት፡፡ በንባና ጸሎትህ ከብዙ ስቃይ ከምት አምልጫለሁ፡፡ ዳግም ተፍጠርኩኝ በስዴት ሆኜ ሰው ባጣሁበት ስአት የደረሱልኝ አባቴ ናችው፡፡ በጣም ከአይምሮ በላይ ነው የተደረገልኝ ፡፡ በየሄድኩበት ሁሉ እኔ ምስክር ነኝ፡፡ ደግሞም ባለዳ ነኝ፡፡ ተመስገን፡፡
@taemotekle
@taemotekle 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን🤲😍
@HoorWaleed2007
@HoorWaleed2007 3 месяца назад
እሰይ ተመሰገን❤
@user-mb8zn1zq4c
@user-mb8zn1zq4c 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ከወደኩበት አባቴ አንሰተው ሰው አርገውኛል እረጅም እድሜ ለአባታችን
@bestsisters7477
@bestsisters7477 3 месяца назад
እንዴት ነሽ? እንዴት ላግኛቸው አባ ተስፋ ማርያምን ቁጥራቸው ብለሽ እባክሽ
@ZewudeGirmaTeshome
@ZewudeGirmaTeshome 2 месяца назад
ነይ በውስጥ​@@bestsisters7477
@KalkidanMerise
@KalkidanMerise 3 месяца назад
የተፈወሳችሁ ድናችሁ ለምስክርነት የበቃችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ለእናንተ የደረሰ ለሁላችንም ይድረስልን የራማው ልዑል የአባታችን እንባና ጸሎት ይድረስልን አሜን🙏
@taemotekle
@taemotekle 3 месяца назад
አሜን🤲😍
@Gred-eg7nc
@Gred-eg7nc 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን እናንተን የሰማ የራማው መላክ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል እኛንም ይስማን የራማው መላክ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል እኔም በአባቴ ላይ በእህት ወንድሞቼ ላይ ያደረ እርኩስ መንፈስ እያሰቃየን ነውና ፈጥኖ ይድረስልን የአባታችን አባዮሃንስ እንባ ፀሎት ደርሶልኝ ለምስክርነት ያብቃኝ ያብቃሽ በሉኝ በፀሎት አስቡኝ እገነት እህተማርያም እያላችሁ
@KalkidanMerise
@KalkidanMerise 3 месяца назад
መጽናኛችን የሰላም የፍቅር አባት የበርሐው መናኝ እንኳን በሰላም መጡልን🙏አባታችን እህቴን ወለተ መስቀል ብለው በጸሎት አስቡልኝ🙏
@gentsisay6670
@gentsisay6670 3 месяца назад
የወንቅሽቱ ቅዱስ ገብርኤል ለናተ የደረሰ ለንም ድረሰልኝ የልቤን መሻት ፈፅምልኝ ❤❤አስቡኝ ወለተ ሰንበተ ወልደ ይሆንስ ወልደ ጊወርጊስ እያላችሁ❤❤
@Asa-yh2be
@Asa-yh2be 3 месяца назад
አሜን አሜን።አሜን ለናተ የደረሰ የወቅሸቱ ቅድስ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን
@EmuHailu-pu3pn
@EmuHailu-pu3pn 3 месяца назад
አምላከ ዬሀንስ የበረሀው መናኝ የወንቅሸት ገብርኤል ለእናንተ የሰማ የደረሰ ለእኔም ይድረስልኝ በፀሎት አስቡኝ ።ወ/መስቀል ነኝ ።የአባታችን አባ ዬሀንስ ተስፋማርያም በሰላምና በጤና ይጠብቅልን
@user-im4jl8id1w
@user-im4jl8id1w 3 месяца назад
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን በምድር የመሰከረልኝ በሰማይ በአባቴ ፊት እመሰክርለታለሑ ባለው ቃል የተደረገላችሑን ለመሰከራችሒ እናት አባቶቼ እሕተ ወድሞቼ ጨርሶ ይማራችሑ አሜን ለናተ የደረሰ አምላከ ቅዱስ ሚካኤል አምላከ ቅዱስ ገብረኤል አምላከ ቅዱስ ዩሐንስ የአባታችን እንባና ፀሎት ለሑላችንም ይድረስልን😢👏
@aselaalzaai3491
@aselaalzaai3491 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልል ለእናተ የደረሰ አምላክ ዮሐንስ አምላክ ገብሪኤል የአባታችን የአባ ዮሐንስ እንባ እና ፀሎት ለእኛም ይድረስልን
@fekertaaberra1435
@fekertaaberra1435 3 месяца назад
የወንቅሽት ውለታ የሌለበት ማነው አንደኛ እኔ አሁንም አስበኛ አባቴ ድረስልኛ የተፋወሰቻ ጨርሶ ይማራቹሁ አባታችን እርጅም እድሜ ይስጥልን ገዳማችን ይጠብቅልን አሜን
@TesfaneshEndashaw
@TesfaneshEndashaw 3 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኮን ደስ አላችሁ ወገኖቻችን ቅዱስ ገብርኤል የረሀማው መላአክ ለተጨነቀው ሁሉ ይድረስለት ድንቅ ታምር ነው ስሙን ጠርቶ ማን አፈረ ክብር ለርሱ ይሁን እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ 👏👏🕊🕊🕊🕊🕊👏👏👏🕊🕊👏👏👏👏👏 የበረሀው መናኝ የኛ የመዳናችን ምክንያት የወንጌል አርበኛ ምትክ የለሽ ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም መስራች ዘ ወንቅ እሸት ገብርኤል እድሜን ጸጋን ሰላምን እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን 👏
@bemnteyemaryam7478
@bemnteyemaryam7478 3 месяца назад
እልልልልልልል ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይግባው የወንቅሽቱ የራማው ልኡል ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ለእናንተን የደረሰ ለእኛም ይድረስልን ለደጅህ ለምስክርነትህ አብቃኝ ለእኔም ለቤተሰቦቼም ጤናችንን ስጠን እግዚአብሔር ለአባታችን የበረሀው መናኝ እረጅም እድሜ እና ብዙ ጤና ይስጥልን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን
@user-yy3yk1tv8n
@user-yy3yk1tv8n 3 месяца назад
በእውነት እፁብ ድንቅ ነው ይህንን ያደረገ ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የተመሠገነ ይሁን እንኳን ደስስ አላችሁ እልልልልልልልልልልልልልልልል ጨርሶ ይማርልን ለእናንተ የደረሠ ለሁላችንም ይድረስልን አባታችን ለዘላለም ያኑርልን ገዳማችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል እውነት ለእኔ በስደት ብዙ ታምር አድርገህልኛል አሁንም ለቤተሠቦቼን ፈውሴልኝ🤲🤲🤲
@marrym8549
@marrym8549 3 месяца назад
አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን እናቴ ከሀያ አመት በላይ ነው በህመም የተሰቃይች ነው አመተ ወልድ በላችሁ በፀሎት አስቡልኝ ድና ለምስክርነት እንድበቃ 😢😢😢
@user-yx3og3lw2f
@user-yx3og3lw2f 3 месяца назад
አሜን አሜን ለናተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ የአባታችን እንባና ጸሎት ለሁላችንም ይድረስልን አባታችንን ለዘላለም ያኑሩልን አሜን
@mekdswenksht9975
@mekdswenksht9975 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን❤❤❤❤❤
@selame7253
@selame7253 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስአላችሁ ለእናንተ የደረሰ አምለከ ዮሐንስ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለሁላችንም ይድረስልን አሜን 🤲ገዳማችን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን🤲
@GxjhzyHshsgxgs6
@GxjhzyHshsgxgs6 3 месяца назад
ሥንገባ ላይክ ሽር ማዳርግን አንርሳ ምዕምናን
@MsrtDmsei-yz8cx
@MsrtDmsei-yz8cx 3 месяца назад
የኛ ውድ. አባት. አባዬ. እንኳን. ደህና መጣችሁልን. የኛልኡአባት 🙏🙏🙏🙏አባታችን የሰጠን አምላ. ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜንስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እፁብድንቅ እፁብድንቅነው በእውነት. የወንቅሸት ቅዱስገብረኤ. ታአምር ድናችሁ. ተፈውሳችሁ. ለመሰከራችሁልን. ወገኖቻችን. እንኳንደስ አላችሁ እፁብድንቅነው በእውነት እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ወገኖቻችን እግዚአብሔር ጨርሶይማራችሁ አሜን ለናተየደረሰ. አምላከዮሐንስ አምላከ ከብረኤልለሁላችንምይድረስልንአሜንያባታችንእንባቸውፀሎታቸውአይለየንአሜንአባታችንንዘለአለም ያኑርልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
@alamark1631
@alamark1631 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ስለ ማይ ነገረ ሰጠ ተወ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእናት የሰማ አምላክ የሕኔስ አምላክ ገብርኤልለኛም ይስማን ለምስክርንታያብቃን አምላክ የየሕኔስ ገብርኤልአባታችን እሺአመትያኑርልን አሜን አሜን አሜን
@BeleteAsefa-do6ok
@BeleteAsefa-do6ok 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ለእናንተ የደረሰ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን🤲🤲🤲 አባታችንን እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-im4jl8id1w
@user-im4jl8id1w 3 месяца назад
ብርሐነ ስላሴ ፆጌ ማርያም ወለተ ስላሴ ኃይለ ሚካኤል ወለተ ኪዳን እሕተ ገብረኤል ሐና ማርያም መላ ቤተሰቦቼን በፀሎት አስቡልኝ እንም እሕተ መድሕን በሰላም ለሐገሬ አብቃኝ😢
@melishemalishe4620
@melishemalishe4620 3 месяца назад
ወንቅሸት ሆይ ብረሳህ ቀኝን ትርሳኝ አባታችን እንኳን በደህና መጡ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእውነት ለእናተ የደረሰ የወንቅሸት ደገብረኤል አምላከ ዮሀኒስ አምላከ ገብርኤል ለእኛም ይድረስ አሜን
@user-gk1ou5lk1d
@user-gk1ou5lk1d 3 месяца назад
እግዚአብሄር ይመስገን ለወገኖቻችን የደረሰ አምላከ ቅዱሳን በምህረት ቸርነቱ በየቦታዉ ለሚሰቃዩት ለታመሙት ምህረት ያድርግላቸዉ ይማረን ለአባታችን እድሜነ ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን🕊🕊🕊🌾🌾🌾🌾🌾🌾🍃🍃🍃🍃🍃
@user-ex1jx6cj3u
@user-ex1jx6cj3u 3 месяца назад
አሜን፫ በውነት ድናችሁ ተፈውሳችሁ ለምስክርነት የበቃችሁ ወገኖቻችን እንኳንም ዳናችሁ ተፈወሳችሁ እንኳን ደስስስስስስስ አላችሁ ሰለማይነገር ስጦናው እግዚአብሔር ይመስገን እናተን የሰማ አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል የአባታችን እንባ ፆለት ይድርስልን አሜን፫ በውነት አባታችን በእድሜ በፀጋ ይኑሩልን የኛ ስስስስስስስስስስስስት አባታ ሽሽሽሽ አመት ኑሩልን አባታችን መፅናኛችን ክፉ አይካብን የመኖሬ ምክሊት አባቴ ❤❤
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እህቶቻችን ወንድሞቼ ጨረሶ ይማረልን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekdes8104
@mekdes8104 3 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእውነት ለእናንተ የደረሠ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ያባታችን እንባ እና ፀሎት ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን በፀሎታችሁ አስቡኝ እናቴን አሞብኛል በፀሎታችሁ አስቡልኝ እኔም እናቴ ድና ለምስክርነት ያብቃኝ አሜን አሜን አሜን
@Zahra-hk6zy
@Zahra-hk6zy 3 месяца назад
አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የታሪክ አባታችን እንኳን ደህና መጡልን የታሪክ የሰላም የፍቅር የአንድነት የአለም አቀፉ ዶክተር ልዩ ስጦታችን ከአምላክ የተሰጠን የተዋህዶ ኮኮብ እንቁ የኢትዮጵያ ባለውለታ ✅✅✅አባታችን ለዘለዓለም ያኑርልን 🤲የወንቅእሽቲ ቅዱስ ገብርኤል ዝናው ተሰማ በአለም ሰይጣን ይቃጠል አሁንስ ምን ተወራ የአዳም ልጅ ዳነ ተፈወሰ አምላክ ገብርኤል ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን አሜን ገዳማችን እስከ ምጽአት አይፍታብን አሜን 🤲
@eihSauaidiKhlid
@eihSauaidiKhlid 3 месяца назад
እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን
@AlmazShambel
@AlmazShambel 3 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንደት ደስስስስስስስስስስስ እንዳለኝ ወለተ ማርያም ተዋብየም ዛሬ ጠንክራ በሀይማኖቷ ጠንክራ እመቤታችን ቤት በስደት ሁና እያገለገለችልሽ ነዉ የኔ እናት ደስስስስስስስ ይበልሽ ቅዱስ ገብርኤል እረድቶሻል❤❤❤❤❤
@hayhay9005
@hayhay9005 3 месяца назад
የኛ ልዩ ስጦታችን አባታችን እኳን ደህና መጡልንእልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏በእዉነት ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን አምላከ ዮሀንስ ድረስልኝ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ድረስልኝ እስከነቤተቦቼ ሰዉ አድርገን አሜን
@user-ny6qz2bf8x
@user-ny6qz2bf8x 3 месяца назад
ለናተ የደረሰ የቁድሳን አምላክ የአባታችን እባና ፀሎት ለኛም ይደረስል ን የዉቅሸት ገብርኤል ለደጁ ያብቃን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ያድልልን ❤❤❤
@user-pg1in9gn6o
@user-pg1in9gn6o 3 месяца назад
አባታችን የመዳናችን ምክንያት ሽሽሽሽ አሜት ያኑርልን እግዚአብሔር ባሉበት ይጠብቅልን ለእናንቴ የደረሰ ለኛም ይድረስልን እኔንም ለምስክርነት ያብቃኝ በፀሎት አይርሱኝ አባዬ😢
@Nardoszawudu
@Nardoszawudu 3 месяца назад
ታምረኛዉ ገዳም ወንቅእሸት የሰላም የፍቅር የአንድነት ደሴት በእዉነት እፁብ ድንቅ ነዉ ።ልዩ ስጦታችን አባታችን የመዳኛችን ምክናያት በእድሜ በጤና በፀጋ ዘላዓለም ይኑርልን አሜን ስለ ማይናገር ስጦታዉ እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ደስስስ አላችሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማራችሁ እናተን የሰማ አምላክ ሁላችን ይስማን አሜን፫👏💒💚💛❤🎉🎉
@user-cr7ky4rj8n
@user-cr7ky4rj8n 3 месяца назад
የወቅሸቱ ገብርኤል አባቴ እናቴን ለደጅህ አብቃልና የውስጣችንን ችግር አንተ ታውቃለህና😢😢
@bertyeshet3752
@bertyeshet3752 3 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የወንቅሸቱ ቅድስ ገብርኤል ለምስክርነት አብቃኝ ለወገኖቻችን የደርሰ አምላክ ለእኛም ይድርስልን አሜን አሜን አሜን
@ShewadinkshWendaferaw
@ShewadinkshWendaferaw 3 месяца назад
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን
@user-pp3uz3ew7v
@user-pp3uz3ew7v 3 месяца назад
እልልልል እናተን የሰማ የወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል እኛንም ይስማን አባታችን ባሉበት ሰላምዎትይብዛ
@user-qb6ro6sj8x
@user-qb6ro6sj8x 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እፁብ ድንቅ ነው ለነተ የደርሰ ለኛም ይድርስልን የወንቅሽቱ ቅዱስ ገብሪኤል እህቴን ወንድሜ ለደጅህ አብቃልኝ ወልደ ዮሐንስ ወለተ ጥምቀት ከክንታሮት ወለተ መድሕን ከክንታሮት ድነውልኝ እንድመሰክር ይርዳኝ የአባቴ እባ ፆለት የበርሃው መነኝ ፆለት ይርዳኝ 🤲🤲🤲🤲🤲
@user-tl4vd3tw6r
@user-tl4vd3tw6r 3 месяца назад
የበረሀው መናኝ በረሀኛው አባቴ እኳን ሠላም መጡልን የተፈወሣችሁ ወገኖቸ ለናተ የደረሠወ ለኛም ይድረስልን አተየግፍቧታ የወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ጠብቃህ አይለየኝ
@heuteheute3812
@heuteheute3812 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ለተፈወ ሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ለእናንተ የደረሰ አምላክ ዮሀንስ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለሁላችንም ይድረስልን አሜን በእውነት የእኛ ልዩ አባት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልል ለናተ የደረስ አምላክ ቅዱስ ገብርኤል አምላክ ቅዱስ ዮሐንስ ለሁላችንም ይደረስልን አባታችን ሺ አመት ይኑርልን ❤ ገብረ ኪዳን በጸሎት አስቡልኝ 😢😢
@21media-nj7kz
@21media-nj7kz 3 месяца назад
ስለማነገር ስጦታው ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው እንኳን ደስ አላችሁ ለናንተ የደረሰ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ያአባታችን እንባና ጸሎት ለኛም ይድረስልን።
@addismana5153
@addismana5153 3 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእውነት ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ስሙ የተመስገነ ይሁን አሜን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን አሜን ሺ አመት ያኑሩልን አሜን የተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን አሜን ለናተ የደረሰ አምላክ ገብርኤል አምላክ ዮሐንስ አምላክ ቅዱሳን የአባታችን እንባናፀሎት ለሁላችንም ይድረሰልን አሜን አሜን አሜን አባታችን ገዳማችን ሀገራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@user-pq1lx6mt6e
@user-pq1lx6mt6e 3 месяца назад
ዉድ እባታችን የበራሃው መናኝ እንኳን በሰላም መጥሉን ሰለማይናገር ሰጤታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እፅብ ድንቅ ነው ለወገኖቻችን የደረሰ እምላክ የዉሃንስ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለንይም ድረስልኝ ሰነቤተሰቦችይ እባታችን ባሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን እሜን እባታችን በፀሎት እስቡኝ እስካለ ማርያም እያሉ ሰነቤተሰቦችይ. እይሩሱኝ እባታችን እምላክ ዩዉሃንስ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለሁሉም የምትደርስ ለንይም ሸክሜን እቅልልኝ ሰው እረገኝ. ለምስክርነት እብቃኝ ስምህ ጠርቶ ያፈረ የለም እና
@user-sf8li5df8q
@user-sf8li5df8q 3 месяца назад
የወንቅሸተ ቅዱስ ገብርኤል ለኔ ብቻ ነውን የማይደርስልኝ😢😢😢 እገደሙ እደውላለሁ አባን አላገኛቸውም እሪከርድ ሳደርግም አያዮትም መሀበሩም ገባሁ ምንም ለውጥ የለኝም ሂወቴ ጨቃ ሆነ ብኝ ከአይኔ እባ አልጠፍ አለኝ ተቸገርኩ እረ እደት ልሁነው😭😭😭😭😭😭😭
@FyzHx-kw4zu
@FyzHx-kw4zu 3 месяца назад
አባዬ እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን እንባ ፀሎትዎ አይለየን አባታችን
@user-gu4ij9gt5y
@user-gu4ij9gt5y 3 месяца назад
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን🤲🏻✝️🕊️እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻በእውነት እጹብ ድንቅ ነው ድናችሁ ተፈወሳችሁ ምስክርነት ለሰጣችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስአላችሁ እናተን የሰማ አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል ሁላችነንም ይሰማን ለእናተ የደረሰ የአባታችን እንባ ፀሎት ለሁላችንም ይድርስልን🤲🏻🕊️የመዳናችን ምክንያት የሆኑን ልዩ አባታችን ለበረሀው መነኝ እረጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ጠላቶቻቸውን በቆፈሩት ጉድጓድ ይክተትልን🤲🏻ገዳማችንን እሰከ አለም ምፃት ያኑርልን ማኅበራችንን መንፈስ ቅዱስ ይቆጣጠርልን አሜን በእውነት🤲🏻✝️🕊️🌾
@user-im4jl8id1w
@user-im4jl8id1w 3 месяца назад
የመዳኛችን ምክንያን የሖኑን አባታችንን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን ባሉበት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን
@Bfutt-mn5ny
@Bfutt-mn5ny 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን እዃን ደስላችሁ ወገኖቻችን ደርሶላችሁ ለመሰከራችሁ በዉነት እፁብድቅነዉ ጨርሶ ይማርልን ወገኖቻችንን የሰማ አምላከ ገብረኤል አምላከ ዮሐንስ የኔን ቤተሰቦቼንም ይስማልኝ በመንፈስ ቅዱስ ይጎብኝልኝ 😰😰አሜን አሜን አሜን ሰደል🎋እሕተሚካኤል እያላችሁ በፀሎት አስቡኝ
@user-pi1pb1uf2r
@user-pi1pb1uf2r 3 месяца назад
እልልልልልልልል ወገኖቻችን ጨረሶ ይማርልን ይህን ላደረጉልን አባታችን የኛ ልዩ የእግዚአቤሔር ስጦታችን እድሜ ጤና ይስጥልን ባላችሁብት ሰላም ይሁኑልን አገራችንን ትጋት መሀበራችንን ገዳማችንን እግዚአቤሔር ይጠብቅልን አሜን አባዬ እኔ ሀፃተኛዋ ልጅውት ነኝ ያስብኝ በፅሎውት ለኔም ለልቤን መሽት ሙላልኝ የወቅሽቱ ቅዱስ ገብረኤል ለምስክርነት አብቃኝ
@tirhasgrmay6669
@tirhasgrmay6669 3 месяца назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እጹብ ድንቅ ነው በእውነት ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልለናንተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ያአባታችን እንባና ጸሎት ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አባታችን የበረሀው መናኝ በአሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን ጠላታቸውን በቆፈሩት ጉድጓድ ይጣልልን አሜን❤❤❤❤❤
@dubaiuaq8300
@dubaiuaq8300 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልል ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልን ለእናንተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ለሁላችንም ይድረስልን አባታችንን ለዘለዓለም ያኑሪልን አሜን 🤲
@burtuqandaneel2677
@burtuqandaneel2677 3 месяца назад
እልልልልልልልል ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን ❤❤❤አሜን አሜን
@aynogesese7113
@aynogesese7113 3 месяца назад
ስለማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስጌን እንኮን ደስአለችሁ ወገኖቻችን ለእናንተ የደረሰ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የአባታችን እንባና ፀሎታቸው ይድረስልን በእውነት አሜን አሜን አሜን🤲
@gidu-em1sq
@gidu-em1sq 3 месяца назад
እልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ለእናንተ የደረሰ አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን የመዳናችን ምክንያት ለሆኑ አባታችን እድሜ በጤና ይስጥልን አሜን እህተ ማርያም ወለተ ጻድቅ ሀይለ ገብርኤል እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡን አባዬ እኔም ስደተኛ ልጃችሁ ታሪኬ ተቀይሮልኝ ለምስክርነት ያብቃኝ
@georgehaddad1810
@georgehaddad1810 3 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአባታችን ገዳማችን እግዚአብሔር ይጠብቅርልን አምላክ ዮሀንስ አምላክ ገብርኤል ክብር ምስጋና ይግባው አሜን አሜን አሜን አሜን
@hananma6884
@hananma6884 2 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አንተየግፍ የመከራ ቦታ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል አምላከዮሐንስ ያሰዲቷእመብርሀን የጊናው ቄርቆስ የአባታችን እንባ ፀሎት ለኛም ይድረስ ጨርሶይማራችሁ🕊🕊🕊🕊🕊💐💐💐😭💐👏👏👏👏
@almazmekonen1535
@almazmekonen1535 3 месяца назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ተዴርጎላችሁ ለመሰከራችሁ ወገኖቻችን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ዴስአላችሁ ለናተ የዴረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ለኛም ይድረስ አሜን አባታችን ሽአመት ይኑሩልን አሜን አሜን አሜን
@egezabehir
@egezabehir 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን 👏👏👏🍃🕊️🍃🕊️🍃🕊️🍃🕊️🍃እልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏ምስክርነት ለሰጣችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ 🕊️🍃🕊️🍃🕊️🍃🕊️🍃ለእናተ የደረሰ ለእኛም የደረስልን🍃🕊️አሜን አሜን አሜን አባታችን በጤና በእደሜ ያቆይልን
@keroskeros5466
@keroskeros5466 3 месяца назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ስለማይነገር ሱጦታዉ እግዝኣብሄር ይመስገን ለእናንተ የደረሰ የወንቅሸቱ ቁዱስ ገብርኤል ለኛንም ይድረስልን ደጁ ረግጠን ለመመስከር ያብቃን ኣሜን ኣሜን ኣሜን።
@3124aa
@3124aa 3 месяца назад
እልልልልልልል ወገኖቻችን እንኳንም ደስ አላችሁ ለዚህ ሁሉ ለመዳናችን ምክንያት የሆኑትን አባታችን የንታየን ፈጣሪ ዘላለም ያኑርልን እናንተን የሰማ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዩሀንስ እኛንም ሰምቶ ለምስክርነት ያብቃን አሜን ገዳማችን ወንቅሼትን እስከምፅሀት አይፍታብን አሜን
@MaMa-sy5np
@MaMa-sy5np 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን እውነት ለተፍወሳችሁ። እግዚአብሔር ጨረሶ ይማርችሁ ለናተ የደርሰ አምላክ ቅዱሰ ሚካየል አምላክ ቅዱሰ ገብሬኤል አምላክ ዮሕንሰ። ለኔም ይደረሰልኝ ክዚህ ጨንቀቴ ወጭች ሰው ሆኝ ለመመሰገር ያብቃኝ 😭😭😭😭😭 እውነት ዛሬሰ ደካመኝ በክቱ ድካም በሰደት ላይ የወቅሸቱ ቅዱሰ ገብሬኤ እውነት አተ የልቤን ታውቃለህ እኔም በደጅህ ቁሚ ለመመሰክር ያብቃኝ😭😭😭😭💔
@hshsgsgw3999
@hshsgsgw3999 3 месяца назад
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ድናችሁ ተፈዉሳችሁ ለመሰከራችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን አሜን 🤲 ለእናንተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል እኔንም ለምስክርነት አብቃኝ 🤲 በምህረትህ ጎብኘኝ ተጨንቄአለሁ ያለ አንተ ማንም የለኝም አንተ ድረስልኝ
@user-jr9jp6rz1x
@user-jr9jp6rz1x 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ❤❤❤❤❤❤❤
@OwnDqt
@OwnDqt 3 месяца назад
ወንቅሽትን የለመነ ልመናው ሳይሳካለት አይመለስም ለእናንተ የደረሰ ለኛም ይድረስል ፈጣሪ አባታችንን ይጠብቅልን የወንቅሸቱ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን
@merymryana-oy3sz
@merymryana-oy3sz 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ለዳናችሁ ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን ጨርሶይማርልን ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን👏👏👏የወቅሸቱ ቅዱስገብርኤ ታምሩ ብዙነዉ እኳን ደጁንለረገጠ በስደት ስሙን ስጠራ ፈጥኖየሚደርስልን👏👏👏 አባታችነን የሰጠን አምላክ የተመሰገነይሁን 👏👏👏
@mesrtasalf2122
@mesrtasalf2122 3 месяца назад
የሠላም አባት የፍቅር አባቴ እንኳን ደህና መጡልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእውነት እፁብ ድንቅ ነው ክብር ምስጋና ላምላከ ዮሐንስ ይሁንልን እፁብ ድንቅ ነው አምላኬ ሆይ ሣይገባኝ ወንቅሸትን እንዳውቅ ስለፈቀድክልኝ ፍፃሜአችንን አሳምርልን አይ ውለታው የወንቅሸት እስከ ዳግም ምፅአት አባታችንን ይጠብቅልን አሜን
@user-sv7xk1cs1h
@user-sv7xk1cs1h 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን የሁሉም አባት💐እፁብ ድንቅ ነዉ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን አሜን ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ባሉበት እመብርሃን ትጠብቅልን አሜን የወገኖቻችን የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ለሁላችን ይድረስልን አሜን
@guidyguidy9827
@guidyguidy9827 3 месяца назад
እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል ለናተየደርስ ያባታችን እንባና ፀለት የወንቅሽቱ ቅድስ ገብሬል እኔንም ይጎብኝኝ አሜን
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj Месяц назад
አባታችን ይፍቱን ይባርኩኝ አባዬዬ ቤተሰቦች በፀሎት አስብኝ አተርስኝ አባዬዬ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖💖
@user-rd6pk6ti7z
@user-rd6pk6ti7z 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ለተፈወሳችሁ ጨርሶ ይማርልን ለናንተ የደረሰ አምላክ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን አሜን አቤቱ ጌታሆይ ወደ ቤትህ መልሰኝ 😢 ከንቱዋን ልጂህን
@BulchaZenebech-fl9mb
@BulchaZenebech-fl9mb 3 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ ያላችሁ ለእናንተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል የአባታችን እንባና ፀሎት ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን
@user-gx4qi5pt4d
@user-gx4qi5pt4d 3 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለተፈዋሳችሁ ወገኖች እንኳን ደስአላች ይህንን ያደረገ አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባዬ የኛ እንቁ አባት ሺ አመት ያኑርልን ለናተ የደረሠ አምላከ ገብረኤል ለኛም ይድረስልን
@GjgjgggNgjyht5r
@GjgjgggNgjyht5r 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስስስ አላችሁ እናተን የሰማ አምላከ ዮሐንስ ሁላችንንም ይስማን አባታችንን እግዚአብሔር አምላክ ባሉበት ይጠብቅልን እስከ እለተ ምጽአት ያቆይልን አሜን
@AdisalemJiru
@AdisalemJiru 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን ለሁላችሁም ለተፈወሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ❤ለናንተየደረሰ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለሁላችንም ይድረስልን❤
@annahanna8932
@annahanna8932 3 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን 🤲ለእናተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ለሁላችንም ይድረስልን 🤲🤲🤲አባትአለሜ ዘላለም ይኑሩለን❤❤❤❤
@Dolar1219
@Dolar1219 3 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስስስ አላችሁ ለእናንተ የደረሰ የአባታችን እንባና ፀሎት ለእኛም ይድረስልን አሜን በእውነት አባታችን ለዘለዓለም ያኑርልን አሜን
@tesfamesfanit4266
@tesfamesfanit4266 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው አሜን አሜን
@amaamm7487
@amaamm7487 3 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማራችሁ ለናተ የደረሰ አምላከ ዮሀንስ አምላከ ገብርኤል የአባታችን እንባና ፀሎት ለሁላችንም ይድረስልን አሜን ገዳማችንን እስከ ምፅአት አይፍታብን አሜን
@zerfieyalew9638
@zerfieyalew9638 3 месяца назад
እልልልልልልልልልልል ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የዳናችሁ የተፈወሳችሁ የተደረገላችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤ ለእናንተ የደረሰ አምላከ ቅዱሳን አምላከ ዮሐንስ ለእኛም ይድረስልን ለምስክርነት ያብቃን ለአባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን
@user-sw4je1zv6m
@user-sw4je1zv6m 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@saryfsse4785
@saryfsse4785 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልልል ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማራችሁ ለናተ ይድረስ ለኛም ይድረስልን አሜን ወለተ ሰንበት ስደተኛ ለጅህ እስከነቤተስቡቼ አስብኝ ለምስክርነት አብቃኝ አባዬ
@user-on4in4wx8i
@user-on4in4wx8i 3 месяца назад
❤እግዚያብሄርይመስገን የወንቅሸትታአምርቢነገርቢነገርአያልቅምእፁብድንቅነው የእግዚያብሄርስራአባታችንንእግዚያብሄርይጠብቅልንአሜን
@selometube6702
@selometube6702 3 месяца назад
እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን የኣባታትን ግፋቸውን ኣይቶ የደረሰልን ኣምላክ የተመሰገነ ይሁን
@wasansan5781
@wasansan5781 3 месяца назад
.እንኳንደናመጡልንአባየ
@user-mb8zn1zq4c
@user-mb8zn1zq4c 3 месяца назад
ክቡር አባታችን የእግዚአብሔር ስጦታችን ዘወትር የምትናፍቁን እንኳን ሰላም መጡልን እድሜ ማቱሳላ ያድልልን አሜን የተፈወሳቸሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን አሜን 🤲🌿🕊🕊🕊
@NewLulu-nr7bj
@NewLulu-nr7bj 3 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ታህምር ነዉ የእግዚአብሔር ስራ ምን ይሳነዋል ላመነዉ አያዳላ ለሁሉም ደራሸ🙏
@heuteheute3812
@heuteheute3812 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን በእውነት አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን በእውነት የሰላም የታሪክ አባት እግዚአብሔር አምላክ ሺሺሺ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@Abel-rg1uc
@Abel-rg1uc 3 месяца назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ይሁን ይደረግልን በእውነት እጹብ እጹብ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እእልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል ለተፈውሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ በእውነት ጨርሶ ይማረልን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ለናንተ የደረሰ አምላክ ቅዱስ ገብርኤል አምላክ ዮሐንስ የአባታችን እንባና ፀሎት ለሁላችንም ይደረስልን አሜን የመዳናችን መክኒት የሁኖን አባታችን ሺሺ። አመት ለዘለዓለም ያኑርልን ባሉበት አምላክ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን ክፉ ጠላታችውን የእግራችው ስር መረገጫ ያድርግልን አሜን
@user-rk9to3lk8h
@user-rk9to3lk8h 3 месяца назад
ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚያቤር ይመስገንለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን ጨርሶይማርልን ለመዳናችን ምክኒያት የሆኑትን አባታችንን እድሜቸዉን ያስረዝምልን ፀጋቸዉን ያብዛልን ገዳማችንንእስከዳግምምፃትአይፍታብንአሜንአሜንአሜን
@user-uy3pz7vi7j
@user-uy3pz7vi7j 3 месяца назад
ለናንተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል ለሁላችን ይድረስልን
@amakelechgebrehiwotashagre604
@amakelechgebrehiwotashagre604 3 месяца назад
የወንቅሸቱ ቅ ገብረኤል❤እንነዚሕ❤ለመመስከር❤ያብቃሽ ብላችሁ❤በፀሎታች❤አስቡኝ❤አባን❤ሺ❤አመትያኅርልን
@mulumalak
@mulumalak 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን እናቴ ❤❤❤
@selamtube9373
@selamtube9373 3 месяца назад
እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ለእናተ የደረሰ ለእኛም ይደርስልን
@user-zn3xh6qz1f
@user-zn3xh6qz1f 3 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልለናተየደረሰአምላክለኛምይድረስልን ለአባታችን እረጅምእድሜይስጥልን
@NewLulu-nr7bj
@NewLulu-nr7bj 3 месяца назад
አባታችን እንኳን መጡልን አባዬ የበረአዉ አርባኛ የኛ ጀግና አባት የወንቅሸት ቅዱስ ገዳመ አባዬ የገዳሙ አርያ አባዬዬዬዬ ሸአመት ይኑሩልን እንወድወታለን አይለዩን ሁሌም ይምጡልነ አባዬዬ
@AlemMolla-mk5jt
@AlemMolla-mk5jt 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልል ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳ ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማራችሁ ለናተ የደረሰ ለሁላችንም ይድረስል አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
@uukk1271
@uukk1271 3 месяца назад
አሜን እግዚአቡሔር ይመሰገን እንኳን ደሰሰ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን አሜን አባታችነን ዘላለም ያኑርልን ከጤና ጋር አሜን በእውነት✝️
@user-wi8ce6kc6v
@user-wi8ce6kc6v 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ እንኳን ደስ አላቹህ እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርልን.ለናተ የደረስ አምላክ ቅዱስ ገብርኤል ለሁላችንም ይድረስልን አሜን፫። በፀሎት አስቡኝሀጢያተኛ እህታቹህ ነኝ ፆሎታቹህ ይርዳኝ
Далее
ПРОСТИ МЕНЯ, АСХАБ ТАМАЕВ
32:44
Просмотров 2,2 млн
Прохожу маску ЭМОЦИИ🙀 #юмор
00:59
መዝሙረ ዳዊት እሑድ - Mezmure Dawit Ehud
47:50